Тёмный

Ethiopia | አረብ ሀገር ሳለሁ ነው የጀመረው! ልጁን ጥሎ ጠፋ! 

Eyoha Media
Подписаться 705 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

ወርቅነሽ አንገሱን በስልክ ለማግኘት ለምትፈልጉ
+251 910 112 040
የባንክ ሂሳብ ቁጥር - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000163521238 - ወርቅነሽ አንገሱ
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 468   
@EyohaMedia
@EyohaMedia 3 года назад
ወርቅነሽ አንገሱን በስልክ ለማግኘት ለምትፈልጉ +251 910 112 040 የባንክ ሂሳብ ቁጥር - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000163521238 - ወርቅነሽ አንገሱ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 3 года назад
😥😥😥💔💔💔💔 fetari hdme tena yatachu eyoha media Ehte ayzosh
@felenuna8034
@felenuna8034 3 года назад
ይሄ ቁጥር የራስዋ ነው?
@መልካምነሽሰላምለሀገራችን
እባክሽን ፀበል በቻ ሂጅ
@destapark609
@destapark609 3 года назад
ፀበል ትድናለች አይዞሽ
@takkitiwariso4183
@takkitiwariso4183 3 года назад
@@felenuna8034 njn
@wubaajiman5328
@wubaajiman5328 3 года назад
ፈጣሪ ይማርሽ የኔ ከርታታ የኛ መጨረሻ ይሔ ነው በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አየ ስደት
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 года назад
አሜን ፫
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ8ነ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tadelua2350
@tadelua2350 3 года назад
አሜን አሜን
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 3 года назад
Ayzosh yene eht fetari ymarsh
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 года назад
አሚንንን
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 года назад
አይዞሽ ትድኛለሽ እኛ ስንታመመም ሀኪም ነውጅ ፀበል አንልም ፀበል ሂጅ እንጦጦ ማርያም እንዳች ያለ ሰው ድኖ ምስክር ሲሰጥ አይቻለሁ
@መልካምነሽሰላምለሀገራችን
አው ነትነው በእውት ፀበል በትሄድ ትድን ነበር ግን አኪም ያስፈራል ምክንያቱ አኪሞች ወይ እንቁረጥ ምናምን ነዌ የሚሉት ፀበል ግን በር አያስፈልግ ምናል ስንታመም ፀበል ብንሂድ
@እኔጃፈራሁ
@እኔጃፈራሁ 3 года назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ይማርሽ
@yemikalelijnegn182
@yemikalelijnegn182 3 года назад
እህታሌም ገንዘብ የማትጠይቀዋን ድንግል ማርያምን ቴማፀኚ ።ቅባቅዱሰ ተቀቢው ማርያምን ያሌ ምንም ጭንቀት ትድኛሌሸ ይሄ መተት ነዉ የጭንቅ አማላጅዋ ድንግል ማርያም ጨርሳ ትማርሸ።
@selamandareki216
@selamandareki216 3 года назад
እውነት ነው እግዚአብሔር የጠብቅች
@liya7521
@liya7521 3 года назад
እኔ እርግጠኛ ነኝ ትድናለች ፀበል ብትሄድ ግን መንፈስ ስለሆነ አያስመለክታት ለናትሽ እና ለልጆችሽ ብለሽ ፀበል ሂጂ
@fathimakonjo9795
@fathimakonjo9795 3 года назад
አሜን እውነት ነው እመቤቴ ትምራታለኝ
@saarasaara355
@saarasaara355 3 года назад
Egzabar horso yemareshe ehta
@sarabenti7038
@sarabenti7038 3 года назад
ፀበል ብቴጅ ይራጠል ፀድቀኔ ማረያምሂጅ
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 года назад
ፀበል ሂጂ እህቴ እናቴም እግሯ ያብጥ ነበር እናቴ አርሴማ ናት ያዳነቻት
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 3 года назад
እግዚአብሔር መሐሪ ነው ይምርሻል የገንዘብ ብዛት አያደንም ወደእግዚአብሔር ቤት ሄደሽ ሞክሪ ከዚያ ከመዳኒቱ ጋር ያገናኝሻል አይዞሽ ትድኛለሽ ፈጣሪሽን ብቻ ዕመኝ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 года назад
