Тёмный

Ethiopia - ስዩም ተሾ|| ይሄ ሴራ አልገባንም ነበር| ሁሉንም አሁን እወቁት| 

Ale spring
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

ale spring video
#ethiopia #ethiopiannews fana news live ኤፍ ቢ ሲ fana tv Fana television ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት Fana broadcasting corporate ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news Feta daily news ethiopian news eritrean news 2022 eritrean news in tigrinya eri tv news Eritrean news seifu on ebs ebs tv Mereja today ethiopia amhara news abiy ahmed Amhara news ethiopia: ሰበር ዜና fana lamirot በቀጥታ ተከታተሉ ፋና 90 chief of staff of the ethiopian national defense forces amharic film yeweyno lej new ethiopian music for dr abiy ahmed ethiopian drama Dr abiy ahmed esat eletawi today africa news eritrea news denden media news dishta gina yeneta የኔታ ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና | zehabesha daily news

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 68   
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 3 месяца назад
ሲዮሜ እውነተኛ ጀግና ኢትዮጲያዊ።
@ayalewasfaw974
@ayalewasfaw974 3 месяца назад
ስዩሜ በምድር ላይ ከአንተ ውጭ 1.አዋቂ 2. እውነተኛ 3.ሁሉን የሚያውቅ 4. ኢትዮዽያዊ 5.ሁሉንም የሚያውቅ 6. ንጹህ.............የለም አይደል
@Faithbemnet
@Faithbemnet 3 месяца назад
ለካስ ጠቅላዬ ያንተን ምክር እየስሙ ነው ያበዱት በምርቃና ስትመክረው ጠቅላዬ ጨረስን!👍👍👍👍👍
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 3 месяца назад
ጌታህ ግን ቀንደኛ ጠባብ ብሔረተኛ ነው። ሁሉን ልዋጥ እያለ፣ሁሉን ላጥፋ እያለ አማራን ይጨፈጭፋል።
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 2 месяца назад
Eweneten tenagerehe betemote aykocheme .
@learntulearn848
@learntulearn848 3 месяца назад
ABIY AHMED YEWOYANEN YEZERR POLITICA ALTWEM YELAL - YESSU #QETREGNA #CADRE #SEYOUM #TESHOME DEMOCRACY MOLTTO FESWAL YELENAL ❌
@MulukenHailuAdane
@MulukenHailuAdane 3 месяца назад
Abe & sey - too fast to disarmament confidence building of all side should proceed the actions Don't look on foreigners side.
@gregjhon122
@gregjhon122 3 месяца назад
This guy is no longer okay. His hands, head , mouth, ears, his whole body speaking . Can someone hide his ‘ chat’ 😂
@BiniyamWoldeeyessus-bj6kt
@BiniyamWoldeeyessus-bj6kt 3 месяца назад
Lehod yehin yakel
@SolomonTsegaye-o1m
@SolomonTsegaye-o1m 3 месяца назад
ስዩም መጀመሪያ ገላህን ታጠብ አና ዶዶራንት ግዛ
@elsabetayalew6403
@elsabetayalew6403 3 месяца назад
አብይ አንዴት መጣ ምን ሲል ነበረ አሁን ምን አያለ ነው የብሄር ፖለቲካ አያራመደ ነው
@GetnetAmbelu-i2h
@GetnetAmbelu-i2h 3 месяца назад
ስዩም የምትባል ወርናና የገረድ ልጅ እደ አንተ ህዝብን ከህዝብ የሚአባላ የለም። አትርሳ ለሁሉም ጊዜ አለው አንተ ባለጊዜ ከውሻ ያነስህ ።
@melakualazar9864
@melakualazar9864 3 месяца назад
Do not deviate from the truth!
@feteneayalew8559
@feteneayalew8559 3 месяца назад
ንገራቸው መሪ ሁነው በአደባባይ ሁሌ ውሸት የሚናገረው ማነው
@jj2024-s1d
@jj2024-s1d 3 месяца назад
የሿሿ ፕራይም ሚንስትር አብይን መደገፍ መብትህን አከብራለሁ!!! ግን ሐቁን ብዙሃኑ ሕዝብ እየኖረው ስለሆነ ምንም ሿሿ አይሰራም!!! Ethiopians are currently wirltnessing Rampant corruption, injustice, kidnapping, killings of innocents, high inflation, unemployment, economic collapsing, insecurity, displacement of innocents based on their ethinicity....etc
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 3 месяца назад
ለምንድን ነው ግን የስዩም ነግግር በትንሽ ደቂቃ ቆርጣቾሁ ስታቀርቡ በጣም የምታፈጥኑት?ቀላል ታቅለበልቡታላሁ እንዴ?
