Тёмный

Ethiopia - ስዩም ተሾመ|| የተፈራው ሆነ|| ጦርነቱ የማይቆም ነዉ| 

Ale spring
Подписаться 36 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

ale spring video
#ethiopia #ethiopiannews fana news live ኤፍ ቢ ሲ fana tv Fana television ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት Fana broadcasting corporate ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news Feta daily news ethiopian news eritrean news 2022 eritrean news in tigrinya eri tv news Eritrean news seifu on ebs ebs tv Mereja today ethiopia amhara news abiy ahmed Amhara news ethiopia: ሰበር ዜና fana lamirot በቀጥታ ተከታተሉ ፋና 90 chief of staff of the ethiopian national defense forces amharic film yeweyno lej new ethiopian music for dr abiy ahmed ethiopian drama Dr abiy ahmed esat eletawi today africa news eritrea news denden media news dishta gina yeneta የኔታ ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና | zehabesha daily news

Опубликовано:

 

17 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 288   
@yesmakeegziabher
@yesmakeegziabher 2 месяца назад
አንቱ ከንቱ የሰካራሞች የጌዎች ጉርፕ ማህበር የታርክ አተላ እበቱን ባፈ የመፀዳዳ
@YaleletMulualem
@YaleletMulualem 2 месяца назад
ስዮም ቀዳዳው ብልፅግና
@bshsvsbs2513
@bshsvsbs2513 2 месяца назад
ሰካራም ክፍት አፍ መለስ ሲሸጠው የት ነበርክ
@yesmakeegziabher
@yesmakeegziabher 2 месяца назад
ወንድም ለሀጭህን አታዝራ ባጭሩ የፋኖ ትግል በየትም ብትሺከረከር የአማራ ፋኖ የህሉና ትግል ምነም ምድራዊ ሀይል ሊያስቆመው አይችልም ካንተ ይልቅ ባሁን ሰዓት ፎጣ ለባሹ የጎጃም ገበሬ ፖለቲካን በጥብጦ ይግትሀል አሰብን ያለ አማራ ሂድና ያዘው እስኪ ክክክክክ ፈስ አዲስ አበባን እንዳይገባ የተከለከው አማራ የአሰብ ወደብ ምኑ ነው ለሀጭህን እነደ ውሻ እያዘራህ ኑር ከብት
@DagimSamuel-tz9sf
@DagimSamuel-tz9sf Месяц назад
ምርቃና እንትን ሲያስለፈልፍ አየሁ ቀዳዳ ሄደህ ተዋጋ ወንድ ከሆንክ
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 2 месяца назад
ክክክክ ጦርነት ሆድን ቆልሎ ጫትን ቅሞ እንደ እንስሳ እያገሳ ቁጭ ብሎ እንደመለፍከፍ ወላል መስሎሃል ክክክክክክ ኣባቶቻችህን ጠይቃቸው ወይም ጀነራሎቻችህ ጠይቃቸው ያው ምርኮኞች ኣይደሉ በደንብ ይነግሩሃል ኣጋሰስ! ኣህያ ጩሀት ብቻ
@AGH2-79
@AGH2-79 2 месяца назад
የኢትዮጵያ መንግስት በኤርትራውያን ላይ ያተኾረ ብዙ ሺ ዶላር እያስከፈለ ነው። ይህ ምን ማለት ነው። ይህ እራሱ ጦርነት ማወጅ ኣይደለም እንዴ? እስቲ ኣስበው ተሼ ለኣንድ ሰው 3200ዶላር ማስከፈል ኣግባብ ኣደለም። ትልቅ ጫና ደርሶብናል።ይህ በኤርትራውያን ላይ የደረሰ የማይረሳ ትልቅ ጫና ተብሎ ተጽፎኣል።
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 2 месяца назад
አንተን ነበር ከነ ሚስትህ ወደ ጦር ግንባር መሪ አርጎ መላክ ዎጋህን ታገኝ ነበር 250000 ተከፋይ በጫት ምርቃና ከዕውቀት ነፃ ነህ
@amantiartaTworkie
@amantiartaTworkie 2 месяца назад
ልጓም ያሌለው ምላሥ ያለው ሰው ይህን አየሁ። እንደው ትንሽ የሥነአመክኒዮ መንገድ እንኳ አይከተልም?! የቀመሠው መርዝ አለ!
