Тёмный

Ethiopia - ስዩም ተሾመ|| ሁሉም ነገር ተገልጧል| ሁላችንም ተታለናል| 

Ale spring
Подписаться 31 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

ale spring video
#ethiopia #ethiopiannews fana news live ኤፍ ቢ ሲ fana tv Fana television ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት Fana broadcasting corporate ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news Feta daily news ethiopian news eritrean news 2022 eritrean news in tigrinya eri tv news Eritrean news seifu on ebs ebs tv Mereja today ethiopia amhara news abiy ahmed Amhara news ethiopia: ሰበር ዜና fana lamirot በቀጥታ ተከታተሉ ፋና 90 chief of staff of the ethiopian national defense forces amharic film yeweyno lej new ethiopian music for dr abiy ahmed ethiopian drama Dr abiy ahmed esat eletawi today africa news eritrea news denden media news dishta gina yeneta የኔታ ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና | zehabesha daily news

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@Merid-e2n
@Merid-e2n 22 дня назад
ስዩሜ አንተ ጀግና ነህ:ሌላው ስፖርት ጋዜጠኛ ተብዬው ዱሮም ያለ ሙያቸው ስለሆነ ትንሽዬ ፍርፋሪ ሲጥልላቸው የሱ ደጋፊ ሆነው ቁጭ አሉ ።አንተ በርታልን !!
@AbabaJa-o6h
@AbabaJa-o6h 22 дня назад
ላይክ ሼር አድርጉት ለዚ ጀግና
@kasahunlema8249
@kasahunlema8249 22 дня назад
የሀገሬ ጀግኖች እንኳን ለቡሄ ለደብረ ታቦር በአል አደረሳችሁ
@user-ny3dz4yk7j
@user-ny3dz4yk7j 22 дня назад
ሥዩሜ ጀግና
@reshadkeder4151
@reshadkeder4151 22 дня назад
ስዬ ሁሌም እደምልህ ከቤሄር ከጉጠኝነት ከሀይማኖት የፀዳህ የኢትዮጰያ የቁርጥቀን ልጅነህ ፈጣሪ ያቆይህ ምርጥሰው ሀገሬን የሚጉዳካለ ይጣላል አተጋር ምርጥሰው❤❤❤❤❤❤
@Ambachew-h4m
@Ambachew-h4m 22 дня назад
You are a good actor for sure
@wondimugetahun2336
@wondimugetahun2336 22 дня назад
ስዩሜ እንደዚህ ሌባ ሌባውን እየመነጠራችሁ አውጥታችሁ ወደ ዳር በማድረግ ሀገራችን የብልፅግና ጉዞን እንቅፋት እንዳየሆኑ አድርጉልን፡፡ ኢትዮጵያት በሚወዶት ልጆቿ እየተመራች ትበለፅጋለች፡፡
@YibeltalMekete
@YibeltalMekete 22 дня назад
Oh siume u are so perfect.
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 22 дня назад
Yes endeed this is our Ethiopia! Rise up Ethiopians, fight for yor your right!!!
@almazhile3047
@almazhile3047 22 дня назад
ደሞ በትቢት ነው የሚናገረው ኢትዮጵያ እኮ የግሉ ብቻ አይደለችም
@je23_982
@je23_982 22 дня назад
ለኢትዬጵያ የሚያስፈልገው እላፊ የወጣ ወንጀል እንደዚህ አይነት የእድሜ ልክ እስራት የሚለውን የባሰበትን ወንጀል ወደ ሞት ቅጣት መቀየር ያስፈልጋል።
@sururemusema6619
@sururemusema6619 22 дня назад
ጀግነነህ ህዎትህን የሰጣህ❤❤❤
@Sami-jo4uc
@Sami-jo4uc 22 дня назад
ስዬ ለኔ ብርልየንት ምሁር ኢትዮጵያ kaላት ጥቂቶቹ አንዱነህና ከነስተትህ አቀብርሃለው ስዬ ከቻልክ ሥራ አጥ ለይና ድህነት ለይ ብታተናና ብትሰራልን እባክህ ችግር በጣም እየበዛ ነው ሁሉ ነገር ለአብዛኛው ኢትዮጵያው ከብዷል ❤
@habibkhalid1746
@habibkhalid1746 22 дня назад
ስዩሜ ክበርልን ኮራሁብህ!! ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@DerejeMikru-kl3xb
@DerejeMikru-kl3xb 22 дня назад
ስዩሜ ተወው በቃ አሼ ገገማ በቃ አለቅም ስልጣን እፈልጋለው አለ ገገመ የአዲስ አበባ ልጅ ቢሆን ይህን ያህል አይገግምም ነበር በቃ
@fassil47
@fassil47 22 дня назад
መሪ ለምንድነው ያጣነው። we need decision maker leader, not Abiy.
