Тёмный

Ethiopia - ከፋኖ ጋር የቀጠለው ውጊያ፣ ለጠቅላዩ የደረሳቸው መልእክት፣ በትግራይ ሰው በርሀብ እያለቀ ነው፣ በጋምቤላአስከሬን አልተነሳም... 

Feta Daily News
Подписаться 872 тыс.
Просмотров 64 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 89   
@markonbini9187
@markonbini9187 Год назад
ሙሴ መጣ ብለን 🎺 ስንነፋ የመጣልን ገዳይ ከፈርዖን ከፋ😢 ድላችን ለህልውናችን በክንዳችን💪💪💪 እንደአባቶቻችን ለኢትዮጵያችን💚💛❤️
@TairTemui
@TairTemui Год назад
ገዳም የትግል ገዳም፤ አማራ ትግል ይፈራል፡፡
@bekelemulugeta6817
@bekelemulugeta6817 Год назад
ድል ለፋኖ 💪💪 ድል ለአማራ ሕዝብ💪💪
@TairTemui
@TairTemui Год назад
ገዳም የትግል ገዳም፤ አማራ ትግል ይፈራል፡፡
@bekelemulugeta6817
@bekelemulugeta6817 Год назад
አፋቸወን እንደዚህ ከፍተው የሚጮሁትን አህዮች በስርዓትና በሰልፍ ሆሽ እያሉ መንዳት የትግላችን አንዱ አካል ነው😂🤣😂🤣😂🤣
@rahmaha
@rahmaha Год назад
​@@bekelemulugeta6817ያለኔ አስታየት ሰጪ የለም አለች እጂ 😂😂😂 በየቦታዉ አዲነዉቃሏ ቱ ከቱ ሁልግዜየበታችነት ስሜት እደተሠማቸው በአማራ ህዝብ እደቀኑ እኔጋር የምሰራልጂ አለች እሮሞናት በናተ እንቀናለን ትለኛለች 😂😂
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و Год назад
ድል ለተጨቆነው ላገር ወዳዱ ለክንዳችን ፋኖ💚💛💖✊️ ሳይጨልም አይነጋም ጀግንነቱ ያባታቸው ነው
@najat7211
@najat7211 Год назад
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@ወሎየዉቀብራራው
አማራ ነፃነታችን በክዳችን ዛሬ ታሪክ ሰርተናል ያማራ ህዝብ ከልጆችህ ጎን ቁም መዳን ከፈለክ።
@Yfdbkg
@Yfdbkg Год назад
😅😅😅
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Год назад
ድል ለፋኖ አምርረህ ታገል ክንዴ ጋሻዬ ።
@እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ
ድል ለፋኖ ለተገፋው😥
@ተስፋህይወትተሠሃ
ድል ለፋኖ አማራ 💚💛❤️🙏🙏🙏
@AbcAbc-gm6cc
@AbcAbc-gm6cc Год назад
ያአላህ አገራችነን ሰላም እዲርግልን አተው በራህመትህ ያኢላሂ
@Santaklaus-s88
@Santaklaus-s88 Год назад
Fano ye Ethiopian meketa....forever fano fano fano
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Год назад
የመጀመሪያነኝ ዲልለማራ ዲልለፉኖ 💛💚❤️
@Yfdbkg
@Yfdbkg Год назад
😂😂
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Год назад
@@Yfdbkg ብጥረቅ
@Yfdbkg
@Yfdbkg Год назад
@@hawwamohammad9631 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Год назад
@@Yfdbkg 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👏🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Yfdbkg
@Yfdbkg Год назад
@@hawwamohammad9631 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ቅድሚያለተዎሂድ
ድል ለጀግና ፋኖ እኔም አገር ልግባማ ከፋኖወች ጒን እቀማለሁ ፋኖነው የምሆነው. አሏህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቸ❤❤❤
