Тёмный

#ethiopia 

Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

#ethiopian #ሞቅ ያለ ክርክር በሰላም ጉዳይ @agelgiltv
#gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም

Развлечения

Опубликовано:

 

27 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 147   
@feedelband205
@feedelband205 29 дней назад
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ21 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው እነዛ 17 የደንቢዶሎ ዬንቨርስቲ ሴቶች ተማሪውችን ደብዛቸውን አጥፍተው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘላበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ከአራተኛ ክፍል ወተው ዶክትሬትን የሞጨለፉ ደፋር በሻሻ መሆኖትን ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ም ወሮበላም መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ላቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ በጀግናው ፋኖ ሽለቃ ናሁሰናይ መሪነትና መስዎእትነት እደጃፎ ስር መግባቱን አይተው ተንበጫብጨዎል አሁን የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባና ነፍሰገዳይ ተባባሪዎ ና መንፈሳዊ ዘፋኝዎ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:
@dawitg25
@dawitg25 Месяц назад
ሰላም አለ ብለው ማብራርያ የሚሰጡ ሰዎች የአዕምሯቸው ጤንነት ያጠራጥረኛል። ሲጀመር ሰላምን እንደ ርዕስ አድርጎ መወያየት በራሱ ሰላም አለመኖሩን አመልካች ነው። ስለ ሰለም ኢትዮጵያ ውስጥ በዚህ ደረጃ ተወርቶም ሆነ መነጋገርያ ሆኖ አያውቅም። ይህ ሰላም ላለመኖሩ ማረጋገጫ ነው።
@michaelwub4040
@michaelwub4040 28 дней назад
ይህ ሰዉ "መጀመሪያ ሰላም ምን ማለት ነዉከሚለዉ እንጀምር " የሚለዉ ግለሰብ በጣም እራስ ወዳድነቱን ለመግለፅ ፈልጎ ካልሆነ በስተቀር ካለምንም መራቀቅ እና ቃሉን ወዳልተፈለገ ለመሰነጣጠቅ ካልሆነ በስተቀር በአገራችን ላይ እንደአሁን ጊዜ ሰላማችን እጅጉን ደፍርሶ አይተን አናዉቅም። የተረኛነትነት፤የማንአለብኝ እና እብሪት የተሞላበት ኃላቀር አስተዳደር ላይነን። ተስፋ የሚያስቆርጥ ዘመን ላይ ደርሰናል። ያሳዝናል በእዉነቱ ከተነጋገርን።
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 25 дней назад
አብዛኛዎች እድሜያቸው የጨረሱ የተተኪው ትውልድ እደሜ የመያበላሺ የሰላም ፀር ናቸው
@fasilgultnhe9608
@fasilgultnhe9608 29 дней назад
ካድሪና ጆሮ ጠቢ እና ደንነት አለ ሰላም አለ ይላል በሆዶ የተኛ እንዳለ መዘንጋት የለበትም
@alemetesfay6397
@alemetesfay6397 24 дня назад
ችግሩ የሚገባው የደረሰበት ብቻመሆኑነው ሰላም የትጋነው ወደጦርየሚላከው አገር የሚስከብርወጣት ባገርውጥ ታለቀ እደት
@bikilaoljira5548
@bikilaoljira5548 Месяц назад
It would have been better if you expressed your condolences to Bate Urgassa before starting the program.
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 Месяц назад
ሰላም አልባ ህዝብ እና ሀገር እውነት ለመናገር ሰላም አለ የሚሉት ሰወች እራሳቸው ሰላም አደሉም ይመርመሩ።
@HaileGaregawi
@HaileGaregawi Месяц назад
በሰላም ጉዳይ ተወያዮቹ ብዙ የሚራራቅ ሓሳብ ባይኖራቸውም የኣቀራረብ እና ለሚያቀርቡት ሓሳብ ሓላፊነት መውሰድና ኣለመውሰድ ጉዳይ ነው ። የገረመኝ ነገር ወጣቶቹ ሊኖራቸው የሚጠበቀው የመኖር ጉጉት በኣብዛኞቹ የእድሜ ባለፀጎች ማየቴ ነው ። ከኣንዳንዶቹ በቀር ወጣቶቹ ኃቁን ማውጣታቸው ሊመሰገኑ ይገባል ።
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 29 дней назад
ሰላም አለ የምትሉ እስኪ በእምስቱም አቅጣጫ ከአዲስ አበባ ለመውጣት ወይም ለመግባት ሞክሩ
@wubamlaksenbeta4992
@wubamlaksenbeta4992 26 дней назад
እኔ ስለ ሰላም ውይይት ከመደረጉ በፊት ሰው ምንድነው የሚለው በትክክልና በእውነት መለየት አለበት ። ሰው ማንነቱን በትክክል የሚገልፅ ወይም ያወቁት በጣም ጥቂት ሰው ብቻ ናቸው ።ስለዚህ በቀጣይ አጀንዳህ ብታደርገው? ሰው ምንድነው?
