Тёмный

Ethiopia - ሰበር ስለወልቃይት መንግስት ቁርጡን አሳወቀ | ህዋት በ3 አቅጣጫ ያጠመደው መሳሪያ | ደህንነቱ የያዛቸው የረቀቁ መሳሪያዎች አዲስ ሹመትተሰጠ 

Feta Daily News
Подписаться 874 тыс.
Просмотров 196 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 338   
@محدملى-ن8غ
@محدملى-ن8غ 2 года назад
ኢትዮጵያ ውስጥ የሲሚቶ እጥረት በጣም አለ አቶ ወርቁ አይተነው በርታልን
@ዙዙወሎየዋ-ገ5ደ
@ዙዙወሎየዋ-ገ5ደ 2 года назад
በጦርነት ጉዳት እንጂ ጥቅም የለዉም ተዉ ሰላም ይሻለናል ጦርነት በተባለ ቁጥር ቅስማችን እየተሰባበረ ነዉ በተለይ እኛ ስደተኞች
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
ማንን ነው ተው እምትይው ህወሀት ወልቃይትን ካልተሰጠው ጦርነት ይከፍታል እና ማን ዝም ብሎ ይሞታል ከጦርነት ሌላ ምን አማራጭ አለ
@ዙዙወሎየዋ-ገ5ደ
@ዙዙወሎየዋ-ገ5ደ 2 года назад
@@eshetubeyene9557 ያም ሆነ ይህ የድሀ ልጂ ነው በርሀብም በሞትም እየተቀጣ ያለዉ ወልቃይት ይመለስ ማለቴ ሳይሆን ጦርነትን አይተነዋል አይጠቅመንም ነው አላህ ሰላሙን ያዉርድልን
@alem9044
@alem9044 2 года назад
@@ዙዙወሎየዋ-ገ5ደ atenbethbet weagebeken tebek aregeh endea jejegenohu teseseteh agerehen adean.
@alem9044
@alem9044 2 года назад
Weda Sudan neaw yetesededesheaw ???
@abuahmed6265
@abuahmed6265 2 года назад
ነገር ለጅንታው እስኪ እሱ ነው. ጦርነት የፈለገው
@አሊያ
@አሊያ 2 года назад
ይስጠው፡እጂ ይገባ የኛ ኩራት ወርቁ ጄግናው
@ghdghs111
@ghdghs111 2 года назад
ኸይር ኢሸአሏህ ያረብ አገሬን ጠብቃት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 2 года назад
የኸው ነው ቀልድ የለም በወልቃይትና ራያ ደም ተገብሮበታል የጀግኖች👌🙏
@samiwolde7088
@samiwolde7088 2 года назад
አመሀራዬ በክዱ አስመልሷል የአመሀራዬ ነዉ አመሀራዬ ዉድድ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 года назад
ሀገራችን ሰላም ይሁን ያረብ ሁላችሁም ፆልዮ በየምነታቹ
@gedenoguyo1397
@gedenoguyo1397 2 года назад
አባዬ ! የሚሰበር ነገር የለም ፡፡ የሀገር ልማትና መሻሻል በተመለከተ መልካም ነገር ፈልግና ዘግብ ፡፡ ካልሆነ በአጋንንት ኑፋቅነት እንፈርጃችሁዋለን፡፡
@habenhadish938
@habenhadish938 2 года назад
ትግራይ ኤርትራ ኣማራ ኣፋር ፈጣሪ በገና የፍቅር ግዜ ያርገልኝ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
አሚንሠላሙንያዉርድልን
@blackstone07
@blackstone07 2 года назад
ወልቃይት የአማራ ክልል ነው ምንም ድርድር የለውም። ወልቃይት የሁሉም ኢትዮጵያ ዋስትና መሬት ስለሆነ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይመለከተዋል ያገባዋል።
@ethioteach1814
@ethioteach1814 2 года назад
Hulum yagebwal
@kidumes7941
@kidumes7941 2 года назад
Welkait mechem yTigray hono ayawkim. sirachew lebnet silhon bicha nw. Welkait pure Amhara Gondere nw.period.
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 года назад
ጋንቤላ በኢሉባቦር ሱማሌ በሃረርጌ አፋር በወሎ ቤንሻጉል በጎጃምና በወለጋ አ አ ዙሪያም በኦሮሞ ስር ነበሩ በደቡብም እንደዚሁ ወልቃይት ብቻ ከትግራይ ለምን ይነጠቃል ሁለቱን ህዝቦች አሁንም ለማጋደልና ለማጨፋጨፍ ነው ኦሮሞ ተስፋፍቶ ስልጣኑን ይይዛል
@itiswhatisit7868
@itiswhatisit7868 2 года назад
በዚህ ዘመን እንኳንም አማራ አልሆንኩ።አማራን የአብይ አሕመድ የግል ንብረቱ አድርጎታል ሲፈልግ ይገድለዋል ልክ ወለጋላይ የጨፈጨፈዉን ሲፈልግ መንገድ ዘግቶ ያስለቅሰዋል ሲያሻዉ ደግሞ ወልቃይት ያንተነዉ እንዳታስነካ ብሎ በሕዉሐት ያስጨርሰዋል ሞቅ ሲለዉ ደግሞ በስድብ ጥርግርግ አድርጎ ፓርላማ ሳይቀር ያዋርዳቸዋል።አማራ ከዚሕ ዘመን በላይ የተናቀበት ዘመን ካለ ጥቀሡልኝ።ይሕ ሁሉ ዉርደት ተሸክሞ ትግራይ የሚባል ከተዋረደለት ለእነሱ ፋሲካ ነዉ።
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 года назад
@@kidumes7941 እኛ ኦሮሞዎችና ብሄር ብሄረሰብ አይገባንም መከላከያም አይገቡበትም ኤርትራን ድርሽ አትልም ትግሬና አማራ ተፋልመው ያሸነፈ ይውሰድ
@ሀዋነኝወሎየዋቤተአማራየፋ
የአላህ አገራችን ሠላም ያድርግልን ጦርነት በቃ በለን 😓😓😓😓😓💚💛❤️💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@romar8844
@romar8844 2 года назад
amen amen amen🙏🙏😍
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 2 года назад
አሚን
@harounmd701
@harounmd701 2 года назад
ሆወሀት ኒውክለር እንኳን ቢታጠቅ መቸም ቢሆን እንኳን በውኑ በህልሙም ወልቃይትን አያያትም አገሩ ጎንደር ነው የወንዶቹ አገር
@gechgech7880
@gechgech7880 2 года назад
ሌት አና ቀን በቀበሮ ጉድጓድ እያደሩ ሚጠብቀው የብሔር ብሔረሰቦች ጥምር የሆነውን መከላከያ በተለይ በወልቃይት ግንባር አይኑን ሳይከድን እደሚያድር አታውቅም ምነው ሁሉንም በወልቃይት ግንባር ያሉትን ፋኖን እና ሚሊሻውንም ጨምረህ ብታወድስ ???