@biniyamtesfaye7625
@biniyamtesfaye7625 22 дня назад
ስ ዩሜ እንዳለቀው ከ ጎንክ ነን ጀግ ነክ
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 22 дня назад
We appreciate prime minister DR Abiy Ahmed containing their maintains Amhara/tigray
@ksteve-nn1mk
@ksteve-nn1mk 22 дня назад
wow! asheber is same as you seyoum, qeletam
@seadsalik813
@seadsalik813 22 дня назад
ስዩሜ በጣም የገረመኝ ምንም መልካም መስለሕ ብታታልም አንድ ያመነሕ ሕዝብ ጌታ ያጋልጥሐል ለገዛኸኝ ስናይፐር ለባልደረባዋ ማመን ያቅታል
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s 22 дня назад
የኛ ነው ሁሉም
@shamsadinabdurahman8577
@shamsadinabdurahman8577 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂ኢንዲኖ ጃግኔናት😂😂😂😂😂😂
@EthiopaEthiopa-y3c
@EthiopaEthiopa-y3c 22 дня назад
አሸብር ከስልጣን መውረድ ብቻ ሳይሆን ታስሮ በህግ መጠየቅ ነው ያለበት ሰው በስልጣን ዘመኑ ሀገርን አርክሶ ባንዲራችንን ዝቅ አድርጎ የፈለገውን የህዝብ ሀብት መዝብሮ ዘርፎ አዘርፎ በህዝብ በሀገር ሐብት ለግሉ ጥቅምና ከለላ የሚሰጡ ሰዎችን አደራጅቶ ይቅርታኳን የማይጠይቅ በጋጠወጥ ተግባሩ የማይፀፀት የሀገር አሜኬላ መነቀል ብቻ ሳይሆ በእስር ቤት መቃጠል ነው ያለበት
@bunna_ytb
@bunna_ytb 22 дня назад
እንዳንተ እኛ ላይ፤ ሀገራችን ላይ የተገለባበጠና ያሾፈብን አለ?
@seadsalik813
@seadsalik813 22 дня назад
ስዩሜ ትለያለሕ እጅግ በጣም
@user-ny3dz4yk7j
@user-ny3dz4yk7j 22 дня назад
am proud ofyou siume
@NigussieYetagesu
@NigussieYetagesu 22 дня назад
Seiume mene laderghe zendero angetene eyraskew new yhe beltata Asheber tebeye acheberbari yetelure gebeya cesarian shache endih sinkebarere yabesachal.
@tesfayemebratu-ri8ds
@tesfayemebratu-ri8ds 21 день назад
ስዩም እባክህ ስለ መብራት መጨመር መንግስት ያቀደውን እስቲ አውራበት መንግስት የኤሌትሪክ ትርፍ ከጎረቤት ሃገሮች በጣም ያነስ ነው ያለው አነጋገር በጣም ስለሚገርም የኢትዮጽያ ህዝብ ከድሃው ጀምሮ በራሱ ከድሃ ወገኑ ገንዘብ ተስብስቦ የተስራን ግድብ እንዴት ሆኖ ነው ከጎረቤት ሀገር ጋር እያወዳደሩ ጭማሪ የሚደረግብን እባክህ አንድ ነገር በል በድሃ ገንዘብ ከተስራ ግድብ እንዴት ከጎረቤት ጋር ይነጻጸራል?
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 22 дня назад
ስዩሜ በትክክል ህጻናት ሲደፈሩ እና ሴቶች ሲነኩ ከመጠን በላይ ሲያስጮኩ ምንሰማቸው አንድም ግብረ ሰዶም ወይም የህበረሰቡን የቆመበትን እሴት ለማፍረስ ነው
@molo0
@molo0 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ababu3972
@ababu3972 22 дня назад
አሸብር አላጠፉም ሰራውን እየሰራ ነው፡፡ አታሸንፎትም!!
@user-fu3sf9rd6m
@user-fu3sf9rd6m 22 дня назад
Endecheferebinima kezeleke esu ewunetim keweyane belay newu. Mengist liseman yigebal.
