Тёмный

Ethiopia - እነ ጌታቸውን ከኃላፊነት ተነሱ!፣ “የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት የሚባል የለም”ሰመሀል፣ የኤርትራ ባህርሃይል የደቀነው ስጋት፣ በድንበር ከባድ ጥቃት 

Feta Daily News
Подписаться 862 тыс.
Просмотров 129 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 266   
@birhanugezhagnemoghsa2679
@birhanugezhagnemoghsa2679 25 дней назад
ፍትህ ለህፃናት የህፃናት መብትና ድህነት ይከበር🙏🙏🙏
@MogesDemlie-p2s
@MogesDemlie-p2s 25 дней назад
በጦርነት ትርፋማ የሆኑ ሠወቺ የትግራይን እና የአማራን ፀብ ይፈልጋሉ ትርፋማ ያልሆኑ ሠወቺ ደግሞ የትግራይን እና የአማራን አንዲነት ይፈልጋሉ እኛም የምንፈልገው የሁለቱን ህዝብ አንዲነት ነው
@soyegerado6831
@soyegerado6831 25 дней назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ፣ልጆችሽስ በፉክክር ጠፍተው ሊያጠፉሽ እየተንደረደሩ ነው!!
@dgggjd8147
@dgggjd8147 25 дней назад
ፍትህ ለህጫናቶ ባስቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው😢
@rafahamed1364
@rafahamed1364 25 дней назад
ይህን መግደል እጂ ማሰር መፍትሔ አደለም።
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 25 дней назад
እነዚህ ያረጁ የጃጁ የህወሃትሽማግሌዎች መቼ ነው ከትግራይ ህዝብ ጫንቃ ወርደው መቅዶኒያ የሚገቡት
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 25 дней назад
ድሮ ምሁራን ነበር መጽሐፍ ምጽፈው ዛሬ ማንም ተነስቶ መጽሃፍ ይጽፋል በኢትዮጵያ
@binyamasseged2066
@binyamasseged2066 24 дня назад
ቨሐሐለሐሐቸለሐለ
@mimibeshahe8687
@mimibeshahe8687 25 дней назад
አረ ማነው የሱን መፅሐፍ የሚያነብ ማንም የለም
@dawitMontreal3706
@dawitMontreal3706 25 дней назад
@@mimibeshahe8687 ትክክል 100%
@durimohammed5282
@durimohammed5282 25 дней назад
The Eritrean navy is one of the most experienced force in the Red Sea so safety if Eritrea is taken for granted. No one seems to transgress Eritrean water territories
@wownani5
@wownani5 25 дней назад
ሠመሀል የአባትሽን እጣ ይደርስሻል አባትሸ ቀልዶብናል አንቺም ሳትቀልጂብን ቀድመን እንቀልድብሻለን
@ASRAR_MD
@ASRAR_MD 25 дней назад
ፍትህ ፍትህ በ7 አመቷ በአሰቃቂ ተደፍራ ለሞተችው ሔቨን እናንተም ዘግቡ በደንብ
@Hawatube-my8gd
@Hawatube-my8gd 25 дней назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን ለህፃን ሄቨን😢😢😢
@YasinAhmd
@YasinAhmd 25 дней назад
ሰላም ለውድ ሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹
@KedrEshetu-b3y
@KedrEshetu-b3y 24 дня назад
መገደል አለበት ፋትህ ይህ ነው
@DESSIESEVENTHDAYADVENTISTWOLLO
@DESSIESEVENTHDAYADVENTISTWOLLO 25 дней назад
ሁሉም የሚታገለው ለጳጳሳዊ ሮም በር ለመክፈት ነው፡፡ ንቁ
@Mamaaa-t6s
@Mamaaa-t6s 25 дней назад
አመሰግናለው
@adamuabebe82
@adamuabebe82 24 дня назад
ኢትዮጵያ ከነልጆችዋ ለዘላለም ይኑሩልን❤🇪🇹❤🇪🇹❤!!! ፍትህ!!!
