Тёмный

Ethiopia-ሰበር ዜና አንባቢው የወርቃማ ድምፅ ባለቤት ሰለሞን ሃይለየሱስ ምን ይላል 

RAMA MEDIA
Подписаться 164 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 381   
@tgstmulat9144
@tgstmulat9144 5 лет назад
ዋውው ጎበዝ አስተዋይ ሰው እድሜህን ይባርከው
@keftube
@keftube 5 лет назад
አዲስ ለሆናችሁ እንተዋወቅ ከፍ ቲዩብ እባላለሁ በማህባረዊ ጉዳይ ላይ ለሀገር ዉስጥና ከኢትዮጵያ ዉጭ ላሉ ሰዎች የሚጠቅሙ ጉዳዮችን እያነሳሁ ከሰዎች ጋር እየተወያንበት ነዉ፡፡ ቻናሌን እዩትና ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ አድርጉት፡፡
@tigisttigist1811
@tigisttigist1811 5 лет назад
በጣም የማደንቀው ጋዜጠኛ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ሁሉም ካንተ እንደሚማሩበት ተስፋ ይኖረኛል
@jenyjeny8826
@jenyjeny8826 5 лет назад
Tigist Tigist ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹👨❤
@user-qf2us2eu6d
@user-qf2us2eu6d 5 лет назад
ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁውውው #ምርጥ አገላለፅ ከምርጥግጥምና ማንነት ጋር ወደ ቀድሞ ነገር ይመልሰን#
@keftube
@keftube 5 лет назад
እንዴት ናችሁ…. አዲስ ለሆናችሁ እንተዋወቅ ከፍ ቲዩብ እባላለሁ በማህባረዊ ጉዳይ ላይ ለሀገር ዉስጥና ከኢትዮጵያ ዉጭ ላሉ ሰዎች የሚጠቅሙ ጉዳዮችን እያነሳሁ ከሰዎች ጋር እየተወያንበት ነዉ፡፡ ቻናሌን እዩትና ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ አድርጉት፡፡
@user-ib2wh8vn5f
@user-ib2wh8vn5f 5 лет назад
ሡላ አርፍ ጋዜጠኛ ነህ ግን እኔ እምላህ የውሽት ዘጋቢ እንደት ዜጋብ አደራ በእውነት ላይ ፀንተህ መኖር አለብህ እውነት ምን ግዜም እውነት ነው እን የኛ ጀግና ኑርላን እሽ የአማር ጀግኖን ነህ ብርትእሽ
@emawaymekuria2346
@emawaymekuria2346 5 лет назад
Egzibher edme ena tenawin estih tinshu Dr Abey
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 5 лет назад
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ከንግግርህ ያስታውቃል በርታ ዋው
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 5 лет назад
ዋው በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ነው ጥበብ እዲህ ነው በርታልን
@keftube
@keftube 5 лет назад
እንተዋወቅ እዉጭ ላሉ ኢትዮጵያዉያን የሚሆን በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ቻናል ከፍቻለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@reinayammouni7484
@reinayammouni7484 5 лет назад
እዉነትም የትናት ቀኖቸ!!!! ፈጣሪ እዉቀትን ከትህትናጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥህ!!!!
