Тёмный

Ethiopia - አየር ኃይሉ በተጠንቀቅ ቆመ፣ ስለፋኖ ድርድር የተደረገው ውይይት፣ ‹‹ስሜ ጠፍቷል›› ጌታቸወ ረዳ፣ ‹‹ህወሃት ከኤርትራ ተጣምሯል›› አረና 

Feta Daily News
Подписаться 866 тыс.
Просмотров 131 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 232   
@adugnamelesse7869
@adugnamelesse7869 9 дней назад
ድል ለኢትዮጵያ ትክከክለኛ ወኪል ፋኖ
@mubarakabdi407
@mubarakabdi407 10 дней назад
ድል ለእማማ ኢትዮጵያ
@SadamHusen-zn4mk
@SadamHusen-zn4mk 9 дней назад
😅 2:52 2:56
@hallelujah9090
@hallelujah9090 10 дней назад
የጌታቸውን ጠማማ አስተሳሰብ ወደ በጎ የቀየርክ አምላክ እኔንም የኢትዮጵያ ኑሮዬን ወደ ካናዳ ቀይረው❤❤❤
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 10 дней назад
😊😂 ሆ
@YosephhailuKebede
@YosephhailuKebede 10 дней назад
ፐፐፐፐፐ ሳኩልሽ
@lemlemtube
@lemlemtube 10 дней назад
አሳቅሽኝ 😅 ያድርግልሽ
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 10 дней назад
ኸረ አሳከቅሽኝ ያሳካልሽ
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 10 дней назад
ያርግልሽ
@messya7125
@messya7125 10 дней назад
የጦርነት መልካም ነገር የለም በነዩክሬን፡በነእስራኤል እያየን ነዉ ማንም ተስማሙ የሚል ኀይል የለም ኢትዮጵያ ከተጀመረ ጦርነት አይበርድም ያችዉ ልማት ያልነዉ ሁሉ ወደ ፍራሽ ይለወጣል ይልቅ አንድ ላይ ቁሙ አሜሪካ ለማንም መፍትሔ አምጥታ አታዉቅም ፡የትግራይ፡የአማራ ፡የኦሮሞ ፡ ገዢ ሀይሎች ለሕዝባቹሁ አስቡ ተሰደን አለቅን 😢
@abebekuma2289
@abebekuma2289 9 дней назад
You really said.
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 10 дней назад
ጠብ በደላላ የብልፅግና መንግስት ከጎረቤት ሃገራ በሙሉ አሜሪካ አማራን አስጨፈጨፋ ስታበቃ ድርድር ምናምን ትላለች አፈር ያሰበላሽ ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው ሕዝብ አማራ💪🥰
@Tul-w9v
@Tul-w9v 10 дней назад
ይድረስ ለአቶ አንዳርጋቸው እና ለአማራ ፅንፈኞች፡ የባንዳዎቻችሁ ስም ዝርዝር፡ ራስ ሃይሉ ተ/ሃ፣ ራስ እምሩ፣ ደጃች አየለ ብሩ፣ ራስ ጉግሳ፣ ደጃች ዮሐንስ፣ ራስ ስዩም መንገሻ፣ ደጃች ሃይለስላሴ ገ/ኢየሱስ፣ ደጃች መሻሻ ባቺ፣ ባራባረስ አያሌው ጓንጉል፣ ደጃዝማች ሃብተማሪያም፣ ብተወደድ ወልደፃድቅ፣ ወዘተ… ባንዳ የባንዳ ዘር!!! የታሪክ አተላዎች፡፡ የጠቅላይ ሚንስተር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ ዘር በኢትዮጵያ ባንዳነት ስም ዝርዝር ውስጥ የለም፡፡ እናንተ የታሪክ አተላዎች ስለሆናችሁ ነው፡፡ ‹‹ቀልቀሎ ስልቻ፤ ስልቻ ቀልቀሎ››፡፡
@user-ip5ch4qj3x
