Тёмный

Ethiopia - እነማይክ ሀመር ከኦነግ ጋር ምን መከሩ፣ የጎንደሩ ከባድ ጥቃት፣ ለፓርላማው የቀረበው አዋጅ፣ የመሬት መንቀጥቀጡ ግድቡን ሰንጥቆታል? 

Feta Daily News
Подписаться 789 тыс.
Просмотров 107 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

14 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 128   
@Seid-nv8vb
@Seid-nv8vb 17 дней назад
ድል ለ ፋኖ ይሁን
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 18 дней назад
ድልለፋኖ።
@boronatube8565
@boronatube8565 18 дней назад
ድል ለፍኖ 💪💪💪ወልቂጤ ተነሥ ከፍኖጋ ለነጣነትህ ታገል አብይደሆ አተራማሽጅ አገር መምራት አይችልም
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 18 дней назад
ውይ ጅሎ በመጀመሪያ ፊደል አስተካክለህ ፃፍ
@boronatube8565
@boronatube8565 18 дней назад
@@gravitymobile7558 ጅል አችነሽ መሀይም አሽቃባጭ
@zulfanesruz
@zulfanesruz 18 дней назад
አሜሪካ መች መስማማታችን ትፈልግና😂😂😂 አስመሳ እስስት ናት
@destalencho9106
@destalencho9106 18 дней назад
ስራ በችሎታ ስራ በችሎታ ስራ በችሎታ ።።።። ስራ በዘር ኮታ ለመውደቅ መንደርደር ነው ።ይታያችሁ ችሎታ በጎደለው ነገር ግን በኮታ ስራ ባገኘ ሃኪም ስትታከሙ። የትምህርትና የስልጠና ዕድል ለሁሉም ፤ ስራ ግን ተግቶ ችሎታውን ማረጋገጥ ለሚችል ብቻ ። ጠ/ሚንስትርነት በችሎታ ተመዝኖ ቢሆን ኖሮ የሚሰጠው የማንም ጨቅላ ደንቆሮ ህዝባችን ላይ የድሮን እሳት 🔥 አያዘንብበትም ነበር ።
@elaybright8884
@elaybright8884 18 дней назад
ስር ሰዷል ድድብና በሀገራችን።
@temesgen32
@temesgen32 17 дней назад
ወንድሜ ትግሉ መሆን ያለበት በዚህ ላይ ነው:: በተለይ አዲስ አበባ ላይ ህዝቡ መቆጠር አለበት:: የኦሮሞ ቁጥር መታወቅ አለበት:
@temesgen32
@temesgen32 17 дней назад
በግድቡ ላይ ኢትዮጵያ ግልዕ አቁዋምን ማስታወቅ አለባት::ተፈጥሮአዊ የሚባል ጉዳት ቢደርስ እንኮዋን ግብዕ ተጠያቂ መሆን አለባት::
@user-et1lx2pc8k
@user-et1lx2pc8k 18 дней назад
ሰላም ላገራችንና ለህዝቦቿ አቤት ግብፅ ያችስ ቅናት አገሬ በስራ ግብፅ በውሬ ውድድር ላይ ነቸው
@Tybatube
@Tybatube 18 дней назад
ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ውድች ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ለይክ ግጨኝ😢😢😢😢
@yodahevariety9064
@yodahevariety9064 18 дней назад
አይዞሽ በርቺ ከፈጣሪ ጋር
@elaybright8884
@elaybright8884 18 дней назад
እኔ አገባሻለሁ ሀቢቢቲ በቃ ነይ ይበቃናል።። ፈ
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 18 дней назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር፡በተስፋ፡ለሚጠብቁት፡ለምትሻውም፡ነፍስ፡መልካም፡ነው።
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 18 дней назад
ፋኖ ይችላል ወዳጀ❤❤❤
@photography6969
@photography6969 18 дней назад
Kizan 😂
@Teyboawlou
@Teyboawlou 18 дней назад
አሜሪካ እንኳን ንቃዋለች የኦሮሞን የትግራይን ስታነጋግር ፋኖ መኖሩንም አታውቅም
@mtilahun4444
@mtilahun4444 18 дней назад
​@@Teyboawlou 2 ለቱም ባንዳ ስለሆኑ..ነው:: ባሪያ እንጂ ኩሩ አይፈለገም..ተላላኪ እጂ የራሱን አገር የሚዘርፍ የሚፈልጉት..😮
@mtilahun4444