@user-qq2rj4kz7v
@user-qq2rj4kz7v 5 лет назад
ሶል በጣም ነው ምወደውና ማደንቀው ምርጥ ጋዜጠኛ
@user-ml1zb4kj9e
@user-ml1zb4kj9e 5 лет назад
ሰሌ ፋኖ ነህ እዴ ደስ ሲል በርታልን ሁለታችሁንም እድሜ ይስጥህ
@muluabera9573
@muluabera9573 5 лет назад
ትክክል ነህ አላህ የዱሮውን ይመልስልን ፍቅር ይስጠን የኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 5 лет назад
መፅሃፉን ባገኘው ብየ ተመኘው ውይ ደስ ሲል ግጥሞችህ
@andualem6324
@andualem6324 5 лет назад
እንዳንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን እግዚአብሔር ታሪኩን ማንነቱን ባህሉን ቋንቋውን የሚጠብቅ የሚያስተምር ሰው ያስፈልገናል።
@fevendemeke4380
@fevendemeke4380 5 лет назад
አይ አማራ. ዘራችን. ይብዛ
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 лет назад
አረበጣም ዘራችን ይርባ፡ በኢትዮጵያ ፍቅር የተወለድን አምሳ ልቅም ታሪክ ሳያቁ፡ ሳያቁ፡የሚኒልክ ሰፋሪ ይላሉ ሰፋሪስ እነሱ እኛ ከጥት ፣ከማንም በፊት
@workenshekebede5745
@workenshekebede5745 5 лет назад
👍👍👍💚💛💗
@ritafisum430
@ritafisum430 5 лет назад
በጣም ደስ የሚል ጋዜጠኛ በርታ በዚሁ ቀጥል
@tilahunbaiza4155
@tilahunbaiza4155 5 лет назад
ሶሊ ለካአማራ ሆነህ ነው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የምትለው በርታ የአፄዎቹ ልጅ እውነትን ይዘህ ወደፊት።
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 5 лет назад
ድምፁ ያምራል አማራወች ዘራችሁ ይብዛ
@wedihumeradeutschland7617
@wedihumeradeutschland7617 5 лет назад
Kkkk kkkkkk kkkkkk amen
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 лет назад
sara sara አሜንን አሜንን አሜንን የኔ ማር
@enanualemnew4169
@enanualemnew4169 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@alhamdulilahalhamdulilah120
@alhamdulilahalhamdulilah120 5 лет назад
ለኮል ያማራልጅ ሆነህ ነው ቆንጅየ የሆከው
@hiwothiwot8420
@hiwothiwot8420 5 лет назад
Weledu Amhara enatoch menta menta
@user-dx2lq4pd6o
@user-dx2lq4pd6o 5 лет назад
አስተዋይ ሰው እድሜህን ይባርከው በጣም ደስ ይላል
@user-ll3tn5st1v
@user-ll3tn5st1v 5 лет назад
አይ አማራ ባህሉን እና ታሪኩን ቱፊቱንብየማይረሳ ለእውነት እና ለአንድነት የቆመ አማራ
@user-kn1lv3ts5s
@user-kn1lv3ts5s 5 лет назад
ድምፀ ወርቃማ መባል ያንድበታል ጎበዝ በርታ
@user-wq4ec4ey6d
@user-wq4ec4ey6d 5 лет назад
ቆፍጣናው ጎደሬ አየ ጎደር ስት ጀግና አፍርተሻል አገላለፁ በራስ መተማመኑ ደስ ሲል በማርያም ዜና ስለማልወድ አይቸህ አላውቅም ካሁን በሃላ ግን ለማየት እሞክራለው በርታ
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 5 лет назад
የጎንደሩ ጀግና በርታ አድናቄህ ነኝ
@gebruabera8735
@gebruabera8735 5 лет назад
የምን ጠጋ ጠጋ ነው የኢትዮጵያ ጀግና ብትል አይሻል.
