Тёмный

Ethiopia - ወደ ፋኖ የተላኩት ሽማግሌ እና የተሰጣቸው ጥብቅ ተልእኮ 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 139 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 322   
@selamgizachew531
@selamgizachew531 Год назад
ድል ዙሪያውን በጠላት ለተከበበ ታላቅ ህዝብ የአማራ ሰራዊት ሀይል ፋኖ💚💛❤️💪💪💪
@blackstone07
@blackstone07 Год назад
የሃገራችን ቦለቲካ ልክ እንደ መርካቶ የችርቻሮ ገበያ መስሎ ታየኝ።
@workaworkaketema591
@workaworkaketema591 Год назад
አቡይ 😂😂😂 ድለፋኖ ፋኖ ፋኖ 👍👍👍👍💪💪💪💪💚💛❤️
@Habtam837
@Habtam837 Год назад
ድል ለ አማራ ፋኖ 💪💚💛❤❤❤❤❤
@ShilH-v7f
@ShilH-v7f Год назад
ድል ለፋኖ 💚💛❤
@Ggg-b4p3m
@Ggg-b4p3m Год назад
ነበልባሉ ፋኖ እያዳዱን አስጨነቀዉ ፋኖ እደ ህዉሀት ማንንም አይወርም እደ ተራዉ ሽፍታ እደ ሸኔ መደር ለመደር እየዞረ ንፁሀንን እያረደ ፎቶ አይለቅም ፋኖ ታሪክ ያለዉ የሚታገልበትን አላማ የሚቅ በክብሩ ከመጡበት አሻፈረኝ የሚል በሀገሩ በህዝቡ የማይደራደር ጀግና ታጋይ የህዝብ ልጅ ነዉ ድል ለፋኖ፣
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Год назад
ትክክል ድል ለጀግኖቻችን
@madinam4674
@madinam4674 Год назад
ዲል ለፋኖ ዲል ለአማራ ዲል ለጀግናወች ❤❤❤❤❤❤ ወዲሞቻችነን አላህ ይጠብቅልን ፈጣሪ ይጠብቅልን ፋኖ ወችን ጀግኖወቻችነን👍👍👍ዲል ለፋኖ
@Oromambo
@Oromambo Год назад
Zeraf zeraf 😅
@kokobeeun3188
@kokobeeun3188 Год назад
​@@Oromambo😬ምን ትሰሪአለሽ ከዚ ጋሊቲ ግምቲ ያማአፍን😤
@Oromambo
@Oromambo Год назад
@@kokobeeun3188 aram amhara
@Mነኝየተዋህዶልጂ
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 Год назад
ድል ለአማራየ ህዝብ ፋኖ
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 Год назад
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያንን" በዓለም ፊት ያዋረደ ወራዳ የሠው ትንሽ... ዓብይ አሕመድ ዓሊ :- የተባለ የጠንቋይ ልጅ ጎሮሮውን ታንቆ ለዓለም ፍርድ በአስቸኳይ በትግላችን እናቀርበዋለን :: ሠፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ" ከፋኖ ጋር ወደ ፊት !!! ::
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Год назад
የምን ሽማግሌ 🙄🙄🙄 ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁🦁🦁💪💪💪💪
@አማራነኝየዘሜልጅፋኖ
💗💗💗💗💪💪💪💪💪💪💪
@ailmm9212
@ailmm9212 Год назад
❤❤❤❤❤❤👑👑👑👑
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk Год назад
የኔዎ
@አማራነኝየዘሜልጅፋኖ
ፋኖን ይዘን ወደፌት ሌላዉ ጥራጌነዉ ድል ለአማራዬ💚💛❤
@TtYy-mf2ot
@TtYy-mf2ot Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@sadasaada2173
@sadasaada2173 Год назад
ድል ለፋኖ
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk Год назад
ድል ለአማራ ህዝብ ለነበልባሉ ፋኖ
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 Год назад
ድል ለአማራ ህዝብ
@alamal2812
@alamal2812 Год назад
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@dawitkibret2502
@dawitkibret2502 Год назад
ድል እና ስኬት ለፋኖ
@rabiarabia6268
@rabiarabia6268 Год назад
አይደል
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 Год назад
ኦዎ 100%
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Год назад
አሚን አይቀርም
@wowwoww1904
@wowwoww1904 Год назад
ድልለፋኖ
@solomonNigus-pf9xc
@solomonNigus-pf9xc Год назад
ድል ለፋኖ
@samuelberhanu7998
@samuelberhanu7998 Год назад
Dil lefano dil.le amhara hizebi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
የአማራ ህዝብ ሆይ ይህን እንደ እስስት በየጊዜው የሚቀያየር ኦህዴድ መር ብልግና መንግሥት እንዳታምኑ!!!!!!አደራ!!!!
