Тёмный

Ethiopia - በዝግ እየተደረገ ያለው የአብኖች ፍልሚያ ክርስትያን ታደለ የደበቀው ጉዳይ! 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 62 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

21 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 121   
@eztube11
@eztube11 Год назад
እንኳን ለቅድስት ኪዳነምህረት የዕርገት በዓል በሰላም አደረሳችው🙏👍🙏❤👍👍
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 Год назад
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ይባዶ በለጠሞላነው ዱክማን
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d Год назад
ጀግነ ይብዘልን
@siedmagresa2416
@siedmagresa2416 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@t.gultgist.gultgis2781
@t.gultgist.gultgis2781 Год назад
ማርያምን ለአብን መፍረስ ተጠያቂው በለጠ ሞላ ነው ይህ ባዳ
@nurrkewollo417
@nurrkewollo417 Год назад
ጣሂር መ/ድ እሱም ባንዳ ናቸው
@teferaenidiris9913
@teferaenidiris9913 Год назад
በለጠ አይደለም ቀለጠሞላ እንጂ ቅዘናም አስመሣይ አይደል
@t.gultgist.gultgis2781
@t.gultgist.gultgis2781 Год назад
@@teferaenidiris9913 ቀለጠ ሳይሆን ቀጀላ ሞላ ነው ስሙ
@meskineway4162
@meskineway4162 Год назад
ትክክል በለጠ ሞላ ትንሹ በረከት ስምኦን ወይም ግርማ የሺጥላ ማለት ነው
@t.gultgist.gultgis2781
@t.gultgist.gultgis2781 Год назад
@@meskineway4162 በትክክል ተቆርቃሪ መስሎ ገብቶ ልፋታችነን ውሃ ቸለሰበት
@user-eo8dv1ly2w
@user-eo8dv1ly2w Год назад
ኸይር
@fhffuffy645
@fhffuffy645 Год назад
Lovely explanation david from Israel
@madenam8568
@madenam8568 Год назад
አላህይድረስልንያርብ፣እረምንግድነው
@ankoberview3971
@ankoberview3971 Год назад
የመንግሥትን ሥልጣን ይዞ ለሚወክለው ህዝብ ቀጥ ብሎ ይቆማል ማለት ከንቱ ድካም ነው።
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 Год назад
የዘር ፓርቲ ሀሳብን ማእከልን ስላላረገ መቼም ዉጤት አይኖረዉም። ጠላት ሲጠፋ በጎጥ መከፋፈል ይቀጥላል።
@mikimoknin8490
@mikimoknin8490 Год назад
ክብራቸውን በምስር ወጥ የሸጡ አማራ ክንዱ እና ፈጣሪ ብቻ ነው ያለው ተጠያቄው በለጠ ነው
@belayneshalemnew1216
@belayneshalemnew1216 Год назад
Mehammed husen u r right i support your idea
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Год назад
አብኖች ፈጣሪ ወደ አንድነት ያምጣችሁ!!! ማስተዋልም ይስጣችሁ!!!!
@fafitube6702
@fafitube6702 Год назад
በለጠ ሞላ የተባለ ተከሲስ ለአማራ ሕዝብ አላህ ብቻ ይሁንን 🤲🤲🤲
@jonastadesse6689
@jonastadesse6689 Год назад
በለጠ ሞላ ቢችል አማራን ማጥፋት ይፈልጋል
@540963
@540963 Год назад
የጎጃም ጅብ ጥምብ ለማሳት እንጅ ለመምራት መች ታደሉ አማራ ሁሌ የሚዋረደው በጎጃም ነው፠
@jonastadesse6689
@jonastadesse6689 Год назад
@@540963 እኔ ጎንደር ነው ተወልጀ ያደኩት እንደ ጎጃም ህዝብ ለአማራነት የሚለፋ የለም ጎጃም የአማራ ኩራት ነው
@abdukassaw4816
@abdukassaw4816 Год назад
yasazenale kamletha wuche men malhat yechalale
@nurrkewollo417
@nurrkewollo417 Год назад
በለጠ እና ጣሂር የብልፅግና ተላላኪ ናቸው ተገዝተዋል እነኝህ ባንዳዎች
@beletecherenet3840
@beletecherenet3840 Год назад
ዶ/ር በለጠ ግን የሚያደርገው ንግግር ያሳፍራል ! ከአንድ ዶክተር አይጠበቅም የሚጠቀማቸው ቃላቶች ያስተዛዝባሉ ! ካልቻለ ለምን ቦታውን አይለቀውም
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 Год назад
STAND TOGETHER FIND OUT THE PROBLEM. YOU'RE THE WINNER
@kaadijaagihoo599
@kaadijaagihoo599 Год назад
machas...enda...amara..zaranya...yelemiko......inaqachuwaleniko.
