Тёмный

Ethiopia : ከፒያሳ ቦሌ ሙሉ ፊልም - KEPIASSA BOLE NEW ETHIOPIAN FULL MOVIE 2021 KEPIASSA BOLE 

RAMA MEDIA
Подписаться 164 тыс.
Просмотров 816 тыс.
50% 1

Ethiopia : ከፒያሳ ቦሌ ሙሉ ፊልም - KEPIASSA BOLE NEW ETHIOPIAN FULL MOVIE 2021 KEPIASSA BOLE
RAMA MEDIA IS YOUR ETHIOPIAN FILM, ETHIOPIAN DRAMA, DOCUMENTARY AND ENTERTAINMENT SHOWS DESTINATION.
For more info please contact us / ramaethio
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
#ethiopianmovie
#kepiassabole
#ramamedia
Copyright ©2021 RAMA MEDIA

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 336   
@alruwili4900
@alruwili4900 3 года назад
እውነት ያምራል አብሶ ክላሲካሉ እፍፍፍፍ አንጀት ነው የሚበላው በተጨማሬ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@asfawtajames3946
@asfawtajames3946 3 года назад
Igzhi Habeher Yemesg'en. Tenaystillin Betam Amesaganaluh'un. 18Meskerem HIM I Crowning before 2ndNovember👑🤩
@Davext
@Davext 3 года назад
Arae yedbrale classiclu
@BanteyirgaTesfaye
@BanteyirgaTesfaye Месяц назад
ክላሲካሉን የትም ላገኘው አልቻልኩም። እባካችሁ በተለይ የፊልሙ አስራ ሁለተኛ ደቂቃ ላይ ልጅቷ በስልክ ስታወራ ከጀርባ የነበረው ሙዚቃ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ላገኘው አልቻልኩም። እባካችሁ የክላሲካሉን ስም እና የማገኝበትን ሁኔታ ንገሩኝ
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 3 года назад
አሪፍ ፊልም ነው ጩቢቲን ያላችሁ በላይክ
@andaualemmekonnen1647
@andaualemmekonnen1647 3 года назад
ጥሩ ፊልም ነው ግና 48:23 ላይ በአጭር ቀሚስ ከቤት ወጥታ ከመኪና ስትወርድ በጂንስ የወጣችው ነገር 😕
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 3 года назад
እንጀራ የሚሰራ በዉሃ ነዉ ብዬ እንጀራዬን ጣልኩት ዉሃን አስቀድሜ ✔️✔️✔️
@henokyidnekachew7871
@henokyidnekachew7871 3 года назад
ፍትህ ለሰፊው ህዝብ
@musicman7290
@musicman7290 Год назад
Tergum yelash Tarik yelash film Wey ethiopia movie tish
@kgreact
@kgreact 3 года назад
ፊልሙ ላይ ከመጠጥ ቤት እና ከመኖሪያ ቤት ለላ ሲን አለው ብዬ አሲዤ ተበላው...
@merimamo3963
@merimamo3963 3 года назад
Sew endet be Ethiopia film yeweraredal? Endayedegemeh
@jemalahmed4864
@jemalahmed4864 3 года назад
ጩባዉ ሰፈራችንን ስላስተዋወክልን እናመሰግናለን ጩቢቲ የፒያሳልጅ ለሚወደዉ ይሞታል ቴንኪዉ 👍👍👍🤛🤛🤛👍👍👍🙏🙏🙏👌👌👌
@roudarouda6075
@roudarouda6075 3 года назад
ፊልሙን ላይ ነበር ግን ኮሜንት የለም እሳ ኮሜንት አይቸ ፊልም ማየት ውስጤ ነው
@jerry-yz1md
@jerry-yz1md 3 года назад
መከራችንን አበሉን እነዚ መሀይሞች
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 года назад
ከመጠጥ ቤት ና ከስካር ውጭ ፊልም አታውቁም በቃ? ሰካራም ትውልድ 🙄😠
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 года назад
መች ነው ጥሩ ነገር የምትኮምቺው ሁሌ ትችት አይከብድም ወይ😳😳
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 3 года назад
ለትውልድ የሚያስተላለፉት ሱስ ነው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 года назад
ሰላም አውርድልን ለኢትዮጵያችን ጌታ ሆይ 😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@kookoo1474
@kookoo1474 3 года назад
አሚንንንንን
@lowendpc6126
@lowendpc6126 3 года назад
ezi lay letseley nw enda
@fikirtv5509
@fikirtv5509 3 года назад
@@lowendpc6126 መልካም ምኞት መግለፅዋ ምን ጥፋት አለው ? በሰዎች አእምሮ ላይም መልካም እየዘራችም ነው።ወይስ መሳደብ ነበረባት
@hshsjhhs170
@hshsjhhs170 3 года назад
ጩቢት ያለበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል እሲ ማነው እደኔ ጩባውን የሚወድ
@ESU05
@ESU05 3 года назад
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!