@MeberatuEndashaw
@MeberatuEndashaw 3 месяца назад
ነበር በማለት ጨረስከው ይመችህ ለእውነተኛነትህ
@Senaitkebrom
@Senaitkebrom Год назад
Amhara 👊 ✊ 👊 ✊ 👊
@abe8141
@abe8141 Год назад
ህፃን መሪ ይዘን:: ሁለት ጊዜ ጦርነት ውስጥ ከተተን ያሳዝናል::
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Год назад
Ena gen andanda sasebaw yegermgnale hgere lemferse New eysira yalew eko 5amete yemyargwn setyu endana hasbe talkeoch yetgru ena ye amhara hezebe andente fetrchu hgerachn adnu bye negn sasebe tegarun ketkm wech argo ahune weda amhara hezebe yeha seyalke lelaw kelale New belo asbo eysira New yaszenal Bekele New eyflge yalew
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 Год назад
አማራ ማሸነፉ የግድ ነው።
@meseret742
@meseret742 Год назад
ድል ላአማራ ፋኖ 🐅💪🙏🐅🐅💪🙏🐅💪🙏💚💛❤🐅🐅💚💛❤ድል ፋኖ🙏🐅💚💛💛💪🙏🐅💚💛💛ድል ለፋኖ💚💛❤💪🙏🐅🐅"ድል ለተገፍው ለአማራ ህዝብ🙏💚💛❤💪🙏ሞት ለአብይ
@meseret742
@meseret742 Год назад
ዘረኝትን የተማርነው ተገደን ነው ምድር አሽቃባጭ ገድል ገቡ
@እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ
​@@abdelahumer9574ደቆሮ ያች እውቀት እዚላይነው ቱ እና አማራ ሥልጣን ፈለጋ መሠለሺ የሚታገለው አትግደሉን አታፈናቅሉን እያለ የአማራ ህዚብ ሰልፍ ሲወጣ አይተሻል አደል ግን የሰማየለም በአገራችን ውሥጥ እዳማራ በግፍ የሚገደል የሚታሰር የለም
@እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ
​​@@abdelahumer9574እናም አሁንም ትግሉ ፋኖ አቱኩኝ አትግደሉነው አታበራይ የማታቂውን ሰላም የሚጠላ የለም
@abdelahumer9574
@abdelahumer9574 Год назад
@@እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ ለምን ወርደሽ አትዋጊም ወሬ ብቻ አሁን ፋኖ ተሸንፎ ቢመታ የምታደርጊው ነገር አለሽ አባይ በየሚድያው በስ ታቂያለሽ ፋኖዎች እደናተ አይደሉም መዋጋት ካለባቸው ይዋጋሉ ማብረድ ጋለባቸው ያበርዳሉ እናተ አቀጣጣዮች በየሰው ሀገር ተሸርኩታችሁ ወረሞ አህያ ትይራይ ወያኔ አብይ ይግደልህ ያለችሁ ትለፈልፋላችሁ ወድሞቻችን ታስደበድባለችሁ በናተ አፋ ለስድብና ለወሬ አንደኛ ነሽ የአንድ ሰው ኮሜንት ምን እደሚያስከትል አታቂ አሁን ላይ ስለተናደደሽ ብቻ የማይባል ቃል ትናገሪያለሽ
@samiranuredin8311
@samiranuredin8311 Год назад
በነገራችን ላይ ማንዴላ ህዝባቸውን ለዘላለም ለነጮች የሰጡ ሰው ናቸው ስለሳቸው የተባለው ሀሉ ድራማ ነው በልጅነቴ ያከበርኳቸው ይቆጨኛል😢
@IeeEe-fl7ub
@IeeEe-fl7ub Год назад
ድምፅህና አቀራረብህ ሲመቸኝ ፈታየ❤
@faruqhashim-dl8cl
@faruqhashim-dl8cl 3 месяца назад
በርቱ ፋኖ ነው ምላው
@tesfayeabebe3836
@tesfayeabebe3836 Год назад
አማራ ያሸንፋል 💪💪💪💪✔️
@yaregaltarekegnshitta8335
@yaregaltarekegnshitta8335 Год назад
ይህ ሰው እንኳን የአምስት አመቱን የትናንትናውን ያስታውሳል።
@SalamSalam-vh1uv
@SalamSalam-vh1uv Год назад
💪🇨🇬ድል ለአማራው ሳተናው ፋኖ ፋኖ 🇨🇬💪🇨🇬💪❤❤❤❤🙏🙏 አብይ😜😜😜😂😂😂😂
@መክያወሎየዋቤተአማራ
አላህሆይበቃበለን ያረብ
@toybaendris2607
