Тёмный
No video :(

Ethiopia: በኢትዮጵያ የተሰወሩ ፒራሚዶች የት ነው የሚገኙት ??? Where do the Ethiopian Pyramids Found???  

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Подписаться 265 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
© Axum Tube
Like , Comment and Share this video.
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
Follow us on Social media :
Facebook : / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram : t.me/Z_Tube
Twitter : / axumtube
Thanks For Watching.
#Ethiopia #AxumTube @AxumTube © Axum Tube

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 115   
@fifififi3476
@fifififi3476 5 лет назад
በጣም ነው ደስ እሚል ፕሮግራም ነው፡ነገር ግን አሁን ያለው ትውልድ ከራሱ ታሪክ ይልቅ የነጭ ታሪክ አምላኪና ናፋቂ ነው፡ቅድመ ሐያቶቻችን ሰርተውት ያለፉት ታሪክ ላሁኑ ትውልድ ተረተረት ነው፡በቀላሉ እውነትን እማይወድ ትውልድ ሱሰኛ ወረኛ ምቀኛ ሸረኛ መተተኛ ማርተኛ ፡አያቶቹ በሐይማኖትና ፈጣሪን በማምለክ ሐገራን ጠብቀው አስከብረው ጠላትን ድል ነስተው ለተተኪው ትውልድ አስረከቡን፡፡እሔኛው ትውልድ ደሞ ሐገሩን ሐይማኖቱን እሚያዋርድና እሚሸጥ ሆኖአረፈው፡ይቅር ይበለን።ጆሮ ያለው ይስማ
@wt974
@wt974 5 лет назад
Tzitesh zewtrin muzika merchelihalehu
@abebayegle1495
@abebayegle1495 4 года назад
ክክክክክክክ ትክክል የልቬን ነው የተናገርከው
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 4 года назад
ወንድሜ ! እውነት ነው ።
@nebiyatgebre599
@nebiyatgebre599 4 года назад
yahunu twld yahunu twld tlalachu rasachu tlalkoch asbachu azegajtaju and subject ataregulnn neber beteseten policy new mntedaderem mn atefan egna e?😡
@mulu9544
@mulu9544 3 года назад
@@nebiyatgebre599 ay Isus nebarm ahunum twlid gira yegebaw new likuns michalew rasn mabertat new
@binyammamo6454
@binyammamo6454 5 лет назад
በጣም ተመቻቹኝ; ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ።
@solyanasolyana9412
@solyanasolyana9412 5 лет назад
በጣም ደስ ትላልችሁ በርቱ ታሪካዊ ነገር ላይ ማተኳከራችሁ ጥሩ ነገር ነው የኳስ ተጫዋች የጫም ቁጥር ከሚዘባርቁት ሌሎች ሚዲያ እናንተ እጂኩን ልትበረታቱ ይገባል
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ኩራትም ይሰማኛል በኢትዮጵያነቴ ኢትዮጵያ የኔ ውድ ሀገር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@taftatedla6256
@taftatedla6256 5 лет назад
ቀጥሉበት በጣም ጥሩ አሰደሳች ነው እንማርበት ለእድገታችን ወሳኝ በርቱልን
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 4 года назад
I am very proud of my country Ethiopia. I study Art History like Roman Art, Greek Art and Egyptians Art Renaissance. Never has been mentioned the name Ethiopian. I am really sorry about it. This history must be given at school as an important subject. Let the New generation learn their own country history history first. Ministry of Education has to provide to the school by skilled teachers or professors I am going to start reading Ethiopian history book.. Thank you so much for this information. Keep up.
