Тёмный

Ethiopia - መንግስቱ የፈረጠጡ ቀን | ኤርፖርት የፈሰሰው ዶላር | "ተረዱኝ አልፈረጠጥኩም" መንግስቱ 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 50 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 115   
@husenibrahim6283
@husenibrahim6283 4 месяца назад
መንጌ የሀገር የህዝብ ጀግና ሰዉ ነዉ 👌👌👌
@ChidiIdoko-c9o
@ChidiIdoko-c9o 3 месяца назад
መንግስቱ እንዳልኮበለሎ በደንብ ታውቃላችሁ ለምንድነው ደግማችሁ ደጋግማችሁ ኮበለሎ ፈርጠጡ የምትሎ ስራ እንደሆነ በሌላ ዘገባክ ላይ ገልፀሀል እኮ እውነቱ ሴራ ነው መንጌ ጀግና ነው ለውያኔ እርኛ እንኳን አይፍርጥጥም እንኮን መንጌ እርዥም እድሜ ተመኝውልህ ይሄን ሁሎ የሀገራችንን መከራ እንኳን በአይንህ አሳየህ በሁኔታው ደስ ባይለንም አንተን በእድሜ ያቆየ አምላክ አምላክ ይመስገን
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 4 месяца назад
Long life for MENGY 🙏❤️💪
@TesfaldetKebede
@TesfaldetKebede 4 месяца назад
ፈታ 1983 ነው መንጌ የወጣም ❤❤❤
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 4 месяца назад
UNITY IS POWER. MENGY. MENGY. 🙏❤️💪 ONE ETHIOPIA ONE PEOPLE. MENGY 🙏❤️💪
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 4 месяца назад
Mengestu Hayelemariam wos Very great man love Ethiopia about he love his country more than his life❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo 3 месяца назад
ፕሬዚዳንት መንግሥቱ አልፈረጠጡም። በሲአይኤ ሴራ ከአገር እንዲወጡ ተደረገ።የወያኔ ሴራ ስላለበት። ዕድሜና ጤና ለመንግሥቱ ኃይለማርያም።🌹🌹🌹🌹🌹
@ሳልሳዊውምርጤ
@ሳልሳዊውምርጤ 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢❤😢😢😢😢😢😢❤😢😢😢😢😢😢😢😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢
@ሳልሳዊውምርጤ
@ሳልሳዊውምርጤ 3 месяца назад
9:35 99:35:35
@stighehanaghebreyesus1696
@stighehanaghebreyesus1696 3 месяца назад
መንግስቱ ኪለር ኪለር ኪለር።
@Ethiopians539
@Ethiopians539 4 месяца назад
ማንጌ❤❤
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo 3 месяца назад
መንጌ የተሻለ ኑሮ ላይ አልነበሩም። ለአገር ሲለፉ በሴረኞች ተክደው ነው።
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 3 месяца назад
መንጌ ክቡር ነዉ❤
@beretukanMeles
@beretukanMeles 4 месяца назад
እምገርመው አሁንም ሀገራችን ያውናት ለውጥ የለም
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 4 месяца назад
MENGY. 🙏❤️💪
@aduadu9102
@aduadu9102 4 месяца назад
መንግስት ኢትዮጵያ ትቅደም❤❤❤
@TamrFano
@TamrFano 4 месяца назад
ኢትዮጵያ ፍርስ ትበል 🇪🇹❌🇪🇹❌🇪🇹❌
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 4 месяца назад
​@@TamrFano አናትህ ፍርስ ይበል
@aduadu9102
@aduadu9102 4 месяца назад
@@gravitymobile7558 ኢትዮጵያ ትቅደም
@aduadu9102
@aduadu9102 4 месяца назад