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 2 месяца назад
ዕየጠፉ ያሉ የሠው ነፍሦች መች ከዝንብሥ ዕኩል ይቆጠሩና? ማን አይሠራ ያለ አለ? ሐገራችንን ለሕዝባችን መዝናኛ መኖሪያና ሠላማቸውን ማሥጠበቂያ ዕንድትሖን ዕንጂ፣ ወገኖቻችን የማይጠቀሙበትን ለቱሪሥትና ለሚቀበሏቸው ዕንግዶች ተጨንቆ ሕዝብ ዕየጨፈጨፉና ዕያሠቃየ ለውትፍትፍ ግንባታ መረባረብ አዎ ዕንደናንተ አይነቱን ክብረቢሦች ሊያረካ ይችላል፤ ሬሣ ላይ ዕየዘለላችሑ ላደጋችሑና የሕዝብ ዕንባ ላሠከራችሑ። በመሪ ደረጃ ዕንደ አሥጎብኚና ከኪሡ አውጥቶ በራሡ ወጪ ብቻውን ዕንደሚገነባ ዕንደሚሠራ ሢቁነጠነጥና አሻራዬን ልጣል ብሎ በጭፍን ሢጋልብ ማየት ዕራሡ ምን ያክል ሐገሪቷ ሠው መሪ አልባ ሖና የወርሮበሎች መፈንጫ ዕንደሖነች ነው። ሠውዬው የዓዕምሮ መታወክ ዕንዳለበት፤ ዝና ፈላጊ ዕራሥወዳድና ጨካኝ ደደብ ዕንደሖነ ነው። በኢንጂነሪንግ ሙያ ተሠማርተን ለብዙ አመታት የሠራን የሠራተኞችን ደሕንነትና ለግንባታ ተግባራት አጋዥ መሣሪያዎች የሖኑ ቀደም ብለው ሊዘጋጁ የሚገባቸውን ተቋራጭ ሐላፊነት የወሠደው ተቋም ማቅረብ ዕንዳለበት የሚያሥገድዱ ደንቦችና ሕጎች ሊቀመጡ ሊሠናዱ ይገባል በሥምምነቱ በውሉ ውሥጥ የታከሉ። ያ የለም። ችሎታ ባላቸው ዕንደማይከናወን ማሣያው አንዱ ይሔ ነው ለተቋራጩ የሚከፈለው ገንዘብም ከግንባታው ጋር አይመጣጠንም መጭበርበርና ማጭበርበር በግልፅ ይታያል፤ ይሔ አጋጣሚ ለቻይናና ለአውሮፓ ተቋማት ሎተሪ ዕንደወጣላቸው ይቁጠሩት፣ በደንብ ሞኞቹን ሐገርን ዕዳ ውሥጥ ዕየከተቱ የሚያሥገነቧቸውን ማታለል ችለዋል። ሠራተኞቹ የሥራ ልብሥ፣ የሠራተኛ ጫማ፣ መለዮ መነፅርና የጣት ማቀፊያ (glove) የላቸውም ። ይሕን ማቅረብ የሚገባው ሕንፃውንም ይሑን መንገዶችን የሚሠራው ተቋም ሐላፊነት ነው። ዕነኚሕ የገጠሬ ምሑራን የደደቧ ሕወሐት ቡችሎች፤ በውሸት ትረካ አብደው ጥላቻ አንግበው የተነሡ ገና ብዙ መከራ ያደርሣሉ። አለምን ሥለማያውቋት የማሕበረሠባችንን በተለይም የጥቁርን ሕዝብና አንጋፋ ሖነው በአለም ላይ ክብራችንንና ነፃነታችንን ለማሥከበር የሚጥሩን ልፋት ሊረዱ አልቻሉም። ለዚሕም ነው በሑሉ ነገር ያለፉንና የለፉን የሚከሡት። ሕንፃ ቢሖን ኖሮ የሐገር ዕድገት መለኪያው። ሥለ አርጀንቲና አንብቡ፤ ዛሬ በዚች ሠአት ሥፔይን ዕየደረሠ ያለውን ተከታተሉ፣ ፔትራን ጎብኙ ብዙ ዝነኛ ቦታዎችና ከተሞች ኦና ሖነው ቀርተዋል። መርምሩ አንብቡ በፊልም የተደገፈንም ዕዩ። ሕዝባቸው ከተሞችን ዕየለቀቀ ዕየሸሸ ሔዷል ተሠዷል። ለመኖር ሕንፃ ውሥጥ ሠዎች የገቢ ምንጭና የምግብ ፍጆታ የተሟላ አቅራቦት ሊደረግላቸው ይገባ ነበር ፣ ያ የለም። ሠርተው የሚያገኙባቸው ተቋማት የሉም፤ ያሉትም ክፍያቸው ሕይወትን ሊገፉ የሚያሥችል አደለም፤ ሑሉ ሥራ ፈላጊን ሊያሠማሩም አቅም ቦታ ገቢ የለም። ሕንፃና ዛፉ አይታኘክም፣ ምግብ አይሖንም። ሑሉ ነገር ተመጋጋቢ ጥናትና ዕቅድ ጥንቃቄ የሚጠይቅ ነው። ዓይ ዕኔ ብቻ ዕሥከተመቸኝ ዕሥከፈለኩ ድረሥ ለሌላውና ለሚከሠቱ ችግሮች ጉዳዬ አደለም ከሖነ ዕድሜ ይሥጣችሑ መጨረሻውን ለማየት። የሕዝብ ሐብት የተገባው ብድር በአግባቡ በጥንቃቄ በጥናት በመመካከርና በሥልት በቅደም ተከተል በአንገብጋቢና ወቅታዊ የሕዝብን ችግር በሚያቃልሉ ላይ መዋል አለባቸው። ሐገር አመራር የዕድር ተቋም አደለም ለመቅበር ብቻ የተቋቋመ። ሐሎ የሠሚ ያለሕ፤ ዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑ
@skylimit1423
@skylimit1423 2 месяца назад