Normally I don’t cry ግን እቺ እህቴ አስለቀሰችኝ እባካቹህ በአለን አቅም እንርዳት specially የኢትዮጵያ ዶክተሮች or ባለሞያዎች
@zenashzenash8517
@zenashzenash8517 3 года назад
😥😥🤲🤲🤲🤲
@b.t7056
@b.t7056 3 года назад
የመጀመሪያዉን ህክምና አረብ አገር እንደነገሯት ወደ አገር ቤት ሳትመለስ እዛዉ አግኝታ ቢሆን ኖሮ እዚህ ደረጃ ላይ አትደርስም ነበር። it's too late for medical treatment now ተስፋ ባለመቁረጥ መሞከሩ ግን ጥሩ ሀሳብ ነዉ። ማለቂያ የሌለዉ የእግዚአብሔር ምህረት ብቻ ነዉ የአለም መድኀኒት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ምክንያት እራሱ ፈጥሮ ጨርሶ ይማራት
@እናትዬ4
@እናትዬ4 3 года назад
እሽ
@ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-ኀ5ወ
የኔ እህት ይህ የመንፈስ ስራ ነው ፀበል ሄጂ እመኝኝ ትድኛለሽ አንድ አንድ ሰው ትንሽ ተሯርጠሽ መስራት ስጀምሪ በቅናት ክፍ መንፈስ ይልካል ፀልይ ፀበል ተነከሪ
@nasratkhalife5781
@nasratkhalife5781 3 года назад
አዎ እነትሸ ነው አገሩም አደሰ አለም ነው የተችግርነበት ሀገር ነት
@sarkkalaalam511
@sarkkalaalam511 2 года назад
በትክክል 😭
@abrhamzewdu4702
@abrhamzewdu4702 3 года назад
የሰው ፈተና ግን መብዛቱ ከእኔ ጀምሮ
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 года назад
ቅዱስ ሚካኤል ይማርሽ እህቴ ሞልቶ ለማይ ሞላው እውነት ያማል ወገኖቸ ፈጣሪ ይዳብስሽ
@leyaleya4383
@leyaleya4383 3 года назад
አይዞሽ እህቴ ይቺ ምድር እደዚህናት ላንዱ ጥሩ ላንዱ እሾህ ነዉ መድሀኒያለም የሚሳነዉ የለም እሱ ይማርሽ የልጆችሽ አምላክ ይርዳሽ
@netsanettadessefulle1059
@netsanettadessefulle1059 3 года назад
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይማርሽ ግን ለምንደነዉ ፀበል ሂጂ እስቲ እግዘብሔር ቤት መፋቴሄ እኮ አለ እረ እባካችሁ እንንቃ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 года назад
እጭ:: ገንዘብ ካላችሁ እርዷት
@tjasdf6539
@tjasdf6539 3 года назад
Takakl ahta agzybhar baftaha alu
@እናትዬ4
@እናትዬ4 3 года назад
አቤቱ ጊታ ሆይ በስደት ያለነውን ልጆችህን ጠብቀን እህቴ ጤናሽን ዋላድት ትመልስልሽ
@genetsamuel9482
@genetsamuel9482 3 года назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እህቴ ፈጣሪዬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@seki1508
@seki1508 3 года назад
መምህር ግርማ እና የበረሀው መናኝ ጋ አባ የሓንሥ ጋር ሂጂ እህቴ ይሄ የክፊ መንፈሥ ሥራ ነው አይዞሽ ትድኛለሽ እመብርሀን ትማርሽ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 года назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እንጦጦ ማርያም ፀበልሂጅ ትድኛለሽ
@selamandareki216
@selamandareki216 3 года назад
እውነት ነው ህጅ
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
አይ እምነት የጎደለን ነን እንጂ ጠበል እምነቱ ነበር የሚፈዉስሽ አይ አይ እህቴ ይህ ህመም የኔ ህመመነዉ የዛሬ 13አመት እንዳንች ነበርኩ መዘርጋት አልችልም ሽንት ቤት አዝለዉኝ ነበር የምወጋዉ ህክምና ትሄድ ሲሉ አይ አላስነካትም ይህ የሰይጣን ሰራ ነዉ ብላ እያለቀሰች እየፀለየች ለሊት ይቀጨቅጨኛል እሪ እላለሁ እና አያሰተኛኝም ነበር ወደ ጠበል ጻዲቁ አቡነሐራ ድንግል ይዛኝ ሄደች 2አመት ሸንት መሽናት መዘርጋት መታጠፍ የማይችለዉ እግሪ በ2 ቀን ቀጥ ብየ ቆምሁ ጎደለ እሮጥሁ እምነቱን ጠበሉን እየበጠበጥሁ መቀባት መጠጣት 3ቀን ፈነዳ ደምና ወሃ ድብልቅ እናቴ በቃ ለለቀቅሽ ዳንሽልኝ አለችኝ እንዳለችዉ በቃ ቀርቀር ዛሬፈጣሪ ይመስገን ሙሉ ሰዉ ሁኛለሁ እየሰራሁ አገኛለሁ ለኔ የደርስ ለእናንተም ይድርስላቹሁ ወገኖቼ ። አሜን እናና እህቴ አሁንም ፈጣሪሽ ይፈወሰሻል ወደጻዲቁ አቡነሐራ ድንግል ይዉሰዱሽ ትድኛለሽ
@yaniyani8683
@yaniyani8683 3 года назад
እረ ፀበል ሂጂ የምን በሽታ ነዉ እግዚአብሔር ይገስፀዉ መተት ነዉ
@احمدالبلوشي-ق7ش
@احمدالبلوشي-ق7ش 3 года назад
ewunet new.
