Тёмный

Ethiopia - ታማኝ ዘረገፈው | “ስማግጥ የቀረፃችሁትን ቪዲዮ ….” | ጠቅላዩ ይቅርታ ካልጠየቁ… 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 314 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 289   
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Год назад
ታማኝ አጋጣሚውን ስላገኝ እግሩ ላይ ወደቀ እኛም ብናገኘው እንወድቅ ነበር ስውየው ሽውዶናል በሀገር አንድነት በፍቅር በመድመር እያለ ሽውዶናል ለሁሉም ቀን አለ ደርግም ኢህአድግም እወድቃለሁ አላለም ነበር ጊዜ ጌታ ይጥላልም ያነሳልም
@KeffyalewGebremedhin
@KeffyalewGebremedhin 7 месяцев назад
00
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 7 месяцев назад
👏👏👏ትክክል ሁላችንም እኔ በ ቦታው ነበርኩ ታማኝ ምንም አላጠፋም
@tube4545
@tube4545 Год назад
አይ ታማኝ ከሚናገር እግዚአብሔር የሚናገረው ይበልጣል ታማኝ ተናገረ አልተናገረ ምን ለውጥ አለው እርሱ ሰው እንጂ እግዚአብሔር አይደለም። መፍትሔው ከታማኝ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ነው
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 Год назад
እስቲ ይህንን ዘመኑን በሙሉ ለኢትዮጵያ ስታገል የነበረ የሀገራችን የቁርጥ ቀን ልጅ ነው ትችታቹሁን አቁሙና ወደ ፀሎት እንመለስ። 🙏
@tube4545
@tube4545 Год назад
​@@senafekeshwgiorges2058ጸልይ መፍትሔው ከታማኝ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ነው
@mordecai4675
@mordecai4675 Год назад
በትክክል፡ ያውም በስሜት የሚዋዥቅ አዝማሪን ከቁምነገር ቆጥሮ " ታማኝ ተናገረ" 😂 ጫነ ዘረገፈ ይባልልኛኛ አይድንቁርና የዘቀጠ
@mordecai4675
@mordecai4675 Год назад
@@senafekeshwgiorges2058፦ ልታይ ልታይ ባይ ስለራሱ ከፍተኛ ግምት ያለው ቀዥቃዣ ስሜታዊ በመሆኑ ይደብረኛል
@babyjano6798
@babyjano6798 Год назад
በትክክል👍
@ፋፊ-ዘ3ጨ
@ፋፊ-ዘ3ጨ Год назад
ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹💛
@alamal2812
@alamal2812 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ሰላም አዉርድልን
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 Год назад
ኦሮምያ ኦርቶዶክስ ክርስትያን ሆነው ሳይሆን እዛ ያለውን የአማራና የሌላ ተወላጅ ለማዳከም ነው እምነቱን ሀይል ለማሳጣት ለማጨማለቅ እንጂ እንኳን በምታቀው አማርኛ አይደለም በዱዳ ቆንቆ ፈጣር ይሰማል 😢
@muke614
@muke614 Год назад
ጨምላቄ እምነት ከመስማት ነው ይላል በገዛ ምድሩ ኦሮሞ ሳይሰማ ከምያምን አንቺ ብቅርብሽ አይሻልም ላንቺ ብለው ይጨመላለቁ? "ከባልሽ ባሌ ይበልጣል ሽሮ አበድሪኝ " የዘመዶችሽ አባባል ይግባልሻ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
አይ እህቴ ቋንቋ ነው ብለሽ ነው ጥያቄአቺው እንዳዛማ ከአባቶች ጋ መነጋጋር ይችሉ ነበር ራሳቸውን በራሳቸው ጳጳን ነን ከማለት ዳቢሎሱ ሙንግስት ነው ይሄን ይሁ ጥፋት ያደረገ
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
@@muke614 እውነቱን እግዚብሄር ይግለጥ ልባችንን ይመልስልን ሀይማኖታችንን ይጠብቅ
@ነኝየሀይቅዳሯ
@ነኝየሀይቅዳሯ Год назад
ትክክል
@seidendrie3292
@seidendrie3292 Год назад
@@FatumaAdem-i9q ወሎ እምነቱንና ማንነቱን ጠቅቆ ያውቃል ጅላፎ
