Тёмный

Ethiopia - ሰበር ሰበር የምስራች! እንኳን ደስ አላችሁ... 

Feta Daily News
Подписаться 812 тыс.
Просмотров 182 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

17 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@danetsehaye5516
@danetsehaye5516 2 года назад
ኢትዮጵያውያን ኤረትራዊያን ለዘላለም ይኑሩ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@shewalemberehanu8412
@shewalemberehanu8412 2 года назад
ስላምነው
@waswszsw4097
@waswszsw4097 2 года назад
Amine
@wifiwifi1836
@wifiwifi1836 2 года назад
አሚን
@user-gy6re9hb2u
@user-gy6re9hb2u 2 года назад
ክብር ለፋኖ ክብር ለመከላከያ ክብር ለአፋሪ ጀግኖች ክብር ለልዩ ሀይል ክብር ለሚኒሻ ክብር ለሁሉም ለዚህ ጦርነት በሀሳብም ሆነ በገንዘብ ለተሳተፉ መንግስት ግን አንዴ እንካን የፋኖን ጀግንነት አወድሶ አያውቅም በዚህ እኛ ፋኖዎች ቅር ብሎናል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-wx9ui6dm1w
@user-wx9ui6dm1w 2 года назад
አይዞሽአወሱአላወሱያቆቸዋልስቱንምሽግእደሰባበሩትእነሱባይኖሩምንእንሆንነበረበኛአካባቢመከላከያእሚባልየለምነጣያወጣንፋኖነው።መግስትእስከሚደረስምንምአይቀረነበረእነሱደረሰውነውነጣያወጡን
@iloveyouethiopia2759
@iloveyouethiopia2759 2 года назад
ፋኖ አለም የሚያቀው አለም የመሠከረለት ነው ድሮ አሥተው የማይወደዱት በምን መሠለሽ በኢትዮጵያ ዊነቱ የሚኮራ ለአማራ ደግሞ ጋሻና መከታ ሥለህነነው የኔ ልዩ ባሁኑ ግን ማነም ማነንም አይነካ አያሥር አማራ ይታጠቃል ይሠለጥናል ባለመታጠቁ ነው ይህ ሁሉ ፈተና መጣው
@rohemayemaryam9753
@rohemayemaryam9753 2 года назад
የፋኖን ጀግንነት መንግስት ባያወግስለትም እንኳን ዛሬ ላይ ሀገራችንን እዚህ ያደረሳት ፋኖ መሆኑን ሁላችንም እናውቃለን
@iloveyouethiopia2759
@iloveyouethiopia2759 2 года назад
@@rohemayemaryam9753 በትክክል ፋኖ ተደራጂቶ ከኖረ አማራን ማነም አይነካው ነበር ድሮም
@user-iv3ex6kv1p
@user-iv3ex6kv1p 2 года назад
ሳህ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 года назад
ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ጀግኖች 💪💪💪ነፃነታችን በክንዳችን ✊✊✊አንድነታችን ለኢትዮጵያችን ✌️✌️✌️✌️🏃‍♂️🏃‍♀️🏃‍♂️🏃‍♀️🏃‍♂️🏃‍♀️🏃‍♂️
@semutube1033
@semutube1033 2 года назад
ክብር በግንባር ሆነው ለሚዋደቁት በሙሉ እነሱ እየሞቱ ኢትዮጵያን ለሚያሰቅጥሉ በሙሉ ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@user-vo4ls5pn1s
@user-vo4ls5pn1s 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድል ለኢትዮጲያ እንኳን አብሮ ደስስ አለን
@user-um7zl2nh3m
@user-um7zl2nh3m 2 года назад
እንኳን ደስ አለን ክብር ለመከላከያ ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል ክብር ለፋኖ ክብር ለአማራ ሕዝብ ክብር ለአፋር ሕዝብ
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 2 года назад
ክብር ለሀገር አለይታው ለአየር ኃይላችን ክብር ለአበሳው መከላከያችን ክብር ለአይበገረው የአማራ ልዩ ኃይል ክብር ለመብረቁ የአማራ ፋኖ ክብር ለአገብጋቢው የአማራ ምኒሻ ክብር የምድር ድሮኖች የአፋር ልዩ ኃይል ክብር የበረሀ አናልስቱ የአፋር ምኒሻ ኢትዮጵያ ወንም ሞት አናሸንፋለን❤❤❤
@tadessegashaw3187
@tadessegashaw3187 2 года назад
ክብር መስእዋት ለሆኑት ጀግኖቻችን ለፋኖ ለመከላከያ ለአማራልዪ ሀይል እና ሚሊሻ ይሁን!!!!!!!
