Тёмный

Ethiopia:በግልፅ ተፋጠጡ! በጸሎት ላይ ለምን አላህ ይጠራል? በቂ መልስ በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ 

መንክር ሚዲያ-Menker Media
Подписаться 186 тыс.
Просмотров 68 тыс.
50% 1

#MemherDoctorZebeneLema #OrthodoxSibket

Развлечения

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 359   
@menkermedia21
@menkermedia21 3 года назад
ሁላችሁም ሼር እና Subscribe ያድርጉት
@janahjanah1049
@janahjanah1049 3 года назад
❤️🙏🙏🙏
@user-po5hp4rp9f
@user-po5hp4rp9f 3 года назад
እሽ
@anbe332
@anbe332 3 года назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@anbe332
@anbe332 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@semiraabdela3812
@semiraabdela3812 3 года назад
Eshi
@fikrfikirakalu8122
@fikrfikirakalu8122 3 года назад
መዝሙረ ዳዊት እግዚአብሔር ሲያመሰግን በሽብሸባ በከበሮ በፀናፅል በበገና በመሰንቆ በክራር ወዘተ እና ሽብሸባ የአማራ ብቻ ሳይሆ የመላው ኢትዮጵያነው
@isaacdt6019
@isaacdt6019 3 года назад
esuma yemelawu alem neber enesun algebachewum enj
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 3 года назад
የመላው አለም ነው ግን ዋስተዋሉን ነሳቸው
@ethiopia5644
@ethiopia5644 3 года назад
እግዚአብሔርን እጂ ዘርግቶ እልል እያሉ ማመስገኑን ከእንደነሱ የዳንኪራ ቤት ጭፈራ ስላመሳሰሉት ምን ይደረጋል
@wedasemariam2567
@wedasemariam2567 3 года назад
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን
@user-sk4dz7zq8r
@user-sk4dz7zq8r 3 года назад
እንኳን ተዋህዶ ሆንኩኝ እልልልልልልል እልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን የተዋህዶ አርኛ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልዎት አሜን
@senusamrawit9070
@senusamrawit9070 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@eteneshmelaku1332
@eteneshmelaku1332 3 года назад
እኔ እራሱ እንኳን የተዋህጆ ሆንኩን!!!!!
@wedasemariam2567
@wedasemariam2567 3 года назад
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 3 года назад
አሀዛብና መናፍቃን ምድር ላይ ናቸው የኛ አባቶች ግን የምድሩን ሳይሆን የሰማዩን ነው ሚያስቡት ተመስን አምላኬ በሀይማኖቴ ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ በትውልዴ ደግሞ ኢትዮጲያዊ ስላደረከኝ አመሰግንሀለሁ አምላኬ
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 3 года назад
አሜንአሜንአሜንንኖ
@wedasemariam2567
@wedasemariam2567 3 года назад
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን
@user-dx2fy1rh4v
@user-dx2fy1rh4v 3 года назад
እኛን ለማሳት ታጥቀው ተነስተዋን እህት ወድሞቸ እንቃ እግዚአብሔር ይድርስልን መምህር ዘነበ ለማ አይዞህ በርታ አባታችን
@wedasemariam2567
@wedasemariam2567 3 года назад
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ።እንዲህ የሰማን ልባችን ደነደነ የጥቅም🔺 የዝና🔺 ትውልዱ ሁሉ ጠፍቷል ደንዝዟ ል 🔺አፈዝ አደንዝዝ ሞት በበዛበት ዘመን እንጨፈራል ምንም አይመሰለንም ሰው ሆነን ተፈጥር ግን እንደ ሰው አናሰተውልም ።የድንግል ማርያም ልጆ እየሱስ ክርስቶስ ይማርን 😭ለአገራችን ሰላሙን ያድልልን የቅዱሳን ምልጃና ጸሎት በቃቹ ይበለን ።
@janahjanah1049
@janahjanah1049 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@nasimategest8764
@nasimategest8764 3 года назад
Amine bebitu yesebeseben
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 3 года назад
የእዉነት ያለንበት የሕይወት ዘመን ያሳዝናል እግዚአብሔር ልባችንን ይመልስልን ኣሜን አሜን አሜን
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 3 года назад
Amen bwenati
@mmkk2469
@mmkk2469 3 года назад
ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን መምህርችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን በፆሎታቹህ አስቡን