@meserettsega8738
@meserettsega8738 4 года назад
በርቱ የሃገራችንን ታሪክ እንድናውቅ ትልቅ ሚና ትጫወታላችሁ ምስጋናዬ ከባድ ነው
@teketelfetene9994
@teketelfetene9994 5 лет назад
Thank you very much. Be proud you are teaching especially for those who are denying and dignifying Eutopianism. Continue with courage
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 4 года назад
እውነት አሁንስ እኔም ስለሀገሬ በደንብ ማወቅ እፈልጋለሁ በተለይ በሰው ሀገር ሆነህ እደትንሽ መታየት ያማል እኛ ሁልግዜም ታላቅና የመጀመርያ መሆናችንን እናሳያለን
@leaveyougamoleaveyougamo7107
@leaveyougamoleaveyougamo7107 5 лет назад
በጣም ደስ የሜል ፕሮግራም ነው በረቱ
@terengoshiferaw6354
@terengoshiferaw6354 5 лет назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ቀጥሉበት አደራ
@mulumola6561
@mulumola6561 4 года назад
Thank you so much you guy's for let us know about our Ethiopia 's that she is the 1st great state of man kind 👶🏽 I just feel happiness & greatness bc I am Ethiopian , which is the the land of everything before the whole 🌎, which is unique , pressies which has 👍 ✊️ ! Am glad Ethiopian great History starts to come out which is hidden from us & the 🌎 ! I ❤️❤️❤️you guy's for your gift about our 👍 mother Land Emmy Ethiopia ! I ❤️ my country for real ✊️ 💚💛❤️💚💛❤️
@oneethiopialove4826
@oneethiopialove4826 4 года назад
Keep it up 👍 l am really loving Ethiopian history it’s real and new generation to learn to school more better 💯❤️❤️❤️
@shibremekonnin9561
@shibremekonnin9561 4 года назад
በጣም ደስስስ የሚል ታሪክ ነዉ
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by 5 лет назад
በምታቀረቡት የታሪክ ማህደር ብዙ እያወቅን ነው ግን የጀርባ ሙዚቃችሁ አላስደሰተኝም ከይቅርታ ጋር
@salamdawet4020
@salamdawet4020 5 лет назад
ኢትዮጵያ ቀዳሚ የአዳም ሀገር ናት አከተመ
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 4 года назад
የሙሲ ሚስት ፂፖራ
@selinasiyum5832
@selinasiyum5832 4 года назад
በርቱ ከይቅርታ ጋ የመፅሀፉን ስሙና እና ፀሀፊው ከቻላቹህ በነካው እጃቹህ
@user-fe4pw1ww7m
@user-fe4pw1ww7m 5 лет назад
የአገሬ ልጆች ኢትዮጵያዊነት መታደል ነው።
@wt974
@wt974 5 лет назад
Sew mehon new metadel,
@wt974
@wt974 5 лет назад
@@user-fe4pw1ww7m yemanm degafy aydelehum.melkamn bicha new yemdegfew, esum melkam yemysera kehone melkam tegbarun Edegfalehu
@wt974
@wt974 5 лет назад
@@user-fe4pw1ww7m tru ttsfaleh enjy bkat yelehm Maregagechaw zelefah new
@wt974
@wt974 5 лет назад
@@user-fe4pw1ww7m slesew kalhone sleferes new? Taryk seryw eko sew new.yeethiopia taryk Eko snil bezya midr lay yeneberu yegna kimkim ayatoch yeserutin , yakomutin new.endahunu Krakimbo saybeza!!!
@emandaamdom4610
@emandaamdom4610 4 года назад
Thanks its helpful program really kip it up
@yaredeshetu9388
@yaredeshetu9388 4 года назад
ቃሉ አታልፍም ..... አግዚአብሔር ቃል አለው
@antenehamare3549
@antenehamare3549 5 лет назад
Very interesting programs u post.....I think ur channel is not promoted well,,,,,please find a way zt u can reach for most of our people,,,,,,
@wondimagegnehuteklegiyorgi322
@wondimagegnehuteklegiyorgi322 3 дня назад
Her name is ZIPPORAH ( ዚፖራ ትባላለች )
@shibremekonnin9561
@shibremekonnin9561 4 года назад
ወይ አገራችን በጣም ያስቆጫል ሁሉንም ለሰዉ ሰተን
@mrshiruthseyoum5521
@mrshiruthseyoum5521 5 лет назад
The ancient history/art/literature, medicine, astrology, astronomy, architecture, religion etc....is the heritage of Ethiopian/Cush people. The Arabs invaded and settled in North Africa recently- meaning much much later after the ancient civilization was destroyed and the society and structure had fallen and have become fragmented . How and why it fell? There are many theories scholars debate about but the exact reason is yet unknown. Some say it was due to the earth’s electromagnetic shift others say because of other reasons but still no agreement has been reached by the scholars yet. Remember, All this is a sign that God the Almighty has been with us from the very beginning and through the Millennia and will continue to be with us until the end when He” will fold the Heavens and earth like a piece of paper”- according to His Word, Power and Might. So, all the historical data is about His magnificent and eternal glory. We are His witnesses called to only to “praise” for He is much, much greater than human comprehension. It is not about us.
