Тёмный

Ethiopia | በልመና የሚተዳደሩት ቄስ እና የንስሮቹ መልካም ስራ! 

Eyoha Media
Подписаться 580 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Развлечения

Опубликовано:

 

16 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 509   
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 3 года назад
የተዋህዶ ልጆች የነኚ አባት ግፍ አለብን እወቁ እኛ እያለን አባቶቻችን እዲ ሲገላቱ ልብ ይሰብራል💔😤😥😥😥😥
@user-oj4jt9tb3e
@user-oj4jt9tb3e 3 года назад
የተዋሄዶ ልች ብቻ ሳይሆኑ ሁሉም መርዳት አለበት
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 года назад
@@user-oj4jt9tb3e ትክክል ዉዴ ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ
@genitube1438
@genitube1438 3 года назад
@@mariamenatensheyatklhymnot9733 የህወሀት ዝርያ ስለሆነ ነውጂ እሥካሁን ወድቀው አይወድቁም ነበር
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 3 года назад
Selay kas aneredam yebekanal seyum mesfin endeze hono sechawet hahahhgameover
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 3 года назад
@@genitube1438 አይባልም ህወሀት ጁንታ እና የትግራይን ሰው ለይ በጣም ልዩነት አላቸው
@myoutube1313
@myoutube1313 3 года назад
አባታችን ወላዲት አምላክ ለሀገሮት ታብቃዎት በደብሮት ቀድሰው በቤቱ ለማገልገል ፈጣሪ ይርዳዎ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
Amen
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 3 года назад
የኔ አባት እኔን ሲያሳዝኑ😭😭😭😭እባካችሁ ምንችለውን እናግዛቸው🙏🙏🙏🙏 የኔ ጌታ
@fentaw6214
@fentaw6214 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ከርታታ አባት ወላድ መከረኛ ነው
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 3 года назад
Tiru masebesh/he yesegefal👍gin selay lehonu yechelalu tigra yemayserut yelem endeze eyehonu new ager yemyatefut
@user-qg1iz2ud2w
@user-qg1iz2ud2w 3 года назад
አባዬ እግዚአብሔር ይርዳሁት ትልቅ ሰው ሲከራራተት ማይት ይከብዳል ውድ ኢትዮጵያ እጃችሁ ዘርጉ !!
@user-ze7ql6gs4j
@user-ze7ql6gs4j 3 года назад
ኡፍፍፍፍ የእኔ ኣባት ፈጣሪ ለልጅዎም ጤናውን ይመልስለት 😥
@yifattube6567
@yifattube6567 3 года назад
ዘረኝነትን ትተን ለነዚህ የዋህ አባት እንባ ማበስ አለብን.. ውይ አሳዛኝ ህይወት..
@avg4628
@avg4628 Год назад
እውነት ነው
@user-im3pu1ec1r
@user-im3pu1ec1r 3 года назад
የእውነት የክርስቶስ አገልጋዮች እደዚህ ሲሆኑ ማየት ያሳዝናል
@eyerushust8962
@eyerushust8962 3 года назад
እፍፍፍ አባየ ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ይርዳወት
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 3 года назад
ere benateshi atadekemacgwe kuterachune lakeleni yena abat ayezowet lehulum geze aln
@lamar5988
@lamar5988 3 года назад
😘😘😘🤔
@user-sn5nj5ek1m
@user-sn5nj5ek1m 3 года назад
አጀቴን በሉኝ አባት ሰሌለኝ የሁሉም አባት እወዳለዉ ሲያቸዉ ተቸግረዉ ያሳዝናሉ
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 3 года назад
Selay kas new ateshewedu astawsu seyum mesfin ?
@manaluketema2302
@manaluketema2302 3 года назад
እባካቹ ብዙ ሰው እየተረዱ ነው እኚንም አባት እንርዳቸው
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 3 года назад
Selay ager yemyatefa kas aneredam game over seyum mesfin ende sechawet neber
@raheladugna1247
@raheladugna1247 3 года назад
Don’t judge people just because he is from Tigray they are some of them really love the country and the problem in Tigray is a lot of them are very poor and sad that’s what Tplf did to them they are no opportunity for the people of Tigray to feed the family they have to go to different places
@teaghes7654
@teaghes7654 3 года назад
ምንድነው የሚረዱት? ለምሳሌ 2መቶ ብር ቢሰጣቸው ልመናውን የሚተዉት ይመስልሃል?!
