Тёмный

Ethiopia:በ9 ዓመቷ ህፃን የተዘመሩ ዝማሬዎች ቁ1 አልበም/ዘማሪት እንቁሥላሴ ጎሳ/Enkusilase Gosa 

መንክር ሚዲያ-Menker Media
Подписаться 182 тыс.
Просмотров 129 тыс.
50% 1

#ZemaritEnkuselaseGosa

Развлечения

Опубликовано:

 

17 май 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 229   
@natan2117
@natan2117 3 года назад
የኔ ማር እግዚአብሔርን አምላክ በጠዋት መርጦሽ ለበጀመሪያ ቀን ናዝሬት ደ/ፀ/ቅ/ማርያም ቤተክርስቲያን ስትዘምሪልን በእውነት በዛን ጊዜ የተሰማን ደስታ የሚገለፅ አልነበረም አንቺም ልጅሆነሽ እኔና ጓደኞቼም ባንቺ እድሜ ስለነበርን ይደገም ብለን የጮህነውን ነገር እስከአሁን አረሳውም አሁን ሁላችንም ያንቺን መዝሙሮች እያዳመጥን አድገናል አሁንም እድሜና ጤና ሰጥቶ ቡቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🙏🙏🙏 አሜን 🙏🙏🙏
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 3 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ይች ዘማሬ ግን አሁን የትገባች ሕጻን እያለሁ ነበር ይሔን መዝሙር የማውቀው አሁን አድጋ የዘመረችው መዝሙር የለም እንዴ እስቲ ሚኪያስን ቀጥታ አቅርብልን የምትሉ like አርጉ።
@user-uv1fe3ft9f
@user-uv1fe3ft9f 3 года назад
እነ በጋሻዉ ትዝታዉ ዘርፌ ... ስም ዝርዝራቸዉ ሲወጣ ከነሱ መካከል አንዷ ይች ልጅ ነች አሁን ተረልሳ ይሆን አላቅም ግን ናናፍቅ እደሆነች ነበር የሰማሁት
@user-uv1fe3ft9f
@user-uv1fe3ft9f 3 года назад
እነ በጋሻዉ ትዝታዉ ዘርፌ ... ስም ዝርዝራቸዉ ሲወጣ ከነሱ መካከል አንዷ ይች ልጅ ነች አሁን ተረልሳ ይሆን አላቅም ግን ናናፍቅ እደሆነች ነበር የሰማሁት
@hatlihbizuseahon4338
@hatlihbizuseahon4338 3 года назад
ዲያቢሎስ ተቆጥቷል ወንድ ልጅ የወለደችውንና የሷን ወዳጆች ሊያጠፋ መርዙን አየረጨ አሸዋ ላይ ቀሟል አሸዋ ምንድነው ቢባል አብርሃም ን ወደምድር ተመልከት አለው ከዚያ ምን ይታይሃል ሲለው ብዙ አሸዋ ይታየኛል አው ዘርህን እንደምድር አሸዋ አበዛዋለሁ አለው ከእስማኤል ስለሚወለዱት ሲነግረን ነው ከይስሐቅ የሚወለዱትን ግን ዘርህን እንደ ሰማይ ከዋከብት አበዛዋለሁ ነው ያለው ስለዚህ ከቤተመቅደስ እስከ ዓለም ዳርቻ ሁሉም ፖለቲከኛ ሆኖ እውነት ለጊዜው ተውጣለች ግን ለአጭር ጊዜ ነው ውሸት እውነትን ውጦት አያውቅም ይቆየን
@selamrezene542
@selamrezene542 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-6Tu6Mmu90tU.html
@asratasfw7796
@asratasfw7796 3 года назад
አ፪ች
@dinatube6757
@dinatube6757 3 года назад
የኔ ማርርር በጣም በጣም ነው የምወዳት ሾመኝ ለምስጋና ሳለው ብላቴና እግዚአብሄር ያሳድግሸ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️👏
@SurafelAde
@SurafelAde 3 месяца назад
እመብርሀን አንዱን መልካም ቦታ እንደኔ ያለውን ትምሪዋለሽ አስቸጋሪውን ከንቱ ነኝ
@user-wr7hd7jd5r
@user-wr7hd7jd5r 3 года назад
ዲስላይክ የምታደርጉት ሰወች ጤነኛ ናችሁ ግን ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ዉዴ 🙏❤❤
@zniu2528
@zniu2528 3 года назад
ጌታ በጥበቡ ያሳድግሽ🙏🙏🙏 የኔ ማር
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 3 года назад
የኔ ማር በጥዋቱ እግዚኣብሔር መርጦሻል እና በቤቱ ያፀናሽ ዕድሜ ና ጤና ይስጥሽ እጅግ በጣም እወድሽኣለሁ የኔ ማርጥ እህት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድግ በይልኝ የኔ ልዩ ቃላት የለኝም ላች የመግልፀ የድንግል ልጅ ሁሌ ኣንች ጋ ይሁን አይለይሽ ድንግል ማርያም በቀኝ እጅዋ ትቀፈሽ ቅዱሳን መላእክት በክንፋቸው ይፀሉልሽ ሁሌ በቤቱ ያፅናሽ ⛪️⛪️⛪️💒💒💒
@abdulKareem-mf7bb
@abdulKareem-mf7bb 3 года назад
የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ በጠዋት መርጦሻል ቡቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እድግ በይልኝ
@hiretamergetabirhane1570
@hiretamergetabirhane1570 3 года назад
Amen bwenati