@user-ip5ch4qj3x 10 дней назад
ብረሐኑ ነጋ የጥቅም ሰው ነው
@negagetachew974
@negagetachew974 10 дней назад
ብርሐኑ ጉራጌ ሆኖ አማራ በመምሰል በአማራ ዜጎች በውጭና በኤርትራ የፖለቲካ ቁማር ሲያካሒድ የነበረ ስልጣን ወዳድ ግለ ሰብ ነው።
@selfreliance8999
@selfreliance8999 10 дней назад
የኢትዮጵያ ፕረሲደንት ማይክ ሃመር በቅርብ ወደ ሃገሩ ኢትዮጵያ ሊመለስ ነው😂
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo 10 дней назад
ሴራው የአሜሪካውያን ሆኖ ሳለ ለፋኖ ድርድር ለምን መጣች? አሜሪካ ለኢትዮጵያ አስባ አታውቅም። ድል ለፋኖ ኢትዮጵያ።✌️✌️✌️✌️✌️
@abrahamkidane1771
@abrahamkidane1771 10 дней назад
ኣመሪካ ጥፋት የላትም መለስና ኣብየ በቀደዱት በከፈቱት በር ኣመሪካ ሽጉድ አያለች ተቆጣጠረች indirect colonization ይባላል፡ኣመሪካንን ከመውቀስ መሪዎች ችግር ነው ይህን ሁሉ ጣጣ ኣሜሪካኖች ኣንድ ግዜ ከገቡ፡ሃገሪትዋን አንደነ ሊብያ ኢራቅ ኣፍግኒስታን የመን ሶማሊኣያ ፡ሱዳን፡ተረኛዋ ኢትዪኦፕያ ካልበታተንዋት ኣይወጡም፡፡
@GedefawAzmeraw
@GedefawAzmeraw 10 дней назад
የስልጣን ክፋፋሉ በብሔርና በዘር ቆሞ ህገመንግስቱን መሠረት ያድርግ የዘር ሀረግ ቤሔርተኛ የወገድ። ደሞክራሲ ይስፈን
@RahimaRahima-x2y
@RahimaRahima-x2y 10 дней назад
ፋኖ ምን አገባው እዳይዋጋ
@YasinAbedala-ew5py
@YasinAbedala-ew5py 10 дней назад
ድልለሀገሬ
@user-dn4ep8wg4d
@user-dn4ep8wg4d 10 дней назад
የኛን አንድነት አለመሆናችንን አይታነው ግብፅ ልትሞክረን የመጣችሁ ስለዚህ መንግስትና ፋኖ መታረቅ አለባቸው ከዛጠላት ምን እንደሚውጣቸው አብረን እናየዋለን
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 10 дней назад
እናሸንፋለን ድል ለሐገሬ
@user-ov3nv6it8c
@user-ov3nv6it8c 10 дней назад
የአማራፋኖ🎉🎉ያሸንፋን❤❤
@user-wk5fh6ss5t
@user-wk5fh6ss5t 10 дней назад
😂😂😂😂ቀዳዲ
@user-yo3lc3sr6c
@user-yo3lc3sr6c 10 дней назад
​@@user-wk5fh6ss5tተበዳ ባዳ
@DerebBelayneh
@DerebBelayneh 10 дней назад
ኢትዮጵያ።በታሪኳ ሽንፈት አይሞከር ድል ለሀገሬ
@benkal8062
@benkal8062 10 дней назад
ዓብይ ወደ ዝምባብዌ 😂😂😂
@user-yo3lc3sr6c
@user-yo3lc3sr6c 10 дней назад
ድል ለሀገሬ ድል ለፍኖ።
@user-yj5bq6gd2j
@user-yj5bq6gd2j 10 дней назад
የራሱ ዜጋ በድሮን ሀመጨፍጨፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የውጪ ሀይልጋራ መታገል ይሻላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@teka1528
@teka1528 10 дней назад
ENATHE TENEFA!! ANTE BANDA, KOMATA!!
