Тёмный

Ethiopia - ትግራይን ለመገንጠል ሰነድ ገብቷል፣ የአየርመንገዱ ክስተት፣ የጌታቸው ረዳ ደብዳቤ፣ ኃይሌ ስለ ዛሬው ድል፣ አወዛጋቢዋ ቦክሰኛ ወርቅ አገኘች 

Feta Daily News
Подписаться 861 тыс.
Просмотров 184 тыс.
0% 0

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 744   
@YosefAmanuel-jf9ee
@YosefAmanuel-jf9ee Месяц назад
እኛ ትግራዋይ ዕንቁ የሆነ ኢትዮጵያዊነታችንን ለሆዳም የፖለቲካ ነጋዴዎች አሳልፈን በመስጠት አገራችንን አንገነጣጥልም ።
@bezuneshlume4100
@bezuneshlume4100 29 дней назад
Gobeze ❤❤
@user-bw1hu4bl1e
@user-bw1hu4bl1e 3 дня назад
Gegina
@Yif66
@Yif66 Месяц назад
ትግራይ መገንጠል ትችላለች እኛም እናበረታታለን ራያንና ወልቃይትን የአማራ እርስቶችን መመኘት ግን ፈፅሞ አይቻልም።
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik Месяц назад
@@Yif66 እንዴ ሰውየው እኮ ራየታይ ነው ሞን ነካህ ያባቶቹ ርስት ማን ወንድ ነው የሚቀማው ።
@Yif66
@Yif66 Месяц назад
@@AbebaGebretsadik ትግራይ የሜትባለሰ ሚጢጢ ግዛት ከተከዜ ማዶ ናት እሷን ይዛችሁ መሄድ ትችላላችሁ
@piealpha795
@piealpha795 Месяц назад
ሳልሳይ ወያኔ ፣ ባይቶና ፣ ውናት የወሬ ሰዎች ናቸው ፣ መግለጫ ከመስጠት እና ከመቀደድ የዘለለ ያረጉት ነገር የለም ፣ ፖሎቲካው ሲሞቅ መጥተው ይጮሃሉ ፣ ሲቀዘቀዘ ደግሞ ወደ ሌብነት ይሄዳሉ ፣ ኣሁን በቅርቡ ብ'እ'ርስ ብርስ ጦርነት ይተላለቃሉ እነኚህ የህወሃት ተቃዋሚ ነን የሚሉ በድኖች
@samcity7267
@samcity7267 Месяц назад
ኪኪኪኪኪ ወሬሬሬ
@user-co4fq3ob8e
@user-co4fq3ob8e Месяц назад
ድንበራችን አምባ ጊዮርጊስና አልውሃ ምላሽ መሆኑ ግልፅ ይሁንልህ።
@maruabiye2521
@maruabiye2521 Месяц назад
የነጪ ፈረሶች ደንቆሮዎች ዘረኞች በድኖች መድሃኒአለም ልቦና ይስጣችሁ ዘላለም ኢትዮጵያን❤
@profit-zf7dg
@profit-zf7dg Месяц назад
ወገብህ ይገንጠል አንተ ስልጣን እንድታገኝ እኔ ኢትዮጵያዊነቴን ማጣት አልፈልግም
@birhanjommy
@birhanjommy Месяц назад
እነሱ የሆነ ታመሙ ናቸው። በዘመናት ታሪክ የትግራይ ልጆች ኢትዮጵያን መሥርተው የታገሉላት እንጂ እንገንጠል ብለው ተነስተው አያውቁም። እንዚህ ስንኩሎችና ትንሽ ናቸው። ግርማዊ አፄ ዮሐንስ ፬ኛ ኢትዮጵያ ወይም ሞት ብለው በጀግንነት ተሰውተዋል። አሉላ ከኢትዮጵያ ውጭ ከቀይ ባሕር መለስ ሌላ አገር የለም ብለው የተታገሉ ናቸው። ገ/ሕይወት ባይከዳኝ የኢትዮጵያን የመጀመሪያውን ሕገመንግሥት የነደፈ ነው። ትግሬዎች የኢትዮጵያ መሠረት እንጂ ሊገነጠሉ አይችሉም። ኢትዮጵያውያን በሙሉ የምንኮራበት ታሪክና ሕዝብ ነው። ንግሥተ ሣባ፣ ንጉሥ ካሌብ፣ ንጉሥ ኢዛና፣ ቅዱስ ያሬድ፣ ሁሉም ኢትዮጵያን ብቻ እንደ አገር ያሰፉ ናቸው።
@FghfghFgh-mw5ku
@FghfghFgh-mw5ku Месяц назад
ጥሩ መልስ
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik Месяц назад
@@profit-zf7dg ኢትዮጵያዊ መሆን መብትህ ነው ትግራይ ግን ኣገር ናት።
@abikassa1664
@abikassa1664 Месяц назад
@@AbebaGebretsadikይቻላል ግን እራያና ወልቃይት እንዳታስቡት ከዛ ውጪ መብታቹ ነው
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo Месяц назад
ወገብሽ ይገንጠል አንቺ ቅንቅናም ቂንጥራም ተገንጥለሽ በሰማይ ልትበሪ ነው ምን መውጫና መግቢያ አለሽና ነው ? ደነዝ የማሰቢያ እጢ ​ጎሎሻል @@AbebaGebretsadik
@SayfadinMohamad-dh4tk
@SayfadinMohamad-dh4tk Месяц назад
ድሮምኮ ወልቃይትን ሚፈልጉ ለክልላቸው ለህዝቡ አዝነው አስበው ሳይሆን ለመገንጠል ነው ።
@abelhiruy4893
@abelhiruy4893 Месяц назад
ወልቃይትን በጉልበት ወስደው አለምአቀፍ ድንበር ሲያገኙ ለመገንጠል ነው አላማቸው!!
