Тёмный

Ethiopia - ሰበር የዩክሬኑ ጦርነት ትኩስ መረጃዎች | በትግራይ አመጽ ተነስቷል | የትግራይ ህዝብ ክልሉን ለቆ እየወጣ ነው እና ሌሎችም 

Feta Daily News
Подписаться 796 тыс.
Просмотров 154 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

28 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 253   
@igayehewue7eu843
@igayehewue7eu843 2 года назад
የትግይ ህዝብ ተራበ አትበል አማራን እና አፈረን የዘረፈት የት ገብቶ ነው የሚራቡት
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 2 года назад
በትክክል. የናቴ. ሹሮ. በርበሬ. ጤፍ. አልቀረም. በተለይ. ከወሎ. የዘረፉት. ይበቃቸዋል. እነ. ሶራል. እነልብስ. አረ. ምኑ. ቅጡ
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 года назад
👍ትክክል አለማፈራቸው ከአማራ ያለንብረት በሙሉ ሰርቀው ይዘው ገብተዋል ትግሬ መራብ የያዘውስ አማራና አፋር በተለይ ወሎና አፋርነው መሰቃየት የያዘው አልተረዳችሆቸውምጂ ለትግሬ ወላሂ አላዝንም ይሂ ሁላ በላ በሳቸውነው አላህ ያንሳቸውና
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 года назад
@@fatemahmohamed2233 ትክክል እኛጋ ብታይ እቤት ገብተው አንድያስቀሩት የለ ልብስ የለ እቃየለ የሚይዙትን ይዘው መያዝ ያልቻሉትን ሰባብረውነውየሚሂዱት የቤቱን ሲጨርሱ ገናያልተሰበሰበውን አዝመራካ እንደትእንደተጫወቱበት የሳቸው ስራምኑምኑ ይወራ ብቻ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ወላሂ ልቤ ደምቶል
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 2 года назад
@@tube-bj9bh አረ. ሀይቲ. የነሡ. ተወርቶ. አይልቅም. ሀብት. እኳ. አመታት. ቢፈጂም. ይተካል. እህት. ግን. የምንወዳቸውን. ሠወቺ. አሣጡን. እኔ. አረብ. ሀገር. ስመጣ. የነበሩ. ዛሬ. ላይ. የለሉ. እህህህህ.
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 года назад
@@tube-bj9bh ሁቢ ደምሪኝ በቅንለት
@MdAhmad-vu4kv
@MdAhmad-vu4kv 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለተገፋው ህዝባችን ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️💪💪
@gishmedia
@gishmedia 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን
@user-cf7fx9tq4d
@user-cf7fx9tq4d 2 года назад
ማንነት አይሸጥም አይለወጥም ወልቃይት ራያ ቤተ አማራ ነን ተያይዘን እናልቃለን እንጅ ወልቃይትን አሳልፈን አንሰጥም እናመሰግናለን ፈታዬ አላህ ሰላም ያዉርድ
@Hope-iy8ho
@Hope-iy8ho 2 года назад
ዩክሬን እና ህወሀት አንድ ናቸው ህዝብን ተዋጋ ብለው ያስታጥቁና ልክ ሲያስገቡአቸው ንፁሀን ተገደሉ ይላሉ
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 года назад
እኔም እደዛ ነው ያሰብኮት
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 года назад
ደምሪኝ ሁቢየ
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን ድል ለተገፋዉ አማራ ህዝቡ ድል ለፋኖኖኖ
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 2 года назад
ፍትህህ ለተበዳዮች ፍትህ ለአማራ ለአፋር የኑፁሀን መሰቃየት ይብቃቃቃቃ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
*ለአለማችን ሰላምን ለጁንታዉ ሞትን ተመኘን👐😎*
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ምኒልክ ዛሬም ነገም ንጉስ ነው💚💛❤💪💪💪💪💪
@m.ethio2575
@m.ethio2575 2 года назад
ድል ለተበዳዮች ብለና ፈታወች 1ኛ ናችሁ ሀቀኛ ናችሁ በርቱ ድል ለአማራ ድል ለአፋር ብለናል
@mekidesebabu2051
@mekidesebabu2051 2 года назад
አቤት እግዚአብሔር አምላክ ምሕረት ይላክልን አለም ተጨነቀ
@oumermohammed8517
@oumermohammed8517 2 года назад
Feta ላይ ዜና ስታቀር የሚያምረው ባንተ ሲሆን ነው በርታ
@malmal3696
@malmal3696 2 года назад
ያገሬ ህዝብ ስራ ፈቷል አንዴ መስቀል አደባባይ በዚህ አድዋ ድልድይ እስኪ መጀመሪያ ሽኔና ጁንታን ተገላግለን እንደርስበታለን ለሌላው