ኦሮሙማ ይቀበራል !! ጅማ የሚገኘው ልጅህን ወደ ጦርነት ላከው 😁😁
@mesfintobiaw9365
@mesfintobiaw9365 2 месяца назад
አብይ እህመድ በየትኛው ጦሩ ነው ይሄንን ቅዠትህን የሚያሳካው? :: በልምጭ የሚማረክ ጦር ይዞ ትንሽ አይከብድም? በደንብ ቃምና እንደገና ተመልከተው::
@WorkuAsefa-b1k
@WorkuAsefa-b1k 2 месяца назад
የአብይ ማይክራፎን🔊🔊🔊🔊🔊 ቅዠታሙ ትላንት በወያኔ ጦርነት ጊዜ ኢሰያስን ስታሞግስ ነበር ኤርትራ እና ኢትዮጵያ ህልውናቸው አንድ ነው ሰትል ነበር በየቀኑ ሃሳብህን በየጊዜው ስትቀደድ ነው የምትኖረው
@hussenMoammed
@hussenMoammed 2 месяца назад
የሆንክ ከርሳም ነህ ስዩም መከላከያ እሚሠራውን አሠማም የሆንክ ጀዝባ
@amantiartaTworkie
@amantiartaTworkie 2 месяца назад
አእምሮው የተነካ ጭንቅላቱ ሆድ ብቻ የሆነ ሰው። እማያውቀውን ሁሉ የሚቀባጥሮ ከርሳም። ዘመናዊ ወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቸው? ጡሩንባ !
@ZnabMekonen
@ZnabMekonen 2 месяца назад
ለፍላፊ!
@samueltsegai9503
@samueltsegai9503 2 месяца назад
ፈሳም ጉረኛ በካሜራ ፊት ቁጭ ብለህ ከምታቅራራ ሂድና ሞክራቸው። ጭንቅላትህን ያፈርሱልሃል።
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 2 месяца назад
ስዩሜ እረ ስዎችን አላስኖርያለው ሽኔ ነው እየገደለ ያለው ውረድ ከኢሳያስ ደግሞ ፉኖ ትላእህ ፉኖ እኮብየህዝብ ነው የመኖርና ያለመኖር ለአማራ መፈናቀል መገደል መራብ አውርተህ ታውቃለህ ህዝብ በሃገሩ ቤት እያፈረሰ ጎዳናላይ እየጣለ ህዝብ ይቀድማል እሺ ጭንቅላትህን አትድፈነው
@HAbdu-me2ob
@HAbdu-me2ob 2 месяца назад
Menagar helmi kelil now Gena kgenbar wegaiw weym koinat kshabia gar setederig Leila now kahun bahala Ethiopia ksudun letehon now
@Dejen-nv3mb
@Dejen-nv3mb 2 месяца назад
ኢትዮጵያዊነት ማለት ምቀኝነት ሆነ በቃ? ኤርትራ መስመሯ ቀጥ ያለ ነው ልትማሩባት ነው የሚገባቹ
@BirhanuChanie-m8f
@BirhanuChanie-m8f 2 месяца назад
ሂድና ግጠማ ወሬ
@berihuhagos-li9ov
@berihuhagos-li9ov 2 месяца назад
ወፈፌ
@kidistayano1092
@kidistayano1092 Месяц назад
ደግረገ እንኳን ገደለ ቸው አንተን ም ግምባር ህማለትነው ጫታም ለአንተ ወንድ መጥፋቱ ነው ግን ቀንህ ይጠብቅ
@jositsegay1733
@jositsegay1733 2 месяца назад
ዝም ብሎ ሃንደበቱ የሰጦ ነው የማወራ እዝግሄር ይርዳ
@abisabis8282
@abisabis8282 2 месяца назад
Mekemat betechilu dero betewahachu neber weyanene. Ye Ethiopian tor kemeto mekele deres yegebaww shabi mehonun ye tigrayen hizb teyek shabia seweta abeye ferteto to run yezo yet ende deres tawekalesh fesam jib
@jositsegay1733
@jositsegay1733 2 месяца назад
እነዚ ያሉ ምን ሰላም አለ ሰላም ለኢትዮ-ኤርትራ ይሁን
@Wadehaylaye623
@Wadehaylaye623 2 месяца назад
Sakerame!!!