@ቲጂየማርያምልጅ-ጨ5ቐ
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ ትድኛለሽ አዲስ አለም ማርያም ፀበላ ፈዋሽነወ እሶ ታምረኛነች ሂጂ ድንግል ማርያም ትማርሽ
@fikeraddsmolaa2209
@fikeraddsmolaa2209 3 года назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሺ የኔ ከርታታ
@ራቢንትባባ
@ራቢንትባባ 3 года назад
አሏህ ያሽርሽ ወገኔ የኔ ውድ አይዞሽ ልጨርሰውና ኮምታለሑ
@ኢትዩጵያዊት
@ኢትዩጵያዊት 3 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰብስክራይብም አድርጊኝ ውድ ቁርአንን በተጅውድ አብረን እንቅራ
@tijtube
@tijtube 3 года назад
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልሽ
@konju283
@konju283 3 года назад
ፈጠር ይማርሽ እህቴ የኔ ከታታ አይዞሽ ትድኛለሽ የእትዮጵያ ህዝብ ማልከም ነው ይረዱሻል
@netsanetdamte9179
@netsanetdamte9179 3 года назад
ለዚህ ምንም ህክምና አያስፈልገውም ጸበልሽን ተጸበይ ንስሐ ገብተሽ አይዞሽ እህቴ
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 3 года назад
የአዲስ አለም ልጅ ነሽ ወይኔ የአገሬልጅ 💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ይማርሽ ።የአዲስ አለሟ ማርያም ትዳብስሽ 😢ፀበልም ብትገቢ ጥሩነው ።
@tigestmagarsa2106
@tigestmagarsa2106 3 года назад
@@tedrosgebre4714 awen
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 3 года назад
@@tedrosgebre4714 አዎ ከአዲስ አበባ 43ኪሎ ሜትር ላይ የምትገኝ ከተማናት ። በድሮ አጠራር ኤጀሬ ከተማ ነው የምትባለው ።አሁን ደሞ አዲስአለም ከተማ ነው የምትባለው ።
@አበበችአየለ-ነ8መ
@አበበችአየለ-ነ8መ 3 года назад
የት ነው አዲስ አለም
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 3 года назад
@@አበበችአየለ-ነ8መ አምቦ መስመር ነው ከአዲስአበባ ቅርብነው
@yanokonjo1773
@yanokonjo1773 3 года назад
ሚገርመዉ እናቱ ኤኔ ኤጂሬ እደምትባል ነበር ማቃት ምጃር ስናልፊባት እረ ዘመዶችም ነበሩኝ አዲስ አለም ሲሉ የት ነዉ እል ነበር #nigist RU-vid
@ketty14325
@ketty14325 3 года назад
በኢየሱሰም መዳን ሊዚህ ቤት ይሁን የጨለመ መንፈስ ይመታ ኢየሱሰ ያድናል ይታደጋል አሜንንንን💒📖🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🙇😢🇪🇹🇱🇧🇱🇧💯✔
@tadesseayalew6549
@tadesseayalew6549 3 года назад
የሕዝባችንን ችግር መስማት ያማል::እውነት በጣም ያማል::ጥቂቶች የተለያየ ዘዴ ተጠቅመው እያጭበረበሩ የሀገሪቷን ሀብት ይዘርፋሉ::ነፃ እናዎጣችሁአለን እያሉ ኪሳቸውን ይሞሉና ያለሀፍረት ተንቀባረው ይኖራሉ::ይህም ሳያንሳቸው በዘረፉት ገንዘብ ግፍ ይሰራሉ::ሀገርም ይበጠብጣሉ::ሕዝባችን ግን በችግር ይሰቃያል::ሀገራችንም ሕዝቧን እንዳትደግፍ በዘራፊዎች ተቦጥቡጣ ድሀ ከመሆኗም በላይ ሰላሟን አጥታ እሷም ችግር ላይ ናት::ለጊዜው መረዳዳቱ መደጋገፉ ጥሩ ነው ግን ለዘለቄታው ግን ሕዝቡ መንቃት አለበት::በወሬ እየወናበደ ለዘራፊዎች እድል መስጠት የለበትም::እያንዳንዱ ዜጋ ሀገራችን ሰላም እንድትሆን እና መልካም ባህሪ ያላቸው መሪዎች ወደ ስልጣን እንዲመጡ መጣር አለበት::ኢዮሀዎች በየስርቻው እየገባችሁ የወገኖቻችንን ብሶትና ችግር ስለምታሳውቁን ምስጋና ይገባችሁአል::