@@TamrFano ፍኖኖኖኖኖኖ💪💪💪💪💪
@user-kd9lp3ng8l
@user-kd9lp3ng8l 4 месяца назад
እነ መላኩ ተፈራን ክዶ የፈረጠጠ ቅዘናም ነው ሙንግስቱ መላኩ ተፈራ መጥፎ ሰው ቢሆንም ፅናቱ ግን የሚደነቅ ነው ።
@foadnasir216
@foadnasir216 3 месяца назад
❤❤❤እንካን አራገ
@SameeraDemisa
@SameeraDemisa 4 месяца назад
አብይስ መቸነዉእሚሄድልን ኡፍፍፍ
@DagiEromo-yc2ub
@DagiEromo-yc2ub 4 месяца назад
አንቺ ስትሞች ነው አብይ ለቤተሰቦችሽ የመፅናናትን ደብዳቤ የሚልከው 🤣🤣🤣
@MerafeTafese
@MerafeTafese 3 месяца назад
የኢትዮጵያ ጠላቶችን ጨርሶ
@Harge507
@Harge507 4 месяца назад
Yegermal amtawch nachew enji yetlwtut ahunm yaw new segrm mage gen mert mer nachew nber aydel des yelal ayyyyyy emama Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 4 месяца назад
ጓድ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ጀግና የኢትዮጵያ አሌንታ 🙋🙋🙋 ምድረ እንጉልፋቶ ተንጫጩ 😔 ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁👈💚💛❤️✊✊✊
@helenahelena7617
@helenahelena7617 4 месяца назад
ምን ቢሆን ኦሮሞ ከሆነ ከልማቱ ጥፋቱ ይበዛል
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 3 месяца назад
​@@helenahelena7617የእኔ ብቻ ንፅህ የኔ ብቻ መሪ ይሁን ማለት አይገብድም አንድ ጣትህን ወደሠው ስትቀስር አራቱ አንተን ያመላክታል
@helenahelena7617
@helenahelena7617 3 месяца назад
@@zinetebrhem5681 ኧር ከልማቱ ጥፋቱ አያመዝንም እንዴ? ሠዉ በቀን በአደባባይ ማጅራቱን ተመቶ ተገሎ እንኳን ህግ ሚባል የለም እንዴ ሙሥሊም እና ክርሥትያንን በአንድ ጉድጓድ የሚቀብር መንግሥት እሥቲ ንገሪኝ እናቶችን ቤት እያሥወጣ ሜዳ ሚወርዉር ኧር ለዘርሽ ትተሽ ለሀቅ ቁሚ እንዴ ሁል ግዜ በሠዉ ልጅ ጥፋት ከሠራ ለምን አባቴ አይሆንም ሀቅ ከመናገር ወደ ኃላ አልልም
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 3 месяца назад
@@helenahelena7617 እና ታዳ ሰላም እሚያመጣ መንግስት ይስጠን ከየትኛው ክልል ይሁ ማለት ይሻላል ወይስ የኔ ክልል ሠው መንግስ ይሁንልኝ ነው አተ ሌላውን ብሔር እደምትጠላው ሁሉ የአንችንም ሌላ ሰው ይጠላዋል ሲቀጥል ፍኖ ምን ሰራ ጎጃም ጎንደር ሙስሊም ከመጨፍጨፍ ውጭ ንፅሀንን ከማስገደል ውጭ እስቲ የተቆጣጠረውን ከተማ ቁጠርልኝ ኩሽና ለኩሽና መርመጥመጥ ወድ አያስብልም ወቆላት ለትግሬዎችም አልሆነ
@helenahelena7617
@helenahelena7617 3 месяца назад
@@zinetebrhem5681 ቆሻሽነትሽ ያወራሽ ሁሉ አማራ አድርገሽ መሣልሽ ሂጂ እና ወርደሽ ጠይቂ እኔ እንደ ፖለቲካ ያሥጠላኝ ነገር የለም እንደ መጥፎ እነቱ አሁን ያለዉን እጠላለሁ በቃ የሄ ደግሞ መብቴ ነዉ ያንቺዉ ይባሥ ለአብይ ጠበቃ መሆንሽ😂 እኔ የማነነም ፖሪቲ ደጋፊ አደለሁም ግን ቤተ ክርሥትያን ከደርሠባት መቀራ ሥቃይ አምርሬ እጠላዋለሁ መንገሥቱም ይሄን ነበር ሢያደርግ የነበር ሌላዉ ሥለ ፋኖ እኔ የዛ ክልል ተወላጆ አደለሁም ግን የገጠሩ ወርዳ በሙሉ በፋኖ ሚ ሚተዳደሩ የቀሩት የዞን ከተማ ብቻ ነዉ ከተማ ጎደር ደሤ ባ/ዳር ዉጭ ሌላ ከተማ ያለ አይመሥልሽም ለአንቺ አደል ከነዚህ ከተሞች ዉጭ 168 ከተመች አሉ እነሡ አደለም ብልፅግና ሊቆጣጠር የአማራ ባለሥልጣናት የሉም ለቀዉ ወጠዋል ከዚህ በላይ መምራት የለም ፋኖ ለአማራ ከእ/ር በታች ሂወቱ ነዉ ገባሽ አንቺ የጥላቻ ሥሜትሽን ለማርካት እንጅ ለአማራ አሥበሸ ወይም አዝነሽ አደለም ብታሥቢ ኖሮ በዚህ ሁኔታ ወርደሽ አትመጭም