@nurnur4504
@nurnur4504 2 года назад
ነበር ምታረገዋለሁ መጀመርያ ነጣነት ሳይኖር መጨቃጨቅ ዘረኛ ህዝብ መጀመርያ የሰው ሞት ኢቁም የትንም ኢከበር ዎናው ሰላም
@user-pn7nj8vm7b
@user-pn7nj8vm7b 2 года назад
ድል ለኢትዮጲያ ድል ለሩስያ
@shunumii7214
@shunumii7214 2 года назад
አፍሪቃውያን ከዩክሬን እንዳይወጡ በዘር አድልዎ መደረጉ በጣም ያናድዳል ያሳዝናል። አፍሪቃ አንድነትና የአፍሪቃ ኣገራት ከሩስያ ጎን መቆም አለባቸው።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ምህረት ለምድራችን አምጣልን 😭😭😭🙏🏽
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ሠላምን ለሐገራችን ፍቅርን ለሕዝባችን ያድርግልን ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝
@martaminuta2424
@martaminuta2424 2 года назад
La I’m
@jemalibrahim5166
@jemalibrahim5166 2 года назад
0lp0l
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 года назад
@@martaminuta2424 ደምሪኝ ስወዲሽ
@user-bb5er6mf2x
@user-bb5er6mf2x 2 года назад
መሀል ከተማ ተቀምጦ ያለው የትግሬ ተወላጅ ምን ዋጠው ይበላቸው ይለቁ
@user-fe4sj9dc3y
@user-fe4sj9dc3y 2 года назад
አድዋ♥️ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነዉ።
@tomasgiorgio5653
@tomasgiorgio5653 2 года назад
ጌታሆይ እኔስ ሰላምፍቅር አንድነት በጣም ናፈቀኝ እፍፍፍፍፍፍ ምነው ባልተፈጠርኩ
@mohammednurhasson7072
@mohammednurhasson7072 2 года назад
ፑቱን ችሎ ችሎ ተንስቷል ፑቱን ጦርነቱ ን የሚቆም አይመስለኝም
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 2 года назад
አላህ ሀገራችንንና ወገናችንን ስላም ያድርግልንያረብ ፍትህ ለወገኖቻችን
@user-tv8ls2sr7e
@user-tv8ls2sr7e 2 года назад
እኳን ለአብይ ፆም አደረሳቹ ፈጣር ፆም ፀሎታችንን ይስማን
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 года назад
ቅድሚያ ስለ ኢትዮጵያ ዘግቡ
@hayatmohamed7020
@hayatmohamed7020 2 года назад
አላህ ሀገራቺንን ሰላምዋን ያምጣልን
@user-pm1ez2xi6u
@user-pm1ez2xi6u 2 года назад
ፈታ እናመሠግን አለን ሠላምለሀገራችን
@semiraumer4051
@semiraumer4051 2 года назад
እየመረራቸውም ቢሆን ይዋጡት አድዋ ሚኒሊክ ነው
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 года назад
ደምሪኝ ስወዲሽ
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ጌታሆይ ሕዝብህን አድን 🤲🤲🤲(
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 года назад
ሁቢ ደምሪኝ ስወዲሽ
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d 2 года назад
ያርብ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ ኧር ዘድሮ አለቅን በሳኡዲ እስርቤት በኢቶ ያርብ አተ ፍትህ አምጣልን አላህየ😭
@lubabahassen7418
@lubabahassen7418 2 года назад
የአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን በዚህ ጦርኘት የሚሞተው ህዝብ አላህ ሙስሊም የሆኑትን ዘገኖቻችንን አላህ ጀኘትን ይወፍቃቸው ያረብ የአይላሂ እራህመተኛው አዛኙ ጌታ እዝነትህን እንሻል ያረቢያአላህ እዚነትህን እራህመትህን በሀገራችንም በውጭም ያለውን ጦር አቁምልን ያአላህ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ትኩረት ትኩረት በአማራው ክልሎችና ትኩረት ትኩረት በአፋር ክልሎች💚💛❤😢😢😢😢😢
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ህዝብ ይሁን ጦርነት በቃ በለን አሏህ የሰላም ባለቤት ያረብ🙏🇪🇹👍
@ethiohara4760
@ethiohara4760 2 года назад
ፈታ እኛም ስላም ብለናል ወዳጄ
@fethiahabib5999
@fethiahabib5999 2 года назад
ከወያኔ የበለጠ በመንግሥት ዉስጥ ያሉ ባለስልጣኖች በየጊዜዉ አጀንዳ እየሠጡ እረፍት ነሱን ኧረ ተዉን ከበቂ በላይ ችግር አለብን!!!
