Тёмный

Ethiopia :- ሰኔ ጎልጎታ | ለምን እናከብራለን ? | ሰኔ 21 | sene 21 | sene golgolta | ጎለጎታ | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube 

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
Подписаться 155 тыс.
Просмотров 74 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 280   
@yonastube
@yonastube 3 месяца назад
አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! youtube.com/@yonasmedia16 👆👆👆👆👆👆👆👆👆
@JevehHeg
@JevehHeg 3 месяца назад
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 3 месяца назад
አሜንንንንንንንንንን የእመ_ብርሀን! የእመ_ብዙሀን! እናታችን ፀሎቷ ምልጃ በረከቷም ሁሉ ይደር ይዋልብን❤❤❤
@mare7241
@mare7241 3 месяца назад
Qalywtysmaln❤❤❤
@sentayewsente
@sentayewsente 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን የመቤታችን የድንግል ማርያም ጥበቃዋ አይለየን አመት አመት በሰላም በጤና ያድርሰን መምህ ቃል ሕይወት ያሰማልን
@ትእግስት
@ትእግስት 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን እመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም ልመናዋ በረከት አይለየን❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏
@AklogTefera-i7c
@AklogTefera-i7c 3 месяца назад
ቃለህዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@LouatLouat-n9v
@LouatLouat-n9v 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ያስቆየልን
@SalySaly-x7c
@SalySaly-x7c 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን የእመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ፀሎት በረከት ረድኤቷ አይለየን አሜን❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 3 месяца назад
አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@almazabrah4893
@almazabrah4893 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እናታችን የድንግል ማርያም ምልጃ ረድኤት በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን
@BeliyuWolde
@BeliyuWolde 3 месяца назад
😊❤❤❤❤🎉
@Ccce259
@Ccce259 3 месяца назад
❤አሜን ❤ አሜን❤ አሜን💕🙏💕እንኳን❤ አብሮ❤አደረስ❤አደረሳችሁ❤መምህራችን💓ቃል ህይውት 💕 ያስማልን 💞🙏💞
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 3 месяца назад
አሜን እኴንአብሮ አደረሰን እናቴ እመቤቴ ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ የኔ እናት ❤❤❤
@mezgebumersha4417
@mezgebumersha4417 3 месяца назад
ውድ ወንድሜ ዲ/ን ዮናስ ቃለ_ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🏻
@sayiethiopia
@sayiethiopia 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህሬ❤❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 3 месяца назад
ቃለህዎትን ያሠማልን ወንድማችን እመብረሀን ምልጃ ፀሎትሺ ይጠብቀን የሰዴት ስንቄ እናቴ እመቤቴ❤❤❤
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏ሰኔ 21 እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን፡❤❤❤
@Muluneshebeyazn
@Muluneshebeyazn 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏🙏🙏🙏 የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏ሀገራችንን ይባርክ ሰላም ያርግልን ቸሩ እግዚአብሔር ሰላሟን ይመልስን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Asleyital
@Asleyital 3 месяца назад
Amen. Amen. Amen elllll. ❤❤❤❤❤❤
@Abel-rg1uc
@Abel-rg1uc 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይሁን ይደረግልን ያምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን አሁንም ከለጅሽ ከውዳጅሽ ክየሱስ ክርስቶስ አማልጅን እናታችን አሜን የተማረነውን የሰማነውን በልቦናችን ያሳደርብን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ቃል በረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያስረዝምልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን። አሜን አሜን አሜን
