Тёмный

Ethiopia - በአሳዎች የተጀመረው የነጌታቸው ርምጃ! | ሻርኮች በዝምታቸው ይገፉ ይሆን? 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 66 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 37   
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 19 дней назад
ወገኖች በሰላም ተነጋገሩ
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 18 дней назад
ኣምበሳ ጌቹ በዛ ❤ቀጥል
@Mengst420
@Mengst420 18 дней назад
አይ ሀገሬ አንዱ ሳት ሳይበርድ ሌላ ህውሀት የኢትዮጵያ ካንሰር
@zenbumer.yutube
@zenbumer.yutube 19 дней назад
❤❤
@Mham-h1h
@Mham-h1h 19 дней назад
Getch and the tigrean people will prevail
@Getachew-tw6dc
@Getachew-tw6dc 19 дней назад
ስማ ስማ የትግራዮ ሰይጣን ምነው ደም አልጠግብ አለሳ ወይ ዲያቢሎስ እራስህን ደብቀህ ስራህን ትሰራለህ 🇪🇹🌿ኢትዮጵያ እጇቿን ወደ🌿🇪🇹 ❤🕊እግዚአብሔር 🕊❤
@negagetachew974
@negagetachew974 19 дней назад
እነ ደብረጽዮን በጣም ከመቸኮላቸው የተነሳ የነበራቸው ቦታ በጥቂት ወራት ነበረ ይሆናል።
@kifletesema1888
@kifletesema1888 18 дней назад
ህወሓት ያሽንፋል የትግራይ ህዝብ ህልውና እስከአሁን የተጠበቀው በዚህ ድርጅት ነው
@ethiopia6721
@ethiopia6721 19 дней назад
ዝሆን ከዝሆን ቢራገጥ የሚጎዳው ሜዳው ነው እና የሚያባላቸው ስራቸው ነው የብዙ ንፁሀን ደም የኢትዮጵያ አምላክ ነው::
@Askutezu1977
@Askutezu1977 18 дней назад
ህወሓት ብፕአሁኑ ሰዓት ከምን ነው ነፃ የሚወጣው? ከራሱ ካልሆነ በስተቀር
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 19 дней назад
እነ ደጺም ሆኑ አነ ወናፉ ጌታቸው በአሁኑ አሰራር የመሾምና የመሻር ስልጣን የላቸውም።
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn 18 дней назад
ህወሃት ጥልቅ ተሃድሶ ያስፈልገዋል በድሮ አሰራር አዲሱን የትግራይን እና የኢትዮጵያን ትዉልድ ማስተናገድ አይችልም ።
@user-es2nh7fm4r
@user-es2nh7fm4r 19 дней назад
አይ አብይ እርስ በርሳቸው አዞዞራቸው
@SwingTrader-v9w
@SwingTrader-v9w 18 дней назад
ተሳሰተሃል ወንድም በኣብይ ምክንያት ኣደለም የትግራይ ህዝብ በህወሓት ሰለተማረረ እና ለውጥ ሰለሚፈልግ ነው እንጂ ። ጥሩነቱ ደሞ ህወሓት ነው ሰልጣኑ የሚያጣው እንጂ የትግራይ ህዝብ ምንም ኣያጣም ። የትግራይ ሰራዊት (TDF) ደሞ ከፓለቲካ ገለልተኛ ነው ህዝቡ TDF ይወደዋል ። በጦርነቱ ግዜም ቢሆን የተከላከልን ከእግዚኣብሄር በታች የተከላከልን TDF ነው እንጂ ህወሓት በዘረፋ ላይ ነበር ።
@kifletesema1888
@kifletesema1888 19 дней назад
ጌታቸው ረዳ መመከር ይገባል የ50 ዓመት ትግል መና ለማድረግ ይሞክራል ግን አይችልም
@TheBex2007
@TheBex2007 19 дней назад
ጌቾ እኮ ጠቅልሎ ብልፅግና ገብቷል ልክ አብይ ብርሀኑን ተጠቅሞ ኢዜማን እንዳደፈረሰው ነው እየሆነ ያለው:: ተስፋ አደርጋለህ ህውሀት ይሄን ሴራ ትቀለብሳለች
@SwingTrader-v9w
@SwingTrader-v9w 18 дней назад
ጌታቸው ሰለፈለገ ሳይሆን ህወሓት የወደቀ ያለው ህዝቡ በህወሓት ሰለተማረረ ነው ። ህወሓት ደጋጊሙ እዩ ተሰሓሒቱ ። እሰካሁን የትግራይ ህዝብ ለህወሓት ተከላክሎታል ። ከኣሁን በኋላ ግን በጭራሸ እሱ ሰለራሱ ህሕውና እንጂ ሰለትግራይ ህዝብ ህልውና ግን ኣያሰጨነቀውም እኛም ሰለህወሓት ኣያገባንም ። ህዝቢ ተፀሊኡካ ብጣዕሚ ከቢድ እዩ ። መሪሩና እዩ ብህወሓት the TPLF don't really care about us we don't care about them too