@toybaendris2607 Год назад
ፈታየ❤❤❤❤❤
@eshetenigatwa1520
@eshetenigatwa1520 Год назад
በዚህ ሰአትሽማግሌ የለም ባንዳ ብቻ ነው ያለው
@eshetenigatwa1520
@eshetenigatwa1520 Год назад
እነዚህን ሽማግሌ ተብዬዎቾን ምሳቸውን ሰቶ መመለስነው
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Год назад
አወ የመንደር ጠብ አረጉት እኮ
@ነጃትየአባቷልጅ
አላህ ያሳው ያረብ
@አማራነኝየዘሜልጅፋኖ
ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🔥🔥💪💪💪💚💛❤
@ailmm9212
@ailmm9212 Год назад
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💒💒💒🕌🕌❤❤
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad Год назад
እናት ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልን ያረብ
@cus-nt4wu
@cus-nt4wu Год назад
መሪው ጎረምሳ ስለሆነ ስሜታዊ ስለሆነ ብዙ መራመድ ባለመቻሉ ሀገራችንን ውጥንቅጥ ውስጥ አስገባው
@abe8141
@abe8141 Год назад
ወያኔ ቤት ካደገ ሰው ምን ትጠብቃለህ?
@MekyaSaeed
@MekyaSaeed Год назад
@@abe8141 ትክክል የነሱ ጦሥነዉ
@biniyammkonennasers7340
@biniyammkonennasers7340 Год назад
በርታ እውነት መቼም እትጥፋም በስራህ አቀኛሁን
@Emperors_12
@Emperors_12 Год назад
የአማራ ጥያቄ በፖለቲካዊ መንገድ እንጂ ሽማግሌ እና የሀይማኖት አባት በማንጋጋት የሚፈታ ምንም ነገር የለም፣ለኦሮሞ እና ትግራይ የሚሰራ ድርድር ለአማራ የማይሰራበት ምንም ምክንያት የለም።አማራ ከፈጣሪው ጋር ያሸንፋል💚💛❤️🦅
@gojjamlimeneh1585
@gojjamlimeneh1585 Год назад
Yep. Yemen shimagele new. We don't need this now. It is too late. He ordered the NDF to kill every one. Now, when he is deafted, he tried to play another Card. It won't happened. we were asking millions times to secure safety and security of the people. But he was blind and deaf to any of the people's suffering. Now, when he is at the Brik of the collapse, ሽማግሌ is not working. He can go to hell with his party. We do not have any concern with the poor Oromo people, we have a serious concern with the system he is leading . But he is hiding and using Oromo people as a shield. he cant even know a very essence of leadership when he tried to forced and enslave people. This is not going happen unless, every one is dying! I even j
@myriammyriam809
@myriammyriam809 Год назад
እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ 🤲🇲🇱🙏
@Abureyan11
@Abureyan11 Год назад
ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ማስታረቅ በጣም ቀላል ነው ግን የአማራ ንትርክ እና ይቅር ባይነት የሌላው አስተሳሰብ በጣም ከባድ ነው።
@abelhiruy4893
@abelhiruy4893 Год назад
የኔ ደሀ... ደሀና ነህ?
