Тёмный

Ethiopia - ብዙዎቹን ያስነባቸው አትሌት (በባንዲራ የተጠረገው እምባ) 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 127 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 106   
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 года назад
ጀግኒት እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ጋር እግዜር ያገናኝሽ ያዛዝናል የእኛ ነገር !!!
@GELSHA_Tube
@GELSHA_Tube 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን ልዩነት ጠፍቶ አንድነት ይስመርልን በቃ ይቀለን
@sannymulugetass4563
@sannymulugetass4563 2 года назад
ጦርነት ይውደም። በትግራይ በእማራ በእፉር በየቦታው ያለው ጦርነት እልቆ በሰላም እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን።💚💛❤️
@almazwondimu7063
@almazwondimu7063 2 года назад
@sanny mulugetass EGEZIABEHER hulun andargo new yefeterew. TELEKU CHEGERE EGNAW YAMETANEW TATA NEW. Selam yemimtaw Tornet yemiakomw senewadedena senekebaber ande Ethiopia honene menor senegemer BECHA NEW. kalhon wey menor wey teyayezo MEMOT. very sad.
@letashuffo9884
@letashuffo9884 2 года назад
Ethiopia 🇪🇹 shall ♥ prevail and prosper ♥ Victory for Ethiopian athletes.
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
እኔም ቃላት ስላጠረኝ በእንባ ነው የገለፅኩት 😭😭😭ምን ቃላት ይገልፀዋል? 😢💪🏿💪🏿
@mohamedamenredesaleh9292
@mohamedamenredesaleh9292 2 года назад
ሁላንም እካን ደስ😊😃አለን💚💛❤
@zenadz8605
@zenadz8605 2 года назад
ክብርለጀግኖች🇪🇹👍👍👍🌻🌻🌻🌻🌻
@mesitube7906
@mesitube7906 2 года назад
ጥሩ ሰው ነህ እውነት ተናጋሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 2 года назад
እንኳን ደሰ አለሸ አይዞሸ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ቤተሰቦችሸን አምላክ ይጠብቅልሸ
@abel3694
@abel3694 2 года назад
She’s a hero 👍
@Fatima-fh5xs
@Fatima-fh5xs 2 года назад
لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين يارب وفق خيرا يارب احفظ بلد إثيوبيا احفظ يارب 🇪🇹🌹🇪🇹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🌹❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤💪❤💪❤🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪
@harontube4205
@harontube4205 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አረ በቃን ጦርነት አንድነታችንን ፈጣሪ መልስልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፍቅር ይበልጣል
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف 2 года назад
ያረብ አላህሰላምን ፍቅሩን አንዲነቱን ይመልሰልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 года назад
ፓለቲከኞች ኢትዮጵያን ለቀቅ አርጓት እና ህዝቡ በሰላም ይኑርበት 💚💛❤️🙏
@ራያራዩማ-ሸ3በ
@ራያራዩማ-ሸ3በ 2 года назад
ችግር እና መከራ የማይበግረው የትግራይ ህዝብ ከብዛት ጥራት ይባላል ይሄነው
@mekonenasfaw4805
@mekonenasfaw4805 2 года назад
ደራርቱ ቱሉ ልተከርይገባታል እትሌቶችን ለሴቶቹ ምሳሌ ናት የእነርሱ ውጤት የደራርቶ ጥረት ነው
@muhabanaserusiman7641
@muhabanaserusiman7641 2 года назад
Our hero😍
@seadi536
@seadi536 2 года назад
ምናለበት እናንተ ፖለቲከኞች ይሄንን እንኳ አይታችሁ ለዚህ ሚስኪን ህዝብ አዝናችሁ እረፍት ብትሰጡት ምናለበት ጥላቻ ባትሰብኩ እስካሁን ተለያይተን አየነዉ ሞትና ድህነት ከሆነ ጥቅም ከሌለው አንድ ብንሆን ?