@lubabaahmad7640
@lubabaahmad7640 4 месяца назад
መንጌ❤❤
@TesfaldetKebede
@TesfaldetKebede 4 месяца назад
ፈታ 1983 ነው መንጌ የወጣም
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 3 месяца назад
ተከክል ነው መንግዪ በጣም ነው የሚአሳዝን ነው
@ziyadziyad5524
@ziyadziyad5524 4 месяца назад
እርግጠኛነኝ አቢይ ቶሎ ብሎ አገርጥሎ ይውጣ
@chg7617
@chg7617 4 месяца назад
የሁኑንስቃያቺንንዘግብያለፈምንዎጋአለዉ
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 3 месяца назад
አሁን ለምን መጥቶ አይረከበንም መሮናል? ??
@SameeraDemisa
@SameeraDemisa 4 месяца назад
ሰላም
@kemalhassenaman1249
@kemalhassenaman1249 4 месяца назад
ዳሪዮስ ሞዲ ይህን ዜና ያነበበው ግንቦት 13/1983 እንጂ ግንቦት 13/1988 አይደለም ስለዚህ ስህተታችሁን አርሙ ይቅርታም ጠይቁ ሠው አታሳስቱ፡፡
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 3 месяца назад
Mengistu hailemariam he is not a thief. He didnt take any money
@YaaLij
@YaaLij 4 месяца назад
Horobala
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 4 месяца назад
ለምን ሀደ ሀገራቸው አይገቡም
@alemgebrekidan8104
@alemgebrekidan8104 4 месяца назад
💪💪💪💪💪💪💪
@abebaalle6516
@abebaalle6516 4 месяца назад
ኮሎኔሉ መንግስቱ ፈረጠጡ ብላችሁ ስታወሩ ግን አይሰቀጥጣችሁም?መከባበር ይህ ውዳቂ ትውልድ አይገባውም ማለት ነው?
@RivEtf
@RivEtf 4 месяца назад
❤❤❤
@BE-yw2pm
@BE-yw2pm 3 месяца назад
ለማታውቅ ተቀደድ በለው፣ዚንባቤ ቤት ሰርቶ ስዊስ ቤት ገዝቶ ፣ወደ ዚንቡዋቤ ለመኮብለል እነደጨረሰ እና ማነወም ሳያውቅ ሻእቢያ መረጃውን እሰራጭቶታል፣መንጌም በመገረም ይህን ዜና ጣብያ ይከታተል ነበር ።ከነማስረጃወረ። ላቀርብ እችላላሁ።
@tebibusolomon
@tebibusolomon 4 месяца назад
አልኮበለለም ቆራጡ መሪ
@mulumeseleyalewmekonen3448
@mulumeseleyalewmekonen3448 3 месяца назад
1988🙆አይ ፈታ😂😂
@getsolomon
@getsolomon 3 месяца назад
ኮሎሌል መንግስቱ ሀይለማርያም የኢትዮጵያ ቆራጥ መሪ ነው!! በ1988 ያልከው በ1983 ዓ/ም ይስተካከል !! ፋታ ዴይሊ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 месяца назад
መንግዬ ከሐገር ወጣ ሲባል በዛ በትንሽ አይምሮዬ አስታውሳለሁ፣ መንጌንኮ የአለም መንግስት ብር ያላሸሸ መንግስት ተብሎ ተሸልማል፣ የሚተኙበት አልጋ እንኩዋን ቤተመንግስት ውስጥ ያለው አንድ ተራ ሰው እንኩዋን አይተኛበትም፣ አብይ ይመስክር ቤቱ ውስት ስለሚኖር አሁን፣
@creaseldaklass
@creaseldaklass 4 месяца назад
enem.5gna.kefel.tmare.nagne.abet.yenbarawe.greger
@dagnachew8998
@dagnachew8998 4 месяца назад
የመንግስቱን ጭብጦ ብር መቁጠር ትተህ ጠቅላይሚኒስትርህ የሚበትነውን ቁና ብር አስብ።
@MerafeTafese
@MerafeTafese 3 месяца назад
የት
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ
መንጌ በጣም ጀግና ነህ እኔ የሀያ አመት ልጃ ነኝ ከግዳማት የሰማሁት እጃግ እግዚአብሔር የሚፈራ ስው ነቸው መስክረዉልቷል ከገዳም የበሉት ብራኪ ትዝ ይሎታል መታደል ነው ጀግና መሪ
@edmiytom4822
@edmiytom4822 3 месяца назад
1988 ነው ያልከው ከተሳሳቱ ላይቀር እንዲ ነው
@yohannesaylew7883
@yohannesaylew7883 4 месяца назад
ወሬ ጠፋ
@kushET
@kushET 4 месяца назад
you mean 1983, right 🤔
@frd11123
@frd11123 3 месяца назад
ተሣሥተህ ,19/88 አልክ ግን ምንም ልጅ ሆኘ ባለውቅም 19/83 ነው የወጣው
@dawudali3921
@dawudali3921 3 месяца назад
Mr journalist please before beginning information to audiences please understand what u write, the time is 1983 in Ethiopian calnder.
@mamushhayelom3813
@mamushhayelom3813 3 месяца назад
እና 33 ዓመት በምን እየኖረ ነው በጡረታ ?
@Sadam-l9t
@Sadam-l9t 4 месяца назад
ኢትዮ ፎረም እሄን ና ስማ ድሮም ጁንታ እንዴሆንክ እናቃለን ግን ሚዛናው አርግ ፈታ ይመችህ አድሎ ስለማታረግ
@HuseenMed
@HuseenMed 3 месяца назад
1983 ነው ዉይ?
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 3 месяца назад
“Ferretetu?????” Malet? Tegebi yalhone agelalets new???
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 3 месяца назад
1983
@EyobW
@EyobW 4 месяца назад
Airport dollar ?
@SADABB-dd3je
@SADABB-dd3je 3 месяца назад
መንጌ ቆራጡ አገር ወዳዱ
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 4 месяца назад
አብይ እማ መሞት የለበትም አብዶ የጎና ለማኝ ሆኖ ማየት ነው የምፈልገው የምንማምለጥ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 4 месяца назад
ምኞት ብቻ
@nabeela4979
@nabeela4979 4 месяца назад
Yebzuhan hasab new👍😂😂❤
@MerafeTafese
@MerafeTafese 3 месяца назад
እየቃዠህ መሆን አለበት
@sosaa4565
@sosaa4565 3 месяца назад
ስ ያ ም ር ህ ይ ቅር
@TesfaldetKebede
@TesfaldetKebede 4 месяца назад
አረ 1983 ነው
@tigistuderese664
@tigistuderese664 4 месяца назад
1988 ሳይሆን 1983 በአውሮፓውያን ከሆነ ደግሞ 1991
@salahadinabdurehman8866
@salahadinabdurehman8866 3 месяца назад
1983 new yewetut not 1988
@kifletesema1888
@kifletesema1888 3 месяца назад
መንግሥቱ ቢሄድም ለሀገሩ ሦስት ድሃውን ግብር ነፃ አውጥቶ መሐይምነትን በኢትዮጵያ ህዝብ እንዲማር አድርጎ ነው ለኤርትራ መገንጠል ሁላችንም በተለይ እነዚያ ሴስኛ ጀኔራሎች ወታደሩን በደንብ ቢመሩት ኖሮ የነበረው ሠራዊት እንኳን ለሻዕቢያና ለሌች ተቃዊሞች ህልም ውጭ ይታደጉ ንብረት መንግሥት ታግሏል ከውጭም ከውስጥም አዳሓሪ ጀኔራሎች ሁላችንም እናውቃለን አንድ ሰው ብቻውን ምንም ሊያደርግ አይችልምና ስለ መንግሥት መጥፎ ነገር ባንፅፍ ይሻላል ይልቅስ አሁን በጉሮሮህ የመጣውን ዞር ብለህ ትግል አርቃችሁ አስቡ መንግሥት በንፅህና ሠርቷል በስላም ይኑርበት
@dawudali3921
@dawudali3921 4 месяца назад
How he survived until this time mony can transfer through the bank, don't be fool.
