Тёмный

Ethiopia - ቱርክ አፈሙዟን ወደ ኢትዮጲያ አዞረች “ቀኝ እጄን ተነከስኩ” 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 88 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

25 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 154   
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh Месяц назад
ሁሉም በሚያዋጣው ልክ ነው የሚሰራው አብይም ሰው የሚገለው ከሞት ጥቅም ቢያገኝ ነው። ባባ ኤርዶጋን ይቅናህ ውለታችንን አንረሳም❤❤❤
@user-rx9cj1zo3l
@user-rx9cj1zo3l Месяц назад
የቱርክ መሪ ምንም ስህተት አይሰራም ኤርዱ በጣም አስተዋይ መሪ ነው ለሱ እና ለሀገሩ እድገት እመኛለው ክፉ አይንካብኝ።
@AddoweMusa-mm5ml
@AddoweMusa-mm5ml Месяц назад
❤❤❤
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l Месяц назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷☝️☝️💝💝👏👏👏
@restiemelese1999
@restiemelese1999 Месяц назад
ፈጣሪ ትዕግስቱ ይሰጠን አረ ደከመን ሀገራችን ሰላም ናፈቀን😢😢😢😢😢
@user-hd4zg2mu2w
@user-hd4zg2mu2w Месяц назад
ሀሪፍ ነው ግፊ ቱርክ❤❤
@YasinmohamedIbrahim-kh9wu
@YasinmohamedIbrahim-kh9wu 18 дней назад
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ እውነታውን ነው ያፈረጥከው
@hanihasen
@hanihasen Месяц назад
እዝህ ግራ የተጋባ ፖለቲካ❤❤❤ደስ አይልም ገለፃው❤❤❤❤
@HawitiLove-jz7qc
@HawitiLove-jz7qc Месяц назад
ይመችህ አቦ ሁሌ አንተ ብታቀርበው ፕሮግራሙን ሌሎች ብዙ አይደሉም አቀራረብ ላይ ለአስተያየቴ ይቅርታ ግን አንተ በምትናገርበት ፕሮ ግራም ላይ ብቻ ነው የምከታተለው
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise Месяц назад
አይ መቃጠል መገብገብ ነው አሁንስ ግን እስከመቼ እንዲህ😢ኧረ አምላኬ ሰላምህ ናፈቀን☝️🤲
@Bio650
@Bio650 Месяц назад
እሰይ እልልልልልልልልልልልል
@kamilzeynu1049
@kamilzeynu1049 Месяц назад
What an amazing journalist u are!Keep it up!
@user-wu1nn6id4s
@user-wu1nn6id4s Месяц назад
ኢርዱጋን አስተዋይ ሰው ነው ትክክል ውሳኔ ነው ደግ አረገ
@sauditaif-gw2ud
@sauditaif-gw2ud Месяц назад
ኧረ ባክህ😅😅😅
@BekaAman605
@BekaAman605 Месяц назад
አይ ወያኔዎች 😂
@jeme8148
@jeme8148 Месяц назад
አንበሳዬ እገላለፅህ ያምራል እናት ወልዳለች
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 Месяц назад
Wonderful analysis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TahirAbdela-np3bx
@TahirAbdela-np3bx Месяц назад
ማንንም አንፈራም ! በመብታችን ላይ አንደራደርም
@danileangelo9748
@danileangelo9748 Месяц назад
Awo እንደዙው ye wichi ዜና desi ይላል
@shewayekebede727
@shewayekebede727 Месяц назад
ጊዜ ሁሉን ያሳያል እድሜ ይስጠን ብዙ እናያለን
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 Месяц назад
አሰልቺው አንባቢ ቱርክ የአያሌ ቢሊዎን ዶለር ኢንቨስትመንት ኢትዮጵያዊ ውስጥ እንዳላት ረሳሕ ወይ
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l Месяц назад
ዝምአትለውም የጭፍን ጥላቻ
@Abelmikee
@Abelmikee Месяц назад
This comment reminded me elementary school maths which is Greater than or .less than.
@Getachewsolomon
@Getachewsolomon Месяц назад
የኛዎቹ ምነው Geopoliticawn አያውቁም ልበል!!