@AdaneKore-qz7hv
@AdaneKore-qz7hv 2 месяца назад
ሽንታም የሰውን ሀብት አትመኝ።እንደ አንተ የመሰሉት ናቸው ዛሬ ኢትዮጵያን ገደል የከተታችሁት።
@AbdulwahidSaeed-fv8bs
@AbdulwahidSaeed-fv8bs 2 месяца назад
አንተ በሰው እጅ እሳት ጨብጥ ። የሚሞተው የደሃልጅ ነውና አንተን ምንቸገረህ ። ስቱዲዮ ቀጭብለህ ትለፈልፋለህ እንጂ ለአንድ ቀን ምሽግ አታድርግ ምን አለብህ ሉፍልፍ
@jafarjafar6261
@jafarjafar6261 2 месяца назад
አብይ እንዚ የመቀሌ ባልስጣን 10 አይብልጡም በግዜ ስብሰብ አድርግ አስግባች ግዜዉ አረፍድም
@alemfivetube
@alemfivetube 2 месяца назад
ኣሰብን ለማስመለስ ኣንተ ትዋጋለህ? እስኪ ንገረን ማን ይሙትልክ ኣንተ ኣሳማ
@MuhammedUmer-xd5lh
@MuhammedUmer-xd5lh 2 месяца назад
አተነቀርሳ ሂዲና ሞክራት በጭባጫ
@jafarjafar6261
@jafarjafar6261 2 месяца назад
አቦ ምን አይንት መርዝ ናችው ለግብፅና ለአርቦች ኤጅንት ሁንዉ እንድ ሚስሩ የኢትዮጲያ ህዝብ ጠንቅወው ያቃሉ
@jositsegay1733
@jositsegay1733 2 месяца назад
እባክህ ለዚ ትንሽ እድሜህ ሰው የማስጨርስ ንግግር አታውራ ጌታ ይቕር ይበልህ
@Usernure2880
@Usernure2880 2 месяца назад
እናንተ እነማን ናችሁ? ከማንስ ጋር ነው ጦርነት የምትገጥሙ? ለማንስ ተቆርቁራችሁ ነው? እረ አትቀደድ ያስተዛዝበናል ስዩም….!
@TtYy-xe7wn
@TtYy-xe7wn 2 месяца назад
መገደል አለባቸው ባንዳ ናቸው
@asmaremekonin9119
@asmaremekonin9119 2 месяца назад
አቤት እውቀት አቤት ትንታኔ ፓፓፓፓፓ ለሀጫም አጨብጫቢ
@Salmon-ex3ce
@Salmon-ex3ce 2 месяца назад
አንተን የሚያጠፋህ የኤርትራ ሰዎች ናቸው ግዜህን ጠብቅ
@LemonsfreutEritra
@LemonsfreutEritra 2 месяца назад
እንኛ ኢርትራዎኖች ዩህ በሽታ የኦሮሞ በሽቶንኞት 40 ሚልዮን የኣማራ ህዝብ ጆኖሳይድ ብትግራይ ኦሮሞ የተፈጸመበት ዝምም ኣትሊም። ኢርትራ ባህርዋ መረትዋ የምመጣ የለም። ኢርትራ የኣፍሪቃ ርእሰ ሃያልናት!
