Тёмный

Ethiopia - አደገኛው ቁማር ሲገለጥ ኳታር እነ አሜሪካን ጉድ ሰራቻቸው አለም ተደመመ! 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 104 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 137   
@umuhabibbintali3929
@umuhabibbintali3929 Год назад
በሙስሊም ሀገር እድህ አይነት ተግባር እድሰራ ስለከለከለች አላህ ይጠብቃት ከመልካሞቹ ህዝቦች ያድርገን ያረብ
@dkm1666
@dkm1666 Год назад
the first homosex is arabs after goes to westerner
@shawitnuru1116
@shawitnuru1116 Год назад
Ameen
@afartoday
@afartoday Год назад
አሚን
@geteyousef1813
@geteyousef1813 Год назад
ይሄ ህግ በሀገራችን መተግበር አለበት
@mtnmtn2307
@mtnmtn2307 Год назад
ምርጥ ሀይማኖትና ምርጥ ባህል።ቪቫ ኳታር ቪቫ።
@Nejash-k6i
@Nejash-k6i Год назад
ኳታርን ለማድነቅ ሙስሊም መሆን አይጠበቅብህም ኳታር እንወድሻለን ወላሂ
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Год назад
የኛ አሽቃሻጭ እሺ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@@brainfuel9593 😉😩😩ምን ማሺቃበጥ
@henanhenan3893
@henanhenan3893 Год назад
@@brainfuel9593 እውነቷንነው፣እችተመሣሣይፆታንድደግፊአለሽ፣አሥካሪመጠጥእኳንትጠጣላችሑየራሣችሑጉዳይ
@Nejash-k6i
@Nejash-k6i Год назад
@@brainfuel9593 ለእውነት መቸም እናሽቃብጣለን። አረቂያም ሁላ። እንድህ ነን እኛ ሙስሊሞች እሽ
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Год назад
@@Nejash-k6i አሽቃብጥ ሽታም
@zinetzinet7014
@zinetzinet7014 Год назад
ካተርየ የኔ የጀግኖች አገር የአለማቱ ጌታ ይጠብቅሽ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Год назад
አይዞሽ ኳታር ማንም ከፈጣሪ በላይ አይደለም፣ ከክፉዎች እጅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ!!!!
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
ኳተርዬ አይዞሽ የአለማቱ ጌታ በማይተኙት አይኖቹ ይጠብቅሽ ኢንሻ አላህ ታሸንፊያለሽ 🌺🌺🌺
@abuki7164
@abuki7164 Год назад
በኳታር ስራ ማይደሰት ለኛም ሀገር አይበጁም. Qatar 🙏❤
@semiraraya8534
@semiraraya8534 Год назад
Katar Allah yetabiksh
@ahmedbeshir1821
@ahmedbeshir1821 Год назад
አሚን
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Год назад
Amen Amen Amen 🙏
@youtobe6437
@youtobe6437 Год назад
ኳተር ሁለተኛ ሀገሬ አላህ ይጨምርሽ ከምነትሽ ወይ ፍክች አላህ እጥፍ ዲርብ ይስጥሽ የምወዲሽ የጀራ እናት
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 Год назад
ምርጥ ዘገባ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
ኳተር አላህ ይጠብቃት ያረብብ አላህ ከፍ ያረጋትን ማንም ዝቅ አያርግትም ☝☝☝☝👊👊💪💪😜 ኳተርዬዬ 😘💋💋💋
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
ኑሩልን ቀጠሮች /ኳተሩች አላህ ይጠብቃችሁ
@yohannesmekuria4991
@yohannesmekuria4991 Год назад
ለምን በለጠችን ነው ጉዳዩ ! ትንሿ አገር እነሱ ሊሠሩት ያልቻሉትን ታላቅ ዝግጂት አድርጋ ዓለምን አስደምማለችና
@foz2810
@foz2810 Год назад
ፋታወች እኮ ልዩ ናችሁ ይመችችሁ አቡ
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 Год назад