@birhanebirhane1333
@birhanebirhane1333 3 года назад
እመብርሃን ትጠብቃቹ መምህሮቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛላቹ ቃለህይወት ያሰማልን
@user-lg8ke7qe6d
@user-lg8ke7qe6d 3 года назад
በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍልን ላስተማረን ለገሰፀን ቅዱስ እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን አሜን፫
@turayashady5807
@turayashady5807 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አምላኬ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ቤተሰቦች ፈጠሪክኚ ምምህራችን እድሜን ጤና ያብዛልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
@user-pf9lr6gd8e
@user-pf9lr6gd8e 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ማን እንደ ተዋሕዶ 💚💛❤️🇨🇬💚💛❤️🇨🇬😍 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍 ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን💚💛❤️🌷🌷🌷
@hemanotmulla4496
@hemanotmulla4496 3 года назад
አሜን አሜን እልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ቃል ህውት ይስማልን መምህራችን እድሜ ጤነ ከቤተሰቦቹ ሁሉም ይስጠልኝ
@alemalem74766
@alemalem74766 3 года назад
እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን ሚኪያስ
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 3 года назад
Kalehiwet yasemalin Memhir Dr. zeben Leman hullem lib west yemigeba timhirt new yemitastelalfew. Mirt ye tewahdo ortodox lig. Amlak regim edme ke tena gar yadililin. ❤
@haregdebbebe8453
@haregdebbebe8453 3 года назад
እልልልልልልልልል
@celltech4083
@celltech4083 3 года назад
U
@ufhjdb2178
@ufhjdb2178 3 года назад
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልባችን እግዚአብሔር አምላክ ያድርብን አሜን አሜን አሜን
@truecemai1680
@truecemai1680 3 года назад
ለእግዚአብሔር ታቦት እንደአባቴ ዳዊት እንዳሸበሽብ ለአምላኬ ክብር እንድሰጥ በታቦቱ ፊት እንድሰግድ እልል እንድል እንድዘምር ስለፈቀደለኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንደሜልኮም ለእግዚአብሔር ታቦት የሚያሸበሽቡትን የሚዘምሩትን በንቀት እንደልመለከት ስላላደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-pk4mf5us8d
@user-pk4mf5us8d 3 года назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት 😘😘😘😘🌺🌺🌺🌺🌺🌺✅️✅️✅️✅️✅️✅️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@saraha9264
@saraha9264 3 года назад
መንፈስ የሚያድስ አጥት የሚያለመልም ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ ጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጁች 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@saratadesse74
@saratadesse74 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንዴት መንፈስን ደስ ስስስ የሚያደርግ ት/ት ነው አባቴ በእድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን
@abeba1
@abeba1 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤🙏🏼
@alganeshe4053
@alganeshe4053 3 года назад
አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፅጋ ያኑርልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-cg1uc5wc6r
@user-cg1uc5wc6r 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ 🙏
@user-wj6vi9ts5h
@user-wj6vi9ts5h 3 года назад
መምህራችን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀወት
@yasminmed7at414
@yasminmed7at414 3 года назад