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 Год назад
የስነ ጥበብ ሠው እና አክቲቪስት = ታማኝ በየነ :- የሚታማው" ለሃገሩ ቀናኢ ለሕዝቡ ታማኝ መሆኑ ብቻና ብቻ ነው √√√ ::
@saadamohammed2183
@saadamohammed2183 Год назад
ፈጣሪ ሆይ እባክህን ሀገራችንን ሰላም አዲርግልን መልካም ዜና አሰማን🙏🙏🙏🙏
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
እምየ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ😭😭😭🙏
@samriwtmakonenn4268
@samriwtmakonenn4268 Год назад
ተዋህዶ ዘላለም ፀንታ ትኖራለች 🙏🙏🙏 ዛሬ ቢጨልምባትም🌑🌑🌑😭
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Год назад
ሰላም ለሀገራችን፣ ፍቅር ለህዝባችን።
@stihan58
@stihan58 7 месяцев назад
አማራ እየተገደለ አገራችን ስትሉ አታፋሩም አገር እኮ ሰው በማንነቱ ሲኖር ነው ይደብራል
@eadendassy2860
@eadendassy2860 Год назад
ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች
@hanantobe6116
@hanantobe6116 Год назад
ይልቀቀው ይሄ ጭራቅ ምናባቱ ታማኛችን ካንተ ጎን ነን አትፍራ እውነትም ከሆነ የራሱ ጉዳይ ባንተ አልተጀመረም
@dawitterefe8371
@dawitterefe8371 Год назад
😅 ታማኝ እንደስሟ አልሆነችም
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 Год назад
@@dawitterefe8371 ሁሉም ስው ነው የሚማግጠው በእሱ አልተጀመረም ስው ሆኖ የማይሳሳት የለም መጥፎው በዛው ስህተት መኖር እንጅ
@yimselassefa1070
@yimselassefa1070 Год назад
@@dawitterefe8371 በቦሸሸሾለ፧ቾ
@mikywolday4180
@mikywolday4180 7 месяцев назад
you are right no buddy perfect in this planet
@blalaman
@blalaman Год назад
አለሀምዱሊላህ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Год назад
ኦሮቶዶክስም ትቀጥላለች እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እሱ ብቻ ስለሖነ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ታገስ ጠቅላይ ሚኒስትሩን እርዱት ስው ነው ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ። Thanks Tamagn beyene may God 🙏 Bless you And your family.
@gondaregondare9594
@gondaregondare9594 Год назад
ቢዘገይም እግዚያብሄር መልስ አለው😢
@munirakamal5811
@munirakamal5811 Год назад
Selme le Ethiopia 🇪🇹 hezebe
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 Год назад
ውሃ የማያነሳ ተራ አሉባልታ ከምታወራ ቁምነገር ብታነሳበት ግሩም ነበረ። ታማኝ ሃሳብ የሚሰነዝርበትን ግዜና ሰአት ጠንቅቆ ያውቃል።
@Tilosh-v4l
@Tilosh-v4l Год назад
"የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ" ተዋሕዶ ፀንታ ትቀራለች
@tinahailu748
@tinahailu748 Год назад
Keep praying 🙌 🙏 👏 🤲 Praying is a medicine for our beautiful Mamayie Ethiopia 🇪🇹 🙏 EOTC!Ethiopia needs Unity, Responsibility, Accountability and Security !