አያፍሩም ግን ተመሣሣይ ፆታ ልክ ነው ሲሉ? ጀርመን በድጋሚ በተሸነፉ
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
ዱአ እናድርግ ክክክ
@rabia6064
@rabia6064 Год назад
ሰውማለት የአላህንቃል የጠበቀነው። እውነት ያሸንፋል ወሬከወሬው አያልፍም።
@whoami8518
@whoami8518 Год назад
አውቀው ነው እድታዘጋጅ የሰጧት ሴቶቻቸውነት ነፃነት አሳይታው ሴጣናዊ ሊደርጎት እነዚ ውሾች
@rabia6064
@rabia6064 Год назад
ኳተርየ ለካ እንድህ ቆንጅየ ነሽ ኢማንሽን አላህ ይጨምርልሽ ሰላምሽን አላህ ያብዛልሽ ያረብ ያረብ ያረብ☝
@zadesara787
@zadesara787 Год назад
እነዚህ የሲኦል በኩር ልጆች ደግሞ ሌላ የሚያኝኩት አገኙ😡😡 ኳታርየ አይዞሽ ማንም ከፈጣሪ በላይ አይደለም🙏🙏
@halimo1255
@halimo1255 Год назад
አላህ የአደም ልጆችን ሀቁኑ ያሳዉቃቸዉ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Год назад
Thank you Feta God bless you all
@foursisters3582
@foursisters3582 Год назад
እኔ ሙሰሊሞች በጣም አሰድሰተውኛል በተለይ ቱርክ ብርድ እያቀጠቀጣችሁ ውጭ ላይ ግቢ ዮኒቨርሰቲ ውሰጥ በጉጉት እያዩ ሳኡድ ሰታሸንፍ ኮምቢተር ሳይቀር ክላሰ ውሰጥ ተሰብሯል
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 Год назад
Six of the Saudi players are Eritreans. I think one is Ethiopian as well. Seven of Qatari are Sudanese. I support Qatar 🇶🇦 now. The Western Media is ridiculous 🙄
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 Год назад
እኛ ኢትዮጵያዊ ከኳታር መምህር አለብን
@henanhenan3893
@henanhenan3893 Год назад
ማሻአላሕ፣ተባረክአላሕ፣ምንብየእደምኮምትአላቅም፣ብቻቃልያጥረኛልለኳተር፣ከዚሕበላይእደጊ፣ድል፣ለሞሮኮ
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 Год назад
እነ አሜሪካ በሀገራቸዉ ለምን አይሰክሩም በሰዉ ሀገር ሰክረዉ ለመረበሽ ይሆናላ
@ፋጢማኢብራሂም
@ፋጢማኢብራሂም Год назад
ኳታር አላህን ይዛ ነው አላህም ይጠብቃታል
@ahmedmohe5151
@ahmedmohe5151 Год назад
ስፔን 1.0 ጀርመን የታባቲ
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 Год назад
በ ደጋገሙት
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
ጀርመን ደግ ሆነች አቦ
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 Год назад
የነሱን ባህል መስከር ተመሳሳይ ፆታ ካላደረግን ብለው ነው የለም እሄ ደግሞ የሚደረገው በራሳቸው አገር እንጂ በኳታር አይደረግም ግመሎች ይሄዳሉ ውሾች ይጮሃሉ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
ግብረ ሶዶማውያን ትዋረዳላችሁ ሀይማኖት የማይፈቅደውን ይፈፅማሉ ቱቱቱቱቱ የእውነት ያሳፍራሉ😔
@asfasd7723
@asfasd7723 Год назад
ኳታር ያዘጋጁትየ አለምዋንጫን 10 የአዉሮጳዉያን ሀገር ተባብረው ኳን ማዘጋጀት አይችሉም!!
@ahmadshukar1809
@ahmadshukar1809 Год назад
እንኳንም ተሸነፉ ምራባዊያን ሴጣኖች ናቸው መጠጣታ ከፈለጉ ሀገራቸው ይጠጡ አውሬዎች
@yohannestekle2652
@yohannestekle2652 Год назад
ምንም እንኳን ኩዌይት ብኖርም ኩዌይትን እወዳታለሁ ግን ኳተር ሳልኖርባት የኖርኩባት ሀገር ከእማማ ቀጥላ የምወዳት
@mudifikir3992
@mudifikir3992 Год назад
ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ክብር ምስጋና ይግባዉ
@guyassawessena
@guyassawessena Год назад
Min agenangew. Denkoro kefafey.