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 3 года назад
በጣም ትክክል ፈጣሪ ይድረስልን ክፉዎችን አስወግዶ መልካሙን መንግስት ያምጣልን
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዀ8ተ
እመአምላክ ወላድተ አምላክ ድንግል ማርያም ታድንሽ እህቴ
@rahilrahil2039
@rahilrahil2039 3 года назад
ማማዬ አምላክ ይማርሽ ግን እኔ የምለው መምህር ግርማጋር ከቻልሽ ሂጂ አምላክ በሳቸው አድሮ ያድናል እናቴ እመኚ አምላክ ወደምህረቱ ያቅርብሽ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
እህታችን እግዝአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይማርሽ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
ያአላህ አላህ አይቸግረውምና አላህ ያድንሽ ያረብ ያረብ ያረህማን አንተ አፊታዋን መልስላት ያአላህ
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 3 года назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ ትድኛለሽ ፈጣሪ ካንች ጋር ነው
@beyenechandarge5058
@beyenechandarge5058 3 года назад
egziabiher yimarsh
@ኑሪልኝእናቴ-ፐ3ቈ
@ኑሪልኝእናቴ-ፐ3ቈ 3 года назад
ፀበል እና እምነት ተቀቢ እመብርሀን ትፈውሥሻለች
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 3 года назад
ዋናው ነገር ጤናነው ምንም ነገር ባይኖረን ሙሉ ጤና ካለን መኖር እንችላለን አልሀምዱሊላህ አይዞሽ እህቴ አላህ ያሽርሽ
@ኢትዩጵያዊት
@ኢትዩጵያዊት 3 года назад
ደምሪኝ ውደ ቁርአንን በተጅውድ አብረን እንቅራ ሰብስክራይብም አድርጊኝ
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 года назад
Wow amazing respect thank you My sister
@yenayena8676
@yenayena8676 3 года назад
ኢትዬጵያን ሀኪሞች ግን ምን ጉድ ናቸው
@masarrakuwait3391
@masarrakuwait3391 3 года назад
እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል ሂጅ እመቤቴን ተማፀኝ
@addisetube4372
@addisetube4372 3 года назад
ከምንም በላይፀበል ተጠመቂ እናት ፈጣሪ ይማርሺ ተስፍ አትቁረጭ
@addisetube4372
@addisetube4372 3 года назад
እግዛብሔር ይማርሺ እህቴ እኔም ያንች እጣ ፈንታ ደርሶብኛል ቤሩት ላይ እህት እና በውስጡ የሚቅጥር አውሀና ደሞ አለው ያን ጥቅር አበሳነው ያስተካከለልኝ ግን አሁንም ደልቤ አሮጥም ግን ፈጣሪን ተማጠንኩት አትፈትነኝ አልኩትም ግን ፈጠናየን ፈትኖ አልጣለኝም አንስቶኛል በዝህመሀል ለራሴ አላስብም ነበር አንድ ፍሬ ልጀን ነበር የማስው እና ፈጣሪ እዲምረኝ ነበር የምጠይቀው እና እህቴ ተስፍ አትቁረጭ እመብርሀን አለች የልጆችሺ አ ምላክ ይጠይቅሺ ይማርሺ ጠበል ተጠመቂ እህት
@ራቢንትባባ
@ራቢንትባባ 3 года назад
አይዞሽ ትሽራለሽ ሀያቲ አሳዘነችኝ አሏህ ያድንሽ
@የማሪምልጄ
@የማሪምልጄ 3 года назад
እግዚአብሔር ይማርሺ የኔ ከርታታ ፈጣሪ ይማርሸ ፀበል ሂጂ ወቅሸት ገብረኤል ይህ የሰይጣን ሰራ ነዉ
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ከርታታ እግዚአብሔር ይማርሽ አይይይይ አንቺ ስደት መጨረሻው እንደ ነዉ እኔም ኩላሊቴ እያመማኝ ነዉ በስደት ያላችሁ ፈጣሪ በስላም ለሀገራችን ያብቃችሁ
@sofiaals1718
@sofiaals1718 3 года назад
