Тёмный

Ethiopia - ከፓሪስ ስለኢትዮጵያ የተሰማው ጉድ፣ ክምንዛሬው በኋላ ቤት በአዲስ አበባ፣ የፓርቲው ኃላፊ ስልጣን ለቀቁ፣ የተዳፈነው የኮንደሚኒየም ጉዳይ 

Feta Daily News
Подписаться 896 тыс.
Просмотров 152 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 107   
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 2 месяца назад
በዚህች ሐገር ብዙ ጉድ አለ
@hanhn7623
@hanhn7623 2 месяца назад
ብዙ.ግፍ.ነው.እጂ
@enumaki2101
@enumaki2101 2 месяца назад
ጊዜው ምርጥ የሙስናጊዜነዋ
@GeaterthanMehmmed
@GeaterthanMehmmed 2 месяца назад
በቤቶች በኮንደሚኔ የምሰሩ ከሆነ የህዝብ ድምፅ መሆናችሁ እናረጋግጣለን በርቱ!!!
@mohammedsiraj8326
@mohammedsiraj8326 2 месяца назад
1:07 1:20
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 2 месяца назад
እዚህ አገር እኮ ያልሰማነው እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም።
@FaizalZainal-sl3so
@FaizalZainal-sl3so 2 месяца назад
😊
@FaizalZainal-sl3so
@FaizalZainal-sl3so 2 месяца назад
Aku e, ke
@FaizalZainal-sl3so
@FaizalZainal-sl3so 2 месяца назад
😢 😢r? tu
@FaizalZainal-sl3so
@FaizalZainal-sl3so 2 месяца назад
Rm
@saraepherm7144
@saraepherm7144 2 месяца назад
እነ ጉዳይፈሬ ተሰብስበው ሀገሬን ለውድቀት ዳረጓት 😭😭😭
@hanhn7623
@hanhn7623 2 месяца назад
ዘረፏት.ነው.እንጂ.አገሬን
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 месяца назад
ድል ለተገፋዉ ለአማራዉ ሕዝቦች ድል ብሶት ለወለደዉ ለአማራዉ ልጅ ጀግናዉ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@ZaroMasama
@ZaroMasama 2 месяца назад
ቲሽ ወበዴ ጉረኛ
@andrewmillecam7518
@andrewmillecam7518 2 месяца назад
እግዚአብሄር ፍርዱን ይሰጣል። እመን ብቻ! እግዚአብሄር አለ! ለሚጠሩትም ምላሽ ይሰጣል። የደሃ ኮንዶሚኒየም የበላልሁሉ የእጁን ያገኛል!!
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 2 месяца назад
ስልጣን መውጣት የሌለበት ወቶ በሁሉም መንገድ ሀገራችን ወደቀች 😢
@hanhn7623
@hanhn7623 2 месяца назад
ስልጣን.ቀልድ.ነው.ኢትዮ
@aregaayalew215
@aregaayalew215 2 месяца назад
ምናለ ዬህን አሸብር የሚባል ሰው ብታስወግዱልን እንደስሙ ሆነብን እኳ።
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 2 месяца назад
ደራርቱ ራሶ ይቺ እስስት ልጆቾን ከኘባሎቻችው ነው ይዛ የሄደችው
@Asne-y6f
@Asne-y6f 2 месяца назад
እወነትም ብዙ ጉድ አለ አሳፈሪ ናቸው
@Tybatube
@Tybatube 2 месяца назад
እስላም አሌኩም ወድ የአገሬ ልጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የእናት ፍቅር ያለቦች በች ደምሩኝ አንደሽ በች አሰገቡኝ የስደት እህቶች ነኒ😢😢
@zewdudaniel6992
@zewdudaniel6992 2 месяца назад
ሀገሬ ከ የት ወደ ት?
@etsubdinkethiopia1793
@etsubdinkethiopia1793 2 месяца назад
የጥቅም ዘመን ሀሀሀሀሀ
@seifumedhane5169
@seifumedhane5169 2 месяца назад
ነሐሴና መስከረም?
@saved1580
@saved1580 2 месяца назад
“እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው፤ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤” - ቆላስይስ 1፥15-16
@danielneguse3241
@danielneguse3241 2 месяца назад
የሀገር ውድቀት በሙስና መተብተብ አያችሁት ነፍስ ዘርቶ ፓሪስ ላይ ?