@misrakbbekele6962
@misrakbbekele6962 3 года назад
አቤት አቤት መታደል! !!!!!!!!
@alohay1476
@alohay1476 3 года назад
@@misrakbbekele6962 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እህታችን
@goldencell3115
@goldencell3115 3 года назад
የኔ አንደበት ጣፋጭ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቡሩክ ሁኝልኝ እንደ አንቺ ይብዛልን ዝማሮችሽ እንደ ማር ወላላ ነው የሚጣፍጡ በጣም ነው የምወደሽ ዝማሬዎችሸም በጣም ነው የምወደው እንቁዬ የኔ ውድ በፀጋ ላይ አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ❤❤❤
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 3 года назад
በጥበቡ ያሳድግሽ በእውነት ቃል የለኝም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mizansisay6462
@mizansisay6462 3 года назад
የኔ ብላቴና በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላክት ያሰማልን መዝሙሩን በእንባ ነው ማዳምጠው
@aseedaaseeda1160
@aseedaaseeda1160 3 года назад
አሜንአሜንእደግበይይኒውደቃለህይውትያሠማልን
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 2 года назад
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! እጅግ በጣም ነብስን የሚያለመልም መዝሙር ነው። ጸጋውን ከእድሜና ጤናው ጋር ያድልልን🙏🙏🙏
@etsegenet1178
@etsegenet1178 3 года назад
በእዉነት በእዉነት በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ።እልልልእልልል አድግ በይ በጣም ድስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 3 года назад
እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ መዳህኒያለም በቤቱ ያፅናሽ
@user-ot9ke4tf8u
@user-ot9ke4tf8u 3 года назад
የኔ ጣፋጭ እደት መታደል ነዉ በህፃንነት ክርስቶስን ማመስገን እልልልልል አጥት የሚያለመልም ዝማሬ መላክት ያሰማልን በጥበብ በሞገሱ ያሳድግሽ ፀጋዉን ብዝዝት ያድርግልሽ በቤቱ ያፀናሽ
@hirutabera5852
@hirutabera5852 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።በሰው ሀገር በባርነት በስደት የምፅናናበት መዝሙር ነበር ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን ።።።።
@tigisttamrat6044
@tigisttamrat6044 3 года назад
ኡፍፍፍ ዬኔ ጣፋጭ💞💞💞💞💕💕💕💕 ያገልግሎት ዘማንሽ ይባረክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@tigikidan5825
@tigikidan5825 3 года назад
እህታች ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ከዚህም በላይየምታገለግይበትን እድሜይሥትሽ
@eduedom8403
@eduedom8403 3 года назад
የኔ ማር እግዝአብሔር በክነጥበቡ ያሳድግሽ እመአምላክ ጥላከላ ትሁንሽ እደግልን ማማዬ 🥰ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
@tenademeke5206
@tenademeke5206 3 года назад
የኔ ማር በጣም በጣም ነው የምወዳት ሾመኝ ለምስጋና ሳለው ብላቴና እግዚአብሄር ያሳድግሸ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️👏
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር ፀጋዎን አብዝቶ ይስጥሽ አሜን አሜን አሜን
@arabyaha768
@arabyaha768 2 года назад
Amen Amen Amen waqayo sii Yaa guddiisuu umphaaaaaa
@genceabeje9566
@genceabeje9566 3 года назад
ተባረኪልን በቤቱውቸው ናኑርልን ታዳጊዎች ወደመስመራ ይሰብስብልን አሜን እልልል ሁሌም ዲስ፣
@user-vo1js2dp8b
@user-vo1js2dp8b 2 года назад
ሚካኤል በቤቱ ያፅናሽ
@Etho19pia
@Etho19pia 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@dugsusgf5220
@dugsusgf5220 2 года назад
በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ዉድ እመቤታችን በምልጃዋ ትጠብቅሽ ።
