Тёмный

Ethiopia :- ቅዠት ምንድን ነው ? | ሰው ለምን ይቃዣል ? | መፍትሄውስ ምንድን ነው ? | Qizet | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube 

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
Подписаться 155 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

#ethiopian_orthodox_sibket #ቅዠት #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
Ethiopia :- ቅዠት ምንድን ነው ? | ሰው ለምን ይቃዣል ? | መፍትሄውስ ምንድን ነው ? | Qizet | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
🔴⏩ ስለ ስርዓተ ስግደት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ስርዓተ ስግደት ...
🔴⏩ ስለ አስራት በኩራት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ክርስትና ስም ጥቅም ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ክርስትና ስም ለ...
🔴⏩ ስለ ጭብጨባና እልልታ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የጭብጨባ | የሽ...
🔴⏩ ስለ መቋሚያና ጸናጽል ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የመቋሚያ እና የ...
🔴⏩ በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄዎች መልስ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ...
🔴⏩ ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
🔴⏩ ስለ ስርዓተ ለቅሶ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብ...
🔴⏩ ስለ ዲያቆን ስለሚያገባት ሴት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዲያቆን ድንግል ...
🔴⏩ ሴት ዲያቆናዊት ለምን ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ዳቤ አና ንፍሮ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ፀሎት እና ሥርዓቱ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎት እና ሥርዓ...

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 122   
@yonastube
@yonastube 11 месяцев назад
አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! youtube.com/@yonasmedia16 👆👆👆👆👆👆👆👆
@gfd5107
@gfd5107 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@fantanesh7777
@fantanesh7777 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡ ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ሂይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ በእውነት የብዙወቻችን ችግር ነው😢😢
@እመቤቴማርያምእናቴ
@እመቤቴማርያምእናቴ 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው ክርስትያኖች ልቦና ይስጠን
@tibltsroza2815
@tibltsroza2815 11 месяцев назад
❤❤❤ቃለህይወትንያሰማልንእውነትነው
@salamaweke3575
@salamaweke3575 11 месяцев назад
Kale hiwet yasemaln bedme bethega ythebkln yagelglot zemnkn ybalklen memhrachen enamsegnaln 🙏🙏🙏💚💚💚💙💙💙
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 11 месяцев назад
Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚
@azmerangus5592
@azmerangus5592 11 месяцев назад
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና በፀጋ ያቆዮልን
@genetdubei9894
@genetdubei9894 11 месяцев назад
አሜን ልቦና ይስጠን❤😂
@destadaba3524
@destadaba3524 11 месяцев назад
Amen Amen Amen kelehiwot yasemaln ehea yeneam chgir new 😭😭😭