@ባንቺባንቺ
@ባንቺባንቺ Год назад
ሰላም ለሃገርችን እማማ ኢትዮጵያዊ ህዝቦች ሰላምሽ ይብዛ እማማይ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@weiniteikest343
@weiniteikest343 Год назад
ወይጉድ ። በሀሜቴኞች የምትበጠበጥ ኢትዮጵያ? ለምን ይሆን ?።
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 7 месяцев назад
ሆነ ቢባል እንኳን it’s non of your business!!! Respect!
@terefemekonnen6992
@terefemekonnen6992 Год назад
እባካችሁ አዳዲስ አጀንዳ አንፈልግም ታማኝ የራሱ ጉዳይ
@alikerkuky685
@alikerkuky685 Год назад
ከከከከከከ ይገርማል
@simonbisrat2946
@simonbisrat2946 Год назад
ዶክተር አብይ፣።ሽመልስ፣ ዳንኤል ክብረት።ጣልያን መሔዳቸው ተሰምቷል እባካቹ በዛው ጥገኝነት ጠይቀው ቢቀሩ በሰላምና በፍቅር ለዘመናት የኖረችው ኢትዮጵያ ትመለሳለች።
@zizitino6797
@zizitino6797 Год назад
አብይ ስልጣን ልቀቅ ስለተባለ ነው ይህን ብጥብጥ ያስነሳው ሌላ ምንም ትርጉም የለውም ሃገር እንደማረጋጋት ይልቅ ወደ ጣልያን ፈረጠጠ ያሳዝናል አሁምን ሃይል የእግዚያብሔር ነው ሊነጋ ሲል ይጨልማል
@birg1325
@birg1325 Год назад
እስክ ዛሬ የት ንበራችሁ እሄ ሁሉ ስው ካእለቀ በሀላ ብቅ ብቅ እላችሁ ማፍሪያውች በተለይ ፍታ ዴሊይ ኒይውስ ሌቦች ናችሁ
@kalkidanmengesha6181
@kalkidanmengesha6181 7 месяцев назад
ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምን ለኛ ለሀጺአተኞችን ያምጣልን ታማኝ የሚባል ከሀዲ መቀበጣጠሩን አቁምና ለአብይ ግርድናህን ቀጥል በሉት አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይባርክ
@Dudu53561
@Dudu53561 Год назад
# NoMore ታማኝ በየነ !!!
@derejegirma4847
@derejegirma4847 Год назад
አብይ አህመድ የበታችነት ስሜት ያለበት ጭራቅ ነው
@berhanuabera6330
@berhanuabera6330 Год назад
አንተ ደግሞ ከዛም የዘቀጥክ የወያኔ ሽኔ ጉጅሌ እንትን አጣቢ ነህ ። ይሉሀል። እውነት ነው እንዴ?
@solomondesta7323
@solomondesta7323 Год назад
ለዚህ ፈሪሃ እግዚአብሔር ለጎደለው አንደበትህ ቅዱስ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ!
@mahletabebe72
@mahletabebe72 Год назад
Don’t forget! PRAY Time 🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz Год назад
Selame l Ethiopia
@muke614
@muke614 Год назад
ግልፅ አርገው የበታችነት ማለት? የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር አይዶል?ሀገሬን አትዘቅዝቅ ጅላጅል ጅልንፍ እርጋ በላ
@muledani6650
@muledani6650 Год назад
አላላም 🤔
@belayalemu1766
@belayalemu1766 Год назад
ብራቮ! ፈታ! ታማኝ ሀገሩንና ባንዲራውን አፍቃሪ የኢትዮጵ ልጅ! ወትሮም እንደስምህ ለእናት ሀገርህና ለተዋህዶ ታማኝነትህ አያጠራጥርም!! ከእነ ቤተሰብህ ተባረክ!! የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትና ቤተክርስቲያን ከኢትዮጵያ ጋር በጠባቂዋ እግዚአብሄር ድጋፍ ድል ታደርጋለች!!!!