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 5 лет назад
@@gebruabera8735 አትቅና አይዞህ ጎንደርና ኢትዮጵያ አንድ ናቸው ሁሉም አገር ኢትዮጵያ ናት መሰረቱ
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 5 лет назад
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 5 лет назад
ዋዉ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ኢትዮጵያዊነቱን የሚያተልቅ ሰው አከብራለሁ
@tkurfkir3457
@tkurfkir3457 5 лет назад
አማራ አማራ የእውቀት መፍለቂያ ሰው አክባሪ ሌብነትን የሚፀየፍ ለእውነት የሚቆም ትሁት ህዝብ እራስ ወዳድ እዳትሉኝ በጣም ኮራሁ አደራ የምልህ ለእውነት በቻ ቁም ከዛውጭ ለማንም እዳትሰግድ የመጣው ይምጣ እዳትፈራ
@hawwmuhammed9658
@hawwmuhammed9658 5 лет назад
የውሸት ዘጋቢ እትሆን አደራ በእውነት ላይ ፀንተህ መኖር አለብህ
@jsjdjgzjjs6764
@jsjdjgzjjs6764 5 лет назад
የድምፅህ ማማርና ቃል አወጣጥ ምርጥ የዘመኑ ጋዜጠኛ
@user-gg4mw9cu4x
@user-gg4mw9cu4x 5 лет назад
ኑርልን በርታ በጣም ደስ ይላል
@keftube
@keftube 5 лет назад
ሶል በጣም ጎበዝ ነዉ..በተለይ ፋና እያለ በጣም ደስ ይለኝ ነበር……በነገራችን ላይ የራማ ሚዲያ ተመልካቾች በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኩራል ቻናሌን ትጎበኙልኝ ዘንድ እጋብዛችኋለሁ
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 5 лет назад
ስለሞን እግዚአብሔር ይባርክህ ካሰብህበት ድረስ እጅግ በጣም አሪፍ ምክር አይ አማራ ሁሌም ኢትዮጵያ ነው በአዕምሮው ተባረክ።
@user-vf4ck7pv8m
@user-vf4ck7pv8m 5 лет назад
ጀግና ስውድህ ተነሹአብይነህ ጀግናነህ አደራህን ውሽትእዳዘገብ ህዝብእደወድህ እውነት አወራእሺ ጀግናየ አማራለእውነትይሞታል እማየኢትጲስላምሽይብዛ
@keftube
@keftube 5 лет назад
አዲስ ለሆናችሁ እንተዋወቅ ከፍ ቲዩብ እባላለሁ በማህባረዊ ጉዳይ ላይ ለሀገር ዉስጥና ከኢትዮጵያ ዉጭ ላሉ ሰዎች የሚጠቅሙ ጉዳዮችን እያነሳሁ ከሰዎች ጋር እየተወያንበት ነዉ፡፡ ቻናሌን እዩትና ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ አድርጉት፡፡
@sarawolloyewa4075
@sarawolloyewa4075 5 лет назад
የወረታ ቆንጆ ስወድክ ወረታ ቁጭ ብለን ቲቪ ላይ ስናይክ በጣም ነበር ደስ ሚለን ቆንጆ ድምጽ ነው ያለክ ኑርልን
@kidistamalaje7805
@kidistamalaje7805 5 лет назад
በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚያብሄር በእውቀትህ ላይ እውቀት ይጨምርልህ በርታ ምርጥ ስው ነህ
@wesenbegna7846
@wesenbegna7846 5 лет назад
Sol, you are so articulate!! Keep up the good thing. እውቀት ከራስ ሲዋሀድ ይሉሀል እንዲህ ነው። ጥሩ ምግባር እንዳለህ ከአነጋገርህ መረዳት ይቻላል።እርግጠኛ ነኝ እውቀትህና ችሎታህ በጠባቦች ታስሮ የኖረ እንደነበር መገመት አያዳግትም።እግዚአብሄር ሀገራችንን ከነዚህ የቀን ጅቦች ሲያወጣት እንዳንተ አይነት ብረቅዬ ልጆቿንም ነፃ አውጠቶአቸዋል። ክብር ለሱ ይሁን።
@aminbxg4587
@aminbxg4587 5 лет назад
የሀገሬ የወረታ ልጂ በጣም ምርጥ ገዜጠኛ ነክ ጠንክር በሀቅ በመዘገብ አደራ
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 5 лет назад
ወይኔ እዲት እደምወደዉ ይሄን ጋዜጠኛ አሁን ደግሞ እጥፍ ድርብ ግጥሞችክን እንባ እየተናነቀኝ ነዉ ያዳመጥኩህ በርታ ከመዳም ቤት በሰላም ሀገሬ ገብቼ መፀሐፎችክን የሌሎችንም ለማንበብ ያብቃኝ
@mrwho6276
@mrwho6276 5 лет назад
ዋው ቀብራራው ጎደሬ እኔግን እሚገርመኝ ጎደሬወች ከሁሉም ነገር ይጠራሉ መሻላህ ብያለሁ
@tube-kb6ri
@tube-kb6ri 5 лет назад
wwwowowowwowowwwo የኔ ነፍጠኛ ምን አባቴ ልሁንልህ በርታልኛ ጀግናየ ብቃትህ እራሱ ይበቃል የኔ አንበሳ በርታልን የኔ ኩሩ weddddddddddddddddddddddddddddddd👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@suzisuzichannel1237
@suzisuzichannel1237 5 лет назад
አማራ እኮ ለስልጣን የማያስጠጉት እኮ ስርቆትና ሌብነት ስለማይወድ ነው ፈጣሪዉን የሚያከብር አማራ ነው
@meyimunahassen6600
@meyimunahassen6600 5 лет назад
ትክክል
@weletmaryamysdetyoulekneu3823
@weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 лет назад
suzi suzi Channel 123 betekkel 💯
@eumwandemu6014
@eumwandemu6014 5 лет назад
ስላሞን ሀይለየሱስ ስላንተ ስለስማን ደስ ቡሎናል በርታ እግዛብሔር ይርዳክ አሜን!!!