@harounmd701
@harounmd701 2 года назад
@@gechgech7880 ዋናው እነሱ ናቸው እነሱ ግን ብቻቸውን ምንም አያደርጉም ህዝቡ ከጀርባም አብሮም ተገን ሲሆን ነው አንዳንዴ መከላከያውም በወያኔ ገንዘብ ይቀበሉና ያንን ሁሉ መሳሪያ ተሸክመው ይሸሻሉ ያኔ የታጠቀው ህዝብ ከልዩ ሀይሉ ጋር አሳሩን ያሳዩታል
@gechgech7880
@gechgech7880 2 года назад
@@harounmd701 ድል ለውድ እና መተክያ ለሌላት ኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን 💚💛❤️ ሞት ለወያኔ እና ለኢትዮጵያ ጠላቶች ይሁን ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👍👍👍👍👈
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹👍💐💕🙏
@almazotterbein7424
@almazotterbein7424 2 года назад
ስዴ ፡ አረጉበን ፡ ችግራቸውን ፡ እራሳቸው ፡ ፍቱ
@samihabeshawi6833
@samihabeshawi6833 2 года назад
ሠላም ላገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ሀሊማ-ፀ1ቈ
@ሀሊማ-ፀ1ቈ 2 года назад
ሰላምለዉዲቲዋ ሀገሬ ኢትጵያ ድሉ ለኢትጵያነው አይዞሺ እምየ ሀገሬ ፈጣሪኢትጵያንና ህዝቦችይጠብቅ
@ሀዩ-ረ2ጰ
@ሀዩ-ረ2ጰ 2 года назад
በወልቃይት ድርድርየለም አማራ ጨርሰን እናልቃለንጂ ስትደም የፍስስበት መሬታችነዉ😭😭
@የድንግልማሪያምለጅነኝ
😭😭😭😭☝☝ወልቃይት
@beteyfkr6431
@beteyfkr6431 2 года назад
ሃገሬ ስላምሽ ይብዛ
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 2 года назад
እረ ፈጣሪ እነዜሰውች ግን ጣርነት አይሰለቻቸውም እረትግሬውች ወይ ተገጠሎልን ሰላማችን ስጡን ፈጣሪ ይጨርሳቹ እባባች
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 года назад
አሚን ያረብ እነዝህ ነቀርሳወች እነሱ ሠላምን አይፈልጉም
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 года назад
ጦርነት እየቀሰቀሰ ያለው አብይ ነው ትግሬና አሜራን አሁንም ለማገዳደል ነው
@እስቴርመኮንን
@እስቴርመኮንን 2 года назад
@@tube-bj9bh አሜን ከምድረ ገጽ ያጥፋልን!!
@መክያወሎየዋቤተአማራ
ያረብበቃበለንአላህሆይሠላምአምጣልን🙏🙏
@maryamtube3970
@maryamtube3970 2 года назад
ሰላም ለእምየ ኢትዬጲያ♥
@gf5289
@gf5289 2 года назад
አቶ ወርቁ አይተነው ሀይቅ ከሀይቅ ከተማ ብሰራልን ጥሩ ነው ፋብሪካውን የኔ ፈላጎት ነው ምክንያቱም አድ ፋብሪካ እኳ የለም ለወጣቱ ስራ ቢፈጠር ብየ ነው
@kemekem1366
@kemekem1366 2 года назад
የሲሚንቶ ፋብሪካ የሚተከለው ለሲሚንቶ ፋብሪካ የሚሆን ድንጋይ ያለበት አካባቢ ነው የሚተከለው
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 года назад
ሙሥሊም እህቶቸ ኑ ዲናችን እንማር🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
@yesewuyesewu9247
@yesewuyesewu9247 2 года назад
ኣረ ፈጣሪየ በቃቹ በለን
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 2 года назад
እናመሰግናለን ዶ/ር ለገሰ🙏🙏🙏ገለቶሚ
@ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ
ፍትህህህህህ ለቤተቦቻችን በመዳሀኒት እጦት የምስቃየ ህወሃት ያጥፈልን መንግሥት ቤተሰቦቻችን እሰከድህነታቸው እንፈልጋቸው አለን ፍትህ ፍትህ ህወሃት ለራሱ ሥልጣን ነው እንጂ ለትግራይ ህዝብ አዝኖ አይደለም እውነት ለትግራይ ብሆን ኖሮ ድርድሩን በተቀበለ ነበረ ፕሊስስስስ መንገድ ወይም ይከፈትልን አባቴን ማሳከም እፈልጋለሁ ተሞብኛል አባቴን ፍትህ 😭😭😭😭😭
@aeeazz6909
@aeeazz6909 2 года назад
ወልቃይትን መግስት እራሱ አሳልፎ አይሰጥም ለራሱም ስለማሰጋው
@itiswhatisit7868
@itiswhatisit7868 2 года назад
በዚህ ዘመን አማራ የአቢይ አሕመድ የግል ንብረት ማለት ነው ።ሲፈልግ ወለጋ ላይ እንደጨፈጨፈዉ ያስጨፈጭፈዋል፥መንገድ ዘግቶ የትም አትሄድም ብሎ ኡኡ ያስብለዋል፥ፓርላማ ሳይቀር በስድብ ያጥረገርገዋል፥ሊያወድመዉ ሲፈልግ ደግሞ ወልቃይት ራያ እያ ሞተሩን ያግለዋልእንኳንም በዚሕ ዘመን አማራአልሆንኩ።ራያ እና ወልቃይት ወለጋ፥ኢሊባቡር፥ጂንካ፤ጂጂጋ፤አዋሳ፥ሐረር፤አርሲ፥ጂማ ወዘተ ላለዉ አማራ ምን ይጠቅመዋል?እንኳን ወልቃይት የማያዉቃት የሚኖርበትም የእሡ አይደለችም።ሞኝሕን ፈልግ እዛዉ እንደጀመርክ እዛዉ ጨርስ።
@getuendashaw2315
@getuendashaw2315 2 года назад
አረበቃ በለን ፈጣሪ እስከመቼ የጦርነት አዉድማ እየጎሰሙ እረበሹን ስንቱን አጣን በጦርነት
@sishaia6875
@sishaia6875 2 года назад
አረ እባካቹህ እኛ የራያህዝብ አለቅን ደበር ስለሆን ተሰቃየን በጁታ እና በርሃብ አድም ሸቀጥ አያልፍም
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 2 года назад
ጋሽ ወርቁ አይተነው እግዚያብሄር ይርዳህ ከፍ ከፍ መቼም የአማራ ጠላቱ እልፍነው
@rosarosa1646
@rosarosa1646 2 года назад
Amen Amen Amen
@Fatma-f6s5t
@Fatma-f6s5t 2 года назад
ህውሀት ከጦርነት በስተቀር ሌላ እውቀት የለውም ምን አለ ተገጥለው ብንገላገል ሰላም አይወድላቹውም እኛ ሰላም ፈላጊዎች እንኑርበት እነሱ ለምን አይገነጠሉም እርጉሞች
@muke614
@muke614 2 года назад
ትግራይን ይልቀቁና ሀገር ለጁንታ ይለቀቃል?
