Тёмный

Ethiopia - እስራኤልን የጋበዛት ማን ነው? 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 51 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@AmsaleWorku-u2c
@AmsaleWorku-u2c 2 дня назад
የኢትዮጵያ ወታደሮች ጀግኖች ናቸው 🇪🇹
@AmsaleWorku-u2c
@AmsaleWorku-u2c 2 дня назад
Ethiopian soldiers are heroes 🇪🇹
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 2 дня назад
በጣም ደስ የሚል ዜና❤❤❤❤❤❤
@AbdelaAhmad-v8i
@AbdelaAhmad-v8i День назад
በጣም ደስ የማል ዜና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@softad7315
@softad7315 2 дня назад
አትስጋ ከንግዲህ። ምድራችንን በሰላም እንኖርባታለን አብይ ትክክል ነን
@AlexStore-e1l
@AlexStore-e1l 2 дня назад
3 gns🎉❤
@timatosboss
@timatosboss 2 дня назад
የመጀመርያው ሰው ነኝ😎
@AmsaleWorku-u2c
@AmsaleWorku-u2c 2 дня назад
The Ethiopian military is the first 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@yusufadnan971
@yusufadnan971 2 дня назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@obajiasfa-ov8sv
@obajiasfa-ov8sv 2 дня назад
Israel ❤
@YishakWeldesilasie
@YishakWeldesilasie 2 дня назад
Esrael be’Ertra ej mewdeqwaa mlkt new. Eritrea prevails, forever😊
@MohamedBabi-g9n
@MohamedBabi-g9n 2 дня назад
እስራኤል በኤርትራ እጅ መዉደቅዋ ምልክት ነዉ ሃሃሃሃ😂😂😂😂😂😂 የምርህ ነዉ ? እስራኤል ከድሮ ጀምራ ኤርትራን ዉስጥ የራሷ ወታደራዊ ቦታ ነበራት ግን አልበቃኝም ብላ ነዉ አሁን ከUAE ጋር በመተባበር ወደ ሶማሊ ላንድ የዞረች ።
@Eyob91159
@Eyob91159 2 дня назад
እስራኤል መማጣቷ ጥሩ ይመስለኛል ለ ኢትዮጲያ❤
@HussinSaide
@HussinSaide 2 дня назад
ጡሩነቱ የስራኢል መጣት ለጥላታችን ግብፅ በጣም ሀሪፍነዉ በተለይ እስራኢልና ግብፅ ወደጦርነት ቢገቡ እኛ በጣም አትራፊ እንሆናለን በዛላይ ጀምራ አተዋትም ትደበድባታለች በደብ
@Eyob91159
@Eyob91159 2 дня назад
@@HussinSaide awo
@Mohammed-t2b5w
@Mohammed-t2b5w 2 дня назад
ያ​@@HussinSaide ያነ ያተረፍከውን ስትገረፍ ታወራዋለህ ያች ቆሻሻ ሀገርማ ከዛው ስንቱን ሀገር አፍርሳ ላንተ ብላ መሰለህ የምመጣው ብሽቅ ነህጅ
@גשאוסמאי
@גשאוסמאי 2 дня назад
ቀይ ብሀረ 75%የእስራኤል ናት
@MohamedabdiKhaireh
@MohamedabdiKhaireh 2 дня назад
ውሸትና ጉራ የአይሁድ ልምድ ነው
@גשאוסמאי
@גשאוסמאי 2 дня назад
@@MohamedabdiKhaireh ምን ችግረ አለበት ለኢትዮጵያም ትልቅ የሥራ ቦታ ይፈጥራን አንድ አንድ እንዳተ ያለ ሰው ነው ሀገሯን ወደ ኋላ የወሳዳት ምሀመድ
@softad7315
@softad7315 2 дня назад
እምኑላይ እስራኤል የማትጋበዝበት ምን አለ ሁለ የሷ ነው
@AaBy388
@AaBy388 2 дня назад
እንግሊዝ( የቀድሞ SL ቅኝ ገዢ ) የጦር ሰፈር ከሚፈልጉ ጎዳሚዋ ናት።
@TayeMokonen
@TayeMokonen 2 дня назад
እሥራኤል ከቀይ ባሕር ጋር ትዋሰናለች። Eliat የሚባለው ወደብ የሚገኘው ቀይ ባሕር ላይ ነው።
@OceanRehab
@OceanRehab 2 дня назад