@user-rl3km9un4m
@user-rl3km9un4m Год назад
ኧረ እባካችሁ አብንን ወደነበረበት የልሱ እንዴ ምን ጉድ ነው
@mulugetaworkuayele6412
@mulugetaworkuayele6412 Год назад
አባቶቻችን ከመንደር አውጥተው: ዓለምን አሻግረዉ: በሰማዬሰማያት ካሉ ቅዱሳን መላዕክት ጋር አገናኝተዉ አሳደጉን:: እኛ ግን የሌለ የዘር ድንበር አበጅተን በዛር መንፈስ እናጎራለን:: እባካችሁ ይሄንን ፎከት እና የጭንቅላት ድህነት ከሃገራችን ተባብረን እናጥረግርገዉ::
@abatu655
@abatu655 Год назад
ጥቅም የማይለውጠው የለም አይ አብን የእቃ እቃ ጨዋታ አደረጉ አማራ በልጆቹም ተከዳ ይገርማል ። ሆድ አደርነት ከልጔም ይስባል።
@user-ni3mq2uh4b
@user-ni3mq2uh4b Год назад
ሰላምህ ይብዛ ፈታየ እኔስ ሁሌም ለኢትዮጵያ በማሰብ ላብድ ነው ግን ምናለበት ሞት አይቀሬነው ምናለበት ሀቁን አውጥቶ ህዝቡ እፎይ ብሎ ቢኖር ያአማራ አመራሮች ሁሉን እየደበቁ ህዝቡን ለግልትና ለመት አደረጉት ህዝባቸውን በደብ አቅፈው ይዘው ቢራመዱ ምናለበት አዱ ባዳ አዱ ታጋይ እየሆነ ተጫረስን አሁንም አልመሸም አድ ለመሆን ሞክሩ እደት ህዝብ ይካዳል መግስት አድ እጅ ህዝብ አይደለም አመራሮቻችን እባካችሁ ለሆድ ሳይሆን ለህዝቡና ለምየ ኢትዮጵያ ቁሙ ካልቻላችሁ መልቀቅ ይሻላል
@askjember3525
@askjember3525 Год назад
ሁሉም ዘረኛ ጥርግ ብሎ ይጥፍ ።የዘር ፓለቲካ ለኢትዮጵያዌን አይጠቅነም ። ክልል ለጭድ ነዉ። ለሰዉ አይደለም።ወደ ክ/ ሀገር ይመለሰ። ሌላ አያዋጣም።
@xx-zr9pb
@xx-zr9pb Год назад
የልጅ ና የጥቅም ፈላጊ ስብስብ የትይደረሰሳል
@shegyeshegitu1363
@shegyeshegitu1363 Год назад
Abinochi PM techawetubachu toooooo maferiyawochi
@ibrahimabdo705
@ibrahimabdo705 Год назад
አበጣበጥካቸው:እንጂ:አልጠቀምካቸውም:ሽቀላህ:ተሳክቶልሃል:የወሬ:ነጋዴ:ማለት:እንዲህ:ነው:መጥፎ!!!
@guyassawessena
@guyassawessena Год назад
Sane people never get into a political grouping based on village as TPLF and the rest of the followers of the model of ethinic and tribal based party politics.
