Тёмный
No video :(

ETHIOPIA: አትፍሩ፣ አማኝ አይፈራም / በመጋቤ ሐዲስ የኔታ እሸቱ / Sibket by Megabe Haddis Eshetu Alemayehu 

Quanquayenesh Media
Подписаться 516 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን እንደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝነቴና እንደ ሥነ መለኮት ተማሪነቴ ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርትና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም ለነፍሳችን ምግብ የሚሆኑ የአገልግሎት ትሩፋቶች የሚቀርቡበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮ ት እገልጻለሁ።" lule quanquayenesh tube "
ለሌሎች በማካፈላችሁ ሰብስክራይብ በማድረጋችሁ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦችን ይባርክ!

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 123   
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 5 лет назад
በርቱ አባቶቻችን ዳቢሎስ በቅድስት በአንዲት ቤተክስቴያን ላይ ኢላማ አድርጎዋል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tesfatesfa3181
@tesfatesfa3181 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን በቤቱ ያቆይልን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አስተማሪ ወንድሞችን ዘማሪ እህት ወንድሞችን ያብዛልን የተዋህዶልጆች በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛልን
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ሀይማኖታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 5 лет назад
Amen amen amen kalaheiwote yesmalen abtachin medhanealem rajim edima ketana gar yisetelen amen emebetachen kedeset dengele mareyame texbekiln Amen
@user-gw6be1fo4j
@user-gw6be1fo4j 5 лет назад
በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን እንቁና ውዱ መምህራችን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንንና አገራችንን ይጠብቅልን ፍቅር አንድነትን ማስተዋልን ያድለን አሜን
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ
@wayeneshetrago6100
@wayeneshetrago6100 5 лет назад
Amen Amen Amen Qale hyotin yasemalen Tawado Ortodksachen le zelalem tunuri xelatocha yewdemu
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 5 лет назад
Amen amen Egziabhere yimesgen kalwbiwot yasemalin🙏🙏🙏
@yohannes5352
@yohannes5352 5 лет назад
Amen memeherachen kale hiwet yasemalen 🙏♥️🌷
@ftubb3573
@ftubb3573 5 лет назад
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥዎት
@hiwotfikadu7377
@hiwotfikadu7377 4 года назад
ረጅም እድሜ ለአባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@frnussteferi212
@frnussteferi212 5 лет назад
Amen amen anfra
@firyetube891
@firyetube891 5 лет назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ፀጋ ጤናውን ብዝዝዝዝት ያድርግልዎት እውነት የማይጠገብ ትምህርቶዎትን ብሰማም አልጠግበውም
@aynalemmezamur5578
@aynalemmezamur5578 5 лет назад
Amen 3,,, kale hayawet yasemalan memahar
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶክስ ልጆች አንፈራም አምላክ ከኛ ጋር ነው የሜተናኮላትን ይገፅፅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@abayneshgpoiu5823
@abayneshgpoiu5823 5 лет назад
AMEN AMEN AMEN 👏👏👏🙏🙏🙏
@asmarech591
@asmarech591 5 лет назад
Amen. Kala. Hwote. Yasaman. Abatahan. Eragem. Edem. Yesteln
@user-sh6ml7ex5k
@user-sh6ml7ex5k 5 лет назад
#ውድ የተዋሕዶ #አገልጋይ አባቶቻችን ፈጣሪ #በቸርነቱ ሁሌም ይጠብቃችሁ ያበርታችሁ አሜን #መምህራችን በእውነት #ቃለ ህይወትን ያሰማልን 👉ተዋሕዶ ክርስቶስ #በደሙ የዋጃት አንዲት ነች 👉የሰራዊት ጌታ #በሀይማኖታችን ያፅናን🙏 #ልብ ለሌላቸው ልቦና #ይስጥልን🙇🙌😢 #ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር #ሰላም ለሀገራችን 👉ዘርኝነት ይጥፋ #ኢትዮጵያዊነት ይስፋ💚💛❤ 👉አዲሱን ዘመን #ፈጣሪ ይባርክልን የሰላም ፣የጤና፣ የፍቅር ፣የአንድነት ፣የዕድገትና የብልግና ፣የመተሳሰብ ዘመን ያድርግልን 🙏➢ 2012🌻🌻🌻🌻💚💛❤