@denekemamo9501
@denekemamo9501 27 дней назад
ገበዝ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም ያሰፈልገናል የእርስ በእርስ ግጭት ውጊያ እያደር እያደገ እያደገ ሲሔድ ቀስ በቀስ ሀገር ወገን በደህነት በችግር ስር ወድቀን ከማንወጣበት አዝቅት ውስጥ ገብን ለባእድ መፈንጫ ሳንሆን ሀገራችንን ወገናችንን እናድን ሊቢያ ሶሪያ ምስክራችን ናቸው ወገኔ
@user-zx3hi5xr7g
@user-zx3hi5xr7g 9 дней назад
ሰላም አንፃራዊ ሊሆን ይችላል:: ግን ከዛሬ ይልቅ አምና ታቻምና ሰላም ነበር: ከየትኛውም ክልል ወደ መሃል አገር መንቀሳቀስ ይቻል ነበር:: አሁን ግን ከባድ ነው:: በእርግጥ ቀጣዩም ይብሳል... ይህ ደግሞ የህዝባችን ፍላጎት የመሪዎች ሽባነትና ትዕቢትና ጉራ ተዳምሮ ነገሩን ያከብደዋል::
@michaelmulugeta5842
@michaelmulugeta5842 Месяц назад
ይገርማል መንግስት ተብዬው ሕዝቡን በፈረቃ እየገደለ ያለ እንድ ሰው በስተቀር እንዳቸውም ደፍረው አላወገዙም::
@hailuadugna4564
@hailuadugna4564 29 дней назад
ሰላም ሰለ አለ ነው ቁጭ ብለን እየተወያየን ያለው ነገር ግን አራጋቢዎች እቢተኞች ሰለ በዙ ነው ድሮ ሽፍተ ነበር ነበሩ ግን አይነገርም አይታይም ነበር ቴክኖሎጅ አልነበረም
@user-yz8ef4qg6q
@user-yz8ef4qg6q Месяц назад
ስው በስላም ወጥቶ በስላም ካልተመለስ ስላሙ የቱ ጋ ነው? ይሄው 5አመት አለፈን በስላም ሳንውል ሳናድር ምንም ጥያቄ አያስፈልግም ጠያቂውም ተልኮ እንጁ ስላም እንደሌለ ያውቃል ጠያቂው በጣም ማፈር አለብህ ለመሆኑ ከየት ነው የመጣው ? አድር ባይነትን ትታችሁ ስለ እውንት ቁሙ :: ብልግና ለሕዝብምስላምአይስጥም ስላምም አይፈልግም:: በያለበት ስው እየታረደ እየተጣለ ምኑ ነው ስላም? እግዚሐብሔር ብቻ ስላምን ያምጣልን:: ዘረኝነት ጥንብ ነው; መግደል መሽነፍ ነው::
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n 23 дня назад
የአማርኛ ስንጠቃው ቀርቶ ሰሳም ቃሉአለ ይኖራልም:: ተግባሩ ወይም ፍሬው የለም:: የሰው ልጅ በየቀኑ እየረገፈ ቤታቸው እየፈርሰ ዜጎጅ ህጋዉና ትፈጥሯዊ መብታቸውን ለማስከበር ጉልበትን እየተጠቀሙ ባሉበት ስአት ሰላም አለማለት አይቻለም!!!
@abnetbaharu7625
@abnetbaharu7625 29 дней назад
ብዙ አይነት መድረክ አዘጋጅታቹ ስትወያዩ እንሰማለን ግን ምንም መፍትሔ ስታመጡ አናይም ሰላም ጎረቤቶችክ ተርበው ቤተሰቦችክ ስለጠገቡ ሰላም አለ ካልክ አማኑኤል መግባት አለብክ
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 Месяц назад
የእምነት አባቶችን ጉዳይ ከተነሳ በዚህም የመንግሥት እጅ በየቦታዉ እየገባ ሲያምስ ይታያል ።ለምሳሌ ኦርቶዶክስን ከዘር በማገናኘት ለመሸርሸር እየተሮጠ ነው።
@zinashdemeke5123
@zinashdemeke5123 Месяц назад
ሰለሞን ያልሆነ የዉይይት አርእስት አምጥተህ ተሰብሳቢዉ ሁሉ ተንተባተበ።አርእስቱ መሆን ያለበት ሰላምን እንዴት እናምጣ በሚል መልካም ነበር። እባካችሁ መጀመሪያ እናተ ህዝቡን ሰላም ስጡት ።እባካችሁ መጀመሪያ እናተ ልቦና ግዙ።
@asreabe1852
@asreabe1852 23 дня назад
የተጻፈ ሕግ ቢኖርም ፍትሕ ስለሌለ ሰላም አለ ማለት አያስደፍረኝም
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Месяц назад
Oromos are destroying Ethiopia
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Месяц назад
There is no peace for poors
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 28 дней назад
መሽኮርመም አያዋጣም ፋኖ የአማራን ሕዝብ ደም በሕግም በክንድም እውን ያደርጋል፣ " የማን ቤት ፈርሶ የማን ሊበጅ የአውሬ መውለጃ ይሆናል እንጂ"
@user-cx2ws7kj2x
@user-cx2ws7kj2x 25 дней назад
ሁሉንም ያሸነፍቺው ሴቲቱ ናት ❤❤❤❤
@user-yq1yu6ko9m
@user-yq1yu6ko9m 28 дней назад
ጦርነት ስላለ ሰላም የለም ማለት አይቻልም ይሉልሃል ደሞዝተኞች ጥቅመኞች እነሱ ሆዳቸው ከሞላ ሌላው የተቸገረ እማይመስላቸው ሰው መሰል ግማሽ ሰዎች
@NnN-vb9dt
@NnN-vb9dt Месяц назад
ስለሀገር ነው ወይስ ስለግለሠቦች ሠላም ነው የምታወሩት አንዳንዶቹ እኔ ሠላም ነኝና ችግር የለም እያሉ ነው።
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 Месяц назад
እናንተ ምትሉት አይነት ሰላም መቼ እንደነበር ንገሩን እናንተ የምትሉት አይነት ሰላም አደግን የምንለው ሃገርም የለም የጅሎች ስብስብ
@konjitkonjo2750
@konjitkonjo2750 Месяц назад
Our fears don’t follow logic, rather our logic follows our fear.
