Тёмный

Ethiopia - እነ ጌታቸው ህገ ወጥ መንግስት እያዋቀሩ ነው፣ ወታደራዊ አንቅስቃሴ ጀምሯል፣ የጠቅላዩ የዛሬ ስብሰባ፣ እነ ሜሲ አርጀንቲና ሲገቡ... 

Feta Daily News
Подписаться 895 тыс.
Просмотров 86 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 99   
@sunlightsunlight189
@sunlightsunlight189 Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ኢትዮጵያ ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@Fetah90
@Fetah90 Год назад
ሰላም ለሀገራችን የረብ አገራች ሰላሙን ያሰማን
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Год назад
ኧረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሰሚ ላጣው በምስራቅ ወለጋ በአማራነታቸው በግፍ ለሚፈጨፉትና በግፍ ከቤት ንብረታቸው ለሚፈናቀሉት ወገኖቻችን😭😭😭😭😭
@hadera7645
@hadera7645 Год назад
ሰላም ለምዪ ኢትዮጵያ 🇪🇹ህዋሀት ከምድረ ገፅ ካልጠፋ ሰላም አይመጣም የህንን ሁለተኛ ስህተት ከማድረጉ በፊት መግስት ቀድሞ እርምጃ ካልወሰደ በድጋሜ አራተኛ ዙር አመራዉ መሰዋት እዳይከፍል ጥንቃቄ ማድረግ አለበት 🇪🇹💚💛❤️
@tilayewendimageng153
@tilayewendimageng153 Год назад
በእቅዳቸው መሠረት ሃይላቸው ይከፋፈላል ከዛም እንመታቸዋለን ነው የሠላሙ ጉዳይ ግዜ መግዣ ነው አሮሞ አማራ ከተጣሉ ወደ ምንመኘው 4 ኪሎ መግባት ነው እቅዳቸው የሚሉት የሚገርመው ሌላው ሕዝብ እኮ እንደ ሕዝብም አይቆጡሩትም በሕዝብ ከነሱ በኃዝ ይበልጣል ሶማሌው ከነሱ ይበልጣል
@beamlakdechassa5938
@beamlakdechassa5938 Год назад
Hi0
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 Год назад
Kottet no body wants ur 4 kilo
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Год назад
ሠላምን ለሐገራችን ፍቅርን ለሕዝባችን ያድርግልን ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tilahunzufan1690
@tilahunzufan1690 Год назад
ህወሃት ሽንፈቱን ላለማመን የማይወጣለት የለም ግን ድሉ የኢትዮጵያ ነው ። የጨለመ ብመስል ይነጋል !
@ibrahimhussien2551
@ibrahimhussien2551 Год назад
ለማየት ያብቃቹ ጁንታው አረሳስቶ ስልጣን ላይ ይመለሳል የኛ መንግሥት የተንጀላጀለ መንግሥት ጁንታውን ትቶ ፋኖ ፋኖ ይላል ጁንታው ለመንግሥት ጉድጓድ እየቆፈረለት ነው እነዚህ አይታመኑም ለማየት ያብቃን ስላም።
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb Год назад
​@@ibrahimhussien2551 ምነው በሆነና ኦሮመች ጥጋባቸው በ።ነፈሠ
@habibmyutb1994
@habibmyutb1994 Год назад
ሳውዲ አረብያ ላይ ያለው ስቃይ ያላየው አይገባውም እኔ 1 አመት ክ10 ቀን ታስሬ ክሞት ተርፌ ሀግሬን መጥቻለሁ በፈጣሪ ብርታት ለቀሩትም እህት ውንድሞቼ አላህ ይርዳችው
@በላይነሺየተዋህዶል
ሰላም ለኢቶጲያ ለዘለም ኑሪልን መቸይሆን የሚያልፈው ወይሀገራቸን😭😭😭😭😭
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Год назад
አይ ሀገሬ ምን ይሻለናል ቆይ መቸ ነው ስላም የሚፈጠርው😢😢😢😢😢