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@ሀብታምአለባቸው
@ሀብታምአለባቸው 27 дней назад
አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን አሳድሪብን እመቤታችን ቅድሰት ድግልማርያም ከድገተኛ ነገር ወቶ ከመቅርት አድኚኚ ጠብቂኚ መምህር እድሜ ጤና ይሰጥልን እግዚያብሔር ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 3 месяца назад
እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን በእውነት እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በእርስዎ በኩል ብዙ ነገር አውቀናል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ❤❤❤
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ምልጃ ፀሎት አይለየን ልመናዋ ክብሯ የልጇም ቸርነት ከመላ ህዝበ ክርስቲያኖች ላይ ይደርብን 🤲🤲🤲🤲💠💠✅✅
@ሰብህዎለእግዚአብሔር
@ሰብህዎለእግዚአብሔር 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜንን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏❤​@@adamiyzosh4331
@official_yeshi_tadesse
@official_yeshi_tadesse 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 3 месяца назад
አሜን አሜን ቃልይወት ያሰማልን መምእራችን፣ፀጋዉን ያብዛላቹ አሜን እኛንም የተማርነዉ ልቦናችን ያብራልን አሜን የእመቤታችን ቅድስ ድግል ማሪያም ፀሎታ አይለየን አሜን አሜን
@yezabinaadera9876
@yezabinaadera9876 3 месяца назад
እናቴ እመብርሃን እመ ህይወት አንችን ለሠጠን ቸሩ መድሃኒያለም የተመሠገነ ይሁ ን ስሙ 11:14 ለዘለዓለም
@mazaadubai
@mazaadubai 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማሪያም ምልጃ ረድኤት በረከት አይለየን❤❤❤❤
@RadyaA-u7r
@RadyaA-u7r 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ቃልህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤
@TigstAbateTigstAbate
@TigstAbateTigstAbate 3 месяца назад
አባታችን በእውነቱ ከልብ እናመሰግናለን እርስወን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ እማላውቀውን ስላሳወከኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HxhdyeyeUsue
@HxhdyeyeUsue 3 месяца назад
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
@AlemM-b1g
@AlemM-b1g 3 месяца назад
እግዚያብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን
@selamtube9373
@selamtube9373 3 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 3 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤ የኔ እናት እንወድሻለን እናመሰግናለን
@AlimazEndalew-l7q
@AlimazEndalew-l7q 3 месяца назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin abate Amen emeberehan enate 💔🙏🔥💒ekane aderesachuu 🕯🕯💔✝️💒🙏🙏🙏
@AaAa-lg4yw
@AaAa-lg4yw 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህውትያስማልን
@محمد-ب8ص9ب
@محمد-ب8ص9ب 3 месяца назад
Amen amen amen kbri leweladit smlak yhun ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኢትዮጲያሀገሬ
@ኢትዮጲያሀገሬ 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ysrx8655
@ysrx8655 3 месяца назад
Amen sagalee jireenyaa sin hadhagesisuu dhaltuu mootumaa sin haatasisuu amen
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ዮናስ ቲዩብ ብዙ እዬተማርነበት ነው በርታልን❤❤❤
@Masarat-xx9qq
@Masarat-xx9qq 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 месяца назад
አሜን 🙏አሜን🙏አሜን🙏 እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏
@heremelawesene
@heremelawesene 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 3 месяца назад
Amen Amen Amen kalehiy woetn yasemalen
@ቁምነገርተሾመ
@ቁምነገርተሾመ 3 месяца назад