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik Месяц назад
@@abelhiruy4893 ኣቤት ትንታኔ የእውቀት ጥግ ኪኪኪኪ
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k Месяц назад
አሁን ይገንጠሉ
@piealpha795
@piealpha795 Месяц назад
ሳልሳይ ወያኔ ፣ ባይቶና ፣ ውናት የወሬ ሰዎች ናቸው ፣ መግለጫ ከመስጠት እና ከመቀደድ የዘለለ ያረጉት ነገር የለም ፣ ፖሎቲካው ሲሞቅ መጥተው ይጮሃሉ ፣ ሲቀዘቀዘ ደግሞ ወደ ሌብነት ይሄዳሉ ፣ ኣሁን በቅርቡ ብ'እ'ርስ ብርስ ጦርነት ይተላለቃሉ እነኚህ የህወሃት ተቃዋሚ ነን የሚሉ በድኖች
@user-rb7kd6wx8d
@user-rb7kd6wx8d Месяц назад
ቀሽም
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb Месяц назад
አንዳች ነገር ይገንጥልህ
@nanatefera6610
@nanatefera6610 Месяц назад
ታሪክ አናበላሽ ያለችን አንድ ሀገር አንድ ኢትዮጵያ ናት ስለዚህ የህወሐት ኢሊቶች ሪዘርብ ሀገር ካላቹ ገደል ግቡ ትግራይ ትግራይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አይለያዩም ማንም ሶሪያን አይናፍቅም
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 Месяц назад
ይሄ መገንጠል ይሉት ድንቁርና መታሰቡ እንኳን የሚገር ነው አንድነት ሀይል ነው ከመበጣጠስ አንድም ጥቅም አይገኝም
@temesgenGslasie-wr1uh
@temesgenGslasie-wr1uh Месяц назад
Sngededl ብትጮህ noro yhe neger ayfeterim neber . Btamnim batamnim melaw hizb b selamawi menged bihon new emimertew enji kengdih bohala endih blo menor ayfeligim .
@temesgenGslasie-wr1uh
@temesgenGslasie-wr1uh Месяц назад
Sngededl ብትጮህ noro yhe neger ayfeterim neber . Btamnim batamnim melaw hizb b selamawi menged bihon new emimertew enji kengdih bohala endih blo menor ayfeligim .
@user-cj7ln1vp5v
@user-cj7ln1vp5v Месяц назад
ትክክክል ተጋሩ የሚከፈል መስዋእት ከፍሎ አገር ካልመሰረቱ በዬ 30 አመቱ ጆኖሳይድ እዬተደረገልህ መኖር አይችልም
@abikassa1664
@abikassa1664 Месяц назад
@@user-cj7ln1vp5vምንም ችግር የለም እራያና ወልቃይት ግን ይዞ መቼም አይሆንም
@piealpha795
@piealpha795 Месяц назад
ሳልሳይ ወያኔ ፣ ባይቶና ፣ ውናት የወሬ ሰዎች ናቸው ፣ መግለጫ ከመስጠት እና ከመቀደድ የዘለለ ያረጉት ነገር የለም ፣ ፖሎቲካው ሲሞቅ መጥተው ይጮሃሉ ፣ ሲቀዘቀዘ ደግሞ ወደ ሌብነት ይሄዳሉ ፣ ኣሁን በቅርቡ ብ'እ'ርስ ብርስ ጦርነት ይተላለቃሉ እነኚህ የህወሃት ተቃዋሚ ነን የሚሉ በድኖች
@HaftamuHailesilase
@HaftamuHailesilase Месяц назад
እኛ ትግራይ ኢትዮጰያ ነን
@user-bw1hu4bl1e
@user-bw1hu4bl1e 3 дня назад
Egziabiher yistish /h yihi hulu sera gin eminetun liatefut new ye seyitan hasab be eyesus kiristos meskel yimetal.Amen(3)
@genetcherenet6628
@genetcherenet6628 Месяц назад
መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ስትገነጠሉ ግን ወልቃይትና ራያን እንዳታስቡት
@tamiratmasato9640
@tamiratmasato9640 Месяц назад
@@genetcherenet6628 😂😂😂😂😂😂😂 "ጭን እንካ እንትን አትንካ" ነው?
@peacelove6150
@peacelove6150 Месяц назад
​@@tamiratmasato9640🤣🤣🤣🤣🤣
@healthmedia148
@healthmedia148 Месяц назад
ኣይይይይይ የናንተ ኣባዜ እኮ ተውው ተዝለህ መግባት እኮ የለም PERIOD ! TDF for ever❤❤❤❤
@user-co4fq3ob8e
@user-co4fq3ob8e Месяц назад
ድንበራችን አልውሃና አምባ ጊዮርጊስ ነው።
@woynialem5381
@woynialem5381 27 дней назад
ደነዝ
@gideytsegaye1047
@gideytsegaye1047 Месяц назад
አንጀቱ ይገንጠል ኩፉ
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik Месяц назад
@@gideytsegaye1047 የማይበጀው ኣንጀት ይገንጠል ሃገረ ትግራይ ባለ ምን ኣጠፋ።
@beheya
@beheya Месяц назад
😂
@haftshmeke1210
@haftshmeke1210 29 дней назад
​@@AbebaGebretsadikድጋሚ ደም ለማፈሰሰ እንደሆነ ታወቂያለሽ ራያ ና ወለቃይት በትግራ ወሰጥ እድካለለ የተደረገው ኢትዮጵያዊ ነው ተብሎ ነው ውጭ ሀገር ከሆነ ማን ፈቅዶ የሜሰጥሽ ይመስልሻል ያውጦረነት ነው እንጂ
@AaSs-nj2kr
@AaSs-nj2kr Месяц назад
መልካም መገንጠል😂😂😂ግልግል🎉ለማንኛውም ድል ለፍኖ❤❤❤
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 Месяц назад
Kkkkkk
@asfawnigussie1255
@asfawnigussie1255 Месяц назад
Ahiyya dil ayagegnim. Fando is a special donkey.
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Месяц назад
ይቅናቸው ዋይ ትግራዋይ አይፈልጉም ከላይ ያሉት ያጨማልቂት እንጂ😊
@arrarsodelel
@arrarsodelel Месяц назад
Elllleeeelllllleeellleee
@fortoentertainment6949
@fortoentertainment6949 Месяц назад
እመነኝ ዘራፊው ፋኖ ጀዝባ ነው አያሸንፍም ያለው እድል እየሞተ መዝረፍ ብቻ ነው
@GetnetGesese-tp6hv
@GetnetGesese-tp6hv Месяц назад
እንደዚህ አይነት ደንቆሮ ፖለቲከኞች ናቸው የዚህን ህዝብ ሸክም እያከበዱ ያሉት
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 Месяц назад
ለትግራይ ህዝብ እግዚአብሔር ይካሰው እንጂ አንተም ለስልጣን ነው እንጂ አሁን በመገንጠል ለትግራይ ህዝብ ምን ልታተርፍለት ነው አይይይይይይይይ
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Месяц назад
ድንጋዩን ዳቦ ሊያደርጉለት ይሆን?