@PetiJawad
@PetiJawad 11 месяцев назад
ቃለሄወት ያሰማልን
@salamnanacell8379
@salamnanacell8379 11 месяцев назад
Amen kalehewate yasemaleni🙏🙏🙏
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጡልን የኛ ውድ መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እኔ የሚለቁትን ነገር ሁሉ በፍቅር ነው የምከታተለወት እናመሰግናለን ለምታስተላልፉልን ትምህርት ❤❤❤❤
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 11 месяцев назад
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ይኹን ይኹን ይደረግልን
@genetwerku2315
@genetwerku2315 11 месяцев назад
🙏✝️🙏
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 11 месяцев назад
እግዚአብሄር ይርዳን እሱ ጉልበት ይሁነን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@hanademeke4765
@hanademeke4765 11 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልኝ ብዙ ትምሀርት አገኘሁበት 🙏🙏🙏
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 11 месяцев назад
Amen Amen Amen Mameheri Kala Hiyewotne Segwne Yebezalachuei
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 11 месяцев назад
ወንድማለም እኔ አእምሮየ ሁሌ ይጨነቃል ያስባል ሰላም የለኝም ምን ባደርግ ነው ፍፀም የተረጋጋ ሰላም እማገኘው
@shhshhd9756
@shhshhd9756 11 месяцев назад
ፀሎት ጀምሪ ድያብሎስ ነው የምያስጨንቅሽ ስትፀልዪ ፣ስትሰግዲ፣ይጠፋልሻል።
@isetemariamtebeje4057
@isetemariamtebeje4057 11 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን ይኼንን ቻናል የተቀላቀልኩት በቅርብ ነው ብዙ ትምህርት አግቼበታለኹ ፈጣሪ ይባርክልን ። በዛሬው ትምህርት ጥያቄ አለኝ እሱም ፀሎት ባርቶስ እናቴ በፅሎት ጊዜ አንብቢው ብላ ላከችልኝ ሳነበው ቃላቶቹ ይከብዳሉ ትርጉሙንም አላውቅም ስለከበደኝ ማንበብ አቁሜአለኹ ምን ትመክሩኛላችኹ
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 11 месяцев назад
እኔ ገና ሳየዉ ሳልሰማዉ ነዉ የመጣሁት እኔ አንደኛ ነኝ መፍትህ አገኝ ይሆናል 😢ልስማ
@ghb333
@ghb333 11 месяцев назад
አይ እኔሥ መጣም ያቃዠኛል ስነቃ በጣም እበሣጫለሁ በቃ እረሴን አጠላሁት ድረስ😭😭😭😭😭😭😭 አምላኬ ሆይ እኔስ ግራ ገባኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 11 месяцев назад
የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጭ በደንብ መፍትሄ ታገኛለሽ
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 11 месяцев назад
ቅዠትና ህልምን እንዴት መለየት ይቻላል?
@samrikane6551
@samrikane6551 11 месяцев назад
የእኔም ጥያቄ ነው
@melihashelmotube4100
@melihashelmotube4100 11 месяцев назад
ውድ የተወደዳችሁ የዜህ ቤት ቤተሰቦች እና ቤተሰቦቸ ሰላማችሁ በፈጣሪ ውደታ እና እዝነት ብዝት ብዝዝት ይበልላችሁ እያልኩ መልካም ምኛቴን እገልፃለሁ ውድ የሀገሪ ልጆች የኢትዩጲያ ልጆች ስወዳችሁ ከልብ ነው👍👍👍👍
@abelmengsteab5579
@abelmengsteab5579 11 месяцев назад
Hwet yasemaln
@samriatube1683
@samriatube1683 11 месяцев назад
ውድ መምህራችን ለኔ ነው 😢😢የረዳህኝ በጣም ነው እሚያቃዥኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ። ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን ፫ 🤲
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ ያስብሽ እኅታችን ወለተ ማርያም
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu 11 месяцев назад