@Gamikoo
@Gamikoo 4 месяца назад
What is ur point here ? Does he want to come back or he dead? Plz any breaking news here am confused?
@merhabatube219
@merhabatube219 4 месяца назад
That is 33years of memory..Menge is ok
@getuchina149
@getuchina149 4 месяца назад
not 1988 but 1983
@negaaraya6811
@negaaraya6811 4 месяца назад
ኤርትራዊ ምዃነይ ይሕበን፡ ንኹልና ኤርትራውያን'ከ ከምኡ'ዶ ይኸውን? ነቲ ለባም ኤርትራዊስ እወ ናዓይን ናዓኹምን፡ ነቲ ንሃገሩን ንህዝቡን ንነብሱን ዘኽብርን፡ እወ ነይርናን ሕጂ'ውን ኣለናን፡ ምእንቲ ህዝብናን ንሃገርናን ክንውፈ ፍጹም ኣይንበቅቕን፡ ንዝመጸ ጸላኢ ፍጹም ኣይንፈርሕን፡ መርገጽና ንሓቅን ንድሌት ህዝብን ስለዝኾነን። ካብ መሬትና ዋላ ስድሪ ትኹን ኣይንህብን፡ ዘይናትና መሬት'ውን ዋላ ትሕቲ ስድሪ ትኹን ኣይንደል፡ ስለዙ ካኣ ኣለና ኤርትራውያን ሕጅን ካብ ቀደምን፣ ክምህ ዘይንብል ብናይ ጸላኢ ብዝሒ ብረትን ሰራዊትን። ከምኣ ኢልና ነይርና ሕጂ'ውን ኣለና፡ ኩሉ ግዜ ዘይንፈርሕ ምእንቲ ሓቀኛ መስመርና፡ መመሊስና ንተብዕ ንምንጉድ ነምበርክኽ ንጸላእትና፡ ንረትዕ'ውን ናብ ሕጊ ምስ ቀሪብና፡ ምስ ሓያላን'ውን ንገጥም ሓቂ ሒዝና፡ ስለዚ እነሀ'ዶ ኩሉ ግዜ ንዕወት ሓቂ ሒዝና፡ም፣ ፍጹም'ኮ ተሸኒፍና ኣይንፈልጥ ኢና። ኣብ'ቲ እዋን ገሊ'ሞ ንመለስ ንርኣዮ ተመሊስና፡ ሓያላት ዓለም ጠጠው ኢሎም ከለዉ ኣብጻርና፡ ኣንጻርና ኮይኖም ብንዕቐት ምስ ራኣዩና፡ ንብረታዊ ቃልስና ከም ጽላለ ምስ ራኣዩና፡ ንዓወትና ካኣ ከም ሕልሚ እዮም ነይሮም ዝርእዩና፣ ምስ ሳዓርናዮም'ውን ኣበይ'ከ ገዲፎምና፧ መሊሶም እዮም ዓጢቖም ኣንጻርና፡ ንሕና ግን ማዓስ'ሞ ተምበርኪኽና፧ ማዓስ'ሞ ንዘይግባእ ሕራይ ኢልና፧ ከይፈራሕና ንህዝብናን ጅግና ሰራዊትናን ኣሚና፡ ንሓቂ ሒዝና ኣብ ህዝብና ተመርኲስና፡ ኩሉ ነገር ካብ ህዝብና እንዳረኸብና፡ እነሀ'ዶ ጨቢጥናዩ'ቲ ርጉጽ ዓወትና። ስለዚ እነሀና ካኣ ሕጂ'ውን ነታ በትሪ ሓቂ ጨቢጥና፡ ኣብ ህዝብናን ጀጋኑ ሰራዊትናን ተኣምሚና፡ ሕጂ'ውን እታ ዓውት መመሊስና ንደግማ ኣለና። በትሪ ሓቅስ ትቐጥን እምበር ኣይትስበርን ስለዝኾነ መስመርና፡ ኩሉ ግዜ ኣለና ዓበይትና ናኣሽቱና፡ ሰብኣይና ሰበይትና ቆልዓና ኩልና፡ እነሀና'ታ በትሪ ሓቂ ዓቲርና፡ ኩሉ ግዜ ኣብ መትከልና ጠጠው ኢልና። ምኽንያቱ ሕቡናት ኤርትራውያን ስለዝኺና። እታ በትሪ ሓቂ ካኣ ኩሉ ግዜ ኣላ ኣብ ኢድና። ኣይንሓፍርን ኢና ስለ'ቲ ሓቅና፡ ስለዚ ካኣ ኢና ዘይንሽነፍ ውሑዳት ከለና፣ ምኽንያቱ ንሓቂ ስለንብገስ ቆሩጽና፡ ንፉዕ ህዝብን ሓያል ሰራዊትን ስለዘለና፤ እነሆ ካኣ ኩሉ ግዜ ንዕወት ኣብጻር ኩሎም ጸላእትና። ምኽንያቱ ካብ ቀደም ንሓኛ ሕቶ ናጽነት ተበጊስና፡ ንግቡእ መሬትና'ውን ማይንህበን ኢና። ዝመጸ እንተመጸ መሬትና ኣይንህብን ፈሪሕና፡ ዘይናትና ካኣ ኣይንደልን'ቲ ናህና ጥራሕ ስለዝኣኽለና፡ እታ ተራር በትሪ ሓቂ ካኣ ኣይትፍለን እያ ካብ ኢድና ንፉዕ ህዝብን ጅግና ሰራዊትን ካኣ ስለዘለና። ዘይናትና ኣይንደልን ኣይንህብን ካኣ ናትና። ኩሉ ግዜ ካኣ ዓወት ንሓፋሽ ህዝብና።
@KidTunes-tom