@יהונהוורתה
@יהונהוורתה 22 дня назад
እስራኤል ሀገር ቢሆን ኑሮ የለበሰችውን ለብስ አይጎትታትም ነበር ከብቶ ይቀቀላታል እድሜ ይፍታሽ ከተፈረደበት ከሐማስ ጋር የታሰራታል እሴት አይቶ የማያውቅ ሐማስ አረብ የተራራፋ በፊጥጣው ደም ያስቀምጠዋል ከዛ እራሱን የገላል እሴት በጉልበት የደፈረ ወንድ እስርቤት እራሱን ይገላል የእስራኤል ህግጋት ከባድ ነው ሰርቶ መኖር ይቻላል ማንም አይነካህም
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc 22 дня назад
ምራቃም ከአብይ በላይ አረም ሙጃ አለ
@DestaMehabaw
@DestaMehabaw 22 дня назад
አገር እንደ ስዩም አይነት ነው እንዴ የሚፈነጭባት?
@afeworkidesta
@afeworkidesta 22 дня назад
the same of you horgane
@alfaomega8110
@alfaomega8110 20 дней назад
Buchlla.
@workneshkassa6381
@workneshkassa6381 22 дня назад
ስዩም ተሾመ ጥሩ ታወራለህ ግን እርምጃ አትወስዱም ወሬ ብቻ ስካርህን ተወው ስክረህ ነው የምታወራው ማንም ማውራት ያወራል አገሩ በሙሉ በወረኛ የተሞላ ነው ከጠቅላ ሚኒቴሩ ጀምሮ ወሬ ወሬ ወሬ የስለቸን ተግባር ዜሮ ዜሮ የአገራችን ጉዳይ በወሬ ጠፋች
@user-cv1ci3ul3h
@user-cv1ci3ul3h 22 дня назад
As a journalist, what do you expect ?
@genettoshema5661
@genettoshema5661 22 дня назад
አሑንምንይደረግወሬበዛመፍትሔመጠየቅአዋርዶመኖርመቀለድአከብድም
@AbdurehmanGetachew
@AbdurehmanGetachew 22 дня назад
ወዳጀ እስኪ የነሽመልስ አብዲሳን እና መላው የስሚንቶ ነጋደ ባለስልጣን በዲ ደ ዋ በሊዝ መሬትን ስለሚቸበችቡ ባለስልጣኖች ተተኪ ስራ ተቋራጮች እና። ደገቴ ትይጃሮችም ትርናገር ወዲ ከሆንክ አታረገውማ 😂😂😂
@FasikaCom
@FasikaCom 22 дня назад
ሥዩም ተሾመ፣ሮቤል ምትኩ ሠላም ለእናንተ ይሁን፦ ፕሮግራማችሁ ፣ትንታነህ ሁሉ ማራኪ ነዉ ማንም ሰዉ ማዳመጥ ያለበት ሥልጣኔን አልለቅም ፣አራት ነጥብ " ብሎ በሚዲያ መግለጫ መስጠቱ ሰዉየዉ ምን ያህል ደፋር፣ዓይን አዉጣ እንደሆነ ነዉ። ደፋር ስለሆነ ዛሬ የተናገረዉን አይደግመዉም እናንተ ብቻ በርቱየዚህን ነዉረኛ ሰዉ መጨረሻዉን እናያለን። ነገ አይደግመዉም ዉ
@Laworos
@Laworos 22 дня назад
Ere yihen sew zemed yelewom ? Chrequn eskiqed yetbqutal😂
@massawa8148
@massawa8148 20 дней назад
What about tplf big mouth😂😂
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 22 дня назад
ስዩም አሸብርን አትችለውም አረመኔ ነው
@ariamdawit9894
@ariamdawit9894 22 дня назад
ካንተ በላይ ነውረኛ እኖ ሞኝ የለን የምትናገረው የማታውቅ በጫት መርቅነህ ነው የምትናገረው ጫት ነው የሚያናግርህ ያንተ ነገር ብልጥ መልእክቱን በሞኝ ምላስ ያስተላልፋል እንደሚባለው ነው ያንተ ነገር
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc 22 дня назад
አብይና አሸብር አንድ ሳንቲም ናቸው
@user-qy7ie6zl5c
@user-qy7ie6zl5c 22 дня назад