@teda_07
@teda_07 2 года назад
ሰላሙን ያምጣልን🙏🙏🙏
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
ለሀገራች ሰላም ያምጣልን ብቻ
@frehiwotbekele1960
@frehiwotbekele1960 2 года назад
አቤት እናንተ የት ጠፋች በላችሁ አትፈልጉኝም እንዴት የሁል ግዜ ደምበናችሁን ትረሳላችሁ አትሌቶቻችን እንኳን በሰላም ገባችሁ
@nwo37382
@nwo37382 2 года назад
Arif akerareb!!!👏👏
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 года назад
ኡፉፉፉፉፉፉ ይሄስ ጦርነት የስንት መልካም ሰዉ ሰላምን አናጋ ያረቢ አላህ ሆይ ሰላሙን መልስልን ያረብ ግን አትሌቷ አሳዘነቺኝ ወላሂ የቤተሰቦቿ ነገር ሰላሟን እየነሳት ነዉ ያለቺዉ ኡፉፉፉፉ
@meazi01
@meazi01 2 года назад
Congratulations 🎊🎉
@sameeramaconnan6055
@sameeramaconnan6055 2 года назад
አላህ ሰላሙን ያምጣን
@God-db9vp
@God-db9vp 2 года назад
ኣብዛኛው የህዝብ ኮመንት፡ ለትግራይ ተወልጆች ኣትሌቶች ደስታውን ሲገልጽ እንዲህ ይተረጎማል፡ " ድላቹህና ደስታቹህ ድላችና ደስታችን ነው፡ ሃዘናቹና መከራቹ ግን የግላቹ ነው"።
@Yoye156
@Yoye156 2 года назад
Betekekel hazenachu yerasachu cheger new zere banda
@God-db9vp
@God-db9vp 2 года назад
@@Yoye156 ድላችንስ፧
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 года назад
@@God-db9vp "እናተም ላለፉት ሀያ ሰባት አመት አማራ እና ኦሮሞን እየገደላችሁ" ኖራችኋል" ለዘመናት በሩጫ ኢትዮጵያን ሲያስጠሩ የነበሩ የዲባባ ልጆች ምን ይበሉ ገና ለገና ከ ሁለት ቁጥር ያላላለፉት የትግራይ ተወላጅ ሮጡና አታደንቁሩን ጩሀታሞች.
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 года назад
አትሌት ጎይትቶም እናከብርሻለን እንወድሻለን እንደንቅሻለን የቤተሰቦችሽንና የትግራይን ህዝብ ግፍ በማራቶን ድል ላይ ለአለም በማሰማትብ እንደ ለተብርሃን አምቀሽ በውስጥሽ ተቃጥለሽ ችሎ ማሉፍ አያስፈልግም
@abayandeneth5179
@abayandeneth5179 2 года назад
ቸሩ አምላካችን ሠላሙን ያምጣልን አሜን
@ahemadtegegne5688
@ahemadtegegne5688 2 года назад
ሠላም ለሀገራችን ከማንም በላይ ህዝብ እያለቀ ነው ለትግራይ ህዝብ ባንክ እና ኔትወርክ ሊመለስለት ይገባል!!
@tadegendemissie4187
@tadegendemissie4187 2 года назад
ከትግራይ የተገኙ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ጀግኖች አትሌቶቻችን ያስገኙት ድል የሀገራችን ምልክት እና የማንነታችን መገለጫ የሆነውን ባንድሪያችን በአም አቀፍ የስፖርት መድረክ ላይ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ከማድረጋቸውም በላይ ክብራችን በደመቀ ታሪክ ተፅፎ ለትውልድ እንዲተላለፍ ስላደረጉ ደስታችን ወሰን የለውም። ክብር ለአትሌቶቻችን እና ለአሰልጣኞቻቸው ❤❤ ሰላማችንም እንደዚሁ መጥቶ ተከባብረን በፍቅር ተሳስረን በአንድነት ለጋራ እድገታችን ጠንክረን እንድንሰራ "እግዚአብሔር" ይርዳን👍🙏👏
@weto3354
@weto3354 2 года назад
👍👍
@fitbrfilwha7171
@fitbrfilwha7171 2 года назад
Always Tigrai is a yoke of Ethiopia 🇪🇹
@yebegu-tube
@yebegu-tube 2 года назад
የዚህ ሁሉ ጥፋት የጦርነቱ ጀማሪም አሁንም የሰላምና እርቅ እንቅፋት ይህ ቡድን ነው! የተውደዳችሁ የትግራይ ህዝብ ሆይ ነቃ በሉ!
