Тёмный

Ethiopia - እርስ በርሳቸው ሲባሉ የቀነኒሳን ሪከርድ ያስበሉት አትሌቶች! 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 265 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 526   
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 2 месяца назад
አትሌቶቹ አሁን ያለችው የኢትዮፕያን ገፃ ነው የሚገልፀው 😢😢😢😢😢
@flowsket2233
@flowsket2233 2 месяца назад
ትክክለኛ ያለንበትን ሁኔታ የሚያሳይ የእርስበርስ ግጭት። እውነታው ይህ ነው። ያሳዝነናል!!!
@mimiseid8430
@mimiseid8430 2 месяца назад
Absolutely right
@SolomonTekle-z4v
@SolomonTekle-z4v 2 месяца назад
ከሀዘን አያዉጣህ።
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 2 месяца назад
ድሮስ በቆሸሸ ዘር እና ቋንቋ ከተከፋፍለ ትውልድ በኢትዮጵያን ስም ድልን መጠበቅ ዘበት ነው እድሜ ለፖለቲከኞች እና ሀገር መሪ ተብዬዎች ውርደተን መናቀን ነው ያተረፉልን በአለም መደረክ መሰደቢያ መሆን
@user-gp5dg2wi7waster
@user-gp5dg2wi7waster 2 месяца назад
😅😅😅 ባህላችን ልሆን ነው
@mulumebettilahun9332
@mulumebettilahun9332 2 месяца назад
ግጭቱ በግል ሲወዳደሩ የነበረ የቆየ ነው ለምን ዛሬ አቀናብረው እዳቀረቡት አይገባኝም ለአሁኑ ውድድር ግን የተቻላቸውን አድርገዋል ለምን ይዋሻል
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 2 месяца назад
በነ ቀነኔሳ ጊዜ ቀረ የነ ቀነኔሳ አይነት ከአሁን ቦሀላ ማሰብም ይከብዳል 😢😢😢
@khairedin7940
@khairedin7940 2 месяца назад
እርግጠኛ ነኝ የቤሄር ፖለቲካ ሰርሰሮ ገብቷል
@metiworku1601
@metiworku1601 2 месяца назад
ሀይ ሀገሬ ኢትዮጵያ መለያዬት ትርፉ ውርደት ነው !!!
@addishailu6143
@addishailu6143 2 месяца назад
ማን ተለያየ
@SolomonTekle-z4v
@SolomonTekle-z4v 2 месяца назад
​@addishailከዉርደት አያዉጣህu6143
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 2 месяца назад
@@metiworku1601 Woyanena Oneg yemifelgutin agignitewal (mekeran barnetinna wurdetin)
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo 2 месяца назад
ውርደት ከአገር ውስጥ አልፎ በሰው አገር ሞት ይሻላል 😢
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 месяца назад
በጣም ያዛዝናል ብር አጠገባቸው ብዙ ኢትዮጵያውያን ልጆች ዕድሉን ያላገኙ አሉ ማባረር ነው አዋርደውናል እንደሀገር አዋርደዋል 😮
@SolomonTekle-z4v
@SolomonTekle-z4v 2 месяца назад
ሩጫዉ የመሸሽ ፣ የመፈርጠጥ ሲሆን እናንተን እናስሮጣለን።
@BelachewBeshah
@BelachewBeshah 2 месяца назад
በአብይ ዘመን ገና ብዙ ውርደት እናስተናግዳለን ሀገሬ ፈጣሪ ፊቱን ይመልስልሽ
@jujucanal2165
@jujucanal2165 2 месяца назад
ኡፍፍፍ ተቃጠልን😢
@compostcomposto
@compostcomposto 2 месяца назад
ደራርቱ መሮጥ ትችል ይሆናል መምራት ግን አትችልም አትችልም ዝም ብላ ያለ ዕውቀት ትንቦጫረቃለች ዕውቀት የሚፈልገውን አትሌቲክስ በየዋህነትና በሞኝነት መምራት አይቻልም ደራርቱም አሸብርም ቦታውን ይልቀቁ
@Ishaqgetachew0123
@Ishaqgetachew0123 2 месяца назад
ሰለሞን ባረጋ ሳይሆን፣ ያንን ከብት ውቀሱ። እንዴት ይጎትተዋል 😢
@btrueeth
@btrueeth 2 месяца назад
የትኛው የኢትዮጵያ ክብር ነው ዝቅ የሚለው? ወርዶ ከተፈጠፈጠ ቆየ።
@terytill3652
@terytill3652 2 месяца назад