አሜን በረቱልኝ እልልልልልል አሜን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💓💓❤️💓❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️💒💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️🇨🇬✝️🇨🇬✝️🇨🇬✝️💒🇨🇬💒🇨🇬👏👏👏👏እልልልል አሜን
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 года назад
ኦ የኔአባት የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ አቤት የኔጌታ እንዴት እንደምወድክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክልን
@user-ou8py6xy1k
@user-ou8py6xy1k 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 3 года назад
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@user-yv5fs6fm6x
@user-yv5fs6fm6x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል መምህር መንፈስቅዱስ በአተላይ አዱሮ ለዘላለም ይኑር መምህርዬ እግዚህአቦሄር ይባርክ ተቤረክ ዘርህ ይባረክ ዘር የኦርቶዶክስ ልጆች ጭምር ማለት ነዉ 🙏🙏🙏
@fiyoriberhe435
@fiyoriberhe435 3 года назад
ኢንደ ኤሪሶ ያኣብዛልን። ካላአሂወት ያሰማልን።
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 года назад
አህዛብና መናፍቃን አቤት ድካማችሁ የማትፈነቅሉት ድንጋይ የማትቆፍሩት ጉድጓድ የለም ተዋህዶን ለማጥፋት ልቤሌላት ውሻ ማር ትቀላውጣለች ይላል ያገሬ ሰው አህዛብና መናፍቃኖች ወደ ራሳችሁ ተመለሱና የፈጠርከኝ አምላክ ወዴት አለህ በሉና ፀልዩ ከልብ ከፀለዩ እንባ አይገድቡ የመዳን ቀን አሁን ነው ንቁ ንቁ ንቁ እስከመቸ አንቀላፍታችሁ
@alemalem74766
@alemalem74766 3 года назад
ልብም ጆሮም የላቸዉ መናፍቃኖች እንደተልባ በአፍ መንጣጣት ብቻ
@luk-man7889
@luk-man7889 3 года назад
በሶስት አምላክ በሰባት መላእክት እና በአሰራሁለት ሀዋርያት ማመን አንድ የሆነውን ፈጣሪ መክዳት ማለት ነው። መስሃፍ ቅድስ: 1-ውሸት 2- እርስ በርሱ የሚቃረን 3- ከሳይንስ በተቃራኒ የሚሄድ መጽሃፍ ነው አይንዎን ከፍተው ውስጥዎን ይፈትሹ መልስ ላጣችሁለት እውነታ ሁሉ መልሱ ሚስጢር ናት ነው።
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 года назад
@@luk-man7889 የሚሉሽን ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ አለ ያገሬ ሰው አራባና ቆቦ ከዬትም የማይገናኝ ነገር መናገር ራስ ያማል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የራሷ የሆነ ምስጥር አላት ዶግማዋ ቀኖናዋ ስርአቷን ጠብቃ የራሷ የሆነ መልስና ጥያቄ አላት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሶስት አምላክ የላትም ሰማይን ያለ ምሰሶ ያቆመ ምድርን በባህር ላይ ያለ ካስማ የዘረጋ ከሰማይ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ ነስቶ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ተወልዶ እኛን አለምን ለማዳን የመጣውን አንድ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስን ነው የምታመልከው ። ያምርብኛን ብሎ ከመናገር ያስጠላብኛን ብሎ መተው ማንን ገደለ ስለዚህ ከላይ ከላይ ከመተንፈስ እውነታውን ለማወቅ መጠዬቅ መመርመር ያስፈልጋል መናገር ስለተቻለ ብቻ ዝም ብሎ እንዳመጣልን መናገሩ ትርጉም የለውም ያጠፋናል እንጅ ይህን እወቁ መናፍቃንና አህዛብ ከበኋላ የመጣ አይን አውጣ አትሁኑ
@user-ou8py6xy1k
@user-ou8py6xy1k 3 года назад
@@user-hw5gc1oi6o የሀገሬ ልጂ ክበሪልኝ ድግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቅሺ 🙏
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 года назад
@@user-ou8py6xy1k አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ😘
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-dh8dk7te3j
@user-dh8dk7te3j 3 года назад
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mekdesmekdes4522
@mekdesmekdes4522 3 года назад
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተዋህዶ መሆን መርጦ ያይሆን ተመርጦ ነውና ውድ እና እንቁ የተዋህዶ ልጆች የድንግል ማሪያም ልጅ ከእናንተ ጋር ይሁን በእምነታችን እንፅና በርቱ ጊዜው የአገልግሎት ጊዜ ነውና እንበርታ
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 3 года назад
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን በእውነት እንዴት ደስ ሚል ቃለ እግዚአብሔር ነው !!!
