Тёмный

Ethiopia - አሸብር በቤተ መንግስት "ሽልማቱ አንሶናል አይመጥነንም" የአሸብር ሰዎች! 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 34 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 72   
@alelingkasseye3066
@alelingkasseye3066 2 месяца назад
እንደው በሀገራችን እፍረት ጠፋ በውጤቱ ማፈር ሲገባቸው እንደውም ፉከራ አነሰኝ ብሎ ስድብ ነው ማለቱ ሀገሬን አዋረደብኝ አዝኘብሀሐሁ
@almazdrersa9669
@almazdrersa9669 2 месяца назад
ከአሰልጣኝ ነቱ መነሳት አለበት ምክንያቱም ታምራት በራሱ ትግል ነው ያሸነፈው ተጠባባቂ ነበር ያረጉት
@addis43058
@addis43058 2 месяца назад
ሁሉም ኬኛ የሆነ ቡድን ምንም አንጠብቅም ማፍሪያዎች
@Fikru1948
@Fikru1948 2 месяца назад
💰💰 Ashebr 💰💰 💰💰💰💰💰
@XDLOTER
@XDLOTER 2 месяца назад
ገና የኢትዮጵያ ጉዳይ እነዚህ ዘረኞች ካልተነሱ በስተቀር ጉዞው የቁልቁለት ነው።
@yonasmebrat4661
@yonasmebrat4661 2 месяца назад
ዶክተር ወልደ መስቀል ኮስትሬ ለሀገራችን ምልክት ነበሩ ስንቱን ጀግና አትሌት አፍርተዉ እኔ ለሀገሬ ምንም አላደረግሁም ብለዉ የሚናገሩ ጀግና አሰልጣኝ ነበሩ፡፡ ሁሉም የሱን ፈለግ መከተል አለበት
@kassubonga1097
@kassubonga1097 2 месяца назад
ምናለ እነዚህን ሰዋች ከፊዲሪሸን ወይም ከሀገር ቢባረሩ።
@mariyahiwi1168
@mariyahiwi1168 2 месяца назад
አሸብር ርዕስ ለማስቀየር የሰራዉ ስራ።
@azanawalagaw4017
@azanawalagaw4017 2 месяца назад
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የኢትዮጵያአተለቲክ ፈደሬሽን በሙሉ የተስገሰው በዘር የተሰገስገ ነው የእንድ ቤሄር በመሆኑነው ባለፈው የትግራይ ጦርነት ዘረኝነት ሳይገብራቸው በኢትዮጵያውያነ ታችው ታሪክ የስሩ በደዚህ አይነትአሰልጣ ክብር የማወድ የኢትዮጵያ ደምና ዘር የለለው ሆዳም አጋሶች የተሞላ ፈደሬሽንነው እንክኻን ለመሽለ እስርቤት መግባት ነበረባቸው ጉቦኞች ና ያገር ፍቅር የላቸውም
@astuworku7780
@astuworku7780 2 месяца назад
እነዚህ ሆዳሞች አገሪቷን ጋጧት አስኬዷት በድዷ ከዚህ በላይ ምን ትሁንላቸው 🤔
@GEchGech-s4o
@GEchGech-s4o 2 месяца назад
መጌ፡ናፈቀኝ
@abdumnurMnur-wu1hq
@abdumnurMnur-wu1hq 2 месяца назад
🏆🏅🎉አሸናፊነት ተሰምቷቸው ነዉ።
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
የአንድ ነርስ ደመወዝ በወር ተቆራርጦ ከ 4.000 Birr አይበልጥም እግዚአብሔር ምስክሬ ነው😢😢
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 2 месяца назад
አጭበርባሪም ይሸለማል ወይ ጉድ
@fikiresketsela
@fikiresketsela 2 месяца назад
የነዚህ ሰዎች ነገር ይገርማል ኮሚሽኑን የመጠቀሚያቸው ቤት እንጂ የዜግነትና ለሚበሉት ደሞዝ በሃላፊነት እንደማይሰሩ ያሣያል ያሣፍራል ። ጭራሽ በዚህ ውጤት ቤተ መንግሥቱንም ሆነ የሥፖርት ቤተሰቡን ዐይን ቀና ብሎ ማየት ማሣፈሩ ቀርቶ ጭራሽ ሽልማት አነሰኝ ኧረ የጉድ ያለህ ኢትዮጵያ ልምዷ ይኸ ነበር እንዴ ? ወቸ ጉድ !! ወይ አለማፈር
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 2 месяца назад
ከልክ በላይ ጥጋብ መጠንን ያስታል።
