Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
የ "DNA" ዉጤቱ ይፋ ሆነ // ባልና ሚስቱ ተፋጠጡ // ከባድ ዉዝግብ ተፈጠረ // @erq-maed-TV
47:54
Ethiopia: የተማርኩ ሴት ነበርኩ አሜሪካዊዉ ሰዉ እንዲህ ያሞኘኛል ብዬ አላስብም ነበር በሰላም ገበታ
48:16
Как НЕ пробить AMX 50B? #wot #миртанков
01:00
«Только такую женщину я мог получить от Бога и полюбить» #рукивверх #жуков #меньшова
00:58
Костюм на ХЭЛЛОУИН (смешное видео, юмор, приколы, поржать)
00:59
Самое большое защитное стекло
00:43
Ethiopia: በእርቅ ማእድ ጎረቤቴ ያለዉ ሀብታም ሰዉ እንደሚያገባኝ ቃል ሲገባልኝ አረገዝኩለት ግን ከድሀ ቤተሰብ ስለተገኘሽ ለቤተሰቤ አትመጥኝም አለኝ
Sami Studio
Подписаться 350 тыс.
Просмотров 121 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
30 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
347
@haimanottizazu9357
5 лет назад
እህቶቼ እባካችሁ ከጋብቻ በፊት በምንም ሁኔታ ወደ እርግዝና አትሂዱ ምንም ቢሆን ወንድ ልጅ ሴትን የሚያከብራት በህጋዊ መንገድ ሽማግሌ ተልኮ ሢያገባት ነው
@አላኸአንድነዉ
5 лет назад
እውነት ብለሻል ማማየ
@betelemtesfaye478
2 года назад
Eshii mamaye tebareki
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
5 лет назад
አንቺ የገንዘብ ደሃ ልትሆኚ ትችያለሽ እነርሱ ግን የጭንቅላት ደሃ ናቸው የማይረባ እስከ ቤተሰቦቹ
@bettyitamrat3268
5 лет назад
You are absolutely right !.
@salamkumaa4161
5 лет назад
Yes you are right 👍
@mulumeresa7542
5 лет назад
እውነት፡ነው፡የገንዘብ፡ድህነት፡ይገኛል፡የአስተሳሰብ፡ደሀ፡ከመሆን፡ይጠብቀን፡ደሞስ፡ምን፡ፍለጋ፡ተሰደድግለነብሱ፡ነው፡
@አላኸአንድነዉ
5 лет назад
ትክክል
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
4 года назад
በእውነት ትክክል
@hanihanicho8069
5 лет назад
እኔ ምወደው ፍቅረኛየ ለናቱ አንድ ስለሆነ ልጅ እንውለድ ብሎ ለመነኝ ስለምወደው ወለድኩለት ከወለድኩኝ ቡሃላ ለልጅ ልብስም ገዝተሎት አያቅም ጡሩ ስራ አለው እኔነኝ ሁሉ ነገር ምሸፍነው ስለዚ እህቴ ጠንካራ መሆን አለብሽ
@birukasefa9037
5 лет назад
ድሮስ ከወንድ ዘመድ ምን ይገኛል አይዞሽ ብር
@saramekonen6760
5 лет назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ነገ ልጄን ብሎ መምጣቱ አይቀርም አንቺ ጠንካራ ሁኚ ልጅሽ ወንድም እና ልጅ ይሆንሻል ። እግዚአብሔር ለናትሽ እድሜ ይስጥልሽ እሳቸውጋ አስቀምጪውና ወጣት ነሽ ተሯሩጠሽ አሳድጊውየኔ ቆንጆ ።
@TitaEthiopiaEldukonjo
5 лет назад
አረ ስምምነቱን ፈርሙ እዚህ ሆዱን ወጥሮ እያደረ የልጁን እናት ያስርባል እግዚአብሔር ይይልክ ሁለት መቶ ዶላር ኢሮ ወይም ፓውንድ ለልጅክ በወር ታጣለክ ባትሰራም መንግስት ጾም አያሳድርክም ምን አይነት ግዜ ነው እውነት ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@adenmdhana9372
5 лет назад
Hi: የት ጠፍሽ ብዙ ነገር ተምርናል ካንች እግዚአብሔር ይጥልን አትጥፉ እውነት ነው ብዙ ስራ አለሽ ግን እግዚአብሔር በፍቀደ አንዳንዴ ብቅ በይ !!
@tsehayturki
5 лет назад
እኔስ በዚህ ሁኔታ ትዳርም ፍቅርም የምጀምር አይመስለኝም እናቴን እየጦርኩኝ እየተመረኩኝ ብኖር እመርጣለሁ በዚህ ሁሉ ነገር ሰው እንዴት ከሀዲ ይሆናል
@tekowameeshtu7914
5 лет назад
ቲታዬ ማምዬ ናፍቀሽናል ጠፋሽብኝ
@Sara-xs2sx
5 лет назад
እግርሽ ላይ ይወድቃል እንኳንም ወለድሽ ልጅ የእግዚአብሔር ሥጡታ ነው ልጅሽ ሁሉ ነገርሽ ነው ልጅሸን ሥታዬ የልጆነት ልጅሽ ነው ልትደሠቺ ነው ምገባው እሺ ሁሉ ነገር ለበጉ ነው
@EMU918
5 лет назад
የኢትዮጵያ ህፃናቶች አለመታደላቹ ከከሀዲ ወንድ እየተፈጠራቹ በስነ ልቦና እየተጎዱ ያድጋሉ ወይ አለመታደል
@marcyethio6031
5 лет назад
አንተ ያልከው ይሁን ብየ ሁሉን ትቸዋለሁ betam tekekel asteway neshe hageriutu medre dedeb yemolaw leza new Ye afrikaw lij eda mihemerw ke mahten wuste new 😡
@ethiopiaethiopia3849
3 года назад
በጣም እንጂ።
@ስላምስላማዊት
5 лет назад
ወይ እናተ ህግ እኮ የለም ፍርዲም የለ ብር ብቻ ምዲር ጉቦኛ እስኪ አንዲ ለሀቅ ለህሊናው የሚስራ ባለ ስልጣን አለ የለም ብቻ ፍርዲ ከላይ ከእግዛብሄር ብቻ ነው😏😏😏😏😏😏
@haimanottareku4474
5 лет назад
ሰውየው እንዲክድ ያደረጉት እህቶቹ ይመስሉኛል ሌላው ደሞ ምናልባት የሚኖርበት ሃገር ባለትዳር ይሆናል ነገር ግን ልጁን ብሎ ሲቆጨው መምጣቱ ስለማይቀር አንቺ ልጅሽን ጠንክረሽ ማሳደግ ነው
@selamselam6036
5 лет назад
በኢትዬጵያ ኑሮ ልጅ ማሣደግ ከባድ ነዉ ሽማግሌዉ ቅሌታም ባለጌ ነዉ
@ughngnbvc2846
2 года назад
ብቻዋን ካሳደገች በኋላ ምን ሊሰራ ይመጣል??
