Тёмный

Ethiopia - ኢትዮጵያ ለኤርትራ ያቀረበችው 4 አማራጭ!፣ ኤርዶጋን ስለኢትዮ ሶማሌ ውጥረት፣ በኦሮሚያ የቀጠለው አድማ፣ ደብረ ብርሃን እገዳ ተጣለ 

Feta Daily News
Подписаться 878 тыс.
Просмотров 136 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 175   
@selamkeren
@selamkeren 8 месяцев назад
Please ስለ ኤርትራ ብዙ አታውራ አቢ ክሃዲ ነው
@አህመድፈንታው
@አህመድፈንታው 8 месяцев назад
ጠግባቺኋል ጠብቁ😅😊
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 8 месяцев назад
​@@አህመድፈንታውኤርትራን እነካለው በልና ፋኖ አፈር ድሜ ያስግጥሃል ኤርትራን የነካ ዋ
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 8 месяцев назад
በትክክል
@wonder580
@wonder580 8 месяцев назад
​@@አህመድፈንታው ማነው የጠገበው?
@hermonrobel4451
@hermonrobel4451 8 месяцев назад
​@@አህመድፈንታውbeka ante becha hayil yalk meseleka hayil ye egziabher nw Eritrea 🇪🇷 forever ❤
@asmera998
@asmera998 8 месяцев назад
ድንበራችን ቀይ ባህር ነው ያለው ማን ነው? ::ተጠቀሙበት የተባላቹሁት አሁን ሳይሆን ከድሮ ነው ግመላቹ ሁን አጠጡበት ያለስ ማን ነበር? አሁን ግልግል ነው እኛን ተውን እዛ በጨረቃ ወደብ ተንቦራጨቁ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@esayasberhane5454
@esayasberhane5454 8 месяцев назад
Yes you are right my friend 👏👏👏💯
@tinkshu4002
@tinkshu4002 8 месяцев назад
By by
@sarajoh313
@sarajoh313 8 месяцев назад
​@@tinkshu4002 by by by
@AbebaFekad
@AbebaFekad 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe 8 месяцев назад
Absolutely my bro
@asmera998
@asmera998 8 месяцев назад
Eritrea not for sale Eritrea not for sale Eritrea not for sale
@tinkshu4002
@tinkshu4002 8 месяцев назад
By by
@sarajoh313
@sarajoh313 8 месяцев назад
​@@tinkshu4002 by by by
@wonder580
@wonder580 8 месяцев назад
@@tinkshu4002 እኛ ነን ባይ ባይ የምንላቹ: እናንተ ናቹ ቀይ ባሕር እያላቹ ያስቸገራችሁን: ደግሞም የማትረቡ መሪያቹ ቃል በገባነው መሠረት ቀይ ባሕርን አግኝተዋል ሲላቹ እልልልል አላቹ እናንተም መሪያቹም ቀይ ባሕር የት እንዳለ እንኳን አታቁም ሰገጤ ሁላ
@dagi6055
@dagi6055 8 месяцев назад
@@wonder580 ቀይም ይሁን ጥቁር ባህር ይሁን እንጂ ሌላው ችግር የለም አታስብ
@merdvhawikiflay5787
@merdvhawikiflay5787 8 месяцев назад
ማንነች ኢትዮጲያ ኣማራጭ ምትሰጠን
@asmera998
@asmera998 8 месяцев назад
እኛ ነን አማራጭ የምንሰጣት ለኢትዮጵያ ምክንያቱም ወደቡ የኛ ስለሆነ::
@dagi6055
@dagi6055 8 месяцев назад
@@asmera998 🤣litmotu nwende isayas enwaga sibal sef blo endemimetaw abrn enisra sibal lemn yisheshal enanten adehyto eregto megzat nw mifelgw soyw
@asmera998
@asmera998 8 месяцев назад
@@dagi6055Eritrea not for sale መጀመርያ ወደቡ የኤርትራ መሆኑ ማመን አለባቹ ኢሳያስም ወደቡ ተጠቀሙበት ብሎ ነበር እብድ መሪህ ነው ያፈረሰው ስምምነቱ
@dagi6055
@dagi6055 8 месяцев назад
@@asmera998 የኤርትራ ከሆነማ ቆየኮ አለም የሚያቀው ነገር ነው። ለምን ነገሩን ሁሉ በመጥፎ እንደምታዩት አይገባኝም። ሀገራቱ በኢኮኖሚው አብረው ካልሰሩ ምኑን ወዳጅ ሆኑ ታዲያ?መተባበርኮ ለጦርነት ብቻ መሆን የለበትም ለልማትም እንጂ። ከጥቂቶች በቀር ሁሉም ኢትዮጵያዊ የኤርትራን ህዝብ እንደ ቤተሰቡ አካል ነው የሚያየው ክፉ የሚመኝለት የለም። ስለዚህ ታሪካችንን በፍጥነት እንቀይር ነው እየተባለ ያለው እንጂ እንኳን የሌላ ሀገር መሬት መውረር ይቅርና የራሳችንም ህዝብ በመሬት እየተባላ ተቸግረናል ሰልችቶናል።
@HaregewoinGetnet-vo4se
@HaregewoinGetnet-vo4se 8 месяцев назад
ኢትዮጵያ መጀመሪያ ከጥቁር ጣልያን ነፃ መውጣት አለባት! ድል ለፋኖ🫶💪
@genetteshome3906
@genetteshome3906 8 месяцев назад
በትክክል የማንም የመሃይብ ስብሰብ ሀገራችንን አበላሾት መደመር ብሎ መቀነስ ብልፅግና ብሎ ብልግና
@عبدالرحمنسعيد-ب8ر
@عبدالرحمنسعيد-ب8ر 8 месяцев назад
😂😂😂😂
@عبدالرحمنسعيد-ب8ر
@عبدالرحمنسعيد-ب8ر 8 месяцев назад
ቀይ ጣሊያ ጥቁር ጣሊያን ያአባረሮ ጥቁር ጣሊያን እስኪይ አባሪሩት እኒያለን ያን ግዜ ምኒልክ ከአገር ውጭ እንደ ነበረ አታቂም እነ አብድሳጋ አገሩን ነፃ ከአረጉ ቡሃላ ነው ምኒልክ ታጅቦ የገባ ጀግናማ ወርዶ ይዋጋ ነበር እስኪ ጡቁር ጣሊን ተመልከቺ መንጌ ብትይ አብችሁ ብትይ መለስ ብትይ ፋሳም 😂
@genetteshome3906
@genetteshome3906 8 месяцев назад
@@عبدالرحمنسعيد-ب8ر አይደለ ታራክ አለማወቃችን እኮነው የጉዳንንን ፈሳም👊👊👊👊 ሽታም
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 8 месяцев назад
*Tenb Dedeb Galla atenbochateki! Kedada! Yet abash tawukyalesh, sle Ethiopia Tarik? Yemetashiw ke Kenya new, temeleseh heji ! Ageru, ye Ethiopians new!! Metfo Galla Leba!@@عبدالرحمنسعيد-ب8ر
@mehariwelderufael512
@mehariwelderufael512 8 месяцев назад
እኛ ነው ኣማራጥ የምናቅርብልቹ እናንተ ኣይደለም 4 ነጥቦች እኛ አርትራውያን ነን የወደብ ባለበት መገበት የለሎች ኣገራት ልምዳቹ ነው
@assefajudah8559
@assefajudah8559 8 месяцев назад
The poll. Unity the source of Strengths . The need to understand the benefit of bigger more than smaller!!! The people to people relation is clear , understood, the benefit of unity and progress needs attention !!!