@youtub6897
@youtub6897 5 лет назад
Amen abatache kale eyote yasamanee
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 5 лет назад
የማይጠገቡ አባታችን ሙጋቤ አዲስ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 3 года назад
ውድ አባታችን የህይወትን ቃል አባታችን 💕💕
@tigistbelete3419
@tigistbelete3419 5 лет назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት
@galgere2303
@galgere2303 5 лет назад
ቃል ሂወት ያስማልን መምህራችን ኣባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ወንድማችን ሊሎአም ኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ረጅም እድሜ ና ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ
@senkisenki2198
@senkisenki2198 5 лет назад
የአባቶቻችን አምላክ የአብርሃም የይስሃቅ የያዕቆብ አምላክ ሞገስና ጥበቡን ያብዛላችሁ አባቶቻችን
@meskeremgetu6205
@meskeremgetu6205 5 лет назад
Ameeeeen qale hywet yasemaln abatachn
@sarasaas779
@sarasaas779 5 лет назад
kelu hiwot yasemaln abetachin hayimenotachin egziyabher yitebikaln 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@costissa3146
@costissa3146 5 лет назад
Amen. Abtacen. Kale. Hewit. Yasmalen
@geniye5973
@geniye5973 5 лет назад
ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@babatek7136
@babatek7136 5 лет назад
እንደእርሶዎዉ ያብዛልን ልበ ብርሃን !!!
@desitstar1022
@desitstar1022 5 лет назад
ክብር """ለእግዚአብሄር """
@sanaytsanayt4710
@sanaytsanayt4710 5 лет назад
ቃል እወት ይሰማልን
@mulugetadessie6357
@mulugetadessie6357 5 лет назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይርዝመው በጤና ይጠብቅልን።
@Ahmad-yx5ze
@Ahmad-yx5ze 4 года назад
አሚን አሚን አሚን በውነቱ እግዚአብሔር አምላክ ይመሥገን
@As-sl7om
@As-sl7om 5 лет назад
አሜን እድሜ ናጤና ይስጦት
@SaadSaad-vt1td
@SaadSaad-vt1td 5 лет назад
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 лет назад
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን
@hiwotasefa8497
@hiwotasefa8497 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ይርዝምልን።
@salemsalem506
@salemsalem506 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 5 лет назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ✝️✝️💒💒💒
@habshihabshi3350
@habshihabshi3350 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያንዛልዎት በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@tigestnew6164
@tigestnew6164 4 года назад
Amen amen amen amen ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲⛪⛪🙏🙏🙏🙏
@user-ez9yj3mg3w
@user-ez9yj3mg3w 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@shewalove6943
@shewalove6943 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 5 лет назад
Kale hiwot yasamalin
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን።
@tigistbelete7960
@tigistbelete7960 5 лет назад
አሜን አባታቃለህይወት ያሠማልን
@zinazina5985
@zinazina5985 5 лет назад
አሜንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@user-tu4zy8ob9f
@user-tu4zy8ob9f 5 лет назад
በእዉነት ላባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-zo9sn2bt2n
@user-zo9sn2bt2n 5 лет назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@MimiMimi-jr5gl