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 10 дней назад
መካለከያችን💪💪💪
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 10 дней назад
😂😂😂😂😂
@Rahawa91
@Rahawa91 10 дней назад
No more Ethiopian military they are Abyi Ahemad terrorist army..📌🩸
@MarothiJunior
@MarothiJunior 10 дней назад
Dil lafano ❤ ❤❤
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 10 дней назад
ምስኪን የድሀ ልጅ መከላከያ ጦርነቱ ሣይጀመር እየተናዘዘ ነዉ ተሥፍ ቆርጦ ተቀምጧል
@masetewal6914
@masetewal6914 10 дней назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 10 дней назад
ሰላም ላሀገሬ ሰላም ለወገኔ
@تتتننز-ع8ض
@تتتننز-ع8ض 10 дней назад
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ አገባንም ሰለገብፅ
@amanmate659
@amanmate659 10 дней назад
Qomce qmlme banda erbtgna
@mikyas392
@mikyas392 10 дней назад
ግብፂት
@masetewal6914
@masetewal6914 10 дней назад
አርዶ ለበላን የጋላ መንግስት አንድ የአማራ ልጅ አይሞትም ድል ለአማራ ፋኖ 💪
@GebremichaelGudeta
@GebremichaelGudeta 10 дней назад
ሙትቻ
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj 10 дней назад
ግብፅ ዘርሽን አመድ ሲያረገዉ ይገባሻል
@AliAbdi-b4g
@AliAbdi-b4g 10 дней назад
ድል ለሀጋሬ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤
@jemaltube3767
@jemaltube3767 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 10 дней назад
ማነች ሀገርህ 😂😂😂😂😂😂
@negagetachew974
@negagetachew974 10 дней назад
ብርሃኑ ማን ሆኖ ነው ሌላውን የሚወነጅለው እድሜ ልኩ ከፖርቲ ወደ ፖርቲ ሲገለባበጥ የኖረ ብዙ ሰው ያታለለ ዛሬ ለመናገር ሞራል የለውም።
@EfremAyalew-c2o
@EfremAyalew-c2o 10 дней назад
ሰላም ለሀገራችን
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 10 дней назад
Good morning Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MohammedAli-rd9vn
@MohammedAli-rd9vn 10 дней назад
ለሃገራችን ከየትኛውም አቅጣጫ ለሚመጣው ጠላት እኛ ኢትዮጵያኖች አንድ ነን
@abrahamkidane1771
@abrahamkidane1771 10 дней назад
ያታደለች ሓገር ኢትዪኦፒኣያ ዕድሜዋ ሙሉ በጦርነት በተጥንቀቅ ሰራዊቱ በቀበሮ ጎድግዋድ ኣገርን ለመጠበቅ፡መቸ ይሁን ይህን ሁሉ የተከማቸ የውግያ መሳርወኦች፡ለርሻ ትርክተሮች ማጨዎች የሚቀይር፡ብለህ ጥበበኛ፡መሪ አንደ ሰሎሙን የዳዊት ልጅ ፡የሚፈጥርላት፡በልጀችዋ፡ያልታደለች፡ሃገር፡፡
@simrettekleab6640
@simrettekleab6640 10 дней назад
I like your voice brother (Eri) from Switzerland
@abrahamisaak7483
@abrahamisaak7483 10 дней назад
Tem
@aregahailu2487
@aregahailu2487 10 дней назад
I want you to find missing person living g in swezerkand
@aregahailu2487
@aregahailu2487 10 дней назад
Her name is debabe wordoffa .her sister husband was atlete called disso dissassa
@InnocentCabin-nh6oc
@InnocentCabin-nh6oc 10 дней назад
First viewer
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh 10 дней назад
ሞቱ ግድያ ዘረፋ ይህን የእናንተ ታሪክ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 10 дней назад
erena yelelati Ethiopia rip 😢😢😢😢