@asfaasfaw5871
@asfaasfaw5871 Год назад
ኳታርዬ 2ኛዋ ሀገሬ ከፍ በይልኝ🇪🇹🇶🇦
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Год назад
ሰላሟን ያብዛው እስከ ህዝቦቿ ኳታር 🇶🇦 ❤ቀጥታ ስርጭት አለማስተላለፋቸው የሚያሳየው የእስልምና ጠልነት ስላለባቸው ነው። እስልምናን ቢያውቁት ኖሮ ይወዱት ነበር ።መፀሀፍን ቁርአንን ቢያነቡ ሲገባቸው ይረዱ ነበር ❤🇪🇹
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад
ኳተር ኢሻአላህ አላህ ምቀኞችሽን ያክሽፋልሽ ያረብ አላህ ይሳድኩም ያረብ
@abibossmeka7974
@abibossmeka7974 Год назад
ምን የምናቀዉን ትዘግባለ ሌላ የማናቀዉን ዘግብ
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 Год назад
ኳተር አላህ ይጠብቅሽ ሸህ ተሚም አላህ ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አላህ አክበር 🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️
@abdrazk7105
@abdrazk7105 Год назад
ፈጣሪ። ሆይ። በአሜሪካ ና በምዕራባውያን። ብርቱ ክንድህን። አሰርፍባቸው። ሰላም በሚኖሩ። አገራት ጣልቃ ገብነታቸው። ሰላም አሰጡን
@messymeesy4350
@messymeesy4350 Год назад
ኳታር ለኔ 💪💪💪💪💪💪💪💪
@fethiahabib5999
@fethiahabib5999 Год назад
Viva ኳታር!!! አላህን የተመካ እሱ በቂዉ ነዉ !!!🙏🙏🙏🙏🙏
@berhanud4300
@berhanud4300 Год назад
በእርግጥ ምእራባውያን ለማንም አገር የሚመለሱ አይደለም። ኳታር በጥሩ ዝግጅቷ አለምን አስደምማለች። አልኮልም ሆነ ባህሏን የሚቃረኑ ነገሮች በአደባባይ አንዳደረጉ መጠነኛ ክልከላ አድርጋለች :አገሯ ነዋ! ቢሆንም ኳታር ለአኛ አገርስ ዋና ጠላት መሆኗን መዘንጋት የለብንም። አልጀዚራ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ተግቶ የሚሰራ ሚዲያ የኳታር አይደለምን? እናም ምእራባውያን ቢዘምቱባት ደስ ይበላት የእጇን አገኘች ነው የሚባለው
@sofiaa4351
@sofiaa4351 Год назад
ኳተርየ ለዚች ለማትረባ ዱንያ ደግ ሰራሽ ለሌሎቹም ሙስሊም ሀገራት መማሪያ ትሆኛለሽ ሁሌም ሁሌም መጥፎን መስራት ሲያስቡ ያስታውሱሻል
@ethio777tube9
@ethio777tube9 Год назад
777Russia777 ትኑርልን 🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪; 👹👹👹 666america666 ትወደም
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Год назад
ዛሬ ወይ ሸፋፍነህ ነው ያወራኸው ወይም ለዛ ነገሮች ትደግፋለህ አለም ያዐቀውን ታጨልማለህ በመጠጥ አይደለም ሳላቅ ሳልሰማ ብለህ አታስቀኝ ቢላኔ ብዬሀለሁ ወይም ያነገር ነህ!