@user-ou8py6xy1k
@user-ou8py6xy1k 3 года назад
እኔ ምለው fb. ላይ እደው የናተ ሆኗን መናፍቃን እየተሳደባችሁ ም ነው ብትታውን አር እግዚያብሔር ይገሥጳችሁ ኦርቶዶክስመሆን እኮ መርጠን አደለም ተመርጠን ነው መምህር ቃለህወት ያስማልን እደት ደስ ይላል እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን 🙏
@senusamrawit9070
@senusamrawit9070 3 года назад
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@Abatech2
@Abatech2 3 года назад
አቤት መታደል እንዲህ መምህራነ ወንጌል ስር መሬት ላይ ቁጭ ብሎ መማር መሬት ቁጭ ብላችሁ የምታገለግሉ ሁላችሁም በረከታችሁ ይድረሰን ከምርጦቹ አንዱ ያድርጋችሁ
@wedasemariam2567
@wedasemariam2567 3 года назад
መንፈስን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲደርስዎ ሰላም ለኩልክሙ የሚለውን ቻናላችንን subscribe ያድርጉን በቅርቡ እንጀምራለን እ/ር ይርዳን
@mametayameer1138
@mametayameer1138 3 года назад
መምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ምንኛ መታደል ነዉ እዚህ ጉባኤ ዉስጥ ቁጭ ብሎ መባረክ ኡፍፍፍፍፍፍፍ በረከታቹሁ ለኛም ይድረሰን አሜን
@mdivdoivdo1393
@mdivdoivdo1393 3 года назад
ነፍሴ ተደሰተች በእውነት መምህራችን ቃለ ሀይወት ያሰማልን
@youshiindala9948
@youshiindala9948 3 года назад
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን እገዝሀቤር ፀጋውን ያብዛልን
@tigisthussen9470
@tigisthussen9470 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰምልልን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 3 года назад
egzibher ystln kale hiwet yasemaln amen
@haymanotweldiyis56
@haymanotweldiyis56 3 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ እቁ መምህራችን
@almazalmaz7111
@almazalmaz7111 3 года назад
AME AME AME 🙏🙏🙏 Kale hiwete yasemalene abatachine edeme tena yesetelene AME AME AME 🙏🙏🙏
@konjokonjo3357
@konjokonjo3357 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን (3)
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 года назад
መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ፀሎት ልመናዎ እረዴት በረከቶት ይደርብን መናፍቃን እና አህዛብ ሆይ የእውነት መንገዱን ሳትይዙት እቺ ቀን አትለፍባችው ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እውነት ናት ስለኦርቶዶክስ ለማወቅ ኦርቶዶክስ መሆን ያስፈልጋል አዛብ እና መናፍቃን ንቁ ንቁ ቀኑ አይምሽባችው
@mangalg783
@mangalg783 3 года назад
በእዉነት አባታችን ፀጋዉን ያብዛሉት ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አባታቺን ቃልሕወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏⛪🌾🌾🌻💐
@soleyaneheluf1277
@soleyaneheluf1277 3 года назад
እንዴትደስየሚልትምህርትነውእናመስግናለንሚኪያስ
@user-oy2pb6ro2i
@user-oy2pb6ro2i 3 года назад
ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚጀሮን ይስጠን አይነልቦናችንን ይግለጽልን የዳዊይት አምላክ ሰፊይልቦናን ያድለን በእውነት ክብር ለናቱ እናታችን ለድንግልማርያም አሜን
@user-gy6ld2mb4r
@user-gy6ld2mb4r 3 года назад
እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@workieeyeye2557
@workieeyeye2557 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያስማልን እረጅም እዳሜ ይስጣልን በርክቱ ይደረብን አሜን።
@truecemai1680
@truecemai1680 3 года назад
ንጉስ ዳዊት በእግዚአብሔር ታቦት ፊት እየሸበሸበ እየዘመረ ሲሂድ በለቤቱ ሜልኮም አይታ አፈረች ንጉስ እንደማንኛውም ሰው እንዴት ኢንዲህ ይሆናል ብላ አለች እግዚአብሔር ሜልኮምን ናቃት የሆዶንም ፍሬ ከለከላት። ለእግዚአብሔር ታቦት እንደአባቴ ዳዊት እንዳሸበሽብ ለአምላኬ ክብር እንድሰጥ በታቦቱ ፊት እንድሰግድ እልል እንድል እንድዘምር ስለፈቀደለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@genifishe2118
@genifishe2118 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 እግዚአብሔር ይመስግን ሁሉም በእግዚአብሔር ነው
@user-cg6ug6re1s
@user-cg6ug6re1s 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@fikrtetadele4147
@fikrtetadele4147 2 года назад