@MimiMimi-jr5gl 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜና በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@abebakahsay2854
@abebakahsay2854 5 лет назад
Qale hiwet yasmalin megabe hadis
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 5 лет назад
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልን አባታችን የ
@asnkeshete6030
@asnkeshete6030 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አባታችን እድሜህንያርዝምልን
@user-zt9kg9bo3k
@user-zt9kg9bo3k 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ru3ey6sm3y
@user-ru3ey6sm3y 5 лет назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад
አቢታችህን እግዚአብሔር ያአቆብ አምላክ የቅዱሳን አምላክ እድሜችእ ይብዛልን
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 5 лет назад
መምህራችን ረጅም እድምና ጤና ይሰጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-oq3xb9xg3x
@user-oq3xb9xg3x 5 лет назад
ቃልህይውት ያስማልን ያገልግሎት ዝመንህን ልኡል እግዝብሕር ይባልክልህ አድሜና ጤና ይስጠልን
@alisemir2527
@alisemir2527 4 года назад
እንዲያው ይህን መጋቢ ነኝ የሚል ደፋር ለፍላፊ ማን አፉን ያስይዝልን? እንዲህ ብዬ ነበር፣እኔ ተናግሬ ነበር፣ ሰሚ ጠፍቶ ነው እንጂ እኔ መክሬ ነበር፣ ምናምን እያለ እንዲሁ አፉን ሲከፍት ሌላውንም ሲዘልፍ ይኖራል። ላነጋገሩ ትንሽ ለከት የለውም። አሜሪካን አገር በየግዛቱ እየዞረ ኪሱን ሲሞላ ቅንጣት ታህል እንኳን ለህዝበ ምእመኑ ክብር የለውም። በጣም ደፋርና ሃይ ባይ ያጣ ዘመንኛ ሆኗል።
@sablesaron2679
@sablesaron2679 5 лет назад
Lemmihirachen kalehewoti yasmalen erjem edimena tena yestelen tiwahido hayimanotachen egzeabher yetebikeln
@tedalemarymwendmu7854
@tedalemarymwendmu7854 4 года назад
Qelehiwet yasemaln yagelglot zemen yarzmln legam yesmaln ewu belbonachn ytafln
@ammounahammoud1190
@ammounahammoud1190 5 лет назад
amin kalehiwt yasemaln yebatachnn yeagelot zemen ybarciln💜♥️❤️👍👍👍💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏
@godblessethiopianegeya3313
@godblessethiopianegeya3313 5 лет назад
AMEN AMEN AMEN. KALE HIWOT YASEMALN. EGZIABHER YEMESGEN.
@user-ox5gf9up4d
@user-ox5gf9up4d 5 лет назад
እውነት ነው አባታችን እማኝ አይፈራም ሁሉንም እግዚአብሐር ላይ ይጥላል እግዚአብሐር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያናች ኢትዮጵያ ይጠብቅልን
@user-ps9oj7hk8i
@user-ps9oj7hk8i 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 5 лет назад
Egzabare yemsgne edemkne endematu sala yarezemelne kale eywete yasemalne
@tsehay5501
@tsehay5501 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 5 лет назад
አሜን አሜን ቃለ ህወት የሰማልን
@sumayaessay142
@sumayaessay142 5 лет назад
⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@emutyu7395
@emutyu7395 5 лет назад
እልል ክልል ክልል ልብ ክልል ልብ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን(፫)
@eskedargbera925
@eskedargbera925 5 лет назад
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-sh6wb1rn9h
@user-sh6wb1rn9h 5 лет назад
ዲ/ን ልዑል ሠገድ በጣም ነዉ የምዉድህ መምህራችንም በጣም እወዳቸዋለሁ። ከስደት መልስ መንፈሳዊ አባቶቼን የማግኘት መንፈሳዊ ቦታዎች ግዜዬን የማሳለፍ ህልም አለኝ ይሳካልኝ ዘንዳ አፀደ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አሥብኝ ለመምህራችን የህይወት ቃልን ያሠማልን
@user-gh9lr7nx6n
@user-gh9lr7nx6n 5 лет назад
ተመልከት የእግዚሀብሄር ጥበብ እግዚሀብሄር ልብን እንጅ አካልን አይፈልግም የሚፍለቀለቀው ድምጽ ጸጋውን ክብሩን ያብዛልህ መምህር ልበ ብርሀኖቹ ኑሩልን አሻግሩን
@user-pf9lr6gd8e
@user-pf9lr6gd8e 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@uaealain2219
@uaealain2219 5 лет назад
Amen Amen Amen kale hiywtan yasmenln
@wtwt1935