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 2 года назад
የፈለጉትን ለማረግ ሲፈልጉ አጀንዳ ይሰጣሉ
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 года назад
@@user-dm4ow9pm2b ስወዲሽ ድዩ ምሪኝ
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 года назад
ሁቢ ደምሪኝ በቅንለት
@dr.mekonnenayichiluhm2895
@dr.mekonnenayichiluhm2895 2 года назад
መንግሥት ታሟል
@alkuwait8705
@alkuwait8705 2 года назад
ሠላም ለሀገራችን ኢትዩጲያ ሠላም ለአለም ህዝብ ሁሉ ይሁን
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 года назад
ስወዲሽ ደምሪኝ
@romantaddesse5532
@romantaddesse5532 2 года назад
Megemeria westue yetera kezeregnate 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@adysalieh6446
@adysalieh6446 2 года назад
በጣም ያማል. ልአፍሪካ ምን ያህል ንቀትና ጥላቻ እንዳለባቸው ይመስክራል. ፑቲን ከምድረ ገፅ ይጥፋቸው
@user-ed1xu1fb9e
@user-ed1xu1fb9e 2 года назад
ፈታየ እናመሰግናለን ፍትህ ለአማራ እና ለአፋር
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 года назад
እግዚአብሔር ሀገራችን ጠብቅልን ኢትዮጽያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች💚💛❤
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 года назад
ደምሪኝ ሁቢ
@AhmadAhmad-xz7st
@AhmadAhmad-xz7st 2 года назад
💚❤️💚💪💪💚
@yonathanyealala
@yonathanyealala 2 года назад
ፈታዎች እናመሰግናለን
@fitsumzelalem7154
@fitsumzelalem7154 2 года назад
ወያኔ በጦርነት ያምናል በጦርነት ይጠፋል።
@kalokalo3960
@kalokalo3960 2 года назад
የቤተሰብመሰረቱእነትነአባትሲሆን የሀገርመሰረቱህዝብነው ጥቁርነጭሳትልፉጣራሰላሙንፉቅርአድነትን አጣልን
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 2 года назад
ዩክሬን አሜሪካን ተማምና ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባቶ ከባድ ዋጋ እያስከፈላት ይገኛል ከዚህ በተለይ የአፍሪካ ሀገሮች ትልቅ ትምህርት መውሰድ ይኖርባቸዋል
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
*ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን*
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 2 года назад
አቀራረብህ ድምጽህ በጣም ነው የሚመቼኝ።
@yonathanyealala
@yonathanyealala 2 года назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ ኑሪ ለዘላለም
@fatemahomar4283
@fatemahomar4283 2 года назад
አላህይጠብቅህ ፍትህ በሳኡዲሰረቤትላሊት😭😭😭
@wendemnuerdinshehiahemed1147
@wendemnuerdinshehiahemed1147 2 года назад
እናመሰግናለን ለመረጃችሁ
@kemekem1366
@kemekem1366 2 года назад
ኢትዮጵያ እንደገና ሙሉ እድሳት ያስፈልጋታል ኢትዮጵያን የሚጠሉ ሃይሎችን ሁሉ ማጥፋት ግድ ይላል። አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ ይሄንን የማይቀበሉ ሁሉ በብርሃን ፍጥነት መጥፋት አለባቸው ይሄንን ወደ ፊት ኢትዮጵያን የሚመራው መሪ ያደርገዋል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠን እናያለን
@user-wx8cu4sv8e
@user-wx8cu4sv8e 2 года назад
አድዋ የሚከበረው በሚኒሊክ አደባባይ ነው ✊
@amenatali8671
@amenatali8671 2 года назад
እምትዘግብት ሥለሌላዉነዉ የኛሞት በከነማለትነዉ በአሜራእና በአፋር ክልል ምን እየሆሆነዉ ዝምታዉ እሥተመቸ ድረሥ
@user-sr5ph1iz3p
@user-sr5ph1iz3p 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለተበዳዮች
@rahmamohammed2088
@rahmamohammed2088 2 года назад
አቤቱ ሆይ ማርንንን
@ethiopia9715
@ethiopia9715 2 года назад
እነሱን ተዋቸው አድሮ ቃሪያ ናቸው ምንሊክ አደባባይ ምን ሆነና? ሲቀጥል አድዋ ድልድይ ይሁን እንኩዋን የትኛው ቦታላይ? ለነሱ ቃላት የለኚም ጭንቅላት ይስጣቸው ::
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 2 года назад
ኢትዮጵያ ታሽንፋለች ወደፊት!!!!
