Тёмный

ETHIOPIA | ዓይናችን ከመጎዳቱ በፊት እነዚህን ቫይታሚኖች መውሰዳችንን እርግጠኛ እንሁን | ለዓይን እጅግ አስፈላጊ 

የኔ ጤና - Yene Tena
Подписаться 441 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

ዓይናችን ከመጎዳቱ በፊት እነዚህን ቫይታሚኖች መውሰዳችንን እርግጠኛ እንሁን !
ለዓይን እጅግ አስፈላጊ
እነዚህ 4 ቫይታሚኖች እና 3 መአድናት ዓይናችን በጤና ለብዙ ዘመን እንዲቆይ ይረዳሉ ።
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this RU-vid channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this RU-vid channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. Throughout this video, the statements made about specific products are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 186   
@yenetena
@yenetena 3 года назад
እነዚህ 4 ቫይታሚኖች እና 3 መአድናት ዓይናችን በጤና ለብዙ ዘመን እንዲቆይ ይረዳሉ ። ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@mekiyaoumer8112
@mekiyaoumer8112 3 года назад
ዶክተር በየት ነው እማገኝህ እኔ አይኔን እያመመኝ ነበረ ውበራሽን ተደርጋለሁ ሀገሬ ልመጣ ናበ እና ጎበዝ ዶክትር ያስፍልግሻል ተብያለሁ ክትትል ያስፍልግሻል አሉኝ በጣም ጨንቆኛል
@abebechmelkamu7399
@abebechmelkamu7399 3 года назад
So stunk mewswed alebn weyis andun ke wesedn yibekal Geta yibaerkh ye abate ligi
@user-gd7xb6bj9q
@user-gd7xb6bj9q 3 года назад
ዶክተር ዳኒ በጣም እናመሰግናለን እስከምትመጣ ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቅህ ባለህበት ሰላምህን ያብዛልን እኔ አይኔ ድርቀት አለው አንዳንዴ ማሳከክም አለው በጣም እምቸገረው ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ ሁሌም አይኔን ለማርገብገብ በጣም ነው እምቸገረው ዶክተር ያልካቸውንም እሞክራለሁ ጥሩ ነው እምትለው ጠብታ ካለ ብጠቁመኝ እላለሁ አመሰግናለው 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻💐💐
@user-gd7xb6bj9q
@user-gd7xb6bj9q 3 года назад
ዶክተር ዳኒ በጣም እናመሰግናለን እስከምትመጣ ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቅህ ባለህበት ሰላምህን ያብዛልን እኔ አይኔ ድርቀት አለው አንዳንዴ ማሳከክም አለው በጣም እምቸገረው ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ ሁሌም አይኔን ለማርገብገብ በጣም ነው እምቸገረው ዶክተር ያልካቸውንም እሞክራለሁ ጥሩ ነው እምትለው ጠብታ ካለ ብጠቁመኝ እላለሁ አመሰግናለው 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻💐💐
@mamirah5691
@mamirah5691 3 года назад
Dr. Thank you fir the information . Is it possible to take all these different vitamins you explained at the same time without any side effects ? Don’t you think they compete with each other to be absorbed.? Can I take multi vitamins instead of individual multi vitamins ? Please advise.