@merong-g6w
@merong-g6w Год назад
ፋኖወቹ ጀግኖችየ እግዚአብሔር ባላችሁበት መከታ ይሁና ችሁ ጀግኖች
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 Год назад
ፋኖን ግን ሳአላደንቅ መለፋ አልፈልግም ጀግነው ፋኖ + ዋግነር
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Год назад
ምን ይሻለን ይሆን?? አይ ፋኖ ምን አይነት የጀግና ጀግና ነው አበጀህ ወንድ
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
ፋኖ ፋኖ ፋኖ የአማራ አሌንታ የወዶች በላይ የጀግኖች ጀግና ሺ አመት ኑሩሉን ፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ይድረስላቹህ ባለሺ አክናፉ ቅዱስ ሚኬኤል ጥላ ከለላ ይሁናቹህ የጭንቋ አማላጃ እመቤታችን የጭንቅ ቀን ትድረስላቹህ❤❤❤❤❤እኛ ራያም አማራ ነን
@minas-w5u
@minas-w5u Год назад
በርታ አድናቂህ ነኚ ፋኖ ሚናስ
@manderinchekole363
@manderinchekole363 Год назад
ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖ💪💪💪💪💪💪💪
@ቅድሚያለተዎሂድ
ፍትህ ህህህህህህ ለአማራ ህዝብች ለሚስኪን ህዝቦች
@yasinuser-mo2dw1nr6x
@yasinuser-mo2dw1nr6x Год назад
ያረብ ሰላም ለሚስኪኖች
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 Год назад
💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@menelik1988
@menelik1988 Год назад
💚💛❤fano 💚💛❤
@ሱሱወሎየዋ-ቘ1ለ
@ሱሱወሎየዋ-ቘ1ለ Год назад
መቸነው ሰለሰም የሚሆነው
@GudFud-cp8um
@GudFud-cp8um Месяц назад
❤❤❤💚💛❤
@motloutsitheona4871
@motloutsitheona4871 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 Год назад
ይህ ኘዉ ሰነደቅ አልማዉ!💚💛❤👍
@abeba9747
@abeba9747 Год назад
Esagenate is my choice ❤
@FreeGames-i1z
@FreeGames-i1z Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@ofbeekaadarraa20022
@ofbeekaadarraa20022 Год назад
سلام برSelam berr yishalal
@ሀመራዊ
@ሀመራዊ Год назад
ፋኖየ
@zzxx4587
@zzxx4587 Год назад
ባማራክልል አድም በልግናው መንግስት የሚመራህዝብ ይለም አሁንም ግድያው ይቀጥላል
@Zabiba85
@Zabiba85 Год назад
አብይ ይበደርስል ምን እደሚሰራ አይታወቅም እዳውን ምን ሊከፍል ይሆን ግድብ ሀገሬ
@esubalewyigzaw218
@esubalewyigzaw218 Год назад
የትግራይ ስው በጣም ይዋሻሉ አላምንም
@meseret6459
@meseret6459 Год назад
አሁን ምኑ ነው የሚመጥን?
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Год назад
ምንም ጥያቄ የለውም መንግስትና ህግ በሌለበት !
@fathifathi9214
@fathifathi9214 Год назад
የጀግናጀግነውአበህወንድ😊
@saday1261
@saday1261 Год назад
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ፋኖን ምነው ጀግና ጀግና እያላችሁ ዶሮን ሲያታልሏት በመጫን ጣሏት
@berhanegebreyesushabtu588
@berhanegebreyesushabtu588 Год назад
የአዲስ አበባ በጀት ከአማራ ክልል የበለጠው በሕዝቡ ቁጥር ማነስ ይሆን?