@user-dx2yi3qu3o
@user-dx2yi3qu3o Месяц назад
ዕረ ግራ ገባን😊😮😢
@tessam8154
@tessam8154 Месяц назад
አሁን አወራሁ ብለህ ነው በለስ በልተው ያልከው ማነውና መጀመሪያ የካደው??!!
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r Месяц назад
ከሃዲው እማ ግራኝ አብይ አህመድ ሥልጣኑን ካደላደለ ኤርትራን ክዶ ቀጥሎ የአማራን ሕዝብ ክዶ በድሮን ደብድቦ ጦርነት ከፍቶበት በየቦታው ያስገደለው ያመኑትን ሁሉ በሴራ ጨረሳቸው ሁሉም የእጁን ያገኛል የአብይ አህመድ ሴረኝነትን ኢሳያስ አክሽፎ ባዶ አስቀርቶታል ኢሳያስ አቋም አለው እንደ ግራኝ አብይ አህመድ ወላዋይ እና ከሃዲ አይደለም
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l Месяц назад
በትክክል
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 Месяц назад
ሁሉም ዜሮ ዜሮ
@user-ds2yn7pm3d
@user-ds2yn7pm3d Месяц назад
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ
@user-dx2yi3qu3o
@user-dx2yi3qu3o Месяц назад
ነፍጠኛ 😂😅 ዶማ😂
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l Месяц назад
በርካሽ ይጥፋ በተርት የሚፈፀም ነገር የለም በስራ ነው ሰሜንኮሪያና ኢራን የተከበሩት
@abdelbasitahmmed
@abdelbasitahmmed Месяц назад
ቱርክ ከየትኛው ሀገር የበለጠ ጥቅም ታገኛለች የሚለውን ትንተና ስሩልን😮
@user-ii5lf3dz5h
@user-ii5lf3dz5h 10 дней назад
የት ጠፍታቹሁኑውውው ፈታ ቤቴስብ
@josephsete8576
@josephsete8576 Месяц назад
አብይ ሳያስፈጀን መች ይሞታል
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Месяц назад
ድሮስ ድሮስ ድሮስ የትግራይ ህዝብ እንባ ወደ ሰማይ ሄደዋልና ግድ ይላል
@BIGGUFF
@BIGGUFF Месяц назад
,እኛ እርስ በርስ እንድናጫረስ ያረጉት ነው
@tesfazghitekle538
@tesfazghitekle538 Месяц назад
Fesam, who asked for medal from ethiopia. It is your bazaar government who gives out medals and rings
@jujucanal2165
@jujucanal2165 Месяц назад
🇪🇹📈🇹🇷
@Fthforammedia
@Fthforammedia Месяц назад
ለኛ ፈጣሪ አለን!
@Abureyan11
@Abureyan11 Месяц назад
ታድያ ምን ይሁን ቱርክ ብትሔድ ፍራንስ ትመጣለች
@jimihune9650
@jimihune9650 Месяц назад
የግዴታ ሌላው ላይ መንጠልጠል አለብህ ማለት ነው መቼ ይሆን በራስህ የምትተማመነው. ?