@assefajudah8559
@assefajudah8559 8 месяцев назад
The poll. The current government is untrustworthy, conspiratory, mischievous etc. The oromo people have no representation!!!
@assefajudah8559
@assefajudah8559 8 месяцев назад
Unity is the source of Strengths, means to peace, progress etc.
@Ismael-isa
@Ismael-isa 8 месяцев назад
​@@assefajudah8559you are right,but what is the base of unity?what is the history of the people of Eritrea that the people of Ethiopia did not understand?in what book of yours have you written the histories of Eritrea?በአማርኛ ከፈለክ እጽፍልሀለው መረዳት ካስቸገረህ።we know unity is power but you can not clap with one hand,do you?
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 8 месяцев назад
😂😂😂😂 ጭራሽ. ለሰው ሀገርም ምርጫ አስቀመጣችሁ በጥርሴ ሳይሆን በአይኔ አሳቃችሁኝ 😂😂😂😂. በዚህ ልክ ሰው ያብዳል ብሎመገመት ይከብዳል ሰውየው የጦርነት ሱስ ያለብት እስኪመስል ከጎረቤትም ማቀጣጠል ጀመረ 😂😂😂 እረ እረጋ በሉ 😂😂😂😂😂
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe 8 месяцев назад
Eritrea is not for sale ወደቡን መጠቀም ትችላላቹ ግን የኛ ነው ማለት ዕብደት ነው ኣሁን ግን ተገላግልን እዛው ተጠቀሙ
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew 8 месяцев назад
Enem endante newu hasebe yeneberewu yihe ebid abit litasabiden newu
@amiceeri2263
@amiceeri2263 8 месяцев назад
ምን አይነት መያዣ መጨበጫ የሌላቸው መሪዎች ናቸው?? የራሳችንን ወደብ ነው ምንፈልገው ሲሉ ቆይተው አሁን ደሞ ኪራይ ነው የጠየቅነው ይላሉ እንዴ? ያንን ስምምነትማ ኤርትራ አክብራ ከ አሰብ እስከ ድንበር ያለውን መንገድ ሰርታ ጨርሳ ነበር ፣ ጠቅላዩ ግን ካልጠቀለልኩ ብለው ነገሩን አፈረሱት።
@EntisarTofike
@EntisarTofike 8 месяцев назад
ኤርትራ ተግደርዳሪ ፆም አደሪ።
@amiceeri2263
@amiceeri2263 8 месяцев назад
@@EntisarTofike ፍጥጥ ያለ ሌብነት አይነፋም። በጣም ያስጠላል። ሲጀመር በነጻ ነው ምትፈልጉት ስለዚህ በምንም አልተግደረደርንም። እንደናንተ ክብር ሸጦ መብላት ካማረን ደሞ ከናንተ ይልቅ በብዙ እጥፍ የሚከፍሉ አሉ። ለናንተ መሪዎች ጾም ከማደር ክብረ ቢስ መሆን ምርጫ ሊሆን ይችላል ፣ ለኛ ግን በተቃራኒው ነው። እናንተ መገዛትን ብዙም ስላላያችሁት ሊናፍቃችሁ ይችላል ለኛ ግን ክብርን ለስንዴ መሸጥ አጸያፊ ነው። ስለዚህ እንደምርጫችን ነው ማሚቱ።
