Тёмный

#ethiopia 

GEBEYANU
Подписаться 140 тыс.
Просмотров 79 тыс.
50% 1

#ethiopian #ጠ/ሚኒስትሩ እና ፓርላማው ‪@GEBEYANU‬
#abiyahmedali #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #tigray #oromiya #gebeyanu #ethiopian #government #usa #endf #tdf #አብይ #አህመድ #አሊ #amhara #amharicnews #solomon #shumiye #debretsion #adanech #abebe #addisababa #amharic #addisababaethiopia #shay #buna #wolega #shorts #fano #ola #shene #eritrea #ukraine #War #russia #invasionofukraine #nama #uhurukenyatta #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #raya2022 #kenya #olusegunobasanjo #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #ethio360 #fanatv #artstv
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 368   
@GEBEYANU
@GEBEYANU Год назад
ሰላም ውድ የገበያኑ ቤተሰብ! ቻነሉን ሰብስክራይብ፣ ሼር እና ላይክ በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ አስተያየታችሁም አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!
@natty2781
@natty2781 Год назад
Pinned ur comment to the top
@antenehtsegaye2001
@antenehtsegaye2001 Год назад
Thank you
@BiniGirmachew
@BiniGirmachew Год назад
በእውቀት ውስጥ ሆኖ አሳብ የሚሰጥ ሰው ሁሌም ያስደስተኛል ።
@sabatoto6598
@sabatoto6598 Год назад
I love this guy he has incredible knowledge very reserved guy
@woinshetdemissie9078
@woinshetdemissie9078 Год назад
ሰሌ አንተን ያለማድነቅ አይቻልም በሳልና እውቀት የተሞላበት አስተያየት ነው በርታ
@የጀግናውልጅ
@የጀግናውልጅ Год назад
በሐሳብና በሐሳብ ብቻ መሟገት ማለት እንዲህ እንደሰለሞን መሆን ነው፣ ወንድሞች፣ እህቶች በሀሳብ ብቻ ተሟግተን ለውጥ እናምጣ!!!
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 Год назад
ወጥር የእውነት ሰው ሶል🙏🙏
@righteous8234
@righteous8234 Год назад
ታገሰ ጫፎ ዶር/ ትግስትን አንቺ እያለ መናገሩ ብልግና ነው :: "በይ ተናገሪ", " አቅርቢ" እያለ በንቀት ነበር የሚናገረው :: ወራዳ ምክርቤት ነው ::
@mesgana5051
@mesgana5051 Год назад
አቶ ሰሎምን የብዙዎቻችን ጥያቄ ስላልሰተጋባህልን ከልብ እናመሰግናለን። የሚያሳዝነው ግን የኢትዮጵያ ህዝብ መንግስትን ተጠያቂ እስካላረገውና proactive role እስካልተጫወተ ለዉጥ ሊመጣ አይችልም። ጥያቄዬ መቼ ነው ህዝቡ በቃኝ የሚለው።
@dawithilegiorgis3991
@dawithilegiorgis3991 Год назад
እንደ አንተ አይነት የተማረ ሰው በዚህ ዘመን መፈለግ ይከብዳል ክበርልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@beletetom107
@beletetom107 Год назад
shut up weyana ዝም ብለ ለምን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Год назад
እውነት አንተ ማለት የምገልፅበት ቃል የለኝም ወንድሜ ዕድሜ እና ጤና 🤲🤲🤲
@Muledoyo
@Muledoyo Год назад
ሰሌ ከአንተ ትምህርት አየወሰደ እኮ ነዉ ሰሞኑን መልስ ይሰጣል ጀግና ሰሌ
@m.t2022
@m.t2022 Год назад
This is the University standard lecture. Thank you.