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Год назад
አረ እባክሽ አላልሽም
@hiwettesfay2192
@hiwettesfay2192 Год назад
Ethiopia peaple return to Jesus
@AednMelkamu
@AednMelkamu Год назад
ስተየ እዳየሀቸው ሰበሩን ለመስማት ፈታዩ እንኳንመጣህ😘💚💛❤😍
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Год назад
የአማራ ህዝብ ጥያቄ ከዚህ ጨፍጫፊ መንግስት መላቀቅ ነው ይልቀቅ።
@AhmedAli-go2pj
@AhmedAli-go2pj Год назад
አቡይ😂😂ድልለፍኖ👍👍
@MussaraFenta
@MussaraFenta Год назад
ደልለፉኖ❤❤❤❤❤
@zainabzb7145
@zainabzb7145 Год назад
ካሁን ቡሀላሺማግሌ ሸህ ቄስ ለአማራ አይበጀንም ነፃነታችንን በክዳችን 💪💪💪💪💪💪💪
@woldefantu75
@woldefantu75 3 месяца назад
የሃገራዊ ምክክር የተመሠረተው የእርቅ ኮሚሽን ሳይሆን በህብረተሰቡ ውስጥ የተቀርኖም ሆነ የጋራ ያሉት ሀሳቦች ሰብስበና አደራጅቶ አቅርቦ ለህዝብ ወይም ለላይኛው አካል ማቅረብ ነው።
@solomonsinke457
@solomonsinke457 Год назад
ሽምግሕና ብሎ ነገር የለም በቃ በርቅ ምክጅያችለመግደል ነው
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 месяца назад
ሰለ አብይ አትንገረን አውሬው ጨካኝ ነው ጨፍጫፊ ነው ይወገዳል ❤❤❤
@robertaalt
@robertaalt Год назад
መመለስ.አይገባቸውም.ለእርቅየመጡት.ሰላዮች.ናቸው ፤ይህንአንደጋግመው.እንማር.💚💛❤
@teshale2746
@teshale2746 Год назад
Dr abiy afu "Ethiopia" tegibaru ግን oromoን መገንባት ብቻ New፣ tigraይn wodemaymelesibat mati ውስጥ ከቷል አሁን ደግሞ ወደ አማራ ቀጣዪ ወዳት እንጀ😢
@seiedomer-bd8td
@seiedomer-bd8td 3 месяца назад
ድል በኦሮምያ በወለጋ በሁሉም ለሚጨፈጨፈው አማራ
@uduudjzjd986
@uduudjzjd986 Год назад
ፈታየ የኔ ጀግና ፈጣር እድሜና ጤና ይሰጥህ
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 3 месяца назад
የቀረበው ዝግጅት ግልፅ አርጎ እንደሚአሳየን አለም አቀፋዊውየሰላም ሽልማት ቸኩሎ ለውሳኔ የደረሰው የሽልማት ድርጅቱ ከዚህ በፊትም እንዳደረገው የሰላም ኖቤል ሽልማቱን እንዲመለስ ለማድረግ ሳይገደድ ይቀራል ብላችሁ። የሰላም ምስጋና ሽልማት ሰላምን እንደነ ታላቁ ማንዴላ ለሚአውቁ ብቻ መሆን ይኖርበታል።
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Год назад
ምርጥ ትንታኔ እኔኮ ስትመቹኝ😢😢
@zeezazeeza4167
@zeezazeeza4167 Год назад
Atebll.teklayw... Abeey mallett.. eko.dejalle.new.maletmi..seytanew......
@landolenodido948
@landolenodido948 Год назад
ድልለአማራ ፋኖ
@AlmayhuAyele
@AlmayhuAyele 3 месяца назад
ሀሳቡን ማምጣቱ ትልቅ ክብር ያሰጣቸውም?።ተባባሪነትና ቅንነቱ ካለ ሌላው ሥራ የእኛ ነበር ።
@almasbh6100
@almasbh6100 Год назад
አይይይ የሠላም ሠው አልቀረበትም የበግ ለምጽ ለብሦ መጣብን ጨፈጨፈን አሥጨፈጨፈን
@woldefantu75
@woldefantu75 3 месяца назад
እንደ ልፋቱ አይቶ እግዚአብሔር ያሳካለት ሰላሙን ያምጣለት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹...ማንዴላ የመጣበት መንገድና የአብይ አንድ ሊሆን አይችልም ሁኔታዎች ሆነ ጊዜው ይለያያሉ፣ማንዴላና ዴክላርክ፣አቢይና....
@alemgebrekidan8104
@alemgebrekidan8104 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@wowwoww1904
@wowwoww1904 Год назад
ፈታሆይ የአማራክልል ገጭት አትብለ ምክኔቱም ግጭትሳይሆን አማራውላይ ጦርነት ያወጀብንአብነው በድሮን እየደበደበን እደትግጨት ትላለህ በሌላቨዶህላይነውግን በጣም እክታተላሀልሁ
@الال-ت5د4ر
@الال-ت5د4ر Год назад
ሳህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@getawtadesse9920
@getawtadesse9920 Год назад
ፈታ እየተበላሸ ነው:: እርእስህ ሌላ የምታወራው ሌላ:: የምናውቀውን ነገር መልሰህ ትነግረናለህ::
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 3 месяца назад
Hawassa bet lifers new bikela Amhara wochin.