@ሐናሐና-ቘ3ከ
5 лет назад
ከሠውየው ክፋት የቤተሰቦቹ ጭካኔ "ካንች ከሚወልድ እሬሳው ቢመጣ ይሻላል" እንዴ ድህነትን በሽታ አደረጉት እንዴ ሰውየውም በ 55 አመቱ በባተሰብ ሀሳብ የሚመራ ልፍስፍስ በእርግጠኝነት ባለበት ሀገር ትዳር ይኖረዋል ። ሐገር ቤትም በቃ ድያስብፓራ ሲባል ሴቶች ብቻ ሳይሆኑ ሁሉም ከሰማይ የወረደ መላእክ ያደርጉታል ይህ ስህተት ነው። እዚህም እንደ እናንተው ነው የምንኖር ሀገር ድንበር ብቻ ነው ሚለየን ስለ ውጭ ሀገር ያለው አመለካከት መቀየር አለበት ። አሁንማ እታሰራለሁ ስለሚል አይሄድም ። የኔ ፍርሐት ልጁአን እንዳይወስዱ ነው ከዚህ በሁአላ ግን ቢመጣም ልጁንም ማግኝት የለበትም በጣም ከባድ ጊዜ ልታሳልፊ ትችያለሽ ግን አንች ጎበዝ ስለሆንሽ በርትተሽ አሳድጊ. ።ነገ 70 አመት ሲሞላው ልጄ እያለ ይመጣል ወደ ሞት ሲጠጋ ይፀፅተዋል ግን ይዘገያል ሴቶች ደሞ በቃ ሳትልገቡ ወደ አልጋ አትሩጡ እባካችሁ ። አመሠግናለሁ
@selamawitbelete6865
5 лет назад
እኔም በአንቺ አሳብ እስማማለው ግን አትፍረድ ነው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
5 лет назад
@@selamawitbelete6865 እሱስ ልክነሽ ሠላሚና ለመፍረድ ሳይሆን ተመችቶት ሳለ እንዴት ብየ ነው የኔውድ ካጠፋሁ ይቅርታ እግዚአብሔር ፈራጅ አያድርገን
@betelemtesfaye478
2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@rehimaahmed
5 лет назад
ሲጀመር ሀብታም ሰው ጭንቅላት የለውም አብሽሪ እህት
@erihanaerihana23
5 лет назад
ሰው አይናቅም ሰው ሆኖ በሰው አይፈረድም የነገ መድረሻው አይታወቅም አለ ዘፋኙ የልጅን ጥቅም ስለማያውቁት ይሆናል አሁን የካዱት በኋላ እዳያስተዛዝበን ምክንያቱም ነገር ተለዋዋጭ ነው ነጌ ልጄ ብሎ መምጣቱ አይቀርም ልጅ ከሀብታም ተወለደ ከደሀ ያው ልጅ ነው ዋናው ጤነኛ ልጅ እግዛብሄር ይስጠን ዛሬ የገፋው ልጅ ነጌ በተለያዩ ምክንያት ላያገኘው ይችላል ስለዚህ ልጅህን በተቻለህ አቅም ብትደግፈው ብታሳድገው የተሻለ ነው በተለይ ነብስ ያሳቅ ቢሆን የተሻለ ነው ምክንያቱም ካደገ በኋላ ታሪኩ ሲነገረው ሊርቅህ ይችላል እግዛብሄር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋል ጥበቡን ይስጠን
@አስቱፍቅር
4 года назад
ወንዶች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣቹ እኔም አለሁ ልጅ ወልጄለት ክዶኝ እሀው እሱ ዘና ብሎ ሀገሩስጥ ይኖራል እኔ ለልጄ ብዬ አረብ ሀገር ፍዳዬን መከራዬን አያለሁ አረ ፍትህ ለኔም እርዱኝ 😢😢😢😢😢
@romano-p4f
5 лет назад
ይገርማል ዝቅተኛ ቤተሰብ ስለሆንሽ ነው አንቺ ግን ጤነኛ ነሽ ሀብታም ነሽ ማንም ሰው ሀብትን ይዞ ወደዚህ አለም አልመጣም አቺ ግን አሁን በሞራል ስራሳትንቂ ማንኛውንም ነገር መስራትና ድህነትን ማሸነፍ አለብሽ።
@belanbelan5579
5 лет назад
የማይረባ ነው የእውነት ቆሻሻ አስተሳሰብ ነው የያዘው በጤና መኖርሽ ብቻ በቂ ነው ደሀ ማለት ፍቅር የሚያቅ ህብረተሰብ ነው ይሄኔ ከሱ ቤ ተሰብ አንድ ሰውም ጤነኛ የለም ድህነት ቁምጥና አይደለም ተመልሶ እኮን ቢመጣ እዳትቀበይው ይሄ የአስተሳሰብ ደሀ
@balembalembalem3087
5 лет назад
አይዞሽ ሁሉም ነገር ለጎነው እኔም ብቻየን ነው ልጅ እማሳድግ ይኔን ታሪክ ማን ይስማው እፍፍፍ ወዶች ይስራችውን ይስጣችው የሴት ልጅ እባ እዳፈሰሳችው ፈጣሪ ማት ያውርድባችው
@bahiruakondale5836
5 лет назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ከፍ ያለ ዝቅ ይላል ዝቅ ያለ ሁሉ ከፍ ይላል አይዞሽ ፀልይ ምንም አይስማሽ እግዚአብሔር ምክንያት አለው ከአንቺ ያራቀው ቂምም አትያዥ መልሱ የእግዚአብሔር ነው መልሽ ታገኛለሽ ፀልይ እግዚአብሔር ስለሆነው ነገር ሁሌም አመስግኚው ሁሌም ደስተኛ ሁኚ እናትሽ አታስከፊ ስላም ዋይ
@yayeshmulatu8552
5 лет назад
በስውር ላይ መፍርድ ይከብዳል ግን ብሆን በእድሜ የሰላሳ አመት እድሜ ልየንት ያለውን ስው ከማገባ ህይውቴን በገዳም ውስጥ ማሳለፍን እመርጣለሁ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
5 лет назад
እድሜውስ ባልከፋ ነበር ግን የጭንቅላት ድሃ መሆኑ እንጂ
@ninifiseha3065
5 лет назад
ወይ ሕዝቤ ! እነHarry ነጭ የንጉስ ቤተሰብ ጥቁር በሚያገቡበት ዘመን የኔ ሕዝብ ይኸን ያሰማኝ!!