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 29 дней назад
ሰላም አለ አላለም እረ ኡኡ እነዚህ ፍርፋሪ ለቃሚዎች የሚናገሩት አያውቁም
@HaileGaregawi
@HaileGaregawi Месяц назад
በኔ አካበቢ ሰላም ከሆነ " ሰላም ኣንፃራዊ ነው " ሲባል በጣም ያማል ! በፈረቃ ሰላም ከሆነ በፈረቃ ጦርነት ነው ማለት ነወ ። ትላንት ትግራይ ጦርነት በነበረ ግዜ ኣማራ " በኣንፃራዊ " ሰላም ነበር ፤ አሁን ደግሞ እውነታው የተገላቢጦሽ ሆናል ። ሌላውም ጋ እንዲሁ.../ ታድያ እንዲህ መሆን ነበረበት !? " በአንፃራዊ ሰላም አለ " ስትሉ ብልፅግናን እያባባላችሁት ብቻ እንዳይሆን !?
@mamemome8341
@mamemome8341 26 дней назад
ከመድረኩ የሚሰጠው አሰተያየት የችግሮች መበራከት መነሻው የራሳቸው ሰብእና ወጤት ነው። ህብረሰባችን በሚከተላቸው ሃይማኖት ሰርአት ሀሜት፣ ምቀኝነት፣ ሰግብግብነት፣ ሰርቆት፣ ጉቦ መቀበል ሃጥያት መሆኑ ታውቆ አብዛኞቹ ሰዎች ሲተገብሩት ይታያሉ። ሰለዚህ ሀገራችን ሰላም በማጣቷ ድህነት፣ ዘረፋ፣ ዋልጌነት እና ጦርነት ሊበራከት ችሏል።
@atallomuche9726
@atallomuche9726 Месяц назад
ስማ ፊስቡክ ቲክቶክ ምክኒያት ሆነው ሊቀርቡ ይችሉም ምክኒያቱም ሁሉም ሰላምያሳጡን አካላት ተከፋይ ናቸው ድጋፍ እንዲሰጧቸው የተገዙ ሀይል ናቸው
@teowodroestilahun9826
@teowodroestilahun9826 26 дней назад
በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጲያ በብልፅግና ዓይን ሰላም ነው፤ ሰላም ማለት ለብልፅግና ሰዎች ኪሳቸው ከሞላ ሰላም ነው፤ በመንግስት መኪና ከተንሸራሸሩ ሰላም ነው፤ መንግስት ቤት ከሠጣቸው ሰላም ነው፡፡ በቃ ከዚህ በላይ ምን ያስፈልጋል፡፡ በሠላም እጦት የኢትዮጲያ ህዝብ በአእምሮው እንኳን ተረጋግቶ መኖር አልችለም፡፡ ስለዚህ የኢትዮጲያ ህዝብ ሠላሙን ካጣ 33ዓመት አልፎታል፡፡
@GetachewGech-cf6zv
@GetachewGech-cf6zv Месяц назад
ሠላም የለም ሠላም እንዳይኖረን ያደረገው ማነው?እዚያው አንተ ጋ ስለ ሠላም የሚያወሩት ናቸው
@kissmiahailu7914
@kissmiahailu7914 29 дней назад
ለምን ይዋሻል ? እንጀራን ዳቦ ነው የምትሉ ኢትዩጵያኖች የተሳሳተ አስተያየት ያላችሁ ናችሁ! እርጉዝ ; እናት ; ህፃናት ; አዛውንት ሲገደሉ ሲፈናቀሉ በማያውቁት ነገር ሲታሰሩ በእርሀብ ሲሰቃዩ መቀመጫ መቆሚያ ቦታ ሲያጡ ኢትዮጵያም ሆነች ህዝቦቻ ሰላም አይደለንም! ብዙሀን ህዝብ ከባድ ህመም ነው ያለብን::
@user-dn7xy3cn8w
@user-dn7xy3cn8w 29 дней назад
No peas at all and not only tgray what about amhara jenoside anðwar the state and tplf ocean fight front bay amhara land and people's
@helina5990
@helina5990 Месяц назад
አንፃራዊ ሰላም ይልሀል የጠገበው አሳማ ! ሰላም የሚኖረው ድንጋይ በመደርደር አይደለም ! ሰላም ያለችው ሰው ሌላውን በእግዚአብሐር አምሳል የተሰራውን ሰው ማክበር ሲችል ብቻ ነው ! ልብ አርጉ #ሰው ነው ያልኩዋችሁ
@DawitTagegne
@DawitTagegne 27 дней назад
ለሰላም የሚናገሩ እታሰሩ እየተደበደቡ ወደ እስር ቤት እየተወወረወሩ ሰላም አለ ለማለት ለምን ደፈራችሁ, ህዝብ -_በአውሮፕላን ,በድሮውን እየተገደለ, _በመንግሥት ላይ ደግሞ እምነት የለም, መንግሥት ነፍሰ ገዳይ, _መንግሥት መምራት አልቻለም, ሰላም የለም.