😢😢
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
@@sofiaals1718 ወይኔ በጣም ያሳዝናል እኔም ስሞኑ ኩላሊቴ በጣም አሞኛል ያልሁት ቤሩት ነዉ ግን አምስት ዓመት ነዉ ከስድስት ወር ቦኃላ ልገባ ነዉ ሀገሬ በመጨረሻው ግዜ ኩላሊቴ አሞኛል ብቻ እግዚአብሔር አለን አይዟችሁ
@sofiaals1718
@sofiaals1718 3 года назад
@@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ😍
@amansaeed2205
@amansaeed2205 3 года назад
@@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ በግዳነሰ ጠጭበት እየፈጨሸ አላህ ያሸርሸ
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 года назад
አሚንንን
@tsigebekena6817
@tsigebekena6817 2 года назад
እህቴ እመ አምላክ ድንግል ማርያም ልባሽን ታብስልሽ ልጅን ማቀፍ ናፈቀኝ ስትይ አመመኝ ታሪክ ተቀይሮ ቆመሽ ለመሆድ ያብቃሽ ሊነጋ ሲል ይጨልማል እኮ እግዚአብሄር አምላክ ይታደግሽ
@sulululu6942
@sulululu6942 3 года назад
አይዞሽ"አሏህ"አፊሽንይመልስልሽ"እህቴ"ከባድነው
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
ጻዲቁ የተሰጣቸዉ ቃልኪዳን ከፈጣሪያቸዉ ለምሳሌ እንዳንች አይነት በሽታ ላለበት ለነቀርሳ ለእንቅርት ሰዉነቱ ለሚፈነዳዳበት ለእብጠት ትቤ ላለበት አክንታሮት ብዙ ህመም ላለባቸዉ ጠበልንና እምነቱን ከተቀቡ ከጠጡ ቀጥ ነዉ የሚሉት እና ህጅ እባክሽን ቦታዉ በ ባህርዳር ነዉ ትንሽ ነዉ የሚስበዉ በመኪና ወዴዉ በደይቃ ትደርሻለሽ እና እባክሽን ወደሱ ሄጅ 😭😭 አይ በእዉነት ይህን ያክል ወጭ አዉጥተሽም መፍትሄ የለመ እግዚአብሔር ግን በቅዱሳት ን ላይ እያደር ፈዉስን ይሰጣልና እባካቹሁን በእምነት ጠንካራ ሁኑ ሲያማቹሁ ወደህክምና አትሩጡ በመጀመሪያ ወደፈጣሪ ቤት ቅርቡ እሱ ነዉ መልሰ ያለዉ እባካቹሁ ሰንቶቹ የሚድኑት ህክምና እየሄዱ አካል እጎደሎ ሆኑ ሰንቶች ሞቱ እምነት አለመኖራችን ነዉ ጠበሉን አልቅሰን ደክመን ሞክርን እኮ እግዚአብሔር በዶክተሮች ላይ አድሮ ይፈወሳል ግን ፍቃደ እግዚአብሔር ሳናደርግ አንደኛ ደክተሩን 2እንደአማራጭ እግዚአብሔርን አድርገን እንሄዳለን ሳንድን የባስን ተሰንኩለን እንቀራለን እና ቅድሚያ ለፈጣሪ እንስጥ ብሞትም ያንተዉ ነኝ በኖርም ያንተዉ ነኝ ብለን ከደጁ እንዉደቅ እናልቅስ ይፈወሰናል እባካቹሁን በሀይማኖት እንጠንክር ላልሆነዉ ለሆነዉ አደህክምና አንሩጥ የ4 ቀን እሪሳ የሚያነሳ አምላክ እያለን እምነት ጎደለን አይ 😭😭ብቻ እምነት ይጨምረልን እህቴ ፈጣሪ ይማርሽ ባለኝ አቅም እረዳሻለሁ
@አንድቀን-ረ4ዀ
@አንድቀን-ረ4ዀ 3 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@አንድቀን-ረ4ዀ
@አንድቀን-ረ4ዀ 3 года назад
እምነት ያስፈልጋል እምነት ካለ እንደ ኤልያስ በእሳት ሰረገላ መነጠቅ ድረስ ይደረሳል ሁሰት ካለ ግን የእኛ ትውልድ ለሁሰት አይጥርም
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
@@አንድቀን-ረ4ዀ እሽ ከጠቀመሽ አደረግሁሽ
@tisfaatisfaa3881
@tisfaatisfaa3881 3 года назад
🤲🤲🤲🙏🙏🙏😭እግዚአብሔርይማርሽየኔእህታ😭😭😭😭
@fatema6593
@fatema6593 3 года назад
አላህ ጤና ሽን ይመልስልሽ ማማዬ
@beryhelen6204
@beryhelen6204 3 года назад
አይዘወሽ እህቴ እየሱስ ይችላል ይፈውስሽ የኔ እናት አትቅወረጪም. በመገረፉ ቁስል ትፈወሻለሽ. ምህረትን ይላክልሽ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሠ3ጨ