@KidTunes-tom 4 месяца назад
1988?
@AbduRezak-z1n
@AbduRezak-z1n 4 месяца назад
Nt 88..83.😢😢
@Eagle1503
@Eagle1503 3 месяца назад
🤣 ይሞታል ወይ የሚለውን ዘፈን እየኮመኮሙ ፣ ነኩት ይልሃል😂😂😂 ብቅ እያለች ቱት የምትለውን ልጃቸውን አደብ መግዛት አለባት
@YaredZawude-h2s
@YaredZawude-h2s 4 месяца назад
Abet wushet
@mulualembirhanu4384
@mulualembirhanu4384 4 месяца назад
1988 ሳይሆን 1983 ነው ለወሬ ብለህ አትቸኩል የሰራከው ዜና ወደ ኃላ ተመለስና ስማ....ወሬሬሬሬሬ
@chg7617
@chg7617 4 месяца назад
እኔዬትአቀወለሁወይሀገሬገዢሺብዛቱ😢😢😢😢እኔመለስንበፎቶነዉየማቀዉ
@siymergn
@siymergn 4 месяца назад
83
@aradamedia8997
@aradamedia8997 4 месяца назад
1988
@siymergn
@siymergn 4 месяца назад
ምንግስቱ ቆሻሻ መሪ ነው አገሪቷ ደክማ ለፍታ ያሰተማረቻቸው የአገር ዋልታ ልጆቾኦን በላቸው እውነት እናውራ የተገደሉቱ እነዛን የመሰሉ መሪሆዎች አገሪቶ አሁን ላለችበት ዋጋ አስከፍላል ያገሪቶን ችግር መፍታት ይችህሉ ነበር ፈሪው ግን ገደላቸው እሱም ፈረጠጠ
@merhabatube219
@merhabatube219 4 месяца назад
don't say Feretetu..that is conspiracy be real journalist
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 4 месяца назад
ለወሬ ከመተርተርህ በፊት የጻፍከውን አርእስት አስተካክል ወሬኛ አሁን ኢትዮጵያ የመንጌ እንዴት ከሃገር መውጣት አያስጨንቃትም እንደውም ለምን ሄዴ ብላ ይቆጫታል ህዝብም እንደዛው መንጌ ጀግና ነው ከሃዲ ካለ የጀግና ስም ይጠለሻል ልብ ካለህ በሄደ መንግስት ከምትሳለቅ ለምን ስለአሁኑ አገዛዝ ስለህዝብ መንገላታት ብሄርተኝነት አይን አውጥቶ እርስ በእርስ መባላትን አትዘግብም ። ለሁሉም የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቅም ይባላል የሰው ልክ ስለማታቅ አፍህ እዳመጣልህ ነው የምታወራው
@addiadd
@addiadd 3 месяца назад
tebeda
@DannyTekaBeyene
@DannyTekaBeyene 4 месяца назад
ኣማራ እና ትርክት ኣቋም የሌለው ኣሽቃባጭ ሁላ አረ እፈሩ 😂😂😂😂
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 4 месяца назад
Abbet wurre ede yewenet tarik menager be’Etiopia betcha new yemiderregew. Mengiste and werrobella nebse gedday new. Derg yesint sew habt serKwal, hizb abesabeswal, sint sew geluwal. Mengiste keyet AmTeto new ye racist Ian Smith betna meret yegezaw. Le’Israel Etiopiannochn sheTTo (bete Israel yemibalu) dollar teKeblo new yeWeTaw. Wenjellegna, durriye sew new. Ahun sitamogessut yegermal.