@Fanuhadish-tz7nj
@Fanuhadish-tz7nj Месяц назад
ከምድረ ገፅ ከመጥፋት መገንጠል አይሻልም?
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb 29 дней назад
አርፋቺሁ መቀመጥ ።​@@Fanuhadish-tz7nj
@bugazi3037
@bugazi3037 26 дней назад
Free Tigray from banadir
@user-jc6hz7ok7b
@user-jc6hz7ok7b Месяц назад
ድል ለአማራ በል 👍👍👍👍👍
@isamtatu7313
@isamtatu7313 Месяц назад
ምን ዓይነት ድል? ድሉስ በማን ላይ? እስቲ ትግል ላይ ነን ካላችሁ የትግላችሁ ዓላማ ምንድነው?
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik Месяц назад
@@user-jc6hz7ok7b ይመችህ ሰው ማለት ኣንተ ነህ ስለራስህ የምትተጋ ታጋይ ሌላው በትግራይ መገንጠል ኣለመገንጠል ይዘባርቃል።
@daadhigd893
@daadhigd893 Месяц назад
አር አንጎል ጽንፈኛ!!!
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna Месяц назад
ወያኔ አይደለም መገንጠል ለምን አትቆራረጥም። የትግራይን ለመጥቀም ሣይሆን መከራ ልታወረዱበት እንጂ።
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr Месяц назад
የወያኔ ጦሰ ውሰድ
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 Месяц назад
Minin mekera aymetam.. tilachachun aytenal. Zeru tezertual. Tebku.
@zxy8006
@zxy8006 Месяц назад
ያሳዝናል። ምን አለ ምስኪኑን ህዝብ ብትተውት። የጤና አይመስለኝም።
@user-xh4dp6ij4r
@user-xh4dp6ij4r Месяц назад
​@@tsehayberhe1063በመለስ ንድፍ ራሳቹ የጠነሰሳችሁት 😂
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik Месяц назад
@@FikirtGebiregZihabr የትፅረፍዮ ደስ እዩ ልብሎ ትግራይ ሃገር እያ ጥራሕ በልዮ ጨርቁ እዩ ልድርብይ።
@ygfnbg9190
@ygfnbg9190 Месяц назад
ድል ብሶት ለወለደዉ ለአማራዉ ልጅ ጀግናዉ ፋኖኖኖ❤💛💚💪💪💪💪💪
@theconfusedoromo5361
@theconfusedoromo5361 Месяц назад
Hodam tfa kezi....man aba slehonk new yenen hwot yemtwosnlgn? Qorqoro
@tekleshanu7248
@tekleshanu7248 Месяц назад
በሰፈር ትላትል የምለካ የኢትዮጵያ ሠራዊት የለም የመንደር ልክስክስን ልክልኩን እያሳየን ነው። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-vz4ld4hk1w
@user-vz4ld4hk1w Месяц назад
የሚያስገርም ብቻ ሳይሆን በጣም አሳዛኝ ነዉ ኢትዮጵያን ገነጣጥለዉ ሊበትኗት የተነሱ በዚሕ ዘመን የተፈጠሩ መሪዎች እናያለን ማን እንደሚጠቀም ማን እንደሚጎዳ ሀገር እንደዳቦ ከፋፋዮች ዎዮላችሁ
@hanabegashaw3331
@hanabegashaw3331 Месяц назад
እውነት ነው የስ ሕወትና መሬት ይዘው ዘላለም ደም ከሚያፋስሱ ይበጃል ሕዋሃት ዛሬ ሣይሆን ጫካ በነበረበት ዘመን ነበር ወርቅ የምትጥል ዶሮ ትቼ አልሔድም በሎ ነው የወልቃይትም ጉዳይ ለማፅናት ቆየ አንጂ
@user-ik5tl7bi2n
@user-ik5tl7bi2n Месяц назад
መገንጠል እኮ አያስቼግርም የትግራይን ህዝብ በርሃብ ልጨርሱት ነው በጦርነት አላልቅ ሲላችሁ
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 Месяц назад
ፍራ ኢትዮጵያም እኮ በእርዳታ እምትኖር ድሀ አገር ናት
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Месяц назад
በለስ ያለማሉ።
@nattiy4847
@nattiy4847 29 дней назад
@@kidusgirma7909 እድሜ ላባቶችህ
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 28 дней назад
@@nattiy4847 ቂቂቂ ኢትዮጵያ የአለም የመጨረሻ ድሀ አገር
@SurafelYilm
@SurafelYilm Месяц назад
ቶሎ በለ
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik Месяц назад
@@SurafelYilm እሺ።
@zewdugitsdike6534
@zewdugitsdike6534 Месяц назад
Please go know
@Fikru1948
@Fikru1948 Месяц назад
🇪🇹 WOLQAYIT IRISTACHIN YIKEBERAL BEDEMACHIN 🇪🇹
@user-vb6qk7qf9f
@user-vb6qk7qf9f Месяц назад
መላቀቅ ነው።የዛን ግዜ የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ያገኛል።
@birhanjommy
@birhanjommy Месяц назад
ስህተት
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 Месяц назад
Tigrai setehed Oromia tiketelalech keza eth yelechim ante denkoro
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik Месяц назад
@@user-vb6qk7qf9f እናመሰግናለን።
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Месяц назад
​@@tsehayberhe1063😜😜😜😜😜
@getnetreda676
@getnetreda676 Месяц назад
@@tsehayberhe1063100% Tikekel lijochachin minAyinet Ager Lirekebu!!!