@tube0109
@tube0109 3 года назад
እናመሰግናለን ፈሰ ግም
@istme4224
@istme4224 3 года назад
@@tube0109 😆😆😆
@selamawitambasel7147
@selamawitambasel7147 2 года назад
@@tube0109 😂😂😂😂✌️
@sarakwt323
@sarakwt323 3 года назад
ሀገሪ አሀን ካለችበት መከራና ችግር ወታ ሰላም እረሀብ መፈናቀል ሁለም አልፎ ሀገሪ ማየት ናፈቀኝ ፈጣሪይ ሆይ ኢትዮጵያ ሰላም አርጋት
@fitseethio
@fitseethio 3 года назад
በስልክ ነው እንዴ የቀረፃቹት ? 😏
@Mercy1916
@Mercy1916 3 года назад
ይመቻቹ ምርጥ ነው ጪቢዬ ደሞ ትለይብኛለክ እኮ 😍😍😍
@appuae6948
@appuae6948 3 года назад
በስመ ዳስፖራ እየተባለ ስቶቹ ሴቶች ተታለዋን እውነት ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ዳስፖራ ነን የምትሉ ገደል ግቡ ቆሻሾች
@ፍቅርተአርሴማ
@ፍቅርተአርሴማ 3 года назад
ጩባው በቃ ገጣሚ ሆነህ ቀረህ በርታ
@emukiya7490
@emukiya7490 3 года назад
የኔ ውድእባክሽን ደምሪኝ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን በ እግዚአብሔር
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 года назад
እኔ ዝናቡ 😂😂😂እዘንብብካለው ክክክክክ በረዶ እሆንብካለው 😂😂😂😂ስወዳቸው ❤️
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
ክክክክክክክክክ
@bbeihrdnea4382
@bbeihrdnea4382 3 года назад
እ😁😁😜
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 года назад
@@bbeihrdnea4382 😂😂😂🙄
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 3 года назад
ራማ ሚዲያ ግን ተሻገርን የት አደረሳቹሁት
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 года назад
እኔም ሁሌ የማስበውን ንው የጠየቅሽው በጣም ጥሩ ስው ንው እመቤቴ ትጠብቀው👏🏽
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 3 года назад
ጩቢቲ..ከለ..ሁሉም.ያምራል
@rozeworknesh8118
@rozeworknesh8118 3 года назад
ዋው ከሳቅኩ ቆይቼ ነበር እናመሰግናለን
@rozeworknesh8118
@rozeworknesh8118 3 года назад
Someone የዩቱብ ቻናልህን ሊንክ በኮሜንቴ ስር አስቀምጥልኝ
@sddiqbad2191
@sddiqbad2191 3 года назад
ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@tigryhager2033
@tigryhager2033 3 года назад
መርጦ አልቃሽ የትግራይ ህዝብ ያሁሉ ስቃ ስምንት ወር ሙሉ ሲደርስበት የት ነበርክ?