@ሀሊማነኝከወደወሎ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹💕🇪🇹💕 ሰላም ለሰው ሁሉ ይሁን 🇪🇹🕊🇪🇹🙏
@zegeyealene4360
@zegeyealene4360 Год назад
Tigray is going to be new country.no matter what
@abatu655
@abatu655 Год назад
ድሮም ተናግረናል ህውሀትን ማመን ጉም መጨበጥብነው ። ሲነግሩት የማይሰማ ሲቀልቡት ይከሳል ።
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb Год назад
አኡዙቢላህ ባሁኑሠአት ከምንሠማውሁሉ የሚሠቀጠጠኝ የሄ ሠዶማውይነት ምንአይነት ጉድነው 💔😭
@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
ፍትህህህህ. ፍትህህህ. ፍትህህህህ ያረቢ. በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖች
@BETE_MESKEL
@BETE_MESKEL Год назад
ደርሰናል በሰሀታችን እንዴት አመሻችሁ🙌🙌🙌🙌🙏
@jeeraslolisam2677
@jeeraslolisam2677 Год назад
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ላሉ እህት ወንድሞቻችን
@elleniteffera7172
@elleniteffera7172 Год назад
እን ጌታችው ካወቀሩ ጉበዞች
@entisarmohammedentisarmoha9229
ምን ጉድ ነው እነዚህ ሰዎች መቼም ሰላም ሊሰጡን አይደለም ።
@aemeromedia
@aemeromedia Год назад
cool info! 💪
@ሠከላ
@ሠከላ Год назад
ድል ለህወሀት
@adgddfdsaa4479
@adgddfdsaa4479 Год назад
ከኦሮሞ ይሻላል
@hanhn7623
@hanhn7623 Год назад
አብቾ.የመጨረሻ.እርምጃ.መውሰድ
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 Год назад
Akim yelema 😅🤣
@naajiiraayya6338
@naajiiraayya6338 Год назад
ፍትህ ፍትህ ለአማራ በሙሉ በወለጋ ፍትህ አድረሱ
@azebkebede1924
@azebkebede1924 Год назад
ኢትዮጲያ ውስጥ አማራ ብቻ ነው እየሞተ ያለው ?
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 Год назад
Amara amara, kift afe
@Kidestsweet
@Kidestsweet Год назад
የትግራይ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይድረስላችሁ
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ
አድስ ነውደ የሳውኡዲ እስር ስቃይ አሁንማ ለመድነው በዚህ በብርድ እየተሰቃዩ ነው ድምፅ እሚሆን የለን ምግስት የለን ፍርድ ካላህ ነው
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 Год назад
የትግራይ ባለስልጣኖች ጀግኖች ናቸው እንደ አማራ ክልል ሆዳም ባለስልጣን ትዛዛ አይቀበሉም
@azebkebede1924
@azebkebede1924 Год назад
የኤርትራ ጦር ልካቸውን ያስገባልናል ።
@blackink9
@blackink9 Год назад
እንኳንም ዘንቦብሽ እንዲሁም ብስብስ ነሽ አሉ:: ህወሓትን ያመኑ ፋኖን ፅንፈኛ ያሉ ያፍራሉ::
@jomomamo9464
@jomomamo9464 Год назад
አጋሜ😈😈😈 ገና ምን አይተህ እረስበእረስ ትባላለህ ዘረ እረጉም።
@tirusew
@tirusew Год назад
Please please please change that BBC like music theme please
@alexeshetu3459
@alexeshetu3459 Год назад
Okay 👍
@hanhn7623