@fasilabraham3988
@fasilabraham3988 Месяц назад
ሶል በርታ
@almazhoussein66
@almazhoussein66 Месяц назад
ቡድንተኛው እራሱ ገዠው ነው ሰላም ያሣጣው
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 28 дней назад
ሰሎሞን ሹምየም ሆነ ሌሎች እዚህ ያሉ ሁሉም የአብይ አህመድ አገልጋዬች ናቸው። ሁሉም እዚህ ያለ ተናገር ተብሎ የሚናገር ነው። ንግግራቸው በሙሉ የሽንገላ ነው።
@beleteg207
@beleteg207 28 дней назад
አሁን አንድነታችን የሚያኮራ አይደለም
@kissmiahailu7914
@kissmiahailu7914 29 дней назад
በቅድሚያ... " አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል " ሀገራችንና ህዝብ ባለት ሁኔታ አይን ያለውና ትንሽ እንኳን ቢሆን ሀገራዊ ስሜት ያለው ነው ብዬ አልገምትም :: ካልሆነ የንፁህ ኢትዮጵያዊያንና የባለስልጣን አጎብጓቢዎች " የሀገር ሰላም አስተያየት " ብሎ ማቅረቡ ይመረጣል !! 1- ሰላም የለም 2- ሰላማችንን እንድናጣ አድራጊው የሐገራችን መንግስት ነው 3- ከዚህ ችግር ለመውጣት አነጋጋሪም ችግር ተቀባይ የህዝቡን መብት አስጠባቂ መሆን የሚገባው ክፍል ከጠ/ሚ ዐብይ ስንጀምር ዘረኝነት; ውሸት; አታላይነት; ሌብነት ጭቆና ወ.ዘ.ተ የመሳሰሉት ተግባሮች የሚመጡት ከነዚህ የበላይ ክፍሎች ነው 4- ነፃ አውጪ ? ወደድንም ጠላን የአንድነት ህዝብ ትግል ነው ::
@haimanot4049
@haimanot4049 Месяц назад
ገበየሁ አሁን እነዚህ ተሰብሳቢዎች ከመድረግህ ሲወጡ እደማይታፈኑ ምንመታመማኛ አለህ? የቡድን የዘረኚነት አገዛዝ ነው ያለው ! ወቶ መግባት የለለበት ምንሰላም አለ!
@alemugezachew8685
@alemugezachew8685 26 дней назад
ፖሊሱ እፍር አንደሰወ አሰብ
@zinashdemeke5123
@zinashdemeke5123 Месяц назад
ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ።
@AslawTemu
@AslawTemu 27 дней назад
የዝንጀሮ ስብሰባ መፍትሄ የለውም !!!!!!!
@farsab1743
@farsab1743 Месяц назад
ሶሎሞን እንኳን በሰላም ተመለስክ። I wish if I would be part of ሻይ ቡና talk show. I always follow your program from remote. IT is nice to conduct such program in the context of the country i live in. But from Ethiopia political context, this kind of program used to expose people whom the authority think are threat to their power. Even Some people are saying that Mr. Batte Urgessa is killed because he was exposed by your show and been seen as a threat. How do we know that you are free from working behind the screen? ሰለም መኖሩንና አላመኖሩን የምናረጋግጥበት መንገድ አንዱ ሰዎች ወይም ዜጎች ባላቸውና በሌላቸው ነገር ያለስጋት ወጥተው መግባት ሲችሉ ነዉ። ሁለተኛ የሀገር የፖለቲካ ባህል የተረጋጋና ከማህበራዊ ኑሮ ጋር የማይጋጭ ሆኖ ሲታይ ሰለም መኖሩን መናገር ስንችል ነዉ። ታዲያ ሁሉም ሰዉ በዚህ ሃሳብ ከተስማማ እነዚህ ነገሮችን ግንዛቤ ዉስጥ አስገብተው መልስ መስጠት ብቻ ነዉ።
@Samitrghh
@Samitrghh Месяц назад
አብይ ሌላ ወታደር ሳያስፈልገኝ እርስ በርስ እያጫረስኳቸው ነው ብሏዋል አማራን የሚጠፋው በራሱ ባአማራ ነው አንደኛ በገንዘብ እያታለለ ሁለተኛ የብልግና ፊልም እየቀረፀ እለቅብሀለው እያለ እያስፈራራ ለምሳሌ ታማኝ ታዬ ቦጋለ ብልፅግና ልጆቻቻውን እያገተ ያስፈራራልሌላው ወልቃይት እራያ እንድታገኝ ፋኖን አጥፋ እያለ የአማራ ጠላት እራሱ አማራ ነው 5 አመት በኃላ አማራን ጨርሼ አጠፈዋለው ብሎ እቅድ ይዘዋል ከአዲስ አበባም እንደ ጉድ እየገደለ እየሰወረ ነው😅
@ALEXMERDASA
@ALEXMERDASA Месяц назад
ለሰላም እነ ምን ድርሻ አለኝ ? በተለይ 5 ዓመት ሙሉ ሰላም የለም ያለው እሱ ለሰላም ምን ድርሻ አበረከተ ? ስለ ሰላም ሰንዘምር ከራሳቺን ብንጀምር። ከዝያም ወደ መንግስት ብሆን።
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 Месяц назад
የሚገርመው አሁን በዚህ ውይይት ላይ ሠላም አለ እያሉ የሚከራከሩት ብልፅግና በእግሩ ቆሞ እየሄደ ነው እያሉ ነው ።በኢትዮጵያ ባሁኑ ጊዜ ወጥቶ መግባት የማይቻልበት ወቅት ነው።ህግም ሥርዓትም የለም።