@dagi6055
@dagi6055 8 месяцев назад
ኢሳያስ ነው እምቢ ያለው። አብይ ወደብ ያስፈልገናል የሚለውን ለህዝብ ይፋ ከማድረጉ በፊት 5ዓመት ሙሉ በሰጥቶ መቀበል መርህ ለመስራት ኢሳያስን ለምኖት ነበር። ኢሳያስ ግን ለመዋጋት እንጂ አብሮ ለመስራት አይፈልግም አውቆ እያጓተተ እዚህ አደረሰው አብይ ደግሞ አሁን መለማመጥ ሰልችቶታል ወደ ሶማሌላንድ የሄደው ለዛ ነው።
@amiceeri2263
@amiceeri2263 8 месяцев назад
@@dagi6055 እኔ እኮ የሚገርመኝ እናንተ ስለፈለጋችሁ የሰው መሬት መውሰድ መብታችሁ እንደሆነ ምታስቡት ነገር ነው። ወደብ መጠቀም ከፈለጋችሁ ስለ አጠቃቀም መስማማት እንጂ የሌላ ሃገር መሬት ያስፈልጋቹሃልና አምጡ ማለት ጤንነት አይደለም። አሁንም እኮ ሶማሌ ላንድ ሄደናል በቃን ሳይሆን ሌላ እንጠይቃለን ያስፈገናል እያላችሁ ነው። ለመጠቀም ከሆነ የከለከለም ያጉዋተተም የለም። በኤርትራ በኩል መንገዱ ተሰርቶ አልቆአል፣ ኢትዮጵያ ኝ አልጀመረችውም። የወደብ ባለሌትነት ከሆነ ግን አታስቡት፣ ብትፈልጉ ኬንያ ብትፈልጉ ደቡብ አፍሪካ ሂዱ። እኛ የሚሸጥ መሬትና ህዝብ ታሪክም ለንም። እናንተ ህዝብንና መሬትን መሸጥና መለወጥ ስለለመደባችሁ ሁሉንም በናንተ አይን አትዩ። ምነው እናንተ ብዙ ወንዝ እያላችሁ አባይን ገድባችሁ ከግብጽ ጋር ትጣላላችሁ?? ለምን ይሄንን ትታችሁ ሌላ ግድብ አትሰሩም?? ግብጽ እየለመነቻችሁ አይደል? የተለመነ ሁሉ አይሰጥም ማሞ። ደሞ ለማኝ እግዜር ይስጥህ ከተባለ አሜን ብሎ አርፎ ነው መቀመጥ ያለበት እንጂ ጦር መምዘዝ ድርቅና ነው።
@dagi6055
@dagi6055 8 месяцев назад
@@amiceeri2263 በነፃ አምጡ ያለ ማነው? በግምት ከምታወሩ መጀመሪያ ማዳመጥ ነው። አብይ በሊዝ እንከራይ ነው ያለው። ታዲያ ይሄ ሸያጭ ነው? ማንም የናንተን ሃብት በነፃ እናጋብስ ያለ የለም። አሰብን የመጠቀም ጉዳይ ማን እያጓተተው እንደሆነኮ ሬድዋን ሁሴን ተናገረ እስቲ ኢሳያስ ደግሞ ሚዲያ ላይ ይውጣና ያስተባብላ። ልክ ኢሳያስ 5 አመት አረ ተጠቀሙት እያለ ሲለምን እንደነበርና አብይ አምቢ ያለ አድርጋችሁ አትዝፈኑ።
@esayasberhane5454
@esayasberhane5454 8 месяцев назад
እኒ የሚገርመኝ የዚ ሰይጣን ልበለው ወይስ የመጨረሻ ደደብ ኡሱ ማን ሁኖ ንው አሁን ለኛ በገዛ መሬታችንና ወደባችን እስከ አሁን መድሀኒት አርልግኘልትም ማለትንው ጸበል እንዳይ ሄድ ሰይጣን ጸበል ይፈራ ።እስሳ እካን የንገርከው ይስማል ለበጎ እስከሆን ድስስ ይሄ ደቆሮ እስክመቸ ህዝብና ሀገር ያፈርሳል ? እኒ የምያውቀው ይኢትዮጵያ ህዝብ ጀግናና ዘራፍ አሁን ሳይው ግን የእህያና ምዝርና ሰው ከነህይውቱ ስቃጠር በአድባባይ ስው ሲገደል በዚ ዘመን ሰው የምሸጥባት ይኢትዮጵያ ነገር ተዘርዝሮም አያልቅም የሄሁሉ የመጣ ደግሞ ይህ ሰይጣን ትምህርት ህይማኖት የሌልው ሰው በመሁኑ በጣም ያሳዝናል ለኢትዮጵያ እግዝብሄር ጥላ ይሁንባት አለበዚ ይዝዋት ወደገል ይሆናል ማለት ንው የኢትዮጵያ ህዝብ ሆብሉ ካልተነሳ ምክንያቱም ከሁሉም እገር ጦርነት እስካላቆመ ኢትዮጵያ እጣ ምን እንደምሆ እግዝብሄር ብቻ የሚያቀው ???
