Тёмный

Ethiopia - አሜሪካ የተገኘችበት ፈታኙ ድርድር፣ ህወሃት ትጥቅ እንዲፈታ ሊገደድ ነው፣ መከላከያ አላደረኩትም ያለው ጥሪ፣ የወላይታው አድማ 

Feta Daily News
Подписаться 776 тыс.
Просмотров 105 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

25 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 137   
@AddisuLem
@AddisuLem 15 дней назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@dkm1666
@dkm1666 15 дней назад
ህዋኃት ትጥቅ ፈታ አልፈታ ምንም የሚያመጣው ነገር የለም
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 15 дней назад
የክልሎች መብዛት የደሞዝ እጥረት ያስከትላል። ወላይታ የሆነው እንደዚህ ነው። አዲስ ክልል ውስጥ ነው
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 15 дней назад
ድል ለጀግናው ፋኖ እናሸንፋለን💚💚💛💛❤️❤️
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 15 дней назад
አማራም ሆነ ትግራይ የምትጠበቀው በፌደራል መንግሥት ነው። እምቢ ማለት አይቻልም።
@DifhGgbj-zu1fy
@DifhGgbj-zu1fy 15 дней назад
ደል ለአማራው ፋኖ ለተገፋው ህዝብ 💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 15 дней назад
ተራራ ሥርና መሬት ውስጥ የተቀበረ መሣሪያ እንደሚኖር ጥርጥር የለውም።
@ethiodmsmedia9684
@ethiodmsmedia9684 15 дней назад
ትክክል ነህ ያራዳ ልጅ ነው የትግራይ ህዝብ ነፍ መሳሪያ ሴጣን የማያውቀው ዋሻ ውስጥ ተከዝኖል ዘመናዊ ታንኮችን ጨምሮ ❤❤ ትግራይ ትጥቅ የሚፈታው አማራ እና ኤርትራ ከትግራይ ሲወጡ ነው እንዲሁም አማራ ላይ የቀመርነው ቀመር ሙሉ በሙሉ ሲሳካ ያኔ የምናየው ይሆናል ስምምነቴ እንዲህ ነው
@user-kd1zq9zh8z
@user-kd1zq9zh8z 15 дней назад
ሐቅለፋኖአላሕይሰጣቸዋልየንፀሐንደምአይቀርም
@wzdluv5318
@wzdluv5318 15 дней назад
ወልቃይት የማን ነው ? ሀ የከምባታ ለ. የአማራ ሐ. የትግራይ መ. የሁሉም የኢትዮጵያ ብሔረ ሰቦች ትክክለኛው መልስ መ ነው ።
@OkhoOloneAjake
@OkhoOloneAjake 14 дней назад
Watching from Denver Colorado freedom's worldwide freedom's freedom's freedom's
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 15 дней назад
Abiy Ahmed Lemage 🤑🤑🤑
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 15 дней назад
ስላም ያውርድው ፍጣሬ
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m 15 дней назад
ድል ለፋኖ ለአማራው መሪ❤
@tarikuabera4343
@tarikuabera4343 15 дней назад
ምን አገባን ለነገር ነው የሚሮጠው
@SamiAbebe-rj1ej
@SamiAbebe-rj1ej 15 дней назад
thanks
@haftombeyene4546
@haftombeyene4546 15 дней назад
ጠማማ : የጠማማ ወገን ነህ::
@WasKan-bl2gl
@WasKan-bl2gl 15 дней назад
አንደኞ ነኝ
@Berhane-ze3lk
@Berhane-ze3lk 15 дней назад
ሚዛናዊ ለመሆን መከር
@mulawtewelde3411
@mulawtewelde3411 15 дней назад
ኣንሸዋርረህ ኣትዘግብ ትጥቅ ለምን እንደማይፈታ በደምብ ታውቀዋለህ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 15 дней назад
አማራም ሆነ ትግራይ የምትጠበቀው በፌደራል መንግሥት ነው። እምቢ ማለት አይቻልም።
@bakeman6728
@bakeman6728 15 дней назад
❤Wlle come❤feta daliy❤🎉
@behayredilala
@behayredilala 15 дней назад
❤❤❤ 1:21
@behayredilala
@behayredilala 15 дней назад
1:51
@hayutube222
@hayutube222 15 дней назад
ህዋት ፈቷል ብለው አነበረ ፍኖን ሊያሰፈቱት የነበረው?