@SaaMee-u3p
@SaaMee-u3p 23 дня назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ፊቨን
@Rahelaaaaaa
@Rahelaaaaaa 25 дней назад
Justice for the little angel Feven 😢😢😢
@user-zz3lp1up4s
@user-zz3lp1up4s 24 дня назад
ፍትህህህህህ ለህፃኖ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 25 дней назад
ወይዘሪት ሥምሃር መለስ ዜናዊ (የባንዳው አስረስ የልጅልጅ)። ኢትዮጵያ ከእባብ ዕንቁላል ዕርግብ አትጠብቅም። ኢትዮጵያ "ልዕዋላዊት " እና ገናና ሀገር ናት። መቼ ይሆን ከዚህ ከዘቀጠ አስተሳሰብ እና ከመረቀዘ ዐዕምሮ የምትድኑት።
@mentwabseifu
@mentwabseifu 25 дней назад
ኧረ እንኳን መፈታት ፍረዱም ያንሰዋል። መቼም በሐገራችን ዳኛው ገንዘብ ሰለሆነ እግዚአብሔር ይሁነን፣ ወላጆችዋም አግዚአብሔር ያጽናችሁ።
@DesalegnGebeyehu-q8b
@DesalegnGebeyehu-q8b 24 дня назад
ማናት ሰመሃል anakatem
@KasahunAh-n8b
@KasahunAh-n8b 24 дня назад
ኢትዮጵያን ሆይ ከብሔር ተኚነት ይልቅ ወደ ብሄራዊ ነት እንመለስ!!!!!
@tsegenetkappo9353
@tsegenetkappo9353 25 дней назад
ግን የመለስ ልጂ ምርጥ ዝንጀሮ የምትመስለው በማን ውታ ነው 😂😂😂😂
@MythreeFace
@MythreeFace 25 дней назад
ጌታቸው ማለት የአማራዋ ቀንድ አውጣ ለመሆን አብይን አምና እየሮጠቸ ነው።1 ሚሊዮን ህዝብ ጨረሶ ለስልጣን😭
@MaMarbager
@MaMarbager 25 дней назад
ስመሀል ' የኢትዮጵያ ሉአላዊነት የሚባል ነገር የለም' ማለቷ እንዳባቷ በጭንቅላት ካንሰር መጠቃቷን አመላካች ነው ። በቢሊዮኖች ከሀገሪቱ ተዘርፎ በስሟ ከተከማቸው ገንዘብ ጥቂት መዛ በጊዜ ብትታከም መልካም ነው።
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 25 дней назад
@@MaMarbager በሀሽሽ አልቋል
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 24 дня назад
Good afteernoon my friand Fetha Midya Thanks for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@girmabekele5205
@girmabekele5205 23 дня назад
ደፂ ያችን ኩርቱ ፌሥታል በድጋሚ ማንጠልጠልና ጉድጓድ ውሥጥ መደበቅ አምሮታል ሲያሣዝን
@tadeltadel-wr9nx
@tadeltadel-wr9nx 25 дней назад
ይሄ ሰምሀል የሚባል ሰዉ ሴት ነዉ ወድ ነዉ የፆታ ምርመራ ይደረግለት ይሄ ጭገራም
@user-js6mr1wy3v
@user-js6mr1wy3v 24 дня назад
ድሮስ እባብ እርግብ አይወልድም!