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 2 года назад
አተ ሰለመጅልሳችን አይመለከትህም አፋህን ዝጋ ሰለሌላው በቀባጠር እጅ
@ዜድ-ጨ9ለ
@ዜድ-ጨ9ለ 2 года назад
እፍፍፍፍፍፍ ህዋት ህዋት የሚል ዜና መቸ ነው እማንሰማው
@jamalhussein2860
@jamalhussein2860 2 года назад
ወልቃይት የኢቲዮጲያ ኦክሲጂን ማለት ነው!!!!!! ወልቃይት ለህዋት ተመለስ ማለት ኢቲዮጲያ ፈርስች ማለት ነው ህዋት ወልቃይትን ያዘ ማለት ትግራይ ከኢቲዮጲያ ተገነጠለች ማለት ነው!!!!!!!
@Magmatic23246
@Magmatic23246 2 года назад
በሃይል እንገነጠላለን
@abelbisrat2506
@abelbisrat2506 2 года назад
ስለዚ ትግይራይ የ እቲዮጲያ ኦክሲጂን ናት ማለት ነው?
@jamalhussein2860
@jamalhussein2860 2 года назад
@@abelbisrat2506 ትግራይ የኢትዮጵያ ኦክሲጅን ባትሆንም የኛ ናት ግን ሕዋት የኢትዮጵያ ነቀርሳ ነው የገዛ አገሩን እና ህዝቡን ከውጭ ጠላት ጋር የሚወጋ!!!!!!!!!!
@Ghionmaleda
@Ghionmaleda 2 года назад
በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጪም ያላችሁ እችን ኮመንት የምታነብ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ!🥰🥰🥰ሰላም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@qaliyuqumar3750
@qaliyuqumar3750 2 года назад
Akarabilay teyake alen wanadime kasomali ena afar yamiyaganachnaw denbar ?
@dagnachew8998
@dagnachew8998 2 года назад
ቁርጥ ያልከው የወልቃይት ጉዳይ ለውይይት መቅረቡን ነው? ቀልድ ነው። አይናችን እያየ ያማራው መሬት ለውይይት ይቅረብ? መንግስት ለሰላም ያለው አቋም ሸብራካ መሆኑን ነው የሚያሳየው። ነው ወይስ ላማራው ጉዳይ ጆሮ ዳባ መባሉ ነው?
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 2 года назад
ሰላም ለእናተም ይሁን ፈታዎች❤️❤️❤️👋🕊🕊🕊
@zemanwgu6734
@zemanwgu6734 2 года назад
ጀግናው በለሀብት ሀገር ወዳድ
@itiswhatisit7868
@itiswhatisit7868 2 года назад
በዚህ ዘመን አማራ የአቢይ አሕመድ የግል ንብረት ማለት ነው ።ሲፈልግ ወለጋ ላይ እንደጨፈጨፈዉ ያስጨፈጭፈዋል፥መንገድ ዘግቶ የትም አትሄድም ብሎ ኡኡ ያስብለዋል፥ፓርላማ ሳይቀር በስድብ ያጥረገርገዋል፥ሊያወድመዉ ሲፈልግ ደግሞ ወልቃይት ራያ እያ ሞተሩን ያግለዋልእንኳንም በዚሕ ዘመን አማራአልሆንኩ።ራያ እና ወልቃይት ወለጋ፥ኢሊባቡር፥ጂንካ፤ጂጂጋ፤አዋሳ፥ሐረር፤አርሲ፥ጂማ ወዘተ ላለዉ አማራ ምን ይጠቅመዋል?እንኳን ወልቃይት የማያዉቃት የሚኖርበትም የእሡ አይደለችም።ሞኝሕን ፈልግ እዛዉ እንደጀመርክ እዛዉ ጨርስ።
@محمدسعيد-ي1ث4ل
@محمدسعيد-ي1ث4ل 2 года назад
ደንቆሮ ፈታደሊ ምንቀባጥሮይሆን እኒማ መቺም ፈታነዉ ብየ ሶልሶል እያልኩኝ ስከፍተዉ ጂሉ ደሞ ሲነግሩቸዉ የሰወለይ አነድ ግዚመልከትካረጉትይገባዋል ዚናዉን መስማእፈልግነበር ግን እንደትአርጊልስማዉ ይህ ደባሪድምጵ እፍፍፍፍ
@አስማስደትኝ
@አስማስደትኝ 2 года назад
እፉፉፉ አሁንየአማራህዝብ እደይወረረ እፈረለሁ😢
@AliAli-eu4ix
@AliAli-eu4ix 2 года назад
እና ያጠመዱበትከታወቀ ያየርሀይሉ ምንይጠብቃል አመዲ አዲርጎ ወደክሰል ቢቀይርልኚ ምናለ
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 2 года назад
ላአሽባሬ ለዉያኔ የምን የዉልቃይት የምን ከምንስ ያዉቁታል ዉልቃይትን
@itiswhatisit7868
@itiswhatisit7868 2 года назад
በዚህ ዘመን አማራ የአቢይ አሕመድ የግል ንብረት ማለት ነው ።ሲፈልግ ወለጋ ላይ እንደጨፈጨፈዉ ያስጨፈጭፈዋል፥መንገድ ዘግቶ የትም አትሄድም ብሎ ኡኡ ያስብለዋል፥ፓርላማ ሳይቀር በስድብ ያጥረገርገዋል፥ሊያወድመዉ ሲፈልግ ደግሞ ወልቃይት ራያ እያ ሞተሩን ያግለዋልእንኳንም በዚሕ ዘመን አማራአልሆንኩ።ራያ እና ወልቃይት ወለጋ፥ኢሊባቡር፥ጂንካ፤ጂጂጋ፤አዋሳ፥ሐረር፤አርሲ፥ጂማ ወዘተ ላለዉ አማራ ምን ይጠቅመዋል?እንኳን ወልቃይት የማያዉቃት የሚኖርበትም የእሡ አይደለችም።ሞኝሕን ፈልግ እዛዉ እንደጀመርክ እዛዉ ጨርስ።