እህታለም እግዚአብሔር በምህረት አይኖቹ ይመለልከትሺ እማምላክ አዛኝቷ ትዳብስሺ ፀልይ እኔም ያቃዠኛል መምህራችን እዳሉት ስፀልይ በሰላም እተኛለሁ
@fhhgggv6367
@fhhgggv6367 11 месяцев назад
እመ ብርሃን ታስብሽ ታስበን አይዞን
@gfd5107
@gfd5107 8 месяцев назад
እመብርሃን ትስብሽ አይዞሽ
@hananma6884
@hananma6884 11 месяцев назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን የጣፈጠየህይወት ቃል ፀጋውን ያብዛልዎት አቤቱ ጌታ ልቤን መልስልን ይህን ቅዱስ ቃል የምሰማበት አደበቴን ክፈትልኝ አስተዋይ ልብ ፍጠርልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tiruworkfenta
@tiruworkfenta 11 месяцев назад
ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ፣
@hay5360
@hay5360 11 месяцев назад
ቃለ ህውትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያያቆይልን አሜን መምህራችን የሊዲያንን ልብ የከፈተ አምላክ የእኛንም ልብ ይክፈትልን አሜን
@EleniTeshome-t1e
@EleniTeshome-t1e 11 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህርዬ ፀጋውን ያጎናፅፍልን በውነት ዲቅ ትምህርት በፆሎታችሁ አስቡኝ ከኔ የበረታችሁ አፀደማርያም
@SalySaly-x7c
@SalySaly-x7c 11 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከቅዠት ይጠብቀን
@sanayetmekonin4883
@sanayetmekonin4883 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማል በውነት እግዚአብሔር ይማረን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏😘
@josephjo9345
@josephjo9345 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ዳግም ከቅዠት ይጠብቀን🙏🙏🙏🙏🤲🤲
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እኔማ በቃ መቃጀት ሁነብይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hanadinku8031
@hanadinku8031 11 месяцев назад
እንኳን በሠላም መጡ መምህር ጠቃሚ የምንፈልገውን ነገር ስለሚያስተምሩን እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጥልን
@alesaalesa54
@alesaalesa54 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 11 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልኝ ስለራሴ ልናገር አንድም ቀን ሳልፀልይ አድሬ አላውቅም ለዛውም በቀን ሁለት ግዜ ጠዋት ታጥቤ አምላኬን አመስግኜ ልመናዬን አቅርቤ በስላም እንዲያውለኝ የጠበቀ ፀሎት ሳላደርስ ቁርሴን አልበላም ከቤቴም አልወጣም ማታ ከመተኛቴ በፊት ስላም ያዋለኝን ፈጣሪ አመስግኜ ምህረትን ጠይቄ ጥያቄ ልመናዎቼን አቅርቤ በስላም እንዲያሳድረኝ ለምኜ እተኛለሁ ፀሎቴን እማደርስው ሻማ አብርቼ ከፊቴ የፀሎት ስፍራዬን በመስቀል በመብራት የክርስቶስ የቅድስቷን ምስል አድርጌ ማታም ጠዋትም ፀሎቴን ተንበርክኬ ነው የማደርስው ግን ሁሌም የሚያስግርመኝ ካለ ህልም የስላም እንቅልፍ ተኝቼ አላድርም እስቲ የሚመክረኝ ወይም የህልም ቅዠቴ ምክንያት ምን ሊሆን እንደሚችል የሚነግረኝ ካለ ወይም ከዚህ ከማደርገው ጥብቅ ፀሎት ውጭ ምን ላድርግ ? ቸግሮኝ ነው ፆም እፆማለሁ ስብከትም እስማለሁ መፅሀፍ ቅዱስ ታቅፌ ነው የምፀልየው ቀኑን ሙሉ በመንገድ ላይ በቤቴ ውስጥ ቁጭ ስልም ምናልባት ፈጣሪዬን ከአስር ጊዜ በላይ አነሳዋለሁ ስጋዊ የሴትም ጋር ግኑኝነት የለብኝም በጣም ስለቸገረኝ ነው
@EndalkAnmen
@EndalkAnmen 11 месяцев назад
ጽና ጽና ጽና። ፍቅር:ትሕትና እና ጽናት/ትዕግስት ተስማምተው መገኘት ግድ ነው።ምግባር ከጽናት ጋር ካልተባበረ ዋጋው ጥቂት ነው።
@meherat938
@meherat938 10 месяцев назад
የኔ ተሞክሮ ላካፍል: እኔ ፀሎት የማላደርግበት ግዜ ምንም አያቃዠኝም ፀጥ ያለ እንቅልፍ ነበር ግን ጸሎት ስጀምር ፈተናውም እንደዛው በዛብኝ ግን አላቆምኩም እሰግዳለው በጸሎት ሳአት በፈጣሪ ፊት የሚያፀይፈውን ላለማድረግ እሞክራለው ዘፈን .... ዋናው አለመሸነፍ ነው ዲያቢሎስ ይበልጥ የሚፈትነው በጸሎት ሳአት ነው እያሰሩ መጸለይ መሰገድ ነው መቃውም ከእኛም ይሸሻል ጽና!!