@mtilahun4444 18 дней назад
​@@photography6969, ለዚ ነዋ..ጁላ የሚኮላተፈው? ቅዘን ያየው ነው የሚያወራው..ዚጥ
@be-liever
@be-liever 18 дней назад
ወሬ ይችላል 🤔 እነደ አህያ ማናፋት ይችላል።
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m 18 дней назад
ድል ለፋኖ❤
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 18 дней назад
በመጀመሪያ ደረጃ መንግስት መስሪያ ቤት በዘር ሀረግ የተቀጠሩት ሰራተኞች በሙሉ ከስራ መባረር አለባቸው
@MichaelMenelik-zu7xp
@MichaelMenelik-zu7xp 18 дней назад
ድል ለአምሓራ ህዝባዊ ኃይል ለፋኖ ይሁን። 💪💪💪💪 ሞት ለፋሽስቱ አብይ አህመድና ለትህነግ ወያኔ ይሁን።
@HruyTareke-yg4ty
@HruyTareke-yg4ty 18 дней назад
ድል ለፋኖ
@esayaslema9033
@esayaslema9033 18 дней назад
ኢትዮጵያ በጭቃ ግድብ አትሰራም
@fatoumahoussein5348
@fatoumahoussein5348 17 дней назад
በደረመሰው
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 18 дней назад
Thanks Fetha. Midya for sharing the true message and information❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lion4as520
@lion4as520 18 дней назад
Ethiopia leader mike hammer long live
@josiefsisay3789
@josiefsisay3789 18 дней назад
Tigray leader
@teguaasefa7977
@teguaasefa7977 18 дней назад
መረ ራ የሰልጣን ጥመኛ
@user-cg6vy3kn7r
@user-cg6vy3kn7r 18 дней назад
የግብጽ የገርኮ ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አሉ ቅዠቱ ህልም አየመሰላቸው ተቸግሮ አቸጋሪ ሰላም ላገራቸን
@JournalistIntrnational
@JournalistIntrnational 18 дней назад
ድል ለፉንዱዶ
@tesfomgebremichael6225
@tesfomgebremichael6225 18 дней назад
የውጪ ዘጋ ገብቶ እሪቅ ፈትኖ ኣተሳካም ብለህ ዘና መሲራት ያሳፊራል!!!!!!!!!!!!!!!!Ethiopia የምትባል ሃገሪ ማን ነው የምያሲተዳድራት????????????
@temsganabel5688
@temsganabel5688 18 дней назад
ወልቂጤ🥰🥰
@muhammedabdelkader4451
@muhammedabdelkader4451 18 дней назад
አገሪቱ ማንም የሚመክርባት ሁኗል
@nuramana.y.n4822
@nuramana.y.n4822 18 дней назад
ሰላም ለኢትዮፕያ❤❤❤❤
@AyeneHailu-ic5ou
@AyeneHailu-ic5ou 18 дней назад
ፋኖ ያማራ ኩራት
@WasKan-bl2gl
@WasKan-bl2gl 18 дней назад
ፋኖ ዘራፊ ገዳይ ነዉ
@mtilahun4444
@mtilahun4444 18 дней назад
​@@WasKan-bl2gl የት ዘረፈ? ሊጥ ነው ዱቄት , የዘረፈው..ወይስ የንፁሐን ነፍስ እንደ በሻሻ
@EsraaAhmed-ds8dl
@EsraaAhmed-ds8dl 18 дней назад
🥰🥰🥰💪💪💪💪💪
@OnlyActionET
@OnlyActionET 18 дней назад
@@WasKan-bl2gl😂😂😂 shene nw le hager tekamiw , lamm
@meyekasa5478
@meyekasa5478 18 дней назад
ፋኖ በ ህዝብ ትራንስፓርት ላይ ጥቃት ፈፀመ
@saved1580
@saved1580 18 дней назад