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 2 года назад
ፈጣሪ ሆይ አንተ ድረስልን
@ibrahimlegese9355
@ibrahimlegese9355 2 года назад
እረፈታ ሰልክየትነው የምናገኘው ደበረብረሃን ተፈናቃይ 400ወጣት ለስራፈጠራ ብለዉሰብስበው መርዘዋቸዋል
@fufujemel
@fufujemel 2 года назад
እኛ በምንም ወሬ አይደለም ታምር ቢፈጠር አማራ እያለ ወልቃይትን መሬታችንን አንድ ጣት አናስደፍርም። አትጨነቁ
@indosdam9016
@indosdam9016 2 года назад
ምን አስሬ ትደጋግሙታላችሁ ወልቃይት የኔ ነው የሚል ተገንጣይ ቡድን ባወራ ቁጥር እዚህ እየመጣችሁ አታደንቁርን። የኔ ነው ስላለ እኮ የሱ አይሆንም። የትግሬው ወንበዴ ቡድን ወልቃይትን ለመቀበርያው መርጧል... ይቀበራል አለቀ።
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 2 года назад
ፈታየ ድምፅ ጨምር
@zemanwgu6734
@zemanwgu6734 2 года назад
ከባድ መሳሪያ እንዲኖረው የፈቀደው መንግሥት ነው
@itiswhatisit7868
@itiswhatisit7868 2 года назад
በዚህ ዘመን አማራ የአቢይ አሕመድ የግል ንብረት ማለት ነው ።ሲፈልግ ወለጋ ላይ እንደጨፈጨፈዉ ያስጨፈጭፈዋል፥መንገድ ዘግቶ የትም አትሄድም ብሎ ኡኡ ያስብለዋል፥ፓርላማ ሳይቀር በስድብ ያጥረገርገዋል፥ሊያወድመዉ ሲፈልግ ደግሞ ወልቃይት ራያ እያ ሞተሩን ያግለዋልእንኳንም በዚሕ ዘመን አማራአልሆንኩ።ራያ እና ወልቃይት ወለጋ፥ኢሊባቡር፥ጂንካ፤ጂጂጋ፤አዋሳ፥ሐረር፤አርሲ፥ጂማ ወዘተ ላለዉ አማራ ምን ይጠቅመዋል?እንኳን ወልቃይት የማያዉቃት የሚኖርበትም የእሡ አይደለችም።ሞኝሕን ፈልግ እዛዉ እንደጀመርክ እዛዉ ጨርስ።አማራ የአብይ እና የኢሣያስ መቀለጃ ሆኗል።
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
መልካም የስራ ዘመን ወርቁ አይተነው
@እሙአሚር-ዘ2ረ
@እሙአሚር-ዘ2ረ 2 года назад
ሠላምለሀበሻያረብ
@mohammedshewa2562
@mohammedshewa2562 2 года назад
አይይይ የኔ ዘመዶች በሀገሪቱ ያሉ የእስልምና ተከታይወች በሙሉ ተቀብለው ተወካይወቻቸውን ልከው አፀደቁኮ መጀመሪያውንሞ እነኡመር ኮበልሻ የነ አቦይሰበሃት ተልኮ አሰፈፃሚጅ ትክክለኛ ምክር ቤት የትነው ያለው ማንመርጧቸው እነበረከት ሹመት ሠጡቸው እነሡም ተቀበሉ ይከው የሀገረ ሸክም ሆነው ቀጥለዋል ።
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 2 года назад
የማራ ክልል መጅልስ ታገሪቱ ይበልጣል ወይስ ምን ድነው ምድረ ሆዳሞች ተነቅላችሁ እዛው እጉድጓዳችሁ ትገባላችሁ እናት ሆዳሞችየቅጠል አፋቃሪ ሁላ አላህ አገሬን አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ የአላህ
@lijyafet8141
@lijyafet8141 2 года назад
Well came feta
@adannemogaus6256
@adannemogaus6256 2 года назад
በጣም ያሳዝናል በአማረ ህይወት ሁሉም ይደራደረል
@itiswhatisit7868
@itiswhatisit7868 2 года назад
በዚህ ዘመን አማራ የአቢይ አሕመድ የግል ንብረት ማለት ነው ።ሲፈልግ ወለጋ ላይ እንደጨፈጨፈዉ ያስጨፈጭፈዋል፥መንገድ ዘግቶ የትም አትሄድም ብሎ ኡኡ ያስብለዋል፥ፓርላማ ሳይቀር በስድብ ያጥረገርገዋል፥ሊያወድመዉ ሲፈልግ ደግሞ ወልቃይት ራያ እያ ሞተሩን ያግለዋልእንኳንም በዚሕ ዘመን አማራአልሆንኩ።ራያ እና ወልቃይት ወለጋ፥ኢሊባቡር፥ጂንካ፤ጂጂጋ፤አዋሳ፥ሐረር፤አርሲ፥ጂማ ወዘተ ላለዉ አማራ ምን ይጠቅመዋል?እንኳን ወልቃይት የማያዉቃት የሚኖርበትም የእሡ አይደለችም።ሞኝሕን ፈልግ እዛዉ እንደጀመርክ እዛዉ ጨርስ።
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 2 года назад
አማራ ክልል መጅሊስ ፀረ ኢስላም ነው ይህንን እውነታ አብዛሀኛው የአማራ ክልል ሙስሊም ጠንቅቆ ያውቃል እና ጊዜው ሲደርስ ከስሩ ነቅሎ ያስወግደዋል
@ephremephrem9413
@ephremephrem9413 2 года назад
እንደው ለህዝቡ አያዝኑም ከጦርነት ምን ይገኛል ከዚህ በሆላ ህዋት ጦርነት ካነሣ ሁሉም ኢትዮጵያዊ 1 እንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ዝግጅ ሁኖ ይህን ጰረ ኢትዮጵያዊ ቡድን ማስወገድ ነው ያለብን !