@tesfayberhane6716
@tesfayberhane6716 2 года назад
ነፍጠኛኛኛኛኛ ጨካኝኝኝኝኝ
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 2 года назад
@@tesfayberhane6716 ባንዳ የአገር አሰገንጣይ ልጅ
@hanamajeed9117
@hanamajeed9117 2 года назад
@@tesfayberhane6716 ለክልል ሳይሆን ለክርህ ብለህ መስክር ይቺ ምድር ለማንም አቶንም ሰምተሀል ወንድሜ።
@biratuolika574
@biratuolika574 2 года назад
i really failed to understand th messege this commentary is trying to carry across, achebchabi hula, love to all our athlets
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 года назад
እሷ ጋር ለምን አልመጡም ነበር
@God-db9vp
@God-db9vp 2 года назад
የኢትዮጵያ መንግስት ድንበሩን ዘግቶታል።
@melkeabera9327
@melkeabera9327 2 года назад
Gegna
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад
Zoro zuro kenece Enkwan Ethiopia Africa yeqer benal agere Enkwan asenefec des belogal gurena alewdem Enji deratu yeset simagile rezem Edme mama yeker sewu nat 💓
@gelankwt4607
@gelankwt4607 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 2 года назад
Yasaznal echy mskin ftur mkerawa buzu new Hzbu werna poletika tedemro buzu chgr new ke ahun behola yalew erasu Geta nxuhanun yey
@teferatesema8514
@teferatesema8514 2 года назад
ይህነው ተበጣጥሶ የመኖሮ ችግር ፈጣሪ አይበለውና እንደ ስምአይጠሬ ድንጋይ እራስ ቢፈጠር ምንይደረጋል የእኔ ጥቅም ካልተምላ ገደል ይግባ የሚሉትን ምንይደረጋል ህዝቡን አፍኖ ገደለ እኮ መሸነፉ ውርደት መታረቁ ውርደት አፄ እናድርግህ ብላችሁ ጠይቁት እርቃኑን የቀረ አደባባይ ይወጣል?? ችግሩ ይህ ነው እናት ተንበርካ ቄሱን ከነመስቀሉ አዛውንቶች ለምነውት ያልስማህሊና ምንይደረጋል
@ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ
እኔ ምን ሰለቹኝ እፍፍ
@belayalemu1766
@belayalemu1766 2 года назад
በአትሌቶቹ የእነ ሹም ትግሬ ኢትዮጵያውያን የልጅ ልጆች ታሪክ ተደገመ!! እነ ሹምሽሬ፣ሹም አጋሜ፣ሹም ትግሬ ከግራኝ አህመድ ጦር እናት ሀገራቸው ኢትዮጵያን ለመታደግ በፈጠጋርና በደዋሮ አውራጃዎች ጭምር ረግፈዋል። ውለታቸውን ታሪክ አይረሳውም!!!ዘላለማዊ ክብር ለእነዚህ ሰማዕታታችን!!!ዛሬ አያት ቅደመ አያቶቻችሁ የሞቱላትንና አፈር የሆኑላትን ኢትዮጵያን የከዳችሁና የጠላችሁ ወያኔዎች ታሪክን አውቃችሁ ከህሊናችሁ ጋር ታረቁ!!
@beyanabdishekur9234
@beyanabdishekur9234 2 года назад
Somalia president is planning to visit Egypt....
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 года назад
ጨካኙና ፋሽስቱ እሳኢያስ ለሰላሳ አመት የኤርትራን ህዝብ የረገጠ አንድ ግዜ ዩኒቨርስቲ አስመርቆ የማያውቅ መቶ ግዜ ወታደር ያስመረቀ ጦረኛ ህዝባችንን እንዲፈጅ ከመንግስታችን ተፈቅዶለታል አሁንም እየዶለቱ ነው ትግራይን ለማውደም ፍትህ
@امعبدالرحمانسوميه
ለሐገራችን ሰላም የማይበጅ ሁሉ ይውደም
@yebegu-tube
@yebegu-tube 2 года назад
ህወሃት የተባለው ማፍያ ቡድን ከትግራይ ክልል መሪነት ከልተወገደ ለትግራይም ሆነ ለቀጠናው ፈጽሞ ሰላም አይሆንም !!!!!!!!
