Тёмный

Ethiopia - ሰበር ኢሳያስ የተነበዩት አደገኛ ጦርነት | "ስሜ ጠፍቷል" ዶ/ር አብይ | የህወሃት ድንገተኛ ሽሽት | የአክሱሙ አመጽ እና ሌሎችም 

Feta Daily News
Подписаться 870 тыс.
Просмотров 122 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 228   
@rahwaghebre6426
@rahwaghebre6426 2 года назад
Eritrea 🇪🇷
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад
ምን ጊዜም ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏 🇪🇹🇪🇹
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 2 года назад
ፈጣሪ የአማራን ህዝብ ጠብቅ
@mekidesebabu2051
@mekidesebabu2051 2 года назад
ድል ለጀግናው ለአማራ ልዩ አይል ድል ላይበገሬው ለአማራው ፋኖ ድል ለአማራው ምልሻ 💪💪💪💪💪💪💪
@እኔምፋኖነኝ-ጠ7ተ
@እኔምፋኖነኝ-ጠ7ተ 2 года назад
ድል ለአማራፋኖ ሽንፈታ ለባንዳ 💚💚💛💛❤️❤️
@omnaassefa3467
@omnaassefa3467 2 года назад
🤣
@mdmohammad9164
@mdmohammad9164 2 года назад
.St
@eeme2122
@eeme2122 2 года назад
@sebsibeashame9095
@sebsibeashame9095 2 года назад
Long live to Eritrea .....
@aliebetosesadoro8507
@aliebetosesadoro8507 2 года назад
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪♥️ feta daily ዜና በጣም ወዳሎው :
@ethiopia6721
@ethiopia6721 2 года назад
እማራ ሆይ ተጠንቀቁ ለማዘናጋት ነው ወያኔን ማመን ስይጣንን መለመን ነው::
@ጀሚላወሎየዋ
@ጀሚላወሎየዋ 2 года назад
ድል ለአማራ ድል ለአፋር ሠላም ለኢትዩጲያ
@rohamazelalem4250
@rohamazelalem4250 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታሰረው የአማረ ልጅ ፍትህ ለህዝብ😭😭😭😭😭😭😭😭☝
@omnaassefa3467
@omnaassefa3467 2 года назад
Yig maskeber eko new 🤣🤣🤣
@rohamazelalem4250
@rohamazelalem4250 2 года назад
@@omnaassefa3467 ህፀኒን መፋን ሕግ መስከበር ነው ደንቆሮ🤐🤐
@felahtube4108
@felahtube4108 2 года назад
ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል
@aass2629
@aass2629 2 года назад
ያረቢያአላህ የእናቶችእንባ የናቶች መዴፈር የናቶች ዉርዴት አላህይፍረድባችሁ አላህከኛነዉኢንሻአላህ ከተበዳዩከአማራ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
ፀሎት እናድርግ እማ አማራ በጠጊያ የለዉም ሁሉ ይጠለዋን ኢትዮጵያ ስላለ አፍረም ያሳዝኝል
@aass2629
@aass2629 2 года назад
@@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ ሁሉም ባንዳ ሁሉምዘረኛ ስለሆነአማራን ሁሉምይጠላዋል አላህከኛነዉ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@@aass2629 😘
@addislife9502
@addislife9502 2 года назад
ኢሱ እንደገና ወጣት ሆኖ ቢመራ ጥሩ ነበር 👌👌
@user-ov8qv3hp9d
@user-ov8qv3hp9d 2 года назад
Mr shabia slave
@Mekos853
@Mekos853 2 года назад
ወደ ሁዋላ ማፈግፈጉ ፈርቶ ሳይሆን ለማዘናጋት ነው። አማራ ሆይ አትዘናጋ!
@እናቴእይወቴ
@እናቴእይወቴ 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ 💚💛❤
@ሂወትበትዝታ-ቸ3ፈ
@ሂወትበትዝታ-ቸ3ፈ 2 года назад
ኢሳያስ👌👍
@zemzem8468
@zemzem8468 2 года назад
ደልለአማራ ለተገፍ ህዝብ ይሁን
@ወሎዩቲዩብ-ኀ5ከ
@ወሎዩቲዩብ-ኀ5ከ 2 года назад
ድል ለአማራ ሞት ለጠላቶቹ🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@LaganaEritrea
@LaganaEritrea 2 года назад
wadi Afom jegna.andya le Alem merhi now.