@user-dn7xy3cn8w
@user-dn7xy3cn8w 29 дней назад
You are one of the member of this wors state
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 Месяц назад
በእርግጠኝነት የሠላም ዕጦቱ የመጣው ከመንግስት አቅም ማነስ የተነሳ ነው ።ባለቀይ ባርኔጣ የሰጠው አተያይ ሁልጊዜ በየመደረኩ መንግሥት እንዳይነካብህ ስትከላከል ትታያለህ።ይልቅ የምትወደው መንግሥት አገሪቱን ይዞ አንጦሮጦስ ከመውረዱ በፊት እውነቱን ንገረው።
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 25 дней назад
ሰላም ሰላለ ነው እንዲህ ተሰብሰባችህ ያላችህ የሰላም የነሱት ፅንፈኞች ናቸው የሰወሰት ቢሔርተኝነት ነው ሰላም የነሳው
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p Месяц назад
ሰላም፣ከተኢትዮጵያ፣ውስጥ፣ከተሰደደ፣ቆየ፣፣አንዳንድ፣ጭፍን፣አስተሳሰብ፣ያላቸው፣ወይም፣አድር፣ባዮች፣ብቻ፣ዋሽተው፣የሚኖሩባት፣ሐገር፣ናት፣፣እራሱ፣መጠየቁስ፣ውርደት፣ነው፣፣🩸🪬👹ነገሰበት፣፣
@dawitg25
@dawitg25 Месяц назад
ሰላም አለ የምትሉ ሰዎች እረ በፈጠራችሁ ስለ እራሳችሁና ስለ ቤተሰቦቻችሁ ስትሉ የአዕምሮአችሁን ጤንነት በህክምና ብታረጋግጡ መልካም ነው።
@derejetechannie5932
@derejetechannie5932 Месяц назад
Little mind argue with funny questions . By the way I like the person who wears glasses great mind .
@felimingo52
@felimingo52 Месяц назад
ሆዳም ፡ ካድሬዎችም። የት ፡ ነዉ ፡ ሰላም ፡ ያለዉ? ማፈሪያዎች።
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 Месяц назад
ምንድን ናቸው ሰላም ማለት ምን ማለት ነው በመጀመሪያ ቅጥረኛ ተሰባስቦ ሰላም የለም ብሎ ስለ ሰላም ይለፈልፋል ከሚስቱ ጋር እንኮን እቤት ውስጥ የምትለውን አይነት ሰላም የለም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ውጭም ቢሆን ያሉት ፖለቲከኛ ነን ባይ ሰዋች ከግል ጥቅማቸው ጋር ብቻ እንጂ የሃገር ስሜቱ የውሸት ነው
@hailuadugna4564
@hailuadugna4564 29 дней назад
አሀዳዊውን ናፈቂዎች ያመጡት ነው ችግሩ ምንጭ
@bettybetty6542
@bettybetty6542 28 дней назад
ዶማነገርነክ ሰላም ረሀብ ያሉበት ቦታዎችሁሉ መጠቀስ አለባአቸው በሀይማኖት አባቶ የተነሳውትክክልነው ጦርሰባኪዎችናአቸው በአንዲት ጠባብ ብሄርውስጥ ተሸሸገው ጦርይሰብካሉ ዞርብለው ደሞ ይቅር ተባባሉ ይላሉ ይቅርታን እራሳአቸው አያውቁትም በዚህ5አመት ሂሉም የሀይማኖትአባቶች የፈተና ጊዜነበር ብዬ አምናለው ሁሉም ግን ተፈትነው ወድቀዋለል ተፍትነው 000000ሆነዋል
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 Месяц назад
🛑THE OROMMUMA ARE NOT INTERESTED FOR STRONG Ethiopia ‼️
@fasilabraham3988
@fasilabraham3988 Месяц назад
ፖሊሱ ስለሱዳን የተናገሩት ፍፁም ስህተት ነው ! ከየት ነው ያመጡት ቁጥሩን
@hailuadugna4564
@hailuadugna4564 29 дней назад
አሁን አገራችን ሰላሟ እየመጣ ነው ሰላም የሌለበት ቦታ ካለ ማህበረሰብ የሰላም ጠንቆችን ተው ብሎ መታገል አለበት ከአብይ ብቻ መጠበቅ ሞኝነት ነው ሁሉም ሀላፊነት ይወጣ
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 28 дней назад
❤❤ለምሳሌ? ይብራራልን!! ዲሽታ ጊና የሚያስፈልገን ጦርነት አይደለም ባለ ግዜ እያስታወስክ!!❤❤
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p 27 дней назад
,ስላም አለመኖሩን እሚገባህ ከቤተሰቦችህ አዱ ሲይገደልብህ ያግዜ የህዝብን ህመም ይገባሀል ይህ ህዝብ ካልታአደ ካልተፈነቀለ ካልተዘረፈ እዳ ይኖር ስለተደረገ ያለው አማራጭ ነፍጡ ብቻ ነው ህልውነየን እማስከብረው ብሎ ነው የተነሳው በመንግስት እየተደጎመ የደሀ መሬት እየተሸነሸነ ይሰጣችሁዋን ለነተ በቃ ሰላም ነው ማለት ነው ለትንሽ ጊዜ ታገሱ እውነተኛውን ሰላም ታዩታላችሁ
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 27 дней назад
@@user-mj6cn1xt2p ትንሽ ታገሱ ስትል ምን ለማለት ነው??