@AmenYihonal
@AmenYihonal 24 дня назад
እኔ ግን የሚገርመኝ የህወሓት ጀግንነት ነው
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 24 дня назад
እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ነው ለእያንዳንዱ እንደ ሥራ የሰጣሃል ንስሐ እንገባ መጨረሻው ደርሷል ወገኖች ኢየሱስ ክርስቶስ የተነገረው ሁሉ ደርሷል😢😢😢😢😢😢 አይዞሸ የኔ እናንተ
@user-fy5yv4sq9v
@user-fy5yv4sq9v 25 дней назад
በመጄመሪያ ደረጃ ሱዳናዊ ነች ሙሉ በሙሉ ኢትዮጵያውያዊት አይደለችም:: የምታደንቀው ግለሰብ ሲጋራ አብሮ ስለሚያጨሱ ነው ለዚህም ሒልተን ይመስክር::
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 25 дней назад
Exactly 👌
@user-mr8pw6wt4f
@user-mr8pw6wt4f 25 дней назад
ምን ሆነው ነው ይችን ነውርኛ ምያቀርባት ስው እተው ነው😂😂😂
@feruzanegus410
@feruzanegus410 25 дней назад
ሲጀመር ጌታቸዉ ረዳ ወሎየ እንጂ ትግሬ አይደለም ስለዚህ ሆዱን ትቶ ወደሚመስለዉ አማራ ቢጠቃለል ያተርፋል ከወንዲሞቹ ዛዲግ አብረሀ እና ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ ይማር።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 24 дня назад
ምን ይሄ ብቻ ...? ያን የጥንት ...? ካርታችንም ይመለሳል ...?? ልብ ለህ ልብ በል !! ኢትዮጵያ እና , ኤርትሪያ .....? የአንድ ሳንቲም ...? ስዕል ናቸውና , እዚህ ላይ ...? መስራቱ ...? ቀላል ባይሆንም ...? ግን ...? ይቻላል !!❤
@destadamte3077
@destadamte3077 25 дней назад
ሠማሐል!? ምን አጭሰሽ ነው?😆😃😂
@dawitMontreal3706
@dawitMontreal3706 25 дней назад
@@destadamte3077 yes bro
@missyabrahdm6778
@missyabrahdm6778 24 дня назад
ፋትህ❤
@yohannestessema1488
@yohannestessema1488 24 дня назад
ሌላዉን ተወዉ አሁን ሰመሀል መለስ አወራች ብለህ ዜና ታቀርባለህ ኢትዮጲያን በዚች በሰካራም ትገልፃታለህ ክብርህን ጠብቅ
@seyfudada9641
@seyfudada9641 25 дней назад
ደፂ ባለ ሰማያዊው ጓንቲ ዘንድሮም የአቢይ ጅራፍ ናፍቆታል!!
@shibeshikassa
@shibeshikassa 24 дня назад
በጣም ናፍቆታሌ
@user-hy5vc2sz5y
@user-hy5vc2sz5y 24 дня назад
እንዴ ህውሀት መቼ በህይወት አለና ነው እነ ጌታቸውን በፓርቲው ስም ምንም ነገር ማከናወን አትችሉም የሚሉት ?? ፓርቲውኮ በህይወት የለም።
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 25 дней назад
እሱም እሷም አጫሽ ናቸው
@Rayatube
@Rayatube 24 дня назад
እነዚህ ሰዎች ግን መቸ ነው እሚፋቱን።ተበጠበጥነ እኮ ጎበዝ
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb 25 дней назад
ይነሳ ስንት ወጣቶች አስጨርሰዋል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 25 дней назад
አብይ አውቆ ነው ለጌች ስልጣኑን የስጠው እርስ በራሳቸው እንዲባሉለት😅😅😅😅
@Tybatube
@Tybatube 25 дней назад
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ በማደም ኩሸና ነኒ ፍትህ የእናቶች ፍትህ ይህፃናት የሁን😢😢😢😢😢
@messya7125
@messya7125 24 дня назад
እነዚህ እጃቸዉ በደም የተጨማለቀ ባለጌዎች ወረዱ አልወረዱ እያላችሁ በሕዝብ ቀልዱ መሆን ያለበት እስር ቤት ነበር አሜሪካ እየሰደዳችሁ አይደል እንዴ ቀልዱበት ፈጣሪ ይፍረድ
@Emiye20
@Emiye20 25 дней назад
የደፋሪው ቤተሰቦች የሟች ህጻኗን እናት እየዛቱባትና እያስፈራሯት በመሆኑ በባህርዳርና አካባቢው የምትንቀሳቀሱ ፋኖውች በነዚህ ቆሻሻ ቤተሰቦች ላይ እርምጃ እንድትወስዱባቸው እንጠይቃለን።
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn 24 дня назад
ፍትህ ፍትህ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው ህጻን 😢😢😢😢😢
@endalekumsa
@endalekumsa 25 дней назад
ሰመሀል ከእባብ እንቁላል የዶሮ ጫጩት አይጠበቅም
@AlemayuBerhe
@AlemayuBerhe 25 дней назад
ይሄ ነዉ መልሱ በቃ ከዚህ ሌላ ምን ይፃፋል የአባቷ ልጅ
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f 24 дня назад
ይህች የስይጣን ልጂ ምን ልትል ኑሯል አባቷ ኢትዮጵያን እንደጠላ ሞተ
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 25 дней назад
Finally ደፂ ከሞት ያዳናትን ጌቾን ከዳች !!! 😊😊
@skylimit1423
@skylimit1423 25 дней назад
የናንተ ተረት አያልቅም
@RakUae-in7cq
@RakUae-in7cq 24 дня назад
ይችን ሚስኪን ህፃን ልጅ እንዴዚህ ያዴረገ አወሬ 25 አመት እስር ሳይሆን 25 ቦታ ቆራርጦ መገዴል ነው ያለበት በህዝብ ፊት
@magdesgazin7603
@magdesgazin7603 24 дня назад
😢😢😢😢😢😢
@tarikuChaka
@tarikuChaka 24 дня назад
ሰምሃል ማን ሁና ነው ስለ ኢትዩጵያ ልአላዊነት ምትናገረው? ደግሞስ የማን ልጅ ናት እንዴ ከዚ ሌላ ምን ልትል እንጠብቃለን ታድያ!