@ideaahmad5949
@ideaahmad5949 Год назад
የትግራይ መሬት ለትግራዋይ ይመለሳል አሁን በግርግር የሰውን አገር ወሮ ስም መቀየር ዋጋ ያስከፍላል
@QweAsd-pf2ou
@QweAsd-pf2ou Год назад
ምን ልታመጡ ቁልቆላም
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و Год назад
ተይ እንጂ ምድረ ወራሪ መዥገሮች እናተን እስከነ ክፋታችሁ ማራገፍ እንጅ ቅማላችንን ተሸክመን አንኖርም 👌👌👌⚠️⚠️⚠️⚠️ ተከዜን ተሻግሮ ትግራይ የለም ሰምተሻል ሌቢት
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Год назад
አመፀኛው ጎደር የአማራ ሚኒሻ ነን እምትሉ መሞት ፈልጋችሁ እደገባችሁ ቁጠሩት የባአደን ቅጥረኞች
@ideaahmad5949
@ideaahmad5949 Год назад
ድል ሁሌም ለመከላከያችን
@QweAsd-pf2ou
@QweAsd-pf2ou Год назад
በሽታ ያከልክልሺ
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و Год назад
መከላከያ ሁለት አመት የልቡን ሰርቷል 😂 ያ ሌባ አባትሺ 30አመት የዘረፈውን ወደ ቦታው መልሰውታል
@sisaybiru2897
@sisaybiru2897 Год назад
ምንድነው ታሪክ ሚያጠፉት
@workuabate1512
@workuabate1512 Год назад
እኔ ከእንግዲህ እንጦጦ ፓርክ አልሄድም
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n Год назад
ስለአዲአርቃይ የምታውራውን ከሚገባው በላይ አንዛዛኸው።
@neftalemfikre8122
@neftalemfikre8122 Год назад
This is very sad. Everyone is becoming tribalist...it feels like only Addis Abeba feels okay
@NegASyum
@NegASyum Год назад
ADI ARKAY is Tigraye unless GONDER is ILLU-ABA-BORA
@AbdelaSeid-e6r
@AbdelaSeid-e6r Год назад
Hi
@abdiimohammadsaid
@abdiimohammadsaid Год назад
Asemesay
@عبدالرازقعلي-د3ط
ደልለተገፊ ሞቶለገፊ ሸኔ
@muluye537
@muluye537 Год назад
ገና አነ ወረኢሉ ወረባቦ ይቀየራሉ
@sarasa1576
@sarasa1576 Год назад
አተ ልጅ ስለጁታ አታሳብን ትግሬ መቸ ነው ከረሀብ ወተው የሚያውቁት ችጋራሞች ፈጣሪ ይጨርሳቸው
@wediweyinking
@wediweyinking Год назад
በረሀብ የምትቀልድ ነህ እና ፈጣሪ ይድፋህ ረሀቡ ደሞ ወደ ራስህ ወደቤተሰቦችህ ይሁን ፈጣሪ ያርገው እንደው ትምክህትህን ፈጣሪ ያሳየኝ
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 Год назад
እረ አይባልም ነገለኛ ምን እዴያዘልን ማን ያውቃል
@wediweyinking
@wediweyinking Год назад
@@EmuAyimen232 አየሽ በረሀብ እየቀለደ ነው ያለው በድሀው ማሕበረሰብ ነው የሚቀልደው ሰው ደሀ የሆነው ፈልጎ አይደለም እንዴት ነው በድሀ የሚቀለደው
@sarasa1576
@sarasa1576 Год назад
@@wediweyinking የለማኝ ልጅ ትግሬ ስንት ቢሊየን ብር ገብቶላቸዋል እነሱ የተረገሙ ስለሆነ አያልፍላቸውም ገና ያልቃሉ ሌላው አች የችጋራም ልጅ ቤተሰቦችሽን ባላሰብሽው አደጋ እጫቸው
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 Год назад
በፋኖ አሸናፊነት ይደመደማል ከ50 አመታት የግፍ የመከራ የዘር ማጥፋት ጄምላ ፍጄት በመንግስታዊ መዋቅር በመጠቀም ከቀየው ከርስቱ አፈናቅለው አርደው ከብዙ ትእግስት በኋላ በመከራ በስቃይ ጣር የተነሳ እራስን የማዳን የመላው አማራ ህዝብ የተሳተፈበት የነፃነት ፍቴህ ንቅናቄ ትግል በመሆኑ ፋኖ ህባዊ ሀይሉ/ግንባሩ ያሸንፋል።