@በድሪያይመር
5 лет назад
Jikuhjjjjjjjuu
@typing...1
5 лет назад
ጥቁር ማግባት ብርቅ ነው
@ahabte
5 лет назад
joro alesema ayii! alu Fitawrari meshesha Berihun Ayizon yene enat asazenchign Kimer 😒😒
@eleniengedasew2076
5 лет назад
Harry እኮ የሰለጠነ ሰው ነው። እንደ አንድ አንድ ወንድ የሰየጠነ አይደለም ውዴ
@ሙሉአለምፍቅርየወሎልጅ
5 лет назад
በዚህ አያያዝ ትዳር ፈራሁ 😭😭😭😭በዘመኑ ወዳች
@yaseratljochiyoutubechanne898
4 года назад
Enam yemre
@agereaddis1762
3 года назад
አወ እኔም ትዳር የሚባል ነገር ከእሳት የባሰ በጣም በጣም እየፈራሁ ነዉ እኔስ ልጅ አሎለድሁም ግን በመካድ ብቻ 11 ሰዉ ጎድቶኛል አሁን አምሮየ ጥሩ ቢሆንም ልጅ እፈልጋለሁ ግን አባት የሌለዉ ልጅ ማሳደግ ለልጀ ሞራል ፈራሁ እኔም ያለ ቤተሰብ ስላደኩ በጣም ያስፈራል
@hahaa6783
Год назад
Ufffff😢😢😢😢
@meseretasefa1445
Год назад
K95
@ruthfisha1247
5 лет назад
ለመሆኑ ሀብት አብሮን እኮ አልተፈጠረም።ሰው ወደ ዚች ዓለም ሲመጣ ዕራቁቱን መሆኑን መዘንጋት የለብንም።ማስተዋል ይስጠን እውነተኛዳኛ እምላክ ብቻ ነው።ዳኞች ኝባካችሁ በታምኝነት ሥሩ።ሥራ ክብር ነው።
@ethiomimitube7507
2 года назад
Betesbe enhuene weda
@meseretkefyalew2888
5 лет назад
እኔ ግን የገረመኝ የቤተሰቦቼ እዚህ ሲመጣ አኞ ነን በመኪና የምናመላልሰ ይኬ ሽማግሌ፤ ቅሌታም ሰውዬ አና ቤተሰቦችም ቅሌታም በተኞበት ይወስደው። አንቺ ገነ አይዞሽ ገና ወጣት ነሽ ነገ ሌለ ቀነ ነው።
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
5 лет назад
ሽማግሌ ስለሆነ ክክክክክ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
5 лет назад
የምቴንቁጥር የምታዉቁ ካላችሁ ተባበሩኝ ፈልጊዉነዉ
@nanaisalemi3402
5 лет назад
Meseret Kefyalew
@selamselam6036
5 лет назад
ቅሌታም ሽማግሌ ነዉ
@cgcgj6403
5 лет назад
Kikikiki kemer betam sakugn
@amselwerk8541
5 лет назад
ነገ መመለሱ አይቀርም ግን እንዳትቀበይው ልጂ ጌጥ ነው እግዚአብሔር ካንችጋር ነው ልጂሽን ባንችስም አስጠሪው አባት ተብሎ ስም አይገባውም
@messeretbokrozion3213
5 лет назад
Wrong advice
@ቅድስትከናዝሬት
4 года назад
ትክክክክክልልልል
@tttmmm9694
5 лет назад
ኡፍፍፍ የወንዶች ጉድ ተነግሮ አያልቅም ብዙ ሴቶች ይሄ እድል ደርሶናል አይይ የሴት ልጅ መከራዋ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ጠንካራ ሴት ሁኚ እህቴ እኛም ችለን እየኖርን ነው
@rahellasahel9520
5 лет назад
የእግር እሳት እንዳይሆንብህ!!! ለዚህ ከንቱ ዓለም!!
@yaseratljochiyoutubechanne898
4 года назад
Lke bleshal mama
@freeabraham3397
5 лет назад
እባካቹ እህቶቼ ዝም ብሎ በእምነት ህይወታችሁን አታበላሹ ህግ የያዘው ነገር ጥሩ ነው ህጋዊ ሁኑ
@godisgood9376
5 лет назад
ሽኮሪና ልክ ብለሻል
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ
5 лет назад
ሲጀመር ከጋብቻ በፊት ያለግንኝነት ዝሙት ነው ዝሙት ደግሞ ሀጢያት ነው እህቶቸ እናስተውል በሀይማኖትም የተዋገዘነው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
5 лет назад
ሰውየው ገብቶ ይሄን ሁሉ ኮመንት ያያል ብየ አስባለሁ ግን ነገ በበሽታ መያዝ አለ ታመህ ልጅህን ልጄ ብለህ ሳታቅፋት ሳትስማት ሳታጫውታት ድምፅህን ሳትስማት ልትታመም ትችላለህ ። እግዚአብሔር የሚቀጣበት ነገር አይታወቅም ሰው ወጦ መመለስ እያቃተው ነው ቆም ብለህ አስብ ።እግሩአ ላይ ወድቀህ ይቅርታ ጠይቅ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
5 лет назад
በጣም
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
5 лет назад
ሐኒዬ ባነበበው ብዬ አስባለው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
5 лет назад
@@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ ሠላም ነሽ ሚሚዬ ልጅሽ አደገ? በእርግጠኝነት ይሰማዋል ጉዱን ቁጭ ብሎ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
5 лет назад
@@ሐናሐና-ቘ3ከ አለውልሽ የኔ ውድ እህት
@tesfaadane1152
5 лет назад
እግዚያብሔር ይድረስልሽ ድንግል ማርያም ትርዳሽ አይዞን እህቴ ።
@mihrertgebreslase6466
5 лет назад
አለም ሰገድ ስትመች እድሜ ይስጥ ያገልግሎት ዘመን ፈጣሪ ይባርክልህ አሜን
@itachiuchia7215
5 лет назад
የሰው ልጅ ማንነት በሀብት ብዛት አይለካም ሁሉም ቀሪና ሀላፊ ነውና ቤተሰቦቹ ማስተዋል ይጎላቸዋል:: ሲቀጥል በስመ ውጭ ያለ ሁሉም ጤነኛ ህይወትን የሚመሩ አይደሉም እዛም ሊወጣ የማይችልበት አዝቅት ውስጥ የገባ ይሆናል :: በተመሳሳይ ይህንን ድርጊት እዛም ሊፈፅም የማይችልበት ምንም ምክንያት የለውም አይ ኢትዮጵያውያን በውጭ ያለውን ጉድ ስለማታውቁ ነው አይዞሽ አንድ ልጅ ጌጥ ነው ይብላኝ ለሱና ለቤተሰቡ ማንም ሊረዳሽ ይችላል ስንት ቅን አለና::