@tesfayberhane6716
@tesfayberhane6716 2 года назад
ነፍጠኛኛኛኜ ጨካኝኝኝኝኝ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 года назад
ቡዳ የሙርከኛ ልጅ ምናባታችሁ አገባችሁ
@tesfayberhane6716
@tesfayberhane6716 2 года назад
ክክክክክ ኣማራራራራራ ጨካኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 2 года назад
የአማራን ጦስ ይዘህ ገደል ግባ
@ሀይቅውስጤነች3542
@ሀይቅውስጤነች3542 2 года назад
አማራምንያርግእናተውጀምራቺሁነውእጂ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 года назад
Politic-a በተወስኑ ስወች ይካሄዳል ስልጣን ላይ ለመውጣት አንዱን በሄር ከአንዱ እና በድንበር ጦርነት ይፈጥራሉ አንድ አገርን ለመከፉፈል ይራወጣሉ ሕዝብ ግን በአንድነት ያምናል በባንድራውም ይኮራል የነዚህ እሯጯችም, በኢትዮጵያ ነታቸው ያምናሉ,ሕዝብን ይወክላሉ, አገራቸውንም ያከብራሉ,ስለዚህ የኢትዮጵያ ሕዝብም በኢትዮጵያ ነቱ ያምናል በኢትዮጵያነቱ ይኮራል በኢትዮጵያውያ ማን ኢትዮጵያነቱን የሚያምን በምንም ነገር አይለወጥም ቆራጥ ሆኖ በአገሩ አይደራደርም ! Politic ኞች ግን ሕዝብን ያወናብዳሉ አገርን,ሕዝብን ለመከፉፈል ይሯሯጣሉ! ለእሯጮች ክብር ይገባችዋል!እግዚያብሄርም ሀቁን ይዘው ስለተከተሉ ደግመው ደጋግመው እንዲያሽንፉ ያደርጋቸዋል!💪🏾 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! ኢትዮጵያውያ ታሽንፉለች!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
@አቢሲኒያ-ኈ3ከ
@አቢሲኒያ-ኈ3ከ 2 года назад
የትግራይ እንቁ
@ገመቹቶሎሳ
@ገመቹቶሎሳ 2 года назад
I don't think so
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@ገመቹቶሎሳ ደምሪኝውዴዋበቅንነት
@habibjemal5638
@habibjemal5638 2 года назад
81ኛ ነው ያልከው
@mohdmohd973
@mohdmohd973 2 года назад
ዘላለምላይኖር፣ከፎብን
@aberutamrat5284
@aberutamrat5284 2 года назад
We should plant 🪴
@alemabay3956
@alemabay3956 2 года назад
አንተ ቤተሰቦችዋ ሳይሆን ባንዴራ ነው ያሳሰበህ
@abdumobile568
@abdumobile568 2 года назад
18ኛ
@TheBex2007
@TheBex2007 2 года назад
Endew yesua emba tigabegna diaspora ena aremene ye tplf sewochin beteregachew. I feel you sister, I wish the tears of you and tigray parents go away soon.
@tesfayberhane6716
@tesfayberhane6716 2 года назад
ነፍጠኛኛኛኛኛኛ ጨካኝኝኝኝኝ
@abdonoor2226
@abdonoor2226 2 года назад
888888
@abdonoor2226
@abdonoor2226 2 года назад
8
@abdonoor2226
@abdonoor2226 2 года назад
8
@abdonoor2226
@abdonoor2226 2 года назад
788
@zzeeyib3009
@zzeeyib3009 2 года назад
It is telling u she used the name Ethiopia but throwing away the flag it is disrespectful.