2ኛ ጴጥሮስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ከዓለም ርኵሰት ካመለጡ በኋላ ዳግመኛ በእርስዋ ተጠላልፈው የተሸነፉ ቢሆኑ፥ ከፊተኛው ኑሮአቸው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ሆኖባቸዋል። ²¹ አውቀዋት ከተሰጣቸው ከቅድስት ትእዛዝ ከሚመለሱ የጽድቅን መንገድ ባላወቋት በተሻላቸው ነበርና። ²² ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፥ ደግሞ፦ የታጠበች እርያ በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች እንደሚባል እውነተኞች ምሳሌዎች ሆኖባቸዋል።
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 15 дней назад
እርዳታ ያስፈልገናል ብቻ በሉዋቾው አቢ መለመን አያሳፍርም ስለምን ይሳካልኛል ብላል
@assefadesta102
@assefadesta102 18 дней назад
ግብፅ በሕዳሴው ግድብ ላይ ማሟረቷን የምታቆመው መቼ ይሆን?ይቺን የኢትዮጵያ ታሪካዊ ራስ ወዳድ ጠላት በጥብቅ እየተከታተሉ የማያቋርጥ ሤራዋን ማክሸፍ ግድ ይላል !!ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ!!💚💛❤🙏🙏
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 18 дней назад
ህዝብ ሳይስማማ እርስ በርስ እየተባሌን ዉጮች ደስተኛ ናቸዉ
@YaaLij
@YaaLij 18 дней назад
Horobala
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 18 дней назад
ግብፁች ከበፋትም ጀምሩው ግድብው ይደረመሳል በጥራትአይደለም የሰራው የኢትዮመንግሰት ይላልው ትንንሺ ልጅች ሳይቀሩው
@Nurdi.Ramato-wb7mh
@Nurdi.Ramato-wb7mh 18 дней назад
Ethiopian ❤
@alem3455
@alem3455 18 дней назад
ለምድ ነው ያማራ ሚዲያ የጠፋው
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 18 дней назад
እንጃ ጠዬቃቸው እነሱን
@beretukanMeles
@beretukanMeles 18 дней назад
የውጭ ጣልቃ ገብ ለሀገራችን ምንም መፍቴ አያመጡም
@Teyboawlou
@Teyboawlou 18 дней назад
እኔ የምለው አሜሪካን የአውሮፓ ህብረት ከትግራይና ከኦሮሞ ተቃዋሚዎች ጋር ብዙ ግዜ መክረዋል ከፋኖ ጋር አንዴም ውይይት አልተደተገም የአማራ ክልል ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነው ለምን ተረሳ
@mtilahun4444
@mtilahun4444 18 дней назад
የተረሳው? አማራ በቀላል ስለማይበረከክ ነው..ስለጠየክ..🙏 አሽከር ነው የሚፈለገው
@be-liever
@be-liever 18 дней назад
ፅንፈኛው ፋኖ ቀረርቶና ፉከራ እንጂ ፖለቲካ ዲፕሎማሱ እና እስትራቴጄ አያውቅም የጋርዮሽ አሰተሳሰብ ውስጥ ስለሆኑ ፅንፈኛው ፋኖ ማንም ከእንስሳት ለይቶ አያያቸውም😂😂😂😂
@helenberta2012
@helenberta2012 18 дней назад
ዛሬ የ50 ዓመት ልምዳችንን ዘርዝረን እንነግራቸዋለን ነገ ሊበጠብጡን ይጠቀሙበታል። ለነገሩ ከኛ በላይ ያዉቁታል እኛ ምን ያህል እንደምናውቀው ለማወቅ ነው የሚጠይቁት
@mesaylala8285
@mesaylala8285 18 дней назад
አማሪካ ምንም ጥሩ ነገር አታደርግም ይህችን አገር ከመፈረካከሰ በቀር
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 18 дней назад
አናትህ ይፍረስ
@AkaliGebere
@AkaliGebere 18 дней назад
🙏🙏
@aminaal9891
@aminaal9891 18 дней назад
❤❤❤❤
@user-dd9ip3wr6d
@user-dd9ip3wr6d 18 дней назад
ፈታመቸነዉግን ከህዝብ ጎን ሆናችሁ የምዘግብት አማራ በየቀኑ እየተጨፈጨፈነዉ አተግነ ከመግስት ጎንነህ ይገርማል ነገ መግስት ይወርዳል አታሺቃብጥ
@amsaletesfsye4638
@amsaletesfsye4638 17 дней назад
አትደጋግም
@amejafar996
@amejafar996 18 дней назад
I think , ' Egypt ' has tiny Intelligence about our precious dam ; Our Int'l GERD has shock absorber , don't worry ! Tx !!