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 10 дней назад
እንዳው እግዚአብሔር ሆይ የግብፀን መምጣት አስመልክቶ ሁላችንም አንዲት ኢትዮጵያ ብቻ እንዳለችን ይገባን ነበር
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 10 дней назад
በጣም አገሬ ኢትዮጵያ ሁሌም ከፍ ትበልልኝ
@gonderew2112
@gonderew2112 10 дней назад
ምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ ጦርነት ይችላል እንዴ
@ሳቢሳሚዲያSabisaMedia
@ሳቢሳሚዲያSabisaMedia 10 дней назад
ኢትዮጵያችን መመኪያ ክብራችን 🇪🇹
@jemalJemal-b8d
@jemalJemal-b8d 10 дней назад
ፋኖ ያሸንፋል
@shimelissiyum8371
@shimelissiyum8371 10 дней назад
ድርድር ንግግር ምንግርግር ጂኒ ጃንካ ብሎ ነገር የለም መግጠም ነውን
@dcghetto
@dcghetto 10 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@GedefawAzmeraw
@GedefawAzmeraw 10 дней назад
ፖለቲከኞች ለሀገር ቁማርተኞች እንጅ ለውጦች አደሉም
@jemaltube3767
@jemaltube3767 10 дней назад
ድል ለኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላም ለኢትዮጵያ
@robelgeremew6214
@robelgeremew6214 10 дней назад
Thanks feta daily 🙏🙏🙏
@Rahawa91
@Rahawa91 10 дней назад
Which Air Force..? Funny
@lubabaail-m2f
@lubabaail-m2f 10 дней назад
ፋኖ ሀገርን አስከብር እርስ በእሪስ ውግያውን ትተህ ግብፅ ልትወሪን ነው ድል ለእማማ ኢትዮጵያ
@mreasy9731
@mreasy9731 10 дней назад
ድል ለፋኖ ለ አማራ ህዝብ የግብፅ ጉዳይ እዛው ይጨርስ አያገባንም እኛ ፋኖ ከባለፈው ተምሮዋል
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 10 дней назад
ድል ለግብፅ🎉🎉🎉
@hannahaile5669
@hannahaile5669 10 дней назад
የደሮ ህልም
@rahmaha
@rahmaha 10 дней назад
ገብፀን ለብልጥግና ፋኖ አይመለከተዉም😂😂😂😂😂ዲል ለግበፀ😂😂😂😂
@EliasWubeshet-mz3ek
@EliasWubeshet-mz3ek 10 дней назад
ይህ የጦርነት ጉሰማ ብታቆሙ ጥሩ ነው
@ErmiasSolomon-gn6sg
@ErmiasSolomon-gn6sg 10 дней назад
❤Fiufiridefe😊
@Fikru1948
@Fikru1948 10 дней назад
Egypt has 750 fighters - Jets ❗️
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 10 дней назад
አዬ ለሀገር መከላከያ የተባለዉን ለአብይ ስልጣን ማቆያ አማራ ላይ ያወረደዉን ድሮን ለዚህ ፈታኝ ግዜ ይጠቅም ነበር.😊
@teka1528
@teka1528 10 дней назад
FETA DON'T REPEAT ONE NEWS 100TIMES!!
@GedefawAzmeraw
@GedefawAzmeraw 10 дней назад
የኢትዮጵያ ህዝቦች ጥቅም ይከበር
@ErmiasSolomon-gn6sg
@ErmiasSolomon-gn6sg 10 дней назад
❤Fiufiridefedi😊
@GedefawAzmeraw
@GedefawAzmeraw 10 дней назад
ኢትዮጵያ በውጭ ባሏት አለምዐቀፍ ስምምነቶች እና በሀገር ውስጥ ህጎች የምታቀርባቸው ጥያቄወች ተገቢ ምላሽ ይሠጣቸው?
@Fikru1948
@Fikru1948 10 дней назад
🇪🇹✌🏻Hizbawi GINBAR Amhara - FANOS ✌🏻🇪🇹
@mesfinalimohammed578
@mesfinalimohammed578 10 дней назад
እባክህ አምላኬ ሀገር እኔን በዘሬ አትፈልገኝም ትርፍ ነኝ ሰው በሰውነቱና እውቀት ክህሎቱ ወደሚፈለግባቸው(ጃፓን ኖርዌይ ስዊድን) ወደ ፈለግከው ውሰደኝ
@ErmiasSolomon-gn6sg
@ErmiasSolomon-gn6sg 10 дней назад
@turkishboutique356zefmesht4
@turkishboutique356zefmesht4 10 дней назад
Tigray is a great region with various nationalities & people with parties not a property of TPLF.