@adangizomaffed4056
@adangizomaffed4056 Месяц назад
መገንጠል መብታቸው ነው
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide Месяц назад
🔥ኢትዮጵያውያን ገና ጀማሪ ነኝ እባካችሁ አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide Месяц назад
💚💛❤
@tamiratmasato9640
@tamiratmasato9640 Месяц назад
መገነጣጠል ትሰብክ ዘንድ?😅😅
@orthodoxmezmur9906
@orthodoxmezmur9906 Месяц назад
Berta
@AmenAbem
@AmenAbem Месяц назад
አረ ኢትዮጵያን እባካቹ ስለመገንጠል መገነጣጠል አታውሩ የግለሰቡን ጥያቄ አንደ ትግራዊያን ጥያቄ አድርጋቹ አትቁጠሩ ምክንያቱም ኦሮምያ ያለ ቢሆን ይህን አትሉም ነበር ስለምትናገሩት ነገር እባካችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op Месяц назад
ትክክል አንድ ሰዉነዉ የተናገረዉ ትግራይ ከእናት አገርዋ አትገነጠልም የሰምየን ህዝብ ለመዳከም ብዙነገር ያደርጋሉ ግን አይሳካላቸዉም ፈጣሪ አለ 🙏🙏🙏
@yohannesgeday1787
@yohannesgeday1787 Месяц назад
ትክክል እነዚህ የትግራይን ህዝብ የማይወክሉ የግንጠላ ሤራ በአድመኝነት የሚሽርቡ ጥቂት የከተማ ሽፍታ በፓርቲ ስም የሚነግዱ የፖለቲካ ነጋዴዎች መንግሥት ለምን ጠራርጎ ከትግራይ ህዝብ ጫንቃ እማያስወግዳቸው በከንቱ በምርጫቦርድ ተፎካካሪ ፓርቲ በመባልእውቅና እየስጠ ህዝብና ሀገር የሚታመስው?????????
@user-xh4dp6ij4r
@user-xh4dp6ij4r Месяц назад
ትክክል ፡ የኦሮሞ ትግልም ራሱን O "L" F ብሎ ሲሰይም Liberation ከመገንጠል ውጪ መች ሌላ ትርጉም አለውና 😂😢😂
@getnetreda676
@getnetreda676 Месяц назад
Min Ayinet Astesaseb Newe???
@meridtafesse2867
@meridtafesse2867 Месяц назад
Bravo Go!
@user-ew8zz4hd6i
@user-ew8zz4hd6i Месяц назад
በሊማሊሞ መሄድ ትችላላችሁ።መልካም መገንጠል።
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik Месяц назад
@@user-ew8zz4hd6i እናመሰግናለን።
@user-fr8xz4px3v
@user-fr8xz4px3v Месяц назад
❤😂
@user-ew8zz4hd6i
@user-ew8zz4hd6i 27 дней назад
@@AbebaGebretsadik እንኳን ትግራይ ኤርትራም ሁለት ወደብ ይዛ ተገንጥላ እከክ ነው የወረሳት።
@YetayYetaye
@YetayYetaye 28 дней назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@Transcend680
@Transcend680 Месяц назад
እንገነጠላለን ሲሉ መቶ አመት ሊሞላ ነው። እሚለምን የለም ንካው።
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik Месяц назад
@@Transcend680 እናመሰግናለን መቶ ኣመት ይቅርና ኣምስት ኣመትም ኣልሞላንም ለማንኛውም ልንለመን ወይም ልንለምን የምንጀምረው ትግል የለም ትግራዋያ ያሰበው ከዳር ሳያደርስ ቀርቶ ኣያውቅም ማነሽ እንትና።
@Transcend680
@Transcend680 Месяц назад
@@AbebaGebretsadik ካታላን ከስፔይን ወይንም ሰሜን ጣልያን ከደቡብ እንገንጠል የሚሉት ኢኮኖሚያቸው ትልቅ ሆኖ ሌላውን መደጐም ሲመራቸው ነው። የኛ ተገንጣዮች ኢትዮጵያ ላይ 100% ጥገኛ ሆነው እንደገና የራሳችን ሀገር ምናምን ይላሉ። ግራ የሚያጋባ ነው።
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik Месяц назад
@@Transcend680 ኣትጨነቅ ያኔ ድጎማ ስንጠይቅህ ትነፍገናለህ በጣም ስላሰብክልን ደግሞ ከልብ እናመሰግናለን።
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Месяц назад
​@AbebaGeመንገዱን ጨርቅ ያድግላችሁ።👹👹👹👹👹👹👹
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik Месяц назад
@@yeshanewrede6520 ኣሜንንንንንን
@birukzewdu1358
@birukzewdu1358 Месяц назад
Please Please ተገንጠሉ እባካችሁ
@ObsaTeferi
@ObsaTeferi Месяц назад
You have a positive outlook, please say the same about Oromiya too
@MultiAyele
@MultiAyele Месяц назад
​@@ObsaTeferi don't worry we know that will happen , it's matter of time, some oromo person comparing oromo region to amhara or sidamo regions etc.. I don't know why , there's similarities tigray & oromo politicians..why we comparing Ethiopia to other countries ? The end of the day amhara region will have option like you do . I just want remember we all surrounding by enemies .. when they be come strong... oromo next door Somalia , amhara next door sudan , tigray next door ertrea ..take a guess what will happen when separate our selves....
@user-xq7rz4it1o
@user-xq7rz4it1o Месяц назад
አቦ ልቀቋቸው ይገንጠሉ , ባቄላ ቀረ ፈስ ቀለለ ነው .
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 Месяц назад
Lemayet yabkah. Abayin sertew asayitewal ante denkoro
@habtemar
@habtemar Месяц назад
ኢትዮጵያ እከክዋን ታራግፋለች።እሰየው
@TemesgenAbaye-jq6vd
@TemesgenAbaye-jq6vd Месяц назад
እንዴ ኤርትሪያ እያከከ ይኖራል እከካም ምን ይቀርብናል ከፈለገ ገንጥሎ ይዞ ይህድ ትኬሻው ይገንጠል ሀገሪቱ ሁሌም የሚትደመው በነሱ ምክንያት ነው።
@user-zb1wt9xc7w
@user-zb1wt9xc7w Месяц назад
እያከኽና እየለመንክ የምትኖረው ያለሀው ኣንተ የጠንቃይ ሀገር ልጅ ነህ ለማኝ ሙርኮኛ የሙርኮኛ ልጅ
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew Месяц назад
@@TemesgenAbaye-jq6vd ችግሩ ጦሱ ለመላው የምስራቅ አፍሪካ ይተርፋል እንደ ሶሪያ አካባቢው የፍርስራሽ ክምር ይሆናል።ኤርትራ ተገነጠለች ጦሱ ግን ሰማንያ ሺ ኢትዮጵያኖች ያለቁበት ጦርነት ተካኸደ። መገንጠል የሚያመጣው ነገር በቃ ጦርነት መሆኑ በሱዳንም አይተናል።የመገንጠል ውጤቱ ለልጅ ልጆቻችን ጦርነትን ማውረስ ነው።
@meklitasamenew
@meklitasamenew Месяц назад
በተቻለው አቅም አፍጥኑት።ሀገር የምትናጠው በእናንተ ተንኮል ነው ።
@magea7418
@magea7418 Месяц назад
የጦርነት ድምፅ ከኢትዮጵያ ምድር ልጠፋ ነው 👏!
