Тёмный

Ethiopia [ታሪክ]ዶክተር ሰናይ ልኬ - በጥይት ተቀጥቅጦ የተገደለው የወዝ ሊግ መሪ - ክፍል 4 - Dr. Senay Likke | አዲስ አበባ | 

Addis 1879 /አዲስ 1879
Подписаться 53 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 Год назад
የኢትዮጲያ ታሪክ በመገዳደል ነዉ ያለቀዉ በቃ ለካ ነገሩ ስላለፈ ነዉ እንጂ ያኔም ጉድ ነበር
@Faressamsonlishan
@Faressamsonlishan 3 месяца назад
እንዲሁ በደንብ ባልተረዱት የውጭ የሪዮት ፍልስፍና ሲገዳደሉ ነው የኖሩት
@adangizomaffed4056
@adangizomaffed4056 2 года назад
ካራቴ ባይማር ኖሮ ለግዜውም ቢሆን ይተርፍ ነበር ኡዚ ላይ ሃይ-----ጭ ጩኽት አይሰራም ያ ሸለምጥማጥ መንግስቱ ምንነው ያንለት በተደፋ
@abuka6424
@abuka6424 2 года назад
Menge min aderege ?
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 года назад
Wunet
@amanuelghedai7622
@amanuelghedai7622 3 месяца назад
​@@abuka6424 መንጌ ምን አረገ ነው ያልከው ፍቅርህን በገደብ አርገው ሰው በላው ምን ያላረገው አለ
@nadewumekonnenteklearegawi2540
@nadewumekonnenteklearegawi2540 2 года назад
ዶክተር ሰናይ ልኬ እንዴት እንደ ሞተ በወቅቱ ብንሰማም ምእራብ አገር ተምሮ ጭቁን ፊውዳል ብሎ ማሰቡ፣ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በከፈቱት ትምህርት ቤት ውስጥ ተምሮ በእርሳቸው ምእራብ አገር ስኮላርሺፕ አግኝቶ ለከፍተኛ የአካዳሚክስ ማእረግ በቅቶ መልሶ ንጉሡን ጨቋጭ ሰው በላ በዝባዥ ብሎ ማሰቡ በእራሱ ሰናይ ልኬ የአስተሳሰብ ጉድለት እንዳለበት እና በስሜት ይኖር እንደ ነበር ስራው በሙሉ ይመሰክራል! ፩/ምእራብ አገር ማለትም ሰሜን አሜሪካ የሞት ፍርድ እንኳን ቢኖር አንድ ሰው ያለ ፍርድ በአንድ ቡድን አይረሸንም!ሰናይ ልኬ ግን ያለ ሕግ የሚረሸኑ ሰዎች ሊስት ለማቅረብ ወደ ቢሮው እንደ ሄደ በዚያው እራሱ ተረሽኖ አሟሟቱ ሳያምር ቀርቷል። ፪/ዶክተር ሰናይ ልኬ የአስተሳሰብ ጉድለት አለበት ስል ዝም ብዬ አይደለም!ሦስት ነብስ ገዳዮችን በኡዚ ማስወገዱን አይቶ መንግሥቱ እንደ እንሽላሊት እየተሹለከለከ ሊያመልጥ ሲሞክር ተምሯል የተባለው ዶክተር ኡዚ ከያዘ ሰው ጋር በባዶ እጁ ሲወራጭ ሕይወቱ ማለፉ ነው። ፫/ሰናይ ልኬ ይሰራ የነበረው ስራ በሙሉ እንደ ኃይሌ ፊዳና እንደ ጓደኞቹ የመከፋፈል ሥራ ነበር ።ይህን ሁሉ ተግባር የሚፈጽመው ወታደሮቹን በመናቅ እነርሱን አታልዬ ሥልጣን በእጄ አስገባለሁ በማለት ነው!የካራቴ ሥልጠና እና የከተማ ውጊያ ስልጠናው ከወታደሮቹ ስልጣን በካራቴ እና በከተማ ውጊያ ለመንጠቅ መኢሶን እና የሰናይ ልኬ ወዝሊግ ፍላጎት እንደ ነበራቸው ያሳያል!ሁሉም ግን በናቋቸው ወታደሮች ተበልጠው አለቁ! ፬/ ሰናይ ልኬ እና መሰሎቹ በስሜት እና በስማ በለው የኢትዮጵያን ሁኔታ ሳይረዱ ያቀነቀኗት ሪጂናል አውቶኖሚ የምትለው የግራ ፍልስፍና በሕወአት ሞዲፋይ ሆና ክልል ተብላ መጥታ አገር በዘውግ ከፋፍላ የእድሜ ልክ ነቀርሳ ሆና ታተራምሰናለች! ተምሮ ለአፍር ይሏችኋል ይኼ ነው!