@hanhn7623 Год назад
ህዋሃት.ዝም.ብሎ.ይለፍልፍ.መንግስት.መሆን.አይችልም
@zenadz8605
@zenadz8605 Год назад
ሰላምለሀገራችንፍትህፍትህበሳኡእስርቤትለሚገኙትዉገኖች
@rahmarahma8818
@rahmarahma8818 Год назад
አየ አማራ በወለጋ ሸኔ በራያ ጁታ መግስትስ ሳዱሽ አድርጎናል አላህ ይድረስልን ለኛ ለየዋሆ ለወሎ ህዝብ
@rahmamechegiya7353
@rahmamechegiya7353 Год назад
ጉድ ፈላሴት እና ወንድ መች ተገናኝቶ ነው መደፈር የምትለው
@cahilaphalm5137
@cahilaphalm5137 Год назад
ALL AMHARA FANO MUST BE READY TO ALL ENEMIES ... THIS IS A DIVINE MESSAGE AND ALL AMHARA FANO LEADERS MUST BE READY FROM ENEMIES THAT COME FROM EVRY DIRECTION AND LEADERS... WAAAAAA
@ibrahimhussien2551
@ibrahimhussien2551 Год назад
💪🏽🇪🇹🦁🖐🏽
@gktube9786
@gktube9786 Год назад
Messi
@rehimaaragawtube
@rehimaaragawtube Год назад
ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏🙏
@twbm7811
@twbm7811 Год назад
አሁንም
@Fikru1948
@Fikru1948 Год назад
❗️SIRACHEW YAWXACHEW ‼️
@kedirboku1112
@kedirboku1112 Год назад
ጠፋህ ድምፅህ ናፈቀን
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
ምግትእራሱሀገራችንንእያተራመሰነው ተሰምቶምታይቶምየማይታወቅ ዋናከተማላይየክልልባድራእናመዝሙርይዘምርእያለተማሪዎችንእያስደበደብነው ወያኔእኮንሀያሰባትአመትሲመሩየክልልባድራይሰቀልመዝሙርዘምሩአላለም ምክኒያቱምአርቀውስለሚያስቡነውየሚመጣውችግርስለሚያውቁነው አድስአበባየኢትዮጲያዋናከተማናት እደማንኛውምሀገር አብይአህመድየኦሮሞእድርጎነውየሚየው. ድሮም መለስዜናዊለነትናስልጣንመስጠት ለህጻንልጂብርጪቆእደመስጠትነውብሎልትክክል
@db5173
@db5173 Год назад
በስኦዲያ የሰወች ስቃይ አመታት አሥቆጥሮል።ያ ዪህ ደሞ የሚማለክተው የአባይ መዘላዘል በሰዉ ሂወት የነበረ ነዉ። ምክናቱም ይበልጡ ኢትዬጵወቾ በሲኦዳያ አማሮች ናቸዉ ።ይህ ነዉ ምክናት የአባይ መንግስት ዘምታዉን የመረጠ ምንም ሠወቸ ቢሰቃዩ ቢምቱ በሰደት ለአባይ የአማሮች ሂወት አይቆጥሮም።
@semufiker4140
@semufiker4140 Год назад
አንተን ስንሳማ ዉስጣችን ይረካል በፋታ ዴሊ ሁሌም አንተ ብቻ ብታቀርብ
@zenebuabebe7114
@zenebuabebe7114 Год назад
ድመት መልኩሳ አመሏን አትርሳ!አይ ወያኔ
@yonasasfaw4389
@yonasasfaw4389 Год назад
Yemayegebaw weyem aweko yetegena mengestena hezbe 😪😪😪 sad counted with these.
@Fikru1948
@Fikru1948 Год назад
" TIGRE INA QORQORO SAYNEKUT YICHOHAL " Mekelle megbat Asfelagi aydelm‼️
@yaredwude6571
@yaredwude6571 Год назад
Bravo tplf
@mikiyo9063
@mikiyo9063 Год назад
ሕወሓት የሚገርመኝ ነገር ለትግራይ ፣ ኢትዮ ህዝብ ፣ ብልጽግናን ፣ ለዓለምሚድያ ለሁሉም ጢባጥቤ ይጫወታል ምን ዓይነት ንቃተ ህሊና ነው
@abdurehmanseid7936
@abdurehmanseid7936 Год назад