@endehaftekeros4647
5 лет назад
በጣም የሚገርም ነዉ አይዛሽ እህቴ ድሮውም አባት 100% አንድ ነዉ ምገኘዉ እና አይዘሽ ተስፍ ሳትቆርጪ ልጆሽ እንደ እህትሽ አድርገሽ አሳድጋት ሁሉም ለበጎ ነዉ
@selamawitbelete6865
5 лет назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የእጅን ይሰጠዋል ራስሽን ጠብቂ ልጅሽ ላንቺ ሚሊዮን ነው
@abebanati574
3 года назад
በተለይ እህቶቹ ና ዳኛዋ እግዚሐቤር ይናቶች አምላክ ይፍረድባቸው ሴት ሆነው እንዲህ አይነት መልስ መስጠታቸው አሳፋሪዎች ናቸው። እግ ተገቢውን ቅጣት ሊሰጣቸው ይገባል
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
5 лет назад
ዛሬ ክህደቱ ማጭበርበሩ ቅሌቱ በ ትልቆች ነው የባሰዉ
@frtunafrtuna8594
5 лет назад
😜እኮ በናተ
@tutueshetu4290
5 лет назад
ከታሪኩ በላይ ወይም ዳስፖራ ተብዬው (አህያ) ማለቱ ይቀለኛል ግን ከሱ በላይ የዳኛዋ መልስ በጣም የሚያናድድ ነው ከታገደ እንደዴት ፈቀደችለት በሙሰነት ነው ግልፅ ነው ለምነሽ አሳድጌው እናት ስለሆንሽ ብሎ መልሳ እኔ በጣም ገርሞኛል እህቶቹም ደደቦች ናቸው ለዛም ነው ልጅም የሌላቸው የስራቸው ክፋት ቅጣታቸው ነው እህቴ አይዞሽ ማመንሽ የጨዋ አስተሳሰብ ነው የካደው ከእሊናው ጋር ሲጣላ ዘላለም ይኖራል ልጅሽን እግዜሐብሂር የሳድግልሽ
@tutueshetu4290
5 лет назад
ሽማግሌው ዳስፓራ ይህ ልጅ ያድጋል አንድ ቀን ይቆጭሃል አሁንም ስለ ህይወታ ለተሰናከለው ወጣት ሳይሆን ስለ ታዳጌው ልጅህ ህይወት አሰብ ሁሉ አላፊ ቀሬ ነው ይህን እደል ምነው ባጋጠመኝ ብዬ ለራሴ አሰብኩ አሁንም አልዘገየም ለልጅህ ህይወት ታደግበት ወንድሜ በእግዜሐብሂርም መንገድህን የሰምርልሃል ልጅህን እያስራብክ የህይወት መንገድ ይሳካልሃል ብዬ እመነት የለኝም ዛሬ ኢትዮጵያዊን እንኳን ለልጁ ለወገን እርዳታ እጃቸውን ሁሌም ይዘረጋሉ ብዬ የእህት ምክሬን ሰጥጫለሁ
@iloveyoumoreethiopian3993
5 лет назад
ይሄ ለትዳር አይሆንም የአይምሮ ደሀ ነው የአምሮ ደሀ ከመሆን የግዘብ ደሀ መህን ይሻላል አይዞሽ እህቴ ይህን መሽኒያውን ቆርጦ መጣል ነው
@soniyatesfaye7350
5 лет назад
ትምህርት ነው ለሁሉም ሰው እንዴት ይታመናል? ጌታ ይርዳሽ እሱም ክህደቱ ዋጋ ያስከፍለዋል እናት ጠንከር ብለሽ ልጅሽን አሳድጊ ልጅቷ ግን ሳትፈልግ ወደ ምድር መጥታለች ጌታ በሞገስ ያሳድግሽ የምታሳዝነኝ ልጅቷ ብቻ ናት
@alemkebede8224
5 лет назад
ገደል ይግባ የገንዘብ ሀብታም የሆነ ሁሉ የጭንቅላት ሀብታም አይደለም ድንጋይ እራስ በይው ልጅ ውድ ስጦታ ነው ልጅሽ አሳድጊ ተመልሶ ሲመጣ እንዳትቀበይው መጀመርያ አያውቅም ነበር ማንነትሽን ቀሽም
@banabana5185
5 лет назад
አህት በጣም ያሳዝናል ግን አቺ ወደ አግዚአብሔር ክሸሹ ምክንያት ሰው ማለት ካሄድ ነው ግን ሁሉም ግዜ አለው አሺ አሁን በርግጥ ቸግርሽ ይህናል ግን አቺ አንካን ተበደልሽ ላቺ ጥሩ ነው ግን አመኝ ክፉ የምሰራ መጨርሻ በጣም በጣም መጥፋ ነው አሺ አግዚአብሔር ካችጋ ይህን አህቴ
@hanayetgraylijhani8049
5 лет назад
እግርሽ ወድቆ ይለምንሻል አይዞሽ በርቺ አንቺ ከበረታሽ ልጅሽ በደምብ ታሳድጊያለሽ
@ኢክንያልአሀቲ
5 лет назад
አይዞሽ እህቴ ልጅሽንጠንከር ብለሽ አሳድጊ
@loveyouethiopia7917
5 лет назад
ቢስሚላህ ቁሜ እቀራለው እንጂ ይሄን የሚያህል በድሜ ሚበልጠኝን ስው አላገባም ከይር ለማንኛውም አላህ ይሁንሽ ሲስ አይዞሽ ይሄ ሽማግሌ ተወኝ ብለሽ ማልቀስ አይገባሽም። ወላይ የኔ መዳም ሁሌም ትልቅ ስው እዳታገቢ ትለኛለች ሁሌም ለምን ስላት ዲንጋይ አምጥታ ጭንቅላታቸው ማለት እደዚህ ነው ትለኛለች ክክክክክክክክ
@እየሱስያድናል-ጐ8ፐ
5 лет назад
😂😂😂😂እወነቱዋን ነው ያ ሀቢ ቢ ti ማዳም 😂😂😂
@loveyouethiopia7917
5 лет назад
@@እየሱስያድናል-ጐ8ፐ 😂😂😂😂😂😂😚😚😚😚😚😚
@yaniyani8683
5 лет назад
ዳኞችማ መርዝ ይብሉ እነሱ ጉቦነው የሚፈልጉ እህቴ ፈጣሪ ዳኛ ይሁንሽ ሲጀመር ሰውዬው መሀይም ነው እዴት እኔን የመሰለ ልጅ ውለጂ ይላል በፈጣሪ ስራ ይገባል በሀብቱ ተመክቶነው ተይዉ ፈጣሪ ያበርታሽ እማ
@ninifiseha3065
5 лет назад
በእድሜው ሊወልዳት የሚችል ልጁ ናት:: ልጁ ላይ እንዲህ ቢደረግ የማይፈልገውን ማድረጉ በጣም ያሳዝናል!
@ቅድስትከናዝሬት
4 года назад
የልጅ ልጁ በያት የወለዳት ልጅ ክክክክክክ
@HaniHani-ty9jo
5 лет назад
ይሄ እርምጥምጥ የኔ እዛ እየተርመጠመጠ ው የኔ እህት አንዴ የሆነው ሆናል እና እንደምንም ብለሽ ልጅሽን አሳድጊ ግን ይሄ ልክስክስ ነገ ልጄ ብሎ ከመጣ እግሩን ስበሪው አይዞሽ ሲመጣ ጥሪኝ የማደርገውን እኔ ነኝ ማቀው 😀
@ነፂምንሊካዊት
5 лет назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቀልጂ አንቺ
@HaniHani-ty9jo
5 лет назад
@@ነፂምንሊካዊት ከምሬን እኮ ነው 😀
@samsasamsa6027
5 лет назад
አቅም የለኝም እጂ ወዶች አስሬ ነበር ምገርፋቸው ወይኔ አቅም ማጣት!!