@mulualempictures1769
@mulualempictures1769 2 года назад
Not 81 it's 18th
@twingamers2133
@twingamers2133 2 года назад
81 ኛ አይደለም :: 18ኛ ነው።
@aberutamrat5284
@aberutamrat5284 2 года назад
Can it be wrong to say afar & amhara need to have an athlet to get media attention for same even worst victims. Should they need buy in & in- stall another MEI to sponsor sport club
@blessings515
@blessings515 2 года назад
Don't get it twisted bro. You should learn to give respect where is due. They just proudly presented our country and at the same time expressed their struggle emotionally which is very understandable and normal. It's more than one ethnic group that is targeted by greedy politicians which we all know. Therefore at this beautiful moment, the least we can do is stay united instead of questioning why this and that. My advice for you, stay away from tribalism otherwise such kind of ideology will just kill our young generations. Let's preach Ethiopianism 🙌
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 года назад
አትሌት ጎይትቶም አትሌት ለተ ሰንበት አትሌት ጉድፍ ሌሎቻችሁም አትሌቶች ለትግራይ ህዝብ ድምፅ ሁኑ በአለም አይተን የማናውቀው ግፍ በስድስት ሚሊዮን ህዝብ ላይ ደርሷል ሁሉም ነገር ተዘግቶበት ከአለም ተገሏል ይህ ህዝብ አፍሪካዊ በመሆኑ እንጂ ተረስቷል
@Yoye156
@Yoye156 2 года назад
Hiteler eserel laye kaderesew belaye oromo Amhara laye kaderesew belaye enante laye dereso yehon? Jeraf rasu gerefo rasu yechohal
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 года назад
@@Yoye156 tekkle
@mysuru9069
@mysuru9069 2 года назад
እኛ ጭንቀት ውስጥ ሁነን እምባቸውን ኣልቆ እንደ ዋሃ በጋ ሁኖ ኣይናችን እናንተ ግን የቤተሰብ ናፍቆት ተችግረን እያለን ከኤርትራ ሁናችው ስትሳለቁ ነበራቸው። እንግዲህ ትግራይ ከዚ ብኃላ ኢትዮጵያ ኣትሆንም። ይህ ታሪክ ለናንተ የመጨረሻ ይሆነናል በየ ተስፋ ኣረጋለው።
@seblewengalereta3978
@seblewengalereta3978 2 года назад
ረአብተኛ ጠግባችሁ ነዉ ጦርነት የጀመራችሁት እኛ ምን እናርጋችሁ ተገንጥላችሁ በገላገላችሁን እበት።
@Yoye156
@Yoye156 2 года назад
egnam keahun bewhala anfelegachum tereg belu welkayet gen ye Ethiopia new tegebabito bandist
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 года назад
@@seblewengalereta3978 😁😁😁😁
@yohanneshailemichael6068
@yohanneshailemichael6068 2 года назад
ሌቦች ለ youtube ሳንቲም ለቀማ ብላችሁ ቁረጠው ፍለጠው ስትሉ አልነበር። አሁን ደግሞ ደርሳችሁ ጠሩ ሰው መሰላችሁ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
እናንተን እኮ አይመለከት።
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ ደምሪኝውዴዋ
@mysuru9069
@mysuru9069 2 года назад
እውነት ብለሻል።
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
@@fatumawase ok
@zerayaflegne3557
@zerayaflegne3557 2 года назад
እነ መርጦ አልቃሽ! በአማራና በአፉር ምን አይነት ችግር ተፈጠረ? ኤርትራን ጋብዘህ የጀመርከው ጦርነት አሁንም የሰሜን እዝ ትላለህ የኢሳያስ ውትፍ ነቃይ!
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
ውጪ ከዚ የራሳቹ እንጂ የሌላው መችይታያቹዋል? ትግሬ ትወላጅ እንደሚያስው ሳይሆን ሶማሌ ኦሮሚያ ደቡብ እና ሌሎችም ቦታ ረሀብ አለ። ኢሳያስ እንድንመርጥ ያሰጋቹን እራሳቹ ናቹ🇪🇷🇪🇹❤💪
@zerayaflegne3557
@zerayaflegne3557 2 года назад
ለዚህ ነዋ በብልዬኖች ዶላር ያገሪቱን ሃብት ለኤርትራና ለጦር መሳርያ እያልክ አገሪቷን መሃምቅ የከተትካት! Short Memory ስለሆንክ አይገባህም እንጂ!
@mohammedyassin671
@mohammedyassin671 2 года назад
ወሬ አለብይ ለዮቱ ብለህ አትቀደድ
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 года назад
ኤጭ ወሬ ደጋገማችሁ
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 года назад
የስድስት ሚሊዮን ትግራይ አስከፊ ገጽታ የተ መ ድ ለ14 ግዜ ሲጮህ የትግራይ መንግስት ታላላቅ ሚዲያዎች የእርዳታ ድርጅቶች የትግራይ ህዝብ ሲጮህ ማንም የሰማ የለም በትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰ ግፍ በአለም አላየንም
@Yoye156
@Yoye156 2 года назад
Tatik atanebuma Hiteler Iserael laye yaderesewen medere koshekwasha
@አሚናትየባቦዋ
@አሚናትየባቦዋ 2 года назад
👍👍👍
Далее
iPhone 16 & beats 📦
00:30
Просмотров 162 тыс.
КОГДА НАКРОШИЛ НА ПОЛ #shorts
00:19
🎙Пою РЕТРО Песни💃
3:05:57
Просмотров 1,3 млн
iPhone 16 & beats 📦
00:30
Просмотров 162 тыс.