@hafizamohammadmohammad8459
@hafizamohammadmohammad8459 5 лет назад
እዉነት ነዉ የልቤን ነገርሽልኝ!!
@zeybaworku7897
@zeybaworku7897 5 лет назад
አማራ በተፈጥሮ የሰለጠነ ነው ሌላ ስልጣኔ አያስፈልግም
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 5 лет назад
የልቤን ነው የተናገርከው እግዚአብሔር ይባርክህ
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 лет назад
አበሳ ነህ የኔወድም👍👍👍👍
@user-ec1wy7iz6w
@user-ec1wy7iz6w 5 лет назад
ዋዉ ሶል ድንቅ ልጅ ነህ ከዚ በላይ የምትሰራበት እድሜና ቴና ይስትህ
@onemorenight5932
@onemorenight5932 5 лет назад
የሚገርም ጋዜጠኛ ነው አንድም እንግሊዝኛ ቃል ከአፉ አልወጣም የድሮ አባቶችን አገር ይገነባሉ ያሁኑ ትውልድ አገር ያፈርሳሉ
@askalegeda6068
@askalegeda6068 5 лет назад
what do YOU mean ??? ..he is an ETHIOPIAN. ..SO he is right. ..TO speak. .his language ... ( GOOBEZZ ..TIRUU GAZETEGA NEHHH !!!..BEERTA !!!..THANKYOU! !!..👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌)
@onemorenight5932
@onemorenight5932 5 лет назад
@@askalegeda6068 የኔ አስተያየት ግልጽ አልሆነልሽም ስለዚህ በድጋሜ አንብብ ከልገባሽ ደሞ ባጭሩ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ማለቴ ነው ከደሙ እስከ ንግግሩ ይህ ማለት እሱ ኢትዮጵያዊ ,ኢትዮጵያዊነት በትክክል በውስጡ ያኖራል አራት ነጥብ::
@ShalomEthiopia23
@ShalomEthiopia23 5 лет назад
ያሀዲግ እድሜው ይጠርና ሰማቹን አጥፍቶት ነበር እንደው በደፈና ኢቲቪ ተብሎ አድናቂክ ነኝ ራማዎች በርቱ ቀጥሉበት
@aminisobiriyistachew0p454
@aminisobiriyistachew0p454 5 лет назад
የኛውድእኳንደህናመጣህ
@asnkatesfay5988
@asnkatesfay5988 5 лет назад
እኔ አማራ አትመስለኛም ነበር አቀራርብክ _ድምፅክ.በጣም ያምራን በርታ
@banchayehualemayehu7034
@banchayehualemayehu7034 5 лет назад
የኛ ጀግና
@fasikaderso8262
@fasikaderso8262 5 лет назад
እኮ
@sarondawit9462
@sarondawit9462 5 лет назад
በጣም አስተዋይ አገር ወዳጅ ዋው ጌታ ያብዛልክ ተባረክ.