@user-fz3pp9gu6u
@user-fz3pp9gu6u 25 дней назад
kenidegnaw ye ethiopia telat abata MELES alineber
@LetebrhanTeferi
@LetebrhanTeferi 25 дней назад
አንድአንዶቹ ኩሽና ውስጥ ያሉ ይመስል የሚተቹት እዚህ ግባ ይማይባል ደናቁርትና ስብስቦች መፃፍ ስለቻሉ ብቻ አፋቸው ሲከፍቱ ማህበራዊ ሚድያ ላይ ፈተና እየሆኑ ነው ።
@gebriekebede-od8ug
@gebriekebede-od8ug 24 дня назад
በ13 ዓመቷ መንገድ ላይ የወለደች፥ "የአባት እዳ ለልጅ " የተባለው የደረሰባት የጭራቅ ልጅ ነች።
@maryberhane6975
@maryberhane6975 25 дней назад
Wayan and Fano Abrachu Wedafet Beshasa Dioblos Gadaye Abiy Demasasut Akatarey Weshatam Getachew and Tsadakan Aswegdut
@arayahaile5264
@arayahaile5264 25 дней назад
አሁን የዚህችን አሳዳጊ የበደላት ዘልዛላ ወሬ ማውራት ምን ይጠቅማል?
@JonNati
@JonNati 25 дней назад
አንተም አድገህ የጎዳና ተዳዳሪ ልጅ
@DesalegnFikade
@DesalegnFikade 24 дня назад
ጉድ ነው የአባታ ልጅ
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 24 дня назад
አዲሱን የምርጫ ቦርድ ፈቃድ ወስደዉ መንቀሳቀስ ይችላሉ...!
@wownani5
@wownani5 25 дней назад
ጦርነት እና ደም መጣጭ ፓርቲ ህውሀት ነው ከአብይ ላይ ውረዱ የፕሪቶሪያን ስምምንት ማክበር ግዴታ አለባቸሁ ካልሆነ ግን ግዴታ የህግ ማስከበር እርምጃ ይወሠዳል
@seidmahamed2447
@seidmahamed2447 24 дня назад
ሰመአል. በጣም ይገርማል እኔ መጥፎ. ንግግር መናገር አልፈልግም መጽሀፍ አነባለው እየጻፍኩነው እያልሽ እንዴት ስለኢትዬጲያ እንደዚ የወረደ አስተያየት ትሰጪያለሽ ለነገሩ እናንተስትገዙ ኢትዬጲያ. ልዋላዊ ነች. የትግራይ አርቲስቶች ስለ ኢትዬጲያ የዘፈኑትን. ጋበዝኩሽ ስሚ እናንተ ተበድራቹ. የዘረፋቹትን ሰላሳ ቢሊዬ ዶላር የኢትዬጲያ መንግስት. እየከፈለ በየአመቱም ለትግራይ ህዝብ በቢዬንንን የሚቆጠር. ብር. እየመደበ እርዳታ እየሰጠ የሚያስተዳድራቹ የኢትዬጲያ ልዋላዊ መንግስት ነው. የሚሳዝነኝ ሚስኪኑ የትግራ ይ. ህዝብ ነው ግን አሁን. በስሱም ቢሆን አየነቃ ነው አንቺ ብትይ ባትይ ኢትዬጲያ. በአለም የታወቀች ልዋላዊ ሀገር ናት. ደሞ ልልንገርሽ የምትጽፊው መጻፍ በጣም የሚያስጠላና በዘረኝነት የተቃኘ ነው የፈጣሪ ስራ. ግን ፍርዱን. እያሳየን. ነው. ዘረኝነት. ሲቀፍ
@nomolostarsa9384
@nomolostarsa9384 24 дня назад
ድሮስ ከመለስ ምን ጥሩ ፍሬ ይገኛል አሁን ደግሞ ልጁ መጣች የሰይጣን ልጅ
@Beletetenagne
@Beletetenagne 25 дней назад
ሀገሪቶን ስለዝ ረመጥ ያበቃች የሰጣን ልጅ እንች ያለሽበት አሜራካ ቤህራ አለ ...?