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Год назад
ይገደሉ ማንፈኖንግጠሙአላቸዉ
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Год назад
🇪🇹ሁሉም ወጣት ስሜት ኣልባው ኦነጉ ኣብይ ኣህመድ ላይ ፋኖ ነው ወላይታው ደቡቡ ጉራጌው ኣፋሩ ኣዲስ ኣበቤው 🇪🇹
@alemayehugebremariam5331
@alemayehugebremariam5331 Год назад
ከፅፈኛብለህ ጥራ
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 Год назад
የቦታ ስም ቅያሬ በትክክል ሊከወን የሚገባው ነው ።ከ1520ዓም በፊት ግራኝና የኦሮሞ ዘላን ነገድ አብሲኒያን ከመውረራቸው በፊት ክፍለ ሀገራት በነበረው ስም መሰየም አሁን እንገዳ መጦች ነገዶች ከሚፏልሉብን ሊያድነን ይገባል ። ለምሳሌ ናዝሬት አዳማ ። ሽንብራ ኩሬ ።።።።።መሀል ሸዋ ።።። ፈጠጋር ።።።።።ከደብረ ብርሀን እስከ መቀሌ።። አንጎት።።። ወለጋ።። ዚገሞ ወዘተ ተብሎ ቀዱሮ ስሙ ይጠራ ።
@እሙሰኢድ-ለ8ሰ
@እሙሰኢድ-ለ8ሰ Год назад
አተ ሶስት አመት ሙሉ ሞት ችግር ብቻ ነው እምዘግበው
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 Год назад
😂😂😂😂😂😂 ምን ይዘግብ ይሄው ነው ያለው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Год назад
ምን ያዲርግ እሱ ምድር ላይ ያለውን ነው የሚዘግበው😢
@TairTemui
@TairTemui Год назад
ገዳም የትግል ገዳም፤ አማራ ትግል ይፈራል፡፡😂😂😂
@bekelemulugeta6817
@bekelemulugeta6817 Год назад
ትጥቅ አይደለም ሱሪውን አስወልቃለሁ ያለው የብራሃኑ ጁላ ሰራዊት ትጥቁና ሱሪው እየወለቀ ነው አሁን ደግሞ ከፋኖ ጋር አንዋጋም የሚያዋጋም አጀንዳ የለንም ብሎ መግለጫ ሲሰጥ የት ነበርክ ???😂😂 ይኸውልህ አማራ ትግል አይፈራም 💪💪🤣🤣
@gezahegngelebo5467
@gezahegngelebo5467 Год назад
ወይ ዘንድሮ! እንዲሁ ምን ዓይነት ቀፋፊ ነገር ናችሁ እናታችሁ? “ … ፀጥታ ኃይሎች ተገደሉ፣ ገሌመሌ …” ብለህ ጀብዱ እንደፈፀምክ ስትደነፋ ትንሽ አንኳን አይቀፍህም? ይሄ ያነተው ገገማ ፋኖን ቢታስተምረው አይርቅምህም?
@tesfareta5767
@tesfareta5767 Год назад
ሌባ በሉት
@Yfdbkg
@Yfdbkg Год назад
ሰላም ለኢትዮጵያዊያን ሞት ለዘረኛ
@tidwuhamarkeshaw3732
@tidwuhamarkeshaw3732 Год назад
የሜዳው/የመስኩ ማርሻል ብርሃኑ ጁላና ጀኔራል አበባው ታደስ፣ በሀገር ወራሪ ሱዳኖች ወረዳዎቻችንን አስውርራችሁ፤ የመከላከያ ሠራዊታችንን የተራብ ህዝባችንን ማስገደል እና የብልጽግና ሹማምንት ሚስቶችና ቅምጦች ጠባቂ አደረጋችሁት። ምን ነው በክብር ህዝብ እንደወደዳችሁ በሞታችሁ ኖሮ? ጀኔራል አበባው፣ የማትችልበትን ውሸት ትተህ ለሙያህ እንደጀግና ተስዋና ተከበር። በአንገትህ ገመድ ገብቶ እስክጎተቱህና ወፌ ይላላ እስክትገርፍ አትጠብቅ።
@nati123-z7o
@nati123-z7o Год назад
ቀዳዴ
Далее
Please Help This Superhero! 🙏
00:48
Просмотров 8 млн
НОВЫЙ РОЛИК УЖЕ НА КАНАЛЕ!
00:14
Просмотров 709 тыс.
4 YEAR SIBLING DIFFERENCE! 😭 #shorts
00:11
Просмотров 16 млн
DOTA 2 - ИНВОКЕР ИМБА!
24:17
Просмотров 281 тыс.
#ሰበር ዜና#16/2017#
Просмотров 20
Please Help This Superhero! 🙏
00:48
Просмотров 8 млн