አሜን አሜን
@WerkeAbebe-xw2fq
@WerkeAbebe-xw2fq 3 месяца назад
Amenn kale hiwhotin yasemalen ❤❤❤
@NathinaelShanko
@NathinaelShanko 3 месяца назад
Amen Amen Amen ❤❤❤
@mariouset142
@mariouset142 3 месяца назад
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤
@beletewendimu4105
@beletewendimu4105 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AbebechSaron-k5q
@AbebechSaron-k5q 3 месяца назад
አሜን
@DestagetachewTesfa
@DestagetachewTesfa 3 месяца назад
Aemen aemen aemen
@TirsitkassieAdeme
@TirsitkassieAdeme 3 месяца назад
amen mljawa bereketua ayleyen
@mahriewewunetie-ce7ve
@mahriewewunetie-ce7ve 3 месяца назад
amen amen
@MeserwtChafa
@MeserwtChafa 3 месяца назад
Emebete bereketo ayeleyen ❤❤❤❤
@hayatmel2871
@hayatmel2871 3 месяца назад
❤❤አሚንአሚን
@dagmawimussie8764
@dagmawimussie8764 3 месяца назад
Amen
@atalatizazu9456
@atalatizazu9456 3 месяца назад
❤❤❤
@AddisLamii
@AddisLamii 3 месяца назад
Amen amen amen
@DhdhDjdj-c1l
@DhdhDjdj-c1l 3 месяца назад
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤ቃለህይወት❤❤❤❤❤ያሰማልን❤❤❤❤❤መምህራችን❤❤❤እመቤታችን❤❤❤❤ትጠብቅልን❤❤❤❤ምልጃዋ❤❤❤❤አይለየን❤❤❤❤❤
@AdmiringOx-jf7dg
@AdmiringOx-jf7dg 3 месяца назад
Embete hoy keber ena mesgana Lanchester yhun
@ShukkormuhammedBeeranucharakja
@ShukkormuhammedBeeranucharakja 3 месяца назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👍❤️✝️
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እናቴ ውበቴ ብርሃኔ እባክሽ ከወላጅ እናቴ ጀምሮ የመነፈቁት ልጆችሽን እየተገለጥሽ መልሺልኝ ወገኖቼ በጸሎት አስቡኝ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 3 месяца назад
አምዪ ማርያም ቅድስተ ቅዱሳን የማኑኤል እናት ትመልስለሽ ከግራ ቁመት ትመልስልሽ በአጋንት ከመወሰድ ትመልስልሽ🙏አንችንም በእምነትሽ ታፅናሽ🙏
@AlmazTola
@AlmazTola 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 3 месяца назад
አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ረድኤት ይደርብን 🤲🤲ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ ደግሜ ደግሜ ባዳሚጠው የማልጠግበው የመምህር ትምህርቶች 😌🥰🥰❤❤❤🙏🙏
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 3 месяца назад
ዕመቤቴ:ቅድስት:ድንግል:ማርያ:በፀለይሽው:ፀሎት:ለንስሀ:አብቂኝ:መጨረሻዬን:አሳምሪልኝ:እናቴ:በሰው:ሀገር:እናት:አባት:ወገን:ዘመድ:ሆነሽ:እንደጠበቅሽኝ:አሁንም:በፀጋ:ለስጋወደሙ:አብቂኝ:ለደጅሽ:አብቂኝ:❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LemlemYeMareyamlij
@LemlemYeMareyamlij 3 месяца назад
አሜን🙏♥️ አሜን🙏♥️ አሜን🙏♥️ ቃለ ሂዎት ያሠማልን ውዱ መምህራችን❤❤❤❤ እንኳን ለእመቤታችን ለቃል ኪዳኗ ሴኔ ጎልጎታ አደረሳችሁ👏👏👏👏👏👏የመብርሃን ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ👏👏
@saragetahun7648
@saragetahun7648 3 месяца назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ እመቤቴ ሜሪያም የልቤን ጭንቀት ታውቂያለሽ በቤቴም ሆነ በቤተስቦቼ የተቆጠረውን ፍቺልኝ እማ ኡፍፍፍ ድረሽልኝ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@hareguh9949
@hareguh9949 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እመቤታችን የአምላካ እናት ድንግል ማርያም በረክትኪ ክሁላችን ጋር ይሁን አሜን
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 3 месяца назад
አሜንንን 🤲🙏 አሜንንን 🤲🙏 አሜንንን 🤲🙏መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ እመቤቴ ቅድስት ድንግልን የያዘ የተማፀነ እውነት ነው ከሁሉም መከራና ችግር ትራዳዋለች ፣ እኔንም በቀኗ ሰኔ 21 ቀን ከትልቅ የመኪና አደጋ ልጇ በገባላት ቃል መሠረት ያለ ምንም ችግር ድኛለሁኝ ፣ ክብር ለልጇ ለቸሩ መድኃኒዓለም ይሁን፣ ክብር ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን!!! 🤲🙏🤗✝️⛪️