@user-jp6wq6md6t
@user-jp6wq6md6t 3 года назад
አባቴዋ ልጅ አይከብድም አወ የኔ የኔ አባት እግዚአብሔር ይድረስለዎት
@lidiya727
@lidiya727 3 года назад
በረከተዎ ይደርብን
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 года назад
ኡፍፍፍፍ እዴት ያሳዝናሉ የኔ አባት እግዚያብሔር ይርዳዎት በዚህ እድሜ እደዚህ መሰቃዬት
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 3 года назад
እኔን አባቴ ኡፍፍፍ አባት እኮ ለልጆቹ ሲሉ ማይሆኑት የለም አይዞት አባቴ እግዚአብሔር ይርዶወት አባቴ😥
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 3 года назад
Hahahah ya selay kas aneredam ende new ethiopia lay setechawetu yenorachut gameover
@rahelkobrom2060
@rahelkobrom2060 3 года назад
ኡፍፍፍ የኔ ጌታ በጣም ልብ ይነካል ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን አባታችን አምላክ የርዳዎት ለሁሉም ጊዜ አለው
@seadalove5488
@seadalove5488 3 года назад
ያረቢ የኔ አባት አይዞት የቻልነውን እንረዳለን አብሽሪ 🥰🥰
@obiyya3372
@obiyya3372 3 года назад
እዬሀ ሚዲያዎች ክሬዲቱን ለዘካርያስ ኪሮስ ስጡ ዘካርያስ ኪሮስ የእማማ ዝናሽ ልጅ እኚህን አባት ካሉበት ቦታ እንድንረዳቸው ስላደረከን እናመሰግንሀለን 💚💛❤ ምስጋናውን አንተ ውሰድ
@asnakechbelhu2582
@asnakechbelhu2582 3 года назад
ምስጋናውን እግዚአብሔር ይውሰድ
@obiyya3372
@obiyya3372 3 года назад
@@asnakechbelhu2582 እውነት ነው እግዚአብሔርም አይምሮ ሰጥቶን ነው ድልድይ ያዘጋጀልን አስበን መሻገር የኛ ድርሻ ነው እጃችንን ይዘው የሚያሻግሩንንም ማመስገን እንድንችል አንደበት ሰጥቶናል
@asnakechbelhu2582
@asnakechbelhu2582 3 года назад
@@obiyya3372 እውነት ነው ቅን ልቦና የሰጠው ነው የታደለ ይህ ፀጋ ለሁላችንም ይታደለን🙏
@yenayena8676
@yenayena8676 3 года назад
አይ ሀገሬ ይቺ ናት ሀገሬ ደሀው እኮ ነው ፍዳ የሚበላው ኡፍ እኝህን አባት እንግዳ
@meseretseifu7020
@meseretseifu7020 3 года назад
Tadase ensoma begenzebe secaweto dehiwe fedawene yayale
@user-hg5vb2rk8r
@user-hg5vb2rk8r 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ አባት አይዘወት እግዚአብሔር አለ ሁላችንም ያቅማችንን እናድርግ አባት አይዘን
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 3 года назад
Selay kas lemetdat ? Bezu mereda ale
@mastewalayenew7111
@mastewalayenew7111 3 года назад
ወይኔ የኔ አባት እድሜውን ያድልዎት!!! በትግርኛ ኢንተርቪው ቢያደርጎቸው መልካም ነበር :በጣም ተጨነቁ አመረኛው የከበዳቸው ይመስላሉ::
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 3 года назад
የኔ አባት እኔን ፈጣሪ በቸርነቱ ይሁነዎት።
@saradesign9507
@saradesign9507 3 года назад
የኔአባት እንዴት ያሳዝናሉ አባትስ አይገላታ ኡፍ😭🙏🙏🙏
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 3 года назад
እፉፉፉፉፉፉ የኔ ከባት እኔ ልክራተት ሲያሳዝኑ በመጦረያዎ ጊዜ
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 3 года назад
ትግረኛ የሚችል ስው ፈልጉና ችግራቸውን በደንብ በትረዱ ጥሩ ነበር ያማል የኔ አባት
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 года назад
😭😭😭😭
@tashaykef796
@tashaykef796 3 года назад
Tiru Amarina Alachew!...kuankua Chigir yelem..Enirdachew
@user-ui8vk3gm2i
@user-ui8vk3gm2i 3 года назад