You did not make Somaland and you can not either broke a deal whether imratis whom does not even control their own homeland. We decide who we want to deal with and therefore decide whatever we want
@beimnetzebene
@beimnetzebene 2 дня назад
ኧረ እስራኤልም ዮርዳኖስም በአቃባ በኩል የቀይ ባህር ቀጥተኛ አዋሳኝ ናቸው ። ዝርዝሩ ይስተካከል ።
@agnestube2021
@agnestube2021 2 дня назад
The first😂
@user-fozeya
@user-fozeya 2 дня назад
የጦርነት መብዛት አንዱ የቂያማ ምልክት ነው ቂያማ እስከሚቆም ድረስ ጦነት አይቆምም😢😢
@EliasAlem-c1b
@EliasAlem-c1b 2 дня назад
ቃሚያ ምንድ ነው ይቅርታ ¿
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 2 дня назад
የመጨረሻው ሰአት ​@@EliasAlem-c1b
@MohamedabdiKhaireh
@MohamedabdiKhaireh 2 дня назад
የመጨረሻው ቀን ማለት ነው​@@EliasAlem-c1b
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA 2 дня назад
😂😂😂😂😂 የሙስሊም የመሀመድ ቀልድ አያልቅም ቂያማ ቂምያ😂😂😂
@mominamomi2726
@mominamomi2726 2 дня назад
በትክክል
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu День назад
Ethiopia ende galemota, le’western intreats yemtserra agger nat.
@HussinSaide
@HussinSaide 2 дня назад
ከሆነ በጣም ምርጥ ነዉ እስራኢል ወደኛ መጣታቸዉ ለግብፅ እራስ ምታት ነዉ
@Mohammed-t2b5w
@Mohammed-t2b5w 2 дня назад
አይ ስግጥና ላንተ ብላ መሰለህ የምመጣው አፈሩን ብልት አድርገው አቦ የምድራችን ቆሻሻ ሀገር esrael
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 2 дня назад
😂😂😂😂
@jnbilal5811
@jnbilal5811 2 дня назад
Ane yeminorew ye Ethiopia ana ye somaliland dinber lay new ana israel somaliland tiregitalech biye alasibim... Demom ayihonim mikiniyatum somaleyoch israel lochun betam new miteloachew hiletegna demo hagerita mitimeraw begosa nw ana yegosawochu meriwoch mechew ayifeqidum😶😶😶😶😶
@HananMehammed-yr4iq
@HananMehammed-yr4iq 20 часов назад
ሀበሻም የፍልስጤም እጣ ሊደርሰን ነው የሁዳ ሁሌም የሁዳ ነው😏😏
@SualihAbu
@SualihAbu День назад
እስራዔልን ወደ ዚህ ቀጠና መጋበዝና ማስገባት ከአጋም እንደተጠጋ ቁልቋል በራስ ላይ ሁልጊዜ እያለቀሱ ለመኖር መወሰን ነው ፤የትኛውም ሀገር ለየትኛውም ፍላጎት ቢሆን ፈጽሞ መሆን የሌለበት ነው
@shimlesberihun697
@shimlesberihun697 2 дня назад
ግብፅ ኢትዮጵያን ብትንትናዋን ነዉ ምታወጣት በአፍሪካ ካሉት አገሮች ጦሯ በጣም ዘመናዊ ነዉ ገብታችሁ አንቡ ይችን ድሃ አገር እንዳታጠፋት ዋ
@robimassawino
@robimassawino 2 дня назад
የኤርትራው ፕረዝደንት ኢሳያስ የአንጎል ወባ ታሞ በእስራኤል ዶክተሮች ነው ከሞት ለጥቂት የዳነው ፡ በዚ ምክንያትም ኢሱ ለእስራኤል የሆነ ውለታ ሳይመልስ ኣይቀርም ።
Далее
aespa 에스파 'Whiplash' MV
03:11
Просмотров 12 млн
1 Subscriber = 1 Penny
00:17
Просмотров 49 млн