@learntulearn848
@learntulearn848 3 месяца назад
QETREGNA CADRE SEYOUM TESHOME - YELIJEHEN SEMM “#ESHETE” QEYERENNA “#ABICHU” BELEW ❌- ❗
@gorfnehtilahun4882
@gorfnehtilahun4882 3 месяца назад
በብሔር እንድናስብ በህግ የተደነገገ ነው።አንተ የምትለው ህጉ ውስጥ አለንዴ?
@peter-f7z
@peter-f7z 3 месяца назад
AS stands for Alshabab do u know this guys?🎉
@girmayyohannes2828
@girmayyohannes2828 3 месяца назад
Have you ever thought your life àfter Abiy if you last that long?
@manaye784
@manaye784 3 месяца назад
በጉንጩ ተርዚና ነዉ ወይስ ትኩስ ድንች የያዘዉ እንዴት ነዉ እሚንተባተበዉ : 6 ዓመት ሙሉ ቂጡን ወትፎ የሚዋሽ ሰዉ ቢኖር ስዩም ተሾመነዉ
@tirualemworkei249
@tirualemworkei249 3 месяца назад
Is he don’t know the death of Amhara really Tishhh
@DidiBekele-n6j
@DidiBekele-n6j 3 месяца назад
This dude is just so f****** full of himself.
@berhanugebrie662
@berhanugebrie662 3 месяца назад
ለሚቀጥለው ጊዜ መቃብር ላይ የበቀለ ጫት አትቃም ።
@AleAti
@AleAti 2 месяца назад
እሄ ሰዉዬ ጨት ቅሞ መሪቅኖ ነዉ የምቃበጥሮዉ
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 3 месяца назад
አንድ ቁጥር
@Maharu7918
@Maharu7918 3 месяца назад
ስዬ ጀግና
@davidbelay9833
@davidbelay9833 2 месяца назад
አንተ ሰው የሆነ የምታዳላው ሰው አለ ህዝብ እያለቀ የሚጠብቀው ማነው ?
@Meret-t4e
@Meret-t4e 3 месяца назад
ቀስ ብሎ ማውራት ምነው ተሳነው። ምን አይነት በሽታ ነው። ኧረ ረጋ ብለሕ አውራ
@ksasmak7218
@ksasmak7218 3 месяца назад
i am sure you are you are going to be mad!!!
@ksasmak7218
@ksasmak7218 3 месяца назад
i will never see you more than dogs
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 3 месяца назад
ዛሬስ እሬሳ ላይ የበቀለውን ኮሎቢያ በርጫህን ነው የለበለብከው ይቺን ሹጉቤ የጫት ቤት ከዳሚህን ከየት ነው ያመጣሀት!!ስለ ኢትዮጵያን በእናተ ይተንተን!!ለቀሀል!!ትቀደደዎለህ!!መፈንቀልህ አይቀርም!!
@ፍቅርያሸንፍል-ለ6ቨ
@ፍቅርያሸንፍል-ለ6ቨ 3 месяца назад
በአለማችን በወሬ ብቻ ያረጀ እና የከሳ ሰዉ ያየሁት ሱይምን ብቻ ነዉ
@HussenAbdela-fx8gg
@HussenAbdela-fx8gg 3 месяца назад
እሽ ቀዳድ ዝርግፍ ጠብቅ አድቀን ምላስህ ይቆረጣል
@skylimit1423
@skylimit1423 3 месяца назад
ሁሉም ካድሬ ጨንቆታል። መጪው ቅጣት ...😁
@yosseftsige5413
@yosseftsige5413 3 месяца назад
ስዩሜ ማስክ አድርግ በናትህ ። አንተ እውነታም ።
@danielgebreselassie7986
@danielgebreselassie7986 3 месяца назад
This man is creazzzy.