@gadi6563
@gadi6563 2 года назад
አይ አለማወቅ አታፍርም ለዚህ ተንኮለኛ ደቃቃ ሽማግሌ ኀይለስላሴ ንጉስ ተብየ! *ልጅ እያሱን እንዴት አድርጎ የማይገባውን ስልጣን እንዴት እንደወሰደ እና ልጅ እያሱን እንዴት እንደገደለ ታውቃለህ? የነ ጄኔራል መንግስቱ ነዋይንስ ታውቃለህ?
@nadewumekonnenteklearegawi2540
@nadewumekonnenteklearegawi2540 2 года назад
@@gadi6563 እባክህ ሳትሳደብ ወይም ሳትሳደቢ ለምን አታወራም አታወሪም! ያንተ ወይም ይንቺ ችግር ነገሮችን በግራ አይን ስለምትመለከቺ ነው!ኮሚዩኒስቶች ሁሉን ነገር በተንሸዋረረ አይን ነው የሚያዩት! ጄነራል መንግሥቱ ነዋይ ሰው ተበደለ፣ ሰው ተጨቆነ፣ሰው ተገደለ ብለው ግና መንግሥት መሆናቸውን እርግጠኛ ሳይሆኑ ስልጣኑ በእጃቸው መግባቱን እርግጠኛ ሳይሆኑ "በካንጋሩ ኮርት!" ያለ ሕግ ሰዎችን መግደል ነው የጀመሩት!ለመንግሥቱ ነዋይ ያለ ሕግ ሰው መግደል ማን ፈቀደላቸው?እርሳቸው የሚገድሉ ከሆነ ለምን ሰው ተገደለ ብለው ያወራሉ? ስለ ልጅ እያሱም ቢሆን የንገሡን ስም ለማጥፋት ግራ ዘመም አስር አለቃዎች የደረሱትን የሃሰት ድርሰት አንብቦ እና ሰምቶ እንደ ዝም ብሎ እንደ ታሪክ አዋቂ ማውራቱ ትዝብት ላይ ነው የሚጥለው!እናንተ ሰው በላ ያላችኋቸውን ንጉሥ እውነተኛ አብይ አህመድ መጥቶ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ማን እንደ ነበሩ አሳየ።እኔም አይደለሁም መሬቱን ገለባ ያድርግላቸው እና ኮሎኔል ፍሰኃ ደስታ ከእስር ተፈተው በሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ በንጉሡ ላይ ኃይለኛ የጥላቻ እና የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ታሪክን በማዛባት ፈጽመናል ብለው ይቅርታ ጠይቀዋል!እባክሽ ወይም እባክህ ወንድሜ እህቴ የግራ ዘመም ፓለቲካ ሰለባ አትሁኚ አትሁን!አይንህን ክፈት ወይም ክፈቺ እና ዙሪያሽን ተመልከቺ ወይም ተመልከት!እንቢ ወይም አንብ!ከሚያውቁ ጠይቂ ወይም ጠይቅ! ስድብ ደግሞ ተው ወይም ተይ!
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 2 года назад
@@gadi6563 በታሪክ እንደተማርኩት አባባ ጃንሆይ እጅግ ጥበብን የተሞላባቸዉ መላው አለም የሚወዳቸዉ ደግ ንጉስ ነበሩ!!! ምነዉ በእርሳቸው ዘመን ተፈጥሬ ቢሆን ኖሮ!