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 года назад
@@tigryhager2033 አንች ድምፅ ከሆንሽ ይበቃሻል እኛም ለራሳችን መሆን መብታችን ነው እሽ የኛ ተንከባላይ😂 ኢትዮጵያዊ አይደለነም ብላችኋል ስለዚህ አማርኛውንም ለራሳችን ተይልን ጁንቲት 😂😂😂😂
@rosakejela1459
@rosakejela1459 3 года назад
Wuy minew balaleke asegnegni
@yedesdestilahun4344
@yedesdestilahun4344 3 года назад
ጩባው እንዲህ ነው የሚያምርብህ!!!አሪፍ ፊልም ነው።
@aneshamood6033
@aneshamood6033 3 года назад
በእውነት ለመናገር በኢትዮጵያ ውሰጥ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደዚህ አሰተማሪ ፊልም ሲሰራ ይህ ፊልም በአለም ላይ መታየት አለበት ሙሉ በሙሉ ኢትዮጵያ ቴሌብዥን ላይ መታየት አለበት ትልቅ አኩሪ ፊልም በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሰራ በዚህ ፊልም ያልተማረ ኢትዮጵያዊ መቼም አይገባውም ማለት ነው ይህ ፊልም በሴቶቻችን በልጆቻችን የሚደረገውን ነው ያሳዩን እወነት ሁሌም አይታመንም ሌባ ብቻ ነው በዚህ አለም ላይ የሚታመን ሴት ተከበረ ሴት ማለት እናታችን ማለት ነው
@bestone4161
@bestone4161 3 года назад
ክክክክክክክክ ዋው ፀዴ ነው እዩት እኚን ሰውዬና ጩቢቲን በጣም ነው ምወዳቸው
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
ምርጥ ፊልም አዝናኝ አስተማሪ ፊልም ኢትዬጵያዊያ አርቲስቶቻችን ውድድድድድድድድድድድድድ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏በርቱልን እግዚአብሔር በመንገዳችሁ ሁሉ ይጠብቃችሁ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍👍
@harontube4205
@harontube4205 3 года назад
ጨብቲ አስማት አስተማሪ ነዉ
@konegen6189
@konegen6189 3 года назад
ሁሉም ድራማ ተመሳሳይ ዲያስፖራ ካለ ውሸታም ሚስት ያለው ኢትዮጵያ ያለ ሰው ሁሌም ትክክል. ገና ሲጀምር ፊልሙን መጨረሻውን አወቅኩት አንዳንዴ ሀሳብን እንክዋን ቀይሩ እንጂ
@liyutube5836
@liyutube5836 3 года назад
ጩቢቲን የሚል እስቲ ላይክ ያርግ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
ጩባው በጣም ደስ እሚል ንግግር ነው የተናገርከው መቼስ አሁን ሰሚ እንጅ አስተዋይ ጭንቅላት ጠፍታል እንጅ ትልቅ ት/ት ነው እግዚአብሔር ይስጣቹ
@selamethiopia3282
@selamethiopia3282 3 года назад
ፍትህ ለምስኪን ወገኔ ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@jossysquad8941
@jossysquad8941 3 года назад
ጩቢቲ ያለበት ይመቸናል ❤️👍
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 3 года назад
መልክቱ በጣም አስተማሪ ነው ጩባው በዘኪ ያበደነው ቀልደኛ ስትሆን ደሞ ዋው
@milikihacalu1701
@milikihacalu1701 3 года назад
ነጠላ ዜማዉ ደስ ይላል ፊልሙም አሪፊ ነዉ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
በርበሬ እና ምጥን ሽሮ ነበር እኮ አሁን አክስታቸውን እንጠይቃለን ብለው ወጡ ክክክክክ ኤረ ጩባው ቀልድህ ይመቻል
@emukiya7490
@emukiya7490 3 года назад
በቅንነት እንደማመር
@diswayyy9298
@diswayyy9298 3 года назад
ጩቢቲ ሁሌም አንደኛ 🙏🏾🙏🏾
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
ጮቢቲ ግጥምክን ነጠላ ዜማ አርገው አተ ብቻ ዝፈን እኮ 😂😂😘😘
@znawtesema6124
@znawtesema6124 3 года назад