@skylimit1423
@skylimit1423 3 месяца назад
ጫቶ
@derejemengistu995
@derejemengistu995 3 месяца назад
እውነትም አንተን እየሰማህ ነው አብይ ያበደው ለካ አንተ በደናው ግዜ አብደህ ነው
@YeshiShenkutae
@YeshiShenkutae 3 месяца назад
Seyoume aba mela tenkara set abebech beretulen ye ethiopia hezeb ke gonachehu nen cheru fetari yetebekachehu tebebegnaw meryachen dr abey gegena set wzo adanech enedihum baleseletanochachen let ke ken yehechen ager lemasadege ke dehenet lemawetat yeteralun new ye ethiopian amelak kelela yaderegelachew ke kebele gemeru degemo le eyanedanedu sera gobo yekebelalu endet enezehen gobognoche maseweged yechalale? Anebesaye seyoume yehe beher kelele be banedira ye kefafelunen endesetekakel aba mela zede atatame beretalen menem gize ager wedade ye ethiopia hezeb kegoneh nen cheru amelak yeredah
@Gebby85
@Gebby85 3 месяца назад
ውሻ ተናካሽ ኢትዮጵያ ሥንል ገደላችሁን አፈናቀላችሁን አማራ ብለን ገጥመናል ገና ትሸናለን።ካንተ በላይ ዘረኛ የለም። ጅብ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@learntulearn848
@learntulearn848 3 месяца назад
#FASCIST #ABIY AHMED #YEZERR #POLITICA EYEMERRA #YESSU #CADRE SEYOUM TESHOME DEMOCRAT NEWE YELENAL 😁😁
@afeweld5291
@afeweld5291 3 месяца назад
★ይህ ሁሉ ድንፋታ ምንድነው? *ከሽግግር መንግስት መፈንቅለ መንግስት የመረጥከው አንተ ነህ፣ "ሽግግር ላይ ነን" አላለም! ጠቅላዩ አሻግሬአችኋለሁ ተመርጫለሁ ብሏል፣ አሁን ሀገርም ሕዝብም እየሰመጠ ነው። *አብይ አህመድ ሲቀባዥር ሲቀሳፍት ሲዋሽ ተወዳዳሪ የለውም ግን schizophrenia/ bipolar የዕብደት ግስጋሴ ላይ ስለሆነ፣ምዕመናን ጥጉን ያዙ፣ " ሊገሉኝ ነበር፣ ቢሮ ውስጥ ዘጉብኝ፣ ኤርፖርት ላይ መለሱኝ፣ ቦንብ ጣሉብኝ፣ሊፈነቅሉኝ ነው" የሚለው ወንጀሉን ሁሉ እራሱ እየፈፀመው ነው። አሁን የባሰ የእርስበእርስ ፍጅት አዘጋጅቷል። በሶስት ዓመት ግዜ ውስጥ ፩ ነጥብ ፭ ሚሊየን ሕዝብ ያለቀበትን ጭፍጨፋ " የጅምላ ጭፍጨፋ አልፈፀምኩም በተናጠል ገድዬአለሁ፣ ትንሽ ቁንጢጥ ነው" ብሏል ጅምላ ጭፍጨፋ ማለት ዳንኤል ክብረት እንዳለው ከ፻፳ ሚሊየን ፲ሚሊየን እንኳ ብንጨፈጭፍ ፻፲ሚሊየን አለን አታካብዱ" ብሏል * አማራን ለምን ኢትዮጵያዊ ነኝ ትላለህ ብለው ሲገሉ፣ ሲያቃጥሉ፣ በጅምላ ገደል ሲጥሉና ሲጨፈጭፉት ሲቀብሩት የነገድ ፖለቲካ ምንም አልተባለም። * አማራ እንደሌላው "ነገዴን ይዤ ማንነቴን አስከብራለሁ አልሞትም እንቢኝ!" ሲል ግን የለም! አማራ መጨፍጨፍ ዕጣው ነው አትደራጅ፣ አትሠልጥን፣ አትታጠቅ፣ እራስክን አታስከብር ብሎ ይህንን ያህል ማቀርሸት ልጋግ ማዝረብረብ ግን የሚመዘገብ የዱቤ ዕዳ ነው ይከፈላል። አራት ነጥብ። ይሰማል?