@amentube6132
@amentube6132 2 года назад
ይህን ድል ለማምጣት ሲባል በርካቶችን ጀግኖቻችን በመሰዋትነት አተናቸዋል ክብር ለነሱ ይሁንልን 😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@nuryiiseyed9402
@nuryiiseyed9402 2 года назад
💚💛❤️🇪🇹👍💪💪💪💪
@jamilajj503
@jamilajj503 2 года назад
እልልል አልሃምዱሊላህ ድል ለኢትዮጵያ
@user-kb5vu6kr3l
@user-kb5vu6kr3l 2 года назад
እንጀራወ ወልድያ እየተጋገር ወጡ ጉባላፍቶ ሲሽተኝ አደረ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️6ወራችን በጭንቀት የእኔ ደም መላሽ
@lubaba7043
@lubaba7043 2 года назад
ኮሽኮሽብያለሁ የኔልዮ እኳንደስ አለነ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-uy4rs4jv7x
@user-uy4rs4jv7x 2 года назад
_እንኳን ደስ አላችሁ ውድ የአማራና ኢትዮጵያዊያን ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል_
@michaelbejiga4604
@michaelbejiga4604 2 года назад
Betaaaammm..dees...blonal..
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏
@beletuadise8856
@beletuadise8856 2 года назад
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እንኳን ደስአለን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛን 💪💪💪🇪🇹🇨🇬👌🌹🌹
@user-bc8ky9oq3p
@user-bc8ky9oq3p 2 года назад
እንኳን አብሮ ደሰአለን እሰይ እሰይ እልልልልልልል🙏🙏🙏💚💛❤
@fafi450
@fafi450 2 года назад
አልሀምዱሊላህ እንኳን አብሮ ደስ ያለን ድል ለኢትዮጵያ ሀገሬ
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ ያረብ ገና መቀሌ ገበተዉ ጀግኖቻችን የቤተሰቦቻችን እቃ ይመልሳሉ ብዬ ተስፋ አለኝ
@maltonedburg4694
@maltonedburg4694 2 года назад
እንኳን ደስ አለችው የሀገር ጀግኖች።🐅🐅👈🕊🕊🕊🕊🕊💯💯💯💯💯💯💯✊✊✊👏👏👏👏👏Rip Junita🐃
@Mikey_1169
@Mikey_1169 2 года назад
የሀገሬ ጀግኖችናጀግናዉ መሪያችን እንኳን አብሮ ደስ አብሮ አለን በርቱ
@bf7767
@bf7767 2 года назад
ውድ ኢትዮጵያ እንኳን ደስስስ አለን💛💚❤🙏 የሰሜን ወሎ ልጆች እንኳን ደስ አለን ከቁጥር ሳያጎድል የቤተሰብ ድምፅ ያሰማን ዘንድ ምኞቴ ነው🙏💛💚❤
@mrssamira1028
@mrssamira1028 2 года назад
አልፍ አልሀምዱሊላ ያረብ እግዲህ ሰላም ያገናኜን ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ኢትዮጵያ ሀገሬ የደፈረሺ ይውደም 🇪🇹🙏💪👍🇪🇹
@senaytalemu5018
@senaytalemu5018 2 года назад
እንኳን አብሮ ደስ ያለን ኒትወርክ ሰርቶ ደግሞ የቤተሰቦቻችን ድምጽ የምንሰማ ያድርገን ክብር ለጀግኖቻችን💚💛♥
@user-vn9is8bn5r
@user-vn9is8bn5r 2 года назад
አሚን አሚን እህት አላህ የቤተስቦችቹነን ድምፅ ያሰማን
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 года назад
እልልል አልሀምዱሊላህ።። ክብር ለመከላከያ ሰራዉይታችን።። ክብር ለአማራዉ ጀግና ለሚኒሻ ክብር ለልዩ ሀይላችን።። ድል ለእማማ ኢትዩጵያ ሀገራችን።።።።