@sintayehuabebe1340
@sintayehuabebe1340 2 года назад
Amen
@እኔምሐገርአለኝ
@እኔምሐገርአለኝ 2 года назад
ፈጣጣ ናቸዉ የሰዉ መሬት ከሎሰድኩኝ ሼም የለም
@itiswhatisit7868
@itiswhatisit7868 2 года назад
በዚህ ዘመን አማራ የአቢይ አሕመድ የግል ንብረት ማለት ነው ።ሲፈልግ ወለጋ ላይ እንደጨፈጨፈዉ ያስጨፈጭፈዋል፥መንገድ ዘግቶ የትም አትሄድም ብሎ ኡኡ ያስብለዋል፥ፓርላማ ሳይቀር በስድብ ያጥረገርገዋል፥ሊያወድመዉ ሲፈልግ ደግሞ ወልቃይት ራያ እያ ሞተሩን ያግለዋልእንኳንም በዚሕ ዘመን አማራአልሆንኩ።ራያ እና ወልቃይት ወለጋ፥ኢሊባቡር፥ጂንካ፤ጂጂጋ፤አዋሳ፥ሐረር፤አርሲ፥ጂማ ወዘተ ላለዉ አማራ ምን ይጠቅመዋል?እንኳን ወልቃይት የማያዉቃት የሚኖርበትም የእሡ አይደለችም።ሞኝሕን ፈልግ እዛዉ እንደጀመርክ እዛዉ ጨርስ።
@tgal6663
@tgal6663 2 года назад
ትልቁ ቁም ነገር ጦርነቱን ማስቆም ቢቻል ነበር። እጅግ ያሳዝናል! በመነጋገር እና በጊዜ ሂደት የማይፈታ ጉዳይ የለም። እግዚአብሄር ለመሪዎቻችን ጥበብና ማስተዋልን ይስጣቸው።
@shashetu5502
@shashetu5502 2 года назад
እረ ወርቁየ እራሱን ይጠብቅ እዳይበሉት
@balchabirru2627
@balchabirru2627 2 года назад
That is the right way to treat Woyane and teach his lesson Once for all. Thanks for this right decision
@getawbelku262
@getawbelku262 2 года назад
Foolish
@getawbelku262
@getawbelku262 2 года назад
የምርኮኛ ልጅ ከሽመልስና ክአብይ እነሱ ይሻላሉ እየመራን እናስገባቸዋለን
@bizunhezeleke2121
@bizunhezeleke2121 2 года назад
Źc
@gfvc5643
@gfvc5643 2 года назад
@@getawbelku262 ሺኖዳ ሺኖዳ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
ሁሉም ነገሮች በመወያየት መፍታት ይቻላል ጦርነት ጉዳት እጅ ጤቅም የለውም
@flyhigh4201
@flyhigh4201 2 года назад
ትግራይ እንድትጨፈጨፍ ለበሬ መግዣ አዋጥተህ ነበር እኮ ።😂😂😂😂
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
@@flyhigh4201 እሚጨፈጭፍ ይጨፍጭፍህ ።ያልነቃ ትወልድ ጦርነት ጦርነት ይላል የሚልቀው ምንም ያማያውቅ ምስኪን ነው ምጅምር ሰው መሆን በቂ ነው እግዚኣብሔር ኣንድ ኣድርጎ ነው የፈጠረን ፖለቲከኛወችን ኣሁን ኣገር መምራት የማይችል ጥርቅም ሁሉ እግዚኣብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው
@itiswhatisit7868
@itiswhatisit7868 2 года назад
በዚህ ዘመን አማራ የአቢይ አሕመድ የግል ንብረት ማለት ነው ።ሲፈልግ ወለጋ ላይ እንደጨፈጨፈዉ ያስጨፈጭፈዋል፥መንገድ ዘግቶ የትም አትሄድም ብሎ ኡኡ ያስብለዋል፥ፓርላማ ሳይቀር በስድብ ያጥረገርገዋል፥ሊያወድመዉ ሲፈልግ ደግሞ ወልቃይት ራያ እያ ሞተሩን ያግለዋልእንኳንም በዚሕ ዘመን አማራአልሆንኩ።ራያ እና ወልቃይት ወለጋ፥ኢሊባቡር፥ጂንካ፤ጂጂጋ፤አዋሳ፥ሐረር፤አርሲ፥ጂማ ወዘተ ላለዉ አማራ ምን ይጠቅመዋል?እንኳን ወልቃይት የማያዉቃት የሚኖርበትም የእሡ አይደለችም።ሞኝሕን ፈልግ እዛዉ እንደጀመርክ እዛዉ ጨርስ።
@flyhigh4201
@flyhigh4201 2 года назад
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ የኤርትራ ሰራዊት የትግራይ ህጻናትን ሲደፈሩ፣ የትግራይን ንብረት ሲዘርፋ ብራቮ ኢሱ ብለህ ጨፍረህ ነበር እኮ ። ከመቀሌ አስመራ ይቀርበናል ስትሉ ነበር እኮ ። የገዛ ጎረቤታችሁን ጁንታ ብላችሁ አሳስራችኋል እኮ ። የፌደራል መንግስት ከትግራይ ተቀጥቅጦ ሲወጣ አልቅሳችኋል እኮ ። ለጦርነቱ ብር አዋጥታችኋል እኮ ። እና ማነው ጦርነት ናፋቂው ? ትግራይ እኮ ለነጻነቷ ነው የታገለችው ። የትግራይ ህዝብ ከአሁን በኋላ ከእናንተ ጋር አብሮ የሚኖር ይመስልሀል ?
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
@@flyhigh4201 እሲን ያለው ኦሮሙማው ድርጅት ነው ወደ ህዝብ ኣታምጣ ማሰብ የተሳነህ ። ሲጀመር በሴራ ኣማራን ትግራይን ኣፋርን ኣስጨፍጭፈዋል ኣንድን ህዝብ እርስ በርሱ ኣባልተዋል ይህም ጊዜ ነው እደዚህ ያደረጋቸው በመለስ ዜናዊ ጊዜ ኣገራችን ህዝባችን ሰላም ነበርን።
@rozaasefa4119
@rozaasefa4119 2 года назад
በማን አለብኝነት ሀይልን መከታ አድርጎ የተወሠደውን በህግና በደንብ መወሠኑ የመንግስት ውሳኔ ትክክል ነው ።
@ekakachewata4673
@ekakachewata4673 2 года назад
Wolkait is naturally Amhara. TPLF tried and failed to reverse nature when it was was ruling the country.