@etsegenetasnake2603
@etsegenetasnake2603 Год назад
ወንድሜ እድሜ ይስጥልን ይህ ነገር ካንተ ሳይሆን ከፓርላማው መነሳት ነበረበት ግን......... ይህን በማለትህ በጣም ተደስቼአለሁ አሁንም በሀገሪ ተስፋ እንዳለቆርጥ ታደርጋልህ ለካ ጀግኖች አሉን...... 👌👍💞
@abactive3324
@abactive3324 Год назад
Brilliant idea 💡 👏 👌 👍 tnx your service
@bekelemelkamu3563
@bekelemelkamu3563 Год назад
ሰለሞን ሹምዬ ረጅም እድሜ ይስጥህ።በጣም ምክንያታዊና ሚዛናዊ ትንታኔህን በጣም ነዉ በጉጉት የምጠብቀዉ በትዕግስትም የማደምጠህ።
@davedaynamic2826
@davedaynamic2826 Год назад
የእውቀት ልኬት ጠቃሚና ገንቢ አስተያየት ነው ።ያኑርልን ሶል በርታ ወደ ኋላ የለም።
@tekahailu6360
@tekahailu6360 Год назад
*ገለባ የሌለው የነጣ ሃሳብ* 🙏❤
@mulugetemoch8079
@mulugetemoch8079 Год назад
በአውነት ከአውቀትህ ጋር ትንታኔህ ድንቅ ነው.... አግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነኚ አውሬ መንግስት መዋቅር
@tommyleejohn.
@tommyleejohn. Год назад
Am proud, we have this kind of person.
@samisol4300
@samisol4300 Год назад
ሰሌ ምርጥ ሰው ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢሆን ምናለ
@mahetesf4191
@mahetesf4191 Год назад
እውነት ነው የምትለው ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@getnetmersha25
@getnetmersha25 Год назад
ስንተች እንደዚህ በእውቀት እና በምክንያት ሲሆን ደስይላል ፡፡ የውስጤን ነው ያነበብከልኝ👌
@segedkalkidan5453
@segedkalkidan5453 Год назад
ሰለሙን በዉንት የምትነገረዉ ሁሉ አንጀት ያርሳል በረታልል
@tesfan9850
@tesfan9850 Год назад
ሶል ፈጣሪ ይጠብቅህ ያቆይህ ሙሉውን program ነው ያየሁት thanks 😊
@merirobi527
@merirobi527 Год назад
ህዝቤ ሆይ አይንህን ከፈተ አብይ እና አዳነች አበ ቤ በአዲስ አበ ባ ላይ የሚሰሩትአሻጥር ህዝብን መናቅ ነው ምን ማለት ነው አዲሰ ከተማ መሰርተው ሸገር ብለው መሰየም የአዲስ አበባን ቅፀል ሰም መውሰድ እረ ቀይ መስመር ማለፍ ነው።
@1heroabechu
@1heroabechu Год назад
ጀዝባ ደሴ ላይ መርካቶ ጅማ ላይ ፒያሳ ናዝሬት ላይ ቦሌ እሚባሉ ሰፈሮች አሉ እና እነዛ እንደዚህ የተሰየሙት ቦሌን ፒያሳን መርካቶን ለመውሰድ ነው አይደል....አንዳንዴም ከጅላጅልነት እንውጣ እንጂ
@yeshidagnaminalu4855
@yeshidagnaminalu4855 Год назад
ኢትዮጵያ እድለኛ ሀገር አይደለችም። ያህዌ ግኡዝ ፓርላማ ነው የሠጠን።
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Год назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዘመነ ካሤ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታዲዎስ ታንቱ ለ ሃያ ሺህ ንፁሐን ፋኖ ፍትህ 💚💛💔💚💛💔💚💛💔💚💛💔💚💛💔💚💛💔
@MasaMasa-fk2ow
@MasaMasa-fk2ow Год назад
ጋላ ና ሽፍላ ቢያጥ ቦት አይ ጠራሢጀመርአብ ይአገር መምራትአይ ችልም አብይ ማ ለትቆሻሻ ዘረኛነዉብ ቻመድአኒ አለምበቶሎያን ሣል
@bebetsegay5587
@bebetsegay5587 Год назад
Very good point
@AK8533
@AK8533 Год назад
I can't express ur idea really amazing, I m proud of u
@adamyewondwossen945
@adamyewondwossen945 Год назад
Solye, shi amet nur!!! I have no words to express my appreciation for you. Your amazing explanations and analysis were powerful. Keep speaking 🔊 joro yalew yisma
@tahanegash9716
@tahanegash9716 Год назад
ሀገራችንን ማሳደግ ማሳመር መስሎ አልታየህም?እነጎርጎራንና ኮይሻን ሌሎችንም ረስተህ ነው?ኢትዮጵያን ልትገዛ ምኞት አለህ?