አሜሪካና ካሜሪካ የሚመጣ ሁሉ ራስ ወዳድ ለራሳቸው እንጂ ስለሰው ህሊና ክብር የላቸውም
@jerry-yz1md
@jerry-yz1md 3 года назад
ቆሻሻ
@birhanuabel6886
@birhanuabel6886 3 года назад
It’s a great job
@dinatube6757
@dinatube6757 3 года назад
ዋውውው በጣም ደስ ይላል ሚሊዮን ያለበት ፊልም ይመቸኛል ❤️
@VivoY-be7lt
@VivoY-be7lt 3 года назад
Trswan yaserechiw lji fenan hidru tmeslalech
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
አተተ አተተ ለመደብኝ መሰለኝ ጀግና መሆን አምና አይጥ ገደልኩ ዘንድሮ ድመት ክክክክክ ወይ ሚሊ (ጩባው)
@andaualemmekonnen1647
@andaualemmekonnen1647 3 года назад
አቶ ዝናቡ የ 'ያ-ትውልድ' ተምሳሌት ናቸው 😁 ተለዋዋውጭ በሞቀበት የሚገኙ ፣ ይሄን ትውልድ ለማስበላት መሰላል የሚያቀብሉ 😁 አሉ ሁሌም እደተዋረዱ
@hannakif26
@hannakif26 3 года назад
የኔ ቁጭ ብሎ ማየት ነው የሚገርመው እኮ ከፌልሙ ።እረ ትንሽ interesting አርጉት ተጓቶ ተጓቶ አለቀ እንኳንም part 2 የለው 😂😂 ግን ትንሽ አስቆኛል
@bbeihrdnea4382
@bbeihrdnea4382 3 года назад
ማን እዪ አለሽ ለሽ በይ😁😁😜
@hannakif26
@hannakif26 3 года назад
@@bbeihrdnea4382 😁 ላሽ ባልኩ ነበር ስጀምረው ጨረስኩት እንጂ ።ደሞ እንደተመልካች አስተያየት መስጠት መብቴ ነው ። አንተን አልነካውህም ።
@loveforever5750
@loveforever5750 3 года назад
በቃ የኢትዮጵያ ፊልሞች የማይረባ የነተበ የዲያስፖራ ካራክተር ካልጨመሩ አየሰሆንላቸውም። ዲያስፖራ ተብየው የሚያነሳው ሀሳብ የሚያወራበት መንገድ የሀብት መጠን ልኬት ሁሉም በጣም እውነታን ያላገናዘበ የወረደ ገፀ ባህሪ ነው።
@maqarqali7154
@maqarqali7154 3 года назад
ዋው ብታም ድሰ የሚል ፈልም ነው እናመሰግናለን
@ዝያዳኑርዬ
@ዝያዳኑርዬ 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hayu9841
@hayu9841 3 года назад
አየ ጩቢቲ የሳቄምጭ እኮነህ
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 года назад
Betam konjo film new degmom betam astemari new yagerachinen yahunun huneta qulich argo yasaye new....amlake hoy yiker yibelen selamun yawrdlen...
@roboragese220
@roboragese220 3 года назад
Woooow Des yel film New ye Ewunetm Bertu cubaw Adenakik negn barta 👍
@wtmedia5993
@wtmedia5993 3 года назад
ምርጥ ፊልም
@אבבהאלמיהאו
@אבבהאלמיהאו 3 года назад
ለመደብኝ መስል ይህ ጀግንነት አምና አይጥ ገደለሁ ዘንድሮ ድመት ጩቢው
@የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ
ክክክ
@yonasbrihanu8790
@yonasbrihanu8790 3 года назад
አሪፍ ነው ሚሊ በርታ ትንሽ ዘና አልኩኝ😂😂😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏
@emukiya7490
@emukiya7490 3 года назад
የኔ ውድ እህት ደምሪኝ በቅንነት
@Getamesay-w8i
@Getamesay-w8i 7 месяцев назад
ኪነጥበብ ከህዝብ አብርካ የወጣች የህዝብ ሀብትና ልሳን ነች...ለፈጣሪዋ ህዝብ ድምጽ ሆና ያየሁት አሁን ነው...ኪነጥበብ ሞታ እንዳልጠፋች የሚያሳይ..በአዲሱ ትውልድ ተስፋ እንድናደርግ የንጋት ጭላንጭል ያየንበት..የትውልዱን ውስጣዊ ተስፋ የሚያሳይ ትልቅ መልእክት ያለው ቆንጆ ፊልም ነው.. ጎበዞች ናችሁ በርቱ....