@abaraorebo8908
@abaraorebo8908 2 года назад
ሰለምና ፍቀር ለእትዮጰያን ለብሔር በረሰብ ሁሉ
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 года назад
ቴድሮስ አድሃኖም እንኳን ለአለም ጤና ድርጅት ሐላፌ ቀርቶ ለገበሬ ማህበር ሊቀ መንበር ለመሆን አይመጥንም ይህ ያደረገ ሐገር የወረደ ማሰብ የማይችል ነው
@omnaassefa3467
@omnaassefa3467 2 года назад
🤣🤣🤣 Ayizoh gelete
@mukatube9817
@mukatube9817 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ ሰረዊት
@sishaia6875
@sishaia6875 2 года назад
በራያዋጃ ጥሙጋ ነው ያልከው አይ ቸሩ መድሐኒአለም ምነው ባደረገው ስራቸውን ይንቀለው ጌታየ አይመልሳቸው በዛው ይቅሩ እዳይመለሱ አደራ እኛ ራያ በጣም ተሰቃይተናን አደየ እጀራ አጡ አደየ ብር አጡ ወጣትን እያፈኑ አስቸግረውነ ነበር ግን ዛሬ ደውየነበር አልሰማሁም ግን ይቅርታ አይዞነ ፋኖ የህዝብልጅ ወጥር ያአማራ ልጅ
@ethiotech4812
@ethiotech4812 2 года назад
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን🇪🇹❤ ፍትህ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😥አረ ተው ሀገራችን ወደየት እየሄደች ነው አንድ እንሁን ከሁሉም ነገር ፍቅር ይበልጣል እንዋደድ እንታረቅ😥🌷💐❤
@eliaschanie1187
@eliaschanie1187 2 года назад
ኢትዮጵያን የሚጠላ ሁሉ የምዕራባውያን ወዳጅ ነው፨
@አላህአንድነው-ሠ3ቘ
@አላህአንድነው-ሠ3ቘ 2 года назад
ድል አማራ ፋኖ
@ተስፋየእግዚአብሔርነው
ድል ለአማራ ! አማራየ ንቀ ሁሌም በተቀቅ መቆም አለብን የአማራ ልጆች ምክያቱም በየ ቦታዉ አማራ በመሆናችን ብቻ እጅግ ብዙ ግፍ እየተሠራ ያዉ የ3 አመት ህጻን እንኳን ሢግቱ ሠባዊነት የማይሰማቸዉ ከሠዉም ይተግባር አይጨበቅም!
@user-ov8qv3hp9d
@user-ov8qv3hp9d 2 года назад
Amharu worship the devil debtera...