@Mimipaulos
@Mimipaulos Год назад
ብርቅ ነው እንዴ መማገጥ ምድረ ሰው በላ killer ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳየን ፍርድ ከፈጣሪ ☝️pray for ortodox church 💚💛❤️
@legessewansamo5696
@legessewansamo5696 Год назад
አዝማሪው አገረሸበት እንዴ?
@wt974
@wt974 Год назад
ታዲያ ናፍቆቱ ምን ነበረ በኢትዮጵያ ?
@ኢትዮጲያሀገሬ-ፈ7ከ
እይ ሀገሬ አብይ ይውረድ የሚል የለም ቆይ ግን አስደግሞብናል መሰል
@mohammedmohammedarebo3145
@mohammedmohammedarebo3145 Год назад
አላህ ይህን ጭራቅ መንግሰተሰ ገላግለን ኧረ ግፋ በዛ
@keep.-5kgso74bc46j
@keep.-5kgso74bc46j Год назад
ሰዉ ሊገደል ሲል ጠቅላዩ ወደ ዉጭ ነዉ እሚሄደዉ አልሰማሁም ለማለት ነዉ?
@asefudebalke3755
@asefudebalke3755 Год назад
ታማኝ አንተ ያልከውን አላለም፣ የምን መማገጥ አመጣህ የሌለ ወሬ፣
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 Год назад
ድስ አላኝ ታማኝ በጣም እስፈላጊ ነው ታማኝ
@abebeadise8027
@abebeadise8027 Год назад
ሰላምለሃገራችን፡ለኢትዮጵያይህንመከራለመሻገር፡ለሃገርየሚያስቡሁሉ፡በአንድነትመቆምአለብን
@سميرهسعيد-ظ2ه
@سميرهسعيد-ظ2ه 8 месяцев назад
ያረብ የኑፀሀን ደም ይፈረዳል ፣ጎበዝ ታማኝ ወድማችን ጨለማው ሊነጋ ነው አልሀምዱሊላህ
@sirakbeemnet3772
@sirakbeemnet3772 Год назад
ተወዳጅነቱ እየመነመነ በሄደ ቁጥር ፡ ከህዝብ ጋር እልህ ውስጥ ያለተጋባ አምባገነን መሪ መች በታሪክ ታይቶና ተሰምቶ ያውቃልና ።
@amanuberie
@amanuberie 7 месяцев назад
kededahen tew wushet yehun ewunet men maregagecha seteheh tulutula becha
@endaleambaye3230
@endaleambaye3230 Год назад
በዚች ምድር ላይ ያልማገጠ ፍጡር የለም ወዳጄ ጠቅላዩን ስለገሰጸ ቁጭት የያዛችሁ ትመስላላችሁ።
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Год назад
እኔ ጰጤ ነኘ ግን ከኦሮቶዶክሰ ጎን ነኘ
@djgerreman7402
@djgerreman7402 Год назад
እናተ አይደላችሁ ሀገር የምታፈርሱት
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Год назад
@@djgerreman7402 ዝቀል ወሬኛ መፃፋ ቅዱሰ ያነበበ አሀገር ለማፈረሰ ሞራል የለዉ አሀገር የሚያፈርሰዉ እንደ አንተ አይነቱ ጫታም ወሮ በላ ነዉ
@waynelewis78
@waynelewis78 Год назад
Thanks 🎉
@agreeakemu5479
@agreeakemu5479 Год назад
@@yeneshmiss8996 ማነዉ ጫታም ደቆሮ አሥመሣይ እናተን አናቃቹሁምእዴ ጠጃም
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
አታስፈልገንም እዛው አዳራሽ ጨፍሩ ምን ይምስላል 🙄
@wondesondessalew992
@wondesondessalew992 Год назад
ብርቅነዉ እንዴ መማገጥ እርሱ አለየል ይልቅ ....