@solomonsinke457
@solomonsinke457 2 года назад
ህዝብ እና ህዝብ ጠብ የለውም ግን ከህዋት ጋር ግን ሰላም አይኖርም መጥፍት አለበት ወይ ተከዜን እልፍ
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 года назад
ነፍጠኛ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰብ ጠላት ነው መጥፋት አለበት ህወሃት አገር የለወጠ ብሄር ብሄረሰብን ለስልጣን ያበቃ ድርጅት ነው
@hassenseid6049
@hassenseid6049 2 года назад
Thanks
@አይኑራሀሠን
@አይኑራሀሠን 2 года назад
ወልቃይትና ራያ የአማራ ነው ምንም ጥርጥር የለውም
@itiswhatisit7868
@itiswhatisit7868 2 года назад
በዚህ ዘመን አማራ የአቢይ አሕመድ የግል ንብረት ማለት ነው ።ሲፈልግ ወለጋ ላይ እንደጨፈጨፈዉ ያስጨፈጭፈዋል፥መንገድ ዘግቶ የትም አትሄድም ብሎ ኡኡ ያስብለዋል፥ፓርላማ ሳይቀር በስድብ ያጥረገርገዋል፥ሊያወድመዉ ሲፈልግ ደግሞ ወልቃይት ራያ እያ ሞተሩን ያግለዋልእንኳንም በዚሕ ዘመን አማራአልሆንኩ።ራያ እና ወልቃይት ወለጋ፥ኢሊባቡር፥ጂንካ፤ጂጂጋ፤አዋሳ፥ሐረር፤አርሲ፥ጂማ ወዘተ ላለዉ አማራ ምን ይጠቅመዋል?እንኳን ወልቃይት የማያዉቃት የሚኖርበትም የእሡ አይደለችም።ሞኝሕን ፈልግ እዛዉ እንደጀመርክ እዛዉ ጨርስ።ቻዉ
@itiswhatisit7868
@itiswhatisit7868 2 года назад
በዚህ ዘመን አማራ የአቢይ አሕመድ የግል ንብረት ማለት ነው ።ሲፈልግ ወለጋ ላይ እንደጨፈጨፈዉ ያስጨፈጭፈዋል፥መንገድ ዘግቶ የትም አትሄድም ብሎ ኡኡ ያስብለዋል፥ፓርላማ ሳይቀር በስድብ ያጥረገርገዋል፥ሊያወድመዉ ሲፈልግ ደግሞ ወልቃይት ራያ እያ ሞተሩን ያግለዋልእንኳንም በዚሕ ዘመን አማራአልሆንኩ።ራያ እና ወልቃይት ወለጋ፥ኢሊባቡር፥ጂንካ፤ጂጂጋ፤አዋሳ፥ሐረር፤አርሲ፥ጂማ ወዘተ ላለዉ አማራ ምን ይጠቅመዋል?እንኳን ወልቃይት የማያዉቃት የሚኖርበትም የእሡ አይደለችም።ሞኝሕን ፈልግ እዛዉ እንደጀመርክ እዛዉ አማራ የአብይ እና ኢሣያስ መጫወቻ ሆኗል።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 года назад
the government is in the right stand
@abebechyirdaw7760
@abebechyirdaw7760 2 года назад
በየቦታው ወያኔ አጥምዷል የተባለውን መሳሪያ መንግስት አይመታውም ግድ ወደ ወሎና ወልቃይት መግበትና እልቂት መፈጸም አለበት? አልገባኝም ደግሞ በአማራ ክልል ያለፈው ምግብ የትግራይ ወገኖቻችን የማያገኝ ከሆነ በዚህም መንግስት ምንስ እያደረገ ነው።
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 года назад
ወንድም አሁንም አማራና ትግራይን ለማጨፋጨፍ ነው ባለፈው ግማሽ ሚሊዮን ህዝብ አለቀ ሚሊዮኖች ተፈናቀሉ አሁንም የሚጎዱት ሁለቱ ህዝቦች ናቸው ኦሮሞ እያገዳደለ ነው ንቁ
@tiruneh603
@tiruneh603 2 года назад
Welcome
@samsontewodrose7745
@samsontewodrose7745 2 года назад
ይህ የፍፃሜው ጦርነት መሆን አለበት።
@عبدوحبشي-ذ9و
@عبدوحبشي-ذ9و 2 года назад
አላህውይ አገራችን ሰላሞን መልሰልን ሰላም የፈታ ባልደረቦች ሠላም እደናችሁ ወድ ያገሪልጆች አገራችንን ሰለም እድመልስልን በጦለት አንረሳሳ ሰላም በያላችሁበት
@mamemome8341
@mamemome8341 2 года назад
የአማራ ክልል እሰልምና ጉዳዬች ምክር ቤት የሀገር አቀፍ ምርጫውን አሁን ላይ ከመቃወም ለምን ምርጫው በሂደት ላይ እያለ ተከሰተ የሚሉትን ችግር መቃወማቸውን ለምን አላቀረቡም። አሁን ላይ ውጤቱን ካወቁ በኋላ የተመኙት ሰላልተሳካላቸው መቃወማቸው ሸሪአውን ያልተከተለ አካሄድ ነው።
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 2 года назад
ሰላም መቸነው እምንሰማው::
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 2 года назад
አላህ ሆይ አገራችንን ሰላምአድርግልንሰላሙንምመልስልንያረቢ
@fasileyasu3281
@fasileyasu3281 2 года назад
አማራ ሰአቱ አሁን ነው ተነስ , አካባቢህን ጠብቅ, ፍጣን እርምጃ ውሰድ
@itiswhatisit7868
@itiswhatisit7868 2 года назад
በዚህ ዘመን አማራ የአቢይ አሕመድ የግል ንብረት ማለት ነው ።ሲፈልግ ወለጋ ላይ እንደጨፈጨፈዉ ያስጨፈጭፈዋል፥መንገድ ዘግቶ የትም አትሄድም ብሎ ኡኡ ያስብለዋል፥ፓርላማ ሳይቀር በስድብ ያጥረገርገዋል፥ሊያወድመዉ ሲፈልግ ደግሞ ወልቃይት ራያ እያ ሞተሩን ያግለዋልእንኳንም በዚሕ ዘመን አማራአልሆንኩ።ራያ እና ወልቃይት ወለጋ፥ኢሊባቡር፥ጂንካ፤ጂጂጋ፤አዋሳ፥ሐረር፤አርሲ፥ጂማ ወዘተ ላለዉ አማራ ምን ይጠቅመዋል?እንኳን ወልቃይት የማያዉቃት የሚኖርበትም የእሡ አይደለችም።ሞኝሕን ፈልግ እዛዉ እንደጀመርክ እዛዉ ጨርስ።
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 2 года назад
ጁንታዉ በክፋት እና በተንኮል ስልጣን የሚያዝ መስሎት ህዝቡን ሊያስፈጀዉ ነዉ. እነሱ ጦርነት ፈልገዉ ነዉ, የሚያሳዝኑኝ የኛዎቹ ናቸዉ
@rozaasefa4119
@rozaasefa4119 2 года назад
በሽብርተኝነት የተፈረጀውን ህወሀት እየተባለ ለምንድ ነው በዜና ዘገባ የሚቀርበው ?