@jenbermistir5315
@jenbermistir5315 3 года назад
ዶክተርየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ጌታ የሰጠህን እውቀት ለኛ ሰለምታካፍለን እናመሰግናለን እጥፍ እጥፍ ይጨመርልህ ኑርልን
@NegassiAsgedom
@NegassiAsgedom 4 месяца назад
ጤና ይስጥልኝ ዮውሃንስ አሁን ነው ለመጀመርያ ያዳመጥኩህ በተለይ ስለ ኩላሊት በሽታ እጠራጠር ሰለነበርኩኝ አመሰግናለሁ ለቡዙ በተለያዩ አርእስቶች እንዲከታተሉህ በጣም እንደሚጠቀሙ share አድሪጌያለሁ ግን ቡ ጥያቀ አለኝ ሌላ ጊዜ።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 года назад
የእግዚአብሔር የአባታችን ፀጋና ሰላም ላንተና ለቤትህ ይሁን ተወዳጁ ዶከተር ዳኒ
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 3 года назад
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ዳኒህዝብህን እያገለገልህ ነው በቅንነት የእግዚአብሔር በረከት፣ ጥበቃ በአንተና በቤተሰብህ ላይ ይሁን።
@lilitufa6234
@lilitufa6234 3 года назад
ዶክተር እናመሰግናለን
@samirabh8469
@samirabh8469 3 года назад
እናመስግናለን ዶክተር እግዚአብሔር በፀጋ በእድሜ ያቆይልን
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 3 года назад
ዶክተር፣የምታስተላልፈውን፣ለጤና፣የሚጠቅሙ፣መረጃዎችንስለምታቀርብ፣እውነትእውነት።ወዲያው፣ነው። ሼር የማረገው።በርታ፣ዶክተር።
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 3 года назад
Dr.daniel betam enamesegnalen amlak abzto yibarkih. Ye tebarek hiywet yistih bizowochin tastemiralel. Zemenhi yibarek bertalin.
@helinamekonnenpoem812
@helinamekonnenpoem812 3 года назад
God bless you Dr. Daniel. Thank you so much
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 3 года назад
ዶክተር እንኳን በሰላም መጣህ ።
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 года назад
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ካንተ እያገኘን ነው።👍👍🙏🙏
@zewdneshkebede8166
@zewdneshkebede8166 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን አግዛብሔር ይባርክህ
@tigisttemesgen5013
@tigisttemesgen5013 3 года назад
እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ
@monaali9356
@monaali9356 3 года назад
ተባረክ ዶከተር ።
@mesretgimm3253
@mesretgimm3253 3 года назад
Betam enamsegenaln
@mariagiragn4933
@mariagiragn4933 3 года назад
እናመሰግናለን ወንድም.
@munahassan
@munahassan 3 года назад
Thank you Doctor Dani, it's very important information 🙏🙏🙏
@seblewengelhailu3247
@seblewengelhailu3247 3 года назад
Thank you Dr bless you more 🙏🙏🙏
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 3 года назад
Dr. God bless you for sharing important lesson. You are helping your community . Stay blessed
@taketgashaw9819
@taketgashaw9819 2 года назад
ዶ/ር እናመሰግለን
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 3 года назад
Thank you so much.
@FikireTube12
@FikireTube12 3 года назад
ዶክተር በጣም እናመስግናለን
@hshhsh8099
@hshhsh8099 3 года назад
አላህ እውቀት ይጨምርልህ ዶክተር
@semiraakililu9571
@semiraakililu9571 3 года назад
Thank you so much D.R plz you more
@user-xt7rt8ol3s
@user-xt7rt8ol3s 10 месяцев назад
ጌታ ይባርካችሁ አንተንም ቤተሰብህም
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 3 года назад
እናመሰግናለን ዳኒ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 года назад
ዶክተራችን፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ከመላው፣ቤተሰብክ፣ጋር፣ኑርልን፣አሜን
@sirgutkassaye1781
@sirgutkassaye1781 3 года назад
Selam selam Doctor Dani
@samuelselassie1575
@samuelselassie1575 3 года назад
Dr. Daniel, Thanks for sharing your wisdom.
@yenetena
@yenetena 3 года назад
Glad it was helpful!
@asmeretberhane1870
@asmeretberhane1870 3 года назад
❤️❤️❤️thank you so much brother ❤️🙏🙏
@GoAsd-v8u
@GoAsd-v8u Год назад
ጎበዝ
@netsanetgebregiorgis1752
@netsanetgebregiorgis1752 3 года назад
Thank you 🙏 doctor
@tewabechkelecha4285
@tewabechkelecha4285 3 года назад
Thank you
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 3 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር !!!
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 Год назад
ተባረክ ሌላ ምን እንበል !