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u 26 дней назад
አገር?የማን አገር?ሰው በዘሩ እየተገደለ? አቦ!!እነከባበር?ወይኔ!ወይኔ!ሰው ሲጠፈሰ አገር ጃርት ያበቅላል አሉ፣ አቦ ዛሬ በግ ስነት ዋለ?
@FantuGmichael
@FantuGmichael 28 дней назад
It is defined as a state of law or civil government, a state of justice or goodness, a balance or equilibrium of Powers. Such meanings of peace function at different levels. Peace may be opposed to or an opposite of antagonistic conflict, violence, or war.
@user-ho4rt6ph7y
@user-ho4rt6ph7y 24 дня назад
ሰላም አይደለንም ም/ቱ ሻዕብያ ህዝባችን እየሰወረን እየገለን በሌቦች ኣመካይነት ከቤት ወጥህ ለመግባት የማችችልበት ኣገር እርሰበርሳችን እየተገዳደለን ስለሆነን
@user-ff3tx7gf7u
@user-ff3tx7gf7u Месяц назад
ሰላም ስላለ ነውዴ ከናተ መሀል ተወስዶ በንቴ እንኳን ለሰው ልጅ ለእንስሳ የማይገባ አገዳደል የተገደለው የ3ቱ በሬዎች ታሪክ ትዝ አለኝ የነጭ ቀይ ጥቁር በሬዎች መንገድ እየሄዱ መሸባቸውና በሉ ጅብ እንዳይበላን ቂጣችን ገጥመን እንደር አሉና ...እና በንቴን የ1ደቂቃ ህሊና ፀሎት አሳዘናቹ ሸኚና ተሸኚ ሆኖ ይቀጥላል ቀሪ የለም
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 28 дней назад
ፖዘቲፍ ሰላም ነጋቲፍ ሰላም የሚባል ቋንቋ የለም ማወናበጃ ካልሆነ በስተቀር
@mulugetamekonnen8086
@mulugetamekonnen8086 Месяц назад
መላጣው ካድሬ ነው ::
@user-yz8ef4qg6q
@user-yz8ef4qg6q Месяц назад
ስላም በሌለበት አገር ስላም ነው የሚሉት 1 ፈርተው ምክንያቱምውሻው ስብስቦ እንዳያስራቸው: 2 ደም ጠጥቶ የማይጠግበው ሉሱፌር እንዳያርዳቸው:: 3ቤታቸውንእላያቸው ላይ እንዳያፈርስባቸው በመፍራት እንጂ እውነተኛነት የለውም:: ወገኖቼአትፍሩ እውነቱን ተናገሩ:: ይህን ዘረኛ,ጠባብ ድራሹ እስከሚጠፋ ኢትዮጵያ ስላም አታገኝም:: ይህን የደንቆሮ ስብስብ በአንድነት ተነስቶ ድራሽን ማጥፋት ብቻ ነው መፍትሄው:: ውጤት የሚያመጣው ገዳያችንን እሹሩሩ ከማለት ይልቅ አውርዶ መጣል ነው:: ሀያሉ እግዚአብሔር ይረዳናል ድል በማንነቱ ለሚታደነው ሕዝብ: ሞት ለብልግና::
@Nick-jy7ks
@Nick-jy7ks Месяц назад
ወንጌል ለሰላም። መንግሥት ለህዝቡ መስጠት ስላለበት ሰላም መሰለኝ የምትወያዩት። ባለፈው ክረምት ከአመታት በሗላ ሀገር በገባው ግዜ ያየሁት ሁኔታ ከበፊቶቹ ጉብኝቶቼ ለየት ያለ ነበር። በግል ባደረጉት ጥናት አንፃራዊ ሰላም የለም። ይህ ለዕለት ጉርሱ የሚዳክር ማህበረሰብ በሰላም መንቀሳቀስ ካልቻለ ስቃዩ የከፋ ነዉ። በአቋራጭ ጥቅም ለማግኘት የሚደረግ ጥረት የኑሮ ዉድነቱ እና ሰላም እጦቱ ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍል እየተፈታተነዉ እንደሆነ በግልፅ ያሳያል።
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u 26 дней назад
ከናትህ ማህፀን ብገባብም አታመልጥም። የአማራው ተወከሰይ ብልፅግና ሰላም ሚኖረው 1/ገዳዮች መጄመሪያ ለፍርድ ሲቀርቡ 2/አብይ ለፍርድ ሲቀርብ
@solomonhaile6488
@solomonhaile6488 29 дней назад
The question is vsry clear . Is ther peace in Ethiopia? Are the people safe to move around from place to pla e? I general is there peace and securirty in Etbiopia? The pannalist
@user-cb3iv6ed9q
@user-cb3iv6ed9q Месяц назад
አሁንስ ጦርነት የለም
@medhanitbekele1588
@medhanitbekele1588 27 дней назад