@fafeali7225
@fafeali7225 2 года назад
ሚስኪን ወልዲያ ውብ ከተማናት ከምር ንፁህ አየር የናፈቃቸው ነበሩ አልሀምዱሊላህ ሚስኪን
@fantahunmekuriya8388
@fantahunmekuriya8388 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ የአማራ ክልል መሉ በሙሉ ከትግሬ ወራሪ ኃይል ፀድቷል!!!💚💛❤️👌💪🙏 እንኳን
@ermias7155
@ermias7155 2 года назад
አረ ዋግ ሰቆጣ አሁንም አሉ እስቲ እያሰባችሁ
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 2 года назад
አረገናነውብዙአሉበየገጠሩተደብቀዋል
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 2 года назад
አረገናነውብዙአሉበየገጠሩተደብቀዋል
@terngo
@terngo 2 года назад
እንኳን አብሮ ደስ አለን እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ግን ትለያለህ ሁሉም መከላከያ እንጅ ፋኖ አይልም አንተ ግን ክብር ለሚሰጠው ክብር ትሰጣለህ እናመሰግናለን
@user-he7rv6dj7r
@user-he7rv6dj7r 2 года назад
ኤርትራውያን ከኢትዮጵያ ጎን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹
@aminhbilal5567
@aminhbilal5567 2 года назад
እልልልልልልልልልል ክብር ለጀግኖቻችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍
@aminatube8298
@aminatube8298 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ወሎችን ሁሌም ለምልሚ ክብር ደማቸውን አጥንታቸውን ለከሠከሱ በሙሉ ፍትህ ለሣኡዲ እስረኞች እንሱን አላህ ነፃ ያውጣቸው
@hawaseid3967
@hawaseid3967 2 года назад
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ
@user-cz4vg3ii5f
@user-cz4vg3ii5f 2 года назад
ክብር ላገር መከላከያ 👍👍👍🇪🇹💪🇪🇹 ክብር ለፋኖ👍👍👍🇪🇹💪🇪🇹💪 ክብር ለልዩ ሀይልና ሚኒሻ👍👍👍🇪🇹💪🇪🇹 ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-pl9fd7gd3t
@user-pl9fd7gd3t 2 года назад
ክብር ለፋኖ ክብር ለመከላከያ ክብር ለአፋሪ ኢቶቢያ መቸም አትሸነፍም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪
@habtamymane1014
@habtamymane1014 2 года назад
ተመስገን ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kedirtube781
@kedirtube781 2 года назад
ይህንን ኮሜን የምታነቡ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ !!ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብጥ 🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ከእውነት ጋር ነች . እውነት ደግሞ ሁሌም አሸናፊ ነው !! ጀግኖች የህዝብ ልጆች በከፈሉት መስዋእትነት ..ኢትዮጵያችን ከፍ ትላለች 🇪🇹🇪🇹 ክብር ለመከላከያ * ለአማራ ልዩ ሃይል *ለአማራ ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ !!🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-vn9is8bn5r
