Тёмный

Ethiopia - ስለፕሬዝደንቷ አዲስ መረጃ ወጣ፣ አስደንጋጩ የአዲስ አበባው ንዝረት፣ ስለ አማራ ክልል የኢሰመኮ መግለጫ፣ ሁሉም ግብጽን ተቃወማት 

Feta Daily News
Подписаться 883 тыс.
Просмотров 25 тыс.
0% 0

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 44   
@ወሎአማሐራሚዲያ
@ወሎአማሐራሚዲያ 2 часа назад
አማሐራ ነፃነታችን በክዳችን ካላህ በታች አማሐራ ወጥር ድሉ የኛ ነው እንበርታ።
@AdaneJabamo
@AdaneJabamo 3 часа назад
በፖለቲከኞች ትዕቢት እግዚአብሔር እኛን እንደያጠፋ ሁሉም በትጋት መጸለይ አለብን ሰላም ለሰው ልጅ ለሁሉም ይሁን
@rttr3992
@rttr3992 3 часа назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜💜😭😭😭😭✌🏾✌🏾✌🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💜💜💜💜
@bulbulasecondary8762
@bulbulasecondary8762 2 часа назад
ፕሬዝዳንታችን እጅግ በጣም ስርዓት ያላቸው ፤ ኃይማኖታቸውን ፍፁም የሚወዱ የሰው ልጅ እንዲጎዳ ማይፈልጉ ታላቅ ሰው ናቸው ፤ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው !!!
@gdhgfgdgjf4267
@gdhgfgdgjf4267 3 часа назад
እኔነኝ ሀያላኑ እያለነው አላህ የሚስኪን እንባ ብዙያረጋል
@FatiMak-lj3ck
@FatiMak-lj3ck 3 часа назад
ጥሩነው የህዝብ እንባነው እንኳን መንቀጥቀጥ ድብልቅልቁ ይወጣል ሠው እንደባዳ እሚመራውን ህዝብ እንደዚህ ማሥጨነቅ እንባ ግድብ አለው መሪዎች ተጠንቀቁ ህዝብ አታሥለቅሡ አትግደሉ አታፈናቅሉ
@TemesganBelay
@TemesganBelay 3 часа назад
ሰላም ለአለም ሰው ሁሉ❤
@zerfietifitu
@zerfietifitu 2 часа назад
ፍትህህህህ ለየዋሁ አማራ ህዝብ በግፍ እየተጨፈጨፉ ነው
@waberi1448
@waberi1448 2 часа назад
she is not fake president ,so that is why she stand on her shoes. ፕሬዝዳንታችን እጅግ በጣም ስርዓት ያላቸው ፤ ኃይማኖታቸውን ፍፁም የሚወዱ የሰው ልጅ እንዲጎዳ ማይፈልጉ ታላቅ ሰው ናቸው ፤ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
@aradaw320
@aradaw320 2 часа назад
ሀገራችን ላይ ጣኦት እያመለኩ ሊያስጠፉን ነው እግዚኦ
@shewanhabtewold6737
@shewanhabtewold6737 3 часа назад
ፕሮፌሰር መሰስፍን ወልደማርያም ነፍሶትን እገግዚአብሔር በመንገስተ ሰማይ ያኑርልን !!!
@kemekem1366
@kemekem1366 3 часа назад
ኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፓርላማ ባይኖራት ይሻላል ምንም ለህዝብ አይጠቅሙም
@WakjiraAmanu-rt4xu
@WakjiraAmanu-rt4xu 3 часа назад
የፋሠሰመጉ እንጅ ኢሠመጉ አትበሉት ስሙንም ከሥራው ጋር አስተያዩት::
@Tybatube
@Tybatube 3 часа назад
እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ ቅንነት የራስ ነወ❤
@ሀሰ
@ሀሰ 3 часа назад
አይ ግዜ
@HayileShibel
@HayileShibel Час назад
ፍትህ leyewahu ሕዝብ ስለ inp መረጃ ብትሰጠን ባክብሮት እጠይቃለሁ ምክንያቱም ሳያውቁ ብዙ ገዘብ የተችበረበሩ አሉ በዚህ ምክንያት አራሳቸውንም ያጠፉ አሉ
@DilamolireDilamolire
@DilamolireDilamolire Час назад
ሳምንቱን ሙሉ ነው ስለ ሳህለወርቅ ዘውዴ የምትለፊልፋው ? ኘሮፌሰር በየነ ምት እነኳን በትክክሉ ያልተናገርክ
@dagnachewserbasa7508
@dagnachewserbasa7508 3 часа назад
you R a good man I apri... U
@AmbasEto
@AmbasEto 2 часа назад
ዜና ስታቀርቡ አንድ ነገር በደንብ ማወቅ አለባችሁ Fantale Karayuu ውስጥ ነው የሚገኘው😅
@GlenSenomadi-mv5pu
@GlenSenomadi-mv5pu 2 часа назад
❤❤❤❤❤
@IbrahimMd-q1i
@IbrahimMd-q1i 3 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tamiratzewde
@tamiratzewde 3 часа назад
ፈረንሳይ ሀሳቦን ትቀይር እንወዳታለን
@aradaw320
@aradaw320 2 часа назад
ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ለብልፅግና over qualified ናቸው
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 3 часа назад