@gadi6563
@gadi6563 2 года назад
@@እዉነትተናገሩ የጃንሆይ ዘመዶች የፃፉትን አንብባችሁ ይሆናል *ልጅ ኢያሱን ስልጣናቸውን ለመንጠቅ ሲሉ እንዴት አሰቃይተዉ እንደገደሏቸው ሀረር ጋራሙለታ ሂዱና የጃንሆይን ጉድ ስሙ *እውቁን አርበኛ በላይ ዘለቀን፣እነ ጄነነራል መንግስቱ ነዋይን እንዴት እንደገደሏቸውም አንብቡ ደቃቃ ተንኮለኛ ሽማግሌ ነበሩ።
@nadewumekonnenteklearegawi2540
@nadewumekonnenteklearegawi2540 2 года назад
@@እዉነትተናገሩ ትክክለኛ ታሪክ ነው የሰማኸው!ዴቪድ ላምብ የሚባል አሜሪካዊ ጸሃፊ እና ጋዜጠኛ " ዘ አፍሪካንስ!" በሚለው መጽሃፉ ላይ "በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የአስተዳደር ዘመን እስር ቤት የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞች ሃምሳ አይሞሉም!' ብሎ ጽፎ ነበር። የሚገርመው እነዚህ የፖለቲካ እስረኛ የሚል ስም የተሰጣቸው ሰዎች የፖለቲካ እስረኞች ሳይሆኑ ከኢጣሊያ ወራሪ ጋር ተባብረው አገራቸው ላይ የክህደት ተግባር የፈጸሙ ባንዳዎች መሆናቸውን ሻለቃ ፍቅረሥላሴ ወግደረስ መሬቱን ገለባ ያድርግላቸው እና ከእስር ቤት ከወጡ በኋላ በሰጡት ቃለ መጠየቅ የምስክርነት ቃላቸውን ሰጥተዋል! "የፖለቲካ እስረኞች ናቸው ተብለን ባንዳዎችን ፈትተን ለቀቅን!"ብለዋል! ደርግ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ላይ ኃይለኛ እስከ ዛሬ ማስተባበያ ያልተሰጠበት የሐሰት ፕሮፓጋንዴ እንደ ፈጸመ ግልጽ ነው! ኢትዮጵያ ውስጥ ታላቅ ያልሆኑ ታላቅ፣ቆራጥ ያልሆኑ ቆራጥ የሚል ስም የሚያገኙበት መንገድ መቆም አለበት!
@Micodispardo203774
@Micodispardo203774 2 года назад
አቤት ውሸት በስመአብ አታነብም እንዴ??
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 2 года назад
አሰይ እንኳን የደፋዉ ከጀርባ ደርግን እያመሰ ሲያስመስል ደፋዉ ዮሀንስ ግን የሚገርም ጀግና ነዉ።
@n.949
@n.949 2 года назад
አሳዛኝ ፍፃሜ
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 8 месяцев назад
የበፊቱ ግደል ተጋደል ሳይንስ ዛሬም ይሙት ይድፋው የምትል እንጭጭ ሁላ:: ሁሉም በአመነበት የወደቀ ትውልድ ነው:: ስናይ ምን በወጣው ትስድበዋለህ? ምንታረግ ዛሬም ወሬ ትሽጣለህ::
@berhanumoges4192
@berhanumoges4192 6 месяцев назад
ፍቅረ ስላስ ወግደረሰም አንድ ላይ ተግዞ ክመኪና ማቆምያ ውስጥ ዳንኤል አስፋው ከመረሸን በስህተት ነው የተጨመርከው ብሎ አወጣው
@adangizomaffed4056
@adangizomaffed4056 2 года назад
ሻለቃ ዮሃንስ ጀግና ነው
@fekadesahle2318
@fekadesahle2318 2 года назад
Karate man who couldn't protect himself!
@fekaduyoseph379
@fekaduyoseph379 2 года назад
ሻለቃ ዮሀንስን ድብቁና ወደር የሌለው ጀግና በጭላንጭለል አሳያችሁን፡፡
@Sarbet888
@Sarbet888 6 месяцев назад
Senay, his name means killer for those who were in the opposition.
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 8 месяцев назад
በዕውነቱ ሻለቃ ዮሐንስ ድንቅ ጀግና ነው። ክቡር ሻለቃ ዮሐንስ በነከ እጅህ በኮሎኔል መንግሥቱም ብታርካፈክፍበት ኖሮ ኢትዮጵያን ይህ መከራ አያገጥመትም ነበር።
@ethiotezeta7061
@ethiotezeta7061 7 месяцев назад
ኧረ ኡዚ አልተደቀነበትም
@Mirkuzz
@Mirkuzz 2 года назад
I think Senay Likke was killed before Daniel Asfaw.