@Gebby85
@Gebby85 3 месяца назад
💀💀💀💀💀💀👎👎👎👎👎👎👎
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 3 месяца назад
ጨቅላው አብይ የ49 አመት አዛውንት ነው እንዴት ነው ገዱን አባቶቻችን የሚለው: ህፃን ልጅ መባልን በጣም ይወዳል ይሄ መሀይም
@gethahunalemu4500
@gethahunalemu4500 3 месяца назад
Theory or reality lier
@wasihungelan8175
@wasihungelan8175 2 месяца назад
ለፍላፊ በልቶ አደር ሰዉ እንዴት በዚህ ልክ ያሽቃብጣል ? አሽቃባጭ
@WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
@WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd 3 месяца назад
ተረረረረረረረረረረረረረረረረረረ ተረረረረረረረረረ ቀስ ብለህ አውራ የአብይ አህመድ ተቀላቢ ወይም ተከፋይ ነህ ማስረጃዎች አለኝ
@yhhih3709
@yhhih3709 3 месяца назад
ጀረጀም፣፣፣ምሳዪ፣፣ዉሸታም፣፣፣አዪደሉም አገርወዳድ፣፣ለአገረየምታገሉናቸዉ የጫትሰኮራም፣፣፣ስዪምተሾመነዉ፣፣፣ዉሸታም
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 3 месяца назад
ይኸ ሰውዬ መቸ ነው ከቅጥረኛነት የሚወጣው? ሁልጊዜ በአፉ የሚያራ
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 3 месяца назад
እያዪ ፈንገስ አብዶ ከአንተ ጤነኛ ነው!!ስዪም የአማራ ጀግና ስም ለሰጠህው ልጅህ እሸቴ ስትል ቶሎ ፀበል ተጠምቀህ ፋኖን እግር ስመህ ይቅር በልኝ ብለህ ተመለስ!!ይቺን የኮርደር ሻርክ ሴትዬ ወደ ብና ቤታ በግዜ መልሳት!!ማለቅለቅህ ላይ የሴትዬዎ ድቤ መምታት ይዘገናል!!ሁለት የበሻሻው የላብ ፎጣዎች!!
@ayalewasfaw974
@ayalewasfaw974 3 месяца назад
ክፍት አፍ ነህ
@temesgen32
@temesgen32 3 месяца назад
እረ በህግ የማይገናኝ ነገር ለማገናኘት አትሞክር! ስለደጋገምከው እውነት የሚሆን መሰለህ?
@Worku3928
@Worku3928 3 месяца назад
በሽተኛ
@BelayChane-qv1mv
@BelayChane-qv1mv 3 месяца назад
ወደ ኋላ ተመለስና የተናገርከውን ስማ አማራ ሲገደል።አሁን ከመገደል ራሡን ሲከላከል ሽመልስ ተናገር ያለህን ትቀደዳለህ ጫታም
@SELAMTA-ሰላምታ
@SELAMTA-ሰላምታ 3 месяца назад
እናስትቤ አትጩህብን ቅማላም ነቅማላም ልጅ
@getenetabera6683
@getenetabera6683 3 месяца назад
ቀጣፊ ጫታም!!
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 3 месяца назад
መቃብር ላይ የበቀለ ጫት ነው የቃመው መሰለኝ
@solomongebre4774
@solomongebre4774 3 месяца назад
እጅህ ማወራጨት ምን ይሉታል ፡፡
@derejemengistu995
@derejemengistu995 3 месяца назад
እውነቱን አያወከው ተፈራገጥ አንተ ጀዝባ ጫትህን ቅመህ የሚያሳዝነው ያለ እውቀት ትዘባርቃለህ እውቀት የለህም ደደብ ተከፋይ ነህ
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 3 месяца назад
ይህች ደግሞ ከየት መጣች? አዲስ ቅጥረኛ ሳትሆን አትቀርም።
@fayele730
@fayele730 3 месяца назад
አ ን ተ ቀ ዳ ዳ .
Далее
Blue vs Green Emoji Eating Challenge
00:33
Просмотров 2,9 млн
Blue vs Green Emoji Eating Challenge
00:33
Просмотров 2,9 млн