@ethiopiaethiopia3849
3 года назад
በጣም የሚያናደድኛ ቢኖር በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ አንዳን የህግ ባለ ሙያዋች ናቸው ሙስና ብር እንጂ ሌላ ነገር አያውቅም መቼ ለሴት ልጀ /ለልጄች ፍትህ እንድ ሚኖር አላውቅም እግዚአብሔር ይፈረድባቹሁ የእርቅ ማእዶች ሁላቹሁም እውዳቸዋለሁ ምርጥ ስራ ነው የምትስሩት ተባረኩልን
@sfhhhffggg6583
5 лет назад
ዘንድሮ ደሞ ክህደቱ በሽማግሌውም ብሷል የዚህ ዓይነት ከሃዲ ወንዶችን ወሸላቸውን መቁረጥ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ከዛ ዳግመኛ ልጅ መውለድ እንደማይችል ሲረዳ የካደውን ልጅ በእንብርክኩ እየተጓዘ ይፈለጋ ይዞር ነበር ይሄ ውሻ
@romano-p4f
5 лет назад
kkkkkkkk
@High-mm7ud
5 лет назад
😂😂😂😂እግዚኦ
@samerhwowweyenekonjoowoche3883
5 лет назад
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@saragebrehiwet4647
5 лет назад
የዳኛዋ መልስ በጣም ያሳዝናል ኣይዞሽ እግዚኣብሔር ነው ፈራጅ ስው አይደለም
@beynadawg6629
4 года назад
አይዞሽ እህቴ ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ስቶታ ነው በገንዘብ አይገዛም እህቶቹ የልጅ ድሆች ናቸው አንቺ አብታም ነሽ መዳኒያለም ታሪክ ይቀይርል በርቺ
@doondoon9885
4 года назад
ሤቶቺየ እነዚህ ሀብታምና ትልቅ ሠዎቺ ብልሹ ናተው ልክ እንደ እሷ በ20 አመት ይበልጠኛል ግን እኔም የመጀመሪያ ባሌ ሥለሆነ ሌላ አላሥብም አልፈግም ግን ሥንኖር በገዘብ ምክንያት ተጣላን ልጄ የ4 አመት ሆኖ ይሄው 12አመቱ አሁን አደለም ገዘብ ሥልክ የለም ጨካኝ ናቸው ልጅ እንደ አራቸው ከወለዱ ቡሀላ ጥለው ዞር ነው እኔ ግን እድሜ ለበረሀ መንገድ በበረሀ ራሤን ሠውቼ እግሊዝ ገብቼ ልጄንም እያሣደግኩ ነው ድህነቱም እርግፍ ብሎ ገደል ገባ እላቺሁ አለሁ
@tube4890
4 года назад
ገበዝ በርች ውዴ
@hdufujjfjf6678
5 лет назад
አጅግ ያሳዝናል እሕቴ አይዞሸ አግዚአብሔር የእጁን ይሰጠዋል ትአግስት ትንታኔሸን እጅግግግግግ በጣም አወደዋለሁ ስወድሸሸሸሸሸሸሸ ወንዶች ግን ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ
@tubeb7035
5 лет назад
ወገኖቼ እኔን የገረመኝ የ እህቶቹ ጭካኔ ነዉ አንኩዋን አንቺ ሀገርቱዋም ደሃ ናት በ ደሀነተሽ ሚምፃደቁ ኡፍፍፍ ገፋቸወን መልሶ ያጭዱታል ይሀን ሰል አንቺም ኢህቴ ጋር ጥፋት አለ እንዴት ታምኚዋለሽ በተለይ ዲያስፖራዎችን ማመን ከባድ ነዉ ማሰብ ነበረበሽ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ፈ8አ
5 лет назад
ወንዶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው እኔ አባትነ እናቴ በደንብ ድረውኝ ከተጋባን በ5አመቴ ባረግዝ በማልፈልገው ጊዜ ተብያለሁ እንኳን በትውውቅ ልወልደለት አይዞሽ አንች ጠንካራ መሆን አለብሽ እኔም ብቻየን አሳደጌው አለሁ አይዞሽ በጣም ይከብዳል
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
5 лет назад
የወንዶች ምላስ እስከመቼ ይሆን በመርዝ የተለወሰ የምሆነው ? ሴቶችም መታለል ወንዶችንም ማመን ሆነ ወንዶችም ማታለል መካድም ስራዬ ብለው ተያይዘውታል ግን ወንዶች እንደዚህ ህይወት ቀልድ አድርጋችሁ የምትኖሩት እስከመቼ ይሆን
@tinbetethiopia5470
5 лет назад
እኔግን በጣም ይገርመኛል ህይልግዜ እደዚህ አይነት ታሩክ ትሰራል ለምድነው እማንማረው እህቶች? አሁን ሄለን እድሜሽ 24 የሱእድሜ 55 አባትሽ እኮነው። ያው ለጥቅም ብለሽ እደገባሽ ያስታውቃክ ።ለማንኛውም እንማር እንውቅ አንሰደብ እደቃ ለብር አንሸጥ። እንስራ ሰርቶ መለውጥ ይቻአላል እህቶች።
@Tefera-hf8fw
4 года назад
Tinbet Ethiopia she is a gold digger because of where the guy lives but in the end see where it got her. Habeshas will not learn from others as we will hear similar story again
@Eri-blue
5 лет назад
አረ ይሀንን ሰው ያለበት ንገሩኝ እኔ እዚህ ልጨርሰው። ዩሮፕ ነው ያለው ኣይደል? እዛው ነኝ ላኩሊኝ ኣድራሻው ። ድሃ ብሎ ይጫወትባት? ወይኔ ደሞ ድሃ ሴት ነው ለትዳር የምትመች ችግር በደምብ ያስተማራት
@Setotaye2024
4 года назад
1ኛ 30 አመት ልዪነት አራባና ቆቦ ሆነ 2ኛ ሳያገቡ ልጅ 3ኛ እሱ ውለጅ አለኝ ብሎ የለም 2ታችሁም መፈለግ አለባቹ ።እውነት እንናገር ሰውየው ድሀ ቢሆንና አገር ውስጥ ቢኖር ትወልጅለት ነበር????? ይቅርታ ለገንዘብ ብለው ብዙ የሚያረጉ አሉ
@ሲዳማ
9 месяцев назад
ግርም የሚለኝ ለወለድው ልጅ አላበላም ላቤን አላለብስም የሚሉ ወንዶች ድጋሚ ልጅ አይስጣቸው እቃቸውን ይቆረጥ ምን አይነት ናቸው
@habtamuy1341
4 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ምን አይነት ጊዜላይ ደረስን እንዴት ሰው ልጁን ይክዳል ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ማርልን ይቅርም በለን ኮሮና የሚሉትን በሽታ ከምድርላይ አጥፋልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ
5 лет назад
አይዞሽ እናት።ያልፋል።ግን።አረሤቶች።ዝም።ብላችሁ።ከማንም።ጋር።ከጋብቻ።በፊት።አትተኙ።በተለይ።ክርሥቲያኖች።የወድ።ጓደኛ።እንጠናና።ምናምን።እያላችሁ።አትዝረክረኩ
@abinetmulugeta9438
5 лет назад
አንዳንድ እህቶች ያሳዝኑኛል በራሳቸው ላይ ሊሆን የማይፍልጉትን በሰው ላይ ሲጨክኑ ይሄ ችግር ያልፋል አንቺ በርቺ እግዚያብሄር ይደርስልሻል
@Kidist19
2 года назад
እግዚኦ እርቅ ማእድ ላይ ስንት ጉድ ሰማሁ ከምር ትዳር ፍቅር አስፈራኝ እንደዚህ ከሆነ ምነው ብቀርብኝ ያስብላል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን🤔 እርቅ ማእድ ብዙ ተሚሬበታለሁ እናመሰግናለን
@መሲናቲናቲ
5 лет назад
ሰላም ለሁላችሁ ያሳዝናል አይዞሽ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው እናትነትም እንደዛው እኔ ባሌ ልጁን አልካደኝም ነገርግን እኔንም ልጄንም ትዝ ሳንለው ከኛ ተለይቶ እንዳሻው መሆን ጀመረ ከዚያም እጄን ቤተሰቦቼ ማሳደግ ጀመሩ ይሄው ያለ አባት እርዳታ ያላባት ፍቅር ልጄ 13 ዓመት አደገ. ከስሸው እንዲረዳ የማድረግ አቅም አጣው ስለምወደው ፍቅሬ አገደኝ እህቴ አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል ....,!!!