@simonhabtom9780
@simonhabtom9780 15 дней назад
የሚገርመኝ ነገር ካለ ኢትዮጵያ የኣሜሪካ ንብረት ናት ወይስ የኢትዮጵያን ኣገር ናት። ኣሜሪካ እንደዚ ኣለች፡ ኣሜሪካ እንደዚ ኣርጉ ኣለች፡ ኣሜሪካ ኣስጠንቀቀች ምነው። የኢትዮጵያ ባንዴራ ይጣል እና የኣሜሪካ ባንዲራ ኣዲስ ኣበባ ይሰቀል እንጂ መንቀረ !
@The-lj7yh
@The-lj7yh 15 дней назад
😂😂😂😂😂
@GdgggHggbgh
@GdgggHggbgh 15 дней назад
111
@user-rk5yd8sz2l
@user-rk5yd8sz2l 15 дней назад
በአራቱ አቅጣጫ ከአፏንጫዉ የታጠቀ ታጣቅ በለበት መሬቱ በወረራ የተያዘዉ የትግራይ ህዝብ የምፈታ ትጦቅ የለም ልኖርም አይችልም ሁሉ በምባል ትላልቅ መሳርያዉ አሰረክበዋል
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 15 дней назад
እሱኮሰላምቢፈጥር ችግሩይቀረፍነበር አማራንእያሰቃየ እደትዳላርይምጣ በቻፍርዱንቅርብ ሰወአለቀ
@dereje2830
@dereje2830 15 дней назад
አንድ ጊዜ መንፈቅ ሌላ ጊዜ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት እያልክ ዘባረክ መንፈቅ ግማሽ ዓመት ወይም 6ወር ማለት ነው
@hussing2646
@hussing2646 15 дней назад
ሠው የዚህን ያህል ለሀገሩ ቀርቶ ለባንዳ ገረድ ይሆናን
@hanhn7623
@hanhn7623 15 дней назад
እውነት.ነው.ተከፍሎት.ነዋ
@user-lj2dz8me8m
@user-lj2dz8me8m 15 дней назад
Geleltegna honachu sit zegibu, egnam dess yilenal
@user-eg8sx4hc7o
@user-eg8sx4hc7o 7 дней назад
የእራሳቸውን ንብረት አስረክቦ በረሀብ እየሞቱ አይፈታም አይፈረድባቸውም {ከረሀብ ጦር ---}
@AlulaEngda-rc2rn
@AlulaEngda-rc2rn 15 дней назад
በፕሪቶርያ ስምምነት መሰረት የአማራ እና የኤርትራ ወራሪ ሰራዊቶች በፌደራል ከትግራይ አልወጡም። ምክንያቱ እያወቃቹ ህዝብ አታጭበርብሩ።
@samru2018
@samru2018 15 дней назад
Yetwrere meret yelem eritrea be meretewa nat yalech atalay weyane yareje mkniat
@user-iy2gu2nj8z
@user-iy2gu2nj8z 15 дней назад
@@samru2018 ay mengizem teletafina telalaki yehon guya weset mewesheken yewedal away meselhe kebe angewache nhe ager bayonet yenantew new
@tomalx-kv9iu
@tomalx-kv9iu 15 дней назад
አይ የፌደራል መንግስት ጥሩ ይቀልዳል
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 15 дней назад
Si- ya- cheberebruu naw weyanay ke raya wettaaa endaybale beqa tetqe fetuwal liluhe naw !! Fetamm Al fettaA Mejemeria rayan yelqeqeee !!!
@berhanbelete9320
@berhanbelete9320 15 дней назад
ያለችን አገርና መከላከያችነ አንድ!! የሕወሓት ትጥቅ መፍታት እንዴት የዜና ፍጆታ ይሆናል? በግድ መፍታት!!!!