@mebrahatomgebreslasei1469
@mebrahatomgebreslasei1469 3 года назад
ደስ ይላል
@BanteyirgaTesfaye
@BanteyirgaTesfaye Месяц назад
ክላሲካሉን የትም ላገኘው አልቻልኩም። እባካችሁ በተለይ የፊልሙ አስራ ሁለተኛ ደቂቃ ላይ ልጅቷ በስልክ ስታወራ ከጀርባ የነበረው ሙዚቃ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ላገኘው አልቻልኩም። እባካችሁ የክላሲካሉን ስም እና የማገኝበትን ሁኔታ ንገሩኝ
@ሄሉፍቅር
@ሄሉፍቅር 3 года назад
ሼባው ጩባው ያሉበትፊልም ስወደው
@mignotbik9257
@mignotbik9257 3 года назад
ጩቢቲ አንተ ያለህበት እኮ ያሌለ ሚመስጠው 😂😂😂😂
@ሄሉፍቅር
@ሄሉፍቅር 3 года назад
ምርጥ ፊልምነው ፒያሳዬዬ ናፍቀሽኛል ማነው እደኔሀገሩ የናፈቀው ሀገራችንን ሰላምያርግልን ምናለበት የበፊቱ ድባብ ቢመለስ ብቻሳስበው ስለሀገሬ ሁሌም አለቅሳለው አሁንላይ እየሆነስላለው ነገር የሚታየውሁሉነገር ፍቅርጠፋ መተሳሰብ ጠፋ 😭😭😭ሀገሬ የበፊቱሰላምና ፍቅርሽ ይመለስልኝ ሀገርምይናፍቃል ያለውየበፊቱድባብ ሳስብ ይናፍቀኛል
@ቀኑብሸyoutube
@ቀኑብሸyoutube 3 года назад
Wowu እንደኔ የተመቸዉ 👍
@ጴራቂሊጦስ
@ጴራቂሊጦስ 3 года назад
አገር በህጻን እጅ ወድቃ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Год назад
እጂ ለአፍ አላጎርስም ቢልና ቢጣላ ተጎጂው አካል ሁሉ ነው ቀስብሎ ግን እጂ ራሱ መራቡ አይቀርም ግሩም አባባል ነው አሁን ዋናዎች ነውን የምትሉ ሁሉ ቀን ይጥላችኋል ለሁሉም ቀን አለ
@jesussavesus2210
@jesussavesus2210 2 года назад
John 3:16 For God so loved the world, that he gave his only begotten Son, that whosoever believeth in him should not perish, but have everlasting life. This life isn't all there is, heaven and hell are very real but Jesus Christ loves you and can save you. If you want to know that God is real and eternal life, then just start seeking him with all your heart today. If you will ask ask Jesus Christ with a genuine heart to please forgive all your sins, and come into your heart and please save you, he will save you and you will soon know how real he is. God bless.
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 года назад
Amen 🙏🙏🙏
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 года назад
Amen Amen Amen
@letlivewithmercy3132
@letlivewithmercy3132 3 года назад
Thank you 🙏 the video . I wish you have wonderful night to mama Africa ❤️🇪🇹❤️🇪🇷. I have wonderful day dear American 🇺🇸❤️
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 3 года назад
በሶንም በስንት መከራነው አትሄጂም ብዬ ያስቀረዋት አላለው ውዴ አድናቂህ ነኝ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
በሰላም ነው አይ በአይገር ክክክክ እውነት በሳቅ ሆዴን አሰማማቹኝ
@ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ
ጩቢቲ አንተ ያለህበት ድስ ይላልል
@astertadeess9692
@astertadeess9692 3 года назад
ጩቤው ይመችህ ምርጥ ስራ ነው ጎበዞች ፈታ ያደርጋል ውዶ ፒያሳችን ኑሪልን አሁንም ስወዳት እኮ ፒያሳ !!!
@jamilabibi8998
@jamilabibi8998 3 года назад
ፖለቲካ ነው ፊልሙ ልበል🤔🤔🤔
@ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
@ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 3 года назад
እናመሰግናለን💚💚💛💛❤❤❤
@hananyaabyiashikabachineng8103
@hananyaabyiashikabachineng8103 3 года назад
Enat hagre Ethiopia selamshi yibeza🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልምነዉ ብዙ ነገር አካታቹ ነዉ የሰራችሁት ደሀ ቤት ፍቅር አለ ደሀ ሰፈር መተሳሰብ መረዳዳት አለ እሚገርም ፊልም ነዉ አባቢ እድሜ ከጤና ጋር ፈጠሪ ይስጥዎት ምንም ሆነዉ ቢሰሩ ይችላሉ ጩቢቲ ፎቃዬ ላተ ቃላት የለኝም አተ ካለክ ፊልሙ ላይ ሳቅ አለ ፈታ አለ ከላይ ነዉ ትዛዙ ይጨምርል የኔ መልካም ፒያሳ በጣም የምወደዉ ሰፈር ነዉ 👍👍👍👌👌
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 3 года назад
Tiru film new, egnanim Egziabher sidet bekachihu bilo lik ede Mihret behagerachin selamun agigniten endininor yabikan.