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ
@nigistzwda8562
@nigistzwda8562 3 года назад
እግዚያብሔር ይማርሽ 😭
@dhdg6723
@dhdg6723 3 года назад
አይዞሽ እማ አላህ ሙሉ አፊያሽን ይስጥሽ አብሽሪ አላህ ያሽረሽ😢
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 года назад
እውነት ይሄ የገጠር ትዳር ቲሽ በአስራ አምስት አመት ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ እህት አይዞሽ
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 3 года назад
ምን ይደረግ ባህል ነው
@መልካምነሽሰላምለሀገራችን
አይ የኛነገር እህቴ ለምን 4 ሙሉ ፀበል ብትሂጅኮ 1ቀን የምትድኝ እኮነሽ
@zelujira8811
@zelujira8811 3 года назад
አይዞሽ እናቱ እግዚአብሔር አምላክ ያግዝሽ በመምህር ግርማ ጋር ብትገናኝ ትድናለች የባንክ ቁጥር ጻፉ የመጥምቀ መለኮት ዮሀንስ ጸበል ባገኘች።
@ድንግልእናቴከኔአትራቂምል
የኔ ከርታታ እህት ስደት አይኑ ይጥፋ የህቶቼን ሂይወት እየቀጠፈ እግዚአብሔር በስደት ያለነው አንተው ጠብቀን እግዚአብሔር የምህርት አምላዕክ ነውና ይፈውስሸ ያማል በውነት በቃ የኛ መጨርሻ እዲ ነው አመመኝ
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 года назад
ትክክል።
@tadelua2350
@tadelua2350 3 года назад
እግዛብሄር ይማርሽ ድነሽ ለማየት ያብቃይ
@መቅዲፍቅር-ረ1አ
@መቅዲፍቅር-ረ1አ 3 года назад
ይማርሽ
@መሰረትስንታው
@መሰረትስንታው 3 года назад
የኔ ወድ እግዚአብሒር ምረቱን ይስጥሽ
@مريمحبشي-ك4ت
@مريمحبشي-ك4ت 3 года назад
ጤና አላህ ይስጥሽ
@AaAa-ti3cg
@AaAa-ti3cg 3 года назад
አላህ ያሽርሽ
@frewokalamu1075
@frewokalamu1075 2 года назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 года назад
እግዝአብሔር በምረቱ ይድረስልሽ እህቴ አይዞሽ የድግል ጅ ተምረኛ ነው በአክሞቹላይ አድሮ እስከመጨረሻ ይማርሽ 😥😥😥
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 года назад
አግዚአብሔር ይማርሽ , የኔ እናት 🙏😭😭
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 3 года назад
አላህየሽርሽ የረብ
@mama-dx3eb
@mama-dx3eb 3 года назад
የአላህ፣ አላህ ያሺረሺ ያረብ
@kelemwahselase7164
@kelemwahselase7164 3 года назад
በናትሽ ፡ እምነት ፡ ተቀቢው ፡ እግዚአብሔር ፡ ይምርሻል ፡ አይዞሽ ፡
@ganatganat3042
@ganatganat3042 3 года назад
የኛ መጨረሻ ይህነው እመብርሐን ጨርሶ ትማርሽ እሕቴ አይዞሽ
@መልካምነሽሰላምለሀገራችን
እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ግን ወደክምና አትሂጅ ፀበል ሂጅ እርግጣኛነኝ በእግዚአብሔር ፀበል በቻነው የሚያድንሽ እክምና ግን እባሰሁኔታ ነው የሚከትሽ እባክሽ ፀተሽ ፀበል ተፀሐቂ
@መሲጎጃሜዋይቱብ
@መሲጎጃሜዋይቱብ 3 года назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ አይዞሽ
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 3 года назад
Egzihaber cereso yimarish 🙏🙏 video cereshe madamex alchakum asleqeseny ke fexaarii betach sewun ye Ethiopia hezb allulesh🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 года назад