@GEchGech-s4o
@GEchGech-s4o 2 месяца назад
እነተ፡ሳለውርቀ፡ጀገና
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 2 месяца назад
አሰልጣኙ ምን ውጤት አምጥቶ ነው የሚያካብድ
@TuraWebo
@TuraWebo 2 месяца назад
ገመዶነው? ወይስ dr.አሸብረነው ግን
@AsnkaWollala
@AsnkaWollala 2 месяца назад
ክርስትና ትርጎሜው ተሽንፍ ማሽነፍ ነው ለተስራው ስህተት ይቅር ብለናል
@raswok
@raswok 2 месяца назад
አሸብር ማለት እንደስሙ እየኖረ ያለ ሰው ነው
@kibrugirma6933
@kibrugirma6933 2 месяца назад
በብልግና ጂነእስ ቡክ ላይ😮 መዝገብልን
@eliasbekele2486
@eliasbekele2486 2 месяца назад
ምርጥ የኦሎምፒክ ድራማ
@DanielTadess-n8g
@DanielTadess-n8g 2 месяца назад
በልመረጠው አትሌት እኔነኝ ማለት አግባብ አይደለም ድሮም የአገር ሳይሆን የንዋይ ተሠላፊ መሆንህን አሳየህበት እንጂ አገር ወካይ አሠልጣኝ አለመሆንህን አሣየህበት
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 2 месяца назад
ይህ የወያኔ ስራ ነው!... የኢትዮጵያን ክብር ማውረድ በትምህርቱ በአትሌቲክሱ... ዲፕሎማሲ (አምባሳደሮች).... ወዘተ የወያኔ ዘር ነው!😢
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 месяца назад
የሞኝ ለቅሶ መልሶ መላልሶ አሉ !! ሁሉን ነገር ባለፈው ስርአት እና መንግስት ላይ መደፍደፍ ተገቢ አይደለም ወያኔ ከተወገደች ሰነበተች ዛሬ ላይ ያለው አብይ እና አስተዳደሩ ነው የጠየቅ በል ልብ ካለህ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 2 месяца назад
@@tameratgutema9834 ________ ቀበሮ ብጤ ነዎት መሰል!.... የወያኔ ሲስተም ሳይነቀል ኣዲሱ መጣ!... ችግር ቢኖርም የቀውስ ምንጭ ወያኔ! ኖ
@selhadinhassen1170
@selhadinhassen1170 2 месяца назад
ሆዳም ነው፣አሳፋሪ አሰልጣኝ
@barakitekle4445
@barakitekle4445 2 месяца назад
ወርቁ ራሱ በግራም ቢሸጥ ሁለት ሚልየን አያወጣም
@Ethiopian123
@Ethiopian123 2 месяца назад
በአብይ ዘመን ያላበጠ ማን ነው
@zelalembiru237
@zelalembiru237 2 месяца назад
የሽልማት አይነትና መጠን የምወስነው ሸላምው ነው እንጅ ተሸላም አይደለም። ምን አይነት ጉድ ነው?
@soyegerado6831
@soyegerado6831 2 месяца назад
ለነገሩ ወቅቱ ክፉ ሆኗል፣ሰው ይሉኝታን ከህሊናው ፍቋል!!ንዋይ አይናችንን ሸፈነው!!
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 2 месяца назад
ከድሃው ሕዝብ የተገኘውን መንግስት የሽልማት ወጉ አይቀር ብሎ ቢሽልምህ ጭራሽ አንሶኛል አልቀበልም፧ ማነህ በናትህ? ሰንት የቸገረው ሰው አለ ለነሱ ይሰጥ እንጂ ስንቱ በርሃብ በተቸገረባት ምድር ላይ ብሩ በቂዬ አይደለም ብሎ አንጀባ እረ ተው!
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 2 месяца назад
ደደቦ
@woldebedane2490
@woldebedane2490 2 месяца назад
ገመዶ መምህር ነበርኩ ብለዋል ለመሆኑ የምን መምህር ነበረ ? ይህ ሰዉ በጣም የሥነ - ምባግር ጉድለት እንደለበት በግልፅ አሳይቶናል :: በጥቂት ደቂቃዎች ኢጎውን አሳይቶናል የራሱን ስሜት መግራት ያልቻለ አሠልጣኝ ...
@geneneasfaw5485
@geneneasfaw5485 2 месяца назад
ጉረኛ ተጠባባቂ ያደረገው አትሌት በራሱ ጥረት ነዉ ወርቅ ያመጣው ብድር የሰጠው ብር መሰለው ወይ ያልሰለጠነ ጨቅላ ሰው ነው።አባ ቶቻችን ለአገራቸው ህይወታቸውን ሲሰጡ ምንም አልተከፈላቸው።
@Yayaya.45
@Yayaya.45 2 месяца назад
ኢቁፉቲ ወላላል
@yonasfikre694
@yonasfikre694 2 месяца назад
Ehe ashebir yemibal koreconda yisekel yewusha lij
@fikiresketsela
@fikiresketsela 2 месяца назад
የነዚህ ሰዎች ነገር ይገርማል ኮሚሽኑን የመጠቀሚያቸው ቤት እንጂ የዜግነትና ለሚበሉት ደሞዝ በሃላፊነት እንደማይሰሩ ያሣያል ያሣፍራል ።
@nebatube3260
@nebatube3260 2 месяца назад
ኮሚቴ የለም አሰልጣኝ የለም ሁሉም አሳማ የጥቅም ጅብ ናቸው
@solomonkebede5264
@solomonkebede5264 2 месяца назад
No salary his salary is if the athletes winning
@anuuyusufe3318
@anuuyusufe3318 2 месяца назад
Dadabo serat albaw
@abdinasri4157
@abdinasri4157 2 месяца назад
Ende megref mshlem hager weyna hagera
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 2 месяца назад
አሸብር እና ኮተቶቹ ቤተመንግስት መግባት አልነበረባቸውም
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 2 месяца назад
Ye Segy aseltagh lemen arshlmeme
@frewtilahun5079
@frewtilahun5079 2 месяца назад
ደራርቱ የኢትዮጵያን ህዘብ ይቅርታ ጠይቀሺ በክብር ቤትሺ ብትቀመጭ መልካም ነው ።
@LamaAbebe
@LamaAbebe 2 месяца назад
Daraartu xuquun wan biratii qomcee
@abaykebede1857
@abaykebede1857 2 месяца назад
ትግስት ተገፋች ማለት ሚዛን አይደፋም። ሲፈን ፍጥነት እየጨመረች መጥታ ልታልፍ ስትል ትግስት መንገድ ለመዝጋ በመሞከሯ እንደመግፋት አድርጋለች ብትገፋ ወደፊት ነው የምትገፋው። ያ ደግሞ ፍጥነት ይጨምርላታልና የውሸት ምክንያት የጥፋት ማካካሻ አይሆንም።
@neba1034
@neba1034 2 месяца назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@BiniTeme
@BiniTeme 2 месяца назад
😢ስሙና ስራው ተመሳሳይ የሆነ ሰውዬ
@endyzema
@endyzema 2 месяца назад
he is the definition of " Mehaym " How someone talk in-front of President like that its like he arrived from Club around bole.
@barakitekle4445
@barakitekle4445 2 месяца назад
አንሶናል? በአለንጋ መግረፍ ነበር ውርደታሞች
@melakunegash7556
@melakunegash7556 2 месяца назад
ይህ ሰወየ ኢትዮጵያን ነው የሰደበው። አበበ ቢቂላ ፣ ምሩፅ ይፍጠር፣ኀይሌ ገብረስላሴ ስማቸው ሲጠራ የደስታ ስሜት የሚነዝረን እኮ በገንዘብ የማይተመን ድል ስላመጡልን ነው። እነዚህ ሰዎች በአመጣነው ድል መጠን ገንዘብ ክፈሉን ቢሉ ስንት ልንከፍላቸው ነው። ይህ ህዝብ አይዘንብህ ። የኢትዮጵያ ህዝብ ምላሱ ጥቁር ነው። አሰለጣኙ ከእንግዲህ አይደለም 2 ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺም መቁጠሩን እንጃ! ሀሳቡን ቢቀይር እንኩዋን ሽልማቱን በአደባባይ በሚዲያ ፊት አልፈልገውም ብሏልና ፕሬዚዳንቷ መልሰው ሊሰጡት አይገባም።
@solomonkebede5264
@solomonkebede5264 2 месяца назад
You guys don’t know how the trainer job is difficult no salary??? Do you know that?