@user-vn9is8bn5r 2 года назад
አሚን።አሚን እኮን ደስ አለን የሰሜን ወሎ ልጆች እኮን ደስ አላቹሁ አለን ሀገራችነን ሰላም ያርግልን ኢቶጵያ በልጆች ታፍራና ተከብራ ትኖራለቹ ኢቶጵያ ሁሌም አሸናፊነት እዉነት ከኢቶጵያ ጎን ነዉ ፍጣሪ ኢቶጽያን ይጠብቃት
@aschalewdule8363
@aschalewdule8363 2 года назад
እንኳ ደሰ አለው አብረው ደሰ አለው ነው ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ነው
@abeiyemaryamilij6600
@abeiyemaryamilij6600 2 года назад
እልልል እንኳን አብሮ አደረሠን አለን ሰላም ለሃገሪትነ ኢትዮጵያ💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 года назад
ክበር ለፋኖ💚💛❤💪💪💪 ክብር ለጀግኖቻችን💚💛❤💪💪💪 ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል💚💛❤💪💪 ክብር ለመከላከያ💚💛❤💪💪💪
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 года назад
አልሃምዱሊላህ እንኳን አብሮ ደስ አለን ።ድል ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹💪
@tsehaykebede2308
@tsehaykebede2308 2 года назад
የኢትዮጵያ ወዳጆች እንኳን ደስስስ አላችሁ ክብር ለፍኖ ክብር ለመከላከያ ክብር ለአማራና ለአፋር ሰራዊት ሀገራቸው ሲደፈር ለማይወዱ ወጣቶች
@zaynab6971
@zaynab6971 2 года назад
እኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ ሙሉ ሰሜን ወሎወች🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🥰🥰🥰
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ታላቅ ነዉ አምላካችን
@user-nn9lf3xc4b
@user-nn9lf3xc4b 2 года назад
አልሀምዲሊላሂ ድል ለጀግናዉ ህዝባችን ሁሌም ከፍ ከፍ ከፍ በይ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@timeupp49
@timeupp49 2 года назад
ክብር ይገባቸዋል ለሁሉም ወድቀው ኢትዮጵያ ላስከበሩት ክብር ክብር ክብር
@mamieyube896
@mamieyube896 2 года назад
#ፍትህህህህህህህህ #ፍትህህህህህ #ፍትህህህህህህ#ፍትህህህህህ #በሳዉድ እስር ቤት ላሉት ወገንቻችን#ኑኑኑ ወደ ቤቴ
@Mudesirmuzemil-em7gj
@Mudesirmuzemil-em7gj 2 года назад
አልሀምዱልላ ደስየሚልዜናነው ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር ፍትህ እስርቤትለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@user-qb4ly8oy7d
@user-qb4ly8oy7d 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹🌹🌹የረቢ ፈታየ የኛጀግና
@jonybony2280
@jonybony2280 2 года назад
ድግልን እንዴት ደስ እንዳለኝ💚💛💗 ሀገሬ ሁሌም ከፍ በይልኝ
@yayaabesha3947
@yayaabesha3947 2 года назад
እንደው ነፍጠኛውን የኢትዮጵያ ልጆችን ምን ልሁንላችው ዘመናችው ይባረክ መተኪያ የሌላትን አንዲት ህይወታችሁን ለአገራችው ሰታችሁናልና ክብር ለናንተ በለናል
@ashash8029
@ashash8029 2 года назад
አንድ ኢትዮጵያ til the end of time!!