@AbushAbush-c5u
@AbushAbush-c5u 25 дней назад
ትግራይ ልዩ ዞን ተሰጥቷት በአማራ ክልል መተዳደር አለባት
@yirgalema3312
@yirgalema3312 25 дней назад
nooo😂😂😂
@robelmichael6460
@robelmichael6460 25 дней назад
Awkeh new ihenin yetsafkew Lela tseb lemekeskes ena attention lemesab
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 25 дней назад
🤣🤣🤣👹👹👹
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l 25 дней назад
ባህርዳር ያሉትን ህፃናት ደፍርህ የምትገድል አርመኔ ስለትግራይ ታወራለህ ምኞት ተርተርት እናፉከራብቻ።ሲቀጥል አማራ የሚባል ብሄር አለእንዴ የት አካባቢነው ጎጃም አገውነው ጎንደር ቅማንትና ሽናሻ ናቸው ወልዲያና ደሴ ኮምቦልቻና ከሚሴ ባቲ የቆንጆና የውበት የፍቅር የእምነት ክልል ወሎየወች ናቸው።አማራ የትነው ነው አማራ ተርተርት እና ፉከራ ኦርቶዶክስ ብቻነው😮😮😅😅😂😂😂
@astewlagumas
@astewlagumas 25 дней назад
እሱን ስተገረፍ ታወራዋልህ ደነዝ ​@@user-vd2hm2ok1l
@meretwork
@meretwork 25 дней назад
aye yeziya mender sewoche eferet yemibal alefeterebacheu 🤗🤗🤤🤤🤤🤤
@GjfyrHjhhh
@GjfyrHjhhh 25 дней назад
ፍትህ
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 24 дня назад
ሰመሀል እንጭጭ ነች የሌባ ልጅ ናት ህግ ሰለሌለ ነው በፍትህ ይጠየቃሉ
@CherinetTamirat
@CherinetTamirat 25 дней назад
Fitih,tadafira,baasaqaqi,hunet,latagadalach,hisan,please.
@workukassaw2880
@workukassaw2880 24 дня назад
ሰማሃልን እንደትልቅ ነገር ይዛችሁ መቅረባችሁ ያሳዝናል ሲሻዋንና ሃሽሿን ትውሰድጂ ከዱርየነት የተለየ ምናላት አስተሳሰቧም እንደአባቷ የበሰበሰ ነው በጥቅሉ ጉልበትና አቅም አጥታጂ የአባቷን ቦታ ለመያዝ የተዘጋጀች ወንድ ፊትነች
@user-zz3lp1up4s
@user-zz3lp1up4s 24 дня назад
ፍትህህህህህህለሄቨን😢😢😢😢😢😢
@girmagebremariam734
@girmagebremariam734 24 дня назад
የእባብ ልጅ ድግሞ እቺም ሰው ሆና ነው ስለ ኢትዮጵያ ሀሳብ ምትሰጠው ደንቆሮ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 24 дня назад
ኤርትሪያና , ኢትዮጵያ አንድ ከሆኑ ....? ሁሉም ነገር ...? አልጋ ባልጋ ነው!! ይህን በማድረግ ...? በአብሮነት , አንድ ሆነው ከስሩ..? የአፊካን ማንነት በታሪክ የመጽፉ ሆነው በታሪክ ይኖራሉ ??
@yosiefnegassi886
@yosiefnegassi886 24 дня назад
Ayidel kkkkkkkkkkkkkkkkkk yeken hilm new
@signeys9233
@signeys9233 25 дней назад
First view, first like & first comment
@DanielMebratu-gs6fp
@DanielMebratu-gs6fp 25 дней назад
🎉🎉🎉🎉
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 25 дней назад
ሂጂና ለመለስ ልጆች ንገሪያቸው እኛ ኢትዮጵያውያን መቼም አንሰማሽም ቀልደኛዋ ሰመሐር !!!
