Тёмный

#ethiopia 

GEBEYANU
Подписаться 141 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@liyanewton116
@liyanewton116 11 месяцев назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እባንግ ❤
@TekaHailu
@TekaHailu 11 месяцев назад
Waw the last person explained exactly 💯
@mohammedomar9044
@mohammedomar9044 11 месяцев назад
ችግርን/ መከራን/ ድህነትን ሞትን እንዴት እንዴት እናስወግድ ከማለት ጸጉር በመሰንጠቅ ጊዜውን የሚያጠፋ ሕዝብ እንደኛ የትም የለም!!!
@fitsumek
@fitsumek 11 месяцев назад
ይህን ያመጣው እኮ - ከ ዋለልኝ መኮንንፅሁፍ ጀምሮ በተሳሳተ ትርክት ሲዘወር የነበረ ጉዳይ ነው!!!!
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 11 месяцев назад
@@fitsumek ቅርሻታም አንድ ግለሰብ የተናገረውን ለህዝብ ትሰጣለህ አላህ ያጥፋህ አንተና መሰሎችህን
@tighist331
@tighist331 11 месяцев назад
ሰላም ሰላም ብቻ
@solomontesema9201
@solomontesema9201 11 месяцев назад
ሻይ ቡናዎች ያነሳችሁትእጅግ ጠቃሚና ወቅታዊ ጉዳይ ነው ፤አመስግናለሁ።
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 11 месяцев назад
የጋቤላው ሰውዬ ጀግና ነው እውቀት አለው በርታ አንተን ነበርክ ኢትዮን ለማስተዳደር የምትመጥነው
@Chereka203
@Chereka203 11 месяцев назад
ኦባም❤
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 10 месяцев назад
ኦባንግ ንፁህ ኢትዮጵያዊ 🎉🎉ንፁህ ስው ❤✌️❤✌️
@lulululu3892
@lulululu3892 11 месяцев назад
ባህል የሌለው የባህል ሚኒስቴር !
@muhamedabdulkerim5611
@muhamedabdulkerim5611 11 месяцев назад
It would have been enough if Solomon ONLY interviewed ARCHITECT MICHAEL SHIFERAW . What an intellectual person he is .🙏
@sahlezewdinhe5360
@sahlezewdinhe5360 11 месяцев назад
የአንድ ግለሰብ ማንነት የሚቀረጸውና የሚገነባው በተለያዩ የቦድን ማንነቶች ውስጥ ሲንፀባረቅና ቦታ ሲኖረው ነው። በአንድ ሕብረተሰብ ውስጥ ያለው የግለሰብ ማንነትና ሰው መሆን ፣ ግለሰቡን ከሚገልጹት የተለያዪ ማንነቶች ውጭ ሆኖ ወይም ተገንጥሎ ለብቻው ሊገለጽ አይችልም።
@hagereethiopia1735
@hagereethiopia1735 11 месяцев назад
DrErsido is my favourite
@eskinderteshome3720
@eskinderteshome3720 11 месяцев назад
Primitive society doesn't care about anything
@bedrishuosu6230
@bedrishuosu6230 11 месяцев назад
Obb. Kejela have explained perfectly 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@TekaHailu
@TekaHailu 11 месяцев назад
መልካም ነዉ
@Chereka203
@Chereka203 11 месяцев назад
አዜብ❤
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 11 месяцев назад
One nation under GOD, indivisible with liberty and justice for all Ethiopian. When?now. Let's stand together with "FANO "any south to north and west to east Ethiopia.
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@hayalsew2970
@hayalsew2970 11 месяцев назад
መቅዳት ይቻላል አፈጣጠሩ ግን የሌላ ኮንስቲትዩሽነው ተው!!
@ediluteshome8480
@ediluteshome8480 10 месяцев назад
ማንነት ሁለት አተያይ አለው። ፩ኛ በፍጥረት የምናገኛው እኔነታችን(ሰውነት) ነው፤ ፪ኛ ደሞ ወዚህ ዓለም ሰው ሆነን ከመጣን በኋላ ራሳችን የሚነፈጥረው ማህበራዊ ማንነት ነው። ይህም ማንነት የብዙ እኔነት ስብስቦች በአንድነት መሆን የሚፈጥሩት ቋንቋ ባህል እና የመሳሰሉት የአኗኗር ዘይቤ ነው።
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 11 месяцев назад
መግደል ፣መዝረፍ ፣ማፊናቀል ፣ጭካኔ መስለብ ፣የጅምላ ፍርድ የመሳሰሉትማንነት ልንለው አንችልም?