@Ashenafiwolderufael
@Ashenafiwolderufael 10 дней назад
በጣም ይገርማል !!!! አየር ሐይል በዚህ በፊት በ አሳርፍ ነው የቆመው? ደግሞ እንዲህ አይነት ዘፈን አንሰማም። ምክንያቱም ሌላ ሉአአላዊ ጎረቤት ሃገር ክማንም ጋር ቢደንስ ምን አግባን? እኛ የሚያገባን 10 ሳ.ሜ. ወደ እኛ ሲገባ ነው ለመዋጋት የሚያሳምነው ይሄም ቢሆን ዜጎች በሃገር ውስጥ ሲጨፈጨፉ እና ሲታገቱ 5 አመት ማስቆም ያልቻለ መንግስት በምን አቅሙ ነው የውጭ ጠላት ሊመክት የሚችለው? የህዝብ ድጋፍ ሊታሰብ አይችልም ። ለማንኛውም እስክታውን ማየት ነው።
@abebekesete
@abebekesete 10 дней назад
እባክህን ዝባዝንኬ ዘገባህን ህዝቡ ሰልችቶታል ይቅርብክ ሁሌ ስለ ጌታቸው ቮድካቸው የምታወራው አሉባልታ የሚድያ ስነ ምግባርን አያመላክትም
@ErmiasWorku-kr8iz
@ErmiasWorku-kr8iz 10 дней назад
ግብፅvsኦሮሞ ምና አለ በሱዳን ብትመጣ አብርን ወደ 4klo
@RahimaRahima-x2y
@RahimaRahima-x2y 10 дней назад
ፍኖን መሳሪያ ለማስፈታት ሲጥር
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 10 дней назад
እኛ መቼ ጠፋን ዲራማ ሕወሓት እየሰሩ እንደሆነ ምንም አይነት የተከፋፈለ የሕወሓት አሸባሪዎች መሀል የለም
@Mr.xhiken
@Mr.xhiken 10 дней назад
ወንድሜ ከተደራደርክ ከራስህ ወንድም ጋር ቁጭ ብለህ ተደራደር ማይክ ሀመር ሲያደራድርህ እድሜ ልክህን የማይሽር በሽታ ተክሎልህ ነው የሚወጣው እኛ ኢትዮጵያዊ ነን ምርጥ የሽምግልና ባህል አለን ወንም ከወንድሙ ቀርቶ ከዉጭም ጎረቤት ጋር ማደራደር አቅም ያላቸው የራስህን ንቀህ ነጭ አታንግስ የዘላለም ነቀርሳ ተክሎልህ ቀሪ ዘመንህን ስትበጣበጥ እንድትኖር ያረጉሀል እያደረጉህም ነው ይብቃን ቁጭ ብለን እንነጋገር ሀገርን ከዉጭ ሀይል እንጠብቅ።
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh 10 дней назад
እውነት ይህ ጦርነት ለእናንተ ሞት ይሁን 😢😢😢
@onesecond4186
@onesecond4186 10 дней назад
የሶማሊያን አጀንዳ ፋኖ በአግባቡ መጠቀም አለበት ። ማሲንጋ የተባለ አውደልዳይ ከሀገራችን ላይ እጁን ያንሳ !
@aregahailu2487
@aregahailu2487 10 дней назад
Feta tell me when will the fight start .just to watch pp vs egypt
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 10 дней назад
ዲል ለፋኖ ዲል ለኢቶቢያ 🐅🐅🐅🐅🐅
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 10 дней назад
ጥምብ😂
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 10 дней назад
@@Iyesusyadinal 😛😛😛😛
@KalebKaleb-s4d
@KalebKaleb-s4d 10 дней назад
😂😂😂😂
@Velada-vt9pd
@Velada-vt9pd 10 дней назад
ግብፅ እና ኤርትራ እየመጡ ነው ፋኖ እና ተከታዮቹ እየገባቸው አይመስለኝም ለመዋጋት እና መብት ለመጠየቅ አገር መኖር አለበት
@dcghetto
@dcghetto 10 дней назад
😂😂😂😂😂
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv 10 дней назад
የት አባቱ ከርሞ ዛሬ እንደዚህ ያለ ነገር የሚቀባጥረዉ ። ነዉ ፋኖ መንግስት እንደሚሆን አወቀ እንደሆነ ከመጣዉ ከሄደዉ ጋር አዉቃለዉ እያለ ከርሱን መሙላት ፈልጎ ዋጋ እንደሚከፍል ንገሩልኝ አደራ። ብርሃኑ ነጋ ተብዬ ።ድል ለፋኖዎቻችን