@mulumola6561
@mulumola6561 4 года назад
You guy's make me laugh 😂😂 noon stop ! About how Smart Emmy Emperor Minelike was to bring Costumers for Etege Tayetu's food court ! at that time ! Am proud of Emmy Minilik 👍✊️👍✊️ 💚💛❤️💚💛❤️ We breath Freedom Bc of Him !!!!👍
@mulumola6561
@mulumola6561 4 года назад
How he was civilized In that Century ✊️& ❤️
@kebeman40
@kebeman40 5 лет назад
Betam dess ylal awo betam bezu tarki alen gn ahun yalenwu wetatoch tarkin mawek sayhon tarki matfat honal serachn. Awo Ethiopian betam telki telki tarki yalat hager nat mousa yeEgzaber hezb eyemra meder Israel lemwersa segazu yehge temhert yetmarewu kethiopawuy ye toer new ye mousa miset mariyam tebalalech yemchmeriywu hotail taytu hotail new yemchmeriywu testnagach erasachwu mnlik nachwu
@nahomalemu8090
@nahomalemu8090 4 года назад
sel agewo seletana betzekebu arife new
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 5 лет назад
ሲፖራ ዮቶር የሙሴ ሚስት
@meserettsega8738
@meserettsega8738 4 года назад
ግብፅ ላይ አሽዋ ነበር ያለው የአባይ ውሃም ወደ ግብፅ አይገባም ነበር::: ውሃውን መንገዲን አስቀይረው ነው የወስዱት እናም ውሃ በሌለበት ህይወት የለም እና ግብፅ የመጀመሪያዎ ልትሆን አትችልም ብዬ አስባለሁ
@SolomonVA
@SolomonVA 5 лет назад
ከቻላችሁ ስለ ንጉሥ ናኩቶለአብ ንገሩን
@enubira2715
@enubira2715 5 лет назад
አንበሳ ከባንዴራው ላይ የሆነበት ምክንያት የጃንሆይ (ኃይለ ስላሴ)ለራሳቸው ምልክት (አርማ) ምልክት እንጅ የኢትዮጵያ ባንዴራ ንፁህ አረንጎዴ ;ብጫ; ፣ቀይ ነው።
@mrshiruthseyoum5521
@mrshiruthseyoum5521 5 лет назад
Please educate yourself and stick with facts/truth and not fiction. The lion of Judah is the symbol of Jesus Christ used by the palace and the Ethiopian Orthodox Church since 3rd. century.