ለምንድነው ወያኔ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይመለሱ በዚያው ከሀገር ወደ ሀገር ሲያንከራትታቸው የነበረው ታማኝነት ወይስ ፕሬዝዳንትዋን ነው
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 2 часа назад
የቢቢሲን ተራ አሉባልታና የተለቃቀመ ወሬ ፈፅሞ አምነን በጭራሽ አንቀበልም አናምንም ።
@rttr3992
@rttr3992 3 часа назад
❤❤❤❤❤✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💜💜💜💜💜💜💜💜💜😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔❓❓❓❓❓❓
@MerkebTewelde-p9x
@MerkebTewelde-p9x Час назад
Ere Tew yemeriet nizret keyetim ymta agher ytefal silezih yemin gud new ke addiss aydelem be erech Ken silehon endekitat endaymesil😂😂....
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 3 часа назад
The president was a member of workers party during military regime in 1980s even though by now she is not a member of any party. She may have an affiliation to one political party or another which must be left to her decision. The constitution has clearly indicated what restricted power she must exercise during her stay in power. The passive & the most dormant office established to facilitate her duties & responsibilities has given official answer about the messy post she has made which is funny to accept.
@BaahirYaasin-q6l
@BaahirYaasin-q6l 3 часа назад
Welcome
@alhamdulilahforevreything
@alhamdulilahforevreything 3 часа назад
First comment
@vhgkvkgm8536
@vhgkvkgm8536 3 часа назад
B B c እንደ ጠንቋይ በግምት ሲናገር ጠንቋይ ቀላቢው ፈታ ተባለ አሉ በራሱ በመፍጠር ወሬ ያስተጋባል ፕረዚዳንቷ አትቀጥልም ይሆን ብሎ ሀዘኑን ይገልፃል
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 3 часа назад
100% true- BBC The lying machine and its puppets😜
@YasinAhmd
@YasinAhmd 3 часа назад
የሰው ልጅ መቼ እንደምንሞት አናውቅም ስለዚህ ለፈጣሪህ ለአላህ ቅርብ ሁን የመሬት መንቀጥቀጥ የወንጅል ብዛት ነው
@KyGr-ut1qs
@KyGr-ut1qs 3 часа назад
Yekoye zena nw
@MohammedAli-ec4zh
@MohammedAli-ec4zh 3 часа назад
ተራስህ የመረጃ ምጭየለለህ አባዉደነህ የሌላ ጋዜጠኛ መረጃነዉ ሁሌ የምትዘግበዉ 😅😅😅
@sportsHD2020-o
@sportsHD2020-o 3 часа назад
Tew endezih atbel
@danielneguse3241
@danielneguse3241 3 часа назад
እንኳን እሳቸው እኛ ተራ ዜጋ እራሱ ችግሮችን እንረዳለን ።።።
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 3 часа назад
ጉረኞች ከሶማል መውጣት ኣለባቹ ሃገራቹ ሰላም ያላመጣቹ የሰው ሃገር ኣልሸባብ ወያነና ብልጽግና ናቹ
@saved1580
@saved1580 3 часа назад
ሮሜ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ወንድሞች ሆይ፥ ልባሞች የሆናችሁ እንዳይመስላችሁ ይህን ምሥጢር ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ፤ የአሕዛብ ሙላት እስኪገባ ድረስ ድንዛዜ በእስራኤል በአንዳንድ በኩል ሆነባቸው፤ ²⁶ እንደዚሁም እስራኤል ሁሉ ይድናል፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፦ መድኃኒት ከጽዮን ይወጣል ከያዕቆብም ኃጢአተኛነትን ያስወግዳል።
@getnetmarkos9875
@getnetmarkos9875 2 часа назад
ምን እናርጋችሁ???? እድሜአቸው አልቆ ከወንበራቸው ሲነሱ አብይ እንዲህ እንዲያ አደረገን እያሉ መተብተባችሁ ሰለቸን!!!!! እባካችሁ ተውን እንዴ!!!!! ስልጣን አብሯችሁ መቀበር አለበት እንዴ???? አብይም ሆነ ህዝቡ ምን ያርጋችሁ ???? ገዱም ሲወርዱ ፣ቦያለውም ሲወርዱ….ብቻ ሲወርዱ እየጠበቁ እየዬ በማለት ህዝብ ላይ ለመጣበቅ መሞከር አሁንስ ሀጥያትን አትፈሩም???? ስታረጁም ማለቴ ነው????!!!!!
Далее