@user-hd1sj5tx5f
@user-hd1sj5tx5f 5 лет назад
ዋው ይህን ጋዜጠኛ ስወደው ጎበዝ በርታ
@user-so8yp4sw3x
@user-so8yp4sw3x 5 лет назад
ወይ እኔ ድም ምን ሆነ ብዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ እንዲህ ያለ ነው ለኢትዮጵያ ይሚያስፋልጋት♥
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 5 лет назад
በጣም ምርጥ ጋዜጤኛ አንተ ዜና ስታነብ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይባርክህ አማራ አማራ የምትሉ ዘረኛች ይቅር ይበላችሁ እሱ የምያውራው ስለ አንዲት ኢትዮጵያ ነው እራማ ሜዲያ አንተ እራስህ ኩራታችን ነህ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ
@addisnone163
@addisnone163 5 лет назад
በርታ እግዚአብሔር የፈቀደልህ ጋዜጠኚነት ነው
@yenatewabecha6910
@yenatewabecha6910 5 лет назад
የልቤን ነው የተናገረከው እግዜቤሄር ካሰብከው በላይ ይስጥህ አድናቃህ ነኝ
@merimadem3178
@merimadem3178 5 лет назад
ጎደሬ የጀግና ዘር ነህ በርታ ሆድ እዳትወድ
@ewnetyifreden1480
@ewnetyifreden1480 5 лет назад
ጎበዝ ሰለሞን ድምፅህም አንደበትህም ማስመሰል የሌለበት ግሩም ነው :: ያሰብከው ይሳካልህ::
@senkisenki2198
@senkisenki2198 5 лет назад
ሰለሞን በጣም የማደንቅ ድምፀ መረዋዉ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 5 лет назад
ዋአው ሠለሙን አለህይጠብቅህ ያረቢወላሂ ተመሥጨነው ያዳመጥኩህ መሠሎችህን ያብዛልን በርታ ብዙ እንጠብቃለን ትክክልነህ አሁን እንኳአን ማጠብ መቼ ትዝ ይሊናል እና ፈጣሪ ልቦናችንን ይመልሥልን
@user-wi7kt6wb8r
@user-wi7kt6wb8r 5 лет назад
አሚን
@user-su4cz7op8p
@user-su4cz7op8p 5 лет назад
ዋውውውው እንዴት ደሰ ይላል ትእትናው ከቁንጅና ጋር ድምፅህ አጅብ ነው እኔ ዜና ማየት የጀመርኩት አንተን ካየሁ ወዲህ ነው በርታ በሃቅ
@uggj8636
@uggj8636 5 лет назад
ቆጆ ኢቶጲያውያን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ethiopianatbete9730
@ethiopianatbete9730 5 лет назад
ደስ ሲል በርታ ጎበዝ ዜና ስታነብ ድምፅህን ስወደው
@biniamasefaassefa3473
@biniamasefaassefa3473 5 лет назад
ሰልየ ምርጥ ስው። ተሻገር ጣሴው አንተም ጓበዝ ነህ።
@aishaalwan7556
@aishaalwan7556 5 лет назад
የአገሬልጅ የስፈሬ ልጅ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 лет назад
ማሬ ኡፍ ምን ላርግህ የልቤ ነው የተናገርከው አፊ ይቆረጥልህ አህ ጥበበን ያብዛልህ በጣም ልክ ነህ ያሁን ትውልድ የሴጣን ልጆች ነው ያሁን ትውልድ አህ
@yeshiiyabatulij1523
@yeshiiyabatulij1523 5 лет назад
አንተ እንቁ የኢትዮጵያ ፍርጥ ልጂ ነህ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏
@SuperThankyougod
@SuperThankyougod 5 лет назад
Saruna abebaw አሜን
@adanezeru7118
@adanezeru7118 Год назад
solomon great ja best of z best my brother.golde voice
@abuhiy8254
@abuhiy8254 2 года назад
የኔ ትሑት ውንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tamermohammed4647
@tamermohammed4647 5 лет назад