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 2 месяца назад
አሸብር የሚባል ወሮ በላ ሆዳም ከአትሌቲክስ ዙርያ ካልጠፋ ሌብነትም ሆነ ዘኝነት አይቀርም :: ደራርቱም እንደዛዉ !
@doit-o2c
@doit-o2c 2 месяца назад
እስስት እና ዘረኛ የሆነችው ደራርቱና ሆዳደሩ አሸብር እስካልተወገዱ ድረስ የሀገሬ ውርደት ይቀጥላል😢
@BelewSufi-wb9td
@BelewSufi-wb9td 2 месяца назад
ውድድር። ሳይሆን የአሸብር ቤተሰብ በፓሪስ። ሽርሽር በለኝ። በናትክ ይሔ የኢትዮጵያን የኦሎምፒክ እንዳትለኝ በናትክ
@mamush2245
@mamush2245 2 месяца назад
ኢህአፓ መቼም አይንቀሳቀስም የፓርቲው መስራችም ሆነ ተከታዮች የጥንቱ ላይ መቼም ላይንቀሳቀስ መሀላ አለበት ገደል ይግቡ ልጅቱዋ ግን አንበሳ ነች
@Berhanu-q3n
@Berhanu-q3n 2 месяца назад
እንደ አማራ ባንክ የኮንዶሚኒየም ጉዳይም ተቀርጥፏል።
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 2 месяца назад
ምቀኝነት አሻጥርና ተንኮል ከሚፈለፈለበት አገር ምን ይጠበቃል! የባስ አታምጣ ከማለት በስተቀር።
@saraahmed293
@saraahmed293 2 месяца назад
የመግስት ባለስልጣናት እስፖርት ውስጥ ገብተው አጨማለቁት
@getnetsharew2494
@getnetsharew2494 2 месяца назад
ከህፃናት የሚጠበቅ ነው።
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 2 месяца назад
ስፓርትን በሚመለከት የብልፅግና ባለስልጣናት ምን ያህል ቆሻሻ መሆናቸውን ያሳያል
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 2 месяца назад
ስፖርትን በተመለከት ሳይሆን ሁሉንም በተመለከተ
@apostleamarufetalagodfamil6881
@apostleamarufetalagodfamil6881 2 месяца назад
እርጉም ደራርቱ እራሱ የኢትዮጵያ ስም አጉዳፊ ማልቀስ 😊😊😊
@abyelove2446
@abyelove2446 2 месяца назад
አትሌቶች እባካችሁ ከሀገር ውጡ እና ዜግነታችሁን ቀይራችሁ ሩጡ። ኢትዮጵያ ለእናንተ ካልሆነች ያለው አማራጭ.......
@kiflemengistu370
@kiflemengistu370 2 месяца назад
Why Dr.Ashebir is not leaving this Olompic?
@abenetattoo7118
@abenetattoo7118 2 месяца назад
👏👏👏
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 2 месяца назад
Yeduriye ager😢
@MikiyasMayicha
@MikiyasMayicha 2 месяца назад
😊😊😊😊😊❤
@tigrayplea5385
@tigrayplea5385 2 месяца назад
😙😙😙😙😙😙😙😙😙 ሌሎች አጉሮች ዶላር ሚንዛሪ አይተው አይደሉም የሚሸጡ የሚገዙ ኢትዮጵያ ለምንድነው ከዶላር ሙጭጭ ያሉት
@danielg.162
@danielg.162 2 месяца назад
ለኮንደሙንም መልስ ኣለማግነት ምን ይገርምሃል?? የጋሎች ቤተመንግስት መስርያና ለኮርደር ልማት ከየት ገንዘብ ያምጣ??
@hanhn7623
@hanhn7623 2 месяца назад
ደራርቱ.ዘረፋዋን.ቀጥላለች.ሰርግ.እንጂ.እስፖርት.አይደለም.የሄዱት
@hailemeskeltessema4182
@hailemeskeltessema4182 2 месяца назад
እዉነት ትናገራለች እንዴ።።
@Bubu-z4v
@Bubu-z4v 2 месяца назад
ኮንዲሚንየም 20 አመት ለጠበቁማ ፍትህ ያስፈልጋቸዋል መንግስት ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባል 😍😍😊
@amaregebru6560
@amaregebru6560 2 месяца назад
ሀገር የሚወክል እሎምፒክ ኮሚቴ እንዲህ መዝቀጡ አሳዛኝ ነዉደ የስሪዉ ተባባሪ ካልሆነ በስተቀር መንግስት እርምጃ መዉሰድ አለበት። በደል ምሬትና ግለኝነት ስለነገሰ ዉጤት አልባ ሆኗል። ስለሆነም በሌላ ኮሚቴ መተካት አለበት።
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 2 месяца назад
እነዚህ የኦሎምፒክ ተጓዥ ባለስልጣናትን መንግስት ጠቅልሎ እንዲያስወግዳቸው እንጠይቃለን
@hanhn7623
@hanhn7623 2 месяца назад
አሸብር.ተብየው.ደራርቱ.ወዘተ.ድራሻቸውን.ማጥፋት
@Jag-m4b
@Jag-m4b 2 месяца назад
አቶ አሸብር ግን እንዴት ሮቤልን ረስተው ሄዱ ?