Amen Amen Amen Bewnt kale hiwoten yasemalen Abatachin Egziabehr Segaweny yabzlachuu nefsii Ena Segaan Yemasdest kal New Egziabehr Kekefuu Hulu yexkalegh Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 3 года назад
አሜን አሜን ቃለህይውትን ያሰማልን መምህር አህዛብ መናፍቅ እውነት ስለሌላቸው ቀገታቸውን ውደተዋህዶ ያጋጥጣሉ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያብራላቸው
@hanaalamu9871
@hanaalamu9871 3 года назад
መምሕራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበብ እና ፀጋዉን ያብዛለዎት ዋውውውውው እንዴት ደስ የሚል ት/ም ቸሩ መድኃኔዓለም አባቶቻችን ጤና እድሜ ያርዝምልን የቅዱሳን አምላክ የአባቶቻችን አምላክ ከብር የተመሠገን ይሁን።!!🙏🙏🙏⛪👈⛪👈⛪🙏🙏🙏💚💛❤
@selamchanal9365
@selamchanal9365 3 года назад
እግዚአብሔር እንደናተ አይነቱ መምሕራን ያብዛልን እግዚአብሔር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 года назад
ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን
@user-wb3ri2up1m
@user-wb3ri2up1m 3 года назад
ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሚበጤና ያቆይልን ሰማያዊ ዋጋን ያድልል አሜን በሐይማኖታችን ሑላችንንም ያጽናን የመግስቱ ወራሾች ያድርገን አሜን አሜን
@janahjanah1049
@janahjanah1049 3 года назад
ትክክክክል መምህራችን ሚስጢር ናት ተዋህዶ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ጤና ና እድሜ ይስጥልን ሰላምህ ይብዛ 🙏🙏🙏💐🌿🌷🌼🌻🌹🌺❤️
@user-gy6ld2mb4r
@user-gy6ld2mb4r 3 года назад
አሜን
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 3 года назад
😍😍😍😘😘😘😘😍😍😍
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 3 года назад
😘😘😍
@minapauli6237
@minapauli6237 3 года назад
Amen amen amen egzabhear talaq new egzabhear yimesgen 🥰🥰🥰💒🇪🇹 indet dess yilal😍♥️🌹Orthodotewahed mehon🙏🙏🙏
@dhdhdjhdhdi7091
@dhdhdjhdhdi7091 3 года назад
ለመምህራችን የተዋህዶ እንቁ ቸሩ መዳኒሀለም እረጂም እድሜ ጤና ፀጋ ፍቅር ሰላም ከነሙሉ ቤተሰባቸዉ ያብዛላቸዉ ይጠብቃቸዉ እመቤቴ ማርያም ሰላሞን ጤናዎን ታብዛልን አሚን አሚን አሚን🙏🙏🙏😍😍😍😍💚💚💚💚
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 3 года назад
Kale hiyiwet yasemalin 🎤🎤⛪⛪👏👏👏💚💛❤
@fgcdhvx5417
@fgcdhvx5417 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተሰማያትን ያውርስልን መምህራችን
@fgcdhvx5417
@fgcdhvx5417 3 года назад
እድሜ ጤናዉን ይስጥልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ይደረግልን
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰት ሰማያት ያውርስልን
@user-xn8hk2tm5h
@user-xn8hk2tm5h 3 года назад
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥን ይጠይቃል ጥልቅ ሚስጥር ናት በእምነታችን ያፅናን እነሱ በድንቁርና ጥላቻ ብቻ ያስተምራሉ ቢለዋ ግዙ ይላሉ ልቦና ይስጥልን ሰይጣን ነው የሚጫወትባቼው
@user-cv8ts3xu1l
@user-cv8ts3xu1l 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እደናተ ያለውን ያብዛልን የከተማወቹ እንዲህ ተማሩ በገጠር ያሉትንም እንዲህ መግቧቸው የሚጣፍጥ ትምህርት
@user-ek1og7kc9k
@user-ek1og7kc9k 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንዴት ደስስስስ የምል ትምህርት ነዉ ፀጋውን ያብዛሎት
@weynidaraje5911
@weynidaraje5911 3 года назад
Be ewnet kel hiwot ye asemalin. Memirechin Tsagewun yabzelewut ye agelgilot Zemanut yerazimelin❤ shi amet yinerulin❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-rb7im3xo7l
@user-rb7im3xo7l 3 года назад
አሜን አሜን አሜን የልዑል እግዚያብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሀገራችን ሰላሟ ይብዛ ለሁላችንም ልቡና እና መስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን
@marymikel565
@marymikel565 3 года назад
የኦርቶዶክስ አርበኛ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ስሙ ለዛሬም እስከ ዘላለም የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@mekdeswalde3207
@mekdeswalde3207 3 года назад
መምህራችን ቃለሂወት ቃለበረከት ያድልልን ፀጋው ያብዛልን እማምላክ ከክፉነገር ትጠብቅልን
@betimengesha2405