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ የአምላክ እናት እባክሽ ከልጅሽ አማልጅኝ እናቴ ሆይ የልቤን ጭቀት ፍችልኝ ልቤን ወደራሴ መልሽልኝ እማምላክ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
@BosenaTesfie
@BosenaTesfie 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ናታችን ቅድሥት ድንግል ማሬም ምልጃሸ ተራዳይነትሸ ፍቅርሸ አይለየን አባታችን ቃለሕይውት ያሠማልን የአገልግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤❤😂😂😂
@senaittsehai7571
@senaittsehai7571 3 месяца назад
አሜን 3
@Shaina-pd7ho
@Shaina-pd7ho 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን የድንግል ማርያም ሞልጃ ረድኤት በረከት አይለየን❤❤❤❤❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ ጥበቃዋ ረድኤት በረከቷ አይለየን እማ እንወድሻለን🤲🤲🤲♥️♥️♥️🥰🥰🥰🍀🍀🍀🍀
@erminaerma7805
@erminaerma7805 3 месяца назад
ስሟን ጠርተን በፊቷ አንብተን አፍረን አናውቅምና ቃልኪዳኗ ሁሌም አይለየን አሜን አሜን አሜን
@sayiethiopia
@sayiethiopia 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ የአምላኬ እናት አዛኝቷ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ክብር ላንቺ ይሁን እናቴ የኔ ጭንቅ አማላጅ የደስታዬ ምንጭ የስደት ስንቄ አመሰግንሽ ዘንድ ብዙ በጣም ብዙ ነው ምክንያቴ የኔ እናት ድንግል ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን ያንቺ ያደረገኝ 🙏❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@አረግዚአብሔርይመስገን
በእውነት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤ኪዳነምህረት እናቴ ምልጃ ፀሎቷ አይለየን🎉 አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@waaa4954
@waaa4954 3 месяца назад
አሜን ❤️አሜን ❤️አሜን ❤️ቃል ህውት ቃል ባርካት ያሰማልን አባታቺን ❤️❤️💐🌹🌹🌹🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾🕯️🕯️🕯️🕯️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐እንቴ ዛሬም ላ ሃገራቺን ለምኝልን ትባቃሽ አይላይኝ ውስጤ ያለውን ሕማም አሰውግጅልኝ ቅድስት ድንግል ማርያም እንቴ ሌ hagare be ሠላም አግብኝ 🥲🥲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️በትሳቦቼን ታብቅልኝ ♥️♥️♥️🌺🌺🌺🌺🌺
@dfgr3542
@dfgr3542 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን የእናታችን የአመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልመነዋ ቸርነትዋ አይለየን ኣዛኝትዋ እናታችን እንወደሻለን ፈቅርሽ ልዮ ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@elsacomputer8040
@elsacomputer8040 3 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን። እመቤቴ እናቴ አማላጄ አዛኝቷ ቅድስተ ቅድሳን ለኔ ትለይብኛለች ፣ ሲከፋኝ ፣ አጽናኜ ሆይ እወድሻለሁ ❤❤❤!!! መጨረሻዬን አሳምሪልኝ አሜን።
@fentayeBekele
@fentayeBekele 3 месяца назад
አሜን ሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እመቤቴ ወላዲተአምላክ ሰደተኛ ልጆቺሽን ጠብቂ እመቤቴ በሰላም ለደጂሽ አብቂኝ😭🙏
@sablacell1012
@sablacell1012 3 месяца назад
መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን በውነት ብዙ ማናውቃቸውን እድናቅ አርገውናል
@እናቴማረያም
@እናቴማረያም 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህረችን እናቴ እመቤቴ አማልጀልኝ እኔ በጭነቀት ዉስጥ ነኝ የልቤ ችግረ ፈተኝ እናቴ
@ImaroWada
@ImaroWada 3 месяца назад
ይህንን በላይክም በሸርም አያልቅም(አይገልፅም)።እግዝአብሔርይመስጌን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን ።ሉቃስ፣ትንብስእስያስ ፣ዮሓንስወንገልም፣ዮሓንስ ኤራይም ይመስክራል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ ።።።።።።
@tejnesh5645
@tejnesh5645 3 месяца назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@HabtamuDesalegn-c2e
@HabtamuDesalegn-c2e 3 месяца назад
ሠላም ለኬ ድንግል ሆይ ክብር ይገባሻል ሠው አድርጌን
@DegfiTekle
@DegfiTekle 3 месяца назад