@Gugug-s9h
@Gugug-s9h 4 месяца назад
በእዉነት ቃልየለኝም መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜበፀጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏ብዙትምህርት እየተማርነዉ 🙏 እህትወድሞቼ በፀሎታችሁአስቡኝ ወለተሰማያት😥🤲🤲🤲✝️
@tiruworkfenta
@tiruworkfenta 11 месяцев назад
አሜን ቃሉ ህይወት ያሰማልን
@fasikaassefa1784
@fasikaassefa1784 11 месяцев назад
Aemn Amen Amen ቃለ ህይወት ያሰማን
@sabiyadook3249
@sabiyadook3249 10 месяцев назад
ቡኡነት ቃልሂወት ያሰማለን መምህራችን እግዚኣብሔር ኣምላካችን በአድሜ እና በጤና ይጠብቅልኝ የኔ ሂወት ነው ዛሬ ታምሬበታለሁ ❤❤❤❤❤
@lidyateklay9468
@lidyateklay9468 6 месяцев назад
ከኔ የበረታችሁ አስካለ ማርያም ብላቹ ፀልዩልኝ እንቅልፍ አጥቼ ነው ማድረው
@Masi-p7g
@Masi-p7g 5 месяцев назад
የእውነት መተኛት አልቻልኩም በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም እያላችሁ ቀን ሳንቀላፋ ነው ምውለው😢
@GgTtj-z8t
@GgTtj-z8t 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን
@samrikane6551
@samrikane6551 11 месяцев назад
ለፀሎት መፅሀፋን ይዤ እያነበብኩ የተለያዩ ሀሳቦች ውስጤ ይመጣሉ ።እኔም አልተውኩም መፀለዬን እቀጥላለሁ
@ccvcf7964
@ccvcf7964 11 месяцев назад
ቃለሄወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን መምህራችን🙏🥰🥰
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se 11 месяцев назад
በጥሎት አስቡኝ አባየ የክርስትና ስሚ ሰርጉተ ስላሴ ነኝ አስቡኝ በፈጣሪ ስም ባጣም እየተሰቃየሁ ነዉ ልፀልይ ብየ እቅልፊም ይመጣል አድበቲልም ዝም ያረገኛል አሁንማ ስምት ቀንሆነኝ ተፀለልልኩ እግዚኦ ማረኝ ይቅር በለኝ 😭😭🤲🤲🤲እጨነቃለሁ በጣም💞🤲🤲🤲😭😭😭🤲🤲🤲
@abrhambaye3077
@abrhambaye3077 11 месяцев назад
እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ቀኑን በጭንቀት ሌሊቱን በቅዥት አድራለሁ በፆለት አስብኝ
@hanatefara5751
@hanatefara5751 11 месяцев назад
*እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን ቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን✝️🕯️✝️*
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se 11 месяцев назад
አረ ነብስ ተሰቃየች ትፅልይ እቅልፊ ይመጣል ያስተወኛል 😭😭😭🤲🤲🤲🤲😭😭🤲
@samrikane6551
@samrikane6551 11 месяцев назад
ወንድሜ እኔ በጣም ህልም አያለው ከስር እና አስራ አምስት አመት በፊት ያየኋቸውን ህልሞች እስከ አሁን ሁሉንም አስታውሳቸዋለሁ እና አሁንም እንደዛው አያለው ።