እንተው ተዘቅዘቅ ሀገሬ ከነክብርዋ ነው ያለችው አንተ ነህ ልታዋርዳት የተነሳህው አንትው ተፈጥፈጥ you are so extremely RUDE
@btrueeth
@btrueeth 2 месяца назад
Personal attack ምን የሚሉት ነገር ነው? ባዶ ቂጥ ይዞ መኮፈስ። የሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ አሉ።
@Mera-v2g
@Mera-v2g 2 месяца назад
@@btrueeth ይኼ ቅዠትህ ነዉ
@Birehanlema
@Birehanlema 2 месяца назад
ይገባናል
@girmamoges4089
@girmamoges4089 2 месяца назад
ፈታዎ ፡ በጣም ፡ ነው ፡ የማመሰግናችሁ ፡ በስፖርት ፡ መረጃችሁ ፡ በጣም ፡ አድናቆትን ፡ እያገኛችሁ ፡ ስለሆነ ፡ በርቱበት ፡ እላለሁ ፡ ግርማ ፡ ሞገስ ፡ ነኝ ፡ ከድንበር ፡ ኮሎራዶ ፡
@TeddyShoes
@TeddyShoes 2 месяца назад
😂😂😂እንዴት ያናድዳል🔥🔥🔥🔥
@tedladessalene4260
@tedladessalene4260 2 месяца назад
ሀገርን አዋረዱዋት ያሳዝናል እርስ በርስ ተዋረዱ መስሎዋቸው ነው
@AshenafiTariku-yp3jj
@AshenafiTariku-yp3jj 2 месяца назад
ኢትዮጵያን ሳይሆን እራሳቸውን ነው ያዋረዱት እውነት በስራቹ እፈሩ እነዚ ነገ የወለደቻውን እናት የሚከዱ ናቸው
@SamyL-b8n
@SamyL-b8n 2 месяца назад
They already did, they promoted Baby Abiy work a lot!!
@shambelbedanie3608
@shambelbedanie3608 2 месяца назад
Don't try to attach everything to Dr Abiy. This is blind judgment.
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 2 месяца назад
አትሸወድ ከአትሌቶቹ ፊት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተብሎ ነው እሚጠሩት በአንድም በሌላም መንገድ የሐገሪቱ ስም መጠራቱ አይቀርም ወዳጄ
@SolomonTekle-z4v
@SolomonTekle-z4v 2 месяца назад
ከነዘርህ ዉርደት ቅፅልህ ይሁን ፣ ወይ አትሮጡ ወይ ኣታስሮጡ,,,,,, ቆሻሾች።
@blackstone07
@blackstone07 2 месяца назад
ነበር! ነበር! በነበር ቀረ እንጂ!
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 2 месяца назад
Chelemaw bera ahun ya yechelemaw zemen astawisut.
@blackstone07
@blackstone07 2 месяца назад
@@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb ወዲ እንባዬ ምን እያልክ ነው? አስተያየት የሰጠሁት ስለ ስፖርት መሰለኝ።
@adisalem1777
@adisalem1777 2 месяца назад
እርስ በእርስ መባላት መለያችን ከሆነ ሰነባበተ ። 💚💛❤️
@HusseinNegashe
@HusseinNegashe 2 месяца назад
በርሄ አረጋዊ ጀግና ሀገር ወዳድ ሯጭ ነው ትችላለህ በርታ ❤
@MuazHaileslase-lo3qv
@MuazHaileslase-lo3qv 2 месяца назад
በርሀ ኣረጋዊ ትግራዋይ ስለ ሆነ ነው የታገደው ከነ ብካቱ ያሳዝናል ደራርቱም ተበላሸች
@birhanemelaku3931
@birhanemelaku3931 2 месяца назад
ደጉ ዘመን " የኢህአደግ ዘመን 😊
@godfather9377
@godfather9377 2 месяца назад
😂😂😂ዘሩ እየተዘራ ነበር ።ወያኔ አሁንም ቢሆን ይቀጣል ገና ነው ገና ወያኔያዊያን ይቀጣሉ።
@birhanemelaku3931
@birhanemelaku3931 2 месяца назад
@@godfather9377 🤣
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 2 месяца назад
ወይ ደጉ ዘመን የዚህ መሠረት መርዝ ቀማሚው ማን ሆነ እና ከእነሱ ጋር እንኳን እንዳይጠፋ ተረካቢያቸው ከእነሱ በባሰ ከፋት አሰልጠው ይሄው ሀገር መያዢያ መጨበጭያ እንዲያኖራት አደረጉ
@birhanemelaku3931
@birhanemelaku3931 2 месяца назад
@@Useh58rpbs 🤗Pretty sure u are from Amhara, right?