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb 10 дней назад
አንዲች ነገር ይስበርህ
@bkhm6433
@bkhm6433 10 дней назад
ድርድር ድርድር አያስፈልግም ድል ወይ ሽፈት ስርአቱ ከትንሽ ሰፈር ውጭ ማስተዳደር አይችልም አራጅ ገዳይ አጋችም መግስት ነው
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 10 дней назад
አብይ አህመድ በሱማሊያ ደንበሩን ይጠብቃል እንጅ ደፍሮ አይዋጋም የሚያዋጋው ሱማሌ ላንድን እና ሱማሌያን ነው ።
@isaacmekuria3234
@isaacmekuria3234 10 дней назад
አብይ ብቻውን ይዋጋል። አማራ አያገባውም
@tutuhailu4161
@tutuhailu4161 10 дней назад
አሁን የትኛውን ኢትዮዽያዊ ነው ጥሪ የሚያረገው እንዳይኖር ያረጉትን ህዝብ እራሳቸው ኦሮሙማዎች ይቻሉት አገሪቷ የኦሮሞ ነች ብለዋል እሳቱንም እራሳቸው ይቻሉት::
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 10 дней назад
አረ ተዉ ፋኖ አረና ህዋሀት ብልፅግና እያላቹ እየተከፋፈላቹ አሀገራችንን እዳታስበላት ብቻ እና የሚቀበለንም ሀገር የለም ሀገራችንን እዳታስወርሩት አድ ሁኑ በጠላቶቻችን ተከበናል አረ አስቡ እደቀልድ የታየ ነገር መጨረሻው ፀፀት ነው ሀገር ኖሮንም አልተከበርንም አደልም ሀገር አተን አድ መሁን ብዙነው ጥቅሙ አድ ሁኑና እኞም ደስ ይበለን ።
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 10 дней назад
Mene hager ala Oromow Amharawen Amarawe Tigeryen muselemu cerecteyanun lalawe kareto hagaretuwan ande aderegawe yakuyten hawelt eyafarasu mene hagere alen debelekelku yewta baka
@ErmiasSolomon-gn6sg
@ErmiasSolomon-gn6sg 10 дней назад
❤Fiufiridefediifei😊
@Tybatube
@Tybatube 10 дней назад
እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ወድ እህቶች❤❤
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce 10 дней назад
ያለ እሱ ድል እደለለ ያለ እሱ ጦርነቱ እደማይደምቅ ሲገባቸዉ እደተለመደዉ ሊማግዱት ፋኖን አሁን ፈለጉት አደል በአሁኑ ግን አይሳካላቸዉም።
@benkal8062
@benkal8062 10 дней назад
ዓብይ ኣሕመድ ወያኔን እንደከበበው ራሱን ተከበበ 😄😄😄❤️
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 10 дней назад
አረናል ነው ማነው የሚሉት ጫት እየቃመ ነው መግለጫ የሚሰጠው? የሚጠብቀውን የኢትዮጵያ ወታደር አርዶ ማን ሊጠየቅለት ይፈልጋል?
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 10 дней назад
ብርሃኑ ነጋ ነፍጥ ሰው ው
@SOLOGEB-xz1jh
@SOLOGEB-xz1jh 10 дней назад
ብርሀኑ ነጋ እና መሰሎቹ ከዚህ በፊት የሻእቢያ እንዲሁም የግብፅ ገረድ ባንዳዎች ስለ ሉዓላዊነት ምንም የማዉራት ሞራል የላቸውም፡፡
@ErmiasSolomon-gn6sg
@ErmiasSolomon-gn6sg 10 дней назад
❤Fiufiridefediife😊
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 10 дней назад
እስከ ዛሬ ፕሮፌሰሩ የት ነበሩ ?