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d Год назад
🛑🛑 በኢትዮጲያ ስም ስለተንቀሳቀሰ ነው እንጂ እሱን የበሻሻው ናዚ ትቢያን ማን አባቱ ያቀው ነበር ❓ በኢትዮጲያ ስም ስለሚንቀሳቀስ ደግሞ እንጠይቃለን. ጊዜው ሲመጣ ደግሞ ላፈሰሰው ደም እንደ ቢንቶ ሞሶሎኒ ገልብጠን እንሰቅለዋለን❗️ምን አባቱ ሊሆን ነው❓
@danigebre6157
@danigebre6157 Год назад
ሁሌም ምታነሳቸው ሀሳቦች በእውቀት እና ሚዛናዊ ናቸው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እኮራብካለው
@teek5304
@teek5304 Год назад
God bless you
@thomaskemba40
@thomaskemba40 Год назад
ወንድም ሰለሞን ነገሩ የተበላሸው የኢትዮጲያ ሕዝብ ሾርት መሞሪ ነዉ የተባልን ጊዜ ነዉ።
@manolisdalenza4121
@manolisdalenza4121 Год назад
Share Share share
@dh-7tube661
@dh-7tube661 Год назад
ትክክል ብለሀል በሀሳብ መሞገት እንዲህ ነው
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 Год назад
እይ ሹምዬ የአብይ አማካሪ ብትሆን አብይ የት በደረሰ የኔ ልሳን ስወድህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Год назад
አብይ አማካሪ አጥቶ ሳይሆን ሁሉን እኔ ብቻ ነኝ ማቀው ሰለሚል ነዉ እኮ😂😂😂😂
@nahomtekle3212
@nahomtekle3212 Год назад
He need stap down the more they stay they more damage 💔 😢 ☹️
@Hope-nh6ho
@Hope-nh6ho Год назад
It is true. He does not qualify to be Pp.
@alemnshmengistu3115
@alemnshmengistu3115 Год назад
በእውቀት ውስጥ ሆኖ አሳብ የሚሰጥ ሰው ሁሌም ያስደስተኛል
@addiszemen1637
@addiszemen1637 Год назад
ሰውዬው እኮ ታሟል በዙሪያው ያሉት ደግሞ ይፈሩታል
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 Год назад
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ! ደግሞ እንደልማዱ እንዳያሳፍንህ!
@tigistseyou8314
@tigistseyou8314 Год назад
ሶል ነጭ ነጯን እሚሰማህ ካለ እኮ ምክር እየሰጠህ ነው ያለኸው አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት
@tilahun0608
@tilahun0608 Год назад
ሶል በርታ ጥሩ ሀሳቦችን ነው የምታነሳው 🙏🙏ሌላ ቤተ መንግስት ለመገንባት እኛ ያለችንን ለማፈራረስ እየተራወጡ ነው ለዛውም ዝምብሎ ተነሱ ነው ያሉት ፎቶ መሠላቸው እንዴ የሚያነሱን ማንን ነው እምንጠይቀው አምስት መቶ ሺ ዜጋ ይነሳል ተብሏል
@אשנאפי
@אשנאפי Год назад
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሃሳብ ዛሬ የሚውቅሱኝ ሰዎች ነገ ማለፈችው ስለማይቀር የራሴን ሰም ተክዬ እየተጠራሁ እኖራለሁ ብሎ በመገመት ሊሆን ይችላል እንደዚህ ዓይነት ፕሮጄክት ያለ ክልካይ እየሰራ ያለዉ ግን ወደፊት በታሪክ ከሚወደሰ ይልቅ የሚወቀሱበት ነው‼️
@abebegirma524
@abebegirma524 Год назад
አንዳንድ ሰዎች ከአነጋገራቸዉ ምቀኛ መሆናቸውን ያሳብቅባቸዋል !