መሻአላህ ሰሊ በዚሁ ቀጥልበት የኛ ጀግና ጋዜጠኛ ማለት እዳተ ነው ኢሳቶችን ጨምሮ ዉድድ
@niguseymedia2396
@niguseymedia2396 5 лет назад
ሰሌ አስተዋይ፡ ደግ፡ ቁጡብ እና አንደበተ ርቱዕ ጋዜጠኛ። እድሜህ ይርዘም ሰላምህ ይብዛ። አድናቂህ ነኝ።
@blainshbandina189
@blainshbandina189 5 лет назад
ጎበዝ በርታ ወንድማችን
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 лет назад
ወረታ ደብረታቦር የሰፈሬ ልጅ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@keftube
@keftube 5 лет назад
እንተዋወቅ እዉጭ ላሉ ኢትዮጵያዉያን የሚሆን በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ቻናል ከፍቻለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 лет назад
kef tube እሽ ማኛው
@user-rx8hw3iy1l
@user-rx8hw3iy1l 5 лет назад
እህቴ ያ ቆንጆ ጋዜጠኛ ትልሃለች ድምጽህ ስታወራ እራሱ ወርቅ ነው
@jimmajimma1722
@jimmajimma1722 5 лет назад
ጎበዝ ጋዜጠኘ ነህ በርታ ሁሌም አዳምጣሀለው ራማ ሚዲያ አድንያቂያችው ነኘ
@aynalemngtu6426
@aynalemngtu6426 5 лет назад
እንዲህ ያሉ ወንድማችን እግዚአብሔር ያብዛልን
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 5 лет назад
ግሩም በጋራ ለዚህች ሀገር ዋጋ የከፈሉትን ጀግኖቻን ያስታወሰ ግሩምነው የትላንት እርሾ ዛሬም በእኛ ትውልድ መኖሩን ያበስራል በርታ
@user-zo9sn2bt2n
@user-zo9sn2bt2n 5 лет назад
አኮራኸኝ ምርጥ የሀገሬ ልጅ
@fasikaderso8262
@fasikaderso8262 5 лет назад
በእውነት እንቁነህ እደግ ተመንደግ የልጅ አዋቂ
@user-ti2fj9vo7p
@user-ti2fj9vo7p 5 лет назад
ዋዉ የኔ ድምፀ መርዋ እግዚአብሔር ቀሪ እድሜህን ይባርክልህ
@meazamita7683
@meazamita7683 5 лет назад
ጀግና ነህ በርታ ጎበዝ
@user-oe6kc5sz8v
@user-oe6kc5sz8v 5 лет назад
ይኡነት ጀግና ነክ ዘረኞቺ ኢትዮጵያን ለመጥራት ያቀጥቀጠቸዋል ምንም ቢሆን አማራ ኢትዮጵያ እያለ ነው የሞተው በርታ. ጎበዝ ጋዜጠኛ ነክ
@hanatadase8932
@hanatadase8932 5 лет назад
እውነት አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ይሁን ሁሌም እውነት አውራ እውነት ማውራት ከምንም በላይ እውቀት ነው በርታ
@KwtKwt-cj9gy
@KwtKwt-cj9gy 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ስለምን ሀይለ እየሱስ አገር አለኝ ምርጥ ግጥም !!
@user-xr6hn4md5k
@user-xr6hn4md5k 5 лет назад
መልከመልካም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 5 лет назад
Wow ጎንደሬዎች አልተቻላችሁም ግርማቸው እንየው እና ሶፎንያስም የጎንደር ልጆች ናቸው በርቱልን
@user-gl5zh2qp5j
@user-gl5zh2qp5j 5 лет назад
እግዚአብሔር ከቀን ጅቦች ይጠብቅህ ወንድማችን
@ejxbbxhdh5757
@ejxbbxhdh5757 5 лет назад
በጣም አሪፍነው በርታወድሜ
@user-tt6kg4nk3w
@user-tt6kg4nk3w 11 месяцев назад
❤❤❤ሠለሞን ኑርልን ጾወ ሠ🙏🙏🙏
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 лет назад
ጎበዝ ነህ የአገሬ ልጅ❤
@mizuboo2189
@mizuboo2189 5 лет назад
This guys voice is BOMB 💣 loved it