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Месяц назад
የአማራን መሬት የሚፈልጉት ለግንጠላ ነው ያልነው ቡምክንያት ንው። ይህ ደግሞ የሚሆነው አማራ ካለቀና ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር ክጠፋች ብቻ ነው።
@MW-is3gs
@MW-is3gs Месяц назад
Silezih?
@fikadutadesse2430
@fikadutadesse2430 Месяц назад
12:43
@getfre
@getfre Месяц назад
The jocker card , when fano advances. Bravo Fano!
@Saron-kc5ue
@Saron-kc5ue Месяц назад
እ? 😂 በዚህ አይነትማ አማራዊያን እንገንጠል ብንል ያምርብናል😅
@MW-is3gs
@MW-is3gs Месяц назад
Yemiyamiribihin ema adirigew. Lelaw hizb selam yagegnal!!!
@user-bv1iy2no4w
@user-bv1iy2no4w Месяц назад
የመገነጣጠል መንፈስ የተመታ ይሁን፡አሜን።🙏
@Degadamotferesbet
@Degadamotferesbet Месяц назад
መልካም እድል! ከእንግዲህ አማራ ስለራሱ እንጂ ስሌላው ግድ አይሰጠውም ! Great thank to Fano!
@Goe38b
@Goe38b Месяц назад
አተ ሰጣን አትሁን በናትህ ካማራ በላይ ለኢትዮፒያ ሚጨነቅ የለም ትግራይ ተገነተለ ማለት እጅህን ወይም አይንህን አጣህ ማለት ነው ሁሉም ይገደዋል አማራ ነኝ ከምንም በላይ ኢትዮፒያዊ ንኝ ውንድምና እህቶቸን መለየት አልፈልግም😡
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy Месяц назад
አቅፈሃቸው ኑር ቡሽቲ​@@Goe38b
@goodshepered429
@goodshepered429 Месяц назад
መገንጠል ከፈለጉ ህገመንግስቱ ይደግፋቸዋል::መልካም መገንጠል!
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 Месяц назад
@@Goe38bእንደምታስበው ቢሆን ደስ ይላል ያ ግን ያንተ ሀሳብ ነው የትግራይ ህዝብ ምንድነው የሚፈልገው? የትግራይ መገንጠን ለኢትዮጵያ ጥሩ ነው ብዬ አላምንን ብዙ ጠላቶቻችን የሚፈልጉት ነው ኤንባሲ ከፍተው ደግሞ። ትግራይ መኖር ሲጀምሩ ከሲኖ ቤት ሄደህ ገንዘብ መበላትና በለው ጠላትቀረበ ኢትዮጵያ ልትበተን ትችላለች ብዙ አፍርካ አገሮች መበታተን ይፈልጋሉ በመሀል የሚያሳዝነው ህዝቡ ልጅና ሴቶች ናቸው ሁሌ ለችግር የሚጋለጡት
@Degadamotferesbet
@Degadamotferesbet Месяц назад
@@goodshepered429 አህጉር እንዲሆኑም እናግዛቸዋለን😂እና ታዲያ ምን እናርግ?
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Месяц назад
ከትህነግ ደግ ነገር አልጠብቅም.
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik Месяц назад
@@bekeleguasil3895 ከተስፋፊ ሳ?
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 Месяц назад
ተገንጠላ ፤ያቺን ወልቃይትን አና ራያን ባይንህ ትዞራለች አንጂ አታገኛትም፤ድንጋይ ሀገር ይዘህ ከኤርትራ ጋር ተዋሀዱ አነሱም የላኩዋችሁ ወልቃይትና ራያን ይዛችሁ አንድመጡ ነበር፤Never say Never.ትገሬ የችግር ምንጭ ነው፤
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik Месяц назад
@@kiparamobkama9901 ኣንተ ጅላንፎ ሰውየው እኮ የራያ ልጅ ነው ሳልሳይ ወያነ የሚባል ፓርቲ ጠቅላላ የራያና የወጀራት የእንደርታ ልጆች ናቸው በገዛ መሬታችን ኣንተ ማን ፈቃጅና ከልካይ ኣረገህ እኔን ጨምሮ ራየቶት ነን ስለወልቃይት ደግሞ ኣዜብ መስፍን ጠይቅ ሰባት ዘርዋ የመሰረቱት ምድር ስለሆነ የራስ ደጀና የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ያባቶችዋ ርስት ስለሆነ ለማንኛውም ❤️💛❤ ትግራይ ሃገር ናት ❤️💛❤
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Месяц назад
​@@AbebaGebretsadikየአዜብም አያት ባንዳ ሳልሳይ ወያኔም የኃይለ ሥላሴ ጉግሣ ባንዳ ጦር ርዝራዥና ጣልያን ለምን ተባረረብን በሚል የሸፈቱ ናቸው።🐕🐕🐕🐕🐕
@healthmedia148
@healthmedia148 Месяц назад
ምድረ ደናቁርት እናንተ እማ እኮ ኣየናችሁ ትግራይ ለመውደም ምናለ ያላነሳችሁት ነገር ቄሱ ጳጳሱ pasteru ኣርቲስቱ እዝመታሎህ ስትሉ ነበር! ግን thanks to ተጋሩ next to God እኛ ዋጋ እንከፍላለን እንጂ ማንም መጥቶ ትግራይን ኣያስተዳድርም! የናንተ ኣያቶች ሞኩሮ ኣባቶቻቹሁ ን እንደዛ ሞኩሮ ነበር ኣሁን ደሞ እናንናተ እንደ ኣባቶቻችሁ እስኪ ኣሁን ብላች ግዜ መርጣችሁ 95 ለ5 ነው ተብሎ ታዝላችሁ ትግራይን ወረራችሁ ግን ተግራይን መውረር እንደማይቻል ተምራችሁ ነው የወጣችሁት ! ኢትዮጵያ የጉግማንጉግ ስብስብ ኣገር ናት!