@glorytogod7071
@glorytogod7071 Год назад
REAL TALK ማለት፡ እንዲህ፡ ነው🙏❤️
@yidnekachew54
@yidnekachew54 Год назад
ሰውየው የገቢዎች ቤሮ ጉዳይን ማንሳት ትክክለኛው ግዜ ነው። ክትትልና በቁጥጥር በሚል ሽፋን በተለይ የን/ላ/ክ/ከ የገቢዎች ሰራተኞች እየበዘበዙን ነው ።።በእውነት ንጹሕ ነጋዴዎችን ዳቦ በሚዛናዊነት የሚሸጡትን ።ማህበረሰቡን የሚቀልቡትን።
@yidnekachew54
@yidnekachew54 Год назад
ሁሉንም እንደወንጀለኛ እንደግል ቀላቢያቸው እየተቋደሡን ነዉ !!!
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Год назад
እንጠብቃለን👍
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 Год назад
ሰላም ሰለዋ ስራአጥ ከሆንኩ አመትአለፎኝ ሂወቴ አደጋላላይነው ሰለዋ ምንይሻለኝ ይሆን ቤትአከራዮቼም እያስጨነቁኝ ነው ወንድም እስኪ አንድበለኝ አሁን ደጅአምሽቼ ሲዘጉ በራቸውን አከራየቼ ሲዘጉ ወደቤት እስክገባ ነው አጋጣሚ ጎረቤት ዋይፋይ አለና እነሱ አጥርስር ሆኜነው እናንተን እየሰማሁ ያለሁት እና ጨነቀኝ ምከሩኝ እስኪ ወንድም እህቶች
@alemhi8570
@alemhi8570 Год назад
አይዞን ወንድሜ ያልፋል የአንተ ድክመት ሣይሆን አመራሮች እራሥ ወዳድ ሥግብግብ ሥለሆነ ነው ተሥፋ አትቁረጥ የሁሉም ሀሣብ ነው ፈጣሪ ጭንቀትህን አይቶ ይርዳህ
@me_212
@me_212 Год назад
Send Me your number
@medhindebas5003
@medhindebas5003 Год назад
@ YOHANNES AkASSA.when the war started Solomon told us again and again we have to stop the war nobody want to Listen to him,most of Ethiopian support the war now to let to ask selomon .He doing his job.
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Год назад
Ena men yetebes??? Denkoro
@bekelemelkamu3563
@bekelemelkamu3563 Год назад
ሰለሞን ሹምዬ ረጅም እድሜ ይስጥህ።በጣም ምክንያታዊና ሚዛናዊ ትንታኔህን በጣም ነዉ በጉጉት የምጠብቀዉ በትዕግስትም የማደምጠህ።
@blessamen6633
@blessamen6633 Год назад
million like sole denke yegna lege blessed
@furtunabelay465
@furtunabelay465 Год назад
ሳላም ሰሌ እንኳን ደህናመጣቹ
@almazkidane7874
@almazkidane7874 Год назад
Thank you thank you ,you are right
@mamotadesse997
@mamotadesse997 Год назад
ከማህይም ስቡሥቡ መሣቅ ቡርቅ ነዉ ጀግና ናት
@zaid.0115
@zaid.0115 Год назад
ተባረክልን ሰሌ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናህን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ኑርልን አንደበታችን ሐሳባችን ነህ ክበርልን
@simrethagos6609
@simrethagos6609 Год назад
Solya Amelak yetabkhi
@abrhakalayu936
@abrhakalayu936 Год назад
Solo men ladergk ጥሜን ነው ያረካህልኝ
@abebemulugeta1921
@abebemulugeta1921 Год назад
ይገርማል...
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Год назад
የየኦነግ ሸኔው የገዳዮ የአቶ አብይ አህመድ አሊ እስልተወገደ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ስቃይ (መከራህ )አያበቃም አንድ ሆነህ መደራጀትህን ቀጥል እግዚሐብሔር ደምህን ይመልሳል
@mikrecheru2743
@mikrecheru2743 Год назад
Sol God bless u
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Год назад
ያሾፋል ህዝብን ንቀህ ህዝብን መምራት ያማል
@yaleletworku4962
@yaleletworku4962 Год назад
ሰሌ ምርጥ ሰው ኑርልን። የሰጠኸው አስተያየት በጣም አሪፍ ነው!!!! የአብይ አጋሰስ ካድሬዎች ተሰብስበው ያንተን አንድ አረስረኛ እንኳን ሀሳብ የላቸውም!!!!!!!!!.........