@zoner5096
@zoner5096 Год назад
ተመሳሳይ ፆታን አለመፍቀዳ ጀግና ታላቅ ሀገር ናት ። ግን ኳታር ከዜጋዋ በታች ያሉ የነሱ አሽክር የሆኑ ዜጎች ስደተኞችን ይበድላሉ ለመኖር ከባድ ምድር ናት በሙቀት እየተቃጠለ ያለው ስደተኛው ነዉ
@abyeasfaw6041
@abyeasfaw6041 Год назад
ወይ ጉድ ምናልባት ጆ ባይደን ድምፅን በድምፅ የመሻር መብታችውን ተጠቅመው የአሜሪካን ቡድን በቀጥታ ለፍፃሜው እንዲያልፉ ይጠይቁ ይሆን
@najatseid8386
@najatseid8386 Год назад
ይሄን ፕሮግራም ማዘጋጀት ምድን ነው ጥቅሙ እድህ ታላቅ እድል ተደርጎ የታየበት ሀገራት ፕሮግራሙን ለማዘጋጀት እድህ የጎጉት
@habtamadem4682
@habtamadem4682 Год назад
ምዕራባውያን ከራሳቸው ቆሻሻ ውጭ ሌላ ምን ይታያቸዋል እነዚህን ከሀዲያን አምላክን የካዱ የወሮበሎች ሰብሰብ ነው
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Год назад
ሰላም የሃገሬ ኦጆች Ehto🖐🖐🖐🖐
@Fthforammedia
@Fthforammedia Год назад
ተንቅቶባቸውም የማይነቁ አውሮፓዊያን የሳዝኑኛል።
@mesaylala8285
@mesaylala8285 Год назад
ኳታር ልብ ያለው አገር ወዳድ መሪ ሰላላት ህዝቡ ሊያመሰግን ይገባዋል
@semutueb1304
@semutueb1304 Год назад
ኮተርየ አላህ ይጠብቅሽ እነዚህን ማፍሪያወች እኮን ፀጥአርግሽልን
@ermiasa.1891
@ermiasa.1891 Год назад
Kebatari zimbleh emayhon neger tizebarikaleh
@yeshitsadik9385
@yeshitsadik9385 Год назад
⁰q
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Год назад
ምታወራው ሁሉ መደዴ ወሬ ነው ምንም አዲስ ነገር የለህም መደጋገም ይደብሬል
@smile-bj7uu
@smile-bj7uu Год назад
ማሻ አላህ አቀራረብ አንደኛ በጣም እናመሰግናለን
@abduabdi246
@abduabdi246 Год назад
Haymanotenga islam christian any haymanotenga yehone hullu ke qatar gon makom alebet cs westernoch haymanoten lematfat guzo lay nachew ,, LEZI NEW RUSIA LAY YETENESUT, may allah bless qatar , and protect all the world from evils ( sheytan )
@oumerhamid3469
@oumerhamid3469 Год назад
ብራቦ ኳቷር
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣💞🐆🐆💞💞ስትመቸኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣አተብቻ ዘግብ 💞🐆🐆🐆🐆🐆🐆
@abuchu2824
@abuchu2824 Год назад
ድንቄም ሰባዊነት, እንደ ምእራባዉያን ያለ የዓለም ካንሰር የለም
@utube2121
@utube2121 Год назад
Quatar Undermine Westerns She Did Well
@henoktesfazgi225
@henoktesfazgi225 Год назад
ወሬኛ:
@netsanett33
@netsanett33 Год назад
Egziabharen makber tibeb now hayal Amerika sathon egziabher now
@fauziahcute4298
@fauziahcute4298 Год назад
ኤጭ ያሽቃበጥክ አልመሰለህም
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy Год назад
I wish they took care of the workers better instead of spending that much amount of money for two weeks game no one is impressed.
@abuchu2824
@abuchu2824 Год назад
የትንሽ ትልቅ አላህ ከፍ ያድርግሽ !!!
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Год назад
ኳታር ጀግና እነዚህ ባለጌዉች
@makimama894
@makimama894 Год назад
qatar is diffrent love you 😍😍😍 my second contry
@seadi536
@seadi536 Год назад
እነዚህ ነጫጭባዎች የሉጥ ህዝቦች ግብረሰዶምን ስላልተቀበለች ነዉ እንጅ ሌላ አይደለም !!