@mubarikmohammed2116
@mubarikmohammed2116 Год назад
ሌላ የምትነግሩን የለም እንዴ ሰለቸኝ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
ከሀይማኖት በላይ ምን አለ ወንድሜ የጎረቤትህ ቤት ሲቃጠል ያንተን ቤት ማይነካ ይመስልሀል
@Ahmedhussen5600
@Ahmedhussen5600 Год назад
እኔም ከታማኝ ነኝ እ
@ddmkkbb1232
@ddmkkbb1232 Год назад
ታማኝ በየነ ለጥቅል ነው የሚጋደሎት
@FatumaAdem-i9q
@FatumaAdem-i9q Год назад
አቶ ታማኝ በየነ, ጠ/ሚ ሰለ ቆለጥህ ምን አገባው እንኳን ሴት 🦓 መብትህ ነው ትግሬዎቹን ጠብሶ መብላት ነው ያልከው ተረሳ እዴ ? ነግ በኔ ለኦሮሞም
@ነኝየሀይቅዳሯ
@ነኝየሀይቅዳሯ Год назад
እኔሙስሊም ነኝ ግን የማንኛውም ሀይማኖት ሲረክስ አልወድም ሲጀመር መንግስት ምናባቱ አገባው ስለሀይማኖት እሄሀይማኖተ ቢስውሻ የአማራን ሙስሊምና የክርስቲያን እምነት ተከታዬችን ለማጫረስ የተሰራ ሴራነው አማራየ ንቃ
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 6 месяцев назад
The Ethiopian Orthodox church and the government of Ethiopia will work together for peace and prosperity. The enemies of Ethiopia especially those who call themselves activities are the enemies of Ethiopia
@جميلةال-ج9ي
@جميلةال-ج9ي Год назад
እግዚአቢሄር ሆይ ሰዉ በላዉ አቢይ ኦሮሙማ መንግስት አንሳሳሳሳሳልንንንንንንንን
@genetregassa9625
@genetregassa9625 Год назад
Jewar yegezashal
@Emanu1532
@Emanu1532 Год назад
Ortodox means street to jesus christ we need only pray from.every were ,tewahido will win in Jesus christ all Christian has power of god don't even dought we can change the leader by praying to our Savior plz don't curse don't hit ,don't ,hurt just pray this 3 days almighty god will give us great leader who never bother ppl.🙌😭🙌🙏🙏
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 7 месяцев назад
ታማኝ እንከን የማይወጣለት ኢትዮጵያዊ ነው አረመኔውን ህውሀትን ከቴዲ አፍሮ ጋር አንገት ላንገት የተጋፈጠ ጀግናችን ነው የድል አጥቢያ ሁላ ታማኝ ላይ አፍ መክፈት ዋጋ ያስከፍላል እንላለን።
@salem4086
@salem4086 Год назад
ይህ ጠባራ ሹማግሌ ከአብቾ ምን ፈለገ
@tamiruinika1749
@tamiruinika1749 Год назад
Photo shopping & lying will cost you a life!!!
@fetareyawekal5569
@fetareyawekal5569 6 месяцев назад
የአማራን ልብ የሰበረ ሽባ ያደረገ ታማኝ መስሎን ፈንድ ሲሰበስብ በአማራ አማራ አማራ አትበል አትነስ ኢትዮጵያ በል እያለ አስጨረሰው
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Год назад
ታማኝ ኢትዮጵያን አንድ ያደረገ የመቸም ጀግና ነዉ
@demliebitew3562
@demliebitew3562 Год назад
ታማኝ ብልጽግና ይፍቱኝ በሉ አንተን ፈታን ጨምሮ የትግራ ህዝብ ሲጨፈጨፍ የት ነበርራችሁ አገር አጥፊ ሁላ ተው ስትባሉ እብቢ ብላችሁ ነበር አሁንማ እንደ ህጻን ልጅ እየገረፈ ደስ ሲለው እየገደለ ይቀጥላል
@ibsashekguutte
@ibsashekguutte Год назад
Not . Oromoo power full. Defense forse Special movie
@omermuketar3002
@omermuketar3002 Год назад
How is tamanye
@ሰላምለኢትዮጲያይሁን
💖♥💖😢
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Год назад
🤲🤲🤲🤲🤲☝️
@berisaseifu3805
@berisaseifu3805 Год назад
Tamange Degemeh Meseged Eger ser Meseged Menberkek Amareh
@TINTAG.S
@TINTAG.S Год назад
ቢያን ለጠቅላዮ ቅርብ የሆኑቱ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንትና ምክትል ጠ/ሚ ይህ ጉዳይ በጣም አደገኛ መሆኑን ለምን አያማክሩአቸው
@endalemera25
@endalemera25 Год назад
ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ፡የት፡ሄዱ፡እንደ፡ዶክተር፡ነጋሶ፡ቆራጥ፡ይሁኑ፡እንጂ።
@ethio-lyrics
@ethio-lyrics Год назад
Be nitshu libona keteseleye egzabher semi newu chigiru yetilacha tselot hone enji
@selamselam983
@selamselam983 Год назад
Why the orthodox do not solve the problem alone. Prayers is the key for problems. You don’t judge the government.