@aziserak4743
@aziserak4743 3 года назад
Thank you Dr Daniel 🙏 😘
@amiemeru431
@amiemeru431 2 года назад
Tebarekilign
@selamawitmamo1381
@selamawitmamo1381 3 года назад
Bless u Doctor
@asniw932
@asniw932 3 года назад
Tanks
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ
እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 3 года назад
Dr. አመሰግናለሁ Lutein የወሰድኩ ነዉ የአንተ ትምህርት ጠቃሚ ነዉ ።
@abdura1609
@abdura1609 3 года назад
በጣም ነው የማደንቅህ አገላለፅህ እኔም ፋርማስስት ነኚ አንተ ግን ትለያለህ በርታ ወንድሜ
@ይበቃል16
@ይበቃል16 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብሩክ ሁንልኝ ምርኩዜ ነህና ምን አርጌ ነው ይህን ሁሉ ያረክልኝ የምትለውን መልካሙን ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከነባለቤትህ ሰላሙን ያብዛልን አሜን
@lililetel9128
@lililetel9128 3 года назад
Thank you yene Tena bravaaa
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
እናመሠግናለን
@mihrettewelde708
@mihrettewelde708 2 года назад
thank you Doctor Daniel 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@meseretmendaye5570
@meseretmendaye5570 3 года назад
እናመሰግናለን ዶ/ር ስለምታደርግልን እገዛ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የምታስተምረን( የምትገልፅልን) የሚቻል ከሆነ የደም አይነቶች A,B,O ምን መጠቀም እና መውሰድ የሌለብንን ነገር ብትገልፅልን የእኔ O ነኝ እና አንድ ሰው ያው በተለምዶ O ከሆንሽ ብለው በጣም ብዙ ነገር ከለከሉኝ እና ግራ ገባኝ እና ብትገልፅልን ?? በጣም እናመሰግናለን
@afutamahmed9038
@afutamahmed9038 3 года назад
እረጅም እድሜ ይስጥልን
@meskeremgutema4725
@meskeremgutema4725 Год назад
Thanks You Doctor
@selamdimetros1479
@selamdimetros1479 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ዶር ዳንኤል። ረቲና ስካርን በተመለከተ ለማሻሻል የሚረዳ ምግብ ወይም ሰፕሊመንት ካለ ብታሳውቀን መልካም ነው።
@yenetena
@yenetena 3 года назад
በሌላ ቪዲዮ
@ggyefekr6595
@ggyefekr6595 3 года назад
Please can you upload a exercise benefit thank you.
@fatimahassan5745
@fatimahassan5745 3 года назад
Thanks Dr for every lesson, can you please make a lesson about sunscreen and which one is safer to use. Thanks.
@yenetena
@yenetena 3 года назад
Will do
@kidistasefa5328
@kidistasefa5328 2 года назад
ዶክተር ተባረክ
@genettesfaslassy3426
@genettesfaslassy3426 Год назад
God bless you 🙏 ❤️
@KY-jd4ym
@KY-jd4ym 3 года назад
Hello Dr. What do you suggest for chronic dry eye problem? Thank yo!
@sadaadam1054
@sadaadam1054 3 года назад
Thanks for your help Doc please is there any solutions for eye bags ?🙏💖
@yenetena
@yenetena 3 года назад
With another video
@tadelulegese1965
@tadelulegese1965 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@ggyefekr6595
@ggyefekr6595 3 года назад
Can you upload eye exercise benefits please?
@wendytulu9450
@wendytulu9450 2 года назад
Dr Thanks for the very important videos you are making! I have a question, do you have any recommendations which vitamin type contains the whole mentioned vitamins instead of taking so many vitamins one time? Is there any vitamin substitute those vitamins?
@zedkasim4483
@zedkasim4483 3 года назад
Thank you so much doctor!
@saraberhane8831
@saraberhane8831 3 года назад
ሰላም ዶክተር ስለ መልካም የጤና ትምህርትህ አመሰግናለሁ ግን ቫይታሚኖቾን ሁሉንም መውሰድ አለብን ነው ወይስ ሁሉንም የያዘ ይኖራል እና ይቅርታ አብራራልኝ አመሰግናለሁ
@Alemye777
@Alemye777 2 года назад
THANK YOU
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 3 года назад
Thanks Doc!!!
