Тёмный

Ethiopia - ሰበር " ሩስያ ያቀደችውን ታሳካለች " ፑቲን | በዩኩሬን ጦርነት እስራኤልና ቻይና ተጠሩ | ሩሲያ ባቋራጭ ቀይባህር ላይ ተከሰተች 

Feta Daily News
Подписаться 802 тыс.
Просмотров 172 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

2 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 175   
@martaabay8278
@martaabay8278 2 года назад
እኔማ ከሩስያ ውጪ ወደ ውጪ እምዬ ሩስያ ለምዬ ኢትዮጵያ ደምስሯን ገትራ ስትከራከርልን ነበረ 🇷🇺🇪🇹👏
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደም እናት እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደምምም💚💛❤💪💪💪💪💪💪
@kemalgeleto1258
@kemalgeleto1258 2 года назад
ጠቅላያችን በትክክል መቀመጥ ያለበትን ያስቀመጡት ።እኛ ኢትዮጵያን ስለ ሰላም መዘመር ነው ያለብን ። የጦርነትን አስከፊነት ከኢትዮጵያውያን በላይ የሚያውቀው የለምና ።አንተም ተው አንተም ተው ማለት ከሁሉም የሚቀድም የሰላም አማራጭ ነው ።"የሚያልፍ ቀን የማያልፍ ስም ያሰጣል" ይባል የለም
@MdAhmad-vu4kv
@MdAhmad-vu4kv 2 года назад
ለህዝባችን ድምጽ ሁኑ ኸላሂ ዝም አትበሉ ፍትህ ለአማራናለአፋር 😭😭😭😭
@user-ed1xu1fb9e
@user-ed1xu1fb9e 2 года назад
አረ ፈታየ የሀገራችን ነገር አረሣቹህት ቤተሠቦቸ 8 ወር ሙሉ በጠላት እጅ ታፍነዋል መዳኒት መብራት እዉሀ የለ አሥቤዛ የለ ሥቃይ ዉሥጥ ናቸዉ ፍትህ ለአዳርቃይ እና ለጠለምት ህዝብ
@user-ed1xu1fb9e
@user-ed1xu1fb9e 2 года назад
@አሱ የሞኬ ልጅ አሜን
@alemuhunde8576
@alemuhunde8576 2 года назад
መሪያችን ጥበብ የተሞላበት አቋም ነው የሰጡትና ትክክል ናቸው 💚💛💔 ድል ለጀግናው ቆራጥ ኮፍጣናው የዓለምን ፓለቲካ መልክ ለማስያዝ ለሚታገሉት ለወዳጃችን ፑቲን 💚💛💔
@user-so3jw4tz1y
@user-so3jw4tz1y 2 года назад
የሞቱባትን ማመኟ ብስለት(ብልጠቷን) እና ለወታደሮቹዎ + ለህዝቧ ያላትን ክብር ያሳያል
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ሠላምን ለሐገራችን ፍቅርን ለሕዝባችን ያድርግልን ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 2 года назад
ምረጥ መሪ አብቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@zinashassefa3183
@zinashassefa3183 2 года назад
ሩስያ እና ቻይና አመሰግናለሁ ባለውለታችን ናችሁ እቺ ጥጋበኛ አሜሪካ ጉድሽ ፈላ እኛ ላይ እንደማቅራራት ቀላል አይደለም ማን ይድረስልሽ
@maritakiya5203
@maritakiya5203 2 года назад
ለትንሽ ዘገዩ እንጂ እነሱ ቢቀድሙን ኖሮ እኛ የሰው ማውራት ስለምንወድ ጦርነት ውስጥ አንገባም ይሄም ሁሉ ህዝብ አያልቅብንም ነበር አሁንም ሰላሙን ይስጠንና ለንስሀ ሞት ያብቃን
@dagmawitufa898
@dagmawitufa898 2 года назад
አሜን ለንስሀ ሞት ያብቃን።
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 года назад
ዶክተር አብይ ትክክል ነው እኛ ኢትዮጵያውያን አስተዋይ መሆን አለብን ፈጣሪ ጣልቃ ይግባ
@dagmawitufa898
@dagmawitufa898 2 года назад
ትክክል ብለሀል ተባረክ ፍርዱን ለፈጣሪ እንተወዉ
@dagmawitufa898
@dagmawitufa898 2 года назад
ትክክል ነዉ የሀገራችን ዉሳኔ። ለወዳቻችን ፑቲን የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳዉ የክፉ ቀን አብሮን ነበር አንረሳም።
@smartlifeyoutube8927
@smartlifeyoutube8927 2 года назад