@kalkidanzewedu3444
@kalkidanzewedu3444 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ...❤❤❤
@SADORATUBE
@SADORATUBE 2 года назад
Eski ye Piyasa aradawoch, RU-vid channelen suscribe gechulegn????
@sabletube3397
@sabletube3397 3 года назад
😲😲 ዋው መሳጭ ነው
@semutube2215
@semutube2215 3 года назад
ኤንሪኮ ኬክ ቤት ቤቴ
@samiyahussen1120
@samiyahussen1120 3 года назад
ወይኔ አዲስ አበባ አላህ ይጠብቅሽ
@ሀዪነኝጢባራሟ
@ሀዪነኝጢባራሟ 3 года назад
ጋሸ ዝናቡ ወጦ እዳማረላት ሴት ታስካኪያለሽ አሉ 🤪🤪🤪)😂😂😂😂😂 ጩብቲ💋👈ስወድህ
@beezabet7533
@beezabet7533 3 года назад
የኔ ዎች ምርጥ ፊልም ነው ጩባው እኮ ሲመች
@qonjo6613
@qonjo6613 3 года назад
ያበደ ነው‼️😜🔥
@abdosaad9933
@abdosaad9933 3 года назад
እረ ጩቢቲ በሳቅ ገደልከኝ አክስታችነን ልንጠይቅ ብለው ወጥተው አለ
@bbeihrdnea4382
@bbeihrdnea4382 3 года назад
ዋዉ ማኛ ፊልም ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
ዋይኔ ሚልዬ እንዴት እንደምወድህ ብታቅልኝ 🤗
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
የልጅ አባት ነው ልጁን ያሳድግበት😋
@Riri-mx8bp
@Riri-mx8bp 9 месяцев назад
Chubety yfkr sw ❤❤❤❤ Sefrachinen selastewawekln Thanks bgebdyw❤❤❤❤❤
@sabontuuinatalaahayileorom8446
@sabontuuinatalaahayileorom8446 3 года назад
Kkkkkkkkk mili nuruln zelalem wenat wendame tebarek
@selamsakita154
@selamsakita154 3 года назад
ደስ ይላል
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 года назад
ያምራል ከፒያሳ ቦሌ ❤️👌100%
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 3 года назад
ሰላም ለሀገራችን መልካሙን ያሰማን
@aketube8674
@aketube8674 3 года назад
በጠም አረፍ ፋልም ነው በረቱ
@ዜዶየባቦዎYouTube
@ዜዶየባቦዎYouTube 3 года назад
እንደማመር በቅንነት
@kokicofeearsenal8939
@kokicofeearsenal8939 3 года назад
እውነት ኣሪፍ መለከት ነው😊
@Ahmed-vd5ub
@Ahmed-vd5ub 3 года назад
ደስ የሚል ፊልም
@memebakla378
@memebakla378 3 года назад
በጣም ደስ ይላል በርቱልን
@zewdudanel313
@zewdudanel313 3 года назад
በ 5 ደቂቃ ዉስጥ አሪፍ ፊልም መሆኑን አወኩ
@ኤልሳቤትሰላሞን
@ኤልሳቤትሰላሞን 3 года назад
አሪፍ ፊልም ነው
@arabgaali521
@arabgaali521 2 года назад
Oke
@Riri-mx8bp
@Riri-mx8bp 9 месяцев назад
Betam yemigrem Negeger nw chubwa yemre akbrkuke Ega kelelen bado ❤❤❤❤❤❤
Далее
Трудности СГОРЕВШЕЙ BMW M4!
49:41
Просмотров 1,7 млн
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
00:36
Просмотров 1,6 млн