@dawitMontreal3706
@dawitMontreal3706 25 дней назад
ማነች ሰማሀል እና ነው እቺ ቅማል ቅርጽ ኢትዬጵያ ሉአላዊ አደለችም የምትለው ምን አይነት ንቀት ነው
@MessiAna-r9q
@MessiAna-r9q 25 дней назад
Zimbal Inatik.libida 😂 Qomaxa.qomice (Amhara)😂 Emis.shaci.sharmuxa.Amhara 😂 Fosami.Fandiyya.fano 😂 Ye'tigre.diqala 😂
@yishaktaddesse3789
@yishaktaddesse3789 25 дней назад
ሰምሀል መለስ የጀግናው መለስ ዜናዊ የበኩር ልጅ ናት አነተ ቅማላም።​@@MessiAna-r9q
@tesfamariyamlegese2158
@tesfamariyamlegese2158 25 дней назад
ኢቺ የክፉ ሽንት
@Hiwet-dd2eo
@Hiwet-dd2eo 25 дней назад
​@@tesfamariyamlegese2158she is right so what 😂😂
@MessiAna-r9q
@MessiAna-r9q 25 дней назад
@@tesfamariyamlegese2158 ye'tigre.diqala. shalafatami sharmuxa shale.
@user-ho6rn3cl4b
@user-ho6rn3cl4b 25 дней назад
Semehal ke abati a a yeteleye hasab endemaynorat yetawokal ye banda zer nechi ambetawochi
@HymiDag
@HymiDag 25 дней назад
ድርጊቱ መች እንደፈጸመ ይነገረን ሲቀጥል ፍርዱስ አልፈጠነም ?
@piealpha795
@piealpha795 24 дня назад
መለስ ምን መቃም ወይ ደግሞ ማጫስ እንዳለባት ኣልነገራትም ? 🤔🤔🤔🤔
@teka1528
@teka1528 25 дней назад
FETA!! LE1 WER SELE TIGRAWI , degageme awura!! Kebt!
@YonasMan-wh1od
@YonasMan-wh1od 25 дней назад
A❤❤❤❤❤
@aregahailu2487
@aregahailu2487 25 дней назад
I am sure semhal meles did not know the Word sovereign
@horrie33
@horrie33 25 дней назад
ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ መሰቀል አለበት
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 24 дня назад
ሃገርን የሚያፈርስ የትምሀርት ተቋሞች እስከ መቼ ድረስ ነው? ሰው+ውሃ+መሬት፣የአየር ንብረት+ማህበረሰብ+ የምግብ ዋስትና እጦት ለማን? የእውቀት መሰረት የሆነውን የአብነት፣የመድረሳ ተቋች ትምህርት ቤቶች እነበሩበት መመለስ ለእድገት መሰረት ነው?
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 25 дней назад
ቆይ ይቺ አመዳም የመለስ ልጅ ስለሆነች ነው እንዲህ አለች እንዲያ የምትሉት ያልተገራ ዘረኛ ማለት እንደ እርስዋ አይነቱ ነው የትኛው እውቀት ነው የምትዘላብደው ዶማ የሆነች
@Hiwet-dd2eo
@Hiwet-dd2eo 25 дней назад
Ante eingan Awekehal ha ha.. Ayedelem sele poletica sele rasehem tenekekeh Atawekem. Zeme belachu kebetateru. She is hero ❤
@abikassa1664
@abikassa1664 24 дня назад
⁠@@Hiwet-dd2eo ወይ hero 😂😂😂😂
@Animalfarm5g
@Animalfarm5g 25 дней назад
ሠማሀል፡ ወትሮምኮ እበት ትል ነው የሚወልደው፤ እናም ከንዳንቺ ዓይነቱ ሱረታም ምን ይጠበቃል።
@DanielMebratu-gs6fp
@DanielMebratu-gs6fp 25 дней назад
Dl le fano fano yashenfal Fano ychlal Tntagu fano Satenaw fano Fano fano fano fano fano
@songohan7170
@songohan7170 25 дней назад