ለአለም ሕዝብ ሠላም ይዉረድ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🏿😢😘 ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላም ለህመምተኞች ሰላም ለእስረኞች ሰላም ለስደተኞች በዓለም ላይ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ስለ ሀገራችን እንዲሁም ለዓለም እንፀልይ 😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@mesfenhabte6303
@mesfenhabte6303 2 года назад
ከዩክሬን ማነው የሚዘግብህ ግን ሌባ ነህ ለሳንቲም ብለህ ነው
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 года назад
ለማንኛውም ከሁሉ በላይ አገሬን ኢትዮጵያ ሠላም ያድርግልን
@nadirbest5410
@nadirbest5410 2 года назад
Abiy's Smart guy
@frewtilahun5079
@frewtilahun5079 Год назад
ድል ለሩሲያ ፣ውድቀት ለወተት ዝንቧ አሜሪካ እና አጋሮቿ ።
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ በእስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን😭😭😭😭
@addisalem5455
@addisalem5455 2 года назад
እውነትም የራሷ አሮባት የሌላ ታማስላለች በሳውዲ እስረኞች እየተሰቃዮ እነ እቶ አብይ አህመድ እና አቶ ደመቀ ሌላ ያወራሉ
@mesfenhabte6303
@mesfenhabte6303 2 года назад
ሌባ ነህ
@mesfenhabte6303
@mesfenhabte6303 2 года назад
ውሸት ብቻ ገንዘብ ብቻ ነው
@gebeyehuutalo3978
@gebeyehuutalo3978 2 года назад
ጠቅላይ በሩሲያና ዩክሬን ውጥረት ጉዳይ የሰጡት አስተያየት ሀገሪቱ በአሁኑ ጊዜ ካለው ወቅታዊ ተጨባጭ ሁኔታ አንፃር መልከምና አግባብነት ያለው ነው።
@guchj14
@guchj14 2 года назад
እሩስያ ጀግና
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 года назад
እግዚአብሔር ሰላሙን.ይላክልን ሰላምን.የመስለነገር.ምንም የለም
@soraggamal9451
@soraggamal9451 2 года назад
ትክክል ነው
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ትኩረት ትኩረት በአማራው ክልሎችና ትኩረት ትኩረት በአፋርና ትኩረት ትኩረት በራያ አላማጣ ክልሎች💚💛❤😢😢😢
@tigtig3947
@tigtig3947 2 года назад
አላማጣ ክልል ሆነ እንዴ?
@ewnetuhailemariam4823
@ewnetuhailemariam4823 2 года назад
ሁሌም መከደት ነው ሥራው። እዳ ውለታ የሌለባትን ሱዳንንን እንኳን ተመልከቱ
@user-ux9it4ux4n
@user-ux9it4ux4n 2 года назад
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ፍትህ ለአማራ ለአፋር ህዝብ ያረብ አማራን ከፍአድግ ድልን አጎናፀፍው
@taddileshyoumno1921
@taddileshyoumno1921 2 года назад
አብቹ ትክክል 👍👍👍😍😍
@yeabsiradebebe1008
@yeabsiradebebe1008 2 года назад
የኔ ምርጥ አንተ ካነበብክ ላይክ እና ሁሉምንም አረጋለሁ።
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 2 года назад
Bravo Abichu fear and balance message
@medferalemu6412
@medferalemu6412 2 года назад
Abichu bravo
@user-jq3cr1jz5g
@user-jq3cr1jz5g 2 года назад
መመልከት ዝም ብሎ አያዋጣም ስለኛ ሠላም እንቃ
@kibru2965
@kibru2965 2 года назад
አሪፍ ጨዋታ ጀግና አብቾ
@mohammedtadesse3845
@mohammedtadesse3845 2 года назад