እየሀ እደኔ የምትወዱ በጣም መልካም ናችሁ💚💛❤😘
@asmahsaen2015
@asmahsaen2015 3 года назад
ምስኪ የኔ ኣባት ኣላህ ይድረስሎት
@user-ig2eg5rm7w
@user-ig2eg5rm7w 3 года назад
ከስልጣን ሁሉ በላይ ስልጣን ያለው ክህነት ያለው አባታችን እንዲህ ሲገላቱ እግዚኦ ማረን
@nunat6047
@nunat6047 3 года назад
የሚያገለግሉበት ደብር እኒህን አባት የመርዳት ግዴታ አለበት። እሳቸውን መርዳት እንደሰብአዊነት ግዴታችን ቢሆንም ማገልገል የሚችሉ አባት ስለሆኑ ቢከፍሉዋቸው ለእርሳቸውም ክብር ይሆናል።
@zizyomer193
@zizyomer193 3 года назад
የት ናችሁ ፖለቲከኞቻችን የምትቆሙሩት ቁማን በዚህ ህዝብ ነዉ እና አናሳዝናችሁም አባቴ አላህ ይረዶት ዘኪ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለንስሮች በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 года назад
😭😭😭😭😭😭
@tge4585
@tge4585 3 года назад
እወነት ነወ ፈጣሪ የስራቸወን ይሰጣቸወ
@user-or5tb8vv6d
@user-or5tb8vv6d 3 года назад
እግዚአብሔር ይዳወት አባቴ
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 3 года назад
😭😭😭😭😭😭አባት እደዚህ ሁኖ ማየት ያማል አባ እግዚአብሔር ይርዳዎት
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
እባት።እግዚአብሔር ይርዳዎት።
@user-iz1tu6qz6x
@user-iz1tu6qz6x 3 года назад
የተጠለሉበት ቅዱስ ገብርኤል ጥላከለላ ይሁንዎት። አባት ሲንገላታ በጣም ያሳዝናል።
@user-ek1og7kc9k
@user-ek1og7kc9k 3 года назад
ኡፍፍፍ የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቆት በሰላም ለሀገሬ ያብቆት
@user-fc7gg8nm6e
@user-fc7gg8nm6e 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይይይይይይ ችግር አይይይይይይ ድሕነት አንገት እንደደፉ እንዲ እንደቆዘሙ አይቀሩም የፈጠሮት ጌታ ከዚ ችግር ያላቆት አባቴ
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 3 года назад
Hahahaha selay kas new hahahah aye
@user-fc7gg8nm6e
@user-fc7gg8nm6e 3 года назад
@@loveethiopia3224 ሰላይ ማለት ምን ማለት ነው?አ ሯሯሯሯሯሯ
@kasechtesfaye4731
@kasechtesfaye4731 3 года назад
እናቱ ፕሮግራሙን ለሌላ ሰው ማስተለለፍሽ. መልካም ነው ተባረኪ ግን ካሕን ናቸው አቶ ከምትይ አባታችን ቄሰሰ በለሽ ስማቸውን ብትፅፊ መልካም ነው እግዚኣብሔር ያከበረውን ስና ከብር እንባረካለን ተባረኩ K E T
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 3 года назад
የኔ አባት እግዚአብሔር ያጽናዎት የኔ አባ
@meserethaileselase1529
@meserethaileselase1529 3 года назад
ከብት አርደን ቄሥ ከምናበላ እባካችሁ እንዲህ አይነት አባት እንርዳ
@user-ni8lq5vd5l
@user-ni8lq5vd5l 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት እኔ ልከራተት ጌታ ሆይ እባክህ በቃችሁን በለን።
@zonephone4208
@zonephone4208 3 года назад
እግዚአብሔር ይርደዎት አባቴ
@user-hv5jf9is2v
@user-hv5jf9is2v 3 года назад
ኸረ ምዲነው ወጀለኛ እየመረመረይ ይመስል ይህ ሁሉ ጥያቄ ለቸገረው መርዳት ነው በቃ በአላህ አገላታሻቸው ትልቅ ሰው ናቸው
@yonasbreha9682
@yonasbreha9682 3 года назад
ጠያቂዋ በናትሽ ሙያሽ አይደለም ጋዜጠኝነት እዮሃ ሚዲያ አንድ በሉዋት እችን ቀፋፊ
@user-it5nf5uv7f
@user-it5nf5uv7f 3 года назад
ምን ታድርግክ
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 года назад
😃😁😀👍👍👍👏👏👏👌👌👌👌
@hanahana4519
@hanahana4519 3 года назад
🙌😂😂😂😂🏃
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 3 года назад