@MW-is3gs
@MW-is3gs 2 месяца назад
@godfather9377 likta sitil iyeteketah tinoraleh!
@BertukaBe
@BertukaBe 2 месяца назад
ወይ ጉድ
@Mule0411
@Mule0411 2 месяца назад
እስካሁን ይንን አለመስማታችን ይገርማል ። ክብር ለስለሞን
@User_19967
@User_19967 2 месяца назад
ቀነኒሳ ሀይሌ ገዛኸኝ እድሜያቹሁን ያርዝመው ጤና ይስጣቹሁ
@مرفدصالح
@مرفدصالح 2 месяца назад
@MelakuAgonafir
@MelakuAgonafir 2 месяца назад
It is a great shame!
@hayudable3816
@hayudable3816 2 месяца назад
Afer bila.
@ETBeMore
@ETBeMore 2 месяца назад
Oh well, we are at rock bottom !! Sad times. I'm glad the older generations are not alive to see where we ended up.
@samidawit-jc5tn
@samidawit-jc5tn 2 месяца назад
ሃገርን ማሰብ ተትቶ ግለኝነት ሆዳምነት ሰፍኖባቸው ታይቷልና ሲጎትት ለነበረው ከፍተኛ የተባለ ቅጣት ፊደሬሺኑ ማሳየት ለህዝቡ ማሰማት አለበት አሊያ ግን ሰረኝነት መስፈኑን ያሳያል ኢትዮጵያን አሳዝኗል።
@Hayat-vp7eu
@Hayat-vp7eu 2 месяца назад
እውነት ያሳፍራል😮😢
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 2 месяца назад
"አይ መሬት ያለ ሰዉ" አለ አህመድ ።
@ametu-i7c
@ametu-i7c 2 месяца назад
መባረር አለበት
@abebechashenafi6896
@abebechashenafi6896 2 месяца назад
Heartbreaking and saddening!😢😢😢😢
@wediweyinking
@wediweyinking 2 месяца назад
በሪሁ ኣረጋዊ በቀጣይ አንደኛ ይወጣል በሪሁ ኣረጋዊ ኩርዓትና ኢካ ፈጣሪ ኣብ ዝለዓለ ደረጃ የብፅሕካ❤❤❤
@semharkahsay1946
@semharkahsay1946 2 месяца назад
መንዩ እቲ ዝውጥጦ ዘሎ?
@JemalJemal-tr9xs
@JemalJemal-tr9xs 2 месяца назад
እነዝህን አትሌቶች ጥፋተኛውን አጣርቶ መቀጣት አለባቸው
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 2 месяца назад
አብቹ ሰምቷል? ይህንን ጉድ?