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከፕርቷሪያ ስምምነት አስቀድመው የተናገሩት ነገረ ነበር ተላላኪው ሰራ አስፈጻሚ አሽባሪው ወያኔ ሙሉ በሙሉ ሽንፈቱን ከተከናነበ በሗላ አላላኪው በስላም ስምምነት ሽፋን እንዲያስተነፈስ ሳንባ እና አየር ስጥተውታል አሁንም በለመደው መስረት እኩይ ሴራውን እየደገመው ይገኛል ለዚ ነው ወያኔ የማይድን በሽተኛ የሚባለው የፊደራሉ መንግሥት ከ ኤርትራ መንግሥት ጋራ ሰጣ ገባ የገባውም ዋነኛው ምክኒያት አንዱ ይሄ ነበር ውሏ አድሮ ከርሞ የሚገባው የ ኢትዮጵያ ስራት ምን እንደሚያደረግ በሂደት የሚታይ ይሗናል ::
@GML90-b7r
@GML90-b7r 25 дней назад
የአባትሽ ልጅ ድሮስ ስለ ኢትዮጵያ ምን ደንታ አላችሁ ። የተገነጠለው የደብረፂዮን ህወሃት በማንኛውም አካል ተቀባይነት የሌለው ስርአተአልበኛ ነው
@tewodrosmulu437
@tewodrosmulu437 24 дня назад
deded free tigray
@GML90-b7r
@GML90-b7r 24 дня назад
@@tewodrosmulu437 ነፃዋና ሉአላዊታ እምዮ ኢትዮጵያ ብቻ ከታላቋና ገናናዋ ምድረ ቀደምቷ በላይ ማንም ሀገር ስለሌለ ።
@leweyehu-k4o
@leweyehu-k4o 24 дня назад
ሰምሀል ሉአላዊነት ራሱን ችሎ የዉጭ ግንኙነት ማድረግ ፣ የራሱ መከላከያ ፣ ገንዘብ የሚያትም አካል ነው ስለሆነም ክልሎች ይህን መመዘኛ ሰለማያሟሉ ሉአላዊ አደሉም። በጉልበት ሉአላዊ ማድረግ ለጊዜው ይቻል ይሆናል። ደግሞ ቀስ ብለሽ እደጊ
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 25 дней назад
ETHIOPIA YEMITBAL HAGER YELECHIM FERSALECH ABEQA
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 25 дней назад
አናትህ ይፍረስ
@tarikuteressa909
@tarikuteressa909 25 дней назад
ምነው ሰመአል መለስ በጣም ደጋገማቹች ፍቅር ይዞአል የሌባ ልጁ ናች
@michaelbejiga4604
@michaelbejiga4604 25 дней назад
Tekekel....she is a daughter of a killer father and a thief mother....
@Hiwet-dd2eo
@Hiwet-dd2eo 25 дней назад
Really 😂😂😂 so what. She is hero. Eindenanete Aheya Ayedelechem. Kuche belachehu fokeru 😂😂
@michaelbejiga4604
@michaelbejiga4604 25 дней назад
@@Hiwet-dd2eo ahya yebdash.. ya yeken jib abatesh...serko....besetesh...genzeb ...eyetezbanenesh....eyezoresh....teshermuchalesh......kuncha Weyane ...
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 25 дней назад
ትግራይ ሄደች መጣች ምን ይቀራል ታሪክ? አዲስ ፃፉ
@Ha-Hager
@Ha-Hager 25 дней назад
We do not expect bird from the egg of snake
@emebetabay1676
@emebetabay1676 24 дня назад
Megset yelm yezhen lege dem fanowech deman yemleslen
@አሌክስ-ረ7ገ
@አሌክስ-ረ7ገ 24 дня назад
የደንቆሮ ልጅ ደንቆሮ
@TekaHaile-hu3wh
@TekaHaile-hu3wh 25 дней назад
Ati wedi komarite for ever Eritrea 🇪🇷 shabya 🇪🇷
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 24 дня назад
ሰማት መለሰ የጦዝች ናት አሻሻም
@gezegeze6045
@gezegeze6045 25 дней назад
ውሻ በግ አትወልድም ሰመሀል
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 25 дней назад
ጌታቸው ይቅርታጠይቅና ወደፋኖ ግባ የሚያዋህን
Далее
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Новый уровень твоей сосиски
00:33