@etalemteka341
@etalemteka341 11 месяцев назад
መምህራችን ቃለህይውት ያሰማልን እኔ በቻልኩኝ መጠን ፀልየነው የምተኛ ግን በተደጋጋም በህልሜ የሞተ ሰው ነው ማየው መምህር ምን ባደሪግነው የምሻለኝ እባኮትን መልስ ይስጡኝ
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 11 месяцев назад
እኔ በሠማይ። እበራለሁ። መጀመሬ። እመነቴን በደብ ጠካራ አልነበርኩም። ከዛውሻ። ሸይጣን ከኔጋ ዪዲራል። ሁልጊዜ። ከዛ መናፍቅልጂነበረጂ። ዲግልማሬምአልተሆትም። ሀሣቤ ግን መናፍቅ የመሆን ሀሣብ። ቲኒሺ የለኝ ይመሥለኛል ሙሉለሙሉ አላምንኩበትም። ጸሎት አረጊእናዲርግ አለችኝ። ሠቤን ሠማኝመሠለኝ። ግን አባታችንሆይ። በሠማያት የምትኖር። ሥምህይቀደሥ። ብቻ ይመሥለኛል። አመቤቴ ማሬም። አላልኩም። ለዛነው። ከዛን ሥሀትጀምሮ። ሠማይሁሉ። ኮኮቦች። የግዜቤርምሥል አኮኩ ይከፈትላችሆል የሚለው ሥህል አዲኖ አየሁት ከዛን ጀምሬ ማረፈየለኝ በሠማይእበራለሁ። ሁልጊዜ። በሠማይእየበረርኩ። እራሡ ዛፍላይ ነው ሣርፍቲንሺይመጡብኛል ሠውናቸው ግን ይቀየራሉ እዳውሬ። እበራለሁ። እበራለሁ የማርፍበት እሩቅነው። ደክሞኝ ሣርፍ። የረፍኩባቸው ሠውች ሠውመሥለውኝ። ከዛ እዳውሬ። ይቀየራሉ። ሤቶችም ያባሩኛል። እግሬን በመጥረቤ። ልቆርጡኝ ሢሉ። እበራለሁ። በጸሎታችሁ አሥቡኝ። ሁለተምኬየል። ብላችሁት ያጠፋሁት። ጥፋት በሀሣብ ብቻነው እሡም ቲንሺጊዜነው። እሚገርመው ውዳሤማሬም ሣነብእየጨነቀኝነው። ግባሬበጣም ይከብደኛል። ያቅለሸልሸኛል። ከዛችየው ጸሎት ሣረግ። አለሁ። አይኔ ዲብዝ ጭልምልምብሎብኝ ሥወዲቅ አላቅም። ግንሥነሣ። ሥነሳ። ወዲቄ ውዳሤዋማሬም። የወደቀበትቦታ እራቅ ያለ እኔ ላብበላብ። እየታገልሁነው ፈተናው ይከብዳል ጸሎት አረጋለሁ አቆርጣለሁ አሁን ግን እየጠነከርኩነው። ከበፊቱ። ከተኛሁበት። እቅፍ ሳይዘኝ። እራሡ። ሠውሁነው ይመጡእና። ወዳው ጥፋሺያጥረኛል መፈሥይቀየራል አፈነኛል። መጸሀፍቅዱሥ። አለኝ ሥልአዲኖ። ካጠገቤነው ሥልአዲኖ እፈልጋለሁ። አጣዋለሁ። እፍኖኝ እታገላለሁ አማትባለሁ። ይለቀኛል ሥልአዲኖውን ተጸይፊ እዲየዘው ያረገኛል። ተኝቸም እራሡ ሸይጣን ግንዩነት ለማረይመጣል እንደሠው ነው እሚመጣው ይቀየራል። ሥነሣ ሥቅሥቅብየ አለቀሥኩ። ዲግልማሬም እርጂኝ አልኩ። ከዛን ጀምሮ የለም። አናቴዲግል ፈጥናደራሺነች አማላጂቶ ተመሥገን።
@tijiteges8258
@tijiteges8258 21 час назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሔወት ያሰማልን በርሚ በፀጋይጠብቅልን አቢት ማነው በጣም በዚህ አባት ትምህርት ሔወቱ ካልነበር ወደነበር የመጣለት እንደኔ 🙇😍😍😍😍
@milabelabayu583
@milabelabayu583 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔም አንድ ሰሞን እንዲህ እቃዦ ነበር
@ghb333
@ghb333 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@kahsayemehare804
@kahsayemehare804 11 месяцев назад
እኔም ሁሌ ነው ምቃዠው ፆሎት አረጋለው ግን አልተውም ብሎኛል?