@kenyamoore5259
@kenyamoore5259 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ ፋኖዎች
@eyasuassefa4307
@eyasuassefa4307 2 года назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@omnaassefa3467
@omnaassefa3467 2 года назад
Hig maskeber new , aterebishe 🤣🤣🤣
@fantayeleggese3030
@fantayeleggese3030 2 года назад
ሰላም ናፍቅር ለእናታችን ኢትዮጵያ ይሁን ✅✅✅
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
ቴድሮስ አድሀነ ኢንሻአላህ እድሜው ያጥራል የአፋር እና የሁሉም ኢትዮጳያውያን እንባ ይፍረድበት
@tsegayemelese555
@tsegayemelese555 2 года назад
እንዴት አረፈዳችሁ ፈታ ዴይሎች አምላክ ሰላማችሁን ያብዛልኝ
@whsfdd4670
@whsfdd4670 2 года назад
ያአላህ አገራቺንን ሰላም አዲርግልን
@sammerhalssmerh8991
@sammerhalssmerh8991 2 года назад
አላህ ሆይ እንደኛ ስራ ሳይሆን እንዳንተ ደግነት በእዘነትህ አስበን ያረብ😭😭😭
@kechokecho1219
@kechokecho1219 2 года назад
ፍትህ በአማራ ብአዴን እያሳደደ ላስራቸዉ አማራዎች ፋኖ ህጻኖቶች እናቶች ወጣቶች ፍትህህህህ✋✋✋✋
@rohamazelalem4250
@rohamazelalem4250 2 года назад
😭😭😭😭😭😭☝
@abaraorebo8908
@abaraorebo8908 2 года назад
ሰለም ለምድረችን
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад
ይኸ ሁሉ ትርምስ የመለስ ትእዛዝ እና ኑዛዜ ነው በጣም ያሳዝናል ሀገር የምታተራምሱ ሁሉ አላህ ልቦና ይስጣችሁ🙏🇪🇹
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
ይሄ ሁሉ መዘዝ ያመጣው መለስ ነወ።
@denk_tube2292
@denk_tube2292 2 года назад
አሜን
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад
ትናንት ሲናዘዝ የተነበበ ጋዜጣ አይቸ በጣም አዝኛለሁ አማራን ማተራመስ ክልል ተክልል ማባላት እርስ በርሱ ማጨፋጨፍ አማራና ኦሮሞን ማጣላት ከአማራ ክልል መሬት መውሰድ ይሄ ሁሉ ከሆነ ትግራይ ትበለፅጋለች ብሎ የተናዘዘው መለስ መላጣው
@إكرامتوب
@إكرامتوب 2 года назад
ድልለፍኖኖኔጀግና የታሰሩትንጋዜጠኞችናፍኖወች ባስቼኳይፍቱፍትህለተበዴለውላማራህዝብ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад
ሰላም ለእናት ሀገር 🇪🇹👍🕊🇪🇹🕊🕊🇪🇹😘🇪🇹🙏👍
@meksudmehamed2579
@meksudmehamed2579 2 года назад
ደና ነሽ
@denk_tube2292
@denk_tube2292 2 года назад
ወይ የትግራይ ሚስኪኖች በነዚህ ሽማግሌ መሪዎች ምስኪን ሀገሩን የሚወድ የትግራይ ህዝብ እያለው ነው እግዚአብሄር ለመላው የሀገራችን ህዝብ ሰላምና አንድነት ስጠን
@felahtube4108
@felahtube4108 2 года назад
መልካም የዋለላችሁን ስው እናንተም ለርሱ መልካም በመዋል ካሱት: የምትክሱበት መልካም ነገር ካጣችሁ ዱአ አድርጉለት። ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወስለም
@LaganaEritrea
@LaganaEritrea 2 года назад
wayyy America le rasasa dehnent yesfalgal aydlem Africa
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 года назад
ፈታዬ እናመሰግናለን!!! እውነት አይራቅህ!!
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 года назад
የአማራ ህዝብ ንንንንቁ ህወሓት ከአማራ ክልል ለቆ ወጣ ብላችሁ እዳትዘናጉ እነዚህ እባቦች
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 года назад
ትክክል ሁሉም መንቃት አለብን እነዝህ መርዞች ማመን የለም
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 года назад
ይሄ እግረ ደረቅ ጁንታ የአለም ጤና ድርጅት ዳሬክተር ከሆነ በኋላ ነው አለም በማታውቀው በሽታ የተጠቃችው።እና አሁንም ፈጣሪ ይጠብቃት አለምን!!