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 5 лет назад
እናተ፣አቤት፣ምኞታችሁ፣አገራችን፣እንኳን፣ጂኦሎጂስት፣ጥሩ፣መንግስትም፣እየናፈቃት፣ነው፣፣🤗
@mulumola6561
@mulumola6561 4 года назад
Enant ! Hageren Kefkef Yemyadrgaten Yetdebeke Mister Eytrkachulen !! LEBEN Fendekdek😂😂😂😂😂😂❤️ Argachulgne Bezhe Lebe Bemyadema Zemen ! Endhe Yale Asgomje Tarek Bmsmate Menlblachu Nefes Bhaset Zelelech Yehenen Talknet Le Ethiopyy Leste Fetare Amelak Mesgana Yedrsew Telalech Lebe 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 Ahunem Kefekefe Byelgne Enate Hagere Kebere 💚💛❤️✊️
@ermiaskuflom276
@ermiaskuflom276 4 года назад
Ok betamax xbuk x malet men malet now? X
@getutolla4312
@getutolla4312 Год назад
ስውር ማለት ትወዳላችሁ ለጆካ ስለሚመች
@DamxishMan
@DamxishMan 3 месяца назад
Huuuff jokaaaa
@zzeritumaltenaijy384
@zzeritumaltenaijy384 5 лет назад
በቃ ተናደርኩ እኛ የት ነበርን እፋ እፋ
@helenalamin2368
@helenalamin2368 5 лет назад
So what we don't care what we do the last we want to do something in this moment and instead of fighting each other
@bahunegn
@bahunegn 5 лет назад
ስትነቁ ልብን ያረካል! በግብጽ (ግብጥ፣ ምስር፣ ወይም ከም ተብላ የምትጠራው) ፈርዖኖቿ ሁሉ ኢትዮጵያን ናቸው። ፈርዖን ማለትም ግዕዝ ነው፣ ትርጓሜውም ፈሪሃ እግዚኣብሔር ለማለት ነው። በመጽሃፍ ቅዱስ ግብጻውያንን በመጥፎ እንዲመሰሉ የተደረገበት ምክንያት የመላው ኣፍሪካንን ታሪክ ለማጥላላት ነው። እምነታቸውን ሁሉ ጣኦት ኣምላኪያን በማለት ይተርታል። ግን ይህ ሁሉ ለተንኮል በመጽሃፍ ቅዱስ ተካቷል። የተፈጸመ ነው። የእስራ―ኤልን ታሪክ እንደነበር ኣድርጎም ይተርታል። ይህ ሁሉ ውሸት ነው። እስራ―ኤል (እግዚኣብሔርን ማሰር) የሚባል ከተማም ቦታም በጥንት ኣልነበረም። እስራኤል የሚለው ቃል የተፈጠረው 1964 እኤኣ ነው። የታወቁት የግሪክ ፈላስፎች ተብዬዎች ሁሉም በኢትዮጵያን ሊቃውንት ነበር ትምህርታቸውን በግብጽ ለ20 ዓመታት የተማሩት። የግሪክና የላቲኑ ኣልፋቤቶች መቶ በመቶ ከግዕዙ ነው የተኮረጀው።
@masaharuando9986
@masaharuando9986 4 года назад
garem new enh gin alewkm minm tibebe yelenm 😭.yet hed yebatochenchin. tebab
@Melina-nd9ji
@Melina-nd9ji 4 года назад
57000 sew eyaye like yemiyaregw gn tinish nw don't know why🤔
@gedionweldekiros2266
@gedionweldekiros2266 4 года назад
በቃ ሁሉም የኛ ነው እየመረጥክ ሀሀሀሀ
@abdulrezak939
@abdulrezak939 4 года назад
ኢትዮጵያ ፒራሚዶቿ አባይ ጠራርጎ ወስዷቸው ግብፅ ላይ ጥሏቸዋል
@fikerabe4107
@fikerabe4107 5 лет назад
About zagewe density
@meleket
@meleket 5 лет назад
ሁሉ ኬኛ ሆነ የእኛ ነገር ። የግብፁ፣ የእስራኤል፣ የሜሴፖታሚያው፣ የባቢሎኑን፣ የአሶራውያኑን፣ የግሪኩን ታሪክ እየወሰዱ የኢትዮጵያ የማድረግ አባዜ ይገርማል። ይህ በአብዛኛው የቀሳውስትና የገዳማውያን ስራ ነው።
@user-be8sz6tx3g
@user-be8sz6tx3g 5 лет назад
በጣም ይገርማል ይህነን ፕራሜዳ የሰሩት እብራውያን ናቸው ከግብፅ ሀገር የሰውን ታሪክ ወስዳችሁ ለኢትዮጵያ ማድረግ በጣም ይገርማል የውሸት ታሪክ
@eheteagedei7204
@eheteagedei7204 5 лет назад