Seyoume anete ye ethiopianen ye leb tereta ye metareka berehanachen neh nurelen zereh yebarek seyoume ebakehen meriyachen Dr Abey beyekefele hageru agero industry enediakuakumu eziaw zono wesete balew material meserat yemichal yemeselegnal ahun degemo lemato wedeye kefele hageru biatokure yegene ye zere ye banedira chegere biyatefa teru new beretu cheru fetari yeredachehu
@selemuntekie3043
@selemuntekie3043 22 дня назад
Ato syum, ebakh lela sra felg, poletika atchlm. Ye ethiopia wdket yemimera tseraleh
@yhhih3709
@yhhih3709 22 дня назад
አብዪ፣፣አቅም፣፣ሲል፣፣ሁሉም፣፣እየተነሳ፣፣አለቅም፣፣ሌብነታቸዉ፣፣፣ነዉረኚነታቸዉ፣፣ሰታወቅእንኮ፣፣እንደአብዪ፣፣ምንአገባቺሁ፣፣አለቅም ከአብዪ፣የተወረሰነዉ፣፣ዪህሁሉየማዪረባመንግትስላላነዉ
@SH-js3xc
@SH-js3xc 22 дня назад
አንተ ስውዬ ከአሽብር እና ከደራርቱ ርቅህ አርፈህ አትቀመጥም፣ ዋ የደራርቱ ቱሉ እስናይፕር እንዳይቀነድሽህ😂
@mulubrhanafewerki6683
@mulubrhanafewerki6683 22 дня назад
አንተ ስዩም ድሮ ጫት ገዝተህ ኢየቓምክ ዎጠጠ ነበክ አሁን ግን መንግስት ጫት ኢየሰጥህ ሙኩት ሆነሃል።ካካካካካ
@danielberuqu5548
@danielberuqu5548 22 дня назад
stop stealing Seyoums video
@AbdurehmanGetachew
@AbdurehmanGetachew 22 дня назад
ጅብ ከሄደ ውሻ ምን ያረጋል ወሬ ወያኔ tplf ያለው አይብስም ወይ በሙስና በሌብነት ሰላም በመንሳት ዛሬ። አችምን አለብሽ ሁለት አገር አለሽ። የኛ ባለስልራን ኢትዪ ለቢዝነስ። ሲውዝ ለመኖሪያሽ 😂😂😂
@skylimit1423
@skylimit1423 22 дня назад
አሳማ ካድሬ !!
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 22 дня назад
ስዩምን በሌላው ርእስ ልትተቸው ትችላለህ። ነገር ግን እንዲህ አይነት ህዝባዊና አገራዊ አጀንዳዎች ላይ የሚሰጠውን ትክክለኛ አስተያየት መንቀፍ ትክክል አይመስለኝም።
@BukiDegfe
@BukiDegfe 22 дня назад
ህሊናቢስ አሳማ አንተው ነህ
@derhailemariyam
@derhailemariyam 22 дня назад
ዶክተር አሸብር ኢትዮጵያ ለሚፈጠር ወንጀን በምን ሂሳብ ነው ተጠያቂ የሚሆነው?? ኢንሳ ተፎንድዶ ፈሳ ስዮም ተሾመ ደንግጦ እሮጠ😂😂
@user-bq4tp7ip2y
@user-bq4tp7ip2y 22 дня назад
ቀዳዳ ወር አያልቅብህም ላጫም
@user-cv1ci3ul3h
@user-cv1ci3ul3h 22 дня назад
Dereje Demissie , looser
@asnakechdenboba6530
@asnakechdenboba6530 22 дня назад
አንተ እራስክ ስነስረአት ይጎልካል አብይንም ነገ እንዲ ነው የምትገለበጥበት መጀመሪያ ለሰው ክብር ይኑርክ
@kedirassefa16
@kedirassefa16 22 дня назад
ወንድሜ አንተ በጣሙኑ ገብቶኅ እስፖርት ተራ ነገር አይደለም የህልውናችን ጉዳይ ነው። ሰውዬው ከእያንዳንዱ የክልል ተወካ ድምፅ በገንዘብ ተደራድሮ ገዝቶ ነው የሚመረጠው ። በጣም የሚገርመው መንግስት ዓይኑ እያየ መፈዐሙ ነው። ዶክተር አሸብር አንደውም በመንግስት ውስጥ ያለውን የከረፉ ሙስና ማሳያ ነው።
Далее
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49