@BirhaneGereziher-iu4ry
@BirhaneGereziher-iu4ry 15 дней назад
ምን መሰለህ ወንድም የ ኢ/ያ መንግሰት የ ኤርትራ ሰራዊት ጨምሮ ትግራይ ያሉ ታጣቂዎች የማሰወጣት ኣቅም ካለው እና ካሰወጣ TDF በፕሪተርያው ትጥቁ ይፈታል ። የኤርትራ ሰራዊት ካልወጣ ግን TDF ከነትጥቁ ይቆያል ። ኣሁን የትግራይ ግዛት ሰለተያዘ TDF ከነምሉ ትጥቁ ነውያለው ።
@Hailemariam-qg1fw
@Hailemariam-qg1fw 15 дней назад
ምን ተሰርቶ ነው በስምምነቱ መሠረት TDF ትጥቁን የሚፈታው የኤረትራ ሰራዊት የትግራይን መሬት ለቆ ሳይወጣ።
@samru2018
@samru2018 15 дней назад
Ay eh mnm yemiagnagn yelewm junta le maykesh eritrea bebotaw nw yalew matalel serachn belachu yezachual
@sabazeru2153
@sabazeru2153 15 дней назад
ውሻ የትኛው መሬትህ ይሄ ሙት መልስ የወስደው ገና ወልቃይት ሁመራ ራይ የአማራ ነው ገና ከምድር ትጠፋላችሁ አታ ቆማል ኣጋመ
@user-qb5ze6qf4z
@user-qb5ze6qf4z 15 дней назад
ሁለተኛ ነኝ😅
@NiNi-vq2mi
@NiNi-vq2mi 15 дней назад
😳😞No voice
@trtt90
@trtt90 15 дней назад
💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪
@HailayHailu
@HailayHailu 15 дней назад
ታጣቂዎች ከደቡብና ምዕራብ ትግራይስ ወጥቷል ወይ? በመከላከያ ትኩረት ትከሻ ታዝለው የገቡትንስ መች ወጡ
@user-iv8iz8fy3t
@user-iv8iz8fy3t 15 дней назад
በወታደሮች መካከል በሚካሄደው ፍጥጫ ችግር እንደተፈጠረ ለማሳየት መሞከር የፖለቲካን ኢፊሸንሲ ማሳየት ውጤት የለውም ፀጥታ ለማምጣት።ለወታደሩም ለቀረው ኢትዮጵያ እኩል አገር ነች።
@SvtVts-qx8fe
@SvtVts-qx8fe 15 дней назад
1111
@hanhn7623
@hanhn7623 15 дней назад
አሜሪካን.እነዲ.ናት.ወንድሜ
@SleshiAbraha
@SleshiAbraha 15 дней назад
TDF በፕሪቶርያ በተስማሙ በ30 ቀናት ውስጥ ትጥቅ መፍታት ነበረበባቸው ነው ያልከው ?????????
@user-zp5mf5tk9b
@user-zp5mf5tk9b 15 дней назад
15
@ehitaykirta811
@ehitaykirta811 15 дней назад
አላማዉ: መንግስትንና: አማራዉ: ክላዋጋ: በስተቀር: እኩይ: ሐሳቡ: ሊሳካለት: ስለማይችል:በአማራና: በመንግስት: እየሆነያለዉ:ጦርነት: በደንብ: ቢመረመር: ኢሐዴግ:በዉጪ: መንግስት: ደጋፊዎቹ: በዉስጥ: በተሸ ኑ: ካድሬዎቹ: የተሰራ: መሆኑ: ይገኛል:
@getachewworku6450
@getachewworku6450 15 дней назад
የለም ኣይፋታም
@samru2018
@samru2018 15 дней назад
Wedew nw
@getachewworku6450
@getachewworku6450 15 дней назад
@@samru2018 መሥሎሃ ማንም ኣጋሥስ ሳይፈታ ኣይሞከርም
@gebrudesta
@gebrudesta 15 дней назад
ሞኝ
@Nathnahom
@Nathnahom 15 дней назад
የኢትዬ ፎሮም ኮፒ የሆነ ዜና
@tadessebedasso6276
@tadessebedasso6276 15 дней назад
የፌዴራል መንግሥቱ ህወሃት ትጥቅ እንደዳይፈታ መፈለጉና በስምምነቱ መሠረት የያላስገደደው የአማራ ክልል ጉዳይ ስላስጨነቀውና የፋኖ አመጣጥ ስጋት ሰስለሆነበት ሊሆን ይችላል ፤ ያም ሆነ ይህ ግን ህግ መከበሩ ግድ ነው ።
@user-iy2gu2nj8z
@user-iy2gu2nj8z 15 дней назад
Eseun yetetek mefetat setegerfe tawerawlhe
@kiduteklebrhane62
@kiduteklebrhane62 15 дней назад