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 8 месяцев назад
አጀዳ አተቅይሩ ህዝብ እያለቅ ወደብወደብ
@Eritreafirst1
@Eritreafirst1 8 месяцев назад
አዚ ይሁዳ ወደብ ክጥቀም አንተደአ ኢሉ መጀመሪይ ዓሰብ ናይ ኤርትራ ምኮኑ ከአምን ህዝቢ ኢትዮ ከአምን አሎው ኤረትራ ዘዝመጸ ዝነገሰ ኢትዮ ይደቅሰ ይሐልም ዓሰብ ናይ ኢትዮ አንዳበለ ንውልደ ወሎዶ አሸክ ዝኮነ ጎረቤት አይንግደፍሉ ነዚ ህዝቢ የአክል ውግአ ምት ሰደት ብሰንኪ አዞም ሩጉማት አትማን ህዝቢ ኤርትር ሰላም ኢዩዝደሊ አምላክ ንህዝብና መሬትናኒኢ ኢደካ አንብረልና
@samiman1498
@samiman1498 8 месяцев назад
Kahun bekaye eja eritirweyan keyabehar ne yedakemch Ethopa ayensetm yemato yematel💪🏾💪🏾🇪🇷🇪🇷
@amandimisse2339
@amandimisse2339 8 месяцев назад
#ETHIOPIA government AMAHRA PEOPLES MILTARY LEADER AMAN WINS NOW GOING ATTACK ETHIOPIA PM ABIY PROSPERITY GUILTY PARTY AND JAIL
@AlphaAlpha-i8c
@AlphaAlpha-i8c 8 месяцев назад
ለምን መንገዱ የቆሙበት መንገድ ከዚህ መስማት ትችላላችሁ ። ይሕን ውይይት ማንም ኢትዮጵያዊ መስማት ይገባዋል ። ru-vid.compsmreMTibkA?si=nfxYcO6vPPVdCEZK
@Azmarino-z6r
@Azmarino-z6r 8 месяцев назад
ኤርይራን ለቀቅ ምነው ጨውይመስል ውይይይይይይይ 🦀🦀🦀🦀🦀 ሆናቹህብንኮ።
@Hamit-o1n
@Hamit-o1n 8 месяцев назад
የኤርትር ኣቃም ኣንድ ነው አትዮ ወድብ መጠቀም እንደምትችል ያውም ለኢትዮ ኣዋጭ በሆነ መሪዎቻቹ ግን ለህዝባቸው ኣሁን እንደ ኣየነው ወድብ ኣመጣን ብለው ለምስጨፈር ንበር ይህ በኤርትራ ኣይሰራም ለኣስርት ኣመታት ሉእላውነታዋኣን ለምንም ኣልሰጥም ብላ በኣሜሪካ በእገዳ የትቀጥቅጥች ነች እንጂ እንድ ጁብቲ ማረግ ቀላል ነው ጥቅላይ ሚንስትራቹ ግን ንጉስ ሃይለስላሴ ዳግም ታሪክ ልስራ ባይ ነው ይህ ድግሞ በኤርትራ ላይ ጨርሶ ኣይቻልም
@tesemadesta3026
@tesemadesta3026 8 месяцев назад
በኢትዮጵያ ምድር ላይ የሚደረግ ያለው ድርጊት በጣም ያሳዝንኛል፡ ምክንያቱም ይህ የብልጽግና መሪ ሃገርና ሕዝብ ኢያስጣፋ ነው ከባለፉት ስርዓታት የብልጽግና መሪ በጣም ታይቶ ኣያውቅም። በኢትዮጵያ ምድር እንደ ኣሁን መጥፎ ታሪክ ታይቶ ኣያውቅም ለመጀመርያ ግዜ የኣህያ ስጋ ስሽይጥ ኣይተን ሰምተን ኣናውቅም፡ ስለዚ የኢትዮጵያ ሕዝብ ስጋ የሚፈልግ ሰው ራሶ ፍየል ገዝቶ መብላት የበለጠ ነው ኣልያም በርየ ከተፈለገ ደግሞ 5 ውይም 10 ሰዎች ብሩን ኣሰባስቦ ኣብራቹ ገዝታቹ ብትበሉት የበለጠ የጤና ዋስትና ይኖራላቹዋል፡ምክንያቱም ከዚህ ብሃላ በኢትዮጵያ ምድር የኣህያ ስጋ መሽጥ ኣይቆምም የብልጽግና መንግስት ራሱ ለውጭ ሃገር የኣህያ ስጋ ለውጭ ገቢ ስል ኣያስቆምምና ህዝብ ግን ስጋ ከነጋዴዎች መግዛት የለባችውም። ምክንያቱም የብልጽግና መሪ የውሃ ዶክቶር ሃይማኖት ኣልባ ስለሆነ ለሕዝቡ ሃይማኖት ሊያከብር ኣይችልም ሌላ ውንድ ከወንድ ሴት ከሴት የገ ስርግ የፈረምር የብልጽግና መሪ ሃይማኖት ቢኖር ንሮ ይህ ድርግት ከኣሜሪካ ጋር ሊስማማ ኣይችልም ነበር ስለዚ ኢንደ ኢትዮጵያ ሃይማኖት የሚከበር ሃገር የለም ኤሪትራ በስተቀር፡ ስለዚ በኢትዮጵያ ምድር ሃገር ሴኦል ኢየሆነች ነች። ኢትዮጵያ ሕዝብ ያለው የብልጽግና መሪ ሃገር ኢና ሃይማኖት ኢያጠፋ ስለሆነ የኣማራ ፋኖ ኢና ኦነግ ሌሎችም መደገፍ ኣለባቹ ኢትዮጵያ ከዚህ ሁሉም ኢከይ ድርጊት ሃገር ለመዳን ከተፈለግ ኣልያም የኢትዮጵያ ሃይማኖት ለማጥፋት የውሃ ዶክቶር ኢንቅልፍ ኣይማጣም ስለዚ ኢትዮጵያ ሕዝብ ንቃ ሃገር ሃይማኖት ወዴት ኢንደሜሄድ ያለው ኣውቀ ተነስ ከኣማራና ኦነግ ጎን ቆመህ የውሃ ዶክቶር ዕድመ ስልጣን ማሳጠር ግዜ ኣሁን ነው። ድል ለኣማራ ፋኖ ለኦነግ!