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 2 года назад
ህዉሃትን ከኤረትራ ጋረ ተባብሮ አይቀጡ ቅጣት መቀጣት ነዉ
@sensha4562
@sensha4562 2 года назад
🤣🤣🤣🤣 ካልታዘልክ 1 ቀን እንኳን መቆየት የማትችል የፋከራ ኣባት ትጠፋለህ ኤርትራ አያድንህም ከዚህ በሃላ
@itiswhatisit7868
@itiswhatisit7868 2 года назад
በዚህ ዘመን አማራ የአቢይ አሕመድ የግል ንብረት ማለት ነው ።ሲፈልግ ወለጋ ላይ እንደጨፈጨፈዉ ያስጨፈጭፈዋል፥መንገድ ዘግቶ የትም አትሄድም ብሎ ኡኡ ያስብለዋል፥ፓርላማ ሳይቀር በስድብ ያጥረገርገዋል፥ሊያወድመዉ ሲፈልግ ደግሞ ወልቃይት ራያ እያ ሞተሩን ያግለዋልእንኳንም በዚሕ ዘመን አማራአልሆንኩ።ራያ እና ወልቃይት ወለጋ፥ኢሊባቡር፥ጂንካ፤ጂጂጋ፤አዋሳ፥ሐረር፤አርሲ፥ጂማ ወዘተ ላለዉ አማራ ምን ይጠቅመዋል?እንኳን ወልቃይት የማያዉቃት የሚኖርበትም የእሡ አይደለችም።ሞኝሕን ፈልግ እዛዉ እንደጀመርክ እዛዉ ጨርስ።
@enactfaa
@enactfaa 2 года назад
መንግሥት ምሽግ እስኪቆፍሩ ፣ከባድ መሳሪያ እስኪያስጠጉ ለምን ይጠብቃል ?ያሳፍራል ። ሽፍታን አባረሩ ተብሎ ጀነራሎች ሲሸለሙ ማየት ያሳፍራል ።
@temkinfetu9774
@temkinfetu9774 2 года назад
AMHARA KALE SELAM YELEM BEKA
@usmiusmi5197
@usmiusmi5197 2 года назад
ባቲ ሚሌ መስመር 👌👌
@samyy3559
@samyy3559 2 года назад
East gojjam are a gifted student, business intelligence people guragea and gojjam can change ethiopia if peace is in place
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 2 года назад
ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት!!!!
@lifeishard9951
@lifeishard9951 2 года назад
ወልቃይት ምንም ጥርጥር የለውም የአማራ ነው።
@melkamtadle2957
@melkamtadle2957 2 года назад
ትክክክክክልልልል
@itiswhatisit7868
@itiswhatisit7868 2 года назад
በዚህ ዘመን አማራ የአቢይ አሕመድ የግል ንብረት ማለት ነው ።ሲፈልግ ወለጋ ላይ እንደጨፈጨፈዉ ያስጨፈጭፈዋል፥መንገድ ዘግቶ የትም አትሄድም ብሎ ኡኡ ያስብለዋል፥ፓርላማ ሳይቀር በስድብ ያጥረገርገዋል፥ሊያወድመዉ ሲፈልግ ደግሞ ወልቃይት ራያ እያ ሞተሩን ያግለዋልእንኳንም በዚሕ ዘመን አማራአልሆንኩ።ራያ እና ወልቃይት ወለጋ፥ኢሊባቡር፥ጂንካ፤ጂጂጋ፤አዋሳ፥ሐረር፤አርሲ፥ጂማ ወዘተ ላለዉ አማራ ምን ይጠቅመዋል?እንኳን ወልቃይት የማያዉቃት የሚኖርበትም የእሡ አይደለችም።ሞኝሕን ፈልግ እዛዉ እንደጀመርክ እዛዉ ጨርስ።አማራ የኢሣያስ እና የአብይ መቀለጃ ሆኗል።
@hayetmohemmd776
@hayetmohemmd776 2 года назад
Selame wodemachene
@zemanwgu6734
@zemanwgu6734 2 года назад
አብሉኝ አጠጡኝ ከዛ እኔ ያልኩትን ፈፅሙ ካልሆነ አጠፋችዋለሁ እየተባልን ነው ለመሆኑ መንግሥት አሡነው؟؟؟؟؟
@አስማስደትኝ
@አስማስደትኝ 2 года назад
የተሰሩተ ፋኖወች ይፈቱ
@itiswhatisit7868
@itiswhatisit7868 2 года назад
በዚህ ዘመን አማራ የአቢይ አሕመድ የግል ንብረት ማለት ነው ።ሲፈልግ ወለጋ ላይ እንደጨፈጨፈዉ ያስጨፈጭፈዋል፥መንገድ ዘግቶ የትም አትሄድም ብሎ ኡኡ ያስብለዋል፥ፓርላማ ሳይቀር በስድብ ያጥረገርገዋል፥ሊያወድመዉ ሲፈልግ ደግሞ ወልቃይት ራያ እያ ሞተሩን ያግለዋልእንኳንም በዚሕ ዘመን አማራአልሆንኩ።ራያ እና ወልቃይት ወለጋ፥ኢሊባቡር፥ጂንካ፤ጂጂጋ፤አዋሳ፥ሐረር፤አርሲ፥ጂማ ወዘተ ላለዉ አማራ ምን ይጠቅመዋል?እንኳን ወልቃይት የማያዉቃት የሚኖርበትም የእሡ አይደለችም።ሞኝሕን ፈልግ እዛዉ እንደጀመርክ እዛዉ ጨርስ።
@አስማስደትኝ
@አስማስደትኝ 2 года назад
@Samuel Maru ዝምበልሰከሪም አካፍ
@Fikru1948
@Fikru1948 2 года назад
Guys let us be smart and have a partisan stand with the national interest of Mama Ethiopia. conflicts
@derejedereje1838
@derejedereje1838 2 года назад
ህውሐት አማራን ቢለምን ይሻለዋል
@itiswhatisit7868
@itiswhatisit7868 2 года назад