@butterflyhanan5339
@butterflyhanan5339 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በይ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አላችሁ መላው ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአማራ
@user-uy6is4gn4j
@user-uy6is4gn4j 2 года назад
ደስታችን ሙሉ አድርግልን እንኳን ደስ አለን አማራዬ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያ
@rf8625
@rf8625 2 года назад
አልሀምዱሊላህ እንኳን አብሮ ደስ አለን ክብር ለጀግኖቻችን ድል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@melakeyohannes8659
@melakeyohannes8659 2 года назад
Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 Good work I appreciate the Ethiopian Army I-am from Eritrea 🇪🇷
@abebaseid79
@abebaseid79 2 года назад
እልልልልልል እንኳን ደስ ያለን ውድ ኢትዮጵያውያን የወሎ ልጆች፡እኔም ደስ ብሎኛል ቤተሰቦቸን አገኘኋቸው ዛሬ አልሀምዱሊህ
@tenta9017
@tenta9017 2 года назад
ማሻአላህ እኳን በሰላም አገኘሻቸው ዉድ
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 2 года назад
ክብር ለጀግኖቻችን💚💛❤ ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፊ ናት💪💪💪💚💛❤
@hamudawol9213
@hamudawol9213 2 года назад
ፋኖ💪🏻
@user-hh1wm2eg3g
@user-hh1wm2eg3g 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልል ደስስስስስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ክብር ለኢትዮጵያ ጀግናች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Tegenutube
@Tegenutube 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን ድል ለመከላከያ ለፋኖ ሚኒሻ ይሁን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 💪💪💪
@mamieyube896
@mamieyube896 2 года назад
#ሠላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ 🇪🇹 ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑ
@zebibaahmed3867
@zebibaahmed3867 2 года назад
አልሀምዱሊላህ. ❤❤እምዬ ኢትዮጵያ ጀግኖች ወልደሻል🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@girumbirhanu359
@girumbirhanu359 2 года назад
እንኳን ደስ አለን ክብር ለመከላከያ ክብር ለፋኖ ክብር ለሚሊሻው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tube-rk5qv
@tube-rk5qv 2 года назад
እኳን ደህና መጣህ ስጠብቅነበር እኳን አብሮ ደስአለን እእእእእእእእእ ልልልልልልል በይ 🇪🇹እምየ🇪🇹 እኳን ደስ አለሽ🇪🇹 ጠላትሽ አፈር በላልሽ🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑርርርርር
@shewalemberehanu8412
@shewalemberehanu8412 2 года назад
እእእልልልልልልልል እካን ደስአለሽ
@abduzdr7609
@abduzdr7609 2 года назад
እኳን ደስያላችሁ ዉድ ያአማራልጆች ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MA-uo8cp
@MA-uo8cp 2 года назад
እምየ ሀገሬ ኢትዮጵያ!!! ጠላቶችሽ ይውደሙ!!! አላህየ ኢትዮጵያን አንተ ጠብቅልን።
@etagneterfe1426
@etagneterfe1426 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ እልልልልልልል አገሬ ሰላሞሸ ይብዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tsediyedenglelijtube3998
@tsediyedenglelijtube3998 2 года назад
እልልልልልልልልልልልል🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴ተመስገን አምላኬ ክብር ለጀግና መሪያችን ለልዩ ሀይል ፋኖ መከላከያችን እና ለአፍር ጀግኖቻችን ይሁን 😍😍😍😍
@kedirtube781
@kedirtube781 2 года назад
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ በእስር ለሚሰቃዩ ከ80.000 ሺ በላይ ኢትዮጵያዊያን 😭😭😭😭
@freedom3058
@freedom3058 2 года назад
ሳምሪ ነዉ
@user-hu4mi8jv3j