አዳነች አበቤም ሆነች ሽመልስ አብዲሳ እየሰሩ ያሉት እኮ የአብይን ትእዛዝ ነው።የወለጋውም ይሁን የአድስ አበባ ባንድራ ጉዳይ የአቶ አብይ አህመድ ስውር እጅ ነው።ዶክተር ባለማለቴ ይቅርት ።
@yordanoskulali3908
@yordanoskulali3908 Год назад
አብይ እጁ አለበት
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff Год назад
የትግራይ ህዝብ እና ወያኔ ማለት ልዩነት አላቸው ወይ? የኔ እምነት ግን በአሁኑ ሰዓት በትግራይ ክልል የሚገኙ ማንኛውም ትግራዋይ የህወሓት ጁንታ ደጋፍዎች ናቸው እንጅ የብልፅግና መንግስት ደጋፍ አይደሉም አይሆኑምም ። የዲያብሎስ ሰይጥያን የዘር ሃረግ ናቸውና።
@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍህት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ብበሳዱድ. ለሚሰቃዩ. ወንድሞች. የአላህ. በራህመትህ እሳቸው. ውድ ማን እጩህ. ያከሪም. በቃህ በላቸው. ሪያድና. ኽርጂ የሚገኙ ወድሞች. በብርድ. በረሀብ እየተሰቃዩ ነው ፍትህህህህህህህህህህህህህህህ. ልብስ. የላቸውም. የአላህ በህመም ላይ ናቸው. ፎርም ሞልተው. ተቀምጠዋል ባሌም. ቆየ ተደወለ. ስልክም የላቸውም. ያከሪም. ፍትህህህህህህህህህ ፍትህህህህህህህህህ ፍትህህህህህ ፍትህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jonnigusu9200
@jonnigusu9200 Год назад
Y'germal! TPLF ye Tigray'n weTat y' masCHerres teliko yazele eskimesil
@adeytube6750
@adeytube6750 Год назад
አየ ኢትዮጵያውያን እሄን ያህል ወያኔን ማጥፋት ከበዳቹ!!!!
@alemituhalima1779
@alemituhalima1779 Год назад
M
@jemaladem6714
@jemaladem6714 Год назад
Junta weyane wushetamoch nachow
@ashkamal4361
@ashkamal4361 Год назад
እረ አትዋሹ ሥም አታጥፉ እንስራበት ተደፍረህ እደር አቦ
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 Год назад
አማራ ይሄ ጦርነት አንተን የማድቀቅ አብይ አህመድ ሆን ብሎ የሰራው ነው ያለቀ ጦርነት እርቅ ብሎ እንደገና 😢😢
@umarumar1822
@umarumar1822 Год назад
ታው አትዋሺ ገናሁን ዋሺህ ሳውድላይ ወረድ በል ሳውድ እንኳን ለስው ልጂ ለእንስሳም ክብር አላት ስኡድ የቻለችውን እናትም አትችላም ስኡድ ትደግልን አሉ እንጂ የኛ ወቹ ኢትቢያ ተብየ እስበሳችን እየተራረድን በዘር እምንባላ እርጉዝ ሴት ሆዷን ሺልቀው ልጃጇን የማውጡ አውሬወች ታሁን ቀጥሉ ሳኡድ ትትል እንዳለስማህ እዳትቀደድ ክብርህን ጠብቅ እዳትበላሺ
@reflection9636
@reflection9636 Год назад
Propaganda jemerachu? Tor gefit eyderegachu new?
@mimitz9388
@mimitz9388 Год назад
Ke abiy yebsalu ende enegtachew?
@MMm-td4sk
@MMm-td4sk Год назад
አይ አብይን አፈር መጋጡ አይቀር
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb Год назад
ወላሂ የሁል ጊዜ ዱአየ ወያኔ ጠክሮ ጋላን አፈር ዲሜ ሢያበላው ማየትነው
@nemanema1902
@nemanema1902 Год назад
ይህ ሁሉ ቀልድ መንግስት ነው አይቀልድም አላህ ይይልህ አብይ መችስ ሌላ ምን እንላልን አይ ኢትዮጵያ መልስ አንድ ጊዜ እንደህ ይላል. ነበር. ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ብርጭቁ ልህፃን ልጅ እንደመስጠት ነው አለ