በዚህ ዘመን አማራ የአቢይ አሕመድ የግል ንብረት ማለት ነው ።ሲፈልግ ወለጋ ላይ እንደጨፈጨፈዉ ያስጨፈጭፈዋል፥መንገድ ዘግቶ የትም አትሄድም ብሎ ኡኡ ያስብለዋል፥ፓርላማ ሳይቀር በስድብ ያጥረገርገዋል፥ሊያወድመዉ ሲፈልግ ደግሞ ወልቃይት ራያ እያ ሞተሩን ያግለዋልእንኳንም በዚሕ ዘመን አማራአልሆንኩ።ራያ እና ወልቃይት ወለጋ፥ኢሊባቡር፥ጂንካ፤ጂጂጋ፤አዋሳ፥ሐረር፤አርሲ፥ጂማ ወዘተ ላለዉ አማራ ምን ይጠቅመዋል?እንኳን ወልቃይት የማያዉቃት የሚኖርበትም የእሡ አይደለችም።ሞኝሕን ፈልግ እዛዉ እንደጀመርክ እዛዉ ጨርስ።
@yasinseid9899
@yasinseid9899 2 года назад
50 ቢሊዮን ወይስ 50 ሚሊዮን
@beha221
@beha221 2 года назад
አቢይ በተለመደው መንገድ ሁሉንም ኢትዮጵያዊያን ማታለል ይጀምራል። ተሽጠናል፣ተከዳናል፣የውጭ ሃይሎች ይህን እያደረጉ ነው እና እሱ እንደገና የሚጠቀምባቸው የተለመዱ ቃላት ናቸው። ሁሉም ኢትዮጵያዊ በአንድነት ተሰባስቦ ጦርነት የለም፣ ረሃብ የለም፣ የለም እስራትና አለመረጋጋት እንደገና ልንል ይገባል። ህወሀት ሞቷል እንጂ እንደ ግለሰብ ኢትዮጲያዊ ለናንተ አይጠቅምም። ህወሓት የትግራይ ህዝብ ነው፣ እህቶቻችሁና ወንድሞቻችሁ ለህልውናቸው የሚታገሉ ናቸው። ጁጄ አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት እና እንዴት ከቀን ወደ ቀን አላችሁ። ለልጆቻችሁ በቂ ምግብ ትሰጣላችሁ፣ በየቀኑ በደህና ወደቁ፣ ይሄ ነው ቁምነገሩ የአብይ የውሸት ወሬ አይደለም። ካለፉት ስህተቶችህ ተማር። አብይን አስወግዱ፣ አብይን ለማስወገድ የሚሹ ሃይሎችን ሁሉ ደግፉ። ፋኖዎች ከህወሀት አይለያዩም ነገር ግን እንደ አብይ እና ኢሳያስ ባሉ ጠላቶች ተታልለዋል። እነዚህ ሁለቱ የአብሲኒያን ታሪክ፣ የትግራይን የአማራ ታሪክ ለማጥፋት ይፈልጋሉ።
@medhinwrdefe9847
@medhinwrdefe9847 2 года назад
👌👌👌❤❤🙏🙏🙏
@saeedali7871
@saeedali7871 2 года назад
😘😘😘😘😘😘😘
@حياةحياة-ج5و
@حياةحياة-ج5و 2 года назад
🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
@miftahjemal10
@miftahjemal10 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hawawollotube7200
@hawawollotube7200 2 года назад
ግን ትህነግ የትግራይ ህዝብ አላልቅ አለው እንደ ሁለተኛ ጦርነት ለመክፈት የሚሻፍደው
@meisimeisi7855
@meisimeisi7855 2 года назад
የትግራይ ወጣቶች አልቀዋል ከዉጭ እየገዙ ነው
@masadea5182
@masadea5182 2 года назад
ጉዳዩኮ ግልፅ ነው የተኛው በትግራይ አስተዳደር ስር መመለስ አለበት ከዛ ውጭ ተቀባይነት የለውም እንደዛ ከሆነ ወልዲያን ይዞ የነነው ብሎ እንደመደራደር ነው
@itiswhatisit7868
@itiswhatisit7868 2 года назад
በዚህ ዘመን አማራ የአቢይ አሕመድ የግል ንብረት ማለት ነው ።ሲፈልግ ወለጋ ላይ እንደጨፈጨፈዉ ያስጨፈጭፈዋል፥መንገድ ዘግቶ የትም አትሄድም ብሎ ኡኡ ያስብለዋል፥ፓርላማ ሳይቀር በስድብ ያጥረገርገዋል፥ሊያወድመዉ ሲፈልግ ደግሞ ወልቃይት ራያ እያ ሞተሩን ያግለዋልእንኳንም በዚሕ ዘመን አማራአልሆንኩ።ራያ እና ወልቃይት ወለጋ፥ኢሊባቡር፥ጂንካ፤ጂጂጋ፤አዋሳ፥ሐረር፤አርሲ፥ጂማ ወዘተ ላለዉ አማራ ምን ይጠቅመዋል?እንኳን ወልቃይት የማያዉቃት የሚኖርበትም የእሡ አይደለችም።ሞኝሕን ፈልግ እዛዉ እንደጀመርክ እዛዉ ጨርስ።አማራ የአብይ እና የኢሣያስ መጫወቻ ሆኗል
@galikomatube9857
@galikomatube9857 2 года назад
#ሰበር ዜና ዛሬ በአፋር ዞን ሁለት መጋሌ ወረዳ የሚትቀራ ቀበሌ ላይ ትልቅ ድብደባ ተካሂዷል ። እናም አልሃምዱሊላህ በዛሬው 1 ክላሽ እና የሶስት ሰው ሬሳ አስቀረ
@hamidtoyeb1968
@hamidtoyeb1968 2 года назад
ewnet new mejlisu ye tikit gileseboch sibisib enji yemelawn muslim mahebereseb aywekilm.
@esahakisace3042
@esahakisace3042 2 года назад
መንግሥት በየክልሉ ህዝብን ማሸበሩ ያቁም መብቱን በሰላማዊ የጠየቀው የጉራጌ ህዝብ እያሸበረ ያለበት ሁኔታ አሳፋሪ ነው
@keyarumasogo9306
@keyarumasogo9306 2 года назад
ስምን እዝን ህወት አጥፍቶ ወለቀይትን ሊቀቁ እለል
Далее
Brilliant Budget-Friendly Tips for Car Painting!
00:28