@wtwt1935 5 лет назад
የኔ ጌታ ዘና እያደረገ የሚናገረው መልዕክት በጣም አስተማሪነው አይን ቢያይ ልብ ካላየ ከንቱነው ዕድሜ ጨምሮ ይስጥህ ልበብርሀኑ ወንድሜ
@mesrtedani5574
@mesrtedani5574 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እመብረሐን አይኖትን ታብራሎት አባቶቻችን በረቱልን ቤተክረሰታናችን አምላክ ይጠብቅልን ኢትዮ ለዘላለም ትኑሪ አሜን አሜን አሜን
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 лет назад
መጋቢ ሀድስ የኔታ እሸቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤናወትን አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hayimanotlema6085
@hayimanotlema6085 5 лет назад
አሜን፡አሜን፡አሜን ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን፡አባታችን፡እግዚአብሔር፡አምላክ፡ያገልግሎት፡ዘመኖትን፡ይባርክሎት፡ጥሩ፡ትምህርት፡ነው፡የሰማነውን፡ከልቦናችን፡ያኑርልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን።
@libonasiten4725
@libonasiten4725 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
@hm3183
@hm3183 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችንና አባታችን የእግዚአብሔር ይቢዛሎት አሜን አሜን አሜን
@user-vv5er9wh5b
@user-vv5er9wh5b 5 лет назад
💚💚⛪ቃል ሂወት ይስማልኝ
@user-vz3cl1dg8t
@user-vz3cl1dg8t 5 лет назад
በርቱአይዞን
@tezaymamo239
@tezaymamo239 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን ለአሥተማሩን ለመምህራችን ቃልህይወት ያሠማልን ውድ ወንድማችንም ዲያቆን ዘማሬ ልኡሊ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@AnaAna-sy9ui
@AnaAna-sy9ui 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂ ወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@user-xv7tw5nm8w
@user-xv7tw5nm8w 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አባታችን
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 лет назад
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልን ሉሌ እናመሰግናለን
@engidawork6167
@engidawork6167 5 лет назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 5 лет назад
አሜንንን እረጂም እዲሜ እና ጤና ይስጥልን በረቱ
@kokishawangizaww749
@kokishawangizaww749 5 лет назад
Kal hiyot yasmalin Abatachin
@user-mz1dn1go3m
@user-mz1dn1go3m 5 лет назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ሰላም ከንጹህ ሰወች ዘንድ ነዉ ያለችዉ ሰዉ ሀብትና ንብረት ቢሞላዉ እረፍት ከለለዉ መተኛትም ሆነ ጥሩ ማሰብ አይችልም እግዚአብሄር ሆይ ኑሮ አቸዉ ገንዘብ ለምን እድጠቅም ያላወቁ ወገኖቻችንን ልብ ይስጥልን
@aishatyaouland5793
@aishatyaouland5793 5 лет назад
ቃለህይወትንያስማልን እባታችንአሜንአሜንአሜን
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 5 лет назад
ቃል ህይወት ያስማልን መምህር
@tarekegndeginet161
@tarekegndeginet161 5 лет назад
Amen3 kalehywot yasemaln Egziabher selam yawerdaln
@tsedlamichael3111
@tsedlamichael3111 5 лет назад
We Love you. many many many more years for you!!!😘😘😘
@marya4461
@marya4461 5 лет назад
Amen Amen Amen
@getemar7075
@getemar7075 5 лет назад
Kale hiwot yasemalnnn yagelglot zemenhn ybarklnn...
@saraabebe5829
@saraabebe5829 5 лет назад
Amen Kate hiwte yasemalene
@hayatyoutube6326
@hayatyoutube6326 5 лет назад
Kale hiwot yasemalin memihirachin be idime bexega yixebikiln
@saraat4632
@saraat4632 5 лет назад
Kale hiwet yasemaln abatachn
@orthodoxtewahidoethiopia1384
@orthodoxtewahidoethiopia1384 5 лет назад
አባቶቻችን በርቱ! አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን!
@elsabethaddisu8474
@elsabethaddisu8474 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማለን !
Далее
ቀሲስ መንግስቱ(የእናቴ ልጅ)
24:50
Просмотров 33 тыс.