@temesgen2257
@temesgen2257 Месяц назад
የሚበላ አለ ማለት ነው ወይ ጉድ እናያለን እንሰማለን ።
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Месяц назад
አሜሪካኖች የት ገቡ የሶማሊያን ጦር የሚያሰለጥኑ መሥሎኝ
@hermonpatros3
@hermonpatros3 Месяц назад
🇪🇷🫡💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪
@MrDeresse
@MrDeresse Месяц назад
ከሕፃን ጋር ማን ይሰራል።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Месяц назад
የውሸት ዶክተሩ ብቻውን የቀረ እብድ ሆኖ የራሱን ህዝብ በድሮን የሚቆላ ደም መጣጭ ስለሆነ ሁሉም በቃ ብሎታል።
@birhanjommy
@birhanjommy Месяц назад
ወፈፌ ሁሉም ሰው ወፈፍ የሚያደርገው ይመስለዋል።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Месяц назад
⁠@@birhanjommyየውሸት ዶክተር ነኝ የሚለው አር የነካው እንጨት ሆኖ በየሄደበት እንደውሻ ይባረራል። በየሄደበት የውሸት ጥሩምባ በመንፋትና በመገልፈጥ ይክለፈለፋል። አሁን የቀረው የሊቢቢያ ሰው ብቻ ሆኗል።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Месяц назад
@Nozuart ተግባሩ የወንድ ይሁን የሴት የማይታወቀው ማንነቱ የተጋለጠበት የውሸት ዶክተሩን ቀሚስ ለብሶ ተምበርክኮ የሚያስተናግደውን ሊያስገድለው አቅዷል።
@teshomegetachew2001
@teshomegetachew2001 Месяц назад
ወደጅ የማይወጣለት አጭበርባሪው አቢይ አህመድ ይውደም
@Aaaa-ol6dh
@Aaaa-ol6dh Месяц назад
አብይ አሽባሪነው
@olyadabebe8336
@olyadabebe8336 Месяц назад
Amen
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 Месяц назад
​@@Aaaa-ol6dh ወሬ
@user-ue3zd1nn7l
@user-ue3zd1nn7l Месяц назад
666 new dem yemegeber
@teshomegetachew2001
@teshomegetachew2001 Месяц назад
በትክክል
@jemaladinew3144
@jemaladinew3144 Месяц назад
ከከከከ የቃላት ግሳግስ ብቻ ቁም ነገር የሌለው ተራ ወሬ
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 Месяц назад
ኢትዮጵያ የዛ ሁሉ አማራ እየጮኀ ሊበላት ነው ሶማሌ ኤርትራ ጅቡቲ ሱዳን ግብፅ 😢
@esam4069
@esam4069 Месяц назад
ቱርክ እንደብልጽግና በብሽቅና በመሀይም ግሩፕ አትመራም የነገውን ከፈጣሪ በታች ያቃሉ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Месяц назад
ኢትዮጵያ የአገራት መጫውቻ እንዳትሆን ነው አብይ እየሰራ የነበረው ከኤርትራ ጀምሮ ሁሉም አንቀው ይዘው ኢትዮጵያን ከለከሉ!
@semkahsai8365
@semkahsai8365 29 дней назад
Wusheram, leflafi
@jahbless7818
@jahbless7818 Месяц назад
በገዛ እጁ ሡማሌን አጣ የባሠ ጠላት አመጣብን አሸባሪ መንግሥት
@almazwondimu7063
@almazwondimu7063 Месяц назад
Aderek yante zena makomiye yelew. FM radio
@surafelgetachew200
@surafelgetachew200 Месяц назад
ኢትዮጵያ ጂቡ አስበላሽ
@jujucanal2165
@jujucanal2165 Месяц назад
አሰይ😂
@bereketbalcha7199
@bereketbalcha7199 Месяц назад
ያማቸዋል ሱማሌኮ ሌላ አገር ነዉ አብይ አህመድ ህዝቡን አቀወሰዉ
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f Месяц назад
ኢትዮጵያን መንካት ዋጋ ያስከፍላል!
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Месяц назад
ያድሮ ቀረ አሁን በዉጭም በግቢም ደክመናል
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l Месяц назад
ዝምብለህ አትበጥርቅ ስራ ስራነው የሚያስከብርው ተርትና ፉከራ ሀገርን አይደለም ቀበሌን አያስከብርም።ሰሜን ኮሪያንና ኢራንን እይ ዝምብለህ ወሬ አትሰንጥቅ
@Gawl_Nation
@Gawl_Nation Месяц назад
ድል ለ ቱርክ እና ለ ሶማሊ፡
@Bio650
@Bio650 Месяц назад
በትክክል
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 Месяц назад
ከቱርክ ከሱማሌ ከግብጽ ጐን ነኝ
@Aje-eh8gl
@Aje-eh8gl Месяц назад
Jil jilajil jilaanfooch banda nachu
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 Месяц назад
ጨቅላውኮ የችሎታ ችግር ስላለበት ፖለቲካ አይገባውም ::
@YadiHedasa
@YadiHedasa 22 дня назад
Jezba zm bil zegeb ind gazexegna b andu wegen athun
@emanuelnour2969
@emanuelnour2969 Месяц назад
😂😂😂😂ዘንድሮም ህውሃት እያልክ ነው😂😂😂😂😂😂
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Месяц назад
This satan madness never ends
@Tewodros52
@Tewodros52 Месяц назад
Global military 0 term.