ስምምነቱ እሚለው እኮ ወራሪዎች ከትግራይ መሬት ጠቅልለው ይውጡ ነው እሚለው።ደግሞ ህወሓት ማን ያስታጠቀው ትጥቅ ነው ማን የገዛለት ነው?ወራሪዎች ከመሬታችን ውጡ።
@aregahailu2487
@aregahailu2487 15 дней назад
የመሬት ሌቦች
@user-dc5wg9hw1l
@user-dc5wg9hw1l 15 дней назад
ቂላቂል አማራ አስቀምጠክ እሚፈታ ትጥቅ አይኖርም
@samru2018
@samru2018 15 дней назад
Ezaw demo tdfaleh ambeta
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 15 дней назад
የአብያችን መንግስት ሺህ አይነት ማእቀብና ማስፈራራት ቢመጣ የኢትዮጵያን ሉአላዊነትና ጥቅም ላይ እንደማይደራደርና እንደማይስማማ ቅንጣት ታክል ጥርጣሬ የለንም
@samru2018
@samru2018 15 дней назад
Kezih belay mn liyareg tflgaleh af awteto linegreh ehew America eko nat bewst yemtastdadreh yalechew genzeb lensteh yalneh arg iko nw yemilut jelanfo athun
@user-iy2gu2nj8z
@user-iy2gu2nj8z 15 дней назад
Sele yeteghnawe lealawi new yemetaweraw basement bemerabeko tewesedo alekewal desetewa becha new yekerechew
@aregahailu2487
@aregahailu2487 15 дней назад
ድንጋይ
@yonasgebre2388
@yonasgebre2388 15 дней назад
Banda it oredy the give you TPLF
@HpduegHsivsiviw-sg1vm
@HpduegHsivsiviw-sg1vm 15 дней назад
ድል ለአሣረኛው ፋኖ ሞት ለአሸባሪው ኦነግ ሸኔ
@damtew8363
@damtew8363 15 дней назад
ይሄ ሚድያ ወገንተኝነቱ ግልፅ ሆነ መፍትሄው ብሎክ ነው ።
@FoziAli-cx8ip
@FoziAli-cx8ip 15 дней назад
የደላው ሙቅ ያኝካል። አንዱ ሀገሩ ውስጥ መኖር አቅቶታል ይህ ደግሞ ጥበቃ ይደረግልኝ ልሩጥ ይላል። ወይ ይቺ አለም?
@habtayhagos5182
@habtayhagos5182 15 дней назад
Wshetam media
@user-ps4zo2td4t
@user-ps4zo2td4t 15 дней назад
ምንሆናችሁ ነው? የሌለ ዜና አታሰራጩ። ህወሀት አይፈታም! አሜሪካም መንግስትም እንዲፈታ አይፈልግም!
@SemonaweTube
@SemonaweTube 15 дней назад
Fetaye
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 15 дней назад
ህዋትን የአመነ ጉም የዘገነ ነዉ😂
@user-iy2gu2nj8z
@user-iy2gu2nj8z 15 дней назад
Enantenem yamene endeared kemetw gar yemetegbu yelugnta yalefterbachu yehuda
@fbeyene91
@fbeyene91 15 дней назад
ፌደራል መንግስቱ ህወሓት ትጥቁ ስላለስፈታው ፈታ ደይሊ ውክልና ተሰጥተዋት ህወሓትን ትጥቁ ታስፈታልን😂😂😅😅
@alifoayichew9846
@alifoayichew9846 15 дней назад
TDF or TPLF is not going to be disarmed because they have aimed not going to be disarmed. TPLF has made a Strategy that is PP of Abiy Ahimed and Debretsion have done treaty to transferred the military of TDF or TPLF combine with the military of Abiy Ahimed .
@KB-vl4hb
@KB-vl4hb 15 дней назад
የብልግና ቱልቱላ ሚዲያ ሆይ ለመሆኑ ስምምነቱ አምብባቹሁታል?