@HanaLawe-cn6td
@HanaLawe-cn6td 2 месяца назад
በፈረንሳይ አደባባይ የእግዛብሔር ስም ላይ ስቀልዱ ሲያሾፋዉ ፀጥ ብለዋል ከእግዛብሔር ክብር ይልቅ ዝና እዉቅና ብር በልጦባቸዉ ስለዚሕ ገና እሔን ሰይጣናዊ መክፈቻ ሲያዩ ሊቃወሙ ጥለዉ ሊመጡ በተገባ ነበር ኢትዮጵያዉያን ክርስትያን እንደመሆናችን መጠን ነገር ግን ፀጥ ብለዉ ቀጠሉ ፈጣሪ አዋርዶ ከድላቸዉ አዉርዶ ቢመልሳቸዉ ደስታዬ አንድም እንኮን ኢትዮጵያዊ ባያሸንፍ ሁሉም ተሸንፈዉ እንዲመጡ እመኛለሁ ያለ እግዛብሔር ዉድቀት እንጂ ድል እንደሌለ ያዉቁ ዘንድ ዝናና ገንዘብ ዋንጫ ሜዳልያ ቢሰበስቡ እንኮን እግዛብሔር አዝኖ ሰላም ደስታ የማይታሰብ ነዉ ።
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 2 месяца назад
ኢትዮጵያዊ ያን ማን ክርስትያን ቢቻ አደረጋቸው ሌላውሰ እምነት ተከታይ ንግግሮችሸ ከኢትዮጵያውያን ከህዝቡ የተቃረነ ነው ።የምቀኝነት ይመሰላል ። ፈረንጅ የሀገሩ መንግሥት ላይ ብትወቅሺ ይመረጣል ።
@HanaLawe-cn6td
@HanaLawe-cn6td 2 месяца назад
@@TofikTemesgen አትፈላሰፊ ኢትዮጵያ ዉስጥ የተለያየ ሀይማኖት ቢኖርም ክርስትያን በብዛት ስላለ የክርስቲያን አገር ተብላ ላንቺ መንገር ለቀባሪ ማርዳት ነዉ እኔ የትኛዉንም ሀይማኖት ተቃዉሜ አልኮመትኩም ነገር ጠንስሰሽ መጣሽ እንጂ ደሞስ ቢሆን በፈረንሳይ አገር በነተበረዉ ኦሎምፒክ ላይ አላሕን ለመቃወም ያልሆነ ነገሮች ቢያደርጉ ኖሮ ምን ይሰማሻል?? እንኮንስ አንቺ ሙስሊሞ እኔ ክርስቲያኖ አላሕ ማለት እግዛብሔር ነዉ ብዬ ስለማምን በጣም ልቤ ይሰበር ነበር ባንቺ እምነት ላስረዳሽ ብዬ እንጂ ሲቃወሙ የነበረዉ የክርስትና ሀይማኖት ላይ አምላካችን እግዛብሔር ላይ ነዉ ሲያፌዙ ሲያንጎጥጡ በጣም ፀያፍ ነገር እግዛብሔርን የሚያስቆጣ ሲያረጉ የነበሩት ታድያ እሔን እያዩ ገንዘብ ዝና በልጦባቸዉ የኢትዮ አትሌቶች ሊቃወሙ ሲገባ ፀጥ ብለዉ ቀጠሉ ታድያ አደለም መሸነፍ እዛዉ ተንከባለዉ ለምን አይቀሩም ደስ ይለኛል ከፈጣሪ በታች ነዉ አገርንም ሆነ ቤተሰቦቻችንን ልንወድ ልንታዘዛቸዉ የሚገባዉ ሲሆን ሲሆን ቅር ልትሰኚ ይገባ ነበር በድርጊታቸዉ ምንም እንኮን ሙስሊም ብትሆኚ ግን አንቺ ትፈላሰፊያለሽ።
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 2 месяца назад
አንቺ ሙስሊም ስለሆንሽ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይሁንና ጌታችን ፈጣሪያችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቢሰደብም ምንም አይመስልሽም ይሔኔ አንቺም ከሰዳቢዎቹ አካል አንዱዋ ትሆኚያለሽ ይቅር ይበልሽ እኔ ያንቺን ሀይማኖት አከብራለው ብዙ የምወዳቸው ሙስላም ጉዋደኞች ስላሉኝ እኔ ግን የገረመኝ ግብረሰዶም እንኩዋን ቢሆን እግዚአብሔርን ከሰደበ ትደግፊዋለሽ ማለት ነው?እንዴት አይዘገንንሽም አይሰቀጥጥሽም?ሙስሊምም ባትሆኚ ሰው ከሆንሽ ያንን ጸያፍ የእርኩሰት ግብር ለመቃወም ያ በቂ ነበር።ይብላኞ ላንቺ ነፍስ።እህቴ ደሞ ሁሉንም ያልሺው የኔም ሀሳብ ነው ግን አንድ ትልቅቅቅቅ ስህተት ተሳስተሻል ንስሀግቢበት ከመቼ ጀምሮ ነው እጎዚአብሔርና የአህዛብ አሜላክ አንድ የሆነው አይሆንም ሊሆንም አይችልምም እሱ ፊተኛው ሁዋለኛው አልፋና ኦሜጋ ነው እምነትሽን መባል ያለበትን የሌለበትን ጠንቅቀሽ ተማሪ።ይሔኔን ያልኩሽ በትቢት ሳይሆን በትህትና ነው ኤህቴ እመብርሀን የአምላካችን እናት አስራት ሀገሩዋን ኢትዬጵያን ከዘመኑ እርኩሰት ትጠብቅልን ደኢትዮጵያ ገበዙዋም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሔን ክፉዘመን ያሻግረን🙏🙏🙏