@adamushagermosusha2910
@adamushagermosusha2910 11 месяцев назад
Gene + environment = your identity or your phenotype
@natan7997
@natan7997 11 месяцев назад
አሁንም በፍፁም ፓለቲካ በብሔር ማንነት መሰራት የለበትም፣ ፓለቲካ አዋጭም የሚሆነው ሰው ላይ ሲሰራ ነው
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 11 месяцев назад
Halo good job
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 11 месяцев назад
እንትን ማለት ምንድነዉ ? እንዴት ልወቅልህ ስለ ምን እንደምታወራ?
@teshomburka7836
@teshomburka7836 10 месяцев назад
አናሶች አቅጣጭ ጠፍቶባቸዋል ስለዚ የወል መብት አይቀበልም ።
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 11 месяцев назад
This is not a new discussion. We watched this discussion 2 years ago.
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 11 месяцев назад
ህዝብን የሚያቀራርብ ላይ አተኩሩ ሁላችንም ዘረኛ ሆነናል በጣም መጥፎ ደረጃ ላይ ደርሰናል
@Werebiya9334
@Werebiya9334 11 месяцев назад
ሰው መሆንን ሁሉም ይረዳል:: ለዚህ ማብራሪያ አስፈላጊ አይሆንም:: ቁምነገሩ ማንነት በግለሰብ በቡድንም ሆነ በማህበረሰብ ደረጃ ምርጫው የባለቤቱ ነው:: የኔን ምርጫ ግን ማንም የመቃወም መብቱን ከየት አገኘ? የኔ ማንነት የሚለካው ሌላው ደስ ስለአለው አይሆንም:: ከዚህ በመነሳት መከባበር በፖለቲካው የኢኮኖሚ ክፍፍል ላይ ፍትሃዊ መሆንን በህግ በእኩልነት መዳኘትን ማስተካከል ያስፈልጋል:: ማንነቱን የሚመርጠው ባለቤቱ መሆኑን የማይገባው አስተሳሰብ ችግር አለበት:: ፖለቲካህ ማህበራዊ ቡድንነትህ እምነትህ የኔን ካልመሰለ ሀገራዊ እይታህ ከኔ ከተለየ ችግር ነው የሚሉት የጨለማ ዘመን መንገደኞች ናቸው:: የመብትና የማንነት ምርጫ ጉዳይ ለድርድር ማቅረብ የማይነካውን መንካት ነው:: ምክንያቱም የራስ መብት የህልውና ጉዳይ በመሆኑ እስከ ሞት ድረስ ይዋጉለታል:: ጥሩ ውይይት ነው!!
@jaffershurie862
@jaffershurie862 10 месяцев назад
የማንነት ፖለቲካና የማሕበራዊ ትርጉሙ የአንድ ሰው ከአንድ በላይ በሆነ ስብስብ ውስጥ የአብሮነትና የስምምነት ውህድ የሆነ አቋም ማለት ነው::
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 11 месяцев назад
Who you are?human! After being born and growing up , you are still human. However, everything learnings with society. That's a different category.
@TheHornGeneralTradingFZEDjibou
@TheHornGeneralTradingFZEDjibou 11 месяцев назад
ይህን ነገር በዚህ ወቅት አንስቶ መነጋገር ተገቢ ነው ወይ።
@solomon6733
@solomon6733 11 месяцев назад
ስለምን ሹምዬ የሚመጥነው አስቴር በዳኔና ምስሎችን ነው ሚካኤል ሽፈራውና መስሎቹ ይህ ቦታ ለናንተ አይመጥንም!!!
@EsheTu-bq7fh
@EsheTu-bq7fh 10 месяцев назад
አቶ ቀጀላና እውቀትዎ ለማመን የሚቸግር ሥልጣንዎ የሚቀመጡበት ወንበርዎ ያሳዝነኛል ሐገራችንም ታሳዝናለች ።
@hailemariamwaqjira4673
@hailemariamwaqjira4673 11 месяцев назад
ኦባንግ ሠዉ ነዉ እንዴ ?
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 11 месяцев назад
አሣ ጎረጓሪ ዘንዶ ያወጣል ማንም ማንነቱን ያውቃል መጎርጎሩ ለምን አስፈለገ
@tesfayejata3529
@tesfayejata3529 11 месяцев назад
Where's Mr Batte?? Your teacher!!!
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 11 месяцев назад
Please speak English or Amhar?choose one and explain your points. Otherwise, it's not clear your points.
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 11 месяцев назад
የጥንታዊ ጋርዬሽ ዘመን ወሬ እለም የት ደርሳለች ተራቃ ንኛ እንደ ግመል ሽንት ወደሁላ !