@foryou4761
@foryou4761 Месяц назад
Men taregewaleh engedih hulum ke tekem gar new engedih Ethiopianem Allah ayetelatem tekekel gera yegeba poletica Turk ehen shesheta new hasabuan yekeyerechew .Isayasema and geze ye Ethiopia wedag hono ayawekem ye Isayas men yedenkal
@user-bb8gz9fd8c
@user-bb8gz9fd8c Месяц назад
ቱርክ የዚህን ጥጋበኛ መንግስት ጥጋብ ብታስተነፍስልን እንዴት ጥሩ ነበር
@user-ge1zk8kd4q
@user-ge1zk8kd4q Месяц назад
ኣንተ ራስህ እኮ ነህ ኤርዶጋን ኣጎቴ ነው ስትል የነበረከው ።
@benyama9818
@benyama9818 Месяц назад
ሌላ ገላ ለመዱ? ምን እየሆነ ነው ?
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l Месяц назад
ዝምአትለውም የቡናቤት ባሪውን እዚህ ይጨማለቃል
@gezawwerdefa4822
@gezawwerdefa4822 13 дней назад
Great ሐሩክ !!!!!😂😂😂😂 Ukrainian ❤
@seidmohammedkebede2819
@seidmohammedkebede2819 28 дней назад
😀😀😀
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Месяц назад
አንት ምንጋገባህ ሲለትዳራቸው ፍጣረ ሆው ትግሲቱው ሰጠን መብታቸውነው ከፈለጉት ጋ መሰራት እናት ኢትዮኑች ለራሳችሁ የምሆናችሁን የማታውቁው ሰለቱራክ ታወራለላችሁ እንድ እነሱው እናት ትዝአትልቸውም አለገባንኝም ኢትዮኖች በሱማሊእና በሱማሊላንድ ገብታችሁ አዳከራችሁ ቱርክች ከእናት ጋ ሱማሌ ላይ እንደዘምቱው ትፈለጋላችሁ የተሸዋረረ የአይሁድ አሰተሳሰብህን እቤትህ ይዘው ምቀንኝ
@Tewodros52
@Tewodros52 Месяц назад
If erdogna playing a card, he don't know now the color of the card. The card is invisible for erdogna. Warning for erdogna , do not pinch the white cloud from east Africa. If you do pinching your own finger.
@madesign21
@madesign21 Месяц назад
አብይ ስልጣን ላይ እስካለ ድረስ ለኢትዮጵያውያ መቅሰፍት ነው
@helinatesfaye9414
@helinatesfaye9414 Месяц назад
Nefeto!!
@user-ue3zd1nn7l
@user-ue3zd1nn7l Месяц назад
Tikekel 666
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Месяц назад
ለዛ ነዋ ባለቤቷን ያመነች በግ ላቷን እዉጭ አሳደረች አሉ ሱማሊያ ካርታ አዘጋጅታ የመጣችዉ ሰሞኑን
@birhanjommy
@birhanjommy Месяц назад
ላቷን ልንቆርጠው ነዋ? ምን ይሆናል ግን? ቅቅል?
@maruabiye2521
@maruabiye2521 Месяц назад
በከዳተኛም ከዳተኛ አለበት
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l Месяц назад
🙄🙄🙄🙄🙄🥺🥺🥺🥺🤔🤔🤔🤔
@jimihune9650
@jimihune9650 Месяц назад
በለስ ከአህያ ስጋ በጄሶ ከተቀላቀለ ጤፍ ከመብላት አይሻልም ብለህ ነው ዘረጦ. ?