@user-gs6ri4qr9m
@user-gs6ri4qr9m 3 года назад
ሰላምይኔጤና
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 3 года назад
እናመሰግናለን 🙏
@yodit587
@yodit587 3 года назад
Thank you 🙏
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j 3 года назад
ሻሎም ዶክተር ሰላምና ጤና ከአንተ ጋር ይሁን
@kassechmekuriya3243
@kassechmekuriya3243 Год назад
ተባረክ
@gulilatfelekehwold2756
@gulilatfelekehwold2756 6 месяцев назад
ጤና ይስጥልኝ የምትልካቸው መድሀኒቴች እኛ አገር የለም ምን እናድርግ?
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 3 года назад
በአንድ ላይ ሁሉንም የሚያካትት ባይታሚን ጠቁመን ዶክተር
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 3 года назад
Tebarek
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 3 года назад
ዛሬማ ለኔ ነዉ የመጠሃው አይኔን በጣም ያመኛል ሀኪም ጋር ሄጄ ድርቀት ነው ኦንጂ ምንም ችግር የለውም አሉኝ ዝም ብሎ luberecant ዉሃ ምማሲል from cuneterነው አዘውልኝ ግን ምንም አልጠቀመኝም ይቀላል ያቀጥለኛል ለድርቀት የቱ ቨይታሚን ይሻለኛል ዶር አመሰግናለው በጣም
@tsigeredahaylemeskel3151
@tsigeredahaylemeskel3151 2 года назад
Tebrklign DR
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 Год назад
Betam Enamesgnalen le mlashh betechemar 1 Endiyan set yemtakerbew video lay leses bale wiha ntuh cherk nekro ye ayn kobu lay letewesene dekika madrg yemil ayche mokrew neber lewtm aychebet neber dryness sun yemikens meslegn gin algefahubetm Ahun degmo techemari tmhrt aggchalehu Egziabher yatlgn !!!
@alemadmassu1820
@alemadmassu1820 3 года назад
ሰላም ዶክተር! ጊዜ ወስደህ ስለምትሰጠን ጠቃሚ ምክሮች እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏼 ያለኝ ጥያቄ 👉🏻ኩል መቀባት ለዓይን ጉዳት አለው?
@getahuntarekegn4690
@getahuntarekegn4690 3 года назад
ጤና ይስጥልኝ እንደምን አለኽ ዶክተር ካንተ ቻናል ተጠቃሚ ነኝ ፣ አመሰግናለሁ።
@almazbeshaw873
@almazbeshaw873 Год назад
እባክህ dry eyes መፍትሄ ንገረን
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 3 года назад
ዶ/ር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ግን እባክህ የቫይታሚኖቹን አወሳሰድ አስረዳን ይሄን ሁሉ ቫይታሚን በየቀኑ መውሰድ ነው ያለብን??? ለምትሰራው መልካም ስራ ሁለየ ፈጣሪ ይርዳህ አሜን
@abebebayou9495
@abebebayou9495 3 года назад
9
@yayehyiradbetre7223
@yayehyiradbetre7223 3 года назад
ዶ/ር ከ አይን ስር እብጠት በምን ይጠፋል
@yenetena
@yenetena 3 года назад
With another video
@yeenatuwanafaki4802
@yeenatuwanafaki4802 3 года назад
Enkuwan dena metal Dr.