@meskineway4162
@meskineway4162 Год назад
በለጠ ሞላ ለአብን መፈረካከሰ ተጠያቂው ነው ሆዳሙ በለጠ እንዲሁም ጣሂር የመንግሰት ቅጥረኛ ናቸው እነሱ ናቸው ሆዳሞች ለዚህ ያበቁት ክርሰቲያን ታደለ እና ድክተር ደሳለኝ ጫኔ እውነተኛ የአማራ ልጆች ናቸው
@mitu8128
@mitu8128 Год назад
Atikefafilu hulum yeamara lijoch nachew ande honew tesmamitew biseru yishalal le amara hizib alegnitanetachewin masayet alebachew
@meskineway4162
@meskineway4162 Год назад
@@mitu8128 የአማራ ልጆች ቢሆኑ ኖሮ ለሆዳቸው አያድሩም ነበር
@mitu8128
@mitu8128 Год назад
@@meskineway4162 kelela kilel new yemetut ende
@achamyelehkassie136
@achamyelehkassie136 Год назад
ከወያኔ ጋር በሆዳቸው የአማራን ህዝብ ያስፈጁ ሁሉም ከአንድ አካባቢ ናቸው። ም/ጠ/ሚ ጀምሮ ምንም አቋም የሌላቸው ፥ በከርሳቸው ብቻ የሚኖሩ።
@mitu8128
@mitu8128 Год назад
@@achamyelehkassie136 Keane akababi malet min malet new amara kilele yihun enji keyetim yimetu endezi eyalachu amaran atileyayu welo, gonder shewa gojam mebabal ayitekimim amara amara new,
@ajitiaklil3287
@ajitiaklil3287 Год назад
አብን እንደድርጅት መክሰሙ አይቀርም ወይም ከአማራ ብልጽግና ልዩነት የለውም የተወሰኑት አመራሮች መቀላቀላቸው አይቀርም ፡፡
@musabhakami2643
@musabhakami2643 Год назад
አብን ከፈረሰ በለጠ ሞላ ከተጠያቂነት አይድንም በታሪክ ይቀመጣል
@abdurehmanseid7936
@abdurehmanseid7936 Год назад
ሰልቃጩ ዘንዶ ዋጣቸው አይደል
@user-bi9rt2mi2u
@user-bi9rt2mi2u Год назад
ምግስት ታማኝ በየነን የገባለት ቃል ምንዲ የሆን? እንደዝህ ደብዛው የጠፋው ይግርማ
@tomorrow9473
@tomorrow9473 Год назад
እረ ዶክተር በለጠ ሚባል የለም።
@yg-hf2pv
@yg-hf2pv Год назад
Yejiloch sibisib yezeregnochi mecheresha mebalat new yemibalut lerasachew siltan silehone yibalu
@shiffelectronics2093
@shiffelectronics2093 Год назад
Corrupted Belete moula must resign
@tenagneassefa4034
@tenagneassefa4034 Год назад
ይህ ጭንጋፍ ድርጅታችን አፈረሰው
@ellyasjemal1798
@ellyasjemal1798 Год назад
በለጠሞላና የጣሂር የመንግሥት ተላላኪሁነውነው
@aschalemolla184
@aschalemolla184 Год назад
በለጠ ሞላ መገደል አለበት።???????
@fitsunmekonnen2880
@fitsunmekonnen2880 Год назад
ዳ/ር በለጠ ቀለጠ
@titki
@titki Год назад
ሀይ አብቾ አንድ ታምቶ በዶ አስቀረ 😂🤭
@almaw15
@almaw15 Год назад
የልጆች ጨዋታ ጨዋታ ፈረሰ ዳቦ ተቆረሰ
@endalkachewdesse37
@endalkachewdesse37 Год назад
በለጠ ሞላ የሚባል አሳማ በበረከት ስሞኦን የተመለምለ የአማራን ትግል ለማፈረስ አማራ ያልሆነ ባዳ ነው:: ሊወገድ ይገባል!!!
@540963
@540963 Год назад
የጎጃም ጂቦች ጥምባችሁን አንሱ
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 Год назад
minaba tashimonemunaleh-betbachuma ato hodu(belete) molla tebiyew ye madego lej new
@shegyeshegitu1363
@shegyeshegitu1363 Год назад
Ye amhara hizibim yihun manim sew likk alew liku yemola ken abinn minamin ayifeligim erasu silerasu mebit yikomal no more abiniiiii
@anwarfentaw8279
@anwarfentaw8279 Год назад
አው አብን አስተሳሰቡ ይምቸኛል gin ጎጠኛ ሲሆኑ አይመችኝም y
@yhhih3709
@yhhih3709 Год назад
አብን፣፣፣፣፣ወያኔበመካከላቺሁነዉ??
@yafetabi475
@yafetabi475 Год назад
የተዛባና ሸውራራ ትንታኔ ነው፡፡ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ከመንግስት ጋር መስራታቸው ጠቃሚ እንጂ ጎጂ አለመሆኑን ማንም ይረዳዋል፡፡ የአብንን ችግር ለሌሎች ፓርቲዎች በመስጠት አብንን የጠቀምከው ሌሎችን ግን ያዋረድክ ከመሰለህ ተሳስተሀል፡፡
@meskeremberhanu6307
@meskeremberhanu6307 Год назад
ችግሩ የስብስቡ ማንነት ላይ ነው:: ጎንደር ጎጃምን ሸዋና ወሎ በምን መንገድ ነው አንድ ላይ መሰለፍ የሚችሉት? የሚያሳዝነው የደቡብ ጎንደር ሆዳም ተስፋፊዎች ጎጃም ወሎንና ሸዋን አሰልፈው ህይወት ከፍለው ወልቃይትን ከትግራይ ተነጥቀው እንዲሰጣቸው ማድረግ መቻላቸው ነው:: ሌላው አማራ ነኝ ባይ ለደቡብ ጎንደር ርስት ለማስገኘት ህይወት ይከፍላል:: ደቡብ ጎንደሬው ደግሞ ጥጡን ሰሊጡን እየቸበቸበ ሃብቱን ይደልባል:: ጅሎች ናቸው ወይስጅላጅሎች?