@ሽኔከተማ
@ሽኔከተማ Год назад
አማራ ያሸንፋል
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 Год назад
ሽማግሌ ዕርቅ አንቀበልም። ኦሮሞማ በዚህ ምድር መኖር አይፈቀድለትም።
@Abureyan11
@Abureyan11 Год назад
የኢትዮጵያ ፓፓሳት በቤተክርስቲያን ውስጥ ተሰግስገው ካፓታል መሰብሰብ እና ንግድ ማጧጧፍ ነው ስራቸው።
@zewdi6546
@zewdi6546 Год назад
የምን ድርቅና ነው በድሮን ንፁሐንን እየደበደቡ ሽማግሌ መላክ ምን ይሉታል?
@አሚንፍላጎት
@አሚንፍላጎት Год назад
ከጋላ መንግስት ጥሩ አጠብቁ ምክናት የበታቺ ስሜት ነው የሚሰማቸው
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 Год назад
ንቀታቸው የሚፈው የፋኖ ደም ለነሱ ሽማግሌ ለመላክ አይደለም ገደል ግቡ
@aberangusse1669
@aberangusse1669 Год назад
እንዳትታፈን ፈርተህ እውነት መዘገብ ትተሀል
@tsiyongediyon5433
@tsiyongediyon5433 Год назад
Ewnet new bexam feri new ya hulu hizb tasro tnantna 226 sew new yetaserew sebal esun tekeblo zegebew😂😂😂
@wenduzeleke3252
@wenduzeleke3252 Год назад
እኛ አገር ብሄርተኝነት እስካለ ድረስ አገሪቷ ሰላም አትሆንም ሰላሳ ሶስት ዓመት ታየበት እንደ አይጥ ተሞከረብን እኛ ግን ሰው ነን ቢገባቸው አለወቁልንም የስልጣን ጥመኛ ስለሆኑ በተለይ ጠቅላይ ሚኒስተሩ
@elnene3505
@elnene3505 Год назад
ሲጀመር ሽማግሌዎቹን በቅድሚያ ከወለጋ የተፈናቀሉ የአማራ ስደተኞች ካንፕን ይጎብኙ ክህዚያም ሳይደርሱበት የደረሰውን መከላከያ ወደካንፑ እንዲመለስ ይመክሩ ነበረ
@danieltadele4233
@danieltadele4233 Год назад
አብይን ከማንዴላረ በምን አነሰብህ ሁለቱም የነፃነት አባት ናቸዉ
@dinq5201
@dinq5201 Год назад
fano yashenifal
@shmles-y1i
@shmles-y1i 3 месяца назад
እንኳን ሽማግሌ በድርድርም ባለቀ ዶሮ ብታስብ ጥሬዋን ነው አሉ😊😊😊😊😊😊
@negabekeleabegaz1112
@negabekeleabegaz1112 Год назад
ፈታ ዴይሊዎች ትለየላችሁ አዘጋገባችሁ ከፅንፈኝነት የፀዳ እና ሚዛናዊ የሙያ ስነምግባር የታደላችሁ ናችሁ ረጅሜ ዕድሜ ተመኘሁ!
@muhamedkemal5770
@muhamedkemal5770 Год назад
ማዘናጊያ ነው
@ጁጁነኝህለማኛዋ
@ጁጁነኝህለማኛዋ 3 месяца назад
🎉
@yaregaltarekegnshitta8335
@yaregaltarekegnshitta8335 Год назад
አው እውቀት አልክ ተባረክ።አብይ ክፍሉ ሰባት የአዕምሮው እድገት በሰባት አመቱ እንደቆመ ቀረ አካሉ አደገ።ይህው ሁሉን ጀምሮ አይጨርስም።በቃ
@reyotamhara
@reyotamhara Год назад
Betam timechugnalachihu
@wzdluv5318
@wzdluv5318 Год назад
ምኑ ነው ጠቅላይ ሚንስትር የሚያሰኘው ?