@wegayehualemayehuw4014
@wegayehualemayehuw4014 2 месяца назад
He is shameless he is not deserving to have $2, million birr he didn’t do anything now he complaining not accepting the 2, million wow 🤩 please don’t not give him he feels guilty what happened that’s why he doesn’t want to gat the money or he is already got a lot money by corruption the sport federation .
@Tofick-n7o
@Tofick-n7o 2 месяца назад
እነ ዶክተር አሸብር 4 ሚሊየን ቃል ሳይገቡለት አይቀርም የሰውን የሚዲያውን ሀሳብ አቅጣጫ እንዲያስቀይር የተደረገ ሴራ ይመስለኛል
@asefaeshete4987
@asefaeshete4987 2 месяца назад
ከፊፋ የተቀበለውን አንድ መቶ ሽ ደለር ለደሬዳወና ለአሞ ጎርፍ የተቀበለወን ገነዘብ የት አደረሰው። ፀረ ሙስና ኮሚሽን እኮ የአረአያ ተሰፈማርያምን መፅሀፍ ከህወአት መንደር ላይ ከፊፋ የተሰጠውን መቶ ሽህ ዶላር የት አደረሰው ብላችሁ አትጠይቁም አይ ፀረ ሙስና?
@asefaeshete4987
@asefaeshete4987 2 месяца назад
መፅሀፉ ውስጥ ከፊፋ የተላከ የባንክ Advice አለ
@BBIINNIIAAMM
@BBIINNIIAAMM 2 месяца назад
😂😂😂 አይ እማማ ኢትዮጵያ። ፥ ሰው ግን ምን ነክቶታል ። ይሄ ከአለም ባንክ የተገኘው ብድር ለ ኦሎምፒክ ተሳታፊዎች ነው እንዴ ?
@GiasBd-df5jp
@GiasBd-df5jp 2 месяца назад
😂😂😂😂
@afeweld5291
@afeweld5291 2 месяца назад
የአባት ቤት ሲዘረፍ አብረህ ዝረፍ፣ እናት ሀገር ስትሸጥ አብረህ ጋጥ! ሰውዬው ቢሊኒየር እንደ እንጉዳይ በሚፈላበት ሀገር፣ "ተበድረንላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!" በሚባልበት፣ "አይኤምኤፍ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿን አብዝቶ ያንበርክክ!" በሚባልበት፣ አንድ እንጀራ ፴፭ ብር ሲገባ ግለሰው በግዜ ድርሻውን ጠይቋል! ሰው ሀገሩን ሸጦ ለወርቅ ያለቅሳል፣ ለሁለት ሚሊየን ይደነፋል? አዳሜ ወሬ በአፍህ ከምትቆላ ንቃ ድርሻህን ጠይቅ! ይሰማል?
@namanekemti8556
@namanekemti8556 2 месяца назад
ገመዱ ደደፎና ቢጤዎቹ የባለተራዎች ብሔር አባል ስለሆነ ተዝናንቷል። በህወሓት ዘመን ዳኛውን እያሯሯጠ የደበደበ ትግሬ በህወሓት መሪዎች አበጀህ እንደተባለ ይነገራል።
@AlemHaile-xu1rs
@AlemHaile-xu1rs 2 месяца назад
አይ ጋላ እገሩን አርመጥምጣችሁ እናንተ የተርመጠመጣችሁ እረ ለመሆኑ ከየትኛው ፕላኔት ነው ይመጣችሁት ውይይይይይይ
@GEchGech-s4o
@GEchGech-s4o 2 месяца назад
ደደብከአዲሳባውጣ
@Ethiopian123
@Ethiopian123 2 месяца назад
በአብይ ዘመን ያላበጠ ማን ነው
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
Далее
А вы знали что металл тонет?
00:32
Гравировка на iPhone, iPad и Apple Watch
00:40
I get on the horse's nerves 😁 #shorts
00:12
Просмотров 2,9 млн
Ethiopia - የተፈራው ህዘባዊ ማዕበል
8:57
А вы знали что металл тонет?
00:32