@AsterAligaz-gh5th
@AsterAligaz-gh5th 18 дней назад
ሟቹ አማራ የሚወያዩት ግን ከኦሮሞ ፅንፈኞች እና ከትግሬ ፅንፈኞች ጋር ነው ለምን? ፋኖ ያለህ አማራጭ ትግሉን ማሸነፍ ነው።
@befekaduzeleke2149
@befekaduzeleke2149 18 дней назад
Sharak yemibal hodam gibsawi ,wuhachinin endanitekem yerelatinet tintenawun atachuhu. Gibsoch lewuhachin ena aferachin silu ye agrachin demegna telatoch nachew.beayinekuragn metebik ,wuhana aferin bekefitegna dereja metekem,leloch gidiboch mechemer.
@JARZINOMO-sj2js
@JARZINOMO-sj2js 17 дней назад
What is Mike hammer is interest in Ethiopia?????
@muhamedkemal5770
@muhamedkemal5770 18 дней назад
እራሳች ችግራች መፍታት ያቅተን የሰባበረ ኦሮመኛ አማረኛ አልግባብ አለን መስ መደማመጥ አቃተን
@teka1528
@teka1528 18 дней назад
ZENA YEMETAKERBAW BEGEMET NEW!!
@alem3455
@alem3455 18 дней назад
😢😢😢😢 ይህ ሁሉ ግፈ ያማራ ደም ነው
@atnasbirru8212
@atnasbirru8212 18 дней назад
ምን አገባቸውአሜሪካ ለምን ያበጣብጡናል ለምን አብይን እየደገፉ ያበጣብጡናል በሌላ ኩል በተለየ የቅማንት ቡድን ለምን ለአብይ ጥብቅና ቆሞ አማረ ወንድሞቹ ጋር ከፈኖ ጎን አይሠለፍም ሣምሪ የተባባለ ቡድን ተጣምሮ አማራን በተለይ ጓንደረን ያምሳታል ተው
@WegeneTeshome-rd2xo
@WegeneTeshome-rd2xo 18 дней назад
Keni Beken Sew Yemigedelbet Hager Nati Eko Edet New Merejaw Yeleleh
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 18 дней назад
ማን ጠየቀው ይህን ሀመርን
@user-ik3zh6ly9y
@user-ik3zh6ly9y 18 дней назад
የኦሮሞን ህዝብን ከዝህ ከገማ ፖለቲካቹ አውጡት
@shuwebmohamed
@shuwebmohamed 18 дней назад
D qeeroo
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 18 дней назад
ግድቡ ?
@TanaKuta-ok8np
@TanaKuta-ok8np 18 дней назад
Is this Abiy's Army of Media???