@user-fi8lr5py8h
@user-fi8lr5py8h 15 дней назад
አተ ካዲሬ😅
@henokghebru9581
@henokghebru9581 15 дней назад
Ante chifin sew, simiminetu mejemeria min min endemil satakew batawera yishalal, sijemer ye gazetegna dimtse sayhone eyanebebk new mimeslew
@user-iw2ks6pc4u
@user-iw2ks6pc4u 14 дней назад
Qoshasha fano 4 kilo yemegibati hilimi silehonebet ahun ye propaganda wusixi geba
@iyanay1
@iyanay1 15 дней назад
How you dare to ask the government of Ethiopia to cover security for your personal project Even the Government can't move from places free every minute every second is in a Runway from Fano Attack. Have a little mind man People is daying and killed by the government military and you want cross the road all I can say all the best.
@user-ll9qq2ze9x
@user-ll9qq2ze9x 15 дней назад
በሻዕብያ እና ፉኖ መሬታቸው ተወረው ታጣቂዎች መንግስት ከትግራይ ሳያስወጣ TDF ትጥቅ ማስፈታት ቅዥት ነው
@Trendy-nd9ho
@Trendy-nd9ho 15 дней назад
ለዛ ነን አማርኛ ከምድረገፅ አጥፍተን ቋንቋችንና ባህላችን ይከበርልን ብለን የታገልነው።ቀጣፊ ነህ።
@saved1580
@saved1580 15 дней назад
ማርቆስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁷ ብርቱ ዐውሎ ነፋስም ተነሣና ውኃ በታንኳይቱ እስኪሞላ ድረስ ማዕበሉ በታንኳይቱ ይገባ ነበር። ³⁸ እርሱም በስተኋላዋ ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ አንቅተውም፦ መምህር ሆይ፥ ስንጠፋ አይገድህምን? አሉት። ³⁹ ነቅቶም ነፋሱን ገሠጸው ባሕሩንም፦ ዝም በል፥ ፀጥ በል አለው። ነፋሱም ተወ ታላቅ ፀጥታም ሆነ። ⁴⁰ እንዲህ የምትፈሩ ስለ ምን ነው? እንዴትስ እምነት የላችሁም? አላቸው። ⁴¹ እጅግም ፈሩና፦ እንግዲህ ነፋስም ባሕርም የሚታዘዙለት ይህ ማን ነው? ተባባሉ።
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 15 дней назад
እግዚአብሔር❤❤❤❤❤
@hussing2646
@hussing2646 15 дней назад
ዶማ
@saved1580
@saved1580 15 дней назад
@@hussing2646 “የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ስለሚበድሉአችሁም ጸልዩ።” - ሉቃስ 6፥28
@user-xh4dp6ij4r
@user-xh4dp6ij4r 15 дней назад
የአቢይ ቃል አቀባዩ ስዩም ተሾመ ደግሞ ፡ ህወሀትን እያስታጠቅነው ነው ይላል ። 😂
@abrahamkidane1771
@abrahamkidane1771 15 дней назад