@ETBeMore
@ETBeMore Год назад
Do you know the responsibilities of any government?? They enforce laws and orders. Do you sit and talk with people who break into your home and claim they are the head of the house instead of you or your spouse??? Obviously, you would go to the police station and demand justice.
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si Год назад
እንዳንች አይነት የኮንደሚኒየም ምርኮኞች ነው አሁን ያሚያሳዝኑኝ አብይ አውሬ መሆኑን አሁን ሁሉም አውቁዋል ሺዎች ሲያሳርድ ስያፈናቅል ይህ ሰው አውሬ ነው ስንል ነበር ግን ህዝብ አልነቃም ነበር አሁን ግን ተመስገን🙏
@Erigangboy
@Erigangboy Год назад
What are you talking about😏 the goverment us the main problem and he the reason why orthodox can’t solv bc of the goverment of Etiopia😭
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj Год назад
Some how she is right 👍
@ETBeMore
@ETBeMore Год назад
@user-fl1pf4qg6t Nope, she is not! Those breaking the rules were backed by armed forces shooting at crowds in the church. And NO ONE acknowledged the loss of human lives for that matter. What would you think would have happened, let's say, a group broke to a mosque or a catholic church and try to change the rules??? Have you ever heard such things happen?? Nope!! Only in unlawful gangsters paradise of today's Ethiopia - is considered 'negotiable' - always targeting ancient history.
@azebshewa6197
@azebshewa6197 7 месяцев назад
ታማኝ እኮ በኮምሽን የሚሰራ ሰው ነው ። የእማራን ባለሃብት በእንባው ሲዘርፍ የኖረ ሰው ነው ። ኢትዮጵያ እያሉ የ አማራን ብር መዝረፍ የለም ። አማራ ለ አማራ ብቻ ነው የሚረዳው ።
@berhanuaeyle9686
@berhanuaeyle9686 Год назад
አንተ ስንት የህዝብ አጀንዳ አለ ታማኝታማኝ አትበለብን
@tamirtasfahun3013
@tamirtasfahun3013 Год назад
😂 😂😂😂😂 😂😂😂😂😂 Eski yemayamgt wend kale❤negerugn❤
@stihan58
@stihan58 8 месяцев назад
ታማኝ አድር ባይ ባንዳ ነው ከሀዲ
@samuelhadgu2223
@samuelhadgu2223 6 месяцев назад
He is wusha Newe
@berhanuaeyle9686
@berhanuaeyle9686 Год назад
አይ ታማኝ አለህ አለህ እንዴ ?