@saragdsaragd256
@saragdsaragd256 15 дней назад
Le Ethiopia yezorew afemuze le rasewa le Somalia yemehonebete ken yemetale atechekule Somalia bezu batechekule tru nw ...Ethiopia eko tebakewa bemedere sayehone besemaye nw yehanene sayakute kretew ayedelem hulum be zureyawa mezorew yemayedefre tebakewa yemayankelafa zanbele belo yemeyaye yemetebekate neguse ye negusoche neguse ye getoche geta esate yehona yechen alem latefa bele bedekeka yemeyatefa amelake esate melekote yehona tebakewa alate
@nahomkassumamo
@nahomkassumamo Месяц назад
ቱርክና ሽርምጣ አንድ ናቸው ካገኙት ጋር ይዳራሉ
@user-mg5dp7no8p
@user-mg5dp7no8p Месяц назад
ግራ የገባው እና ያልተረጋጋ መንግስት
@asmara3973
@asmara3973 14 дней назад
😂😂😂😂
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya 17 дней назад
ድል🌈ፋኖ🌈አሐቡሕይ🌈ዎደሐጂሕ🌈ቱሁሪሕኪሕ🌻ነሐበሐራሐ🌈አሐቡሕይሕ🌈ዎሆደሐጂሁንሕ🌈ዬሄሚሕሰሐሪሕቅሕ🌈ነዉ🌈ቱሁሪሕኪሕ🌈ድል🌻ድል🌻 አሐቡሕይሕ🌻ከሐኤሪሕትሕራሐ🌻ኢሕሲሕያሐሲሐ🌈ዬሄአሐቡሕየሕ🌈ዬሄቄሕሪሕቡሕ🌈ዎሆደሐጂሕ🌻ነሐቸሐዉ አሐቡሕይሕ🌈ሆድሕ🌻ሰሐራሐቀሐ ድል🌻ኤሄሪሕትሕራሐ🌻ኢሕሲሕያሐሲሕ አሐፌሄዎሆቅሕ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 አሐቡሕይሕ❤ከሐኡሁሪሁሲሕያሐ🌻ዎሆደሐጂሕ🌻ነሐበሐራሐ🌻ሆድሕ🌻ሰሐራሐቀሐ🌈ድል🌻ኡሁሩሁሲሕያሐ🌻🌻🌻አሐቡሕይሕ🌻ከሐመሐቀሐሌሄ❤ጦሆሪሕነሐትሕ❤አሐሲሕቶ❤ከሐፋሐኖ❤አሐመሐራሐ❤ፊሕቅሕሪሕ❤ነሐበሐራሐ❤ አሐመሐራሐ🌻ፋኖ🌻ንሕጺሁሐንሕ🌻አሐመሐራሐ🌻መሐራሐሸሐንሕ❤ጀሐመሐራሐ❤በሐድሕሮሆንሕ❤ተሐመሐሪሕ❤ሰሐይሕቀሐራሕ❤መሐራሐሸሐንሕ❤ጀሐመሐራሐ🌻ኢሕሲሕከሐሁንሕ🌹አሐመሐራሐ❤በሐድሕሮንሕ🌻ንሕጺሁሐንሐ🌻ይሕራሐሺሕነሐልሕ አሐልሕፎ🌻ዬሄሐይሕመሐኖትሕ❤ጦሆሪሕነሐትሕ❤አሐሲሕነሐሰሐ❤አሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሕ አሐልሕፎ❤ሙሁሲሕልሕሚሕ❤መሐሲሕገሕድሕ❤አሐቀሐጠሐለሐ አሐልሕፎ❤ኦሮቶዶኪሕሲሕ❤ተሐቦሆትሕ ሰሐይሕቀሐራሐ❤ቼሄሪሕቺሕ❤ሰሐይሕቀሐራሐ❤አሐቀሐጠሐለሐ አሐልሕፎ❤አሐመሐራሐ❤ከሐቡሕትሕ ንሕቡሕራሐትሕ❤አሐዉሆደሐመ❤ተሐደሐ🌻❤አሐቡሕይሕ❤ለሐኢሕትሕዮጵያሐ🌻ሲሕገሐመሐግሕሚሕ አሐቡሕይሕ❤ሰዉሁ❤ዎይሕሲሐ❤ሴሄጠሐንሕ❤በሐራሐሴ❤አሐቡሕየሕ666❤ነዉ መሐግሕትሕ🌻ሕዚሕቡሕንሕ❤በሐአሐፌሄሙሁዚሕ🌻አሐይሕገሐዘሐሚሕ በሐዉሁይሕይሕትሕ❤በሐበሐጩሁመሐ ኢሕጂሕ❤ሕግሕ🌻በሐለሐይሕነሐትሕ በሐአድሕ❤ቤሄሪሕ❤መሐራሐሸሐንሕ አሐይሕዶሌሄሚሐ🌻🌻ኢሕትዮጵያሐ🌻ኦሮሞ🌻ቡሕሎ🌻አሐልሕነሐቀሐሚሕ❤ ቤሄሪሕ❤ቤሄሬሄሰሐቡሕ❤መሐራሐጠሐ ኢሕዴሄትሕ🌻አሐመሐራሐ🌻ነሐጥሕሎ አሐቡሕይሕ🌻አሐመሐራሐ🌻2🌻ሚሕልሕዬሄንሕ❤አሐመሐራሐ❤አሐቡሕይሕ❤ገሐድሕሎሐልሕ አሐመሐራሐ❤መሐኖሪሕ🌻አሐለሐመሐኖሪሕ🌻ሕልሕነሐ🌻ተሐነሐሐ አሐሁንሕ🌻አሐመሐራሐ🌻ያሐሸሐንሕፋሐልሕ❤ድል🌈ፋኖ🌈አሐመሐራሐ🌻ሚሕልልሕኪሕ🌻ያሐሸሐንሕፋሐልሕ❤ፋኖ🌻🌻🌻🌻🌻🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈
@tadessetsegay3252
@tadessetsegay3252 Месяц назад
አብይ ኢትዮጵያ መምራት በ ፍፁም አይችልም
@BekaAman605
@BekaAman605 Месяц назад
ና እና አንተ ምራና ከብት
@henokalemu9130
@henokalemu9130 Месяц назад
ና ምራን
@HawaMusa-nj4kl
@HawaMusa-nj4kl Месяц назад
Zendro maymie negri yalmi
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 Месяц назад
አይ አብይ የስራህን ይስጥህ ይህ ሀሳብ ካልህ ውንድ ወንድሙን አባለህ ወጣቱን በባህር አስበላህ የተማረ ሀይልን አንገቱን አስደፉህ ህፃናትን እንደ እንጀራ በላህ ዛሬ ኢትዮጵያ ወጣታን በልታ እንዳንተ ጅብ ይዛ ተቀምጣለች እንካን ሊንዋጋ ባህር በልቶናል ምን ይዋጋል አስደፉራቹህን ተወጣው
@asratgutema3066
@asratgutema3066 Месяц назад
አለም ወደ ቅጥቅጥ ሴጣን አለማችን ለይ ሥራወን እየሠራ ነው
@jimihune9650
@jimihune9650 Месяц назад
ሶማልያ እንቅል ነሳችህ አይደል. ?
@trussom647
@trussom647 Месяц назад
ሁሌ ጋዜጠኞች ሆዳሞች ክክክክ ፕ/ት ኢሳያስ ኣፈውርቂ ለሶማል ወገኑ እዉነትስ የት ሄደ
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 Месяц назад
ቱርክ ታሪክ እንደሚአስረዳን ጥንትም ቢሆን እንደግብፅ ጠላት እንጂ ወዳጅ አይደለችም። አለሁ አለሁ ብላ ከኢትዮጵያ ጋር ወዳጅነት ለጥቅሟ ጠጋ አለች እንጂ የጥንት ጥላቻዋ እንዳዘለች መዞሩዋን አስመሰከረች። ዓረቦችና አረብ መሰሎች ለኢትዮጵያ ተኝተው እንደማያውቁ የአሁኑም ሆነ መጪው ትውልድ ሊገነዘበው ግድ ነው። የዘረኝነት ሰቆቃ ለወጣቶች ማስተማና እርስ በርሳችን መጋደል በግልጽ ለጠላቶቻችን እየጠቀመ እንጂ ፋይዳ እንደሌለው ወጣቶችን በዘረኝነት መኮትኮት ጉዳቱ ምን እንደሆን ወያኔና እነጁሃር የፈጠሩት ቅስቀሳን የጥፋት ተግባር እንጂ ለድሃው ሕዝብሆነ ለኢትዮጵያ የእድገት ውጤት አላሳየንም። በእግዚአብሔር የተመረቁ መሪዎች ያስፈልጉናል። ኢትዮጵያ ከመላው ክልል ሕዝቦቿ ጋር ለዘላለም ትኑር።
@kiflymerhu832
@kiflymerhu832 Месяц назад
bc of kindergarten politics.