The first doctor is Responsible because They didn't find out exactly what happened to her. they just take her money doing Nothingjust that's very side..so those doctor must return her money back..the doctor.if they have home or car sale it give this Poor young lady money back they must pay her back this kind of doctor's all Ethiopians must fitt back people losing their life a lot 😭😭😭😭😭
@belayberhe1412
@belayberhe1412 3 года назад
The sad truth
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 3 года назад
The first doctor did the right thing i didn't mean to judge her but she didn't follow up because of that it's getting worres
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 года назад
Ok I apologise🙏 Follow up is important If she refused That there is nothing you can do. I still feel sorry for her because she is very young God be with her 🙏
@ሰኪና-ኘ1ፈ
@ሰኪና-ኘ1ፈ 3 года назад
አላህ ያሽርሽ እህቴ
@fanosfanos2212
@fanosfanos2212 3 года назад
እመቤቴየ ትዳብስሽይ ጠበል እምነት ቀቢው
@messikw5025
@messikw5025 3 года назад
እግዚአብሔር ይማርሺ የኔ እናት
@yeabbelay9374
@yeabbelay9374 3 года назад
Egiziabiher yimarishi yene konjo
@ethethiopia4955
@ethethiopia4955 3 года назад
ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ
@የትናየትበቀለ
@የትናየትበቀለ 3 года назад
ዘነበ ወርቅ አለርት ሆስፒታል ሄጄ እሱ የመንግስት ነው ትንሽ ክፍያው ይቀንስልሻል
@samiramesganow8813
@samiramesganow8813 3 года назад
Ayzose fatary kance gar yehun
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
ፀበል ሄጅ ፈጣሪ ይማር
@hellugio1571
@hellugio1571 3 года назад
እህቴ ችግርሽ ይሰማኛል ግን እንደው ፀበል ሞክረሻል ከሁሉ በላይ እኮ ጌታ መሀሪ ነው እስከአሁን ብር አተሽ በተቀመጥሽበት ሰአት ብትጠመቂ ትድኝ ነበር አሁንም ልንገርርሽ ዛሬ ነገ ሳትይ ተጠመቂ የሞተን አላዛር ያስነሳ ጌታ ይምርሻል ለጌታ የሚሳነው ነገር የለም ድንግልን ለምኛት እስዋ እሩህሩህ ናት። እስከ አሁን ፀበል ሞክሬአለሁ ስትይ አልሰማሁም ። እግዚሐቤር ይጎብኝሽ።
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 3 года назад
እግዚያብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ አምነሽ ፀበል ተጠመቂ ፀበል ሄድኩኝ ስትይ አልሰማሁም ይሄ የክፉ መንፈስ አሰራር ነው ከመምህር ግርማ ወንድሙ ሂጂ እግዚያብሔር በሱ አድሮ ይፈውስሻል
@ኢትዬጸያእማማ
@ኢትዬጸያእማማ 3 года назад
እግዛቤሪ ይማሪሸ እህቴ
@graceorfali3623
@graceorfali3623 3 года назад