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 8 месяцев назад
የሽርየም እንዳስላሲም ህዝብንም የመቀልየም ህዝብንም በህብረትም ትግርያም ወክለዉ እራስዉንም የቻለም ለትግርያም ሰላም ፈላጊም ሚዋግዉም ሰላም ማረጋጋትም ትግራይም ከታህት ህዎሀትም ወያኒም ዉጭም ካማራም ህዝብንም ጋርም መስራትም እንዲችልዉም ካማራም ህዝብንም ታጋይዎችም ጋርም ሙሰርዉ አብረዉ ማደራጀትም ለትግራይም ተገብይም ነዉ እንደህዝብንም ሰላም ፈላጊም ህብረተሰብ ያስፈልጋል ማቓቓም ማደራጀትም አብሮም ሚሰራበትም ንግግርም ለመጀመርም በኢትዮጵያነትም አብሮነትም ትግልም በዲሞክራሲ ከፖለቲካዉ ገለልተኛም ይሆናልም ያማራም ህዝብንም ልጅዎችንም ታጋይዎችንም ለዲሞክራሲ ስረአትም ነዉ ትግልዉ የበላይነትዉ ጥበቃም ሀገርንም ብልንዲራም ብቻም ነዉ ትግልዉ ለዲሞክራሲ ስረአትም በህግም ምትመራም ሀገርም ለዲሞክራሲምምትሰጥም መብትም ወታደራዊንም ግዛትም ከፖለቲካዊ ገለልተኛም የሆነም ሚንተሪም የበላይነትም ስልጣንዉ በንዲራዉ ሀገርዉ ዲሞክራሲ ሚጠብቅም ፍልኖም ብቻም ይሆናልም ለትግርያም ለሊሎችንም በዘርም በቢሄርም ምትመራም ሀገርም አትኖርም ሁልዉ በኢትዮጵያነትዉ መብትዉ ናሽናልነትዉ እኩል አንዲት ሀገር አንዲ ናሽናልም አንዲት ኢትዮጵያም ባቻም አንዲትም ናሽናልም ባንዲራም ያስከብራልም ፋኖም ታጋይወንም አማራም ጦርም ልይነትም ሳይኖርም በየትኛዉ ግዛትም ሰርቶም የመኖርም ህግንም ፀድቆም ተሻሽሎም ለሶስትም አመትም በዲሞክራሲንም ስረአትም መነርያም ህግም ይኖርበታል ለኢትዮጵያነትንም ለሁልዉ በእኩልነትም ናሽናልም ህግም መብትዉ ሚያገኝበትም ፓስፖርትም ኢትዮጵያነትም መብትዉ በህግዉ ሚጠሽቅለትም ፋኖም ጤርም የበላይነትዉ ይዝዎም ከፖለቲካም ከመሪነትም ገለልተኛም ጦርም ባንዲራዉ ሚያስከብርንም ይሆናልም ለዚህንም ነዉትግልዉም ለነፃንፕትም ለሰላም ማምጣትም ነዉ ያማራም ህዝብንም ትግልም።
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 8 месяцев назад
ሱማልያም ላንድም ከኢትዮጵያም ግዛትም ሀረርንም ቆርጦም የገዛትም እንግሊዝንም መንግስትም ከኢትዮጵያም መንግስትም ወታደሮችዉም ስለተያዝዉበትም ከየመንም የነበረዉንም ጦርዉም ተሻግሮም ሱማልያም ላንድንም ገብቶም ቦታም ተዋግቶም ከያዘም ከኢትዮጵያም መንግስትም ጋርንም ቲድሮስንም አስገደለም የእንግሉዝም ግዛትም ሁናም ቆይታለሽ ከታልያንም ግዛትም አልነበረሽም ሱማልያም ላንድም ማለትም በሀይልም የረጠቀለለሽም ናትም ከጣልያንም ግዛትም ሱማልያም ላንድም ህዝብንም የኢትዮጵያም አካልም የጅግጅጋም የሀረርንም ህዝብንም ናቸዉ በሀይልም ለጣልያንም ግዛትም የተሰጥዉ ኮል0ንያልም ሱላልያም መንግስትም ሁናም ነበርም ሰላሳም አመትም ለብቻዋንም የእንግሊዝም ግዛትንም ሱማልያም እራስዋም ችላም እየረመራሽም ሰላሳም ሁለትም አመትም ሁንዋታልም ይህንም በሀይልም ለመያዝም የጣልያንም ኮለንያልም ሱማልያም አይችልም ከራሳቸዉንም ህዝብንም ከኢትዮጵያም ህዝብንም ከረረርም ከጅግጅራም ህዝባቸውንም አብረዉ መስራትም መነገድም ገብያቸወ ሸቀጣቸዉ ተለዋዉጠዉ ማደግም ግድየታም ነዉ ሰላም ያስፈልጋልም ላአፍሪካም ህዝብንም ሆርም አፍሪካም ህዝብንም ታፍኖም በሀይለኛም በኮለንያልም ስረአትም ዳግም መያዝም ቀርትኣልም የሱማልያም መንግስትም ለሱማልያም ላንድንም መያዝም መግዛትም መብትም የለዉም አይችልም ህዝብንም አፍሪካም አይፈቅድለትም ኮለንያልም ለማድረግም የእንግሊዝንም ግዛትም ኮለንያልም የጣልያንም ኮለንይም ሀይልዉም አጠንክሮም መግዛትም በሀይልም ምልንበርከክም ፍፅዉም አይችልም ማንም አፍሪካዊያንም አይፈቅድላቸዉም ነዉ ምንለዉ አርፈዉም ይቀመጥዉ ለሱማልያም ላንድንም በሀይልም ልግዛሽ ሙለዉ አይሰራም ።
@ዚዚ
@ዚዚ 8 месяцев назад
የአድዋ 00ፕሮጀክት የተሳሳተ መረጃ ነው ያላቹህ ዩናስ ጥበቡ የሚባል ሰው የራሱን ኢንተረስት ተናገረ እንጂ ስራውም ላይ የለበትም የጠየቀውም ሰው የለም እሱ በሶሻል ሚዲያ ስላወራ ትክክል ነው ማለት አይደለም ሪፖርተርም ቢሆን የዘገበው የተሳሳተ ነው ማንኛውም አርቲስት ለስራው ኮቴሽን እንዳቀረበው አቅርቦ ሊሆን ይችላል መጀመሬያ ላይ ፕሮጀክቱ ለሚሰሩ እርቲስቶች ከተሰጠ በኃላ ግን ያናገረው አካል የለው አንድም የሰራው ፕሮጀት የለውም ግራ ቀኝን አይታቹህ መረጃቹህን አስተካክሉ ::
@tessfayared110
@tessfayared110 8 месяцев назад
መየሞኝ ጨዋታ መልሶ መልሶ የኤርትራን መጠቀምም ቢሆን ጊዜው ያለፈበት ጨዋታ ነው አታስቡት እዛው በጸበላችሁ
@selamdawiet3519
@selamdawiet3519 8 месяцев назад
የአህያ ሰጋ ይበላል ብለዉ እዉነቱን ሰለተናገሩ ነዉ ሚከሰሱት ???