@arwaxxx8352
@arwaxxx8352 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@letashuffo6350
@letashuffo6350 Год назад
አፍንጫ ሲመታ ዓይን ያለቅሳል ፣ ታመኝ የሀገር ፍቅር የሚገድ ከሆነ ከዘረኝነት መራቅ አለበት ።
@yetenayetwoldemariam8370
@yetenayetwoldemariam8370 Год назад
Bezegyme yemetal Egzabher Yabatocha Amlake Aytewenem
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
ያሳዝናል ግን አናሳዝናችሁም አባቶች ምነው ልባችሁ ደነደነ በጎጥ በዘር ተከፋፈልን ዛሬ ደሞ ምነው በሀይማኖት ለመከፋፈል ተነሳችሁ ምነው ቤተክርስትያን ምን በደለች
@OneEthiopia71117
@OneEthiopia71117 Год назад
የረፈደ ዜና
@dreqvhjjii
@dreqvhjjii Год назад
ታማኝዬ ወዴት ወዴት። ማንም ማገጥክ ያለህ የለም።አቅሙ ካለህ የሚያገባው የለም።በመሬት እንደማትደልም ግልፅ ነወ።በቂ ገንዘብ አለህ። የተደበቅኸው ይህን ሁሉ ገንዘብ ከየት አመጣህ ስለተባልክ ነው። አሜሪካ ሎተሪ ደረሰኝ ብለህ መገላገል ስትችል ሌላ ሰበብ አትፍጠር። የእናትህ ቤት በህወሀት ሲፈርስ ገንዘብ ልናዋጣ ስንል መሳቂያ አደረግኸን።
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Год назад
የአማራ ክልል አላፊ ሆዳሞች አስደፋሩን:: አንተ እግዚአብሄር ይባርክህ:
@mulugetalemma2116
@mulugetalemma2116 Год назад
ታማኝ በየነ ለ27 ዓመት የወያኔን ኢሰብአዊ ድርጊት ለነበረው ትግል መርሳትና በሱላይ የሚወረወሩ ስም ማጥፋት ተገቢ አይደለም። ታማኝን እንደማንም ኢትዮጵያዊ ያደረጋቸውን ጥረቶች ተከታትያለሁ ስህተቶችም ሲአደር ቅሬታዎች ነበሩ። ከሚዲያ ዘወር ስላለ የተደሪገው ውርጅቢኝ ታማኝን የሚአስፈልገውን አስተዋጽዖ ከማድረግ እንደማያቆም እተማመናለሁ። ኢትዮጵያ ከመላው ክልል ሕዝቦቿ ጋር ለዘላለም ትኑር።
@saadiksayid3098
@saadiksayid3098 Год назад
Koshasha🤣🤣🤣🤣😂😂🤣🤣🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤸😂😂🤸🤸😂😂😂😂😂🤸🤸🤸
@abelmulu6638
@abelmulu6638 Год назад
አዎ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው!!!
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Год назад
Ethiopia orthodox must take the right and the same action against daniel kebrete
@سميرهسعيد-ظ2ه
@سميرهسعيد-ظ2ه 8 месяцев назад
ሰላም ለሀገራችን. አብይ አላህ ያዋረድህ
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 Год назад
ታማኝ ማለት ከስሙ በተቃራኒ ያለ ተራ እና የወንድ ሸሌ የሆነ ግለሰብ ነው ፣ ወላዋይና የማይታመን ፣ የማይረባ ፣ የማይጠቅም ፣ ... የወንድ ሴት( gay) ነው ። ይሄ ቁሌታም ተናገረ ፣ አልተናገረ ፣ ... ምን ሊፈይድ ? አርፎ ቢቀመጥ ይሻለዋል !!!
@tsegehi1510
@tsegehi1510 Год назад
መችነው ከቆሽሽ አነገገረ ይምትውጢት
@AmiGetachew
@AmiGetachew 7 месяцев назад
ለምን ድምጹን አታሰሙም ፈጠራ
@AmiGetachew
@AmiGetachew 7 месяцев назад
ድምጹን
@berisaseifu3805
@berisaseifu3805 Год назад
Aye Tamange Sheremutenahen be. video ye kereskuten Lelkekew Ante Wesha Sexam Sheremuta Shele Komeche
@yohannesabebe5891
@yohannesabebe5891 Год назад
ሰላምን ቢሰብክ ያምርበት ነበርኸ!