@user-hu4mi8jv3j 2 года назад
አዎ ፍትህ ፍትህ በሣኡድ እስር ቤት ላሉት
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 2 года назад
ፍትህህ
@mekdeszetewahedoegziabherm7438
@mekdeszetewahedoegziabherm7438 2 года назад
ትክክል
@ahmeahabeshawi9417
@ahmeahabeshawi9417 2 года назад
ኢጂ አሁን በዚ ሰአት ሳውድ ትያለሺ እንደ👊🤭
@selethio6023
@selethio6023 2 года назад
ፍኖ ፍኖ አማራ አማራ።አይዞን እግዚአብሔር አምላክ ከናተጋር ነው
@user-kn7fn1rs3h
@user-kn7fn1rs3h 2 года назад
ፍኖ ፍኖ ፍኖ ተመስገን አምላኬ 💚💛❤️💪
@blatob8799
@blatob8799 2 года назад
እሰይ እሰይ ክብር ለመከላአያ ክብር ለልዩ ሀይል ክብር ለፋኖ ክብር ለሚኒሻው ክብር ለአፋር ልዩሀይልና ሚኒሻ የደም ዋጋ ከፍላችሁ ሀገር ላቆማችሁ የኢትዮጺያ ሀይሎች በሙሉ
@gachacottoncandy7614
@gachacottoncandy7614 2 года назад
እሰይ እግዚአብሔር የመሰገን ለኢትዮጵያ ክብር ወድ ነፍሳቸውን እየሱጡ ያሉ የኢትዮጵያ ጀግኖቻችን ክብር ይገባቸዋል💪🇪🇹❤
@user-jp1xx7ez8k
@user-jp1xx7ez8k 2 года назад
አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ ድል ድል ድል ለእምየሀገሬ ፍትህእስርቤትላሉእህትወድሞች አገሬ የበላይሁን
@yonihabesha7081
@yonihabesha7081 2 года назад
እምዬ ሀገሬ ክብር ላንቺ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zenazena1349
@zenazena1349 2 года назад
እኳን ደስ አላችሁ ሀራንም ያረብ ነፃ ያውጣልነ ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን
@hayaha4929
@hayaha4929 2 года назад
ፍትህ በሳኡድ አርቢያ በእስር ቤት ለሚስቃዩ ወገኖች ፍትህህ🇸🇦😭🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-tm8su3ec8x
@user-tm8su3ec8x 2 года назад
አልሃምዱሊላህ እኮን አብሮ ደስአለን። እልልልልልልልልል
@fe4743
@fe4743 2 года назад
አልሃምዱሊላህ አለኩሊሸይ እንኳንደሰአለንየሰሜንወሎልጅች ክብር በግንባር ሆነው ለሚዋደቁት ፋኖ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@sofiaosman308
@sofiaosman308 2 года назад
እንኳን አብሮ ደስ አለን ድል ለሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን ጉዞ ወደ መቀሊ ኢንሻ አላህ እናሽንፋለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@farooqgamilv7306
@farooqgamilv7306 2 года назад
ukan-das alen-abirom-aunem-dil la makalaky.dil la fan .dil la ethiopia💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-is4vk1xz8z
@user-is4vk1xz8z 2 года назад
ሳህ💚💛❤
@yusraakasahun4923
@yusraakasahun4923 2 года назад
ለሰው የማይቻለው ለእግዚአብሔር ይቻለዋል ክብር ለአግዚአብሔር ይሁን በርቱ አግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው እንዱሁም ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ አላቹሁ አልልልልልልልል👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💙💙💙💙💙💙💙
@wineye742
@wineye742 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያዬ 🇪🇹🇪🇹ተመስገን ፈጣሪ💚💛❤
@aschalekindew5740
@aschalekindew5740 2 года назад
እንኳን አብሮ ደስስስስስ አለን ክብር ለመላው ፀጥታ ሀይላችን ይሁን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@selomeendale331
@selomeendale331 2 года назад
Much love and respect to our heroes who are giving their lives to our beloved Ethiopia 🙏🏽💚💛❤️🙏🏽 Blessings be to God!🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@wesenlemma7345
@wesenlemma7345 2 года назад
Tebareku
@user-fk2dn7hr5d
@user-fk2dn7hr5d 2 года назад
ክብር ለፋኖ 🙏💪ክብር ለአማራ ልዩሀየል ክብር ለመከላከያ
@aminhbilal5567
@aminhbilal5567 2 года назад