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 2 года назад
በጣም ያሳዝናን 😭😭😭😭
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 года назад
መንግስት ህዝቡን ግራ ማጋባት ይወዳል ብልፅግና ሁሌም አጀንዳ መስጠት ይወዳል
@user-lx2ik7ep7u
@user-lx2ik7ep7u 2 года назад
ድል ድል ለሩሲያ💪💪💪💪✔✔✅
@sikosilo3006
@sikosilo3006 2 года назад
ግን በሣአዉዲ ያለዉን በመጥፎሁኔታ በስርእሚገኘዉን ሰዉ እረሳቺሁትእሳ
@madinayoutube5517
@madinayoutube5517 2 года назад
በሞተ ሬሳ ምንጣላ ደንቆሮች ነን።
@malex9146
@malex9146 2 года назад
Ethiopia Salem yesfani huleyme 🇪🇹🇪🇹💪💚💛♥️💪
@abebayehuyitebarek4342
@abebayehuyitebarek4342 2 года назад
መሬትን የሚያህልን ነገር ለቋመጠ ሁሉ የሚቸር አይደለም። ታሪክ ይናገር ባለቤት የሆነው የአካባቢው ህብረተሰብ ድምፅ ይሰማ። ፍታዊ እንሁን። የመሬቱ ባለቤት የሆነውን ሕብረተሰብ እንደገና አናሰቃየው።
@nathenaeldawit2051
@nathenaeldawit2051 2 года назад
Best presentation!!
@user-fi6uq4md6h
@user-fi6uq4md6h 2 года назад
አይ ስለትግራይ ተቃውሞ ትወው ኦነሱ አይታመኑም አድናቸው
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 года назад
እረ አሁንስ ስለጦረነት እሜያቅበት ቀን ናፈቅኝ
@tesfaendriyas4143
@tesfaendriyas4143 2 года назад
እግዚአብሔር ያስበናል
@mulugetaberhanu1409
@mulugetaberhanu1409 2 года назад
Why do we need to fit into one box. The best place to celebrate Adwa would have been Adwa itself. If this not possible let us be flexible and organize the event in multiple locations so that people celebrate the day wherever they feel comfortable. It should be celebrated every where in the world where Ethiopian lives. Those who want to celebrate at Minilk square, let them enjoy. There are plenty of ways to do the same thing without quarrelling. Always our problem is rigidity. It is my way or no way. Please please.....
@adanechwolde578
@adanechwolde578 2 года назад
የመንገስት ስራ ሁል ጊዜለሕዝብ አጀንዳ መሰጠት
@meronabebe1982
@meronabebe1982 2 года назад
ለምን ያለሚኒልክ አይሆነም ምድን ነው ነገሩ የኤን ያኸል አመት ተከብሮ አሁን ምን ተገኘ እንዴ ሰውን ሰላም መንሳት
@fitsumzelalem7154
@fitsumzelalem7154 2 года назад
አደዋ በፊት ሲከበር እንደነበረው መከበር አለበት።
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 года назад
ሁቢ ደምሪኝ በቅንለት
@nigatutirune6972
@nigatutirune6972 2 года назад
Welcome my friend
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 года назад
አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በሀገርም በስደትም ያላችሁ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን በዱአ በጾለት እንበርታ አንድ እንሁን ከዘረኝነት ከተንኮል ከሸር ከምቀኝነት እንውጣ መልካም ነገሮችን እንስራ ይች አለም አጭር ናት ነገ ወይም ዛሬ ትተናት እንሄዳለን የሚከተለን መልካም ስራችን ነው ገንዘብም ሀብትም ዝናም ቤትም ልጂም ሁሉም ይቀራል ስለዚህ ለመልካም ነት እንሽቀዳደም በዚህም አጋጣሚ ወደ ቻናሌ
@davidsolomon428
@davidsolomon428 2 года назад
ፈታዎች በመረጃ በጣም ነው ማከብራቹ ግን ምነው የሀገራችንጦ ቆመ እንዴ
@mengistumekonnen3814
@mengistumekonnen3814 2 года назад
ለዜና ፊጆታ like ተብለው አጀንዳ መፈጠር ጥሩ አይለይም ። ሰዎች እንረጋጋ ።
@miratpur5489
@miratpur5489 2 года назад
በጣም ነው ኮ የሚገርመው አሁን ትግራይ አመፅ ተነሳ ይላል እንዴ ምን ዓይነት ውሸት ነው
@ahmedabrahim5201
@ahmedabrahim5201 2 года назад
አስተካክል ወረራ አይደለም እራስን መከላከል ነው
@knowledgeispower2992
@knowledgeispower2992 2 года назад
ሚኒሊክ አደባባይ እንገናኝ 🍏🍋🍎
@wafkala
@wafkala 2 года назад
Enodhalen feta daily
@yidnek8306
@yidnek8306 2 года назад
አመቱን ሙሉ የድል ዜና ሰለቸኝ
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 2 года назад
የአድዋ ድል የማይመቸው ባንዳና ተላላኪ ነው !!የእድዋ ድልን ከባለቤቱ ለመለየት መሞከር ለመውደቅ መቸኮል ነው!!