@user-cn7rc2hw7b
@user-cn7rc2hw7b Месяц назад
ምን ይበላሉ??
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Месяц назад
የእርዳታ ስንዴና ወደ አጎራባች ክልል ለልመና መሰማራት። መሪዎቹማ ልጆቻቸውንና በቂ ገንዘብ አሜሪካ አስቀምጠዋል ቀስ በቀስ ይሾልካሉ።
@bekeletiruneh1066
@bekeletiruneh1066 Месяц назад
እንገነጠላለን እያሉ አስፈራርተው ሊገሉን ነው።እነርሱ በመገንጠላቸው አይናችን የሚጠፋ መሰላቸው መሠለኝ።እነርሱ አይንና ልባቸው አብሮ የጠፋባቸው።
@MihiretSisay-e9g
@MihiretSisay-e9g Месяц назад
ድል ለአማራ ፍኖ ያሸንፋል
@user-bl8jt5rl3m
@user-bl8jt5rl3m Месяц назад
ሠይጣን ይገንጥልህ እኔየ ትግራይ ተወላጅ ኢትዮጽያዊት ነኝ አንተ ሆዲም አንተም እንደ ሌሎቹ ለግል ስልጣንህ ስትል ነዉ ሲያምርህ ይቅርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር
@user-lh4jo5pl1e
@user-lh4jo5pl1e Месяц назад
He is right that is our main goal you might be a bastard .you don't have the right to object this man.
@user-je4ti4sg1t
@user-je4ti4sg1t Месяц назад
Ewneth neh ante bebeh beth algebam chguru demo there aydelehm
@arrarsodelel
@arrarsodelel Месяц назад
@@user-lh4jo5pl1eyou are ignorance is beyond comprehension. Doma!
Месяц назад
@@user-lh4jo5pl1estupid አናትህ ይገንጠል who build Ethiopia? The foundation of Ethiopia is Tegray አንተ ውሻ ሌላ ሀገር ሆነህ ህዝብ ታባላለህ
@birhanjommy
@birhanjommy Месяц назад
አልጋነሽ! እነሱ የሆነ ታመሙ ናቸው። በዘመናት ታሪክ የትግራይ ልጆች ኢትዮጵያን መሥርተው የታገሉላት እንጂ እንገንጠል ብለው ተነስተው አያውቁም። እንዚህ ስንኩሎችና ትንሽ ናቸው። ግርማዊ አፄ ዮሐንስ ፬ኛ ኢትዮጵያ ወይም ሞት ብለው በጀግንነት ተሰውተዋል። አሉላ ከኢትዮጵያ ውጭ ከቀይ ባሕር መለስ ሌላ አገር የለም ብለው የተታገሉ ናቸው። ገ/ሕይወት ባይከዳኝ የኢትዮጵያን የመጀመሪያውን ሕገመንግሥት የነደፈ ነው። ትግሬዎች የኢትዮጵያ መሠረት እንጂ ሊገነጠሉ አይችሉም። ኢትዮጵያውያን በሙሉ የምንኮራበት ታሪክና ሕዝብ ነው። ንግሥተ ሣባ፣ ንጉሥ ካሌብ፣ ንጉሥ ኢዛና፣ ቅዱስ ያሬድ፣ ሁሉም ኢትዮጵያን ብቻ እንደ አገር ያሰፉ ናቸው።
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f Месяц назад
ግልግል :: ተከዜ ማዶ ብቻ ሀገር እንዲሆኑ እመኛለሁ
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w Месяц назад
ደልላአማራፋኖዬ 💚💛❤️💪💪💪
@nattiy4847
@nattiy4847 29 дней назад
የሚሰማህ የለም እኮ ቆርቆሮ
@AlexTeshome-ym5hk
@AlexTeshome-ym5hk Месяц назад
ቢሄዱ ይሻላቸዋክ ጡሩግ ቢሉ
@yenesewmekonnen3081
@yenesewmekonnen3081 29 дней назад
ጥሩ ዜና በተለይ ነፃ ሀገር መመስረት የሚለው ህገ መንግስታዊ መብታቸው ነው።
@user-os7yc5iv1b
@user-os7yc5iv1b Месяц назад
ከአማራ የዘረፋችሁትን መሬት መልሳችሁ ገደልግቡ ተገላገልን
@theconfusedoromo5361
@theconfusedoromo5361 Месяц назад
Gonderm yenesu new amara yemibal quanqua inji hzb yelem...
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Месяц назад
​@@theconfusedoromo5361ክክክ! ስትገድለውና ስታፈናቅለው አማራ የሚል ስምን ከየት አምጥተህ ይሆን?🐕🐕🐕🐕🐕🐕
@MW-is3gs
@MW-is3gs Месяц назад
Amara yizerfal enji tezerfo ayawkim!!!
@healthmedia148
@healthmedia148 Месяц назад
መሬቱ ራሱ ትግርኛ ይናገራል !
@abuesmaeil6115
@abuesmaeil6115 Месяц назад
እንድ ግዜ ሳይሆን ሺግዜ ግንጥልጥል በሉ ከፈለጋችሁ
@birhanjommy
@birhanjommy Месяц назад
"የበደሉንን ይቅር ማለት መሸነፍ ሳይሆን ፍቅር ማስተማር ነው" የምትል ሰው አልነበርክ?
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 29 дней назад
​@birhanjommy 💕💕💕💕👍👍👍
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 Месяц назад
ትግራይ ብትገነጠል በሳምንቱ ኤርትራ ትግራይን ድራሿን ታጠፋታለች
@KibromBerihu-c2x
@KibromBerihu-c2x Месяц назад
ከብትሞሆንነውእንጂኣንድቀንኤርትራኣፍዋንአትከፍትም
@TeferaTesema-j1d
@TeferaTesema-j1d Месяц назад
Raya belongs to Amhara
@HhHh-qh2lj
@HhHh-qh2lj Месяц назад
Great Tigray✊👌 💛❤️💛❤️
@goodnews2392
@goodnews2392 29 дней назад
ጉረኛ ባዶ ቂጥ። የምትበሉት የለ ብትገነጠሉ ያው እንደጀመራችሁት ለዝርፊያ ነው።
@badrudin7674
@badrudin7674 Месяц назад
እኔ ግን ፓለትከኖች በወሰኑት ሳይሆን ህዝቡ ከወሰኔ ይገጠሉ ኧኛ አናስገዲዲም
@meseret6459
@meseret6459 Месяц назад
ካልተወሸክማ የምትበላበት በጀት የት ልታገኝ ነው?