Afehen zega kasu selay new no more game
@selamawitsolomon8846
@selamawitsolomon8846 3 года назад
Ufffff abatim edenat
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 3 года назад
የኔ ውድ አባት ድንግል ማርያም ትርዳዎት
@ahsgajsg3898
@ahsgajsg3898 3 года назад
በጣም ያሳዝናሉ እነ ደብረ ፂወን ጉዳቸውን አላዩ ትግራይ ወርቂ የሚሉት እንግድህ እንደነዚህ አይነት ሚስኪን ህዝብ ባለበት ሃገር ነው
@senietestfanos4009
@senietestfanos4009 3 года назад
የኔ አባት ሢአሣዝኑ ፈጣሪ ይድረሥልዋት የድካምዋት ዋጋ ይክፈልዎት አባት ለልጂዎቹ ለምኖ ያበላል ላባቶቻችን እረጂም እድሜ
@salamsalam3691
@salamsalam3691 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳዋት አባታችን። አይችግር።
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 3 года назад
የኔ አባት እግዚአብሔር ቤተሰቦቾን ልጆቾን በሰላም ያገናኛችሁ
@mimishadanial7647
@mimishadanial7647 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳዎት መዳኒያለም ከርሶ ጋር ይሁን እውነት ጥሩ አባት ኖት እደርሶአይነት አባት አይገኝም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት ሁሉም የኢትዮጲያ ህዝብ ደግ ነው ይረዳዎታል አይዞህ አባቴ እኔ ልከራተት
@alukonjo3561
@alukonjo3561 3 года назад
ሲያሳዝኑ እግዚሆይ አንተ በበረከት ጎብኛቸው
@mulutedla6419
@mulutedla6419 3 года назад
Ababa EGZABEHER yagezot Tegwray hizeb betam yasazenal yaselekesal Are GOYITAY yeker belen
@sjotpohy7711
@sjotpohy7711 3 года назад
የኔ አባት አይ እጥዎት በሚጦራቸዉ ሰዓት መንከራተት
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 года назад
የኔ አባት በረከትዎ ይደርብን አሜን
@user-mh8jm7rz5q
@user-mh8jm7rz5q 3 года назад
ያሳዝናሉ በጣም
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 3 года назад
ለንድነው በጥያቄ የምታስጨንቃቸ አቃጠለችኝ እፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት እግዚአብሔር ይመልከተወት
@habendenbel4329
@habendenbel4329 3 года назад
me too😂😂
@abezulove3386
@abezulove3386 3 года назад
ይሄም ያልፋል እመቤቴ ትርዳዎት አባቴ ከባድ ነዉ በዚህ እድሜ እንደዚህ ሆኖ ማየት ሳላስበው አስለቀሱኝ
@americaneaglegtllc2211
@americaneaglegtllc2211 3 года назад
Yasazinal betam .... Dedeb gazetegna ateyayek atakim balege nesh....
@kasuamara6794
@kasuamara6794 3 года назад
አኔ ድፊት ልበልልት ሰያሳዚን የኔ አባት እግዚአብሄር ይርድዉት አባየ
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 3 года назад
አባቴ እመብርሐን ትድረስሎት😭😭😭😭😭
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 3 года назад
እግዚኦ አምላኬ አንተማረን እመብረሐን በሰላም ወደቤተሰብ ይመልስዎት
@lidiya727
@lidiya727 3 года назад
ኡፍፍ የኔ አባት እግዚአብሔር ይማረው
@candyholic1118
@candyholic1118 3 года назад
የኔ አባት እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እርሱ የሪድቸሁ
@tersittefera2498
@tersittefera2498 3 года назад
Egziabhir yidreslote!
@sesensesen8025
@sesensesen8025 3 года назад
በ ትግርኛ ባግዛቸው ደስ ባለኝ
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 года назад
???