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
5 лет назад
ሴቶች እባካቹ ገንዘብ አትመልከቱ አሁን እቺ ልጅ ምስኪን ናት ግን በድሜ ከጥፍ በላይ ከሚበልጣት ወንድ ጋ መቼም ወዳው እንዳልሆነ ግልጽ ነው ለማንኛውምንአይዞሽ ልጁ ያድጋል አባትየውም በዱላ መሄድ ይጀምራል የዛኔ ልጄ ብሎ ይመጣል
@medhnalmedhn4324
5 лет назад
P
@mandelayehnew4566
5 лет назад
ጥሩ ዲያሰፖራዎችም አሉ በሰነሰርዓት ጠይቀው አግብተው ወደ አውሮፖ አሜሪካም ወሰደው ጥሩ ኑሮ የሚኖሩ አሉ ሁሉም ዲያሰፖራ ጥፋተኛ አይደለም::
@ጌታየታመነነዉ
5 лет назад
እረይቅርብሽ የሽማግሊ ቅሊታም ተዉ እና ልጅሽን አሳድጌ የሱ አባትነት ይቅርባት ልጅሽ
@mariytesfiaya6206
5 лет назад
ዋ ነፍሴ ፈራውልሽ ዋ ነፍሴ ፈራውልሽ ዋ ነፍሴ ፈራውልሽ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
5 лет назад
ለምን ትፈሪያለሽ
@milanamili6065
5 лет назад
ውይ እህቴ በርትተሽ ልጅሽን አሳድጊ እኔ ኢሮብ ነው የምኖረው ምንም ችግር የለብኝም ግን የፍቅር የደስታ ችግር አለብኝ ብር ፍቅር ደስታን አይገዛም እህቶች ብር ስላለው ብላቹሁ አብራቹህ አትሁኑ በውሀላ ከማዘን ሰርታቹ ብትኖሩ ይሻላቹሀል
@workulooza8035
5 лет назад
Exactly me too
@hfhjgfyfhjf7328
5 лет назад
ፈጣሪ ከመጥፎ ሰወች ይጠብቀን ሲጀመር እህቴ ድህነት ጌጥ ነው ፍቅር የሚያምረው በእኩያ ሲሆን ነው አባትሽ ይሆናል እናም አንች ላይ ስህተትሽ በእድሜም ሆነ በኢኮነሚም የሚመጥንሽ ነበር ማፍቀር ያለብሽ ድሮ ቀረ ትልቅ ሰው ነው ማለት አሁን ጊዜ ልጅነት ያላቸው ይሻላሉ እህት እናም ላንችም የተሻለውን ይስጥሽ
@ffmm5205
5 лет назад
አይዞሺእህቴ ጠንካራሁኒ እናልጅሺን አሣድጊ ደግሞም ሠውየው 30አመት ላንቺይበዛ ብሻል አባትሺማለትነው ፈጣሪያንቺ ያለው ይመጣል እሡንም የሥራውን ይሠጠዋ ል ከሠውፍርድ የፈጣሪ ይበልጣል
@hanieh4374
2 года назад
እንደዚህ አይነት ታሪክ ብዙ ነዉ የሰማሁት ግን ለምን ሴቶች አህቶቻችን እንደማይማሩ አይገባኝም ልጅ ማሰሪያ አይሆንም እረ ባካችሁ እንኳንስ ሳይጋቡ ዝብሎ መዉለድ ይቅርና ጋብቻም ማድረግ ማለቴ ከዲያስፓራ ጋር ያስፈራል ምክንያቱም እዚህ ሌላ ትዳር ይኑረዉ አይኑረዉ አይታወቅም በዛ ላይ በአሁኑ ሰአት ያሉ ሴቶች አገርቤት የሚኖሩ ባብዛኛዉን ሁሉንም ማለቴ አይደለም ብቻ ባብዛኛዉን ከዉጪ ከመጣ ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል ግድ በመከራዉስጥ እሰክታልፉ አጠብቁ ብዙ ሚሲኪን እህቶቻችን ተሸዉደዋል እንደዉም አንድ ታሪክ ልንገራቹ አሳጥሬ" ሰዉዬዉ የሚኖረዉ ውጪ ነዉ አገርቤት ሄዶ አንዲት ልጅ አገባ ለዛዉም በተክሊሊ ማለት በቤተክርስቲያን ከዛ ወደዚህ መቶ process አድርጎላት ኢንባሲ ገባች ለ interview ከዛ ምንያህ እንደምታዉቀዉ ከጠየቋት በሐላ ባለቤትሸ ባለበት አገር ህጋዊ ባለትዳር ነዉ ሲሏት እራሷን ሰታ ወደቀች ኢንባሲ ዉሰጥ "
@selam123s5
4 года назад
እኔ እንዴው ጥሎብኝ ዲያስፖራ አልወድም አደል ዲያስፖራ ሐብታም አለኝ አለኝ የሚል ወይም ደግሞ በገንዘቡ ሴትን ሊገዛ የሚፈልግ ወንድ ኡፍፍፍፍ ስጠላ በስመአብ አደለም መጥላት ባላያቸው ራሱ ደስ ይለኛም ምክንያቱም እነኝህ ሰዎች ፈጣሪን አያቁ አጊንቶ ማጣት እንዳለ ራሱ አያቁም ስለዚህ በጣም ነው የምጠላቸውውው
@tsehaykassa2619
2 года назад
ብዙወቹ በስተርጂና ልመና ይወጣሉ ያላሳደጉት ልጂ አይጦርም እደደላህ አትኖርም ወንዶች አስቡበት ዘርህን አትካድ በነፍስም ያስጠይቅሀል እግዞኦ እናትነሺና ለምነሺ አሳዳጊ ፍርዱ ይገርማል ሴት ለሴት ይህን ይፈርዳል ይገርማል
@kiresetosefekernaw4643
5 лет назад
ቤተሠቦቹ ግን ከነራሡ የጠነባ ጭንቅላት ነው ያላቸው በቁማቸው የሞቱ የሠውን ልጅ ከገንዘባቸው ጋር የሚያወዳድሩ ደደቦች ውስጤ ታመመ እኔ ለሧ ፈጣሪ ካንቺ ይሁን እህታችን
@ጽዮንንጉሴሰበነማርያም
5 лет назад
እግዚአብሔር መልስ አለዉ ነገ እነሱ ወደታች አንቺ ወደ ላይ ከፍ ትያለሽ ዝቅ ያሉ ከፍ ይላሉ ከፍ ያሉ ዝቅ ይላሉ ይላል መጸሐፍ የማይቀየር የእግዚአብሔር ቃል ነዉ የሰዉ ይቀየራል አንድበቱን ሞልቶ ይህን ይላል የሚወዱትን ወንድማቸዉን እግዚአብሔር መልስ ይሰጠዋል አንቺ በርቺ እህቴ ወላዲት አምላክ ልጅሽ በፀጋ በበረከት ታሳድግልሽ አይዞሽ
@medinahmuhammad2191
5 лет назад
ባክሽ አታልቅሺ እኛ አረብ ሀገር እየስራን ልጆች እናሳድጋለን ስንቶቻችን ጠንካራ ሁኚ መጀመሪያም ሀብታም ስለሆነ ነው ያረገዝሽው
@selinaselama7279
5 лет назад
የምታውቁ ንገሩኝ የቱጋነው ኢትዬጲያ ውስጥ ግን ህግ ያለው
@zemzems2429
3 года назад
😍የለም
@peacelovefaith2018
4 года назад
ፍርድን የሚያዛቡ ዳኛ መሆን የማይገባቸው ጉቦኛ ዳኞች ናቸው ኢትዮጲያን የገደሉዋት መርገም የሚያመጡት ፡ ትውልድን ክፋት የሚያስተምሩት። ምን አይነት ዳኛ ናት ? እግዚያብሔር የስራሽን ይስጥሽ አቦ እርስዋን ብሎ ዳኛ --- ሄለን አንቺ ግን በጣም ጎበዝ I am so so proud of you ! stay strong girl !