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj Месяц назад
ወንድሜ እንዴት ነው የቱርክ መሪና ካብኔያቸው ሱማሌን ለመደገፍ ተሰማምተው ወደሱማሌያ ቢሔድ አይድነቅህ ከቱርክ ድሮን ገዛን ማንን ማጥቂያ የገዛ ህዝብህን ገበያ ሰለሆኑ ሸጡ ከነትዝብቱ እርስ በርስ ቃታ አዬተማዘዝን ቱርክ ምን ልታገኝ ከእኛ ትስማማ ከእኛ እርስ በርስ ከምንገዳደል ይልቅ ቀይ ባህር ምርጫ አደረጉ እኛ በነመለስ የነበረ ግርማቾን ይዘን ተጉዘን ቢሆን ቱርክ ልላ ፍብሪካ ተክላ በአሸን ተመርቀው ስራ ያጡትን በስራ ዘርፍ ባገዘችን።
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l Месяц назад
እዚህ ግራከተገባ ፓለቲካውጭ ምንም የለም ትላለህ አሁን አባቱ ለናንተ አልጣማሁም እንጅ አሁንማ ሀገሪቷ መሰርትና ፍትሀዊነትን እያጠናከርች ነው ፋኖ የሚባሉትን በታትናለች የቀሩትን ለቃቅማስታር ሀገር ሰላም ይሆናል
@ElsaGete-zb7sp
@ElsaGete-zb7sp Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l Месяц назад
@@ElsaGete-zb7sp 😳😳🙄🙄🥺🥺🥺🥺
@mosesmaru6696
@mosesmaru6696 Месяц назад
tu mttekemew amargn a
@helinatesfaye9414
@helinatesfaye9414 Месяц назад
አንተም ከነፍጠኞች አንዱ ነህ!!!!!!
@SayfadinMohamad-dh4tk
@SayfadinMohamad-dh4tk Месяц назад
ቱርክ ለኢትዮጵያ ስትቆም ስታግዝ በሁሉም ነገር እነዘመድኩንና ዳቆን ደፍተራወች ዘመቻ ይወጣሉ ሀገራችን ኢስላማዊ ሊያረጉ ጎራዴ ሰጠው ኦርቶን ሊያጠፉ አረ ስንቱን ይተርታሉ 🤔 ቱርኩ ለሱማሌ ለሌ ሀገር ሲሆኑ ቱርክን ፈጣሪ ያጥፋል ኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም ሊያጠፉን ነው አሜሪካ እስራኤል ድረሽልን እኝኝኝኝ ይላሉ ይህ ደንቆሮ ህዝብ 🤣😂
@jimihune9650
@jimihune9650 Месяц назад
እራስህ ለፍልፈህኮ መልሱን እራስህ መልሰሀዋል ወደብ አላት ሶማልያ ቱልቱላው
@bahirudima8465
@bahirudima8465 Месяц назад
እንታ ፈታ ዴሊዎች ግን ምንድን ነው አለመቹ ወለጆቻችን ስንትና ስንት መስወትነት የከፈሉበትን ሉአለዊት አገረ ከነፀነት አባታችን ከሆነው ከጣቅለየችን ለዘውም የአማራና የኦሮሞን ህዝብ ከወያኔ የዘር መጥፈት ከተደገቹ የኢትዮ ህዝብ ገር አብራቹ ወደብ አልባ እርቋናን የጧለትን አገር ለመማለስ በምደራግ ያትኘውም አይነት ድርድር ከመንግስት ጎን ከማቆም ይልቅ
@likutadesse869
@likutadesse869 Месяц назад
Immaturely analyzed!