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Год назад
አቶ አብይ አህመድ አሊ የማይወደ ውን አገር የማፍረስና የማይወደውን ሕዝብ የማጥፋት አላማ ይዞ የተነሣ ገዳይ ቡድን በመላው ኢትዮጵያ ያስታወቀውን ሠራዊት በማሠማራት እያስበላን ነው ነገ ከዛሬ ይብሳል ወገን ተነሳ በየተራ አንሙት እላለሁ
@ermiasmelkamu3412
@ermiasmelkamu3412 Год назад
Sol I appreciate your thoughts and vision and I wish Zr is a time may be u will make ur own effort for Ethiopia
@MmMm-nu2ws
@MmMm-nu2ws Год назад
ቤተ መንግስቱን እናፈርሰዋለን ይገንባው አፍርሰን የተፈናቀለውን ህዝብ በቦታው በአፈ ታሪክ የተፈናቀለ ሳይሆን በአይን ሲፈነቀል ያየነውን ህዝብ እንመልሰዋለን
@rahmet123
@rahmet123 Год назад
የተሰራ ቤት ብር የተደፋበት ለምን ይፈርሳል ህዝቡ በቃ ማለት ነው ያለበት
@ኢትዮጲ
@ኢትዮጲ Год назад
አናፈርሰውም፣ ይሄ አረመኔ ግን አይነኖርባትም። የተፈናቀለው ህዝብ ይገባበታል። ደሞ አፍሪካ አፍሪካ ይላል፣ ወገኛ።
@mimiaschalew9614
@mimiaschalew9614 Год назад
አንኳን አየሁህ መንግስት ባያደርገሞ መብለጥህ በጣም እምደሰትበት ነው በርታ ፈጣሪ ከናንተ ይሁን
@Abelo4ever
@Abelo4ever Год назад
እጅግ ምርጥ ሰው ነው,,, በአእውቀት ነው የሚያወራው,,, እኔ መንግስት ብሆን ይሄን ምክር እሰማለሁ,,, ያአንተ አይነት የተወሰኑ ሰዎች ይዞ ሐሳብ ቢወሰድ ላገር እጅግ ጠቃሚ ነው
@user-gu3tx2tu7w
@user-gu3tx2tu7w Год назад
የሳቁት ኦነጋውያን ከእውቀትየፀዱ የሰፈር አውደልዳዮች ናቸው የሳቁት በራሳችው ድድብና እንደሆነ አላወቁም። መሪያቸው በውሸትና በወንጀል በጥጋብየተወጠረ የበሻሻዱሪዬ ሰለዚህ ምንይገርማል።?
@yonasberhe6284
@yonasberhe6284 Год назад
As usual your program is educational, I don’t have a respect for those representative, and they don’t have respect for themselves
@musselaieke2820
@musselaieke2820 Год назад
You told us all negative side of it can you talk about positive side of it as well!!!!!
@onelovepeace1035
@onelovepeace1035 Год назад
Can you please tell us the positive part of Ethiopia right now?