@daycome5639
@daycome5639 3 года назад
በጣም ለሚቀላ አይን ምንድን ነው መፍቴው dexamethasone አይኔ ሲቀላ እጠቀማለሁ ችግር አለው ግን አልፎ አልፎ ነው የምጠቀመው ብዙ ጊዜ አይኔ አይቀላም የመጀመሪያው ጥያቄ ለጎደኛዬ ነው የስዎ አይን ሁል ጊዜ በጣም ቀይ ነው
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 10 месяцев назад
🙏🙏🙏
@habenerihabeneri
@habenerihabeneri 3 года назад
🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@francis986609
@francis986609 2 года назад
ሰላም ዶ/ር በጣም አናመሰግናለን አግዚአብሄር ይባርክህ ስለሁሉም ሌላው ያለኝ ጥያቄ ዘይቱን አጃና ኦቾሎኒ ይፈቀዳል ወይ የፋይበር ጥቅም ለማግኘት ይመከራል ወይ
@senaitmekdes8942
@senaitmekdes8942 3 года назад
አመሰግናለሁ ዶክተር ጥያቄ የኔ የተገለፁት ቢታሚኖች በቀን ከሁሉም ነው ወይ የሚወሰደው ወይስ እንዴት ልጠቀም ሁሉንም ከፈለኩኝ ሁሉም የራሳቸው አስተዋፆ ስላላቸው ብይ ነው ዶክተር
@yenetena
@yenetena 3 года назад
Multivariate ሁሉንም ያለው ወይም የጠቀስኳቸውን ባንድ ላይ ወይም የጠቀስኳቸውን ምግቦች
@sebahabass9063
@sebahabass9063 3 года назад
ዶክተርዬ ያንተን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ ብዙ ተጠቅሜአለሁ አመሠግናለሁ ‼‼ልጄ አይኑ ላይ ጉዳት ደርሶበት ኦፕሪሺን ተሰርቶለት ነበር ከብሌኑ አጠገብ ጥቁሩን ነው ከዚያ በሗላ ማየት አልቻለም ብርሀን ይለያል እድሜው 10 ዓመት ነው ።እነዚህን መጠቀም ይችላል አመሠግናለሁ ።
@getebekele8167
@getebekele8167 3 года назад
Doctor, you are doing a great job. Thank you so much. I have one question to ask you. One of our Ethiopian doctors has said it is bad to have cafe late or macchiato, stating I will cause stomach problem. I have a problem accepting it. Please explain. Thanks again.
@yenetena
@yenetena 3 года назад
What kind of stomach problems ? Send me the link
@yashiberihun22
@yashiberihun22 3 года назад
እሽ አመሰግናለሁ ለመረጃው. ዶክተር ዳንኤል. በጣም አንገብጋቢ ና መልስ የሚሻ ጥያቄ ነበረኝ. እባክህ ከቻልክ መልስልኝ place ግን አይናችን እይታው ከፈዘዘና. ምን ቢደረግ ወደቀድሞው ሊመለስ ይችላል. ደሞ የብሌን መጠኑ እያነሰ ላለ አይን መፍትሄ ይኖረው ይሆን ችግሩስ ምን ሊሆን ይችላል.??? Thank you
@eyobbekele5020
@eyobbekele5020 3 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር ግን መልቲ ቫይታሚን ብንወስድስ ?
@yenetena
@yenetena 3 года назад
አንዳንዱ በቂ መጠን የለውም ከጠቀስኩት ዶስ አመሳክረው ያው ከሆነ ምንም አይደለም ይውሰዱ
@maraki6786
@maraki6786 3 года назад
Thank you and How about KIDS
@seni680
@seni680 3 года назад
ዷክተር ሰርጀሪ ማድረግ ጥሩነው
@ተስፈኛነኝ-ጠ4ፈ
@ተስፈኛነኝ-ጠ4ፈ 3 года назад
ዶክተር ሁሉንም በአንድ ቀን መውሰድ እንችላለን ወይስ
@endashawsahy1883
@endashawsahy1883 3 года назад
እንደምን አለህ ዶክተር እግዚአብሄር ጤናውንና ሰላሙን ከቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ:: ቫይታሚን B3 ኒያሲን በተለይ ለግላኮማ ከሚሰጠው ጥቅም አንፃር በቀን ምን ያህል መወሰድ እንዳለበት ከነ ግራሙ ብትነግረን ለማለት ነው :: አመሰግናለሁኝ!!!
@afutamahmed9038
@afutamahmed9038 3 года назад
ዶክተር ገዝተን ለልጆችና ለኛ ሳንመረመርመውስድ እንችላለንወይ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 3 года назад
I take multivitamin and fish oil is it enough for me? thank you
@sonyson1189
@sonyson1189 3 года назад
Lethiopian bmgeba Melaku aserdan..
@samrawitbelay3226
@samrawitbelay3226 3 года назад
Egzabhier estilgn
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 года назад
OMEGA.3 FISH OIL ቫይታሚን ለአይ ይጠቅማል
@MahletAsfaw-l3y
@MahletAsfaw-l3y Год назад
👍
Далее
For my passenger princess ❤️ #tiktok #elsarca
00:24
Семья с двойным дном. Рассказ
2:45:06
For my passenger princess ❤️ #tiktok #elsarca
00:24