@Emanu1532
@Emanu1532 8 месяцев назад
መከሰስ ያለበት የእንስሳ መብት ተከራካሪ ሳይሆን የአህያ ስጋን በአገር ውስጥ ለመቀላቀል ወይ ለማቅረብ የሞከረው የመንግስት አካል ነው ህዝብ ተነስቶ መክሰስ አሁን ነው
@wonder580
@wonder580 8 месяцев назад
እናንተ ማፈሪያ ለናንተ መልካም ያሰበችን ሀገር የምታጥላሉት ጋዜጠኞች ብትሆኑ ኖሮ መሪያቹ እስካሁን ሲዘባርቅ የነበረውን ከግምት ማስገባት ነበረባቹ: ከአሁን በኋላ ግን ስለአገራቹ ኤሪትራ የሚያሳስባት አይሆንም
@Ismael-isa
@Ismael-isa 8 месяцев назад
እስካሁን ምንም አልገባችሁም!አብይ ስለ ኢትዮጵያ ሚሰራ ከመሰላችሁ ምንም አልገባችሁም!!!!
@assefajudah8559
@assefajudah8559 8 месяцев назад
The poll. The ethiopian government has been found ,untrustworthy, untrustworthy, the rest is fake , " kelebe kalekessu emba aigedem ". Unity the source of Strengths!!!
@assefajudah8559
@assefajudah8559 8 месяцев назад
The ppll. Mr. Redwan Hussen, was rejected as an ppointee of Ethiopian diplomat to Eriteria , left and came back after waiting 5 months . Birds of same feather for no better !!!
@jimihune9650
@jimihune9650 8 месяцев назад
ወደቡ የማን ሆኖ ነው ኢትዮጵያ አማራጭ የምታቀርበው. ? አማራጭ ማቅረብ ካለበት የወደቡ ባለቤት ነው
@balemlayembiale3020
@balemlayembiale3020 8 месяцев назад
ምነው ሬዲዋን ትግራይንና አብይን አስታራቂው ኦሮሞን ከሱማሌ ማስታረቅ ከበደው
@mudahkfd7163
@mudahkfd7163 8 месяцев назад
ሪድዋን የመሰለ የተረጋጋ ሰው መንግስት ቢሆን የምትሉ 🎉
@Elham-z7x
@Elham-z7x 8 месяцев назад
መርዝ ነው የምን መረጋጋት
@abebetessema3950
@abebetessema3950 8 месяцев назад
እዩት እስቲ ይህንን የኢትዮጵያን ካርታ በዚህ መልኩ የተቀበለ መሪ ማን ነወ
@durimohammed5282
@durimohammed5282 8 месяцев назад
Temaramari yemitilut Muhammed kiesr iko gumel tebaki neber sudan lai behuwala Eritrea temeliso universiy asmara be sew bsew gebto schilarship agignito wede Norway yehede sew new. Ahun isun bilo temeramsri? Fetawoch tiru sew felgu
@Dire2023
@Dire2023 8 месяцев назад
መላምት ትንታኔ ዜና አይሆንም የሙያ ብቃቱንና ስነምግባሩን ተላበሱ በቅድሚያ ዜና ንባብ ብቻ የሆነ አስመሠላችሁት እባካችሁ ባለሙያ ሁኑ ወይም ለባለሙያ ተውት አትቀላምዱ !!!
@happyman3387
@happyman3387 8 месяцев назад
የዚህ ጋዜጠኛ ዴሞፅ ይደብራል አይስብም የመጀመሪያ ይሸላል
@expresslausanne526
@expresslausanne526 8 месяцев назад
Eritrea is not a country looking for development and cooperation with neighboring countries. They have chosen to suffer with poverty 🤥.
@nahomfsha7796
@nahomfsha7796 8 месяцев назад
Minm aytfelgm ke ehiyopiya eretrae egrachew ena ejachew yazuln
@sameiraf2450
@sameiraf2450 8 месяцев назад
ሰላም ለሀገረችን ውዶች ደምሩኝ
@jimlee7642
@jimlee7642 8 месяцев назад
Wild suggestion WHAT HAPPENES IF THE AMHARA JOIN ERITREA AS ONE COUNTRY IT WILL BE ONE OF THE MOST POWERFULL AND RICH COUNTRY AND IT WILL CRUSH OROMO
@esayasejeta1954
@esayasejeta1954 8 месяцев назад
ስለ ወደብ ጉዳይ ማንም ምንም አያመጣም የ1ወር ወሬ ነው የሚሆነው
@amandimisse2339
@amandimisse2339 8 месяцев назад
#ETHIOPIA WORLD LEADER AMAN WINS
@assefajudah8559
@assefajudah8559 8 месяцев назад
The poll. Many Ethiopians are saying , Fanos save our Gambella citzens as soon as possible "" they need help, !!! Unity the source of Strengths !!!