@mwale8371
@mwale8371 2 месяца назад
Denk eyeta❤❤❤
@demisewdamitew9309
@demisewdamitew9309 2 месяца назад
@@HanaLawe-cn6td በእውነት የእምነት ጀግና
@aynitube8725
@aynitube8725 2 месяца назад
It shows how we are not collaborate each other
@Mariyam_21_16
@Mariyam_21_16 2 месяца назад
ኢትዮጽያ አገሬ😢😢😢
@EnatfantErgoya523
@EnatfantErgoya523 2 месяца назад
በጣም ያሳዝናል 😢😢
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 месяца назад
በእንድነት ሁሉንም ማሸነፍ መቋቋም ይቻላል።በተናጥል ቅንጣት ማድረግ አይቻልም ።አላህ አንድነታችንን ያጠንክርልን
@MetusEuam
@MetusEuam 2 месяца назад
እስቲ ተድሮ ካባቶች ጨዋታ አጫውተኝ ሲወድቅ ወንድሜ የድሮ ታሪክ የድሮ ታሪክ ናፈቀኝ ስወድቅ❤❤
@SamsonElias-ur1dq
@SamsonElias-ur1dq 2 месяца назад
Ayi hodamoche
@psalm91Amen
@psalm91Amen 2 месяца назад
What a shame. Whoever pulled that guy back shouldn't allow to compete the next run. There should be some deciplery action taken
@peacelove4778
@peacelove4778 2 месяца назад
የዘንድሮቹስ ልዮ ናቸው ማፈፈሪያዎቾ😢😢
@heyikelal-bill920
@heyikelal-bill920 2 месяца назад
እኛን አሳፈሩን😮
@afrofither6102
@afrofither6102 2 месяца назад
They learn this from our leaders because we are fighting in our country
@ማማእናቴ-ዐ6ጸ
@ማማእናቴ-ዐ6ጸ 2 месяца назад
አትሌት ገ/እግዚአብሄር ገ/ማሪያም እንዴት ይረሳል ትሁት ሰው የእግዚአሄር ሰወ ሩጫስ እውነት ለመናገር በኢሀዲግ ግዜ ቀረ አይ አብይ ስንት ነገር አጠፋህብን ደራርቱን አክብሩሉኝ እባካችሁ
@marubalemual
@marubalemual 2 месяца назад
በጣም የሚያሳፍር ነው የኢትዮጵያን ክብር አዋርደዋል 😢
@Deganet
@Deganet 2 месяца назад
Ye ethiopian mewarede ahun newu yegebaha
@wondwosengetachew207
@wondwosengetachew207 2 месяца назад
ይሄኮነው እውነተኛው የሃገራችን ማንነት። አንዱ አንዱን ለመጣል እንጂ ተያይዞ ማደግን የት አውቀን?ያለንበትን ሁኔታ የሚያሳይ ትክክለኛ ማንነታችን በዓለም አደባባይ ታየ
@megapackagetube1084
@megapackagetube1084 2 месяца назад