@Guygreat1441
@Guygreat1441 3 месяца назад
Unsubscribe Feta
@its-yourgirl
@its-yourgirl 4 месяца назад
ዉዶቼ ቆንጆ የትርጉም ፊልም ለናንተ ማቅረብ ጀምርያለሁ እየገባችሁ ተመልከቱልኝ ቤተሰብም ይሁኑ ....አስተያየትም እቀበላለሁ 🙏
@روزامحمد-ح7م
@روزامحمد-ح7م 3 месяца назад
Manga.alifaratatam.atwasa
@TesfaldetKebede
@TesfaldetKebede 4 месяца назад
ፈታ 1983 ነው መንጌ የወጣም ❤❤❤
@ChidiIdoko-c9o
@ChidiIdoko-c9o 3 месяца назад
መንግስቱ እንዳልኮበለሎ በደንብ ታውቃላችሁ ለምንድነው ደግማችሁ ደጋግማችሁ ኮበለሎ ፈርጠጡ የምትሎ ስራ እንደሆነ በሌላ ዘገባክ ላይ ገልፀሀል እኮ እውነቱ ሴራ ነው መንጌ ጀግና ነው ለውያኔ እርኛ እንኳን አይፍርጥጥም እንኮን መንጌ እርዥም እድሜ ተመኝውልህ ይሄን ሁሎ የሀገራችንን መከራ እንኳን በአይንህ አሳየህ በሁኔታው ደስ ባይለንም አንተን በእድሜ ያቆየ አምላክ አምላክ ይመስገን
@Guygreat1441
@Guygreat1441 3 месяца назад
There are so many liars and fake stories fabricated by TPLF about President Mengestu. You, too, are propagating the same nonsense. You all die before you die, and your fake story fades out and finally disappears while President Mengestu enjoys the blessings of God.
@TesfaldetKebede
@TesfaldetKebede 4 месяца назад
ፈታ 1983 ነው መንጌ የወጣም
@WondwessenShewangizaw
@WondwessenShewangizaw 4 месяца назад
1983
@EyobW
@EyobW 4 месяца назад
1988?
@negaaraya6811
@negaaraya6811 4 месяца назад
ኤርትራዊ ምዃነይ ይሕበን፡ ንኹልና ኤርትራውያን'ከ ከምኡ'ዶ ይኸውን? ነቲ ለባም ኤርትራዊስ እወ ናዓይን ናዓኹምን፡ ነቲ ንሃገሩን ንህዝቡን ንነብሱን ዘኽብርን፡ እወ ነይርናን ሕጂ'ውን ኣለናን፡ ምእንቲ ህዝብናን ንሃገርናን ክንውፈ ፍጹም ኣይንበቅቕን፡ ንዝመጸ ጸላኢ ፍጹም ኣይንፈርሕን፡ መርገጽና ንሓቅን ንድሌት ህዝብን ስለዝኾነን። ካብ መሬትና ዋላ ስድሪ ትኹን ኣይንህብን፡ ዘይናትና መሬት'ውን ዋላ ትሕቲ ስድሪ ትኹን ኣይንደል፡ ስለዙ ካኣ ኣለና ኤርትራውያን ሕጅን ካብ ቀደምን፣ ክምህ ዘይንብል ብናይ ጸላኢ ብዝሒ ብረትን ሰራዊትን። ከምኣ ኢልና ነይርና ሕጂ'ውን ኣለና፡ ኩሉ ግዜ ዘይንፈርሕ ምእንቲ ሓቀኛ መስመርና፡ መመሊስና ንተብዕ ንምንጉድ ነምበርክኽ ንጸላእትና፡ ንረትዕ'ውን ናብ ሕጊ ምስ ቀሪብና፡ ምስ ሓያላን'ውን ንገጥም ሓቂ ሒዝና፡ ስለዚ እነሀ'ዶ ኩሉ ግዜ ንዕወት ሓቂ ሒዝና፡ም፣ ፍጹም'ኮ ተሸኒፍና ኣይንፈልጥ ኢና። ኣብ'ቲ እዋን ገሊ'ሞ ንመለስ ንርኣዮ ተመሊስና፡ ሓያላት ዓለም ጠጠው ኢሎም ከለዉ ኣብጻርና፡ ኣንጻርና ኮይኖም ብንዕቐት ምስ ራኣዩና፡ ንብረታዊ ቃልስና ከም ጽላለ ምስ ራኣዩና፡ ንዓወትና ካኣ ከም ሕልሚ እዮም ነይሮም ዝርእዩና፣ ምስ ሳዓርናዮም'ውን ኣበይ'ከ ገዲፎምና፧ መሊሶም እዮም ዓጢቖም ኣንጻርና፡ ንሕና ግን ማዓስ'ሞ ተምበርኪኽና፧ ማዓስ'ሞ ንዘይግባእ ሕራይ ኢልና፧ ከይፈራሕና ንህዝብናን ጅግና ሰራዊትናን ኣሚና፡ ንሓቂ ሒዝና ኣብ ህዝብና ተመርኲስና፡ ኩሉ ነገር ካብ ህዝብና እንዳረኸብና፡ እነሀ'ዶ ጨቢጥናዩ'ቲ ርጉጽ ዓወትና። ስለዚ እነሀና ካኣ ሕጂ'ውን ነታ በትሪ ሓቂ ጨቢጥና፡ ኣብ ህዝብናን ጀጋኑ ሰራዊትናን ተኣምሚና፡ ሕጂ'ውን እታ ዓውት መመሊስና ንደግማ ኣለና። በትሪ ሓቅስ ትቐጥን እምበር ኣይትስበርን ስለዝኾነ መስመርና፡ ኩሉ ግዜ ኣለና ዓበይትና ናኣሽቱና፡ ሰብኣይና ሰበይትና ቆልዓና ኩልና፡ እነሀና'ታ በትሪ ሓቂ ዓቲርና፡ ኩሉ ግዜ ኣብ መትከልና ጠጠው ኢልና። ምኽንያቱ ሕቡናት ኤርትራውያን ስለዝኺና። እታ በትሪ ሓቂ ካኣ ኩሉ ግዜ ኣላ ኣብ ኢድና። ኣይንሓፍርን ኢና ስለ'ቲ ሓቅና፡ ስለዚ ካኣ ኢና ዘይንሽነፍ ውሑዳት ከለና፣ ምኽንያቱ ንሓቂ ስለንብገስ ቆሩጽና፡ ንፉዕ ህዝብን ሓያል ሰራዊትን ስለዘለና፤ እነሆ ካኣ ኩሉ ግዜ ንዕወት ኣብጻር ኩሎም ጸላእትና። ምኽንያቱ ካብ ቀደም ንሓኛ ሕቶ ናጽነት ተበጊስና፡ ንግቡእ መሬትና'ውን ማይንህበን ኢና። ዝመጸ እንተመጸ መሬትና ኣይንህብን ፈሪሕና፡ ዘይናትና ካኣ ኣይንደልን'ቲ ናህና ጥራሕ ስለዝኣኽለና፡ እታ ተራር በትሪ ሓቂ ካኣ ኣይትፍለን እያ ካብ ኢድና ንፉዕ ህዝብን ጅግና ሰራዊትን ካኣ ስለዘለና። ኩሉ ግዜ ካኣ ዓወት ንሓፋሽ ህዝብና።
@TesfaldetKebede
@TesfaldetKebede 4 месяца назад
ፈታ 1983 ነው መንጌ የወጣም ❤❤❤
@WifredChaumba
@WifredChaumba 4 месяца назад
1983
@AchamyelehTsegaye
@AchamyelehTsegaye 4 месяца назад
1983
Далее