@bellaejigu3498
@bellaejigu3498 8 месяцев назад
Please stop repeating the same thing over and over again
@4dchess-Eri
@4dchess-Eri 8 месяцев назад
--Feta--- fesam daily
@ebrahimseid8672
@ebrahimseid8672 8 месяцев назад
😢😢😢እኔምለዉ ፈታደይሊ ምነዉ ተቀየራቹህ ያንኛዉልጅሳ የታለ እኔ አልዋሻቹህም ጀመርአድርጌነዉ እምቶወዉ ስለዚህኛዉጋዜጠኛግን ይቅርታ
@kunfeyekun-wr5kv
@kunfeyekun-wr5kv 8 месяцев назад
😂😂 እኔ ብቻ ነኝ ብየ ነበር 😅 የሱን ብቻ ነበር የማዳምጠው😢
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 8 месяцев назад
ሆሆሆሆ እናንተ ምን ጉድ ናችሁ መረጃ አይደል እንዴ የምትፈልጉት የምን ድምፅ መረጣ ነው አረ እፈሩ አለመስማት መብታችሁ ነው
@kunfeyekun-wr5kv
@kunfeyekun-wr5kv 8 месяцев назад
@@gravitymobile7558 ሲያዩት ያላማረ ይባል የለ! አቀራረቡ ይለያል ቀልዱ ሳንፈልግ ፈገግ ነው የሚስብለን ወላሂ የሌሎችን ጨርሸው አላውቅም😀😃
@kunfeyekun-wr5kv
@kunfeyekun-wr5kv 8 месяцев назад
@@gravitymobile7558 AN ሰብስክራይብ ላደርግ ነው
@Anti-Traitor
@Anti-Traitor 8 месяцев назад
ኣማራጭ ማቅረብ ያለበት ባለቤት ነው ወይስ ፡ ተቀባይ ፧
@esutadese985
@esutadese985 8 месяцев назад
Ante zegi demts nket nw yelejun mknyat matnagerew koshasha nek
@ZekariasSolomon-m3b
@ZekariasSolomon-m3b 8 месяцев назад
አቢይ አኅመድ ፡ በተለይ በመጀመሪያው የሥልጣኑ ወቅት ፡ የነበረውን የግሉ ብዙ ድብቅ አጀንዳዎች ፡ እንኳንስ ለኤርትራ ለኢትዮጵያውያንም ግልጽ አልነበሩም ። እነ ሬድዋን ደግሞ ፡ ምስጢሩን ሆን ብለው ተስማምተውበት ፡ ወይም ለሥልጣናቸው ሲሉ ዐይናቸውን ጨፍነው እየተከተሉት ነው ።
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 8 месяцев назад
ህዝብ ማሰቃየት ነፆነትን አያመጣም።
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 8 месяцев назад
እኔምለው ያ ደስ የሚል ጋዜጠኛስ የት ገባ😳😏
@Hamit-o1n
@Hamit-o1n 8 месяцев назад
ችግር የምታመጥት እራሳቹ ለኤርትራ 4ኣማራጭ ስጥተናል እንዴት ይረሳል ጠቅላዩ እኮ ብይፋ ይግባናል ለዝሁ ድግሞ ቅያሪ ኢትዮ ኣይር መንግድ ወዘት ብሎ ሲቀባጥር ነበር እንድን በላች ስል ነበር ኣሁን ግን እራሱ ጠቅላዩ ሊበላ ነው
@dessieassefa945
@dessieassefa945 8 месяцев назад
ዋልታ ሁለት ድስት ማጠቡን ተክኖበታል
@mulugetateklu4558
@mulugetateklu4558 8 месяцев назад
ትክክል ነው የአህያ ሥጋ እየተሸጠ ነው
@Ismael-isa
@Ismael-isa 8 месяцев назад
አገው እና አማራ ምን ይለየዋል አሁን?አገማራ ለምን አትሉም
@edenkidane1625
@edenkidane1625 8 месяцев назад
ማን ስለሆነው ነው አማራጭ በልኡላዊት አገር ጭራሽ ሂዱ ወደ ወንዙ ሶማሊላንድ ዕላጅ😂
@mezmurhtsanat
@mezmurhtsanat 8 месяцев назад
Kkkkkk😅😅😅😅😅😅😅 ahya😅😅😅😅😅😅😅ahya😅😅😅
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 8 месяцев назад
Eidme le Poletikegnoch andin hager leyayitewi wedeb aliba aregun 😢ahun demo telat feterlin, minale ke egnaw kehonut Aeritra gara bismama 💔💔💔
@emmanuelhabte4672
@emmanuelhabte4672 8 месяцев назад
Enkuan le birane lidetu beselam aderesen ameen😊❤❤❤
@Fetaninfo
@Fetaninfo 8 месяцев назад
FANO IS THE WINNER 🟩🟩🟩🟨🟨🟨🟥🟥🟥🟥
@محمد-د7د6ض
@محمد-د7د6ض 8 месяцев назад
ድል ለአማራ ፋኖ 🎉🎉 ሞት ለአብይ ሰራዊት
@gizawgedlu1927
@gizawgedlu1927 8 месяцев назад
Thank you. You are fair and better than the other nonsense medias.
@negattibulla215
@negattibulla215 8 месяцев назад
የግም አማካሪው ብስብስ ነው::
@ahmedkedir.s9548
@ahmedkedir.s9548 8 месяцев назад
Ambassador Redwan is quite capable and eloquent diplomat Ethiopia ever has. I'm hoping all intricacies with port issues and others resolved in a peaceful way.
@bettyabrham9986
@bettyabrham9986 8 месяцев назад
😅😅😅😅😅
@wegf6808
@wegf6808 8 месяцев назад
He isn't a diplomat; he is loyal servant for a killer as long as he is in his comfort zone. He is the same as a prostitute who sleeps with anyone.