ጉድ ነው ዘንድሮ😂
@DebreKasa
@DebreKasa 2 месяца назад
yasazinal
@Habtam837
@Habtam837 2 месяца назад
በጣም ያሳፍራል
@HailuGirma-we3bd
@HailuGirma-we3bd 2 месяца назад
እንዚህ ስግብግብ ናቸው ለተቀሩት መማሪያ እንዲ ሆን እንዲሁም አገር ከግል ጥቅም እንደሚበልጥ እንዲ ማሩ መታገድ አለባቸው ለሚቀጥለው ዓመት
@WisdomNature
@WisdomNature 2 месяца назад
እንዴ እንዴ ፈታ ... ይሄ ከናንተ አይጠበቅም እኛ ወርቁን ብናጣ የቡድን ስሜቱ ግን በመፈራረቅ የተመለሰ ሆኖ ያየንበት ነበር .... ሪከርዱ ለሌላ በመሠጠቱ ያሳዝናል ግን .. በመልካም ጎኑም እዩት
@tesfayagonfa7904
@tesfayagonfa7904 2 месяца назад
እነዚህ ልጆች የእርስበርስ ጦርነት ላይ ናቸው ስለዚህ በቀጣይ ላገራቸው ለመስራት ጥረት ለሚያደርጉ ልጆች እድሉ ቢሰጥ ጥሩ ነው
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 2 месяца назад
መጨረሻችንን አሳምረልን የሚባለዉ ለዚህ ነዉ ለካ አይ በጣም ያሳፍራል እግዚአብሔር ልብ ይስጣቹ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@kefyalewabyu9582
@kefyalewabyu9582 2 месяца назад
ከዚህ የበለጠ ስለተዋረድን ይህ አይደንቅም።
@doit-o2c
@doit-o2c 2 месяца назад
ደራርቱ ዘረኛና ከእውቀት ነፃ ነች በሩጫ ለሀገሯ ያደረገችው መልካም ስራ እንዳለ ሆኖ😢
@Hameremedia21
@Hameremedia21 2 месяца назад
😭አይ ሀገሬ
@MohammednurDobochi
@MohammednurDobochi 2 месяца назад
የህ መሆን ይለበትም መስተከከል ፖሎትካኛ በአቴልቶች መከከል መግበት ይላበትም ??
@terytill3652
@terytill3652 2 месяца назад
አረ እንደው የት ሄጄ ልደበቅ የቤት አመል ይዞ ሰው እንዴት አለም መድረክ ላይ ይቆማል 😭😭😭አረ አምልክ ሆይ እባክህ ወደ ቀልባችን መልሰን አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን
@yordanosmar
@yordanosmar 2 месяца назад
good film
@Bona-k3u
@Bona-k3u 2 месяца назад
የፖለቲካው ፍልሚያ ስፖርት ላይም reflect እየሆነ ነው ።
@hamerhero
@hamerhero 2 месяца назад
እርስ በእርሳችን ስንብላላ የኢትዮጲያን ክብር ነው ያሳጣነው ልክ በሀገርቤት እንዳለው ስንብላላ ሀገርን አዋረድን እንተሳሰብ
@Dadaws2017
@Dadaws2017 2 месяца назад
ኢትዮጵያዊ ሆዳም ነን ምድረ ቦታም
@galexzy4202
@galexzy4202 2 месяца назад
እጅግ በጣም ያሳዝናል ወይ ሀገር ኢትዮ ጵያ ምነው ፈተናሽ እንደዚ በዛሳ!!!
@Bethe-er2gr
@Bethe-er2gr 2 месяца назад
አበበ ቢቂላ አማራ ነው። ቢቅላ የ እናቱ ባል የነበረ ነው። አማራ ጀግና ጨዋ ህዝብ🥰🥰🥰
@mekoyatube1
@mekoyatube1 2 месяца назад
ቢቂላ የእንጀራ አባቱ ነው? 😂😂😂 ታሪክ እንዳናገላብጥ ሕዝቅኤል ጋቢሳ ና ጣሊያን አበላሽተውታል.