ጠቅላይ ሚንስተሩ ልክ ናቸው ምራባዊያን ኢትዮጵያን ለመጉዳት 16 ግዜ ተሰብስበው ውሳኔ ልሰጡ ሩሲያ ና ቻይና ድምፅ ታቅቦ በማረጋቸው ተርፈናል ስለዝህ ጠቅላይ ሚኒስተሩ ልክ ናቸው።
@derejedereje1838
@derejedereje1838 Год назад
ድል ለአባት ሐገር ሩሲያ ሞት ለአሜሪካን
@lumumbadelone198
@lumumbadelone198 2 года назад
አየ። ጉድ ድሮ ጅቡቲ ጀርመንን እንዳስጠነቀቀቸው።
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 года назад
በቃ ስለ ኢትዮጵያ ስለ ሀገራችን ጦርነት ተርሳ ያሳዝናን አይ የኢትዮጵያ ህዝብ የራሱ እያርር የስው ታማስላልች. ምናል ስለ ሀገራችን ብታውሩ ኤጭ
@ashebiralem1565
@ashebiralem1565 2 года назад
I like your presentation
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 2 года назад
ኢትዮጺያ የምትሰራውን ታውቃለች አትንጫጬ
@felekemengistu2710
@felekemengistu2710 2 года назад
D.r Abiy good identity
@hailealemayehu364
@hailealemayehu364 2 года назад
አሜሪካ የእጅሽን ይስጥሽ ፈጣሪ 🙏
@dagmnegus8865
@dagmnegus8865 2 года назад
Bravo sudan
@aifyame3555
@aifyame3555 2 года назад
ያረብ ሁሉም አግር ሰላም አረግለን ሰላም ናፊቂ ነኝ
@etiospacetube1245
@etiospacetube1245 2 года назад
የኛ ያረረው ባንድ በኩል ነው:: ሁሉም ያረረበት እርዱኝ ሲል ብልጠት በተሞላበት መልስ መስጠት ግድ ነው::
@abdulhafizshamil1966
@abdulhafizshamil1966 2 года назад
Lemerejah enamesegnalen
@senaitabat601
@senaitabat601 2 года назад
ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ
@Elias_25Nebil
@Elias_25Nebil 2 года назад
ለምን መሰላህ ፍታ ዳሊ እትዮጵያ ይምትባል አገር ሾርምታ ስለሆነ ነችጅ
@shewayeergate923
@shewayeergate923 2 года назад
Abichu smart minded
@user-pm1ez2xi6u
@user-pm1ez2xi6u 2 года назад
ፈታ እናመሠግን አለን ሠላም ለአለም ሁሉ
@martaabay8278
@martaabay8278 2 года назад
እግዚአብሔር የአለም ህዝብ ሰላም ያድርግ አሜሪካን ግን የስራዋን ይስጣት 🇷🇺🇪🇹ለዘለዓለም ይኑሩ
@saved1580
@saved1580 2 года назад
ጠቅላዩ ዝም ቢል ይሻል ነበር፡፡
@user-ft3zz1vd8x
@user-ft3zz1vd8x 2 года назад
አብቹ ዛሬም ጀግና ነው
@shitayeamdeamde3459
@shitayeamdeamde3459 2 года назад
ፈታ የምወዳቹ ጋዜጠኞች ሰላም ለናንተ ይሁን የዶክተር አብይ አስተያየት ወይም ያንዱን ወገን መሆን አስተያየት የሰጠው የብልጠት ሳይሆን የጥበብ ነው እባካችሁን ቶሎ አንፍረድ ለሁሉ ነገር መከታተል ጊዜ እንስጠው አንቸኩል ፀጋ ይብዛላችሁ🟩🟨🟥
@toybtoyb6594
@toybtoyb6594 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳኡድ አረባ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እስርቤት ፍትህ🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍
@keriem1
@keriem1 2 года назад
ፈጣሪ ሁሉን ያሳምረው
@vivaentertainment2355
@vivaentertainment2355 2 года назад
Like
@zytunadawwod9003
@zytunadawwod9003 2 года назад
በተለይ አሜሪካን ከዚህ ድረጊቷ ትቆጠብ ጠቅላዩ ልክ ነው ያለው ታድያ ምን ማለት ነበረበት ቆይ ሩሲያ መጥቼ ላግዝሽ ለምን አላለም ነው???