ኢትዮጵያውያን ምንም አይገድባቸውም እንካን ድንጋይ መደርደር የሰማይን ሚስጥራት ጠንቅቀው ያውቃሉ
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 5 лет назад
ለዚህ፣ነውኢትዮጵያ፣ውስጥ፣ያሉ፣አንበሶች፣ያነሱት
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ አሁን ምነው ለማኝ መሆናችንን
@tilahuntesfyfaye5848
@tilahuntesfyfaye5848 5 лет назад
የሳባና የድዳን ድብቅ ታሪክ ሊገለጥ ይገባል ? 1. አሪት ዘፍጥረት ምእራፍ 25 አብርሀምም ደግሞ ስምዋ ኬጡራ የተባለች ሚስት አገባ እርሷም ዘምራንን፤የስቦቅን፤ዮቅሳንን፤ሜዳንን፤ምድያምንና ስዌህን ወለደችለት፡፡ ዮቅሳንም ሳባንና ድዳንን ወለደ፡፡ የእነዚህ ሴማውያን ስልጣኔ የቱ ነው ? 2. አሪት ዘፍጥረት ምእራፍ 10 የኩሽም ልጆች ሳባ ኤውላጥ ፤ ሰብታ፤ራእማ ፤ሰበቅታ ናቸው፡፡ የራእማም ልጆች ሳባ ድዳን ናቸው፡፡ 3. የሳባና የድዳን ዝርያ የኢትዮጵያውያን መሆኑ ቢታወቅም በሁለቱም በኩል ለምን በድግግሞሽ ተፃፈ? 4. እነዚህ አያቶቻችን የት ኖሩ? 5. የትኛውን ከተማ ቆረቆሩ? 6. እነዚህ ሁሉቱ ኢትዮጵያ ገብተው የተቀመጡ የት ነው ? 7. የእነዚህ ሴማውያንና ኩሻውያን ስልጣኔ የቱ ነው? 8. ዮቅሳንም ልጆች ሳባንና ድዳንን፤ የራእማም ልጆች ሳባ ድዳን እነዚህ በጋራ እነማን ናቸው ? 9. የሱባ ከተማ፤የሳባ ከተማ፤ የት ነበሩ? 10. ምድያም ማን ነው?
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 5 лет назад
ምድያም ሙሴ እረኛ የነበረበት አገር ነው። በኃልም ሙሴም ሚስት ያገባበት አገር ነው። በሗላም ሚስቱ ኢትዮጵያዊት እንደሆነች ነው።
@wudetesfa8583
@wudetesfa8583 4 года назад
Ene melew gebtoech tasuet amelaki sibalu ynoruet peramied selalachew msloegn yihenen ymiyasrdaegn eflgalew
@martha3749
@martha3749 5 лет назад
የት አሉ ፒራሚዶቹ
@girmataddesse8868
@girmataddesse8868 2 года назад
Why everything is secret about pyramid Ethiopia. Please do not tell us without archeological facts.
@ermiaskuflom276
@ermiaskuflom276 4 года назад
Yegna emnet ende seat nebere ahun geita tekeyere gey malet now hasbu.
@crystalmack5762
@crystalmack5762 5 лет назад
We are loosing the lion on our bandera Lion is the King of the jangles Ethiopian we have the body of Christ , Christ is only the King that is the rank of Christ a male is have a code for Lion Ethiopian introduce this for the global male especially for saints in their grave the Lion simbol...we are losing this history from our souls
@nhna6183
@nhna6183 4 года назад
ካብ ነይሩኒስ እኒየኒ
@azebbekele4300
@azebbekele4300 5 лет назад
ሙዚቃው በጣም ይረብሻል እባካችሁ ተውት
@lobabamohammad3986
@lobabamohammad3986 4 года назад
ሲባራ
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 5 лет назад
ኢትዮጵያውያን ፈርኦኖች
@bembetkonjo2255
@bembetkonjo2255 5 лет назад
wry gud tdebko.ayker ersachew gebtsoche tarkachewn ayakutm malet new
@user-ho1fj9me4g
@user-ho1fj9me4g 5 лет назад
Sipara
@destasemeneh5995
@destasemeneh5995 5 лет назад
የሙሴ ሚስት ከጎጄም አገው እንደምትወለድ ይታወቃል ።
@fikerabe4107
@fikerabe4107 5 лет назад
What is kush mean?