@endalemera25
@endalemera25 Год назад
አሁን፡ያንተ፡ተራ፡ነው፡የረፈደብህ፡ሰባኪ፡አፉፍቱ።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Год назад
ፈታ አትድከም ማሟያም አታድርገው አጭበርባሪና እይታ የሚፈልግ ባዶ ሰው ነው ጎንደሬነቱን እንደ pass word የሚጠቀቄ ሰው ነው። ሰውዬው መከራችንን ያበዛ በብርሀኑ ሪሞት ኮንትሮል የሚንቀሳቀስ የአንዳርጋቸውና የነአምን ተላላኪ ነው ጊዜ እየጠበቀ አይምጣን ቀጥሎ ላስታርቅ ይላል
@samuelmengistu2728
@samuelmengistu2728 Год назад
Tamgie the hero we are in your side
@חיהסמאי
@חיהסמאי Год назад
ጀግናውን ታጋይ ታማኝ በየነን ለማሸማቀቅ የሰሩት ሴራ ነው ተሸማቆ ዝም እንዲል ህዝብ አማራ ክርስቲያን ሲታረድ በኦሮሞ ሀይል ኦነግ ዝም እንዲል ማስፈራራት ነው የሰማይ ጥይት ወርዶ ይምታቸው እነዚህን ስም አጥፊ አሸባሪ ነፍስ ገዳይ ስብስብ ጌታ ወርዶ ይጨርሳቸው አሜን አሜን አሜን ከምድሩ ምጥጥ አርጎ ያጥፋቸው አሜን አሜን አሜን በየሱስ ክርስቶ ስም በቅዱሱ በተቀደሰው የጌታ ወዳጅ ጌታ የመረጠው የጌቶች ጌታ የቅዱሶች ቅዱስ አምላክ ቤተ ክርስቲያንን በጥይት እየመቱ እያሽመደመዱ ያሉትን አሸባሪ ኦነግ ሀይል ጌታ ይጨርሳቸው በሀይሉ አሜን አሜን አሜን ስሙ ይቀደስ ስሙ ይባረክ ጌታ ወርዶ ሲጨርሳቸው ዝም ብሎ ማየት ነው የደስታውን ደስታ እልልልልል ቅዱሱ ጌታ ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን አሸባሪው ህውሀት ገና ነው አልጠፋም ዋናው ተጫዋች ስለዚህ ይጠፋል በጌታ ሀይል እነዚህ አውሬዎች ስብስብ ይጠፋሉ በጌታ ሀይል አሜን አሜን አሜን
@dwt206
@dwt206 7 месяцев назад
Geme le Geme aberh azgeme tenketobachuhal asemesay
@solomongobana5107
@solomongobana5107 Год назад
በምን ህሳብ ነው ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ይቅርታ የሚጠይቅ አረ ከአብይ አህመድ ላይ እጃቸውን እንሱ እባካችሁ
@rozahussen3861
@rozahussen3861 Год назад
Ye Zeregha Midiya New Ihe
@Amele-z3h
@Amele-z3h Год назад
ታማኝ መሪት እንስጥህ ብትባል ምን ይደንቃል ለአተ ላረከው አገልግሎት መሪት እንካ ቢልህ መንግስት ምን ችግር አለው ወሪኛ ነህ
@ibrahimmolla3597
@ibrahimmolla3597 Год назад
ታማኝ አስተዋይ ሰው ስለሆነ እጂ ተከታዮቹን ቢቀሰቅስ መፍትሄው ግልፅነው
Далее
She Couldn’t Believe I Did This! 😭 #shorts
00:12
Angry bird PIZZA?
00:20
Просмотров 7 млн
She Couldn’t Believe I Did This! 😭 #shorts
00:12