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Год назад
አታሟርቱበት አንድ የአማራ ተቆርቋሪ አብን ፓርቲ ብቻነው ያለን ለቀቅ አርጉት አስኪ አሉባልታቹ ሰልችቶናል።😐
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t Год назад
🙄🤔🤔
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 Год назад
ሖዳሞች ተሰብስበው እንደ እነ በለጠ እና ታማኝ እዴት ይቀጥላሉ አይ ታማኝ ወዶ አላደፈጠ😂ይሄ ሖዳም ገንዘባችንን በእረርዳታ እያለ በላን ተጃጃልንለት አልደግመውም😔
@user-te2he3mf3b
@user-te2he3mf3b Год назад
ይፍረስ ኑሮም አልጠቀመን እነሱ በሚናገሩት ነው ምንም የማያውቀው የሚሰቃየው
@berhanugebrie662
@berhanugebrie662 Год назад
አናትህ ይፍረስ ሁሉም በየብሔሩ ተደራጅቶ አንተ/ቺ ይፍረስ ስትል/ይ አታፍርም ?
@mercato967
@mercato967 Год назад
አብን ማፈሪያ ድርጅት ነው።ብኩርናውን ለብልፅግና የሸጠ።
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 Год назад
አቤት አቤት?የተሻለ ሀሳብ አቅራቢ ሁሉ እንደተወገዘ ነው።ተቀራርቦስ ቢሞከር?ልክ እንደዛ እንዳልተማረው አያትህ እያንዳንድህ? "ሳትዋጋ ንገስ ቢሉት ለምን?ተዋግቼ "አለ አሉ የመሳፍንት ዘመኑ ምስላችሁ!
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Год назад
Some yihudians and ismaelians sold ANM When those traitors said again and again they will repeat out forefathers history , we thought they. say about those geniuses forefathers, but they replaced saw it yohanse, genet Zewude, and other bandas I hope genuine amharas will come with brand amharas party which is free from bastards
@tesfayebekele6519
@tesfayebekele6519 Год назад
You make me laugh with your argument of strong opposition existence during WAYANE regime.
@tesfayebekele6519
@tesfayebekele6519 Год назад
The people were the opposition
@tesfuzerga3258
@tesfuzerga3258 Год назад
ABEN is a sick man in the so called Ethiopian Empire.
@shegyeshegitu1363
@shegyeshegitu1363 Год назад
Abinochi shame on you yemanim mechawecha tihonalachu bilen alasebinim neber sile amhara yemorutin wetat fano,minisha ena hitsanat asibu.
@fentax111
@fentax111 Год назад
በለጠ ሞላ ፕሬዘዳንት ሲሆን ነው አብን መስመር የሳተ በለጠ አማራነቱ ያጠራጥራል አማራ ሳይሆን የአማራ ፖለቲካ መሪ መሆን ትርፉ ይህ ነው !! አማራ አሁንም እያንዳንዱ የፓለቲካ መሪ ሰው ላይ በጥንቃቄ ስራ ! አማራ ያልመራው የአማራ ፖለቲካ ለአማራ ህዝብ ፋይዳ ያመጣል ካልህ ሞኝ ነህ
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman Год назад
የህዝብ አደራማ በአዋዜ እያጣጣሙ ነው የበሉት 🙄ነቅሎ ሯጮች
@mohammedmohammedarebo3145
@mohammedmohammedarebo3145 Год назад
አብዛኛዎቸ አብኖች የኦህዴድ ተላላኪዎች ናቸው
@teferaenidiris9913
@teferaenidiris9913 Год назад
ቀለጠ ሞላ ክርስትያን ደሳለኝ ጫኔ እውነተኛ ለወከላቸው ህዝብ እየተጋፈጡ ነው
@teddyyo2110
@teddyyo2110 Год назад
አሁን ገና በስመር አለፋቹህ ታማኝ ከማንም ጋ አደለም ሚድያ ላይ ቀጥታ ስርጭት ላይ አቋርጦበታል እኮ እና እንደት ነው ከሱ ጋ የሆነው
@mintwabassefa2906
@mintwabassefa2906 Год назад
አይ የምሥር ወጥ! ምን ሲል ተጀምሮ ተቃዋሚ ፓርቲ የመንግሥት ባለስልጣን ይሆናል?