@AG-bu4cd
@AG-bu4cd Год назад
በጣም የሚገርመው እኮ፣ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ስለሆነ እኮ ነው ይህንን ገንዘብ ያገኘው። ተራ ሰው ቢሆን አያገኘውም። ስለዚህ ለኢትዮጵያ ህዝብ አዋጭ የሆነና ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ እንዲሁም የሃገሪቱን ነፃነት በማይጋፋ መልኩ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልግ ነበር። ነገር ግን ይህንን ፓርላማ አንድ ብር አለመንኩም ብሎ መደንፋት ተገቢ አልመሰለኝም። ፋብሪካ ቢከፈት ኢትዮጵያ ተጠቃሚ ትሆን ነበር ከ አገልግሎት ኢንዱስትሪው ይልቅ።
@selambisrat3932
@selambisrat3932 Год назад
ከሚገርምህ ብዙ ጊዜ መንግስትን የሚጥሉ ሁሉ የመንግስት መስራቤቶች ናቸው ማለቴም መንግስት እታች ወርደው አያዩም ማለትም ግብር በትክክል የሚከፍል ስው ካገኝ እንደሞኝ እና እንደጉረኛ ይታያል ብትጠይቁልኝ ብዬ ማሰበው አዲስ ከተማ ውስጥ የሚሰራ ነገሮች በጣም ያሳዝናል 20 ዓመት ሆነን ግን ግቦ አይማኖታችን አይፈቅድም መንግስቱም አይፈቅድም ግን ሊያሰሩን አልቻልንም የግል ድርጅት ሳይኖረን የምንሰራው ተከራይተን ነው እባካችው ለሚመለከተው
@mesfinayele4337
@mesfinayele4337 Год назад
ተቃውሞ ሚዲያ እስቲ አንዱን ቀን በጎ አድራጎት ስሩበት ። ጠያቂ ደሞ ቀይር ምንም አይነት ሙግት የማይችል አስመርቀህ አይሆንም። ቀላል ነው የምትለውን ፕሮፓዛል አቅርብና ልስራ በል ቁጭ ብለህ ከማውራት።
@yohannestemesgen8552
@yohannestemesgen8552 Год назад
ወሬኛ። የቡዳ ፖለቲካህን አሁን ማውራት ስለቻልክ በጥላቻና በቂም የታጨቀ ኔጋቲቭ ወሬህን ቸርችረህ ከዩቲዩብ ፍራንክ ትለቅማለህ። የጥላቻ ወሬህ ራስህን ይበላሃል። ወሬውን ትተህ ሥራ። እስኪ አንዲት የሰራሃውን ነገር ይህ ነው በል። ወሬ ብቻ። ሁሉንም መቃወም። የወያኔ ግዜ ተንጋለህ ስታጣጥም ነበር።
@aminaahmed470
@aminaahmed470 Год назад
አንተ የምታወራዉ አይነት ሃገር የት ነው ያለዉ ለምን በወያኔ ጊዜ ሸራተን ጠጥተዉ አጎቶችህ ወጥተዉ የፍልዉሃ ደሃላይ የደሃ ቤቶች ላይ ነበር የሚሸኑት አወራሁ ብለህ ዝም ብለህ ትቀዳለህ አንተ ከዚህ ወንበር ሳትነሳ ተጎልተህ ስታቀረሺ ስንት ስራ ሰርቷል ሰለሞን ባናዉቅህ ትታመን ነበር የስንት ሰዉ ገንዘብ የካድክ ወራዳ ነህ በፊለፊት ባገኝህ ብዙ ጉድህን በዘረገፍኩ አብይ እንደ ወያኔ ቢሆን እስር ቤት ያበሰብስህ ነበር ግን አንተ በለፈለፍ ቁጥር አብይን ከፍ ታደርገዋለህ ቱሪናፋ
@seblet148
@seblet148 Год назад
ሰሌ በአብይ ዘመን እንዳንተ አይነት እዉነት ተናጋሪ አይወደድምና መድሀኒአለም ከክፎዎች ይጠብቅህ ኑርልን🙏
@tekureanbessa5029
@tekureanbessa5029 Год назад
ፓርላማ ያሉ አጋሰሶች በሙሉ ማንንም አይወክሉም የጊዜ ጉዳይ ነው :: እዛ ቁጭ ብሎ ደሞዝ እሚዝቀው ነገ ተጠያቂ ይሆናል አቢይ አህመድ ዛሬ ተጠያቂ ባለመሆኑ ብዙ ባልሥልጣኖች ልባቸው አብጥዋል :: ይሁና እሱም ሆነ ሌሎቹም እንደ ጎማ መተንፈሳቸው አይቀርም
@amlaktemesgen611
@amlaktemesgen611 Год назад
አንድ ነገር ልጠይቅህ በኢህአደግ አስተዳደር እንዲህ አይነት ትንታኔ ትሰጥ ነበር ውይ? ኢፈርት የማን ነበር ገቢውና ወጭ የሚቆጧጥረውንስ ማን ይጠይቅልን ነበር? ትንታኔህ ሁሉ ቄም ያዘለና false finder ብቻ ሆኖ ነው የሚታየኝ። አይ ምድር ያለ ሰው እለ ክበበው ገዳ! ሌላ የተራበ ከማምጣት ይኽው የጠገው ይቆይልን አቦ ስላም ስጠን!