@EdenEden-ge2nz
@EdenEden-ge2nz 2 месяца назад
እኛ ? አንተ ልጥፈ ቁጭ ብሎ መለፍለፍ አይደለም ሄዶ መዋጋት ነው ! ሰገራ አፍ
@Hagos1971
@Hagos1971 2 месяца назад
ኣየ ስዩም ጫት ቀምተህ መፎከርና እዉነታዉ ይለያያል። ሻዕቢያ ለማወቅ 100 አመት ያስፈልጋሃል😂😂😂😂
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe 2 месяца назад
በጣም ደስ የሚለኝ ግን ሽዕብያ ሆነ ኤርትራ ከሰው ቆጥራችሁ አያዉቁም ሳይናገሩ በዚዝምታቸው ቻርቃቹን አስታሏቹ viva ሻዕቢያ 💪በተረፈ አሰብን እንደናት ጡት እርሳት አንተ ጫታም ልጋጋም
@OmarAhmed-e6t
@OmarAhmed-e6t 2 месяца назад
ጫት ቃሚው መርቅነህ የምትናገረው ዋሃ ኣያነሳም ኣንተ ከእብዶች ኣትሻልም
@joeldejene7621
@joeldejene7621 2 месяца назад
አብይ ሰላይ መሆኑን አትርሱ ቀድሟቸው ሄዷል
@abdiadem7966
@abdiadem7966 2 месяца назад
በቤሄር ከምታባሉን ኢትዮ እንዳላት ጀግንነት ለዚ ብታውሉት ምን ነበር
@MengstuMengstu-rg2lv
@MengstuMengstu-rg2lv 2 месяца назад
ዘመነ ጀግና ነው አንተ ልጋጋም
@getalove7651
@getalove7651 2 месяца назад
እረስዩም ስትቅም እና ምርቃናለይአንተ እያል ያለውን አውቀኸዋል አንተ ስንት ቦታ ትረግጣለህ ጨብሴ ወስደህ ሞክር ማለቴ ዘመነን የመናገር እና የማውራት ብቃት የለህም አንዴ ኤርትራ አንዴ መቀሌ አንዴ ሱዳን በህልምህ የምታየው አይወንድሜ ምርቃና እንዲነው ላጭህን መጀመሪያ አስወግድ ።አንተ ቡሽቲ ሰውነህ
@Salmon-ex3ce
@Salmon-ex3ce 2 месяца назад
ጉንፋናም ካድሬ ልጋግህ ተዝረበረበ
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 2 месяца назад
አንተ እብድ የትኛውን መከላከያ ይዘህ ነው ምታሸንፈው
@christinemabratu5053
@christinemabratu5053 2 месяца назад
ስዮም ተሾመ ክብረትክን ጠብቅ አሰብን ባይነህ ይዞራል እንጂአታገኘውም ጉራ ብቻ ክቡር ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ስም ባንተ በጫት በገማ አፍ አይነሳም ተጠንቀቅ አብደሃል ሂድ ጸበል ተ መቅ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 месяца назад
ወይ ጉድ ስዩም ጉቶ ዘላለምህን ተጎልተህ ጫት ደንዘህ ምራቅህን እየረጨህ ከምትቦተረፍ ያቅምህን ትንሽ መጀመሪያ የጎፋን ህዝብህን አንድ ሑለት ሰአት ለማገዝ ከህዝብህ ጎን ቆመህ ስታግዝ ብትታይ አታረገዉም ምላስ እንጂ ወኔ ጉልበት የለህም በጭራሽ ። በደነዘ አእምሮህ መፎከር ማቅራራት ሻዕቢያን መሳደብ ቀላል ነዉ ሻዕቢያን መሬት ወርደህ መንካት ዉርደትህ ነዉ ደንቆሮ ትናንት ኢሱ ጀግና እናቱ ወልዳዋለች እንደ ኢሱ አንድ ቢገኝ ምናምን እያልክ ስትቀባጥር እንዳልነበር ዛሬ ምነዉ ሕልዉናህን ካረጋገጠልህ በኋላ ተከረበትክ ? ጫታም ዛሬ ቆመህ ለመሔድህ ኢሱን አመስግን ።አረጋጋዉ ያዉ ከሰካራም ጩኸትና ፉከራ የሚጠበቅ ነገር ቢሆንም ከፉከራዉ ወጣ በልና የተጎዱ ወገኖችህን ለማገዝ ለመርዳት ተነሳ ተጓዝ ከዚህ ጀምር አቅምህን አበርክት ያለአቅምህ ስትጮህ ጊዜህን አታባክን ንገሩኝ ባይ ጫታም ። በኛ በኤርትራዊያን አባቶቻችን ሲተርቱ "ክንደይ ጎቦ ዘይጠረጥና በለት አድጊ" ይላሉ ትርጓሜዉ ሲፋቅ እንደ ጫታሙ ስዩም ሑሌም ፉከራና ጩኸት ሌላ ቁምነገር የሌለዉ እንደ አህያዋ ፈስ ብቻ ማንዛረጥ ያዉ አህያ በመፍሳትና በማንዛረጥ የሚታወቅ ነዉ። ስለዚህ ጫታሙ ሑሌም ተጎልተህ አትፎክር መጀመሪያ ለተጎዱ ድረስ ከዛ በተግባር በወኔ መከላከያን ተቀላቀል ከወሬ ያለፈ በተግባር ዝመት ፈሳም አህያ አንተ ኢትዮጵያዊያኖችን አትወክልም ቀዳዳ ጆንያ
@kepha5065
@kepha5065 2 месяца назад
አይ ብልጽግና እነዚህን ወፈፌ ተንታኞች ይዞ ነው እንግዲህ ሀገር የሚመራው????