ይህ፡የቤተስ፡ችግር፡ነው፡እነሱ፡ለባድ፡አምልኳ፡እያመለኩ፡ይወልዱናል፡ወይ፡ንሰሐ፡አይገቡ፡በዚ፡የተና፡እኛን፡ጠላት፡ያስድድናል፡እናም፡እህት፡አሁን፡ዝም፡ብለሽ፡እናትሽ፡ንሰሐ፡እንዲገቡ፡አንችም፡ፀልይ፡ፀበል፡ተጠመቂ፡የመምህር፡ግርማን፡ቪሲዲ፡ተከታተይ።
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 года назад
ተባረኪ። የተቀደሰ። ሃሳብ። ነው
@tingirttube2589
@tingirttube2589 3 года назад
tikikil maraa
@ቤቲትዩብ
@ቤቲትዩብ 3 года назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እናት
@ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ
እኔን አይ መጨርሻችን ግን እዴት እደሚያስጠላ አምላኬ አደራክን አደራክን
@makastzra9778
@makastzra9778 3 года назад
Fetari yemarshe
@ekrmenageyersulenafaqi7458
@ekrmenageyersulenafaqi7458 3 года назад
አላህአፊያሺን ይመልሥልሺማማየ
@gedamneshiferede4032
@gedamneshiferede4032 3 года назад
አመቤቴ ትዳብስሽ የኔ እህት
@rozaloverozalove2969
@rozaloverozalove2969 2 года назад
Ayezoshe egezabhare yemareshe eheta
@martazenebe2268
@martazenebe2268 3 года назад
እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልሸ ለሱ አይሳነዉም
@alemethiopiawittube4604
@alemethiopiawittube4604 3 года назад
ጸበል ነው መዳህኒትሽ እህቴ ንስሃ ገብተሽ እስጢፋኖስ ግቢ
@ጆኒማር
@ጆኒማር 2 года назад
የኔ እህት ዉይይ አጀቴን በላሽዉ ኡፉፉ ፈጣሪ ይማርሽ
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 3 года назад
አቤት ይህች አገር የህን ሁሉ ይዘን በዘር እንባላለን እህቴ ሆይ አምላክ ምሮሽ በሁለት እግርሽ ስትሮጪ ለማየት ያብቃን አይዞሽ
@እሙፍርዶስ-ቘ8ሰ
@እሙፍርዶስ-ቘ8ሰ 3 года назад
አላህ ይማርሽ እህቴዋያረብ
@እሙፍርዶስ-ቘ8ሰ
@እሙፍርዶስ-ቘ8ሰ 3 года назад
@ዘሀራ tube እሺ
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@jameelajameela4527
@jameelajameela4527 3 года назад
ልኡል እግዛብሔር በቀኝ እጅ ይዳብስሽ እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ahlamsal2508
@ahlamsal2508 3 года назад
አይዞሺትድኒአለሺፀበልሂጅብዙሰዉእየዳነነዉ
@ፂዮንዳንኤልሣራ
@ፂዮንዳንኤልሣራ 3 года назад
እግዝአብሔር ይማርሽ ስደተኛዋ እህቴ🙏😭
@wubitanderge1525
@wubitanderge1525 3 года назад
እህቴ ምንም እክምና አያድንሽም ዝምብለሽ ወደ ጸበል ሔጅ ትድኛለሽ ።በፍጹም እክምና አያድንሽም
@ሰብሊነኝዬናቴናፋቂ
እግዚአብሔር ይማርሽ
@ewnetusheshu7382
@ewnetusheshu7382 3 года назад
እግዚአብሔር ይማርሽ
@nasratkhalife5781
@nasratkhalife5781 3 года назад
እግዚከብሔር ይማርሸ አህቴ
@ZeharaEbrahim1722
@ZeharaEbrahim1722 3 года назад
የኔ ውድ ፈጣሪ ያሽርሽ
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 3 года назад
አብሽሪ
Далее
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28
Просмотров 2,6 млн
ከእኔ ተማሩ
1:02:21
Просмотров 11 тыс.