@derejewondemu1560
@derejewondemu1560 Год назад
ይህውልህ ሰሌ አንተም ሰትናገር አንደ አብይ አንደበታም ነህ ነገር ግን የአንተ ሀሳብቻ ልክ ሌላውን ደደብ እያረክ እና ህዝብን ከመንግሰት ጋር የማወዛገብ የማድረግ ይመስላል። ሁሉን ነገረ በአንዴ የሚሆን እንደሌለ ታውቀቃለህ ።ለመላው ኢትዮጵያ እየሰራ ነው ያለው። እና አንተም አወቀሸ አወቅሸ ሲሏት እነዳይሆንብ
@woudenshmekonnen6966
@woudenshmekonnen6966 Год назад
ይሄ ሰውዬ እኮ ትምህርት ስለሌለው የሚናገረውን አያውቅም መምራትም አይችል ዘረኞ ነው እረእባካችሁ ለህዝቡ ጩሁ እረአማራ ህዝባችን እያለቀነው እረምንእየሰራነው እረ አመመን እረምንድነው መፍቴህው አማራ ረገፈ አትሰሙም ወይ ምንድነው ማረግ ያለብን ዙርያውን ጨፈጨፉት እናንተ ሌላ ወሬ አያስፈልግም አማራ አለቀ
@bekelemelkamu3563
@bekelemelkamu3563 Год назад
ሰለሞን ሹምዬ ረጅም እድሜ ይስጥህ።በጣም ምክንያታዊና ሚዛናዊ ትንታኔህን በጣም ነዉ በጉጉት የምጠብቀዉ በትዕግስትም የማደምጠህ።
@yeyewendwessen3845
@yeyewendwessen3845 Год назад
አቶ ሰለሞን የሚጠቃቅሱት ሀሳብ ኦውነት ያዘለ ቢመስልም በእጅ አዙር ለወያኔ ጥብቅና ቢቆሙም ወያኔ አትመጣም ሌብነት ሥራ መሆኑን የነገረንን መለስ ዜናዊ እንዴት ሲሉ ነበር😘😘😘😘
@alemhaile4508
@alemhaile4508 Год назад
እንደ አንተ አይነት ወንድ ነው ያጣነው ወንድሜ እድሜ ይስጥህ አገሪቷን ሸንሽነው ሽጠው ሳይጠፉ ይችን ሀገር ታደጓት በርታልን
@woudenshmekonnen6966
@woudenshmekonnen6966 Год назад
እሱኮ ሰውዬው የመጣው ከበሻሻ ነው ምንያውቃል እውቀት የለውም አይቶ የማያውቀውን እያየ ነው ስለዚህ ይሄ ሰውዬ መውረድ አለበት አልቻለም ከገባ ጀምሮ ህዝባችን ታረደ እረጉድ ነው ሌቦች በሙስና ያለቀች አገር ነችአገር ፈርሳለች በቃ
@woudenshmekonnen6966
@woudenshmekonnen6966 Год назад
እንጩህ ፍትህ ለአማራው ህዝብ አዲስ አበባ እየገቡናቸውናዝሪት ላይ ነው ሊገባልህነው ያጭድሀል ከአሁኑ መጮህ ይሻላልአንድ በሉ
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 Год назад
ሰሌ ምስጋናችን ከልብ ነው የሁላችንም ሀሳብና ጥያቄ ሰላካፈልክልን ፈጣሪ ይጠብቅ ለመሪዎቻችን አስተዋይ ልብ ይስጥልን
@abdulkadermuzemil1051
@abdulkadermuzemil1051 Год назад
የመንግስት ትችት ሳይሆን የኦሮሞ ጥላቻ ነው የሚመስለው ችግርክ ከመንግስት ሳይሆን አውንም የኦሮሞ ጥላቻ አለብህ ግን አንድ ብሄር መርጥህ አትናገር አብይ ኦሮም ባይሆን አትናገርም ነበር
@abiyeagegnehu9258
@abiyeagegnehu9258 Год назад
ሶል ይቅር በለኝ እና በፊት በፊት ጠንከር ያሉትን ትችቶችህን እቃወም ነበር።አሁን ግን ደጋፊህ ሆንኩ በርታ ማንቃትህን ቀጥል።ለፓርላማው አባላት ግን ኮርስ ብንሰጥልን ምን አለበት።