@MussaraFenta
@MussaraFenta 8 месяцев назад
አብይ000😂😂መከላከያአይ😂😊
@MohammedNourou
@MohammedNourou 8 месяцев назад
❤❤❤ኢቶባ ትቅደም
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 8 месяцев назад
የአህያ ስጋ ወደ አስድአበባ አልገባም ያለውን ዴዴብ ስወየ እዛው ብላው ብላው በለው አህያበል🤔
@sometomore
@sometomore 8 месяцев назад
አንሳብስክረብ ሳላደርግ ልጁን መልስ ድምፅህ ደስ አይለኝም
@dawiteliffe9027
@dawiteliffe9027 8 месяцев назад
ፒኖኪዮ ረድዋን ሑሴን: ሁሌም እንደዳመሉ ባንድ ራስ ሁለት ምላስ::
@abdirahmanas2583
@abdirahmanas2583 8 месяцев назад
😂 you dreaming guys you never get
@sisaywube8466
@sisaywube8466 8 месяцев назад
ያኛውን የመለስልን ካለሆነ ኢ ቲ ቢ ከማዳመጥ ምን ተሻለ
@dawitGehbremchael
@dawitGehbremchael 8 месяцев назад
Yet yalet etiop nat?leboch
@AyeneHailu-ic5ou
@AyeneHailu-ic5ou 8 месяцев назад
ፈታ ፈታ ማለት ቀረ በናተ ፒጅ ያኛው ዘጋቢ የት ሂዶ ነው
@NazretHaylom-g5q
@NazretHaylom-g5q 8 месяцев назад
Eryrea endatitekem new eko key bahir keflo alemetekem lemewrer yasebew ertrawian gin etiopia endititekem new etio plen yeminkortew lela plen tefton iydelem kahun behala gin lib geztenal temirenal sew yejun magnet alebet beka gorebet yelenm altadelnim
@ريان-ح4ر9ق
@ريان-ح4ر9ق 8 месяцев назад
Hhhhh
@kunfeyekun-wr5kv
@kunfeyekun-wr5kv 8 месяцев назад
ያኛው ዘጋቢ የት ገባ? እሱ ከሌለ ሰብስክራይቤን አነሳለሁ ያለሱ ደስ አይልም አንድ ነገር በሉን የት ገባ?????
@Elham-z7x
@Elham-z7x 8 месяцев назад
መረጃ ሳትሆን ስሜትሽን ነው የምትፈልጊው ውጭ ካልፈለግሽ
@kunfeyekun-wr5kv
@kunfeyekun-wr5kv 8 месяцев назад
@@Elham-z7x ቱ ኸረ ወንድ ነኝ በቃ ይመቸኛል ጥራሽ ተረቱ
@amandimisse2339
@amandimisse2339 8 месяцев назад
#ETHIOPIA government LEADER UP TO RED SEA PORT
@wonder580
@wonder580 8 месяцев назад
ጥምባታም ቆሻሻ
@samru2018
@samru2018 8 месяцев назад
Jelanfo
@samru2018
@samru2018 8 месяцев назад
Ethiopia mngest ale ende
@alemgebrekidan8104
@alemgebrekidan8104 8 месяцев назад
🥰👍🥰👍
@NazretHaylom-g5q
@NazretHaylom-g5q 8 месяцев назад
Lemin esun kee abiy fotoga tiletifalachu yehe sewye kehadiy anfeligewm
@amandimisse2339
@amandimisse2339 8 месяцев назад
Ethiopia aman pm and world leader and GOD LEADER
@የሻዓቢያልጅአምቼ
@የሻዓቢያልጅአምቼ 8 месяцев назад
ሯ 😂😂😂
@MejiidIbroo-xi8ve
@MejiidIbroo-xi8ve 8 месяцев назад
Time,server,must,notbe,out,or,via.
@sisaywube8466
@sisaywube8466 8 месяцев назад
ፈታ ኢቲቢ እና ድምፅ እንዴ?
@TsehayNetsereab-zs2xp
@TsehayNetsereab-zs2xp 8 месяцев назад
Etiyopawyan atwashu enet tenageru bewshet menor wlew adrow mewdeq new few atwashu
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 8 месяцев назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አብቹ የጣላ ሀገር ያ Ethiopia ህዝብ እንደላጠላ ነው ምናስበው ስላዚህ ምንግስታቺንን አትንኩብን እናም ፈጣሪ ካለ ምንጋስታቺን ቃል የጋባልንን ቃስ ባቀስ እናገኛለን ሀሳብም እናስመልሳለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia ላ ዘላለም ትኑር
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 8 месяцев назад
አብይ ይጠፍል ጠብቅ የኢትዮጰያን ህዝብ እባ ደም አለበት አብይ የተረገመ ክፉ መሪ ነው የገዛ ህዝቡን የሚበላ ድመት ነው ፈጣሪ የጁን ይስጠው ☝️
@HaregewoinGetnet-vo4se
@HaregewoinGetnet-vo4se 8 месяцев назад
ፐ!🫣😅😅
@gizachewhamore9767
@gizachewhamore9767 8 месяцев назад
Areffffff
@abdimuha
@abdimuha 8 месяцев назад
🔇🔇🔇🔇🔇🔇
@mesy6975
@mesy6975 8 месяцев назад
🙏🙏🙏
@muluyeeyayu4370
@muluyeeyayu4370 8 месяцев назад
ፈታ አማረኛን ያሳጣህ
@MejiidIbroo-xi8ve
@MejiidIbroo-xi8ve 8 месяцев назад
6:07 ,error,unlocked
@MejiidIbroo-xi8ve
@MejiidIbroo-xi8ve 8 месяцев назад
Error,trureupdatenot
@MejiidIbroo-xi8ve
@MejiidIbroo-xi8ve 8 месяцев назад
Video,filmcancled,not,must,okay.
@MejiidIbroo-xi8ve
@MejiidIbroo-xi8ve 8 месяцев назад
9:26 ,timemustnot,out,forealong,disrltance,screendevice,service,quik,sentmedianetwork,conection,noapp,usageyoutube,quiksendsetings,itel,mobile,entertementokay,datacurrent,saftey,olay,suecessfull.
@MejiidIbroo-xi8ve
@MejiidIbroo-xi8ve 8 месяцев назад
9:26 houer,minute,seconds,sendused,foralong,openwith,enternetwork,wifi,bandwagon4343password,wagon,get,datafound,parmanently,fixed,existtime,applay,for,along,enternetworkmedianeton,redgestrerationonwork,conectionacess,quiksetingsopenrecent,event,tap,video,youtyube,trueupdate,returnonto,douwnloadlink,conectionokay,datasefteysuecessfull,oluweys,alikeinit,manager,acess,wellcomeistoo.
@SilleewayyaaTamasgeen
@SilleewayyaaTamasgeen 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
Далее
የጠፋ ጊዜ- YETEFA GIZE Full Amharic Movie 2023
1:30:58
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
58:30