@antehunendalew8620
@antehunendalew8620 Год назад
egzabher ybarksh edme ena tena ystsh zemare melayktn yasemaln
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 3 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል የኔ ውድ እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልሽ✝️🤲❤️✝️🤲❤️✝️🤲❤️
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጥበቡ ያሳድግሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 3 года назад
ዝማሬዎችሽ በጥም እወዳቸዋለሁ ላችም እወድሽለሁ እንዳች ያለ ያብዛልን
@user-yo4pg9ho7k
@user-yo4pg9ho7k 7 месяцев назад
"እግዚአብሔር በምነትሽ ያበርታሽ ❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ephremarega5345
@ephremarega5345 3 года назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን።በቤቱ ያፅናሽ ፣ያሳድግሽም
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግሽ በእውነት በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ትንሾ ዘርፌ ድምጿ
@delelegntase6897
@delelegntase6897 Год назад
እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑርሽ ድንግል ማርያም
@eskenderamare9515
@eskenderamare9515 Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህቴ በቤቱ አፅንቶ ይጠብቅልን።
@user-wr7hd7jd5r
@user-wr7hd7jd5r 3 года назад
የኔ ዉድ ሰወድሽኮ ፈጣሪ በጥበቡ መርጦሻል በጧቱ መጨረሻሽን ያሳምረዉ እንቁየ የኔ ልእልት🙏❤❤❤❤👈
@user-eg8hg9xg7e
@user-eg8hg9xg7e 9 месяцев назад
amen amen amen zemare melaekt yasemalne
@youtobe8685
@youtobe8685 2 года назад
ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም ጨምረሽ እደኪ የኔ ልዩ
@user-bs5no2tp1m
@user-bs5no2tp1m 3 года назад
የኔ ጣፍጪ እግዚአብሔር አሳድግሽ እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማሪያም በልጆ ቸረነት ከለላ ትሁንሽ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@girllady9079
@girllady9079 3 года назад
👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎉🎉🎉🎉
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 года назад
Elelelelelelelelelele
@almuuyoutube2696
@almuuyoutube2696 3 года назад
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ 🙏 🙏ኔማር
@aynalemaynalem2884
@aynalemaynalem2884 Год назад
amenn amenn amenn
@tsehayneshtsige7238
@tsehayneshtsige7238 3 года назад
እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ እማ 😘😘😘😘😘
@ctechprinting6140
@ctechprinting6140 Месяц назад
ቃለ ህይወትን ያሰማለን
@rubyethiopia362
@rubyethiopia362 2 года назад
Amen Ameen Ameen Eeeeleeeleeleeeleeeelee 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@abebechtiget5965
@abebechtiget5965 3 года назад
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ ከውዳሴ ከንቱ ከአይነ ሰብ ይጠብቅሽ እደጊልን🕊🕊🕊😍😍😍❤❤❤
@selamanbesaw5853
@selamanbesaw5853 3 года назад
የኔማር እግዚ አብሄር አምላክ በጣቱ መርጦሻል በቤቱ ያፅናሽ ልቦናሽን አይለውጠው ዝማሬ መላክ ያሠማልን
@Dubai-uc9jl
@Dubai-uc9jl Год назад
ዝማሬ ማለክት የሰማልን
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 3 года назад
አቤት መታደልሽ ማሬ በቤቱ ያፅናሽ !!!!