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Год назад
የመናገር መብት በኢትዮጵያ እናመሰግናለን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ግን ኢትዮጵያ ነው ነው ወይ ሰለሞንን አንተ የወያኔ አሽከር።
@mamotadesse997
@mamotadesse997 Год назад
ኤኔ ልጠየቅ እኔንግን አትጠየቅ ማለት ሌላዉሥ ማነዉ ጠያቄ ፀረሙሥና በራሱ ላይ ሌላ ፀረሙሥና መቆቋም አለበት ከአቡ አትወላዉል
@akalukassahun502
@akalukassahun502 Год назад
ሶል በጣም ትመቸኛለህ፡፡ ሙሉ በሙሉ የኔን ጥያቄና ሀሳብ ነው ይዘህ የቀረብከው፡፡
@bekaluazeze8391
@bekaluazeze8391 Год назад
መሬት ቢሸጥ ሁሉም ደሀ ይሆናል ያለዉ ትህነግ ነዉ ግን ጠ/ሚሩ እራሳቸው ማስተካከል የሚችሉትን ለምን ወደ ዉጭ እንደሚገፉት አይገባኝም ስለሆነም የምትለዉ ሁሉ ትክክል ነዉ
@Ananiya2013
@Ananiya2013 Год назад
ጥሩ ሀሳብ ነው። በተለይ የ 10 ሚልየኑ የስራ ፈጠራ በፕሮፓዛል ተሰርቶ ለመንግስት ቢቀርብ ካልተቀበለው የራሱ ጉዳይ ነው።
@adshehgelamso5927
@adshehgelamso5927 Год назад
አሏህ ይጠብቅህ ያንተ አይነት 100 ቢኖር በቃ ህዝቡ ይነቃ ነበር ሰውየው እኮ አገር እያፈረሰ ነው እረ ኡኡኡ እንበል የሰሚ ያለህ ምንድነው እምንጠብቀው በርቱ ወንድሞቼ
@habtamuebabu511
@habtamuebabu511 Год назад
"400 እና 500 ቢልዮን ቀርቶ 50 ብር ዝም ብሎ ሚሰጥ የለም! በህልውናችን ላይ ቁማር አስይዘው ቢሆንስ ይሄንን ሁሉ ገንዘብ ያመጡት!" ሰሌ ድንቅ እይታ👏👏👏
@ephremgirma9502
@ephremgirma9502 Год назад
አምላክ እግዚአብሄር ዳዊትን እንደ ልቤ እንዳለው እኔም አንተን እንደ ልቤ ብልህ ደስ ይለኛል። ሶል ከምር በጣም ትችላለህ በርቱ ሰርገኛ ወጎች
@yidnekachew54
@yidnekachew54 Год назад
ሁሉንም እንደወንጀለኛ እንደግል ቀላቢያቸው እየተቋደሡን ነዉ !!!
@FinoteSelam
@FinoteSelam Год назад
በጣም ቁምነገረኛ ሰው ነህ አንደበተርቱህ እንደአንተ አይነት ይብዛልን 👏👏
@kukulu99
@kukulu99 Год назад
ኢንባሲ እንጀራ ካበላቸው አንዱ ትሆን ? ለማንኛውም አዲስ አበባ እየበለፀገች ስለሆነ እናንተን የምትሰማበት ግዜ የላትም
@kassabga48
@kassabga48 Год назад
IAto Solomon, I am constantly in awe and admiration of your concise and pertinent analysis of the whole sociopolitical situation in our country. Your fearless commentary on the failures of the leadership structure is truly brilliant!! በርታ በርታ!!!
Далее