መንግስት እራሱ በጉልበት እገዛለሁ እያለ ሰላም የነሳው
@swadsessedeszass2696
@swadsessedeszass2696 29 дней назад
ሰላም አለ ላሉ ግለሰቦች ጥያቄ አድ ሰው በሙሉ አካሉ አዱ ታሞ ስጠይቁት መልሱ አሞኝል ወስ ጤናነኝ የሚል መልስ
@solomonhaile6488
@solomonhaile6488 29 дней назад
However, the panelist tried to be phylosophers. Please address the quesgion based on your perso al opinion. Thank you
@hadismeresa
@hadismeresa 22 дня назад
እኔ ምለው እናንተም እንደ እኛ ሰላም የለም ሰትሉ በጣም ይገርማል። ማለቴ 85 ፐርሰንት የኢትዮጵያ ህዝብ የሰላም መደፍረስ ሁኖ አያውቅም ። በሁሉ ክልል ያላቹህ ተምረናል የምትሉ መጀመርያ እውቀትና ጥበብን ለይታችሁ ማትችሉ ማንም ሳይወክላችህ ማንነት አስመላሽ ኮምቴ እያላችሁ በህዝቦች መካከል ያልሆነ ትርክት በማምጣት ጤብና ጦርነት እንዲነሳ መንስኤ። ስለዚ መጀመርያ በጥበብ እደጉ በጥበብም ስሩ።
@WanofurgNathan-jk4mo
@WanofurgNathan-jk4mo Месяц назад
በቴ የለለበት ደካማ ስብስቦች
@user-lu6ft3hs2q
@user-lu6ft3hs2q Месяц назад
ሰላም አለ ብሎ ጠያቂዉና አቅራቢዉ አትዬዽያ ዉሰጥ ነዉ እሚኖረዉ ይህን ብሎ ማቅረቡ ደደብ ነዉ ዘና ብለዉ ሲያወሩ በመንግሰት ደረጃ ታዘዉ ዜጎች እየታረዱ ይህን ብሎ ማቅረቡ ቅንጦት ነዉ
@user-ej7kv3pt2c
@user-ej7kv3pt2c 29 дней назад
አብይ እብዱ ከመጣ ሠላም የለም ገዳይ መንግሥት
@atalelzewdie8472
@atalelzewdie8472 28 дней назад
ኧረ መድሐኒዓለም! ሰው ከእውነታው እንዴት ነው የተፋታው?በዚ እድሜያቸው እንዴት ነው ያላነቃቸው?ለመፈላሰፍ እንዲህ መጋጋጥ?ሁልህም ከወጀቡ አታመልጥም።ከርስ ብቻ!
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 23 дня назад
There is no peace in Ethiopia and to Etiopians our peoples Suffering and dieing Because of living cost hunger And war individuals in government postion you don't care about our peoples you have no Problem you have What ever you need .
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 Месяц назад
Abiy's army have been facing defeats by rebel groups, his soldiers are suffering from battle fatigue, and they are also desserting in big numbers - some join fanos and OLA. Moreover, Abiy's regime has depleted its arms, finances, and diplomatic supports. Consequently, the regime is heading to its demise.
@samsonhabte884
@samsonhabte884 29 дней назад
አረ እባካችሁ ሌላው ቢቀር ልጆቻችን ይሰሙናል በበለጠ እንደ ሀይማኖታችሁ የምታምኑትን ፈጣሪ ቀመፍራት እውነት አውሩ።ሁለተኛው ይሔ ለትውልድ ተቀርጾ ለትምልድ አርካይቭ ሆኖ እንደሚቀመጥ ዘክሩ።ሶስተኛው እራሳችሁን ለፍርፈሬ አታጎብድዱ።
@sauditaif7667
@sauditaif7667 24 дня назад
የዘር ፖለቲካ እያለ ምን ሰላም አለ ትግራይ ክልል ጦርነት ሲቆም አማራ ክልል ጦርነት በአብይ ዘመን ሁሌ ጦርነት ሁሌ ሞት ሁሌ መፈናቀል ስደት ጉስቁልና
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 Месяц назад
ሰሌ ለጨጓራና ለልብ ህመም እንዳትዳረግ ይህን ፕሮግራም ቢቀርብህ ይሻልሃል ‼
@hailem9116
@hailem9116 Месяц назад
አይ አይ ግዛቸው የተፈናቀለው የተባረረው አጋስስ አጎብዳጅ ፉኖ አዲስአበባ የማይመጣ መስሎሽ ነው??