@sabatube1176
@sabatube1176 3 года назад
የኔ አባት እመብርሃን ትርዳዎት🤲😭 😭😭😭
@redo6724
@redo6724 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት 😭😭😭😭😭😭😭አይ ችግር
@wwbdema7796
@wwbdema7796 3 года назад
እውነት ነው አዛውንቱ ያሳዝናሉ ነገር ግን ኢትዮጵያ በውጪ እና የሀገር ውስጥ ሰላዮች ተወጥራለች በይበልጥ አዲስ አበባ ንቃ ወገን
@user-gf8ml1tf7n
@user-gf8ml1tf7n 3 года назад
የኔ አባት ፍጣሪ ይርዳወት🥺🥺🥺
@user-pe4wr8zz1h
@user-pe4wr8zz1h 3 года назад
እፍፍፍፍ ሲያሳዝኑ አይዞት እግዚአብሄር ይርዶት .
@melatkl7275
@melatkl7275 3 года назад
ይቺ ጋዜጠኛ ነች ግን እባካችሁ ስንት የተማረ ሰው እያሉ ምንም አትችልም የምጠይቀው ጥያቄ ነው የሆነች ነገር
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 3 года назад
ክክክክ እኔም ሁሌ ነው የምለው
@mehadaraberaamera9066
@mehadaraberaamera9066 2 года назад
እግዚአብሔር አመላክ እሱ ይረዳቺው
@user-zv6df7dv1y
@user-zv6df7dv1y 3 года назад
እንዲህ ስተባበሩ ደስ ይላል
@asss4503
@asss4503 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍ ምስኪን የኔ አባት
@selamawitcheru1145
@selamawitcheru1145 3 года назад
Egzabher yrdawet
@user-wz5yj8qw1x
@user-wz5yj8qw1x 3 года назад
አቤቱ አምላክ ሆይ በቸርነትህ የተረቡትን ጎበኝልን
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 3 года назад
አይ ይች ሂይወት አባቴዋዬ በመጥሪያዎት መከራተት እግዚአብሔር ታሪከዎትን ይቀይርለዎት ለሱ የሚሳነዉ የለምና🙏🙏
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 3 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት አይ ችግር😭😭😭😭😭
@sesensesen8025
@sesensesen8025 3 года назад
ምን ኣይነት ጋዜጠኛ ናት ኣረ እባክሽ በተመሳሳይ ጥያቄ እኮ ኣደረቅሻቸው። ሊታገዙ ነው ዋና ኣላማው ወይስ ሌላ ሚስጥር ለማውጣጣት ነው ግራ የገባት ጋዜጠኛ።
@EdenAmen-we8ff
@EdenAmen-we8ff 3 года назад
Betam enji setanaded uffff
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 3 года назад
ችግርራችሁ አቤት
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 3 года назад
እሷ እምጠይቀው እድረዳ ነው እናተ በቃ ጭቅላታችሁ እምያስበው ሊላ ነው
@habendenbel4329
@habendenbel4329 3 года назад
@@alemmulualem3037 ጥያቄዎ እንዳለ ቅራቅንቦ ነው ቻንስ ስላገኘች እንጂ ጋዜጠኛ አትመስለኝም 6 ወር ካርስ እና ትህትና ብትጨምርበት ቆንጆ ድምፆ አላት።
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 3 года назад
@@habendenbel4329 አንችች ነሽ ቅራቅንቦ እሷ የ አለባቸውን ችግር እንዲናገሩ ነው በደንምብ የጠየቀችው ሴጀመር ትትና ታቅያለሽ
@kumeoromiya4019
@kumeoromiya4019 3 года назад
Yene abate betam yasazinalu💔🖤
@user-oj4jt9tb3e
@user-oj4jt9tb3e 3 года назад
የኔ አባት ሲያሳዝኑ
@melatkl7275
@melatkl7275 3 года назад
አይህ ወገኔ የትግራይ ህዝብ እደዚህ ነው ፖለቲካ ግን እደዚህ ነው
@user-uw7ub6ie1p
@user-uw7ub6ie1p 3 года назад
አይዞት አባቴ
@user-hk3ri2hu1c
@user-hk3ri2hu1c 3 года назад
ወይኔ ድህነት አባትየ አስለቀሡኝ
@manaluketema2302
@manaluketema2302 3 года назад
ቤተክርስትያን በዚ ነገር ላይ መስራት አለባት የከተማው በደንብ የከፈላል የገጠሩ ለዠማይከፈለው ነው እንዲ ሚሰደዱት
@ayneayne5823
@ayneayne5823 3 года назад
😭😭😭😭😭😭
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 3 года назад
Selay kas new lemd alen
@kokobk4017
@kokobk4017 3 года назад
የሃገሬ ልጆች እድሜ ልካችን በሞኝነት አንኑር እንቃ እነዚህ የመሰሉ አባት እዚህ አይገኙም ወያኔ እንኳን እኝህን ቤቴ ክርስቲያንንም ለስለላ ተጠቅሟል እንደውም መንግስት ባፋጣኝ ማባረር አለበት ተንኮልም ያስለመዱን እነሱ ናቸው
@genetwossen3123
@genetwossen3123 3 года назад
betam yasaznalu aye yche ager
@Hana-3838
@Hana-3838 3 года назад
ወይ ጌታ። ለአባቶች። ቁም ግራ ገባቸው
@mulumahray9575
@mulumahray9575 3 года назад
Bakshe mnew asekayeshachew abat yeleshem yetechegere atakim anchi gazetega aydelechen.plesae tlke abat nachew police honshe balege.