@user-my5vs4xs4q
@user-my5vs4xs4q 2 года назад
ሰላሙን አውርድልን 🙏🙏🙏
@nuraliye6823
@nuraliye6823 2 года назад
Well bro
@alihamdulelahforeverything8839
@alihamdulelahforeverything8839 2 года назад
Selam lehagerachen selam le hizibachen fetachen enameseginalen
@tamanachitaka2733
@tamanachitaka2733 2 года назад
አሁን የዘመን መቆጫ ደርስ ውጋ እንወደድ አለም አጭር ናት
@user-lk8io5we1r
@user-lk8io5we1r 2 года назад
1አድኛ ነኝ
@medlapouna2174
@medlapouna2174 2 года назад
💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪
@yasen931
@yasen931 2 года назад
የትግራይ ህዝብ አሁንም በደብ ተቃውሞ መውጣት አለበት
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 года назад
ደምሪኝ በቅንለት ሁቢ
@shiffelectronics2093
@shiffelectronics2093 2 года назад
For peace of Ethiopian people Abiy Ahmed must step down.
@ephremgadissa626
@ephremgadissa626 2 года назад
good job ፈታዎች!!!!
@user-lk8io5we1r
@user-lk8io5we1r 2 года назад
እኳን በስላምመጣህ ፈታየ
@beleubeyene3262
@beleubeyene3262 2 года назад
ሰላም ፈታሊድ
@haleemasayed8413
@haleemasayed8413 2 года назад
የአላህ
@user-pt2si5sc8m
@user-pt2si5sc8m 2 года назад
ምን ግራ ያጋባ ዘመን ደረስን አሁን
@arayaasefaw9031
@arayaasefaw9031 2 года назад
ABY WUSHETAM WRDETGNA NW
@fuadali471
@fuadali471 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 2 года назад
Bravo
@selamethiopia1816
@selamethiopia1816 2 года назад
Selam le'alem hulu🌍🌏🌎
@muet6683
@muet6683 2 года назад
ሠላምፈታየ
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 2 года назад
ምን ችግር አለው ሁለቱም የኢትዮጵያ ምድር የትም ተከበረ የትም ፡፡ ሁሉም መንግስት ልሁን ይላል
@salemamen7170
@salemamen7170 2 года назад
እናቱ ዛሬ ቦታ ይቀራሉ ነገ ደሞ ምን እንደሚያመጡ በምን ይታወቃል በዛ ላይ ለ መቶ ምንናምን አመት የተከበረበት ቦታ ለምን ዛሬ መቀየር አስፈለገ ማንን አማክረው? ድንገት እየተነሱ እንደፈለጉ መፈንጨት አይቻልም ስልጣን ባግባቡ ሊጠቀሙበት ይገባል
@geletewkassa937
@geletewkassa937 2 года назад
feta yemecachu
@tubetube5743
@tubetube5743 2 года назад
አላሆይ አገሬን ሠላሙን አምጣልን አብይአህመድ ከመጣ በሀይማኖት በቢሄር አባላን የኢድለት በጭሥ በተኑ የክርሥቴኖችመለት እደዚሁ መሥቀልአደባባይ አለ አሁደምሞ የአድዋ በአለ ለምን እደሥተዛሬው አያሣልፉም እሥበሥ ለማባላት ?
Далее
Кеды из СССР «Два Мяча»
00:58
Просмотров 358 тыс.