@modinali3987
@modinali3987 26 дней назад
Abzagnaw tesatafi ena azegaju fano new hagerin yemiyamisu stil keken and jemiro teregna eyalk meged yekededkew ante erasih aydelehim?
@atallomuche9726
@atallomuche9726 Месяц назад
በመጀመሪያ ለእናንተ ሰላም ሁኑ አንድ ነገር ልናገር ሰላም አለወይ የሚለውን ጥያቄ በመቅረቡ ጥሩ ነው ግን ውይይቱ አካባቢን ቀበሌን ዘርን ቄዬን ጎረቤትን ወክዬ ተናገርሁ ለማለት ሳይሆን የጋራ ሀገር አለን የጋራ ሀገር ስላለን የጋራ ህዝብ አለን በእነዚህ ሁለት ነገሮች ነው መወያዬት(ሀገር ህዝብ) ይህ ነው የጋራ ሀብታችን አንድ ሰው ሀሳብ ሲሰጥ በትግራይ ወስጥ ያለውን ብቻ ለመተንተን ሞክሯል ይህ ራስ ወዳድነት ነው የትግራይ ሰላም ማጣት ለሲዳምው ለጋሞው የጋራ መሆን አለበት ለሌሎችው ችግር መሆን ሲችል ነው መሆን ያለበትእኔ ተነስቼ ለአማራ አንዱ ተነስት ስለቤኒ ሻንጉል ተነስተን የምንወያይ ከሆነ የጋራ ችግር የለነም የጋራ ሀገርም የለነም ማለት ነው ወደጋራ ሀሳብ ተነጋገሩ
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 Месяц назад
It's like the sun rises in the East. No need to organize a discussion platform.
@alemugezachew8685
@alemugezachew8685 26 дней назад
ከአማራ ክልል የመጣው ባለሰልጣ ክፉ ሰው ነው መጠየቅ አለበት
@pesefor8707
@pesefor8707 26 дней назад
Keyi bekey kofiyam chimir yaderekew sewiye selam neshiwochu kemiyametut turifat tekafay meselikegn!!!! Biyans sewe beselam weto indigeba mengist mesirat yelebetim weyi? Ke keyi libis wede tikur siyasigebhu berih sinkuwakiwa yigebahal!!!!!kene meselochihi!!!!! Abeka!!!!
@fasilgultnhe9608
@fasilgultnhe9608 29 дней назад
ቀይ የለበሰው እፍረት ነው እሱን ማካተ ቱ
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg Месяц назад
Yechenakelet Fano is on the way too late . no pease Amhara region a lot of people dead only Addis Abeba pease
@YohannesGizaw
@YohannesGizaw Месяц назад
እንደዚ አሰመሳዮች አደርባዬች ከነአዘጋጅ በቦንብ ቢያጋይ አብይን አመሰግነው ነበር አርሶ ደከሞ እሚበላውን ገበሬ ከምፈናቅል
@user-yk2xs3vn4v
@user-yk2xs3vn4v 25 дней назад
ጉዳዩ ተሽፋፈን ነው አሁንም ተሸፋፈን?
@NnN-vb9dt
@NnN-vb9dt Месяц назад
ሠላም ካለ ለምን ተሠበሠባችሁ ሌላ ሥራ የላችሁም?
@honestygalor6748
@honestygalor6748 Месяц назад
The urge and desire of mutual rejection and the determination to undermine each other with the power guns than taking as long as it takes to dialogue on the contentious issues is the other fundamental problem. We have chosen to focus on each other instead of focusing on issues that make us fight. This is the hallmark of primitive and uncivilised society. That doesn't make us proud at all.
@honestygalor6748
@honestygalor6748 Месяц назад
The fundenta problem in our country is unprecedentedly excessive freedom which has been turned into the freedom of self-destruction. Under all the previous government freedom either nonexistent or highly limited. While under this administration, all regions got maximum freedom to self administration which unfortunately is not being appreciated. This government has been elected with electoral system that was proved fairer and freer than all the previous but we are not willing to allow it to serve the five year term. No time passes for war if we had to fight but time passes on peace and national wellbeing which will be lost forever once we get things wrong. But war can happen any time as we could fight after the next election if we have to fight but we are clearly unwilling to wait as we gave war a priority over everything else. Which is not healthy at all.
Далее
can you repeat it? #tatyanadiablo ##shorts
00:11
Просмотров 925 тыс.
5 አመት ሙሉ የተደበቀው ታሪክ
20:16
Просмотров 211 тыс.
#movie #фильмы #кино
1:01
Просмотров 1,9 млн
Только девушки так умеют😂
0:59
Девочки,жиза?😂инст: sarkison7
0:19
How many pencils can hold me up?
0:40
Просмотров 18 млн