@selamselam6497
5 лет назад
የኔ እህት ኣይዞሸ በዚ ዕድመሸ ኣሰተሳስብሸ በጣም ጎበዝ ነሸ ። ኣንቺ የብር ድሃ እንጂ የኣሰተሳስብ ድሃ ኣደለሸም ። በርቺ ዕድመ እና ጤና ላንቺ እና ልጅሸ
@JMGD44
4 года назад
ምን ኤውሮፓ የምንኖር የሽማግሌ ቂጥ አጥበን ነው ገንዘብ የምናገኘው.....ምን በአውሮፓ ያሳብባሉ።
@susuthomas9945
5 лет назад
ስት አይነት ቤተሰብ አለ ድህነት ጎርፍ ነው ነገ ያልፋል አይ ሀብታሞች ጭቅላታቹ ባዶ ነው
@ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ
5 лет назад
አይዞሸ ልጂሸብቻ ሰላም ይሁንልሸ/ ይሁንልሸማማየ ልጂሸ ሲያድግ አባቴ ካለሸ / ካለሸ አባትህ ሞቷል በይው ይሄ በቁሙ የሞተነው
@mekukonjo4834
5 лет назад
ግን ለምድነው ምንድነውስ የምትጠቀሙት የሴት ልጅ ህይወት ስላበላሻችው ለዛውም የ50 ምናምን አመት ሽማግሌ ማስተዋል አቅቶት ማየት እንዴት እደሚቀፍ ፍጣሪ የጅክን ይሰጥካል አንተ መች እደምትሞት አታቀውም ምን አለ ፍሬክን በፍቅር ማሳደግ ባትችል ያቅምክን ብትረዳ ለዛውም እኮ 2000 የኢትዮጵያ ብር ነው የተባልከው ሰው ከጎዳና ከማሳደግያ እየውሰደ ያሳድጋል አንተ ግን የራስክን ልጅ ካድክ አልረዳም አልክ ፈጣሪክን እንደካድ ቁጠር ከሀዲ ባለጌ ነክ እርግጠኛ ነኝ ይሄን ጉድክን ደጋግመክ ትሰማዋለክ ኮመንትም ታነባለክ
@helenshemelis5686
3 года назад
እኔኮ ግርም የሚለኝ የህግ ባለሙያ ነን ሲሉ ግን ያሳፍራል ዳኛ ተብላ ተቀምጣ የፈረደችውን ሴት እንኩዋን ማየት ይቻላል እሱዋ ትንሽ ገንዘብ ተቀብላ በብዙ የሰው ሂወት አበላሸች እግዚአብሄር ይመስገን ከዛ አገር ፍርድ ቤት የገላገለኝ እኛ ያለንበት አገር ቢሆን ኑሮ ንግስት ነበር የምትሆኝበት
@FatimaFatima-dl7jh
4 года назад
ድህነት እካ ቁምጥና አይደለም የሰዉልጅ እንዲ መናቅ ተገቢ አይደለም በጣም ያማል
@Ethio25536
5 лет назад
አናወራውም እንጂ እኛም ወንዶች በሌባ ሴቶች ብዙ ግፍ ተስርቶብናል.. ወንዶች እንዳትፈዙ አገሩ የሴት ሌባ የበዛበት ነዉ.. ባለ ታሪኳን አይመለከትም ...
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
5 лет назад
ግን የእናተ በዛ
@Ethio25536
5 лет назад
@@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ Hahaha ሰፍረሽ የለካሽው አስመሰለብሽ እኮ! ወንድ ሚዲያ ላይ ወቶ አያወራም እንጂ ሴቶቹ ሚሰሩት ተግባር ሀይ ሚላቸው ያስፈልጋል ወንዱ ቢጨክንም አይፈረድበትም.. sorry to say that,
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
5 лет назад
@@Ethio25536 አሁን ማን ይሙት ክርክር አምሮክ እንጂ የሀገራችን ሴቶች ለቅሶአቸው በቀላሉ የሚታለፍ ነው
@Ethio25536
5 лет назад
@@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ ኖ እንዳው ታምር የተሰራ አስመስሉት ልጅ ወለደች እንጂ ሌላ ምን አዲስ አለ? ለ1 ልጅ ካነሰች ምን የሂሳብ ባለ ሙያ ሆነች. 1 ልጅ ወልጄለት ከዳኝ የህ በNational media ወቶ እስከ መናገር ሚያደርስ ነገር ነው? የወሬ ሱስ እንጂ
@mahelatmahemahelatmahe2298
5 лет назад
@@Ethio25536 Saweyawe Ainta Nahe Enda ? menawe Korakorake
@UaeexpoUaeexpo-is9cw
5 лет назад
በእወነት ኑሩልን እናመሰግናለን ሀቢት ከፈጣሪ ነወ የሰወልጀ ፊቅሪ ይበልጠል እኝ ቲጂ እወነት ነወ ታረኪ አይራሰም
@FAFENET
5 лет назад
ግን አልተሳሳታክም 30 አመት ባይ ይበልጣታል ያልከው እንዴት ነው ታዲያ ሁሌም በመኪና ይዘውት የሚዞሩት ጠለቅ ብላቹ ካጣራቹ ዳይፐርም ሳይቀይሩለት አይቀሩም ።
@debrituwoldekidan5520
4 года назад
እንኳን ቀረብሽ ይሄ ስውየ ከአሥር አመት በሖላ የጨረጨስ ሺማግሌ ስለሚሆን እሱን መጎተት ነው የሚሆንብሽ እና እንኳን ቀረ:::ልጅሽ ጌጥሽ ናት ተንከባክበሽ አሳድጊያት ነገ ታይዋለሽ ጥቅሙን ነገ ብትታመሚ ብታጪ እስዋ ብቻ ናት የምትደርስልሽ :::
@ስላምስላማዊት
5 лет назад
እግዛብሄር ይመስገን እኔ ከእርቅ መአዶች ብዙ ነገር ተምርያለሁ🙏🙏👌 እህቴ ባንች እየፈርዲኩ ሳይሆን ነገር ግን ለዚህ ችግር አንችም እሱም ሁለታችሁም ናችሁ ተጠያቂወቹ ምክንያቱም ሳትጋቡ ሳትፈራርሙ እንደት ታርግዣለሽ 😦😦ይገርማል ብቻ እግዛብሄር የስራውን ይስጠው😒😒😢😢
@firehiwotseblegiorgis301
5 лет назад
ትክክል ደጋረጉ ሰዶ ከማሳደድ በኋላ ቁጭ ብሎ ከማልቀስ መደራደሩ ትልቅ ብልህነት ነው ።
@ruthfisha1247
5 лет назад
እርቅ ማእድ አድናቂአችሁ ነኝ።
@ፍቅርያባቱአናፋቂ
5 лет назад
እኔ የሚገርመኝ አንድ ሠው ማድረግ ያለበትን ለምን በደብ ፣አያሥብም አሥቦሥ፣ከገባ ብሆላ ለምን ሃሣቡን ይቀይራል አሁን ይሄሠውየ በጣም ትልቅ ነው እንደት መብትና ግደታውን ሂሌናውንሥ አያይም፣ብቻ የኢቶብያ ችኮች ፈጣሪ ይሁናቹህ ሁለየ ፣የሤት፣ልጂ፣እንባ እንደፈሠሠ፣ወዶች ሆይ ፈጣሪ፣ልቦና ይስጣችሁ መጀመርያ፣እድገትም፣ሆነ፣ሤነመግባር፣ከቤተሠብ፣ይወሥነዋል
@alukonjo3735
4 года назад
የኢትዮጵያ ወንዶች ግን ምን ይሻላችሀል ካህዲወች ናችሁ ሀብታም ማግባት የስነ ልቦና ሰለባ መሆን ነው ብዙ ሀብታሞች ፈጣሪም ጭንቅላትም የላቸውም
@astekastek1000
5 лет назад