@omnaassefa3467
@omnaassefa3467 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣 Ayizoh gelete
@aliebetosesadoro8507
@aliebetosesadoro8507 2 года назад
እትዮጵያ ትቅዳም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
@hayath5331
@hayath5331 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@ttyy9832
@ttyy9832 2 года назад
ለህዋሀት ሳይሆን ለህዝቡ ነው
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 года назад
ድል አለማራ
@إكرامتوب
@إكرامتوب 2 года назад
ድልላማራህዝብውርዴትትትለአማራጠላቴችችያርብ
@truthforpeace6978
@truthforpeace6978 2 года назад
Justice for Gonder Muslim Victims
@emuamira6706
@emuamira6706 2 года назад
አላህ በቃ ይበለን ድል ለሀገራችን ኢትዩጵያ ሞትና ሽንፈት ለጠላት
@ነፂፍቅርመልካምመሆንለራሥ
Dilll le fano💚💛❤💪💪💪💪💪💪
@seidmohemmed9202
@seidmohemmed9202 2 года назад
ፍትህ ለአማራ
@derejesahile4577
@derejesahile4577 2 года назад
🙏🙏🙏ኢትዮጵያ፡ ታበጽሕ እደዊሃ፡ ሀበ፡ እግዚአብሔር፡፡- ኢትዮጵያ እጆቿን (መቼም/ሁሌም) ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡ መዝሙረ ዳዊት፡፡ ስለጽዮን ዝም አንልም፤ ጽዮን ማለት ኢትዮጵያ ማለት ናትና፤….!!🕎🕎🔯🔯✝☦
@omnaassefa3467
@omnaassefa3467 2 года назад
Tsion= Axum ♥️💛
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 года назад
ፍትሕ ለአማራ💚💛❤ ሕዘብ ያለመንም ጥፋቱ በየቦታው ለሚሣደድ ??በሙሉ
@lionali1149
@lionali1149 2 года назад
ድምጽህ ያምራል
@itsmydam7046
@itsmydam7046 2 года назад
አብኖች አፍረንባችሗል የጠላቶቻችን መሣለቂያ ሖናችሑ የአማራ ሕዝብ ከፈጣሪ በታች በናተ ተሥፋ ነበረን ባብይ ቁማር ተበላችሑ ያሣዝና😥
@gizachewgyesus9885
@gizachewgyesus9885 2 года назад
Esayas iwnet jegginanew
@sishaia6875
@sishaia6875 2 года назад
እኛም ሰላም እያንክነው ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ ፈታ
@abeba3368
@abeba3368 2 года назад
አማራ ና ትግራዋይ ቢታርቁ ደስ ይለኝ ነበር ሰላም ይመጣ ነበር ይህም አምባገነን ያበቃለት ነበር የኢትዮጵያ ህዝብ አ እየው ጦርነቱን ደግፎ በለው በለው ብሎ እየው ትርፉ የኑሮ ውድነት አናቱ ላይ ወቶን ስራው ያውጣው ትርፉ ይህ ነው
@qal211
@qal211 2 года назад
አዎ የሁለቱ መታረቅ ብዙ ጥጋበኞችን ያስተነፍሳል ።
@melkamargeni3104
@melkamargeni3104 2 года назад
አብይ አይፈልግማ አማራና ትግሬ ከገጠመ አይቆይም ህወሃትም አይቆይ ይጠፍ ነበረ
@Reemhamza12
@Reemhamza12 2 года назад
@@melkamargeni3104 ወልቃይትን ስጠዉ ይታረቃሉ
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 2 года назад
እናመሰግናለን ፈታ :: አማራ መከፋፈልህን ወደጎን ብለህ አንድ ሆነህ ቁም ! ቴዎድሮስ አድሀኑ በመመረጡ ደስ ያላችሁ በሙሉ ደስታችሁን በሀዘን ይቀይርላችሁ !