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን ተምሰጨ ነው የሰማሁት ግን ቅዝት ምን ማለት ነው
@swedoalgamde9932
@swedoalgamde9932 11 месяцев назад
እረፍት የለኝም ሁሌም ነዉ የሚቃየኝ 😢😢😢😢😢😢😢 ፈጣሪ በቃ በለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@mitikiemunye
@mitikiemunye 5 месяцев назад
እኔ ተቸገርኩ ቅዠት እግዚቤር ሆይ አንተ እርዳኝ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 11 месяцев назад
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se 11 месяцев назад
የኔ አባት እዉነት ነዉ ትምርትሁ በጣም ነዉ የሚመቸኝ💞🤲🤲🤲😭😭🤲🤲
@FantuFeleke
@FantuFeleke 11 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ።እድሜና ጤና ይሰጥልኝ
@tarakuwait326
@tarakuwait326 7 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር❤😢
@urud8496
@urud8496 11 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@MedanitWondemu
@MedanitWondemu 5 месяцев назад
እኔ እፀልያለሁ ማታም ቀንም ግን እቃዣለሁ
@inpowerlife9368
@inpowerlife9368 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@AbrihamAweke
@AbrihamAweke 5 месяцев назад
አሜን እሱ ይርዳህበሉኝ❤❤❤
@AyelechYifiru
@AyelechYifiru 4 месяца назад
እናመሰግናለንአሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MekdesMekdes-f1m
@MekdesMekdes-f1m 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏😥😥
@tigteshome2052
@tigteshome2052 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@Wildrose_16
@Wildrose_16 11 месяцев назад
ቃለህይወትን ያሰማልን 😅😊😅😮😢
@fhhgggv6367
@fhhgggv6367 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@MekuanintBirru
@MekuanintBirru 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@FikeraddsMolaa
@FikeraddsMolaa 11 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 11 месяцев назад
እረ እኔ አንድም ቀን ካለህልም ወይም ቅዥት አድሬ አላውቅም በፅሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ እባካችሁ
@Fkr-wg6cq
@Fkr-wg6cq 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@AmdeAmde-e4s
@AmdeAmde-e4s 11 месяцев назад
8:39 ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bezagirma9544
@bezagirma9544 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-vr9bv5kj9v
@user-vr9bv5kj9v 11 месяцев назад
መምህረ ጥያቄ ነበርኝ
@AbrihamAweke
@AbrihamAweke 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤አሜን
@user-vr9bv5kj9v
@user-vr9bv5kj9v 11 месяцев назад
እኔስ እንቅልፈ እንቢ አለኛ
@habtabehbe466
@habtabehbe466 11 месяцев назад
ተባረክ መምህራችን
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 11 месяцев назад
ቃለህወትን ያሰማልን
@mariyamenatenechi2838
@mariyamenatenechi2838 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@EdomYeshegerua
@EdomYeshegerua 5 месяцев назад
Wendime betam new yemameseginew bizu timihirt new yagegnehubet medihanialem yakibirh
@ኤልሳቤማንደፍሮ
@ኤልሳቤማንደፍሮ 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
@AmdeAmde-e4s
@AmdeAmde-e4s 11 месяцев назад
እ/ር ይባርክልኝ
@joynehme-u8w
@joynehme-u8w 11 месяцев назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲🤲🤲
@girumadane7515
@girumadane7515 11 месяцев назад
ቃላሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se 11 месяцев назад
እማላየዉ ነገር የለም እኔ😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በልኝ እኔ ሀፅተኛ ነኝ😭😭😭
@genetadugnaa1714
@genetadugnaa1714 11 месяцев назад
Waaqayyoon sagalee jireenyaa sii haa dhagesisuu barsisaa keenyaa
@weenykumsa1222
@weenykumsa1222 11 месяцев назад
ቃለህወትን ያሠማልን 🙏🙏🙏
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልኽ🙏♥️♥️♥️እኔ እራሱ ቀን በሰዉ ሀገር በመዳም ቤት ስደክም እዉልና ለሊቱን ደግሞ ቅዥት ሲያሰቃየኝ ነዉ እማድረዉ የክርስቶስ ቤተሰቦች ለጸሎት በቆማችሁ ሰዓት #ወለተ_ሚካኤል ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ🤲🤲🤲😥😥😢
@intalaoromticha4309
@intalaoromticha4309 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Fasikakindu5439
@Fasikakindu5439 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር "አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም እንድናስተዉል ይርዳን ።
@saragetahun7648
@saragetahun7648 11 месяцев назад
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ከቅዥት ይጠብቀን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ስሙን ጠርተን እንድናመሰግን ከቅዝት ይሰወረን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነዉ በልባችን ላያ ያሳድርልን
@farescell3583
@farescell3583 11 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏
@AsterYamii
@AsterYamii 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
Далее
+1000 Aura For This Save! 🥵
00:19
Просмотров 12 млн
+1000 Aura For This Save! 🥵
00:19
Просмотров 12 млн