@asnakutesfaye3544
@asnakutesfaye3544 5 лет назад
👍👍👍👍👍👍💚💛💗
@mikiadane4539
@mikiadane4539 5 лет назад
አማራየ ሀገር የሰራ ሀገር የገነባ ነዉ ስንልህ። ከዚህ ተማት ዉድድድ
@yemaneberhane4093
@yemaneberhane4093 5 лет назад
በዚህ ህድሜ መብሰል እንዴት ደስ ይላል በርታ
@user-zs1fm6zs1w
@user-zs1fm6zs1w 5 лет назад
ሠለሞንፈጣሪይባርክህ በጣም ትልቅ አስተሳስብ አለህ በርታልን
@abasa1556
@abasa1556 5 лет назад
አይ አማራ. ዘራችን. ይብዛ. አቦ. ፍልቅልቆዋ. ወሎ. የማር ይቅቤ. የእሸት ሀገር ወሎ አህሪቡ ባይወች
@Menelik27
@Menelik27 5 лет назад
ዘረኞቹ ዕድሜ ለወያኔ የወያኔ ቡችሎች ናችሁ።ይህ ነው ሀገር እያጠፋ ያለው አማራ ነኝ ኦሮሞ ነኝ ትግሬ ነኝ ውዘተ ይቺን ዘመን አመጣሽ ደደብነት ልጁ ይህን እይደለም የሚያስተምረው ደንቆሮዎች ናችሁ ዘረኞች ተረጋጉ እሱ ስለ ጥንታዊት ስለተከበረችው ስለትልቋ ኢትዬጵያ ነው የጻፈው የአሁኑ ሁኔታ ስለቆጨው ደንቆሮ እትሁኑ አማራ ሆነ ትግሬ ሆነ ጉራጌ ሆነ ሌላም ሌላም እያለ ያለው ይቺ ነበረች ኢትዬጵያ ነው ምድር ጎጠኛ ወዴት ልትጎትቱት ነው የምትፈልጉት?? በቀጥታ ተናገረ ይቺ የአሁን ኢትዬጵያ አይደለችም የጥንቷ ኢትዬጵያ ሀለ ምድረ ደንቆሮ የወያኔ ፍልፍሎች!!
@yeti-u9u
@yeti-u9u 5 лет назад
ራማወች በጣም ደስ የሚልና በጎ ስራወችን እየሰራችሁ ነው በርቱ በርቱ !!!!!
@bezajesus9345
@bezajesus9345 5 лет назад
ጎበዝ ጋዜጠኛ ሰለሞን በርታ እውነትን ግዛት እንጂ አትሺጣት
@fantyalfanty2452
@fantyalfanty2452 5 лет назад
ተመስገን የስፈሬን ልጅ አገኝሁ ሶል ድምፃያምራል
@user-zo9sn2bt2n
@user-zo9sn2bt2n 5 лет назад
በትክክል ባህላችን እረስተን አሻግርን የሰው ተከታዮች ሁነናል ወንድማችን
@user-lb7ej6kt7j
@user-lb7ej6kt7j 5 лет назад
ሶል ያመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ እግዚሀብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-jh8le1uz9u
@user-jh8le1uz9u 5 лет назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን እንዳንተ ያሉ ስወችን ያብዛልን ክብር ብሩህ ነህ እንኛንም አስተዋይ ክብር ያድለን 👏👏
@fanuelmolla8064
@fanuelmolla8064 5 лет назад
wow sole your voice is rely fantastic keep it up!!!
@ejxbbxhdh5757
@ejxbbxhdh5757 5 лет назад
ያገሪልጅ በርታወድሜ
@mekonendebela3075
@mekonendebela3075 5 лет назад
ራማ ዎች በጣም ነው የወደድዋችሁ ምርጥ ሰው አመጣችሁ ድምጸ መረዋው ጋዜጠኛ
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 лет назад
በትክክል ድምፁ መረዋ መረዋህ፡ ነው በጣም ዋው ነው ተሰጦ ነው እኔማ ዜና ማዳመጥ ደስ አይለኝም ግን ይሄን ስለመወደው በጣም እከታተላለሁ
@user-sj8br2ri2h
@user-sj8br2ri2h 5 лет назад
ዋውውውውውውውው በጣም ደስ እሚል ግጥም ነው ተባርክ
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 5 лет назад
You are a good repoter !!!
Далее
BeastMasters Hawk just had enough #ti13
00:30
Просмотров 121 тыс.
The Most Elite Chefs Ever!
00:35
Просмотров 5 млн
BeastMasters Hawk just had enough #ti13
00:30
Просмотров 121 тыс.