@mustefamohammed2199
@mustefamohammed2199 2 года назад
አቀራረበህን ሁሌም ነው በጉጉት ነው እምጠብቀው
@addissew34
@addissew34 2 года назад
feta
@yohannestekle2652
@yohannestekle2652 2 года назад
ፋኖና መከላከያ አንድነት የለውም መከላከያ ህዝብንና ፋኖን አሳዷል ትክክልኛው መከላከያ ካለ እራሱን ነፃ ያውጣ
@eyasuassefa4307
@eyasuassefa4307 2 года назад
Awon Abiy Y Amharan & Y Tigray Hezbn Chefchefal
@AsAs-gg3pu
@AsAs-gg3pu 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍 ❤❤❤❤❤❤❤
@ነፂፍቅርመልካምመሆንለራሥ
Awo abiy chefchafi new
@derejesahile4577
@derejesahile4577 2 года назад
✡🕎☦✝“ብከ፡ ንወግዖሙ፡ ለኲሎሙ፡ ፀርነ፤ ወበስምከ፡ ናኀስሮሙ፡ ለእለ፡ ይሣቅዩነ፡፡ -ጠላቶቻችንን በአንተ እንወጋቸዋለን፤ የሚያሰቃዩንንም በአንተ ስም እናስራቸዋለን፡፡…!” መዝ፡ 44 ፥ 5፡፡☝👍🙏🙏🙏
@addislife9502
@addislife9502 2 года назад
አፋሮች ምን ሆነው ነው ነፍዘው ቁጭ ያሉት??🤔🤔🤔
@mayssounebouziani5083
@mayssounebouziani5083 2 года назад
አማራፋኖ
@okay456
@okay456 2 года назад
አፈገፈገ አትበሉ እነዚህ የሚሄዱበት መንገድ የእባብ መንገድ ነው
@إكرامتوب
@إكرامتوب 2 года назад
ያማራህዝብሆይ እዳትታለሉ ሁላችሁምከፍኖጎንቁሙድልለፍኖኖኖ
@yitayishnegash3812
@yitayishnegash3812 2 года назад
360 ሚዲያ የህዝብ ድምፅ ነው በተለይ ለአማራ ህዝብ
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 года назад
💚💛❤🥀❤💪💪🇪🇷🇪🇷💪💪🥀❤
@selamambasele2289
@selamambasele2289 2 года назад
ተላላኪዉና ዘራፊዉ በአዲን የሚመራዉን የአማራ ህዝብ እያሸበረ ነዉ !!!!!!!!አማራ ሆይ ከአሁን በኋላ ከመሸ ተመልሶ አይነጋም !!!!!!!!!ተላላኪዉና ዘራፊዉ በአዲን የሚመራዉን የአማራ ህዝብ እያሸበረ ነዉ !!!!!!!!አማራ ሆይ ከአሁን በኋላ ከመሸ ተመልሶ አይነጋም !!!!!!!!!ተላላኪዉና ዘራፊዉ በአዲን የሚመራዉን የአማራ ህዝብ እያሸበረ ነዉ !!!!!!!!አማራ ሆይ ከአሁን በኋላ ከመሸ ተመልሶ አይነጋም !!!!!!!!
@Miriamkk
@Miriamkk 2 года назад
We always struggle with hodam Amharas 😢😢😢
@samitefera9623
@samitefera9623 2 года назад
ሳለም ኤፌሬም ❤
@seidroi4594
@seidroi4594 2 года назад
መከላከያን ስቦ ለማጥቃት እንዳይሆን ሚሸሸው
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 2 года назад
ኢትዮጵያ ታሽንፋለች ወደፊት!!!!
@seadaahmed3432
@seadaahmed3432 2 года назад
👎👎👎👎
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 2 года назад
No more አብይ
@GoGo-cf6vm
@GoGo-cf6vm 2 года назад
ድል ለፋኖ ወድቀት ለአብይ
@ሰአዱከላላዋ
@ሰአዱከላላዋ 2 года назад
መቸነውስለውሀትመስማት።የምናቆመው።ያረብእነዚህንአውሪአላህስራቸውንይንቀልልን
@zemzem8468
@zemzem8468 2 года назад
በቅንነት ሰብሰክረይብአረጌኝ አህት
@ሰአዱከላላዋ
@ሰአዱከላላዋ 2 года назад
@@zemzem8468 እሺአረጋለሁ
@zemzem8468
@zemzem8468 2 года назад
@@ሰአዱከላላዋ አሺአረገሻለሁ ኮሚትአሰቀምጪ
@ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk
ወይኔ ጉዳችን እስከመቼ ግን እሪ
@belachewanshisomitoro674
@belachewanshisomitoro674 2 года назад
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
@eyobteewolde7101
@eyobteewolde7101 2 года назад