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s Месяц назад
አያገባንም ይገንጠሉ ቢኖሩም አይጠቅሙን ቢሄዱም አይጎዱን ምክንያቱም አማራ ወች ነን ምንም አይጎልብንም 💪💪💪💪💚💛❤. ድል ለህዝቡ ።😅😅😅😅
@michaelbejiga4604
@michaelbejiga4604 Месяц назад
Please .....go...go...gooooooo😂
@ObsaTeferi
@ObsaTeferi Месяц назад
Yes Oromia will go
@michaelbejiga4604
@michaelbejiga4604 Месяц назад
@@ObsaTeferi Please go....if you are not happy with your country, please go....go....go... the land belongs to Ethiopians .... those who don't like to live on the land can go....
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya Месяц назад
እነዚህ ሰዎች እንዴት እንደምያስቡ ይገርማል።አሁን ከኢትዮጵያ ህዝብ የዘረፋችሁት ገንዘብ የማያልቅ መስሎአችሁ ነው ለመገንጠል የቸኮላችሁት። በኢትዮጵያ ላይ የሰራችሁት ግፍ ነው እንዲህ እያንቀዠቀዣችሁ ያለው። መገንጠል ምን እንደምያስከትል ሩቅ ሳትሄዱ ከጎረቤታችሁ መማር ነው።
@samsomtekle6852
@samsomtekle6852 Месяц назад
Yes TIGRAY MN INDHONCH tewew ethiopia
@peter-f7z
@peter-f7z Месяц назад
Tigrai.. separation .. it is a good job .. let them go on .. Mengedun worq yargilachew
@ObsaTeferi
@ObsaTeferi Месяц назад
Please say the same for Oromia
@peter-f7z
@peter-f7z Месяц назад
@@ObsaTeferi They did not ask whenever a request . yeahh
@ObsaTeferi
@ObsaTeferi Месяц назад
@@peter-f7z we been asking for years. Inshallah, Amhara is finally making sense
@baba2191
@baba2191 Месяц назад
ቶሎ ብለው ይገንጠሉ እንጂ ቀጥሎ ደሞ አማራ ቢገነጠል ጥሩ ነው
@user-kv7iy4ks3z
@user-kv7iy4ks3z Месяц назад
ለምን ዛሬ አትገነጠሉም መንደርተኞች
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik Месяц назад
@@user-kv7iy4ks3z ዋው ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ፕሮሰሱ ስለረዘመብን ነው እንጂ እንዳልከው ኣሁን ቢሆን ዋው ነበር።
@user-bw1hu4bl1e
@user-bw1hu4bl1e 3 дня назад
ye lebinetu?
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 Месяц назад
አቤቤ ያለችው ተሥማምቶኛል ይገንጠሉ ሁሌ ከሚበጠብጡን
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik Месяц назад
@@yohannesfrew7146 እናመሰግናለን ።
@wedibelay3677
@wedibelay3677 Месяц назад
ብራቮ 3ይ ወያነ ደገፈካኩም አለኹ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Месяц назад
መልካም ጉዞ ነቀርሶች😮
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj Месяц назад
ህገ መንግስት ሰርተ አንቀጽ 39 ያስቀመጡት ለመገንጠል ነበርኮ ግን እግዚአብሔር የሰሩት የዘር ፖለቲካና ክፋት እነሱንም ገደል ከተታቸው እንጅ 😢
@BiratuWorkina
@BiratuWorkina 29 дней назад
Right right FREEDOM IS GIFT OF GOD, AHEAD
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 Месяц назад
አንድ ነቀርሳ ተነቀለ ነበር ጥርግ ይበሉ ግን
@dkm1666
@dkm1666 Месяц назад
ትግራይ መገንጠል ከፈለገች ትገንጠል ምን ችግር አለው የትግራይ ፖለቲከኞች ተምታቶባቸዋል የሚናገሩትንም የሚያደርጉትንም የሚፈልጉትንም የሚያስቡትንም አያውቁም ደንቆሮዎች ዝም ብለው ይንጫጫሉ
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Месяц назад
ወይ ጉድ ግን ትግራይን ገንጥለው ምን ሊሆኑ ነው ግን እውነት ከልባቸው ነው ያርግላቸው ማን እንደሚጎዳ እናያለን
@birhanjommy
@birhanjommy Месяц назад
ከኤርትራ ጋር አንድ አገር ሆነው መኖር ነው መንፈሳቸው።
@sarajoh313
@sarajoh313 Месяц назад
​@@birhanjommyNo
@birhanjommy
@birhanjommy Месяц назад
​@@sarajoh313ከመጀመሪያው ጀምሮ የታቀደ ነው። ኤርትራውያን ሃሳባችሁን ቀየራችሁ?
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 Месяц назад
​@@birhanjommyaydelem anifeligim rasachinin enchilalen ante denkoro
@birhanjommy
@birhanjommy Месяц назад
@@tsehayberhe1063 ይሄ "ሳዋ" የሚባለው ቦታ ስድብም ነው እንዴ የሚያስተምራችሁ? እኔ ሰው መግደል ብቻ መስሎኝ ነበር፣ እናንተ ውርጋጦች!
@yhhih3709
@yhhih3709 Месяц назад
ትግራዪን፣፣ዪዛቺሁ፣፣፣፣ጥርግበሉ እኛምእንገላቺሁ፣፣፣፣አትድረሱብንአንደረሰባቺሁም፣፣ዪሻላል፣፣በናተሁለየመከራከማየት ምንከናተአዪቀርብንም፣፣በጣምእንጠብቃለን በኛበኩል፣፣፣እሺብለነል
@MojaTdnj
@MojaTdnj Месяц назад
ምን ይመስላል፣ አናትህ ይገንጠል፣ እከካም፣እድሜ ልካችሁን አበሳችንን አየን በእናንተ፣ ድንጋይ ይዘህ የት አባክ ነው የምትገነጠለው? እናንተ ስታፈርሱ ስንገነባ፣ እስከመቼ? ለመልሶ ግንባታ ያወጣነው ሁሉ ሊተካልን ይገባል፣ በማን ኪሳራ ማን ጥሬ ያያራራልል!!!