ትጥቅ በስምምንት በኩል፡በውል መስረት ወያነ 2ዓመት ኣለመተግባሩ 'ኣሰራሩ ለስላም ዕንቅፋት ሲሆን አምቢ ካሉ የ'ትዪኦፕያው መሪ ከ'ኣራርት ኪሎ ትጥቁን መፍታት ኣለበት፡አንደመንግስቱ ሃይለማርያም ቆራጥ መሁኑን ኣለበት ወላዋይ መሆን ለስራህ ወደሃላ የጎተዋል፡፡"ጨው ለርኣስህ ብለህ ጣፍጥ ኣ-ለ-ብ-ለ-ዝ-ያ፡ ድንጋይ ብለው የአረውሩሃል፡፡፡
@wediweyinking
@wediweyinking 15 дней назад
ምነው ዘባረቅክ
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 15 дней назад
ለኤርትራ መጥፋት ብላቹ ወያነ የረዳቹ ወደራሳቹ ይገለበጠዋ እናያለን የሚያድናቹ ካለ ሻብያ የምታድናቹ እንዳይመስላቹ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 15 дней назад
ተወደደም ተጠላም በአንድ አገር አንድ ታጣቂ ኃይል ነው የሚኖረው።በኢትዮጵያ ዘመነ መሣፍንት ተመልሶ አይመጣም።
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 15 дней назад
ሆዳም ።
@liliabenlia-jx7sc
@liliabenlia-jx7sc 15 дней назад
ፈታኮትክክለኛ፣መረጃማቅረብትቷል፣መግሥትአጉርሧችኋል።
@Nathnahom
@Nathnahom 15 дней назад
አማማ ይውጣ ኤርትራ ከትግራይ ይውጣ አንተም ከራሳችን ውረድ ውርጋጥ
@samru2018
@samru2018 15 дней назад
Atalay eritrea botawa nat yalech atsemum yetwrere meret yelem yareje mkniat xet belachu fetu
@samru2018
@samru2018 15 дней назад
Junta demo man honeh nw wergat bleh tsdebaleh lemagn kimalem ambeta
@ukogirja336
@ukogirja336 15 дней назад
FANO FETA MEDIA😂
@MebrahtuAbrha-rv8go
@MebrahtuAbrha-rv8go 15 дней назад
ወረኛ ነህ ህወሓት ትጥቅ ይፍታ ሲባል በስምምነቱ መሰረት ሙሉ በሙሉ የሚፋታው ሁሉም ወራሪ ሃይሎች ከትግራይ ይውጡ ይላል ከገባህ ግን እስከአሁን የትግራይ ግዛት በወራሪ ሃይሎች ተይዞ ነው ያለው አህያው
@user-yf5gg3hb8v
@user-yf5gg3hb8v 15 дней назад
ኧረ እናተ መሬቱ የናተ አለመሆኑ በደንብ ታውቃላቹ ኢሄ እኮ ታሪክ አያሥፈልገውም አንድ 90አመት ከኦሮሞ ወይም ከሡማሌም ከሀረርጌ አምጥተኸ በትጠይቃቸው ይነግራሉ ወልቃይት የማነው ብለህ በትጠይቃቸው በጌ ምድር ነው ሚሉህ ራያ የማነው ብለህ ብትጠይቅ ወሎ ነው ሚሉህ ወሎም በጌ ምድር አማራነው የዘር ፖሎቲካ አምጥታቹ ሀገር ቆራርጣቹ ዋጋ አስከፈላቹ ግን አትማሩም ዘራቹ አታመናምኑ የትግራይ ከሁሉም አጣላቹት እሥቲ ለህዝባቹ አስቡ ለናተ ሥልጣን ህዝብ 49 ዋጋ አስከፈላቹት ህሌናቹ ምን ይላቹዋል እኔ ስማር…1979 ወልቃይ ጠገግዴ አውራጃ ነው ዋና ከተማ ሁመራ እኔም አንዱ መስካሪነኝ
@wediweyinking
@wediweyinking 15 дней назад