@musseandemichael2619
@musseandemichael2619 2 года назад
ስዊድን የኔቶ አባል አይደለችም
@singtonsington671
@singtonsington671 2 года назад
አኔ በመሪዬ ሁሌም እተማመናለሁ
@meskeremabebe4096
@meskeremabebe4096 2 года назад
አሪፍ ነው
@abdrazk7105
@abdrazk7105 2 года назад
ፑቲን እና ሩሲያ ለኢትዮጵያ። የጀርባ አጥንት ናቻው
@user-sg8ws8xr3b
@user-sg8ws8xr3b 2 года назад
ማሙሽ አቢቹ አሁን ጥሩ ሰራ ፡ ማሙሽ ከተፈጠረ ጀምሮ ዛሬ ብቻ አመሰገንሁት ። ከአንዱ ወግኖ ጉድ ይሰራናል ብየ ተጨንቄ ነበር ፡
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 2 года назад
ጥሩ ብለዋል ዝም ከማለት
@wondante
@wondante 2 года назад
#1
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 года назад
🇸🇦🇪🇹ምርጥ ነብይ የአሏህ ባሪያ! ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው! አዛኚ እሩህ ሩህ እጂግ እሳቸው ናቸው። ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም! ኑው ቁራአንን በአጭር ግዜ በተጂዊድ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን ኪታቦቺን ተፍሲር ቀሰሱል አቢያ ፊቅህ እና ሌሎቺ አስፈላጊ ትምህርቶቺን እንማማር!!🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@user-yu8tc8uc4g
@user-yu8tc8uc4g 2 года назад
👍
@ankoberview3971
@ankoberview3971 2 года назад
ኧረ የኛ ጉዳይ ቀረ
@dodi7986
@dodi7986 2 года назад
👍👍👍
@user-mr3rx1qk5j
@user-mr3rx1qk5j 2 года назад
የአብቹ መልእክት ልክ ነው
@wubautomotive
@wubautomotive 2 года назад
💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@tegbarassgau6675
@tegbarassgau6675 2 года назад
ሰላም ለዑለም
@AbdhiAbdhisha
@AbdhiAbdhisha 6 месяцев назад
😢
@abbushgirma6224
@abbushgirma6224 2 года назад
fata Arif zana እውነትነቱ የተረጋገጠ ::
@user-sr5ph1iz3p
@user-sr5ph1iz3p 2 года назад
ሰላም ፈታየ
@fuadali471
@fuadali471 2 года назад
🇪🇹🇪🇹
@benjah5360
@benjah5360 2 года назад
ቀኑን ሙሉ ተመሳሳይ ዜና ማንበብ አይሰለችህም
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 2 года назад
😭😭😭😭😭
@abbushgirma6224
@abbushgirma6224 2 года назад
ወቅታዊ እና እውነትነቱ የተረጋገጠ Arif Zana !!! በርቱ እኛም በሰብስክራያብ ከጎናቹ ነን !!!
@hannahmekuria8400
@hannahmekuria8400 2 года назад
When two major countries fight you stay neutral
@Elias_25Nebil
@Elias_25Nebil 2 года назад
ዘዎር በለ ማን ኣሰባጭሁ
@zytunadawwod9003
@zytunadawwod9003 2 года назад
ፑቲን ያሸንፋል
@mohammedtadesse3845
@mohammedtadesse3845 2 года назад
ነዳጂ ማደያዎች ቁጥጥር ይደረግባቸው ማሺኑን በሌብነት አስልተውት በንፋስ ብር እዲቆጥር እያረጉ በዘበዙን የመንግስት ያለ ካለህ ድረስልን የቱን እንቻል ሼር አርጉ።
@yieheysalemu6290
@yieheysalemu6290 2 года назад
ድል ለራሽያ
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 2 года назад
ሩሲያና ዩክሬይንን ለማደራደር ኦቦ ቀጀላ አለመመረጣቸው ያስገርማል:: ሰሞኑን አውሮፕላን እንዳያመልጠኝ እቸኩላለሁ ብለው ሲናገሩ ወደ ድርድሩ የሚበሩ መስሎን ነበር:: ማጋጨት: ማላተም ብቻ ሳይሆን አንዳንዴ ለማስታረቅ መሯሯጥ ጥሩ ነው
@et-trend1853
@et-trend1853 2 года назад
ሁሉም መረጃ ግን ከምዕራባውያን ነው። ገለልተኛ የሆነ ሚዲያ ማግኘት አልተቻለም። ሁሉም ሚዲያዎች biden ሲያስነጥስም ቢሆን ይነግሩናል :: ልበኛው ግን ምን እያደረገ ነው ምንም ማወቅ አልቻለንም ::
@ethionethaker8410
@ethionethaker8410 2 года назад
ኢ/ያን የነካ የለውም በረካ
@atarahashenafi8990
@atarahashenafi8990 2 года назад
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን ብቻ ናት! ኢትዮጵያውያን ያልሆናችሁ ኢትዮጵያን ለቅቃችሁ ወደ መጣችሁበት ሂዱ!