@mohammedazeme7142
@mohammedazeme7142 5 лет назад
fiker abe in ancient time the name kush mean black people and it's name of Africa before adapt Africa as general name of conntinet. The name Africa adapted very late but before there were different name of Africa continent. One of the name is kush and alkbulan and ta - maray Ethiopia and so on.. The place they called by fake name "middle east" it was called Ethiopia all so Atlantic ocean called Ethiopia. And Ethiopia mean black people. Ancient time no were white people in africa and "middle east..but you must to know the different between current Ethiopia and ancient Ethiopia. By ancient Ethiopia mean black people. What I'm said "Ethiopia" country there original tribes still live in region. The people called them like different name in Ethiopia they are not original they are bastrdize people the came mix from many tribes bastard people
@seblegebeyehuwoldemedhen4884
@seblegebeyehuwoldemedhen4884 4 года назад
Not even close
@enubira2715
@enubira2715 5 лет назад
ሰጲራ ትባላለች
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 5 лет назад
ሲጳራ ነች የሙሴ ሚስት
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 5 лет назад
የዮቶር ልጅ ሲጳራ
@user-li5vx3fo6y
@user-li5vx3fo6y 5 лет назад
ወያኔ ነው የኢትዮጵያ ታሪክ ያበላሸብን ዛሬ የወያኔ ጅራሮች ኢትዮጵያ ትንሽ አርገው የሚያወሩት መቸም አለም የመሰከረላትን አገር አይሽሯትም ጌታ ኢትዮጵያ ታላቅ ነበረች ታላቅም ያደርጋታል
@bahrantariku1665
@bahrantariku1665 5 лет назад
sipara
@yaredshiferaw3765
@yaredshiferaw3765 5 лет назад
የአድዋን በአል እያከበርን አሁንም ግን የነሱን ነገር አምላኪ እና የኛን ነገር አለማመን ግርድሽ መች እንደሚገፈፍልን አላዉቅም ? ነብሳቸዉን ይማር የኛዉ መነኲሴ ተስፋ ስላሴ ሞገስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነዊ በሚለዉ መፀ. ገልፀዉታል::የኛ ነገር ግን ሚስጢራችንን የምደብቀዉ በመፀሀፋችን ሆነና :የሚነግሩን እነሱ ሆኑ::
@sharewkelkile5426
@sharewkelkile5426 4 года назад
የሙሴ፡ሚስት፡ሲጳራ፡ትባላለች።
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq 5 лет назад
ልብማ!😂
@zzeritumaltenaijy384
@zzeritumaltenaijy384 5 лет назад
ወይዘሮ ዝናሺ kkkkkk
@michealeyemane4611
@michealeyemane4611 5 лет назад
Be wishet tarik litineru newi edme likachu ethiopia ye meche sima newi ende tarik atabalashiw benatachu
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 5 лет назад
ምንም እንኳን ድንቅ ጉዳዮችን ብታቀርቡም ፤ የተነሳቸሁበትን ርእስ ሳትቋጩ ፣ ያንንም ይኼንንም በመነካካት፤ እባካችሁ የልጅ ጨዋታ አታስመስሉት !!!
@chackylove5584
@chackylove5584 4 года назад
Befekadu Demmissie Can you do it any better? No? Let them do their job and stop telling them what to do... My Axum family: VERY GOOD! THANK YOU SO MUCH! Peace be with you!
@netsolo8225
@netsolo8225 5 лет назад
ፒራሚድ አስብ ነበረ። በመንግስቱ ሀይለማሪያም ግዜ ፈርሶ አበባ መትከያ አደረጉት
@wt974
@wt974 5 лет назад
Hulum yegna! Bealem zurya hulu kegna, kegna!! Yhehulu kehone tadya endet hager mastedader Tesanachew? Betmihrt dereja sinay hulum bale Phd! Weys endihm aynet Phd ysetal gudlet lalew?????
@user-bk4ki4zj3e
@user-bk4ki4zj3e 5 лет назад
w T history is history! You can’t change it! It is not a chemistry?! Or a remodified principle. Unless you read you can not know. Please read patiently! Do not be envy on your history!. If you believe you are out of history and you are a half cast migrant through your forefathers and that is your belief and thinking hold it for yourself!.We Ethiopians respect our great background and rich history.
@wt974
@wt974 5 лет назад
@@user-bk4ki4zj3e would you tell me what makes you proud of the past 5 decades of ethiopian history??