@betimengesha2405 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@shamilaaberare2257
@shamilaaberare2257 3 года назад
ቃለ ሕይወት የሰማልን መምህር
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 года назад
መምህራችን እንደት እንደምወዶትኮ ከምር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጠና ጋር ይስጦት
@leludesta4571
@leludesta4571 3 года назад
ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን
@tihitnayohannes4305
@tihitnayohannes4305 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@fiyoriberhe435
@fiyoriberhe435 3 года назад
የተከበርክ ውድ ኣባታሽችን ኢና መምህራቺን ። ሬክተር ዠበነ ኢድሜና ጤና ኢግዘኢኣብሄር የስትልን። ቓለሂወት ያኣስማልን ። በጀርመን ኣገር ኢያገለገሉ ቑዱስ ገብሪኤል ዪኢባሪኪኢች ብሎ ባረኩኝ ኢና ከ 25 ኣመት በሃላ ፕስፖርት በ ቕዱስ ገብሪኤል ቐን ኮንግራ መጣልኝ። ታምራቱ የ ቑድስ ገብሪኤል ቡዙ ነው። ተመስገን የ ኦርተዶክስ ልጅ በ መሆኔን።
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 3 года назад
ቃለ.ህይውት.ያስማልን.እግዚያቤር.እድሜና.ጤና.ይስጥልን.
@solomonjima2097
@solomonjima2097 3 года назад
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። ፀጋውን ያብዛልን ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን። ድንግል ትጠብቅልን። በጣም ደስ የሚል ስብከት!
@samrisis9877
@samrisis9877 3 года назад
መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን መምህርን ሲሰብኩ መናፍቃን በጣም ራሳቾው ይታመማሉ
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን አሜን
@yekidusmikeallijnegn59
@yekidusmikeallijnegn59 3 года назад
Amen EGZIABHER yeagelgilot zemenh yarzimilh memhrachin
@senaitsenait6430
@senaitsenait6430 3 года назад
Kle hewot yasamalen yadegele mareyam leje egzebher amen
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y 3 года назад
Kale hiwot yasemalin memehrachin egzabher edme ena tena yesitilin yakoyelin 🙏🙏🙏💚💛❤
@selamselam151
@selamselam151 3 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ያቆይልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የተመሰገነ ይሁን
@mesayalemu9520
@mesayalemu9520 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ይቆየን
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 3 года назад
እግዚአብሄር ያክብርልን ሚኪዬ እናመሰግናለን በርታልን እኖድሀለን እናከብርሀለን ዉድ ወንድማችን
@user-oy2pb6ro2i
@user-oy2pb6ro2i 3 года назад
እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይክበር ይመስገን አሜን
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏🙏🙏🙏
@user-em5ow4xg6r
@user-em5ow4xg6r 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@getachewgudero860
@getachewgudero860 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@user-nf2mf2ng1p
@user-nf2mf2ng1p 3 года назад
ተዋህዶ ትባረክ መማህራችንም ከፖለቲካ ወጥታችሁ እንድታስተምሩን ኣስተዋይ ልቦና ያድልልን
@lemlemsamilemlemsami7727
@lemlemsamilemlemsami7727 3 года назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትህምርት እድሜ ጤና ይስጥልን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ትክክል ስለ ቃሉ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ነው ፣ በኤፍራታ ስማነው ፣ አገኘነው አንገባለን ፣ እንስግዳለን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ይቺን ቀን እንናፍቃለን የበቃን የተዘጋጀን እንሆን ዘንድ የአምላችን ፈቃድ ይሁንልን ።። እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ / ትሁነንን። የአባቶቻችን ዓምላክ ይራዱን ልቦናችንን እንደ ፀሐይ ያብራልን / ያበራንማል ክብር ምስጋና ይግባኝ ቸሩ መድሀኒያላም። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 3 года назад
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Далее
A SMART GADGET FOR CLUMSIES🤓 #shorts
0:21
Просмотров 1,7 млн