@nurmidia8487
@nurmidia8487 2 года назад
ጠሚው የሩሲያን ውለታ በልቷል በቀጥታ ከሩሲያ ጎን መቆም ነበረበት
@endrismohammed1214
@endrismohammed1214 2 года назад
ግድ ነው ግን እኛም በ2እግራችን እንቁም ግን ብዙ ይቀረናል
@endrismohammed1214
@endrismohammed1214 2 года назад
Abiy tkkl new
@user-uc4eg7yh4i
@user-uc4eg7yh4i 2 года назад
አብይ እውነቱን ነው ከጦርነት ጉዳት አጅ ጥቅም የለውም
@mohamedjud5037
@mohamedjud5037 2 года назад
አሜሪካ ካልጠፋች አለም ሰላም አይኖራትም
@frezemen888
@frezemen888 2 года назад
ፋኖ ቢሆን 80 ሺ ይሞት ነበር በዚሁ 8 ቀን
@user-sr3bc8xj2g
@user-sr3bc8xj2g 2 года назад
ህውሀትን አልኩ ያስገባው ፋኖኳነው ገነ ገቃነቃህ ስለፋኖ ለማውራት ጠይቅ
@frezemen888
@frezemen888 2 года назад
@@user-sr3bc8xj2g ፋኖ ማ አለቀ ልኩን ያስገባው የ ኤርትራ ጦር ነው
@abrahamtesfay4027
@abrahamtesfay4027 2 года назад
ዋይ ዶክ. ቀስ. ኤሱ አንበሳው ወሰነው
@aasssd8009
@aasssd8009 2 года назад
ምን አገበህ
@starm1239
@starm1239 2 года назад
1 giza 489 demo lila 498 eyalek lemn tawezagbenaleh😳😳😳
@worebado6556
@worebado6556 2 года назад
የመግቢያ ሙዚቃው ይረብሻል ቀይረው።ሌላው ከሌሎች ትሻላለህ
@merejadaily604
@merejadaily604 2 года назад
ሰበር ዜና አስደንጋጭ መረጃ ከ ሩሲያ ተሰማ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ykJX-5myJgg.html . ሰበር ዜና አስደንጋጭ መረጃ ከ ሩሲያ ተሰማ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ykJX-5myJgg.html
@etiospacetube1245
@etiospacetube1245 2 года назад
አይ ሀገሬ😏 አስታራቂው እራሱ አንድ በጥባጭ ሁኖ አስታርቁኝ አለ?
@nurkemaln2530
@nurkemaln2530 2 года назад
Yesew lij shi amet laynorr yesewn hiwot bemeqemat.yeras layhon hulum yetesafeleten libela sew sewn bela.. selam be alem lay lalu yesew zer bemulu
@medlapouna2174
@medlapouna2174 2 года назад
💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪
@abufowzanabdei2816
@abufowzanabdei2816 2 года назад
ስንት ሀገር በእርስበርስ እሰከሚጋደል ነው የእርቀሰላምኮሚሺን በቆየት የፈለገው ለሺምግልና ተመረጠ እጂ ለመንግስትመሆን የተመረጠ መሰለው
Далее
小路飞被臭死啦!#海贼王#路飞
00:27
Просмотров 1,9 млн
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Просмотров 31 млн
小路飞被臭死啦!#海贼王#路飞
00:27
Просмотров 1,9 млн