@user-bk4ki4zj3e
@user-bk4ki4zj3e 5 лет назад
w T what is the reason that I chose one century from 50 centuries???
@stephanebouvier7106
@stephanebouvier7106 5 лет назад
በስውር???ሃሃሃ
@uaeuae5229
@uaeuae5229 5 лет назад
ሲፓራ
@alemaberha6480
@alemaberha6480 5 лет назад
ወሬ አታብዙ ዋናዉን ፍሬ ሓሳብ ተናገሩ
@shalomasmelash2154
@shalomasmelash2154 5 лет назад
Very funny ትግራይ ታሪክ 😬😬 ትግራይ ውስጥ መቸ ነው ኣንበሳና ዝሆን የነበረው 😬😬😬 እንድት የሌለ ነገር ትገድላለ ኣሳቂ ውሸት 😂😂😂😂
@martha3749
@martha3749 5 лет назад
ጭንቅላትህ ክፍት ብታደርገው እንካን አንበሳ ዳይኖሰርንም ታይ ነበር
@mohammedazeme7142
@mohammedazeme7142 5 лет назад
Martha እውነት ፈላጊ woohhh.. There no limits of stupidity. They talking in ancientp eriod time no in current time. You think the current people who live in region they connection with the historical place in region no. No way they people who in region no connection with ancient people. I'm afraid that go tell me you connection with aksum idiotic
@martha3749
@martha3749 5 лет назад
Mohammed... ትግራይ ውስጥ አንበሳ ወይ ዝሆን አልነበረም ሲል የት ሆኖ ነው ያየው ወይስ ከዘመነ አክሱም ነው የመጣው??? Lol ጭንቅላት ትንሽየ እንደው ትንሽ ክፍት ቢያደርጋት ግን እንካንና አንበሳ ሌሎች እንስሳትም ኖረው ይሆናል ። እንደቀልድም ነገር ነው። don't take me too serious
@user-vy3kr4nf2u
@user-vy3kr4nf2u 4 года назад
ክክክክክክክክ ሞኝ ነክ አፍሪካ ነው እኮ ያለ ነው ጎግ ላይ ሰረች አድረግ የዱረ እንስሳ መገኛ ኢትጲያ ......
@TheMarkab1
@TheMarkab1 5 лет назад
አቤት ውሸት ምነው ትንሽ ብታፍሩ የድሮው የውሽት አሁን ደግሞ አዲስ የውሸት ታሪክ እየደርሳችሁ ነው ?? ኢትዮፕያ የሚለው ስም የአሁንዋ ኢትዮፕያ ስም አልነበረም ። አታወናብዱ ።
@yosefalemu6506
@yosefalemu6506 5 лет назад
Ahmed Dabsh :- if not who represent this name? If you know explain & tell the truth, otherwise you are lier!
@mesidesign12
@mesidesign12 5 лет назад
አንተ ኢትዪጲያዊ አይደለክም ።ምነው እንዲህ ድብን አደረገክ ?ለነገሩ መሀይም እኮ ላልገባው ነገር ሁሉ ውሸት ነው ይላል። ወይም ደሞ የኢትዮጵያን መፈራረስ የምትመኝ ሰይጣን ነክ። ነጮች እንኩዋን እውነቱን እያወቁ ግን ክፉ አይወጣቸውም። ቢያንስ እውነቱን ባትቀበል አፍህን ገደብ አድርግለት።
@mohammedazeme7142
@mohammedazeme7142 5 лет назад
Ahmed Dabsh first the name Ethiopia it's general name of continent Africa before "called Africa as continent name" there many name of continent Africa before called Africa as continent name like Ethiopia and ta sati alkbulan...and go on.. Why we agree to called Ethiopia in the current name Ethiopia as country. Because the ancient tribes still live in region that tribe who live at that time
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 5 лет назад
አንተ ውሻሻሻሻሻ ለማኝ የከብት ዘር ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ውሻሻሻሻሻ አላፈራችም አይመለከትህም እዛው ስለ ማዳጋስካር አውራ
@bembetkonjo2255
@bembetkonjo2255 5 лет назад
kawek menGer new werga
Далее