@adugenetcomition2406
@adugenetcomition2406 Год назад
ክርስታን ታደለ እና ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ የለለበት አቦን አብን ሊሆን አይችልም።
@melakudinku2027
@melakudinku2027 Год назад
ሁሉም የዘር ፓለቲካ ፓርቲዎች መፍረስ አለባቸው የወያኔ ቫይረስ የዛኔ ነው የሚወገደው። በሀሳብ ላይ የተመሰረተ ፓርቲ መደገፍና ማበረታታት ይኖርብናል። ዛሬ አብን ነገ ኦነግ ሰሞኑን ህውሀት እያለ ይቀጥላል።
@haidarmohammed7336
@haidarmohammed7336 Год назад
kkkkkkk fasam abn
@user-gv7ty3bd4x
@user-gv7ty3bd4x Год назад
ይሄ በለጠ ሞላ የሚባለው መላጣ ሆዳደር ነው ክርስትያን ግን የምር ሰው ነው
@ademmohammed1586
@ademmohammed1586 Год назад
ጎጃም ውስጡ ከባድ ነው ወሎ ራያ ደግሞ ውስጡ የዋህ ነው ከዛም ደግሞ ራያ ደግሞ ምሁሩ ብዙ ነው
@braveheart8927
@braveheart8927 Год назад
ጎጆህ ይፍረስ አንተ የደንቆሮ ልጅ፣ ጎጃም ምናባህ ያድርግህ አንተ የምቀኛ የቅንቅናም ልጅ፣ የጎጃም ቅናት ገና በ አናታችሁ ይተክላችኋል።
@ademmohammed1586
@ademmohammed1586 Год назад
@@braveheart8927 ልብዴህ ክርስትያን ጅል አማርኛውን ያውራ እንጅ የትኛው ት.ት ምርት ነው አንተ ያህያ ልጅ
@braveheart8927
@braveheart8927 Год назад
የችጋራም ልጅ ጥፋ ከዚህ፣ ጠኔያም!
@ademmohammed1586
@ademmohammed1586 Год назад
@@braveheart8927 ደንቆሮ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Год назад
@@braveheart8927 ጅብ
@ellyasjemal1798
@ellyasjemal1798 Год назад
ይሄ በለጠ የሚባል የአብይ ተለጣፊ ሥለሆነእኮነው
@540963
@540963 Год назад
👎👎👎👎የጎጃም ፖለቲካ
@samsong6746
@samsong6746 Год назад
ለ ረጅም ጌዜ የብሄር ተወካይ ሌለዉ.?... ብአዴን .. ብሄረ አማራ ዴሞክራሳዊ ንቅናቄ... በዉሸት ነዉ ልፈለፋዉን የጀመረዉ
@henimulu8817
@henimulu8817 Год назад
በዚህ ልክ EBc or fana waltan አትምሰሉ የእናንተ ሆድ መች ነው ሚሞላው ያማል feta daily በግልፅ የመንግስት ደጋፊ ነው
@70ethiopia81
@70ethiopia81 Год назад
ክርስትዓን ታደለ አቋም የሌለው ሰው ነው... የ Facebook አርበኛ... ወንድ ከሆነ እስቲ ጭግሩ ይሄ ነው ብሎ ይንገረን
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 Год назад
ዶክተር ደሳለኝ እና ክርስቲያን ብቻ ናቸው እውነተኞች ሌሎቹ ባንዳ ናቸው
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Год назад
ሁሉም እልል ያሉ አስመሳይ ናቸው ግሩፕ ከፍተው የሚፍለሙ ለስድብ የስልጣን ጥማታም
@aschalemolla184
@aschalemolla184 Год назад
አንተ በለጠ ሞላ ለምን አትለቅም ።ልቀ ቅ አትሽጠን።አብንን አትሽጥ።
@fetabydaily8656
@fetabydaily8656 Год назад
Abenen balela aben makayer eko new yamen makabed new enzamnen mamtate eko new
Далее
Zarami Barnomi?
00:16
Просмотров 737 тыс.
Why Don't Ice Rinks Melt?
01:00
Просмотров 6 млн
Kim bo’ldi bu qiz?
00:17
Просмотров 552 тыс.
Zarami Barnomi?
00:16
Просмотров 737 тыс.