@tegegnchane6582
@tegegnchane6582 Год назад
ይህን አሻንጉሊት የኦሮ መንግስት እቃ እቃ ተጫወቱበት ነዉ ኦሮሞ ሀገር መምራት አይችልም ያሉትን እያረጋገጡልን ነዉ kkkkkkkkkkk
@eyobwolelaw4462
@eyobwolelaw4462 Год назад
አረብ ዘራችሁ ከምድር ይጥፋ !! ትንሽ እንኳን ሰብዓዊነት የማይሰማቸው ጭራቆች።
@nuredenbaba7561
@nuredenbaba7561 Год назад
አይባልም ሲጀመር ሳአዉዲ ውስጥ መድፈር የለም ከተሰተም የሳኡዲ ዜጋም ቢሆን ሞት ሊቀጣ ይችላል ሲቀጥል በሳአውዲ ምክንያት ጠቅላላ አረብ ሀገራትን መሳደብ ነውር ነወ ደሞ የሳአውዲም ህዝብም መሰደብ የለበትም የሳአውዲን መንግስትጂ መሳደብ ያለብህ ደሞኮ በብዙ አረብ ሀገርና ሳአውዲ መሰለኝ ብዙ ዜጎቻችንን ስራ የሰጣአቸው ብዙ ቤተሰብ ከማስተዳደር አልፎ ሀብታም ሆነወ እዚም የስራ እድል የፈጠሩ ዜጎች እንዳሉም መርሳት የለብንም ባይሆን አስራ የምታሰቃያቸውን ዜጎቻችንን እንድትለቅልንና የሰበአዊ ጥሰት መፈፀም ማቆም አለባት እሄ ግዴታዋ ነወ ከዜጎቻችን የሚበልጥ የለም
@ሀዋራሠይድ
@ሀዋራሠይድ Год назад
@@nuredenbaba7561 አላህ ከከከከ ጂዳ በዋደ። ያሉ ሹረጣ ቀላል ይደፍራል። ሞባይል ዘለው ይቀማሉ እጂ። መረጃ እዳይወጣ። ግን ይወጣል
@gabermadhinmichael8542
@gabermadhinmichael8542 Год назад
ሁሌ ዉሸት በተለይ ትግራይ ላይ ያለክ አመለካከት የተለየክ ነክ ይህን በምክንያትነት ነው ሰለም በተፈጠረ እንኳን አንድቀን ጥሩ ነገር ተናግረክ አታዉቅም ሁሌ ዉሸት
@kassahunbelay8715
@kassahunbelay8715 Год назад
ብልጽግና ፓርቲ ምልከት ወይም ሎጎው አምፖል ነው አምፖሉ ግን ብርሀን የለውም። ፓርቲው የጨለማ መንገድ ይወዳል ። እራሱን ይዋሻል
@gujjjhjk5004
@gujjjhjk5004 Год назад
አንተ ዉሸታም ሳኡድ የሙስሊም ሀገር ናች አስገድዶ መድፈር የለም አበዛኸዉ እዚህ ሀገር ስቃይ ቢበዛብንም እዉነቱን ተናገር ቅድ አፋ ጅል
@yamal754
@yamal754 Год назад
ሳውዲ አይብስም በመድፈር
@yamal754
@yamal754 Год назад
የሳውዲ ወድ ወድ ሴት ከሴት በድብቅ የማተኙ አይደል ለምን ይዋሻል
@ሀዋራሠይድ
@ሀዋራሠይድ Год назад
አላህ ወረኛ ሳውድ ሹረጣ ሸይጣል ናቸው ባለጊ😤😤😤😤😤
@yamal754
@yamal754 Год назад
@@Bontu576 አተ ነህ አቺ በፍላጎትሽ ካረጋችሁ ሁሉንም በዛ አትዩ
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb Год назад
ምንዋጋአለው ባሁኑዘመን እዳውም በሙሥሊሙ ብሧል ወጀሉ ባገራቺን የኦሮሞ ሙሥሊሞች አደሉ ሠው የሚያርዱት አላህ ይቅር ይበላቸው 💔
@sarasarasara6948
@sarasarasara6948 Год назад
አማራነው ያሳዘነኝ በክንዱ ጁንታውን አሶግዶ ጭራሽ የባስየቆሻሻና የከብትስብስብ አነገስ
@masnguse
@masnguse Год назад
ወያኔን ማመን ማለት አይጉድ ከነዚህ ጋር ስምምነት መንግስት እነሱን ከጨዋታ ውጪ ሳያደርጉ መልሶ ማልማት እንደልማዳቸው ያሸብሩን በድጋሚ
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb Год назад
💪
@Yotor-Entertainment21
@Yotor-Entertainment21 Год назад
እስኪ እኔን ጎብኙኝ እባካችሁ
@ayichewbabey1222
@ayichewbabey1222 Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ኢትዮጵያ ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን
Далее