@user-lh6qx9bk4z
@user-lh6qx9bk4z 3 года назад
ፀጋውን ያብዛልሽ እሰይ እልልልልል
@ahmedtube2029
@ahmedtube2029 3 года назад
አሜንአሜንአሜንእድግበይየኔቆጆ❤❤❤
@cabynoma7313
@cabynoma7313 8 месяцев назад
Amen Egziabher yimesgen
@tekalignalemu4927
@tekalignalemu4927 Год назад
በእዉነት በእዉነት በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ።እልልልእልልል አድግ በይ በጣም ድስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
@egzaberefekernew8349
@egzaberefekernew8349 3 года назад
Zemare melaket yesemalen
@mekdesrobel1121
@mekdesrobel1121 Год назад
Tebarekilen yasadegeshi yena konigo ellllllllllllllllllllllll
@menbiemu8244
@menbiemu8244 2 года назад
amen amen amen
@blnekenfamothermygivftlove9934
@blnekenfamothermygivftlove9934 2 года назад
የኔ ፍቅር ዝማሬ መላክ ያሠማልን
@DanielYigzaw-rc3jk
@DanielYigzaw-rc3jk 9 месяцев назад
አሜን አሜን
@memeke5620
@memeke5620 3 года назад
ዝማሪዬ ማላክት ያሰማልን እግዜያብሄር በፀጋው ያሳድግሼ
@mer0nkahsay601
@mer0nkahsay601 3 года назад
ሰምተሄኛል እና ላንሲአህ በምሲጋና አሜን አሜን አሜን ፀሎትሸ ይደርበን የኔ ቆንጆ ያሳዲግሸ
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 3 года назад
እንቁዬ እግዚሀብሄር በጠዋቱ የጠረህ ይች አለም እንዳታለልህ
@tsedalekebede5857
@tsedalekebede5857 3 года назад
አግዜአብሄር ይ
@user-yn6cf8eo6n
@user-yn6cf8eo6n 3 года назад
የኔማርድንግል ማርያም በፀጋ በጥበብታሳድግሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@yegilephone4138
@yegilephone4138 3 года назад
እልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪ መላእክት ያሰማልን 🌾🌾🌾🌾
@birhanetamru8682
@birhanetamru8682 3 года назад
አሜን፫ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን የኔ እንቁ ስምን መላዕክ ያወጣዋል ማለት ይሔነው።በቤቱ ያፅናሽ
@SdSd-po5ux
@SdSd-po5ux 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲ፀጋውን ያብዛልን
@firehiwotchekol5597
@firehiwotchekol5597 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ማር ዝማሬሽ መንፈስን ያረሰርሳል መዳኒያለም በቤቱ ያቆይሽ እድግ በይ
@tigistnega6221
@tigistnega6221 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዛብሄር አምላክ የኔ ቅመም እድግ በይ በቤቱ ያጽናሽ
@abebechasmare8775
@abebechasmare8775 3 года назад
የኔማረ በጧቱ መረጦሻልና ቤቤቱ ያሰምሸ ድንቅ ሰጢታነዉ እግዚአብሔር ያብረታሸ አሜን አሜን!!!
@lamrotasefa.youtube9906
@lamrotasefa.youtube9906 3 года назад
በቤቱ ያሳድግሽ.
@user-sj7yj6se9f
@user-sj7yj6se9f 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእወነት ፀጋወን ያብዛልሽ በቤቱ ያፀናሽ አሜን
@Asratshow6
@Asratshow6 3 года назад
est enku aqrbuline yena maarr zemar maleketi yasamalin
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 2 года назад
የኔ ጠፋጭ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ፀጋዉን ያብዛልሽ እድግ በይልን በጥበቡ ያሳድግሽ💕💕💕💞💔💔💝💓💓💓💓
@mulumulu7387
@mulumulu7387 3 года назад
ጌታ. እግዚአብሔር. ዘመንሽን. ያርዝመው. እህቴ. የኔ ማር. ኑሪልኝ. እሽ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 3 года назад
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏🙏
@mesenbetmuluken9108
@mesenbetmuluken9108 3 года назад
kalehiyiote yasemalen
@yohanneshaileselassie8683
@yohanneshaileselassie8683 2 года назад
ጣዐመ ዜማ ስላሰማሽን ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ !!!