@MiftahEdris-um4yo
@MiftahEdris-um4yo 2 месяца назад
ይሄ ነበር የቀረው በጣም ያሳዝናል 😢
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ከተዋረች 6 አመት ሆኗታል 😢😢😢 እግዚአብሔር ይሁነን😢
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 2 месяца назад
@@shewayehaile8130 banda
@Tesfa-ll4ye
@Tesfa-ll4ye 2 месяца назад
I think they were having good team work. Ofcourse it didn't work. How you explain they work individually
@TheBex2007
@TheBex2007 2 месяца назад
የአሁኑ ውድድር እንኳን እየተቀያየሩ የቲም ስራ የሚመስል ስራ የሰሩበት ነው ብየ ነው የማምነው:: አጨራረስ ላይ ግን የዩጋንዳው በለጣቸው:: ዯሚፍ እንኳን አንዴም አገርን ወክሎ በሚሳተፍበት አሸንፎ አያውቅም ለምን እንደነ ባይገባኝም::
@geneteden4343
@geneteden4343 2 месяца назад
የብሔር በሽታ (666)ከኢትዮጵያ ምድር ተጠራርጎ እስካልጠፋ በሰላም ክብርህን ጠብቀህ መኖር አይቻልም ::
@ETHIO889
@ETHIO889 2 месяца назад
ሩጫ ማያት በነ ሀይሌ እና ቀናኒሳ ጊዜ ቀረ
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha 2 месяца назад
ይሄ እኮ አዲስ ነገር አይደለም በጣም ያሳዝናል ግን ስፖርት ከፖለቲካ ቢፀዳ መልካም ነው በቅንነት አገራችን ምትታወቀው እባካችሁ እባካችሁ ለሚቀጥለው አመት ይኸ እንዳይደገም አደራ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 месяца назад
ያሳፍራል ዘርኝነት ተስፋፋ ደራርቱም ዘርኛ ሆነች ያሳዝናል😢
@SmilingConchShell-rx3fo
@SmilingConchShell-rx3fo 2 месяца назад
አዎ በጣም ያሳፍራል የሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ በአደባባይ አሳፋሪ ነው።
@nakfa270
@nakfa270 2 месяца назад
This shows how ethiopia internally
@MesfinTesfaye-uo8df
@MesfinTesfaye-uo8df 2 месяца назад
ምቀኝነት እና ጥላቻን በሕዝብ መሀል ስራችን ብሎ ማሰራጨት ገና አገራችንን እና ዜጎቿን ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል። ከወደድነው አፋችንን ዘግተን እንቀጥል ካልወደድነው ደግሞ ነብስ እንዳለው ዜጋ መንቀሳቀስ እና ይህንን እንስሳዊ አጭበርባሪ እና የሌባ መንገድ ማስቆም ይገባዋል ።
@tegegnhaile-d4y
@tegegnhaile-d4y 2 месяца назад
ብሄርተኝነቱ ወደ አትሌክሱ መንደር ገባ?
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 2 месяца назад
ቆየኮ አማራ በመሆናቸው ስቱን ከስፖርት አሶጡተውታል😢 ደራርቱ
@temesgenkassahun8016
@temesgenkassahun8016 2 месяца назад
የሀገር ትርጉም የማይገባው ግሳንግስ ሁሉ እግዚአብሔር በአለም ፊት ለፊት ያዋርደዋል ።
@beleteaychelehum7702
@beleteaychelehum7702 2 месяца назад
ሀገርነው ያዋረዱት
@ethiopia2274
@ethiopia2274 2 месяца назад
ዬሚፍ አሁን በትናንትናው ስራው ሊመሠገን እንጂ ሊኮነን አይገባም ዘገባቹ ያሳዝናል ቅኔያቹ ቢገባኝም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ዬሚፍ ስንት ዙር ከሁዋላ ተሾጉጦ ጀምሮ የጨረሰው ለናንተ ጀግናቹ ነው ያሳዝናል ስለ ሰለሞን ፀጥ አላቹ😢
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 2 месяца назад