@hanhn7623
@hanhn7623 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂.ሮቤልእርጉዝ.ነው
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 2 месяца назад
ምድረ tiffee
@NatuGift
@NatuGift 2 месяца назад
Hello
@BetyTolaa
@BetyTolaa 2 месяца назад
ፋኖ እየዘረፈ ነዉ
@BirhanBirhan-r1k
@BirhanBirhan-r1k 2 месяца назад
አሁን ላይ 2009 ዋናተኛው ሮቤል ኪሮስን ነው ያስታወሰኝ ፌደሬሽኑ ከሆዲሁ ችግሩን ቢፈታ እና ከዘር የፀዳ።
@tewodirosn
@tewodirosn 2 месяца назад
😭😭😭😭
@tesfa20052
@tesfa20052 2 месяца назад
እሰይ ገዛአኸ አበራ የአብይ ወዳጅ አይደልም እንዴ ያኔ ጥሩ ዘመን ስያጥላላው ዛሬ ደረሰ
@yosephkefelegne6164
@yosephkefelegne6164 2 месяца назад
ዶክተር አሸብር እና አትሌቲክስ ምን አገናኛቸው ? ዶክትሬታቸውን የሰሩት በአትሌቲክስ ነውን ? እሯጭ ነበሩን ? ዛድያስ ?
@hanhn7623
@hanhn7623 2 месяца назад
እኛ.አገር.እንዲ.ዶክተሩ.ስራውን.አያቅም.እስፓርት.ውሰጥ.ገብቶ.ይዋዥቃል
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo 2 месяца назад
ያለው መንግሥት ብልሹ አሰራር ገፅታ መሆኑን ያሳያል።
@seyoumtafesse2930
@seyoumtafesse2930 2 месяца назад
ኦሎምፒክ ኮሚቴ ኦዲት ይደረግ።
@mesi2364
@mesi2364 2 месяца назад
ከቤተ መንግስት እስከ ደሀ ቤት አገሙን
@Jemal-k9i
@Jemal-k9i 2 месяца назад
ስደተኞች ላይ ቱክስ የምከፍት የመጨረሻ የወደቄ ፖለቲካን የሚያራምድና አሞተ አሰተሳሰብ ያሉ ናቸው
@ethiopiahageria188
@ethiopiahageria188 2 месяца назад
Ye Ehapawa Wezro ... Meknyatowa Dekama New ///
@Zjcmiracle
@Zjcmiracle 2 месяца назад
ባለፈው ጠሚ አብይ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር በነበረው ውይይት ላይ ጥያቄ ጠይቃ ሲመልስላት ጥያቄዋን አጣጥሎ "እዚህ ተራ ለፌስቡክ ፍጆታ የሚሆን ተራ ወሬ ይዛችሁ አትምጡ፥ ሲጀመር አንቺ ወጣት ነሽ ያረጀ የሽማግሌዎች ፖርቲ ውስጥ ምን ታደርጊያለሽ?" ብሎ አሸማቅቋት ነበር። እንግዲህ ምክሩን ሰምታ ይሆናላ😀
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 2 месяца назад
The problems of Athletics Federation are still rolling by adding new troubles throughout decades without radical solutions till now.