@temesgen32
@temesgen32 17 дней назад
ከዚህ በፊት የህዝብ ቆጠራ መካሄድ አለበት:: የአዲስ አበባው አካሄድ ትክክል አይደለም::: በመላው ኢትዮጵያም ኦሮሞ መብለጡን አጠራጣሪ ነው::
@beke8193
@beke8193 18 дней назад
ኢትዮጵያ ውሰጥ አዋጅና ወሬ ተግባር ላይ አይውልም ። ይህ ክልል የእነ እገሌ ነው በተባለበት የቋንቋ አንድነት በሌለበት ምነው አይነት የብሔር ስብጥር ነው ተግባራዊ የሚሆነው። የምላስ ጫወታ ይብቃን እባካችሁ
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w 18 дней назад
ያረብኡፍፍፍ😢😢😢ደልለአማራፉኖዬ❤❤❤❤❤❤ደልለአማራፉኖዬ ❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@meserettadese4666
@meserettadese4666 17 дней назад
የት እየታከመ እንደሆነ እና እግሩን እንደተመታ ከተናገረ ስሙን ተናገረ አልተናገረ ምኑን ለደህንነቱ ሰጋ
@Moma-cg9ff
@Moma-cg9ff 18 дней назад
ለሀገራችን ኢትዮጰያ ውጥግጥ የውጪ ወራሪ ጠላቶቻችን ናቸው።እርስ በርስ እንድንገዳደል የሚያደርጉን የመርጦ አልቃሽ ጠላቶቻችን ኢትዮጵያን እናፈርሳለን ብለው ይሞክራሉ እነሱ አናታቸው ፈርሶ ይቀራል እንጂ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆቿ በሀገር አንድነት ልዩነት የሌላቸው እስካሉ ምኞታቸው አይሳካም።💪💪💪
@user-xb5rc1ig1e
@user-xb5rc1ig1e 18 дней назад
Gala democracy ayakeme. Kept meneme atebekeme.
@teka1528
@teka1528 18 дней назад
MERARA, KEWAS BEMENGEST MEDA KEMALET LELA AMAREGNA YELUM! SILTAN FELEGA BECHA!!
@user-zk1om5rt6e
@user-zk1om5rt6e 18 дней назад
የግብፅ/ምስር ተማርን ወይም መሃንዲሰ ነተን ባዮች ያለ እነሱ የተማረ ያለ ኣይመስላቸውም :: የድንቁርናቸዉ ጥግ በኣከባቢያቸዉ ያሉትን የዓረብ ሃገረ ዓረብ ሊግ በተ በለ የግብጽ የፖለቲካና የምጣኔ ሃብት ማሳለጫ ተቋም በተን ኮል ለግብፅ ብቻ እንዲያገለግል የተመሰረተ ድርጅት በግብፃውያን ሳንባ የሚተነፍስ የየትኛዉም ዓረብ ከጥቃት ተከላክሎ የማያውቅ ለምሳሌ በቅርቡ ፍልስጤም የተባለ ህዝብ በማይረባዉና ኣቅሙን የማያውቀውን ሓማስ በለኮሰው መሰሪ ስራ እስራኤል ከልክ በላይ እርምጃ በመውሰድ ሓማስ ቢጠፋ ግደ ኣይልም ሰፊሕ የፍልስጤም ህዝብ ግን እንዲህ ያለ የሰዉ ልጅ የማጥፋት ስራ ሲፈፀምበት ዓረብ ሊግም ይሁን ግብፅ የአባ ትንፍሽ ኣላለችም :: ታዲያ በኢትዮጵያ ላይ ተፈጥሮ የሰጣት ውሃዋን ገድሊ ከድህነትና ከጨለማ ለመውጣት ኢትዮጵያ ስትሞክር ግብፆች በቀጥታም በእጅ ኣዙርም የተቻላት መሰረት ጥቃቶች ስትፈፅም ኖራለች :: ለዚህ ፈዋሽ መድሃኒት ለግብፆች በሚገባቸው ቋንቋ እስኪገባቸው በዲፕሎማሲ በወታሃደራዊ በስለላ ሃገራዊ ጥቅማችን ማረጋገጥ ኣለብን :: የተፈጥሮ ጋዝ በበርሚል እየሸጡ ለኛ ሰሙነ ሊሰጡን ቀርቶ የሞራል ምስጋና ይቅረ የጠላትነት ኣመለካከት በልጆቻቸውና በተቀረዉ ኣለም በማስረፅ በህልውናችንና በደህንነታችን እየፈተኑን ነው :: ይህ ለመጨረሻ ግዜ ጠንክረን ካልዘጋነው ድህነት. ይቀጥላል:: በኢትዮጵያ ታሪክ ቁጥር ኣንድ ታሪካዊ ጠላት ቢኖሮ ግብፅ ነት :: ስለዚህ መፍትሄው የተፈጥሮ ሃብታችን በፈለግነዉ መጠንና ግዜ ለመጠቀም ጠንካራ መንግስትና ህዝብ እንዲሁም ጠንካራ ወታሀደራዊ ሃይለ መገንባት የግድ ይላል :: ከግብፆች በኣካዳሚና በዲፕሎማሲ መግባባት ኣይቻልም ለምን ቢባል ስስታምና የሰዉ ፈላጊ ብልጣብልጥ እባቦች ናቸውና ::
@NN-Love35
@NN-Love35 18 дней назад
የሄ mike hammer ሚባል ከ ኢትዮጵያ ካልወጣ መቼም ሰላም የለም
@DenekeJames
@DenekeJames 18 дней назад
If Mike in Ethiopian his making war agen as Mike Mike Mike????
@fresh-life2440
@fresh-life2440 18 дней назад
Ye telatin zena takerbalek yebanda Liji.
@meyekasa5478
@meyekasa5478 18 дней назад
ፋክ ግብፅ ኦነግ ኦፌኮ ወያኔ ፋኖ
@dilishaalmazu4156
@dilishaalmazu4156 18 дней назад
ትኩስ: ሚዛናዊ: የጠራ😅😅😅😅😅😅
@photography6969
@photography6969 18 дней назад
Merera mibal jezba mechi yehon miseltnaw
@be-liever
@be-liever 18 дней назад
እነዳነተ ያልሰለጠነ ቆሻሻ መሰለ መሰለህ ከብት ግምየሆናቹ ፕሮፌሰር መረራ ሊቅ ነው። እነደናነተ የማንም ለቅምቅም ቆምጬ የሰው ልክ አያውቅም ከብቶች ናቹ።
@SolomonTesfaye-kc9cu
@SolomonTesfaye-kc9cu 18 дней назад
የውሻው እና እባቡ የሚነክሰው ውሻው ምን የህል እንደሚፈራ
@DawitDawit-vx3ov
@DawitDawit-vx3ov 18 дней назад
MOo.momomjo
@haregtafese2959
@haregtafese2959 18 дней назад
ደ ክ መ ን የ ገ ነ ባ ነው ለ መ ብ ራ ት ብ ቻ ነው አ ላ በ ዛ ች ሁ ም አንዴ አን ደ ፈ ለ ግ ን አ ይ ነ ት ተ ግ ባ ር አ ና ው ለ ዋ ለ ን
@danielbekele5273
@danielbekele5273 18 дней назад
አንተ ሚዛናዊ አደለህም ....ኢቲቪ ነህ ወይ ፋና .....
@desanuka4947
@desanuka4947 18 дней назад
ኢሄኛው ኢሚግሬሽን ይመለከታል ምንም ውድድር ሳይኖር በአንድ ብሔር የታጨቀ ሀገራዊ ተቋም ነው መጥቶ መፈተሽ ይቻላል የሠው ሀብት ሰነዱ ማየት
@aliumer6493
@aliumer6493 18 дней назад
ቀዳዳወች ናችሁ ኢትዮጵያን አላህ ይጠብቃታል
@itsmydam7046
@itsmydam7046 18 дней назад
ግብጽ ሖይ ሟርታችሑን ለራሣችሑ ያድርግላችሑ
@meyekasa5478
@meyekasa5478 18 дней назад
ፋኖ አሸባሪ ሆኗል
@user-dd9ip3wr6d
@user-dd9ip3wr6d 18 дней назад
አተከብት🐂🐂🐂❌❌
@BirukTsegaye-zz9pz
@BirukTsegaye-zz9pz 18 дней назад
አንተም የብልፅግና አሽቃባጭ ነክ?
Далее
МОЩЩЩНОСТЬ ZEEKR 001 FR
00:46
Просмотров 420 тыс.
Arigato !! 😂
00:11
Просмотров 2,7 млн
HELLUVA BOSS - THE FULL MOON  // S2: Episode 8
23:10
Заметили?
00:11
Просмотров 2,2 млн
МОЩЩЩНОСТЬ ZEEKR 001 FR
00:46
Просмотров 420 тыс.