ድንግል ማሪያም ሆይ ከማይዘነጋ ሁሉ ከሚያስብ ከልጅሽ ከእየሱስ ክርስቶስ አማልጅን አስታሪቂን ለምይልን ከመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እረዴት በረከት ልዑል እግዚአብሔር ያሳትፈን ይደርብን አሜን አሜንአሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@enuyemareyamelij5766
@enuyemareyamelij5766 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና በጸጋ ያቆይልን አሜን
@shbra-jw5uy
@shbra-jw5uy 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ በረከትሽ አይለየኝ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማል እመቤቴ ማርያም በእድሜ በጤና ታቆይልን❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@getemasfen237
@getemasfen237 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን መሞህረችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታች የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ለማርያም በረከቷ ይደርብን ፍቅሯ ጥበቃዋ አይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@miykomekonen4555
@miykomekonen4555 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም በረከቷን ምልጃዋን አይለን አገራችን ኢትዮጵያ በተሰጠችው ቃል ምሕረት ታምጣልን ሰለም ለሃገራችን እና ለሃይማኖታችን
@nsabho-rg6jq5jt4p
@nsabho-rg6jq5jt4p 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለህይወት ያሰማልን መምኽራችን የእመቤታችን አማላጅነት አሁንም ከኛ ከልጆቿ አይለዬን🤲እግዚአብሔር ይመስገን እዚኽ ላደረሰን አምላክ🙏😊
@user-ef4fw6mt3h
@user-ef4fw6mt3h 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከቷ አይለየን❤❤❤❤
@tadela3984
@tadela3984 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቀለህት ያሰመልን ❤❤❤❤
@EliasH-r4j
@EliasH-r4j 3 месяца назад
የመብርሀን ምህረትዋ ና በረከትዋ ይደርብን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KllMnn-s5t
@KllMnn-s5t 3 месяца назад
እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ምልጃሺ አይለይን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@እግዚአብሔርመልካምነ-ወ5ኰ
አሜ አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን መምህር🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ
@የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወነት ያሰማልን መምህራችን የተዋህዳ ልጅች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማረያም አመታው ከብረ በአል አደረሳቹ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asnaku123
@asnaku123 3 месяца назад
አሜን ቃለህወት ያሰማልን ከቅድስተ ድንገል ማሪያም በረከት ረድዔት ይደርብን ለዘላለሙ አሜን❤
@አቤቱጌታሆይየሆነብንንአስ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ቃለ ያሠማልን የመቤቴ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፫🙏🙏🙏💞💞💞💞
@AynalemAshagre21
@AynalemAshagre21 3 месяца назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ይሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲🤲🤲
@atalatizazu9456
@atalatizazu9456 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምሕራችን አሜን አሜን አሜን
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልኝ መምህራችን እናታችን ድንግል ማሪያም ከአመት አመት አትለየን
@rahelabraham717
@rahelabraham717 3 месяца назад
እመቤቴ ማርያም ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ጥበቃሽ አማላጅነትሽ አይለየን በረከትሽ አይለየን 🙏✝️❤️
Далее
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 242 тыс.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Просмотров 16 млн
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
ሰኔ ጎለጎታ || Sene Golelegota
27:42
Просмотров 3,5 тыс.
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Просмотров 2,1 млн
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 242 тыс.