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ Год назад
ጭንቅላቱን ማፍረስ ነው ሽማግሌ ተብሎ የሚንከረፈፈውን ወገኖቻችን በድሮን ሲጨፍጨፍ የት ነበር
@nadereje90
@nadereje90 Год назад
ዜና አንባቢ ሆይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ፤ እስካሁን በኢትዮጵያ ውስጥ በተከሰተው ግጭቶች ውስጥ ማን መጀመሪያ በሰላም እርቅን ፈለገ? ማንስ አሻፈረኝ አለ? ኦነግ ነው? ህዋት ነው? መንግስት ነው? ሸኔ ነው? ፋኖ ነው? ማነው ስለ እውነት ውጊያን የቀሰቀሰ?? ለዚህ ታሪካዊ ጥያቄ ከአንተ መላው አድማጭ መልስ ይጠብቃል። አመሰግናለሁኝ።
@HailatHailat-y4j
@HailatHailat-y4j Год назад
Lehulum nger egziabhre yekdem
@Amenkhan2445
@Amenkhan2445 Год назад
Fano
@brookjoshua7305
@brookjoshua7305 Год назад
Edeme le egna
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 Год назад
The reality and the cause of war in Amhara is to make the people of Amhara sandwitch and give the consifiscated land. We know God Himself has made a big River Tekezie as boundary between Tigray and Amhara plus Amhara and Eritrea too. The unjust human wish does not help unless and otherwise God permits.
@wenduzeleke3252
@wenduzeleke3252 Год назад
ብሔርተኝነቱን እንዴት ያድርገው
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 Год назад
Oromo hager memirt ayichilim yeminlew be mikinyat new ❗️
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb Год назад
Mn alemechal bcha oromo hagerituwan afereswat enji
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Год назад
Melse eko tengerwal oromo seltan mestate lehtan baberchko weha endamasetste New belo nbre amhara gebere mesiya fetea malte mesthen feta enda malte New belo asrgto tengero nbre yemyenkawn tenqeko yaqal amhara amhara negn yemlbete geza yemtal aynegeza taktke tetekemachu aberchu lemnore mokeru Ethiopia eyanew genocid eytdergbate
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb Год назад
@@samiraomal2034 awen blo neber endezihm blo neber ketateqe oromo yetegna amhara yasferagnal blowal betam yigermal
@Nicolas27821
@Nicolas27821 Год назад
ማንዴላ ይቅር ያለው በዘመዶቼ በብሔረሰቤ ደረሰ ያለውን ሳይሆን በራሱ ላይ የደረሰውን ግፍ ና መከራ ነው በይቅርታ የደመደመው ።
@abelhiruy4893
@abelhiruy4893 Год назад
ይቅር ለማለት የትኛዉ ይበልጣል? የትኛዉ ይሁንልህ?
@abesha0268
@abesha0268 Год назад
አብይ ከስልጣን መወገድ የግድ ነው:: እስስት አብይ ለሀገር መሪ መሆን አይችልም:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!
@hadiamohamad3453
@hadiamohamad3453 3 месяца назад
እፀድቅ ብዬ ባዝላት አለ ሆ ኧረ ተው ግን ነገር አታዎሣስቡ መንግስት ማለት ህዝብ ነው ሰላም በጠቅላዩ ብቻ ይሁን ያለው ማን ነው እንዴ ህዋኃት በቆመጥ እያለ ስላልገዛችሁ ነው ፈታ ተው በናትክ ማንም ማነንም ሊዎቅስ አይገባም የሚሰሩ ሰዎችን አትተቹ በሃገሩ ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ድርሻ አለው ስለዚክ ብንችል ጡሩ ነገርን ሰርተን ማለፍ አለብንን
@debelae
@debelae Год назад
በማን ደም ነው ሽግልናው😒😒
@ahmedumerumer3155
@ahmedumerumer3155 Год назад
ሽማግሌ እሚባል አይሰራሞ እግርን በጥይት ነው እምንለው የሱባዳወች ናቸው
@SharafAhmed-f1j
@SharafAhmed-f1j 3 месяца назад
fetawochu wede teketayachu nege gin please yezare zegebachu laye tinsh kere belonal i know legenzeb edemateseru p.m kezi belaye endemuser betelete yenate egeza bitakelebet kezi belay wede yahager lejoch
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 Год назад
Ayi manidiela besew tarike mewazek
@mimitz9388
@mimitz9388 Год назад
የምን ሽማግሌ ነው ?
Далее