@2011Tehetena
@2011Tehetena 2 месяца назад
ደራርቱ የተባለች ዘረኛ ስንቱን አስለቀሰች
@kiya4685
@kiya4685 2 месяца назад
Dr Ashebir Hulem Genzeb yalbet sport nek bota aytefam mn aynet fetur endehone aygebagnim areeeee ande belulen
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo 2 месяца назад
ይህ ሁሉ የፌዴሬሽኑ ትርምስ መንግሥት አለመኖሩን ያመለክታል።
@Fikru1948
@Fikru1948 2 месяца назад
That is the reflection of the corrupted OROMO - BILTSIGNA ‼️👎👎
@Jemal-k9i
@Jemal-k9i 2 месяца назад
የአትሌቲክስ ፈደሬሺንም በጥቅማጥቅም ምክኒያት ሽምቅ ዉጊያ ጀምሯል😂
@samapadopa7983
@samapadopa7983 2 месяца назад
ደራርቱ የምወድሽን ያክል በጣም ጠላሁሽ ለካስ ዘረኛና ፖለቲከኛ ነሽ'''''
@abreham.m
@abreham.m 2 месяца назад
ጴንጤ እኮ ከሀዲ ነው
@shitayeamdeamde3459
@shitayeamdeamde3459 2 месяца назад
ኢትዯጵያን ህዝብ አታጣላ እባክህ ለዩቱብ ብለህ አትነግድ እግዛብሄር ይገስፅህ
@erimyastaye9329
@erimyastaye9329 2 месяца назад
አሳፋሪ😊😊😊😊😊
@Diribwa
@Diribwa 2 месяца назад
Ke condominyam bet gar betayayaze Lemn kentibawan athtykulnm makuareth kalbnm genzebachnen kemichawtubt benawethw . Egziabher yefredbachw.
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 2 месяца назад
አይ ግዜ አቸኖም ለሩጫው ሄዷል ይሄ የአብይ ኮንዶም👎👎👎
@hanhn7623
@hanhn7623 2 месяца назад
ይቺ.ፓርቲውሰጥ.ምን.ትሰራለች
@Berket-j6p
@Berket-j6p 2 месяца назад
ይቺ ላቦሮ የሆነች ሀገር ኡፉፉፉ
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 2 месяца назад
ፈራርቱ የምታለቅሰው የአረብ ቢተሰብ ለመሆን የምታደርገው አክት ስላልተሳካ ነው የአረብ አነድ አምሰተና ሚስት የሮናልዶ እህት የሆነቸውን ደራርቱ የኢትዮፕያን ኢኮኖሚ የስም ስፋን ሰላላት የአንዲት ኢትዮፕያዊ የአምድት አመት ታሚሪካን ፖስት ለአረብምስት በመወገን የደራርቱ ሩል እግዚአብሂር ደግነው ስታለቅስ ማየቲ ሰርግስ መቺ ነው እንደ ህሳን አያቻውትስ በሰው እንጀራ የሚገባ ሁሉ ሰውሳይሆን እግዚአብሂር ያስለቅሰዋል አንቺ የመቺ ሞዲል ነስ የኢትዮፕያን ኢኮኖሚ two ፋውዲስን እንዲት ነው እርስዎ ኪኒግ ኖት ስለሆኑነው 20,000,000 መኪና የተሰለሙት የኢትዮፕያ ህዝብ በቀን አንድ ዳቦ አትቶ ዶክትሪቱን ስንት ገዛስው ዶልተር አያለቅስም
@TeferaBrhane
@TeferaBrhane 2 месяца назад
S. Ss.
@Shrbirub
@Shrbirub 2 месяца назад
ጣቅላይ ሚንሥተሩ በጣም አሥጠሊ ሙሠኛ ጉበኛ ካሀድነው እሥከቡችሎቹ
@enactfaa
@enactfaa 2 месяца назад
ወራዶች
@shimelisworeta
@shimelisworeta 2 месяца назад
አሽብር አሸብር እባክህ ትነሽ እፈር ።
@Yared-uo1wd
@Yared-uo1wd 2 месяца назад
ሞት ለትግሬ ድል ለኢትዮጲያ
@EstaruEstar-yy2go
@EstaruEstar-yy2go 2 месяца назад
kebt
@ETAA267
@ETAA267 2 месяца назад
HARREE(ADGI)
@ETAA267
@ETAA267 2 месяца назад
HARREE(ADGI)
@hanhn7623
@hanhn7623 2 месяца назад
ደራርቱ.ዘረኛ.ነች
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@AkaluGebere-m6j
@AkaluGebere-m6j 2 месяца назад
Hieucheochwoxme
@kalugeti3055
@kalugeti3055 2 месяца назад
ውሾች
@asmara3973
@asmara3973 2 месяца назад
😂😂😂አብይ ሥጋ አጉርሳት እዳይሁን
@elisatessema6159
@elisatessema6159 2 месяца назад
Hulunem mabarer
@EmraklHimen
@EmraklHimen 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
Далее
Angry bird PIZZA?
00:20
Просмотров 9 млн