@BashaBela
@BashaBela 2 месяца назад
ገራባ ነው የቃምከው ደግ አረገ
@Rayt-gh5hs
@Rayt-gh5hs 2 месяца назад
እረ ስዩም ብትረጋጋ ይሻልሀል ይሄ ቅብጠት ይጎዳሀል ከምሬ ነው ወያኔ ሻእብያ ሸኔ ፋኖ ወዘተ አትቀባጥር
@getachewworku6450
@getachewworku6450 2 месяца назад
ሽባ እጅ
@mulugetahailu5930
@mulugetahailu5930 2 месяца назад
አንተ አጭበርባሪ ማን ይሰመሀል።
@መንደላይወዲኤሩየ
@መንደላይወዲኤሩየ 2 месяца назад
እኔ እምለው ጤነኛ ነው ግን የሄ ሰው ፡ ውድቀትህን ደረሰ ማለት ነው
@selomedamte1960
@selomedamte1960 2 месяца назад
አይ ሰካራሙ ስዩም ተሾሞ ብዙ አረቄ ከባራኪና ጋር ጠጥታሃል:;በላዩ ላይ ቤንዝል ጠጣ::ኢሳያስ ባህር ውስጥ በጭንቅላትህ ይተክልሃል::
@melekettube5879
@melekettube5879 2 месяца назад
ጫቱ ነው
@temunega7221
@temunega7221 2 месяца назад
nation of amhara Juno sided is stoped
@melay222
@melay222 2 месяца назад
አይ ጥጋብ የ ኤርትራን ህዝብ ስለማታውቀው ብዙ ባታወራ ጥሩ ነው። እዳትጠፋ ያለህን ይዘህ ቁጭ ብትል ጥሩ ይመስለኛል።
@melkam9037
@melkam9037 2 месяца назад
Were waga tkeflaleh fano kingggg
@melkam9037
@melkam9037 2 месяца назад
Ebd anten yemiktetl yabede new
@mistrefeleke2759
@mistrefeleke2759 2 месяца назад
በጬ ነገር ነህ😂😂
@Abiyeteshome
@Abiyeteshome 2 месяца назад
ልጋጋም
@hussensirage9439
@hussensirage9439 2 месяца назад
አንተ ጉማሬ የት ነበርክ የአብይ ዳይበር
@TsigeTesfatsion-pg3th
@TsigeTesfatsion-pg3th 2 месяца назад
ፈረስ ለጦርነት ቀን ይዘጋጃል ድል ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ስለዚህ ስዩም ብዙ አትወራጭ እግዚአብሔር ይረዳናል የአኪፍጦል ምክርን እንዴት እንደሚያፈርስ እግዚአብሔር ያውቃል
@robelkbrom2924
@robelkbrom2924 2 месяца назад
Wendmi endezi aynet hasab yante bcha new lemn gn sle selam atawrum lenante sle selam mwrat kebad
@jositsegay1733
@jositsegay1733 2 месяца назад
ጤናማ ነው ግን
@DanielBerhane-b1b
@DanielBerhane-b1b 2 месяца назад
Gezba aseb ynafkhal . Bezi bado chinklath wetatu ltaschersh . Lib kaleh tor medal mezmt alebh shintam hula.
@solomongebre4774
@solomongebre4774 2 месяца назад
እጅህን አታወዛውዝ ተረጋጋ ባክህ የመቃብር ጫት ነው እንዴ ፡፡
@starsportimporter6776
@starsportimporter6776 2 месяца назад
ህዝብ መንግሥትን ጠልቷል ። ማንም ከመንግስት ጎን የሚሆን የለም
@getfre
@getfre 2 месяца назад
Trumpet 🎺!