​@@user-yf5gg3hb8vእስኪ ለህሊናህ ስትል እውነት ፃፍ ንገረኝ እስኪ ራያ በወሎ ስር ወልቃይት በበጌ ምድር ስር የሆነው መቼ ነው ? እወቅ ራያ በወሎ ስር ወልቃይት በበጌ ምድር ስር ዳሉል በአፋር ስር የሆነው በአፄ ሃይለስላሴ ነው ሃይለስላሴ የትግራይ መሬት እንዳለ ወደ ኣማራ ክልል ነው ያስገባው ለዛ ነው ራያዎች ኣባቶቻችን መሬታችን አሳልፈን አንሰጥም በማለት በ1943 ዓም ወያነ የመሰረቱ ለምን ራያዎች ኣባቶቻችን ወያነ መሰረቱ ምክንያቱም መሬታችን ስለተወረረ ሌላው ወልቃይት ፀገዴ ሑሙራ ዳንሻ ፀለምቲ ሞጉእ ማይ ፀብሪ ዓዲ ዓርቃይ ዓዲ ነብሪ ማይ ካድራ ይሀ ከድሮ ከጥንት ጀምሮ የነበረ ስማቸው ነው ወልቃይት ሑመራ ስሙ ትግርኛ ነው የትግራይ ስለነበረ ነገሩ የተቀየረው ከሃይለስላሴ ወዲህ ነው ወልቃይት በበጌ ምድር አደረገ ራያ በወሎ ስር አደረገ ከዛ በፊት ግን የትግራይ ነበረ
@wediweyinking
@wediweyinking 15 дней назад
​@user-yf5gg3hb8v እስኪ ለህሊናህ ስትል እውነት ፃፍ ንገረኝ እስኪ ራያ በወሎ ስር ወልቃይት በበጌ ምድር ስር የሆነው መቼ ነው ? እወቅ ራያ በወሎ ስር ወልቃይት በበጌ ምድር ስር ዳሉል በአፋር ስር የሆነው በአፄ ሃይለስላሴ ነው ሃይለስላሴ የትግራይ መሬት እንዳለ ወደ ኣማራ ክልል ነው ያስገባው ለዛ ነው ራያዎች ኣባቶቻችን መሬታችን አሳልፈን አንሰጥም በማለት በ1943 ዓም ወያነ የመሰረቱ ለምን ራያዎች ኣባቶቻችን ወያነ መሰረቱ ምክንያቱም መሬታችን ስለተወረረ ሌላው ወልቃይት ፀገዴ ሑሙራ ዳንሻ ፀለምቲ ሞጉእ ማይ ፀብሪ ዓዲ ዓርቃይ ዓዲ ነብሪ ማይ ካድራ ይሀ ከድሮ ከጥንት ጀምሮ የነበረ ስማቸው ነው ወልቃይት ሑመራ ስሙ ትግርኛ ነው የትግራይ ስለነበረ ነገሩ የተቀየረው ከሃይለስላሴ ወዲህ ነው ወልቃይት በበጌ ምድር አደረገ ራያ በወሎ ስር አደረገ ከዛ በፊት ግን የትግራይ ነበረ
@user-yf5gg3hb8v
@user-yf5gg3hb8v 15 дней назад
እኔ ያልኩት ራያ ወሎ ነው ወሎ ደሞ አማራነው ያልኩት ወልቃይት በጌ ምድር ነው በጌ ምድር ጎንደር ነው ጎንደር አማራነው አመልነው እንጂ ዱባይ ወልቃይትን አታክልም ዛሬ በአለም ገና የታየቺው ግን ኢ/ያ ሰፊ ነች ለሁሉም ትበቃለች ወያኔ ግን ብሄር ተኮር ህገ መንግስት አምጥቶ እሥካሁን ህዝቡ ዋጋ አስከፈለው በተለይ የትግራይ ህዝብ ወያኔ ከተመሰረተ ጫካ ከገባ ጀምሮ የትግራይህዝብ ምን አረገለት በደርግ 65ሺ ወጣት አስጨረሠ አሁን ደሞ በራሡ ሠአት ሥልጣኑ ለአብይ ሠጥቶ መልሦ በመቶ ሺ የሚቆጠር የትግራይ ህዝብ ዋጋ አስከፈላቹ ዛሬ የትግራይ ህዝብ ቁጥር ከሢዳማ ህዝብ ቁጥር ያንሣል ቆም ብላቹ አስቡ ምን አተረፍን ብላቹ እሥቲ ወያኔ አስወግዳቹ ከኤርትራ ህዝብ ታረቁ ቀጥሎ በባህል ከምትቀራረቡ ከአማራ ህዝብ ሠላም ከአፋርም እንደዛው አልፋቹ የኦሮሞ ህዝብ ወዳጄነው ምትሉት ጥሩ አደለም ሌላ አሁንም ቢሆን አብይም ኢሳያስ አይተኙላቹም ምክንያትነው ሚፈልጉት የትግራይ ህዝብ ተስማምታቹ ከወያኔ ውጪ ሌላ ፓርቲ መስርቱ ወያኔ ምክንያቱም ሥልጣን እንጂ ህዝቡ በሙሉ ቢያልቅ ደንታ የለውም,ባለፈው 49 አመት አያታቹታል።።።
@wediweyinking
@wediweyinking 15 дней назад
@@user-yf5gg3hb8v ሰውየ መቃበጠሩ ተወዉ ራያ የትግራይ ነበረ ወልቃይት የትግራይ ነበረ የትግራይ መሬት ስለተወሰደ ነው ደሞ ራያዎች ኣባቶቻችን ከአፄ ሃይለስላሴ ጋር ጦርነት የገቡ አንተ የደርግ ነው የምታውቀው ግን ሃይለስላሴ በመቀሌ ያደረገው ጭፍጨፋ በራያ ያደረገው ጭፍጭፋ ታሪክ ይመሰክራል ራያ ወሎ የሆነው ወልቃይት በበጌ ምድር የሆነው መቼ ነው የሚል ጥያቄ መልስ ከራያ ወሎ ነው ወልቃይት በጌ ምድር ነው ከምትል በፊት ከአፄ ሃይለስላሴ በፊት