@hanasolomon4711
@hanasolomon4711 3 года назад
GOD bless
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 3 года назад
Aye tewahdo meskin fetari yerdachu
@alemtechema5747
@alemtechema5747 3 года назад
አይዞህ አባ እግዚአብሔር ይርዳዎት
@toybahassen2045
@toybahassen2045 3 года назад
የኔአባት እኔን እግዚአብሄር ይርዳህ እኔን ልከራተት
@alemhaile625
@alemhaile625 3 года назад
አይ ይች አለም እንደዚህ ናት የሀይማኖት አባቶች እንደዚህ ሲንገላቱ ማየት ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ይርዳወት አባቴ 😢 😢
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 3 года назад
Selay kas new ateshewedu ager yemyatefut endeze new hahah
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 3 года назад
አባቴ እኔን እፍፍፍፍፍ አባት እንዲህ ሲንገላቱ ማየት ያማል😭
@zaidembaye9525
@zaidembaye9525 3 года назад
ምን አይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቀው እግዛብሔ ይርዳዎት አባቴ
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 3 года назад
ጠያቂዊ ዘጊ ናት ፥ ምንም ለዛ የላትም
@almazabrham879
@almazabrham879 3 года назад
Ke gazitegawa gar men gudayalesh gudayachen esachewen merdatnew enkefat atehunu poletikega hula
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 3 года назад
Kasu selay new ateshewedu endeze new ager seyamesu yenorut hahahah
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
EGZIABHER bmalet yitarem
@yeshisweet3458
@yeshisweet3458 3 года назад
እእእእእፍፍፍፍፍ የኔ ከርታታ አባት
@user-yu8lg6bv8t
@user-yu8lg6bv8t 3 года назад
አባካችሁን እንርዳቸውእኔ ደውየ አናግሬቸዋለሁ
@fatimasuleman9686
@fatimasuleman9686 3 года назад
Look this Father of Ethiopia they haven't got food but our (Tigrays) politicians they're millionaires .
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 года назад
አዚህ በሌላው ሀበሻ ላይ ሊንጠባረሩ ይፈልጋሉ በስደት በተ ሰረቀ ብር የፈረንጆች ቤት ተገዝቶ ከአቅም በላይ የሆነ መኪና ተገዝቶ ያስመስላታል ተራው የትግሬ ህዝብ እንዲህ ሲኦል ውሰጥ ነው!!!
@masefn4623
@masefn4623 3 года назад
Ababa FETARI yerdawote...Dengele tasenanwwote.....🙏🏾😥
@user-iq2nk6zs8r
@user-iq2nk6zs8r 3 года назад
ውይ የኔ አባት እግዚአብሔር ይርዳዎት
@helenarsema1592
@helenarsema1592 3 года назад
በጣም ነው የምትገርሚው ? አንድ አባት እንደዚህ ኢንተርቪው አይደረግም መስተካከል አለበት አላማው የተቸገረን መርዳት እስከ ሆነ ድረስ ሲቀጥል ስልካቸው ትክክል አልተፃፈም ግን ለምን ???
@woynshettilahun4189
@woynshettilahun4189 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳዎት የኔ አባት
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 3 года назад
እህ የእኔ አባት እግዚአብሔር ይርደዎት
@wwbdema7796
@wwbdema7796 3 года назад
ጋዜጠኞዎን በጣም አደነኩሽ
Далее
小天使和小丑离家出走#short #angel #clown
00:36
ХЕРЕЙД БОИТСЯ МОЕЙ СОБАКИ!
37:08
ሞኒካ ካብ ኣስመራ ፈጨጭ እዩ በይ
11:12