@AberaDubrie
@AberaDubrie Месяц назад
በ1983ዓ/ም ሚየዝያ ወር ኢሳይያስ ለኢትዮጰያ የ100 9:06 ዓመት የቤት ሥራ ስለምነሰጣት ዳግም ፊቷን ወደ ኤርትራ አትመልስም በማለት ተናግሮ ነበር ።ባለፉት 33 አመታት አገራችን ውስጥ በተነሱት የእርስ በርስ ጦርነቶችና አመፆች ወስጥ የኢሳይያሰ እጅ የሌለበት የለም ስለዚህ በሱ ሳቢያ ግጭት ከተነሳ ያለአግባብ የተወሰደብንን አሰብን ከማስመለስ ባሻገር ኢሳይያስን ከመንበሩ በመንቀል ለህዝቡም እፎይታ በመፍጠር መልካም ገረቤት መፍጠር ይቻላል
@DanielMinasie-zk7ji
@DanielMinasie-zk7ji 2 месяца назад
He is changed to mad
@getnetkasie1519
@getnetkasie1519 2 месяца назад
አንተን የማላይበት የት ልሂድ?
@elizabethmersha2994
@elizabethmersha2994 2 месяца назад
Leave Amhara alone u are so high u don’t know what u are talking about .
@TtYy-xe7wn
@TtYy-xe7wn 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@profit-zf7dg
@profit-zf7dg 2 месяца назад
ትንተናህ ጥሩ ነበር ሻቢያ ከወያኔ ጋር ይሠራል ያልከው ግን እምነት ያሣጥካል አስበህ ተናገር በትግራይ ህዝብላይ ጀኖሳይድ የፈፀመው ሀብት ንብረቱን የዘረፈው ሻቢያ ነው ለወያኔ ያለህ ግላዊ ጥላቻ ሁሌ መስመር ያስትካል
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 2 месяца назад
ትንተና ጠፍቶብሃል ምንም ውሃ አይቋጥርም የምታወራው
@AbelAsefa-i4y
@AbelAsefa-i4y Месяц назад
በጀግንነት የማረካአችሁትን መሳአሪአም ይሁን ታአንክ ውሰዱ ያአለው የግብፁ አይሲሲ ነው ኢሳአያአስ ነው 😂
@adonay7097
@adonay7097 2 месяца назад
ውሸት በዛበት ፡ ሰላም ለህዝብ
@EliasSimon-ve5bu
@EliasSimon-ve5bu 2 месяца назад
Bewnetu Asseb ye Ethiopia honom ayawkim!!!
@ExcitedBeachHammock-ct6bm
@ExcitedBeachHammock-ct6bm Месяц назад
የትዋ ኢትዮጰያ ያቺ ልጆችዋ በድሮን የፈጀች ሃገር እመነኝ ድንግልን ሃገሬ ዋጋ መክፈልዋ ኣይቀርም ፈጣሪ ግን ይማራት
@ExcitedBeachHammock-ct6bm
@ExcitedBeachHammock-ct6bm Месяц назад
ኢሳያስ እኮ ካንተ በላይ የሚወደው ኣለ
@siedaisshak3618
@siedaisshak3618 2 месяца назад
አንተ ሌባ የሰዉ ኣትፈልግ ። ኣሰብ የኤርትራና የኤርትራ ሀዝብ ነዉ። proud to be Eritrean ❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@josexsamuelx2550
@josexsamuelx2550 2 месяца назад
Shabia we are coming run run. Long live ethiopia.
@resomzeray145
@resomzeray145 2 месяца назад
​@@josexsamuelx2550ምክራ
@Reyan-t3k
@Reyan-t3k 2 месяца назад
አዲስአበባ ተቀምጠ በጁቡቲ ሚገባልህን ውስኪ እየጠጣ አሰብ የኔ ትላላ አሳፋሪ ናችሁ
@mensurabdu9016
@mensurabdu9016 2 месяца назад
Kkkk ሰካራም ወረ bicha
@alemfivetube
@alemfivetube 2 месяца назад
እብድ ቀዳዳ
@eshetuabate-m4z
@eshetuabate-m4z 2 месяца назад
ስትጠርሙስ.አረቄ ነው የጠጣሀው.እዲህነው ለኤትራና.ለኢቶ.ምርጥ.ሰካራምሲኖራት.ደስይላ
@hussensirage9439
@hussensirage9439 2 месяца назад
ቆሻሻ ባሪያ ሆድ አደር
@ytfeg
@ytfeg 2 месяца назад
Fesam
@zerayakobgedamu2901
@zerayakobgedamu2901 Месяц назад
ስንት ነው አብይ የሚከፍልህ? ጤነኛም አትመስለኝም እግዚአብሔር ይርዳህ የት ትገባ ይሆን ሰውየው ሲወድቅ ኤርትራ ምን ታድርግ እራሳችን ነን እየተፋጀን ያለነው ሰው መክሰስ ተገቢ አይደለም ከዚህ በሗላ ወደ ኤርትራ የሚዘምት ኢትዮጵያዊ የለም ባለማወቅ የተገዳደልንበት ጊዜ አልፎአል ለአብይ ብሎ የሚዘምት ካለ ስራው ያውጣው መጀመሪያ ከአማራው ጋር ያለውን ውጊያ ባሸነፈ እንኳን ኤርትራን ትልቅ ሀገህ እኮ ናት ለምን ትንቃላችሁ በፍቅር እንጂ ከዚህ በሗላ በጦርነት የሚፈታ ችግርም ሆነ የሚገኝ ወደብ የለም ቢመርህም ዋጠው።
@selama3139
@selama3139 2 месяца назад
If Assab belongs to Ethiopia, then why not take Eritrea to the International Court instead of going to war for it.
