Тёмный

Ethiopia - ወርቅ አዳኝ ባለስልጣናት! | በየዓመቱ 30 ኩንታል ወርቅ ይጠፋል? 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@Seberat80
@Seberat80 13 часов назад
ሲጀመር ኢትዮጵያ ከውጪ ጠላቶች ውጪ የጉሮሮ አልቅት የሆኑባት የራሷ ልጆች በየጓዳዋ ያሉት አይጦች ናቸው ያስቸገሯት ይህ ሁሉ ወንጀል እንዲስፋፋ ምክንያት የሆነው የመንግስት ድክመትና ጠንካራ ህግ አለመኖሮ ነው ።
@Case24215
@Case24215 6 часов назад
ለእዚህ እኮ ነው መስተዳድር አይቸሉም የምልህ የትግራዪስ ?
@segededemissie3505
@segededemissie3505 12 часов назад
ይህ ሁሉ ሀብት ....? ገናም ብዙ ....? እያለን ስላም አተን እርስ ብእራሳችን እንተላለቃለን ! ልብ እንግዛና , ተካፍለን እኑኑር????
@lidiyasileshi
@lidiyasileshi 13 часов назад
ወይኔ ሀገሬ😢😢😢😢
@GedefawAzmeraw
@GedefawAzmeraw 59 минут назад
እንደ ወርቁ ባለስልጣናቱም። ይጥፉ። የቻይና ህግ በ ኢትዮጵያም ይተግበር።
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 Час назад
ይሄ ዜና ከሰማነው ሁለት አመት ሆኖታል ለምን አሁን እንደ አዲስ እንደምታቀርቡት ገርሞኛል 😂😂😂
@YonasDadi-y6n
@YonasDadi-y6n 2 часа назад
በግምት ያለመረጃ መቀደድ ስልችት ትላላችሁ😡😡😡😡😡
@sideMake-b1l
@sideMake-b1l 49 минут назад
የኢትዬፕያ ባለስልጣን ለህዝብና ለሀገር ቦታ የሊላቸው ዘራፊ ናቸው ማንም የሚያውቀው ነው
@mesayhabtu7934
@mesayhabtu7934 5 часов назад
ታከለ ኡማን ነው የስርቆት መንገዱን አመቻችቶ የወጣው ስቀሉት
@solomonbekele5391
@solomonbekele5391 6 часов назад
ስለ ወርቅ ዘረፋው ጀረናል አበባው ታደሰን ጠይቀው
@skylimit1423
@skylimit1423 7 часов назад
ሚልየኖች እየጠፉ አንተን የጨነቀህ ወርቅ ነው
@AynalemTiku
@AynalemTiku Час назад
ምን ይሄ ብቻ አረ የሰው ልጅ የመጥፊያው ጊዜ መፍጠኑ የጫካ አራዊት እኮ ይተዛዘናል ወገን ወገኑን አይበላም አብሮ በጋራ የቆማል
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 Час назад
እንዴት ከደቡብ ሱዳን እየመጡ ሲዘርፉት ዝም ይባላል ቢያንስ ይሄ የወርቅ ገቢ የሀገሪቱን የወታደር አቅማችን ለማጠናከር የወርቁ ሀብት በጣም ያስፈልገናል የማያዳግም እርምጃ መወሰድ አለበት
@tedrosbelay9216
@tedrosbelay9216 3 часа назад
እኔ የምለው ኢትዮጵያውያ መንግስት አላት ማለት በጣም ያሳፍራል ነዳጅ ለማውጣት የውጭ መንግስት ወርቅ ለማውጣት የውጭ ባለሀብት ህዳሴ ግድብ የህዝብ ኪስ አሁን ይህ ህዝብ በስንቱ ትቀጡት
@brolex3339
@brolex3339 Час назад
Where is the government? Your prime Minister is looking for problems outside of Ethiopia. You can't even clean your own home. I see next Yugoslavia coming soon.
Далее
Самая сложная маска…
00:32
Просмотров 627 тыс.
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
Самая сложная маска…
00:32
Просмотров 627 тыс.