@yaredmelesse2834
@yaredmelesse2834 Месяц назад
Bigenetelu inigelagel nbr uuuuffffff
@user-ji3tv9vt9b
@user-ji3tv9vt9b Месяц назад
ዘለዓለም በጣም የዘቀጠ ሀሳብ ይዘው ነው የሚጓዙት የሚበሉት የላቸው በልመና ና አገር መሆን ይፈልጋሉ !!!!
@technoethiopia7962
@technoethiopia7962 23 дня назад
ተመስገን ነው ከተገነጠሉ
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 28 дней назад
አነገትህ,,ይገንጠል,,,,,,,አድዋ,,,የሞትነዉ,,,ለእናትህ,,,እምስ,,ነዉ
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 Месяц назад
መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ግን ከ አአ ለማኞቻችሁን ይዛችሁ ጥርግ በሉ
@Sentedla
@Sentedla 29 дней назад
ስትገነጥል ግን በየከተማው ያሉትን ተወለጆች አያንዳንዱ ያኔ እነደኤርትራዊያን ለቅመህ ታወጣለህ ያኔ ማን ተጎጂ እንደሚሆን ታያለህ.
@derejebeyenedegefie8011
@derejebeyenedegefie8011 Месяц назад
ተገንጠሉ ቻዎ።
@ObsaTeferi
@ObsaTeferi Месяц назад
Amen. As an Oromo I love that Amharas are now open to ethnic groups becoming independent. Oromiya country 🤗
@derejebeyenedegefie8011
@derejebeyenedegefie8011 29 дней назад
You oromo, who am I? ​@@ObsaTeferi
@KassayeGetahun
@KassayeGetahun Месяц назад
አንቴ የወንበዴ ዘር ለዚህነው ኡመራ የኛነው ለ27 ዓመት የኢትዮጵያን ሀብት ዘረፈ እገነጠላለሁ የሚትለሁ ለዘላለም ማንም አያስገነጥልም
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Месяц назад
እፎይይይይይይ። መቼ ነው ዛሬ ነው ነገ ነው የምንለያየው😃😃😃😃
@RahmaDubai-um9ed
@RahmaDubai-um9ed Месяц назад
ጥርግ ይበሉ ኑረውስ ምን ጠቀሟት ለኢትዮጵያ ሽይጧኖች ናቸው ህወሓት ተብዬወቹ
@user-bu8iw5eh3g
@user-bu8iw5eh3g 29 дней назад
Nation of Tigray by any means necessary.
@zadigtisyon7645
@zadigtisyon7645 Месяц назад
Is it legal to apply independence for the Ethiopian electoral board !
@NegashLegesse
@NegashLegesse Месяц назад
ተገንጥለው በተገላገልናቸው።ጦርነትና አሻጥራቸው ነው የተረፈን
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr Месяц назад
የታሪክ አተላ መነሻውን የማያውቅ መድረሻውን አያውቅም ካንተ ሰው በላ አብይ ባደረገው
@kedirb2973
@kedirb2973 Месяц назад
ተገንጥላችሁም አታርፉም መከራ በለታቹህ መከራ ታበሉናላቹህ
@tesfawambawtegegne3295
@tesfawambawtegegne3295 25 дней назад
It is very nice idea,source of problem is discarded but no raya and wolkayit
@Yam-wu4vg6rz2o
@Yam-wu4vg6rz2o 29 дней назад
ያርገው ፈጣሪ እነሱን በሩቁ
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt Месяц назад
እና ምን ያዛቹህ ግንጥል ነዋ
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 Месяц назад
መሬት ሲያረጅ እንክርዳድ ያበቅላል ፣ የትግራይ እንክርዳድ ማለት ይህ ሰዉ ነዉ፣ መለስን ያፈራ ሀገር ፣ ይህን ስለልክ ምንታገኝ መሰለህ፣
@AbebaGebretsadik
@AbebaGebretsadik Месяц назад
@@QerubelAle2023 ኣረ ምርጥ ስንዴ ነው እንክርዳድ ከትግራይ ምድር ኣይበቅልም ትግራይ ሃገር ትሁን ብሎ ነው መብቱ የጠየቀው።
@user-bw1hu4bl1e
@user-bw1hu4bl1e 3 дня назад
metew new menfes kidus eskimeta .
@Lucy70968
@Lucy70968 29 дней назад
Bemullu tegere tementero yibareral
@melessa3991
@melessa3991 Месяц назад
የት ያፈረችሁትን ሀብት ነዉ የምትካፈሉት ከማዉደም ዉጪ ምን ታዉቃለችሁ
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 Месяц назад
Ante ahiya 50 belay universities serten asayitenal
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Месяц назад
​@@tsehayberhe1063ከየት አምጥተህ ሠራኸው? አ/አ ከመግባታችሁ በፊት ጀምሮ ባንኮቸን እየዘረፋችሁ ከዚያም የልማት ተቋማትን አውድማችሁ( ብር ሸለቆን ይጠቅሷል ዘርፋችሁ) ከብድርም ዘረፋ በተረፋችሁ ለስም ማስጠሪያ የተሠራ ነው።😜😜😜😜😜
@HubelAlUZZA
@HubelAlUZZA Месяц назад
It's good lat tham go
@ObsaTeferi
@ObsaTeferi Месяц назад
You have a positive outlook, please say the same about Oromiya too
@baheruhagous6713
@baheruhagous6713 Месяц назад
ምናባክ ስለሆንክ ነው አገር የምትገነጥለው ጥንብ፡፡
@AyeleWeledye
@AyeleWeledye 27 дней назад
👍
@haftshmeke1210
@haftshmeke1210 29 дней назад
ጦረነት ሲቆም ደስ የመይለው ሰው አለ ማለት ነው መቸም በሰላም ሀገር መገንጠል አለብየ አላምንም እባካችሁ ድጋሜ ትወልድ እንዳታሰጨረሱ
@3NAB_768
@3NAB_768 Месяц назад
አማራውም እየተጨፈጨፈ መኖር የለበትም።
@ethiodelu9928
@ethiodelu9928 Месяц назад
ድል ለፋኖ ይሁን!!!!!
Далее
Презентация iPhone 16 за 4 минуты
04:00
Презентация iPhone 16 за 4 минуты
04:00