@andomberhane6413
@andomberhane6413 2 месяца назад
Dedeb ahya
@selama3139
@selama3139 2 месяца назад
@@andomberhane6413 Did I say something wrong? Ethiopia knows Asseb belongs to Eritrea...no court will grant that to Ethiopia.
@sarajoh313
@sarajoh313 2 месяца назад
Dankro
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 2 месяца назад
ክፍት ኣፍ
@samuelasgedom2561
@samuelasgedom2561 2 месяца назад
Cheap people, light-minded !
@phun4379
@phun4379 2 месяца назад
አይ ፈሶ ትላንት የኤርትራ ጦር ለኢትዮጵያ አንድነት አለኝታ ነው ስትሉ አልነበር? ትንሽ እፍረትና ይሉኝታ? "ስለሻቢያ ብዙ ማለት ይቻላል ግን በፍፁም የኢትዮጵያን መፍረስ ይፈልጋል ለሚለኝ ..... ሲባል እንዳልነበር" አምባሳደር ካሣ ከበደ እንዳው ሰው ትንሽሽሽ ይሉኝታ ትላንት እንዲህ ብዬ ዛሬ ሰው ቀጣፊ ሌባ ይለኛል አይባልም? ቢልስ ነው? ኤርትራ ኤሜሬትን ከአሰብ ሂጂልኝ ስላለች ሼኬው እስከነ አለቃህ ያንጫጫቹሃል አይደል? ለምሳሌ እንደምርቃናህ ቅዥት አሰብ ቢሳካልህ እንዴት ነው የምትጠቀምበት? ልክ ሸኔንና ፋኖን በሰባት ሳምንታት እንዳጠፋሃቸው ሻብያንም እንደዛው ኳላጥ አርገህ ነው? ሻገርሻገር እ? አይ ምላስ! በሮኬቶችና ቦንቦች በደፈጣ ጥቃት በየግዜው ይወድማል:: ለሰው ማጃጃያ አሰብን ለኢትዮጵያ ይባላል ግን የሚሠራው ለነፃይቱ ኦሮምያ ነው ይህን የማያቅ ሞኝ ብቻ ነው::የቀን ቅዥትም ነው
@teklewoinigezae1286
@teklewoinigezae1286 2 месяца назад
ይሉኝታ የሌላቸው ፍጡሮች
@EliasSimon-ve5bu
@EliasSimon-ve5bu 2 месяца назад
Asseb dabo meselh yemitintikew
@Adi-p7b
@Adi-p7b 2 месяца назад
🔴 አሰብ ወይም ሙሉው ኤርትራ የትግሬ ሳይሆን የአፋርና ኩናማ ነው ምሳሌ አስመራ ማለት አፋርኛ ነው
@abrahamasmelash5135
@abrahamasmelash5135 2 месяца назад
የአፉር ነው የኤርትራ አይደለም ብለህ ብትመጣ ደስ ይለናል አህያው ።
@andomberhane6413
@andomberhane6413 2 месяца назад
Dedeb adgi
@EliasSimon-ve5bu
@EliasSimon-ve5bu 2 месяца назад
Satawk atawra Asmera malet betigrgna sihon bamargn tirgumu Asaku Asemeru Asakut Nnegeru Asemeru indemalet
@EliasSimon-ve5bu
@EliasSimon-ve5bu 2 месяца назад
Asseb malet betigrgna bamargna " wey sew"malet new
@yemanetesfamikael869
@yemanetesfamikael869 2 месяца назад
የሄ ሰውየ ግን በተሳሳተ የፖለቲካ ኣዋቂነት ኢ/ያን በአጭር ግዜ ሳይበታትናት አይቀርም!¡
@yemanegebreegziabher6188
@yemanegebreegziabher6188 2 месяца назад
It seems he is a bit overdosed.
Далее
СТАЛ КВАДРОБЕРОМ
00:34
Просмотров 112 тыс.