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 2 года назад
ሁለቱም በዛ የመግስት ግልበጣ ተገለዋል ዳንኤል አሰፋ እንኳንም ቀመሳት የመጨረሻ አሟሟቱ ያማረ አልነበረም በኡዚ ነበር የተርከፈከፈበት የደርግ ገዳይ ነበር እሱ ነው ብዙውን የወታደር አካል የጨፈጨፈ መጨረሻ ሻለቃ ዮሐንስ ነው የገደላቸው
@Mirkuzz
@Mirkuzz 2 года назад
@@samsonabraha7702 እሱን አውቃለሁ ፥ የኔ አስተያየት እዚህ ዶክሜንታሪ ላይ ለተባለው ማን ከማን ቀድሞ እንደሞተ ነው አስታያየት የሰጠሁት፥፥ አንዳንድ ሰው ይዘቱን ሳያዳምጥ ቀጥታ ወደ ኮሜንት ይመጣና የቆጥ የባጡን ይለዋል፥፥ 😂
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 года назад
Enem yemwkew endesu new
@Mirkuzz
@Mirkuzz 2 года назад
@@siwadedumelyayet474 ሊይዙት የመጡትን ታጣቂዎች ገድሎ : ወደ ዳንኤል ሲሄድ ነው ሰናይን ደረጃ ላይ አግኝቶ የገደለው :: ሌላው ይሄ ቻናል ለድራማታይዜሽን ፐርፐዝስ የተጠቀመበት አፈ-ታሪክ ነው:: 😂
@elssatolessa1096
@elssatolessa1096 8 месяцев назад
They were shot on the same day.
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 2 года назад
One of them was my relative
@feyissaaboye1151
@feyissaaboye1151 2 года назад
የወያኔ አሽከሮችኢሕአፖ በጭካኔ የገደላቸውን ለምን አትዘግቡም
@gadi6563
@gadi6563 2 года назад
አትቀያይር ሌባ ቅማላም የወያኔና የደርግ አሽከር ፣ሞራል የለህም ስለ ኢህአፓ ግማታም አፍህን ለመክፈት
@hannahaile8701
@hannahaile8701 2 года назад
@@gadi6563 ba ehapa gize endazeh ainat asetseiafy sideb nawer alnbrem endae?ahunem enante nachehu hagerachen eirbeshachehu yalachehu::
@gadi6563
@gadi6563 2 года назад
@@hannahaile8701 የደርግና የወያኔ አባላት ወይም ደጋፊዎችን በፊት ለፊት ያገኘናቸውን እየቀጣናቸው ነው። እንደናንተ አይነቱን ደግሞ ቅስሙን የሚሰብር እንቅልፍ የሚያሳጣ ስድብ እንሰድበዋለን። *የሰራችሁትን ኢሰብአዊ ድርጊት ልባችሁ እያወቀ የሚሸት አፋችሁን ብትዘጉት ምንኛ መልካም ነበረ...!
@hannahaile8701
@hannahaile8701 2 года назад
@@gadi6563 sideb ya mehaymnet ena ya shinfate milket nawe my dear. Lelaw enae ya dergm hone ya ehadeg degafy aidalahum. Neger gen zemenachehun ba kaye shiber ena nach shber endehum sideb asalfachehu ahunem dame(blood)slamtwadu betam aznalehu.ENOUGH ✋
@gadi6563
@gadi6563 2 года назад
@@hannahaile8701 መሀይምማ አይደለንም trust me on this one ብዙዎቻችን ከፍተኛ ነጥብ አምጥተን ዩኒቨርስቲ ገብተን እየተማርን ሳለን ነው ከ10ኛ ያቋረጡትና ከ12ኛ የወደቁት በየቀበሌው የተሰገሰጉት እናንተ የምታመልኩባቸውና የምትደግፏቸው አረመኔዎች ደንቆሮዎች የገደሉን የገረፉን,you could be a very good person,if you are...please do not press the wrong button ብዙ ቁስል አለ በየቤታችን። ይግረማችሁና ከእዚህ ያመለጡንን ወንጀለኞች በኢንተርፖል ከያሉበት እያስለቀምናቸው ነው።
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d Год назад
ሰናይ ልኬ, እንኳን አፈር የበላህ. በቅናትና በበታችነት የደበንክ, እርኩስ ነፍስህ ገሃነብ እሳት ትቃጠል❗️
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 года назад
ካራቴው አልጠቀመውም እስክስታ ቢማር ይሻለው ነበር😂😂
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 2 года назад
ልጅ ሆኜ ስለ ዶክተር ሰናይ ልኬ እሰማ ነበር ካራቲስቱ በጥይት አክሮባት አሰራው አባባልህ ያስቃል
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 9 месяцев назад
😂😂😂😂
Далее
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
00:36
Просмотров 1,6 млн
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00
Это нужно попробовать
00:42
Просмотров 440 тыс.
Barno
00:22
Просмотров 753 тыс.
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
00:36
Просмотров 1,6 млн