@nestenet9176
@nestenet9176 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያስማል እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@abbyabby607
@abbyabby607 3 года назад
Amen Amen Amen zemare malakata yasaman egezaber yee barekesh Yetachen Rajim Hedeme yee sexesh 🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏
@wwbdema7796
@wwbdema7796 3 года назад
እንቁዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንሽ ይባረክ የሰፈራችን በረከት
@begashawgebre9180
@begashawgebre9180 2 года назад
በጤና ያሳድግሽ የምትዘምሪለት እግዛብሄር
@user-be5xg7qu4e
@user-be5xg7qu4e 3 года назад
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ያሳድግሽ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማል አሜን
@user-ti5rj5ou3c
@user-ti5rj5ou3c 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልሺእልልልልልልልል💠💠🙏🙏🙏💓💓💓💓👏👏👏👏👏
@yohanneshaileselassie8683
@yohanneshaileselassie8683 2 года назад
ጣዕመ ዜማ አሰምተሽናል ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ !!!
@betebaye8747
@betebaye8747 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
@sgxgfdhfg4116
@sgxgfdhfg4116 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ማር እግዚአብሔር መረጦሻል ፀጋውን ያብዛልሽ እኔ እንጃ ደምፀሽ ያማራል
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 3 года назад
ዝማሪ መላይክተ ያሰማልን በጥበቡ ያሳድገሽ 👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾እልልልልልልልልልልልልልልልል
@mickyendale3863
@mickyendale3863 2 года назад
እንዴት እንደምወዳት ተባረኪ
@messidaniel5815
@messidaniel5815 3 года назад
Amen amen amen kal hiwot yasemali yene tafechi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cr6zf6vk9t
@user-cr6zf6vk9t 3 года назад
yene denek lij Egziabher betebebe yasadegesh tsegawn bezete terefe yebelelesh Sele zemarew Elllllllleeeeee Zemare melaeket yasemalen Amen Amen Amen
@FekaduFek-el1em
@FekaduFek-el1em 4 месяца назад
Medahnialem selam Ina tena yistsh kebetu yanursh ihte anchin yemerete Geta egnanm yifkediln
@ganetkebede4898
@ganetkebede4898 3 года назад
ዬኔ ማር እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ዝማሬ መመላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@KB-wp6tl
@KB-wp6tl 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ያኔ ልጅ እድግ በይልን የተዋሕድ እንቆ በእውነት ሎኦል እግዚያቤር በጠዋት ነው የሹመሽ ለቤቶ ያኔ ማር እንዴት የታደልሽ የእመቤታችን የእናታችን የብፅያት ቅድስት ድንግል ማሬያም ልጅ ነሽ ሆሊ እምያ ካንቼ ጋር ነው ያለችው እስክ ልጅ አባታችን ፈጣሬያችን ሰልስቶ ስላሲ ለቤቶ ነው የሾመሽ እደጊልን ፀጋውን ጥበቦን ያጉናፅፍሽ የአለም ምድሕን አለም በደሞ ይሽፍንሽ አሜን አሜን አሜን ያኔ ለልጅ እደጊልን በቤቶ ያኑርሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🏾🤲🤲🏿💙💛❤💙💛❤🌼🌸🌺🎉💐🌺🌸🌼🙏
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 2 года назад
Tebarkiii ❤️❤️❤️
@bilenesuye7776
@bilenesuye7776 2 года назад
መልአክት ዘማሬ ያስማልን ያሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ
@kiwait9430
@kiwait9430 2 года назад
Amen 🙏 🙏 ❤️❤️
@suumayaaadalaa4395
@suumayaaadalaa4395 3 года назад
Amen🙏🙏🙏🙏
@sirckam7348
@sirckam7348 2 года назад
ዝማሪ መላእት ያሰማልን እልልልልልልልልል በቤቱ ያኑረሽ
@leulnegash2954
@leulnegash2954 Год назад
እንቁ በርቺልን በቤቱ ያቆይልን🙏
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 3 года назад
የኔ ዉዴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚያብሄር በጥበብ በፀጋ ያሳድግሺ እመቤቴ ትጠብቅልን
@Etho226
@Etho226 Год назад
Elllllllleellllllleellllll amen amen AMEN❤💚💜💖💘
@helloohelooo310
@helloohelooo310 3 года назад
እግዚአብሔር ጠገውን ያብዛልሽ ዘማሪ መለከት ያሰማልን
@user-kb1ku6qz9w
@user-kb1ku6qz9w 3 года назад
ወይ መመረጥእኮነው የኔማር ዝማሬመላአክትያሠማልን
Далее
Отнимают ребенка ч.4
0:55
Просмотров 4,3 млн