@Teyboawlou
@Teyboawlou 10 дней назад
ከጠቅላይ ጀርባ ማይክ ሃመርና ሙሃመድ ቢንዛይድ አሉ ወደብ ከፈለጋችሁ እንል ግዛቴን አትገንጥሉ እያለችን አይ ሱማሌ ላንድን ገንጥለን ከሱማሌ ላንድ ነው የምንፈልገው ብለን አዋራ ማስነሳታችን ከጀርባው ግፊትና አይዞህ ባይ አለው የኢትዮጵያ መንግስት ቀጠናውን ማመስ ነው የተፈለገው
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 10 дней назад
አረ ግብፅ ቱለናይ
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 10 дней назад
ከብት ግብፅ ብትመጣ መጀመሪያ የምታጠፋው አማራነው ቀፎ ሁላ ባንዳ
@RedwanAhmad-q8r
@RedwanAhmad-q8r 10 дней назад
allahaa ethopia,a gaa yiihun .wodaab maagenyaat allebiin bagiidim baawudiim
@teka1528
@teka1528 10 дней назад
Hadushmelese, dimoreangaw!! Enatachu, tekatel! Erir , debin , amed hunu!! ABIY, OROMO, WEDKEFETA, SPACE!! YENGEDE LIGOCH!!
@ጁጁነኝህለማኛዋ
@ጁጁነኝህለማኛዋ 10 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@HussenHussenyuyye
@HussenHussenyuyye 8 дней назад
Farhan suullee
@silentmajority6476
@silentmajority6476 10 дней назад
ሻዕብያ ከወያነ ?😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@BekaAman605
@BekaAman605 10 дней назад
ድል ለሀገራችን ❤
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 10 дней назад
ወይ ሀገሬ መቼ ይሆን ከጦርነት የምትወጪው ትንሣኤሽን ያቅርብልሽ🙏😭
@Badema1991
@Badema1991 10 дней назад
😂😂😂 ግብፅ ከመጣች ጀምሮ እንቅልፍ የለም😅😅
@user-vj4wu6pp9t
@user-vj4wu6pp9t 10 дней назад
😢😢😢😢😢
@amicheonline1238
@amicheonline1238 10 дней назад
Tdf እና ፋኖን መከላከል ያልቻለ ምርኮኛ ምን ሊሰራ ይችላል አማራን እያፈናቀለ የሚገለው የኦሮሙማ ህጻን መንግስት እንጂ ሱማሌ እና ግብጽ ኣይደሉም ግብጽ ግብጽ ድራማ ነው ማናባትህ የሰው ሃገር ግባ አለህ
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 10 дней назад
የሀገር መሬ ዳር ድበሩን ያስጠብቃል የኛው ጅብ ደግሞ የራሱን ሕዝብ ይበላል
@fetaneyta12
@fetaneyta12 10 дней назад
ፈታ ምርጥ እና ታማኝ መረጃ ነው!!!
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 10 дней назад
ድል ለሐገሬ
@KemalKemi-by1ub
@KemalKemi-by1ub 10 дней назад
አቦ ዜናውን አንተው ብቻ አቅርበው ይመችህ
@ErmiasSolomon-gn6sg
@ErmiasSolomon-gn6sg 10 дней назад
❤Fiufiridefediifeiruiefe😊
@user-yj5bq6gd2j
@user-yj5bq6gd2j 10 дней назад
ክክክክክክ ያብይ አሀምድ መከላከያ መደርለመደር ህዝብ እየጨፈጨ ለምዶ ግብፅ መጥይለት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Awe-p8i
@Awe-p8i 10 дней назад
በምን ላገኝህ እችላለዉ
@seadi5
@seadi5 10 дней назад
አላህእነዚህፋኖዎችአላህያሳቸው ኦነግ እናፋኖአላህያሳቸው
@SalamawtSada-de1zh
@SalamawtSada-de1zh 10 дней назад
😂😂😂😂😂
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 10 дней назад
አንችን እና ዘመዶችሽን ያንሣቸዉ
@masetewal6914
@masetewal6914 10 дней назад
አንችን ያንሳሽ ደንቆሮ ድል ለአማራ ፋኖ ውድቀት ለአራጁ የከብት መንጋ ጋላ 🤮
@MohamedabdiKhaireh
@MohamedabdiKhaireh 10 дней назад
አወ አላህ ያጦፋቸው
@ezanaestifanos
@ezanaestifanos 10 дней назад
ድል ለግብፅ ሞት ለአብይ ኦሮሙማ ፋሽስት
Далее
БЕРЕМЕННАЯ БЕЛКА ЗЛИТСЯ#cat
00:11
Просмотров 339 тыс.
Раскрыла секрет дочки!
00:37
Просмотров 335 тыс.