@tube-bd3jk
@tube-bd3jk Год назад
የኔኳታር ጀግናነሽ
@عمرمحمد-ب6ز
@عمرمحمد-ب6ز Год назад
የሙሀመድ ቡችሎች አላህ ይብዳችሁ
@ydbizh7165
@ydbizh7165 Год назад
እስልምና አስተምሮት ስርአት ያለው ነው
@seidtubee
@seidtubee Год назад
ኮተር ያወራቢአወራ ብቃቶን በተግባር አሳይታቸዋለች
@meribintbaba6317
@meribintbaba6317 Год назад
ኳተርን አላህ ይጠብቃት ያረብ
@edenrose4380
@edenrose4380 Год назад
What's going on? I thought they are there to play and win?
@mohamednurhasson1653
@mohamednurhasson1653 Год назад
I love you Qatar any time peace peace Qatar Provo Qatar
@netsanetbekele4862
@netsanetbekele4862 Год назад
ዝም ብለህ መበጥረቅ ነው በቃ
@abduabdi246
@abduabdi246 Год назад
Good leader well done qatar and the best world cup ever ,,,
@wakaoda
@wakaoda Год назад
ሰላም ይብዛላቹ ፈታዎች። ዜናቹ ምርጥ ናቸው ሁሌም ግን የአያት ማስታወቅያው አይመጥንም አሰልች ነው።
@youtobe6437
@youtobe6437 Год назад
ይሄን ስለዘገብክ እናመሰግናለን
@rukiaiberhahimruk8830
@rukiaiberhahimruk8830 Год назад
ኳታር አላህ ይጠብቅሽ
@AliAhmed-fu2me
@AliAhmed-fu2me Год назад
ኳተር አላህ ይጠብቃት
@abdurehmanabdurehman6453
@abdurehmanabdurehman6453 Год назад
Mnabah yaskebatrhal
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 Год назад
Yesit is true quatre bribed Fefa .it was proved
@sofiaa4351
@sofiaa4351 Год назад
ፈታየ በጣም ትለያለህ
@ነጃትየአባቷልጅ
ይሀነው ሙስሊም ዝሙት❌መጠጥ❌ሰዶም❌✋ አግቡ ተጋቡ ✅✅ውለዱ 👨‍👩‍👧
@cherekamedia3108
@cherekamedia3108 Год назад
Lemejemerya gize.. be kuran yetekefete alem wancha.. Qatar makes history.. mashaallah 😍😍😍
@leilaleila7549
@leilaleila7549 Год назад
ለኸታር አለህ አለት
@abdurezakmohammed9791
@abdurezakmohammed9791 Год назад
የቋንቋ የሰዋሰዉ እጥረት አለባቹህ ጉድ ሰራቸው ጉድሰራቻቸው የሚሉትን አቻ የሆነ ቃል ተጠቀሙ ይሰለቻል
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 Год назад
ኳታር በርቺ
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Год назад
ምዕራባውያን አለምን ለማሰይጠን የሚችሉትን ሁሉ እየሰሩ ነው
@almazwondimu7328
@almazwondimu7328 Год назад
Spain 1 Germany 0 GOOD luck Spain i hope and wish Germany out TODAY!!!!!!!!!!
@medinahusen4923
@medinahusen4923 Год назад
Ala qater Arife zagabe felgalaw
@aschalewfeleke6667
@aschalewfeleke6667 Год назад
Viva Qatar!!!
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Год назад
አላህ ያጥፋቸዉ እነዚህን ሽይጣኖች
@nigussiedadi7839
@nigussiedadi7839 Год назад
I am surprised that Quatar has used a PWD as an official of the game 🙏
@abdrazk7105
@abdrazk7105 Год назад
ኳታር። ጀግና። አላህ ያግዝሽ
@dhhchgnl9329
@dhhchgnl9329 Год назад
🇪🇹🇧🇭🇧🇭🇧🇭
Далее
AMHARA | Can Ethiopia Survive?
13:56
Просмотров 137 тыс.
Свадьба Раяна Асланбекова ❤️
00:12