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለን በጣም ደስ ብሎኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@nebaneba4947
@nebaneba4947 2 года назад
ክብር እምየን ብለው ለሚሰውሉን ጀግና ወንድሞቻችን
@mekiatube759
@mekiatube759 2 года назад
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🥰👌 ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ኧረ የሠሚ ያለህ😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺💔💔💔💔
@hdgghdgg2007
@hdgghdgg2007 2 года назад
አር በጣምነው ደስየሚለው
@sjhxmc559
@sjhxmc559 2 года назад
ፍትህፍትህፍትህለሥኡድእሥረኞትአረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡአረሥሙንአለቅን
@user-lf5mc9qb3o
@user-lf5mc9qb3o 2 года назад
በጣምሰበርናፍቆኝነበር
@user-gr4dg2ni1y
@user-gr4dg2ni1y 2 года назад
አልሃምዱሊላህ ሃምደን ከሲረን ጠይበን ሙባረከን ፊሂ ያረብ! እናት ሀገር ኢትዮጵያ አላህ ይሄን መከራና ስቃይ በቃ ቡሉ የሠላም የፍቅር የአንድነት የብልፅግና ግዜ ያምጣልሽ ያብርብልሽ ያረብ ድል ለተበደለው ህዝብ ድል ለኢትዮ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-lb8yx8tu4n
@user-lb8yx8tu4n 2 года назад
ድልለአማራልዩሀይል እድሁም ክብርነድል ለኢቶጵያ
@senaitsolumon5982
@senaitsolumon5982 2 года назад
ክብር ለኢትዮጵያ ጀግኖች ኢትዮጵያ እንኳን ደስአለሽ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@fafitube6702
@fafitube6702 2 года назад
ኩቡር ሙሀመድ ያስን እንኩዋን ደስስስ አለወት 🙏
@muhabayimer3785
@muhabayimer3785 2 года назад
እኳንደሰአላቹ. ወልድያወች ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@arebuahmed2762
@arebuahmed2762 2 года назад
ድል ኢትዮጵያ እና ለኤርትራ 🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇷🇪🇷
@ayalemekonene5907
@ayalemekonene5907 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ድል ለጀግኖቹ ድል ለኢትዮጵያ በርቱልን ደሞቸ እናቸንፋለን
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 года назад
ደስታየን እደት ልግለፅ ኡፍፍፍፍፍ አልሀምዱሊላህ ደሞ ቤተሰቦቻችነን በሰላም እናግኛቸው
@asnakechalamneh8334
@asnakechalamneh8334 2 года назад
Amen
@user-xb3xg4oj5r
@user-xb3xg4oj5r 2 года назад
አልሀምዱሊላ ሡመ አልሀምዱሊላ ክብር ለመከላከያ ክብር ለልዩ ሀይል ክብር ለፋኖ ክብር ላማራ ሚኒሻ ክብር ለባለሽርጡ ድል ለኢትዮጵያ
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 2 года назад
ደሰ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bvu1803
@bvu1803 2 года назад
አልሀምድሊላ በጣም ደስይላን እኳንደስአለን ሁላችነንም በጣምደስይላን በጣም ደስብሎኝን
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 2 года назад
ክብር ለፋኖ ፋኖ ክብር ለመከላከይ ክብር ለአየር ሀይል ክብር ለአማራ ልዩ ሀይልና ሚኒሻ ክብር ለነሀሠን ከረሙ ክብር ለቆራጡ መሪያችን ክብር ኢትዮጵያን ብለው ለሚዋደቁ በውጭም በውስጥም ላሉት ሀገር ወዳድ ወገኖቻችን እኳን ደሥ አለን
@saadaimam8862
@saadaimam8862 2 года назад
ዲል ለእምየ ልጆች በሙሉ እምየን ለሚወዱ በውጪም በውስጠም ዲል ለእኝ ኢትዮጲያዊያን ለኤረትራዊያን💪🇪🇹💪🇪🇷እማማ 🇪🇹ለሚወዱ ሁሉ እካን ደስ አለን አላቹ💪🇪🇹💪🇪🇷 ውዲመት ለጁታና ለነጮች።
@dhhdh793
@dhhdh793 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልል እናሸንፋለን አይዞህ አማራየ
@user-ku4ml8kx3d
@user-ku4ml8kx3d 2 года назад
እልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሁሌም አሸናፊ ነን🇪🇹💚💛❤💪💪💪💪💪
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 2 года назад
አልሀምዱሊሏህ ለሀያሉ ጌታ☝ እስከመጨረሻው -ያድርግልን ድሉን ያረብ ውድ የእምየ -የአማራ ልጆች እንኳን ደስ አላቹሁ አለን💪💪💪💚💛❤🙏
@banchyemekete9517
@banchyemekete9517 2 года назад
አልልልልልልል ክብርለጀግኖቻችን ወልድያ ወልድያ
Далее