ራያ ወልቃይት የማን ነበረ በል እሺ መልሱ ደሞ የትግራይ ነበረ ሃይለስላሴ ግን የትግራይ መሬት ወደ ኣማራ አካለለው ለዛ ነው ከሃይለስላሴ ጀምሮ እስከ አሁን እየተጨቃጨቅን ያለነው እና ወልቃይት ሆነ ራያ የትግራይ ነው ወልቃይት ሑመራ ፀገዴ ዳንሻ ፀለምቲ ማይ ካድራ ማይ ፀብሪ ዓዲ ነበሪ ሞጉእ ዓዲ ዓርቃይ ሙሉ የወልቃይት የሑመራ ስም ትግርኛ ነው ምክንያቱም ከሃይለስላሴ በፊት የትግራይ ስለነበረ ግን ሃይለስላሴ ትግርኛ ተናጋሪ አፈናቅሎ ከጎንደር ወደ ወልቃይት እንዲሰፍሩ አድርጎ የኣማራ አደረገው ሌላው ወያነ ያልከው ነገር ገረመኝ በጣም መጀመሪያ ወያነ ማለት ፓርቲ አደለም ወያነ ማለት ወታድር ነው የትግራይ ወታድር ወያነ ይባላል እወቅ በሰሜኑ ጦርነት ከሙሉ መከላከያ ከሙሉ የኢትዮጵያ ልዩሀይሎች ከኤርትራ ተባብራችሁ ትግራይ ለማጥፋት ስትመጡ ወያነ ነው ገርፎ ከትግራይ ያስወጣችሁ እወቅ እና አሁንም የትግራይ መሬት ራያ ሆነ ወልቃይት ድሮ የትግራይ እንደነበረ አሁንም የትግራይ ይሆናል የኣማራ ሰው ደሞ በወልቃይት በራያ መኖር ይችላል የትግራይ መሬት ግን እንደወረረ መኖር አይችልም በሰላም ካልሆነ በስተቀር
@nikomikael-kz2wh
@nikomikael-kz2wh 15 дней назад
ebakachehun agizugn oromiya kill nw yalhut le fasika wede beteseb lihid digami wedezi kilil almexam pls agizugn yetransport bicha 1000 nw mifelegew
@iam4all2
@iam4all2 15 дней назад
ፈሳም ሁላ፡ ትጥቅ ፈቶ ነው የተወረረ ቦታ የሚመለስ፡ ሰምምነቱ እናንተ፡ብቻ ነው የምታቁት፡ ሌላው አለም ለምን ዝም አሉ? የሆንክ፡ የቂጥ ጭገር ነር ነህ፡
@user-zq1il2wm6x
@user-zq1il2wm6x 15 дней назад
ሲያምራችሁ ይቅር ቅዥታሞች
@destagebrehiwot4556
@destagebrehiwot4556 15 дней назад
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@selamasfaw5665
@selamasfaw5665 15 дней назад
ህውሓት ሲባል ይነሽጥሃል አይደል! እስከኣጥንት የዘልቀው የትግራይ ጥላቻ ገና ይገዘግዝሓል!
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 15 дней назад
ፋታ ቡልፀገና ካድሬ
@user-cg9oo4sz7l
@user-cg9oo4sz7l 15 дней назад
ህወሓት ትጥቁን አይፈታም ምክንያቱም ያንተን ፍላጎት ለሟሟላትና የትግራይ ህዝብ ለመውረር እንዲመቻችሁ አይታሰብም አትድከሙ
@user-eg8sx4hc7o
@user-eg8sx4hc7o 7 дней назад
Clearly
@sabri5460
@sabri5460 15 дней назад
ሲበዛ ውሸታምና የጥላቻ ጥግ በጥላቻ የታወርክ አዝማሪ ነህ!!!!
@moviehub2687
@moviehub2687 14 дней назад
ሰበር ሰበር‼️‼️የአዲስ አበባ ጉዳይ ቁርጡ ታወቀ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cTZLi9y37LA.htmlsi=yXVn4uozkozsbwv7
Далее
Can You Draw The PERFECT Circle?
00:57
Просмотров 21 млн
ПОЮ твои ЛЮБИМЫЕ ПЕСНИ🎙
1:47:10
Просмотров 919 тыс.