Тёмный

Ethiopia: ከጎሳዬ ተስፋዬ ጋር ተወዛግባ የነበረችው ዓለም ከበደ "አስቴር አወቀን እወዳታለሁ" The Ethiopia | Alem Kebede Reaction 

The Ethiopia
Подписаться 46 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

The Untold Story of Alem Kebede Arada | Lemlem Hailemichael music| #ethiopia | The Ethiopia News and Views | Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia
Ethiopia Holiday Song
#Eritrea Isaias Afwerki
ebs Zeritu Kebede
Ethiopia National Day
Alem Kebede song
Zeritu Kebede Mezmur
ateremamesew
ለምለም ሃይለሚካኤል - ደገምገም
lemlem hailemichael balegize

Опубликовано:

 

13 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 11 дней назад
የሜገርመው ሁለቱም አንድ ሰፍር ናቸው ሁለቱም ይታወወቃሎ ከፖለቴካ ነፆናቸው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@edensimon1843
@edensimon1843 12 дней назад
ህዝብ በረሀብ እና በጦርነት በምትታመስበት አገር እኛ ምን አገባን ስለ አንድ አዝማሪ ታሪክ?!
@birukadane8022
@birukadane8022 12 дней назад
ሔኖክ ጥሩ ነው አንዳንዴ እንዲ አምጣልን
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 12 дней назад
ሄኖክ የምታወራው አለቀብህ የአአ ልጅ ይሉታና shame ያቃል አንተ ጋር ግን ወፍ የለም ኧረ ተረጋጋ
@tamiratayehu84
@tamiratayehu84 11 дней назад
በእርግጠኝነት አክስትህ ናት
@TheEthiopia13
@TheEthiopia13 11 дней назад
ለምን እንዲህ ልትልና እርግጠኛ ልትሆን ቻልክ?
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 12 дней назад
People is not time to listen to the music
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 12 дней назад
አሁን በዘመነ ፋኖ ምን አርጉ ነው የምትለን ወንድም አለም?? ወይ ፋኖኖኖኖኖኖ!!! ብላ አልዘፈነች? ለሁሉም ጊዜ አለውና !
@Bio650
@Bio650 12 дней назад
መስፍን በየነ ነፍስ ይማር
@user-fs6ey7ff1b
@user-fs6ey7ff1b 11 дней назад
Woyoo The Same Ziena For One Day Eski Snt Yager Guday Ale
@TheEthiopia13
@TheEthiopia13 11 дней назад
ለእረፍት ቀናት የሚሆን የመዝናኛ ሥራ ማቅረባችን ነው
@kidab4063
@kidab4063 12 дней назад
እኔ ፋኖን ተቀላቀለች የሚል መስሎኝ ነበር ምን አርጉ ነው የምትለን ??
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 11 дней назад
የሰፍሬ ልጅ አለም ከበደ የቱታል ልጅ አማኖኤል የት ጠፉች ግን
@TheEthiopia13
@TheEthiopia13 11 дней назад
ዘገባው ላይ አለልህ። ሙሉውን ተመልከተው
@thestar2137
@thestar2137 12 дней назад
ምንድን ነው ምትቀባዥረው አንተ ? የተጃጃልክ አልመሰለህም? እየየም ሲደላ ነው አለች አክስቴ በጣም አቅለሸለሽከኝ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 12 дней назад
ዜና ነው ምንድነው ? በአለም ከበደ ጀምረህ የአስቴርን አሰማህ ቀጥለህ የማርታ አሻጋሪን ቀላቀልክ አረ አሁን አሁን ሄኖክ ዘሃበሻ ሆንክ የበሻሻ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሄኖክ አተረማመሰው 😂😂😂😂
@et2507
@et2507 12 дней назад
ዲመት ===== ፖፕ ወይንም ፓፓል በነዲክት RATZI ይባል ዲመት ኣላቸ:: ተ NAZI RATS ጋርም ተመሳሳይ ነ:: Paparazzi ኣይዶለም:: ዛሬ ዴሞ ይባስ ትለ AI በ ፓሪስ ባረኮት ሰጡ:: ሙዚቃ በትንፋሽ MINE.
@Mrkongawgeday4409
@Mrkongawgeday4409 12 дней назад
የታወቀ ነው ጎሳዬ ድምፅ እንጂ ጭንቅላት እንደሌለው እናውቃለን ሳይታለም የተፈታ ነው ጎሳዬ እሩጫው ሁሉ ለጥቅሙ ነው የሐገር ፍቅር የህዝብ ፍቅር እናም የሙዚቃም ፍቅር የለውም የሙዚቃ ፍቅር ቢኖረው እንኳን ትንሽ ስብእና ይኖረው ነበር ጎሳዬ ከምንም አልታደለም ድፍን ጭንቅላት ድምፅ ብቻ ጎሳዬ የሚታየው ገንዘብና ገንዘብ ብቻ ነው በቃ ከከፈልከው ሃገር ይሸጣል እንኳን ድምፁን እንደውም ጎሳዬ ዘፈን ሲያወጣ የሰማሁት ነገር ይቺ ጅብ እራባት መሰለኝ ሰሞኑን ሚድያላይ ባዲስ ድምፅ ትጮህ ጀመረች ይሏታል እውነት ነው ጎሳዬ ጅብ ነው በጅብ አምሳል የተፈጠፈ ሆዳም አርቲስት ቢሞት በሃገር ላይ እሳት ቢዘንብ ጎሳዬ ዴንታው አይደለም ከከፈልከው ይዘፍናል ይጮሃል ህሊናቢስ ነው ባለፉት 2-3-4 አመታት ብዙ አስነዋሪ ስራዎችን ለገንዘብ ሲል ሲሰራ ሰምተናል:: ጎሳዬ ድምፅ እንጂ ጭንቅላት ( ህሊና ) የለውም የምንለው
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 12 дней назад
ምነው የቆየ ቂም አለብህ እንዴ ሰው ራሱን ችሎ መኖሩን ነው ይሄ ሁሉ የወረድክበት አይ ሰው ምቀኝነት እንደሆነ ያሳብቅብሃል፡፡
@Amber1919
@Amber1919 12 дней назад
ጎሳይ አስመሳይ ሰው ነው ።
@dao-107
@dao-107 11 дней назад
ጎሳዬ እንደ እባብ ይሹለከለካል አንዴ ዘፋኝ ሌላ ግዜ አስቀዳሽ …. የሰይጣንም የእግዚያብሄርም ልጅ ነኝ ባይ። ክፋት የተጠቀጠቀ ሰው ነው ጎሳዬ። ንስሃ ግባና ባግባቡ ተማርና ዘምር ለፈጣሪ።
Далее