ጥፋተኛው ተለይቶ አየር መንገድ ሲደርሱ መጠየቅ አለባቸው።
@Nefisa-t8d
@Nefisa-t8d 2 месяца назад
ፀቡን ውጪም ይዘነው ወጣን አቤት ውርደት😢
@NaniNati-z3s
@NaniNati-z3s 2 месяца назад
የምቀኝነት የክፋት የተንኮል አለቃ ሀበሻ ሆኖ ቀረ ያማል እንደ ሀገር እንደ ህዝብ ዘቅጠናል እርስ በራሳችን በዚህ መጠን ሰዉ እንዴት ምቀኛ ይሆናል
@አይደለም
@አይደለም 2 месяца назад
ከከከከከከከከ መነሻዉም አላማረንም
@workukassaw2880
@workukassaw2880 2 месяца назад
እርካሽ መሪና እርካሽ ትውልድነው ያለነ ፖለቲካንና እስፖርትን ለይተው የማያውቁ ጎጠኞች የበዙባት ሃገርነች ብዙነገር እናጣለን
@weyniasefa2708
@weyniasefa2708 2 месяца назад
በጣም ያሳዝናል እራሳቸውን ሳይሆን ኢትዮጵያን ነው ያዋረዱት የነሱ ፀብ በተነሳ ቁጥር ኢትዮጵያ በነሱ ውስጥ ትታያለች ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ደራርቱ ናት ብዙ ጊዜ ሯጮች ሲቃወሟት ሲወቅሷት ይሰማል አሳፋሪ ውድድር
@fikruyirga995
@fikruyirga995 2 месяца назад
Mehayim
@HaniTerefe
@HaniTerefe 2 месяца назад
Betam yasafral yasazenalem
@YihenewWoldebirhan
@YihenewWoldebirhan 2 месяца назад
ምነዉ በጎዉ ቢታይህ አና ሲተጋገዙ ብትል ከአንዳንተ አይነቱ ክፉ ጋዜጠኛ አግዜር ይጠብቀን አለማህ ገብቶናል ግን አይሳካልህም አንደዘመዶችህ
@Hash_malmedia-zw4sb
@Hash_malmedia-zw4sb 2 месяца назад
ቀነኒሳን ሚደርስ መቼም አይኖርም ። እርሱ የሁልጊዜ የኢትዮጵያ ጀግና ነው
@MesfinAlemu-v9c
@MesfinAlemu-v9c 2 месяца назад
እነዚህ ልጆች እንደዚህ ሲያዋርዱን ዝም መባል አልነበረባቸውም:: ከዚያም ኢትዮጵያን መወከል አልነበረባቸውም:: ግን ማን ሐይ ባይ ሽማግሌ ከየት ይምጣ? እነ ደራርቱ እርስ በርስ እየተባሉ ልጆቹ ማንን ምሳሌ ያድርጉ:: እንዲ ነው አገር ሲያረጅ ጃርት ያበቅላል ይባል የለ?
@coolnassa1420
@coolnassa1420 2 месяца назад
ትክክል ደራርቱ ኦሮሞን first ይመስላል
@milan8639
@milan8639 2 месяца назад
The reflection of their country problem 😢
@mikigere-fn1qv
@mikigere-fn1qv 2 месяца назад
አትሌቶቹ ሀገሪቱ አሁን ያለችበትን ሁኔታ ይመስላሉ።እኔ እንጂ እኛ የሚባል ነገር ውስጣችን ውስጥ የለም።
@engocha_tubee
@engocha_tubee 2 месяца назад
endezi channel betam miyastela hulegeze cheger becha eyfetefete negerochen beteru mayet mayfelge ye ethiopiawi getseta yelelew channel tastelalachu
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 месяца назад
ለሁለተኛው ትምህርታዊ ነገር ነው ከጅምሩ ማስተማር ሀገር ውስጥ እያሉ።ካልሆነ ገምግሞ በሌላ መተካት።አሁንም ያለም መጨረሻ አይደለም ነገም ሌላ ቀን ነው ።
@yonaswolanssa8276
@yonaswolanssa8276 2 месяца назад
ሰዎች ፈጣሪ ይመሰገን በሉ ይህንን ማን አየበት
@lightworkers19
@lightworkers19 2 месяца назад
ere ante yediro tarik ena footage eyametah sew atabala,,, ke feta daily belay hager yabala yelem! hodam media.
Далее
skibidi toilet multiverse 042
20:57
Просмотров 4,7 млн