@user-yi1qw2fq2d
@user-yi1qw2fq2d Месяц назад
ኤርድዋን ዲክታተር ነው ወረኛ ነው ምንም ሚያደርገው የለም አገሪቱ በኢኮኖሚ ደቃለች
@zenygirma
@zenygirma Месяц назад
አብይ ነውር ተንሸራታች የሀገር ጉዳይ ሳይሆን ስለስልጣን እንጂ የሰሜኑን ውርደት ያስቀሩለትን
@chd44444
@chd44444 Месяц назад
አሸባሪው አብይ ገና ብዙ ጣጣ ያመጣል
@phun4379
@phun4379 Месяц назад
ይቺ የወያኔ ግልገል በየአጋጣሚው ሻቢያ ካላለች ወይ ለኮፍ ካላረገች አይሆንላትም ነገሩ በግልጥ እይነኩ ነክቶ አያድሩም ተኝቶ ነው ያንቺ ያልሆነውን ለመቀማት ስትክለፈለፊ ውጤቱ ያውልሽ ቀይባህር እያልሽ ስታቅራሪ ከዛ ሱማሌላንድ ብለሽ ስታናፊ ያው ቻይው
@Mulugeta-sj1ok
@Mulugeta-sj1ok Месяц назад
የዩቱብ ቅጥረኛች ለሆድ ብላችሁ ሕዝብ አታጡዚ።
@user-vy4nw7do6u
@user-vy4nw7do6u Месяц назад
ፋታ መዋሸት ጀመርክ የማታውቀው ነገር ቀሰቀስ ኢሳያስ አልካደም ከስማሊ አልወገነም የሚቀርበው ያውቃል
@Somaliweyn-dp3sl
@Somaliweyn-dp3sl Месяц назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 Realy he is lie 🤥 but not only him everyone who speaks amharic are lies 🤥
@Bio650
@Bio650 Месяц назад
ፈጣሪ የኦሮሞን ጥጋብ እያስተነፈሰልን ነው ተመስገን
@yhhih3709
@yhhih3709 Месяц назад
አብዪ፣፣ሁሉምአባረረህ፣፣እሰዪአምረድከን አንተየተዋረድክ፣፣፣ቁሻሻዘረኛመንጋ
@user-vv6cy4dh8v
@user-vv6cy4dh8v Месяц назад
ሚድያህን ወድጄ ነበር ምከተልህ ግን የመግስት ጥላቻህ በዛ የዉሸት ዜና ስብስብ ነህ
@user-zt4ky1mk2y
@user-zt4ky1mk2y Месяц назад
መች ናቹ ግን እውነት ጋ እምትወግኑ ፡ ኢሳይያስ ከሶማል ወገነ ትላለክ እንዴ ፡ እና ከ ኣማጺጋ መሆን ነበረበት ፡ ሌላስ ማነው እምነቱን የበላ ውለታ የረሳ ኣባትክ የበሻሻ ልጅ ኣይደለም እንዴ ፡ ያኔ ወያኔ በጀርባ ሲያርዱት ደጀን የሆኖው የኤርትራ ወተሃደር ኣፈሙዙ ኣቀናለት ኣይደል የእጁን ኣንድ ቀን ያገኛታል ፡ የሄ ከሃዲ ፡ ለመሆኑ ለህዝቡ ያልታመነ ለሌላ ምንምንምን ፡ ኢሳይያስ ግን ኢሳይያስ ነው ጀግና ።
@yhhih3709
@yhhih3709 Месяц назад
እንካን፣፣፣አህያዉሸታምእያለ፣፣፣አገሪቱምተዋረደቺ
@melkamutsegaye-kumsa3024
@melkamutsegaye-kumsa3024 Месяц назад
How old are you? Eight?
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 Месяц назад
ኢትዮጵያን የማትከዳ ብቸኛ አገር ሩሲያ ነች። ቱርክ የሰሜኑን ጦርነት የረዳችን በዚያ በኩልም ሆነ በዚህ የሚሞተው ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ስለሆነ ለቱርክ ምንገዷት ነዉ። ሩሲያና ዩክሬይን ቢተላለቅ ያዉ አሁንም የፈረደበት ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነዉ። ኤርዶጋን ቢሞት ለክርስቲያኖች አግዞ ሙስሊምን አያጠቃም። ለምሳሌ በቅርቡ አርመንያዎች በቱርክ ድሮን እየተቀጠቀጡ ከጎረቤት ሙስሊም አገር እንዲወጡ ተደርጓል። እኔ ኤርዶጋን ለኢትዮጵያ አግዞ ከሶማሊያ አንፃር ይቆማል የሚል ግምት በፊት አልነበረኝም። ምክንያቱም ሰዉየዉ አስተሳሰቡ ኋላቀርና ዘመናዊ ቱርክን የሚመጥን አይደለም። ይኼ አካሄዱ ደግሞ ቱርክ ቀስበቀስ ከወዳጆቿ የተነጠለች ያደርጋታል።
Далее