I never hear in your news you're talking about Independent Eritrea Day celebration why
@ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk
ከቆቦ የወጡት አፋርን ለማጥቃት ነው
@abeba3368
@abeba3368 2 года назад
ጦርነቱ ሲጀመር የደገፍሽ ሁሉ ገና ምን አይተሽ የኑሮ ውድነት አናትሽ ላይ ይወጣን ፈጣሪ ማርን ትላላችሁ
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 2 года назад
ህዋት ለቆ ወጣ በራሱ ፍቃድ ያማራ ህዝብ ተዋጠልህ አመንክ መግስትን እውነተኘውን ያማራ ፋኖ እያሳደደ የህዋትን እና የሸኔን ታጣቃወች ፋኖ አስመስሎ እያሰራጨ ባማራ ክልል ህዋት ልቀቀ ይልሀል ሸኔ እና ህዋት ባብይ የሚመሩት አማራ ክልል እዴፈለጋቸው ሲሰሩ ፋኖ ነው ያማራ ልዩ ሀይል ነው ህዋት ልቆ ወቷል እያሉ የማራን ልዩ ሀይን እና ፋኖን ስም ለማጥፋት ነው እዴት ያብይ እና የህዋት የሽኔ ሴራ አይገባቹሁም ይኸን ዜና የምዘግቡ አማራ ተሆናቹሁ እፈሩ ተጥላት ጋር ተባብራቹሁ አማራን እያስገደላቹሁት ነው እያዘናጋቹሁ
@aliebetosesadoro8507
@aliebetosesadoro8507 2 года назад
Like to lising news from this feata daily report
@demekebelayeh2666
@demekebelayeh2666 2 года назад
እውነት መናገር ሐጢያት አይደለም
@ermiasderbeermiasderbe6251
@ermiasderbeermiasderbe6251 2 года назад
ስሜ ጠፍቷል እኔ መልሼ እፅፍለታለሁ
@ማምእወድሻለሁ
@ማምእወድሻለሁ 2 года назад
ትግሬን ነንያለ በትግሬነቱ አማራም በማራነቱ ሠይሸማቀቅ መኖር እችላለን ጎበዝ አረ አስቡ ታው ወልቃይት ህዝብ አማራነኝካለ ወዳአማራ ትግሬ ከሆነወደትግሬ ለሁላችንም ይበቃናል ብልፅግናወችሦስቱን ቤሄሮች ጨርሰው እነሡ እድሠፋቸው ንቃአማራ ንቃትግሬ ንቃአፍር አቱበሉበቃ
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 2 года назад
Presedent esayas yamerabawuyanen emeperialistoch Sara kedmew new yameyawukubachaw presedent esayas enakebrewotalen.
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
አብኖች ጠላትን አታስደስቱ ተሠብስባችሁ ተመካከሩ
@emanuelsolomon8076
@emanuelsolomon8076 2 года назад
Mujleyam Komche.
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 2 года назад
አማራነት በአንድነት #ፋኖ መዳኛችን ሞት ለደመጣጩ አሸባሪው ኦሮሙማ ብልፅግና
@kindeya598.
@kindeya598. 2 года назад
Soon finefine will be oromia state capital
@ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk
እሌኔ ስዩም አናያትም ሚድያላይ
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 года назад
ኢትዮጵያ ዉሠጥ በዚህ 4አመት ሙሉ የደረሠበት መከራ ከዚህ በፊት ደርሶበት አያዉቅም ፍትሕ በማንነት ለሚሣደደዉ የአማራ ሕዘብ
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at 2 года назад
መስሎሽ ነው ከ huwat ብልጥግና ይሻላል.
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at 2 года назад
መስሎሽ ነው ከ huwat ብልጥግና ይሻላል.
@ABSALLAH99
@ABSALLAH99 2 года назад
አየህ የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ተስፋ የጣልክባቸው ሁለት ፓርቲዎች ትንሽ ስልጣን ሲያገኙ እንዴት እንደተፈረከረኩ ታዲያ እንዴት ሀገር ይመራሉ??😥
Далее
How to Install and Use an Adjustable TV Arm
00:18
Просмотров 2,4 млн
How to Install and Use an Adjustable TV Arm
00:18
Просмотров 2,4 млн