Тёмный

Ethiopia : ቤኒኦኒ መንፈሣዊ ፊልም /BENIONE SPIRITUAL MOVIE 

Memher abunu official tube መምህር አቡኑ ቲዩብ
Просмотров 298 тыс.
50% 1

ይህንን መንፈሳዊ ፊልም ፡. ሰይጣን ግራ ያጋባው ሰው ይመልከተው
ባመነው የተጎዳ ሰው ይመልከተው
ቀን የገፋው ሰው ይመልከተው
ተስፋ የቆረጠ ሰው ይመልከተው
በክፉ ደዌ የተያዘ ሰው ይመልከተው
ኃጢአቴ ከበደኝ የሚል ሰው ይመልከተው
መማር መስራት ያልሆነለት ሰው ይመልከተው
በእምነት የደከመ ሰው ይመልከተው
ተአምር ማየት የሚፈልግ ይመልከተው
ነገሩ የተቀበረበት ሰው ይመልከተው
እግዚአብሔር የጎበኘው ሰው ይመልከተው
የአባቶቹን ክብር የገዳማትን ጸጋ ማየት የሚሻ ይመልከተው
በሐሰተኞች የተጎዳ ሰው ይመልከተው
ነገ ምን እንደሚሆነ የሚሻ ይመልከተው ።
በእያንዳንዳ የፊልሙ ሂደት ውስጥ የራሱን የሕይወት ውጣ ውረድ ያገኝበታል ። ይማርበታል ይጠነቅቅበታል ምስክርም ይሆንበታል ። መልካም እይታ

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
Далее