እረ በስማም ምን ጉዱ ነው እግዚኦ መዳህናለም እረ ገንዘብ ወይም ሀብት ምን ያረጋል ይሄ የጭቅላት ድሀ ነው ባካቹ በምነት አለ ማደግ ይሄ ትርፍ ክብር ይግባውና ጌታችን የተወለደው በበረት ነው ያለም ገዢ ሆኖ እስኪ በዚሁ ምን እንማራለን አህ ዊ የሰራዊት ጌታ አይዞሽ እናት ለበጎ ነው ከዚህ ተማሩ እህቶቼ
@helenshemelis5686
3 года назад
አንድ ነገር ልንገራችሁ የሆነ ልጅ አንዱዋን ህጉዋን ወስዶ ቤቱን ቀየረ ከዛም ወደ ኡጋንዳ ጠፋ ፈልገው አምጥተው በ3 ወር ውስ 7 አመት እስር ቤት ለዛውም በፈቃደኝነት አድርገው በማታለል ከሳው በዚህ ነው ተከባብረን የወሊድ መከላከሉ ተግባር የሴቱዋ ሳይሁን የሱ ስራ ነው
@Ethiopiawollo
5 лет назад
ለገንዘብ ብለሽ እደት በ24 አመትሽ ከሽማግሌጋ ፍቅር ጀመርሽ ጥፋቱ ያቺ ነው መጀመሪያ አመራረጥሽ ስተት ነው
@alemneshtekle6661
5 лет назад
እግዝአብሔር ይርዳሽ እሄቴ አይዞሽ
@zenuzenu5580
5 лет назад
ባንቺ ላይ መፍረድ ሳይሆን መሰተዋልን ገንዘቡ ያደረገ ሰዉ ምነኛ የታደለነዉ ሴቴች ባካችሁ አስተወሉ በተለይ ወጭ ለመሄድ ብቻ ብላችሁ የማታፈቅሩትን በእድሜ በጣም ከናንተ የሚበልጥ ስዉ ግር እስከማርገዝ ያለ ሪስክ አትወሰዱ ሌላ ልጅ ይዞ እንደዝች እህት ፍርድ ቤት ለፍር ቤት ከመንከራተት ትድናላችሁ እኔ ሁለት አመት ሙሉ በስልክ ሳወራኝ አገባሻለዉ ወድጄሻለዉ ብሎኝ በአካል ስንገናኝ አብረን እድናድር ሲጠይቀኝ እንቢ ስለዉ ይቆጭሻል ብሎኝ ነዉ የሄደው ከሄደ በሃላ ግን ጎበዝ ሴት ነሽ ከረገሽልኝ ዉጭ ወስድሻለዉ ስትባል እንቢ ምትል ብዙ ሴት የለቸም ነዉ የለኝ የቆጨኝ ነገር የለም እንደዉም ይበልጥ አሁን ጉደኛሞች ሆነን በደን እናወራለን ያኔ አብሬ አድሬ ቢሆን ኖሮ ይሄኔ እየነፈረኩ ነበር ብልጥ ሁኑ ጂሎች ስታናድዱ
@himadubai6352
5 лет назад
አይዞሽ እህቴ እግዜአብሔር ይርዳሽ
@azebmehari355
5 лет назад
እኔ የምመክረው የሄለንን የልጅ አባት ነው።ይች ልጅ በእድሜም ትወልዳታለህ ደግሞ የካድከው የገዛ ልጅህን ነው ዘርህን ነው።የሰው ልጅ ወደዚ ምድር የመጣው ራቁቱን ነው ሲሄድ ወደ ዘላለም ቤቱም ራቁቱን ነው በተሰጠን አጭር እድሜ ሰው ተምሮም ይሁን በእድል ገንዘብ ሊያገኝና ሃብት ሊኖረው ይችላል ባጋጣሚም ይሁን በተለያየ ነገር ደግሞ ድጋ ሊሆን ይችላል።ሆኖም ሰው ሃብታም ሆኖ አይኖርም ድሃም ሆኖ አይኖርም።ለምን ይህንን ማሰብ አቃተህ ?የዘራህውንስ እንደምታጭድ በማንኛውም መንገድ ማሰብ ለምን ተሳነህ? ነገ ቀን ይመጣል ልጁም ያድጋል ሰው ይሆናል ያንተም ሂወት ባንተ እጅ ሳይሆን በእግዚያብሄር እጅ ነው ወደ ልብህ ተመለስ።ቤተሰብ አይንዳህ ጌታን ፍራ መስማትህ አይቀርም ይሄን ፕሮግራም።
Далее
47:54
የ "DNA" ዉጤቱ ይፋ ሆነ // ባልና ሚስቱ ተፋጠጡ // ከባድ ዉዝግብ ተፈጠረ // @erq-maed-TV
Просмотров 896
48:16
Ethiopia: የተማርኩ ሴት ነበርኩ አሜሪካዊዉ ሰዉ እንዲህ ያሞኘኛል ብዬ አላስብም ነበር በሰላም ገበታ
Просмотров 55 тыс.
01:00
Как НЕ пробить AMX 50B? #wot #миртанков
Просмотров 114 тыс.
00:58
«Только такую женщину я мог получить от Бога и полюбить» #рукивверх #жуков #меньшова
Просмотров 660 тыс.
00:59
Костюм на ХЭЛЛОУИН (смешное видео, юмор, приколы, поржать)
Просмотров 2 млн
00:43
Самое большое защитное стекло
Просмотров 142 тыс.
45:48
የበኩር ልጄን አሜሪካ ወስዶ ጉድ ሰራኝ! “ሁሉም ይቅርና እኛው እንስማማ!” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Просмотров 133 тыс.
19:59
የጠ/ሚኒስትሩ ጠባቂዎች በፓርላማ፣ "4 አመት እረፍት አጣን" ጄኔራሏ፣ ፋኖ መጣብን ያሉት ፕሬዚዳንት፣ የምክር ቤቱ ውሰኔ፣ ሙስሊም ተማሪዎች በአዲስአበባ| EF
Просмотров 51 тыс.
1:16:32
የእዉነት ያማል ያስለቅሳል! ከአእምሮ በላይ የሆነ አሳዛኝ ለመስማት የሚከብድ ታሪክ። #የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #Sami_Studio
Просмотров 82 тыс.
1:12:23
Ethiopia: በእርቅ ማእድ ከአረብ አርግዛ መጣች በማለት ጠንቋይና ባለቤቴ ተባብረዉ የሰሩኝን ልንገራችሁ
Просмотров 112 тыс.
55:43
ኦሮሞ መሆኔን ሲያውቅ ከአልጋ ወደቀ || ከምትናደድ ሳመኝ እና እንርሳው
Просмотров 223 тыс.
1:13:43
Ethiopia: በእርቅ ማእድ ጉድበል የሀገሬ ሰዉ! በፌስቡክ ያወኩት በቁርባን አገባሻለሁ ብሎ 400ሺህ ብሬን በላኝ
Просмотров 81 тыс.
44:32
ድምጻዊት ሄዋን ልትከሰስ ነው | "የኦርቶዶክስ ማህተብ አድርጎ ግብረሰዶማዊነትን ማስተዋወቅ አይቻልም" |የተካረረው የአብይ እና የሄዋን ፍጥጫ| Haleta Tv
Просмотров 168 тыс.
1:03:08
Alemneh Wasse #ፕሬዚደንት ፑቲን #ዘንጉን አጠበቁ! ራሺያ #የኑክሌር ልምምድ አደረገች!
Просмотров 33 тыс.
1:15:18
Ethiopia: በእርቅ ማእድ ማንነቱን እንኳን ሳላዉቀዉ [ከአሜሪካ መቶ በቁርባን ያገባኝ ባሌ] ጉድ ሰርቶኝ ሄደ። #SamiStudio
Просмотров 75 тыс.
59:57
Erk Mead : እህቶቼ ከኔ ተማሩ ባሌን ከቤት ሰራተኛችን ጋር ያዝኩት
Просмотров 32 тыс.
01:00
Как НЕ пробить AMX 50B? #wot #миртанков
Просмотров 114 тыс.