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 10 месяцев назад
አይ ሶል ድከም ሲልኅ?!! 😂ዝባዝንኬ ሁላ ምድረ ድፍን ሁላ ምንም ዕውቀት የለም 😂😂አንድ ፍሬ እውቀት ያለው አንድ ሰው ኦባንግ ሜቶ ብቻ ረ ጅም እድሜ እና ጤና 🙏ኦባንግ
@GGU900
@GGU900 11 месяцев назад
elementary የሆነ ነገር እየነሰቹ ሰው ማለት እየለቹ በረሰቹ አስተሰሳብ መንደት ትፋልገለቹ🤔🤔🤔
@SeidImam-kj2ws
@SeidImam-kj2ws 11 месяцев назад
Be leloch Africa hagerat 1beher temesasay behal alachew.. Ethiopia wusx yalut especially oromo ena amhara beher Nan bayoch temesasay behal yexlachewum. 1kunkuwa yenageralu enge
@barisoballa6795
@barisoballa6795 11 месяцев назад
How he made money paper money ethically he was not even under contract Amharic language treating just like baby formula is illegal no more time???!!!.
@Tomejkara
@Tomejkara 10 месяцев назад
የኦነጉን አንበሳ ባቴ ኡርጌሳ ንግግር መቀቋቋም አቅቶህ የመንደር ወሬኞችችን እዉቀት አልባዎቹን ሰብስበህ ቀልድብን
@tesfayejata3529
@tesfayejata3529 11 месяцев назад
You are anyuwak 1st after that obang from gambela
@jonas2012ash
@jonas2012ash 11 месяцев назад
Humanity is our core & central identity rather than ethinicity!!!
@jonas2012ash
@jonas2012ash 11 месяцев назад
Obang is nailed it!!! This guy is very smart who understand well about this crazy premitive idea of ethinic based identity for political purpose!!! Our common identity is Human Being!!!
@wiliiifta5533
@wiliiifta5533 10 месяцев назад
😂😅😂 we are not Ethiopia. We are human. But prove that you and Obang are human?
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 11 месяцев назад
None Amharas and Tagaros are deeply wounded by Ethiopian colonial system . You guys saying " oh you don't have to remember that .
@Abdu-zz
@Abdu-zz 11 месяцев назад
ቀ ጀላ
@barisoballa6795
@barisoballa6795 11 месяцев назад
This guy stomach ache minding his business for love addiction Amharic language system?!.
@addiszemen1637
@addiszemen1637 11 месяцев назад
አብይ አህመድ ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞትም ኢትዮጲያዊ ብሎ ስንሞት ግን የብሔር ስያሜ ሰቶናል
@wenduzeleke3252
@wenduzeleke3252 11 месяцев назад
እነኚ እኮ ፌል ያረጉ ፖለቲከኞች ናቸው ሽማግሌዎቹ ለኢትዮጵያ የማይጠቅሙ ለመኖር ጭምር
@OromiyaaLubbu
@OromiyaaLubbu 11 месяцев назад
ማንነት ማለት ቋንቋው ባህሉ ታሪኩ ልምዱ ነው ለምሳሌ ደቡብ እያንዳንዱ ብሔር ማንነት አለው ኦሮም እንደዘያው ስለ ግል ማንነት እዚህ ላይ ለምን አስፈለገ ? ለማንኛውም ህገመንግስቱ ላይ በሚገባ ስለተገለፀ እሱ ይከበር ።
@JembruNegasi
@JembruNegasi 11 месяцев назад
ለሃጫም ፖለቲከኛ
@legessemengistu7587
@legessemengistu7587 11 месяцев назад
It's very sad to listen to all these pointless Explanations or Discussions about "who I am " and so on in this 20 first century please with all due respect, it's the only country that created a kind of political jargon to exploit their political profit by confusing the Ethiopian people. The entire Ethiopian knows who they are before you all take your political positions. Instead, talk about how we can build unity and get out of poverty .the whole world laugh at us with this kind of discussion. Shame...Shame!!
@getuadmas6416
@getuadmas6416 11 месяцев назад
Beteseb mesrto mastedadr yaljemere zerena ye deem negade be genocide lekesesu yemegebachew olf baby killers hulu,, sele 120 million people, manenet lemasredat ye moral ye intellectual capacity yelachewm.🩸
Далее
NAH UH
00:17
Просмотров 2,5 млн
진 (Jin) 'I'll Be There' Official MV
03:15
Просмотров 8 млн
#canada #አስደናቂ ስኬት #ethiopia
1:18:18
Просмотров 28 тыс.