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 18 дней назад
ሹመት መሥጠት ብቻ ዋጋ የለውም ደሞዝ መክፈልም አለ ደብረጽዮን ህጋዊ ስላልሆነ በጀቱን መንካት አይችልም
@SerkalmQatar
@SerkalmQatar 18 дней назад
Friary yaskumln
@JerryEyerus-n4w
@JerryEyerus-n4w 19 дней назад
ጥጋብ
@TheBex2007
@TheBex2007 19 дней назад
አዬ ህውሀት አብይን አምነው እርስ በርስ ይራኮታሉ::
@SwingTrader-v9w
@SwingTrader-v9w 18 дней назад
ፓለቲከኞች ናቸው እንጂ ፀጥታው እኮ ከፓለቲካ ነፃ ነው እሱ ሁሌም የትግራይ ጠበቃ ነው ።ፓለቲኮኞቹ ኣዛው ይፋጁ
@Fikru1948
@Fikru1948 19 дней назад
Qomchambaw Debretsion ‼️😁😁🤣
@kifletesema1888
@kifletesema1888 19 дней назад
ጌታቸው ጉም ለመጨበጥ እየጣረ ነው
@yonasfikre694
@yonasfikre694 19 дней назад
Kor gecho sebsibo wede klinto lemin aylikachewim
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce 18 дней назад
የትግራይ ህዝብ እና ወጣት በታም ፈሪ ነዉ ያለ እነሱ ብቻዉን መቆም እደማይችል ያስባል ለዛነዉ 30 40 አመት የህዉሀት መጫወቻ የሆነዉ ሁሌ ለነሱ ስልጣን የሚስጨፈጭፉት የትግራይ ህዝብ ጥላቱ ዉጭ ላይ ሳይሆን እዛዉ ዉስጡ ነዉ መጀመሪያ እነሱን ይታገል ከዛ እዴት ነፃ እደሚሆን ያየዋል ፋኖ ወዶ አደለም የራሱን መሪወች ብዓዴኖችን የሚታገለዉ
@abebakebede1270
@abebakebede1270 18 дней назад
ከትግራይ ጋር ጦርነት የለም ሂድና ከሱማሌ ጋ ተዋካ ከፈለክ።
@abebakebede1270
@abebakebede1270 18 дней назад
የራሳችሁ እያረረ የሰው ታማስላላችሁ ለአማራ ህዝብ ጭሁለት ውንድ ከሆናችሁ ስለ ትግራይ ያልበላችሁን ቅማል አትከኩ።
@nebimanentertainment8420
@nebimanentertainment8420 19 дней назад
Tplf plus shaebiya coming soon
@SwingTrader-v9w
@SwingTrader-v9w 18 дней назад
bro በጭራሸ የትግራይ ይዝብ ሰሜት ኣልገባህም። የትግራይ ለውጥ ዴሞክራሲ እድገት ነው የሚፈልገው ። እና ህወሓት እየጠላ ጭራሸ ከዲክታተር ኢሰያሰ ጥምረት ። በጭራሸ ኣይታሰብም ። ደሞ ከኢሰያሰ ጥምረት መመሰረት የሚችል ፓለቲካዊ ሃይል ጭራሸ የለም ትግራይ ውሰጥ ህወሓት ኣብዛኛው ቅብልነቱ ኣጥተዋል TDF በፓለቲካ ላይ እጁ ኣይሰገባም ። በቀጣይ ምርጫ ደሞ ኣዲሰ የፓለቲካ ፓርቲ ሊመጣ ይችላል እና ትግራይ ወደ ዲሞክራሲ እንጂ ወደ dictatorship ኣትሄድም ። No iseyas ❌
@gebrehiwotgebresllasie8119
@gebrehiwotgebresllasie8119 19 дней назад
kkkkk sem ezi yemotute mayi kadera yemitute enemane neberu merte dedebe nachu
@danieltesfaye8357
@danieltesfaye8357 19 дней назад
Koshasha ye pp meidy
@konjosara5547
@konjosara5547 18 дней назад
THE LAND is for god poeple can shear and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir during meles government very good economy 1 dollar 20 birr everything sheaper 1birr u can take bus
@tegenebekelewasse386
@tegenebekelewasse386 19 дней назад
The,rascist,amharas,medias,,they,are,busy,now,,by,doing,their,homework,,that,comes,from,their,bosses,,essayas,,
Далее
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Ethiopia - “ተሸውጃለሁ….!” ደፂ
9:40
Новый уровень твоей сосиски
00:33