Тёмный

Ethiopia :- ዕጣን ወደ ቤታችን ወስደን ማጨስ እንችላለን ወይ ? | እጣን | ixan betachin maces | itan |ዮናስ ቲዩብ |yonas tube 

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
Подписаться 155 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

#ethiopian_orthodox_sibket #ዕጣን #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
Ethiopia :- ዕጣን ወደ ቤታችን ወስደን ማጨስ እንችላለን ወይ ? | እጣን | ixan betachin maces |itan | ዮናስ ቲዩብ |yonas tube
🔴⏩ ስለ ስርዓተ ስግደት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ስርዓተ ስግደት ...
🔴⏩ ስለ አስራት በኩራት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ክርስትና ስም ጥቅም ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ክርስትና ስም ለ...
🔴⏩ ስለ ጭብጨባና እልልታ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የጭብጨባ | የሽ...
🔴⏩ ስለ መቋሚያና ጸናጽል ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የመቋሚያ እና የ...
🔴⏩ በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄዎች መልስ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ...
🔴⏩ ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
🔴⏩ ስለ ስርዓተ ለቅሶ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብ...
🔴⏩ ስለ ዲያቆን ስለሚያገባት ሴት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዲያቆን ድንግል ...
🔴⏩ ሴት ዲያቆናዊት ለምን ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ዳቤ አና ንፍሮ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ፀሎት እና ሥርዓቱ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎት እና ሥርዓ...
👉👉👉 እንኳን ወደ ዮናስ ቲዩብ በሠላም መጣችሁ!! በዚህ ቻናሌ ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ዝማሬዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ መረጃዎች የማቀርብበት ነው። የማቀርብላችሁም ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም(wasihun) እባላለው።
👉 በሌሎች ድህረ ገፆችም ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!
follow us :-
RU-vid :- / @yonastube
Facebook :- / %e1%86b%b2%e1%8a%95-%e...
Telegram :- t.me/joinchat_...
መከታተል ይችላሉ!!!

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 168   
@yonastube
@yonastube Год назад
አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! youtube.com/@yonasmedia16 👆👆👆👆👆👆👆👆 🔴👉 የእጣን ማጠኛ ፅንሃ ድንቅ አስተምህሮ ! ከስር ያለውን ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-tBKxAM4FRj4.html 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
@yenemar937
@yenemar937 Год назад
እኔ ትንሽ ያልገባኝ ነገር አለ አባቶች አስባርከን ሥእለ አድኖ ያለበት ቦታ ብቻ በማጠን መስገድ ችግር አለው ወይ? እነ ብልጣሶር የሳቱት የተቀደሰውን ለትክክለኛ አላማ ሰላላዋሉት አይደለምን? ለአለማዊ አገልግሎት እጣን ማጨስ ለምን ይፈቀዳል? ያልተባረከ እጣን ለማን ነው ግብሩ?
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቴሌግራም ሊንክ አስቀምጡልን ገጠር ልገባ ስለሆነ በዛ መከታተል ፈልጌ ነው
@tigrayviva5881
@tigrayviva5881 9 месяцев назад
Ebakh wendmachnn astemheroh betam tiru nw bezu temerbetalhu eketatelhalhu. Dengl mariam tebarkh . Gin bezich zuriya betastemern ye gena tsom lemn entsomaln yemilewn aserdagn amesgnalhu.
@yonastube
@yonastube 9 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-gKFnS0sSrks.htmlsi=v4kDzRQl_1HOis9p 👆👆👆👆👆 ይኸው
@tigrayviva5881
@tigrayviva5881 9 месяцев назад
@@yonastube egziyabhar yestelgn ejg betam amesgnalhu. Selasewoch yeagelglot zemnhn yebarkulh
@አቤቱንፁሕልብንፍጠርልኝ
አሜን፫ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት የምፈልገው ትምሕርትነው የተማርኩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bbbbbbbaaaaaaa3620
@bbbbbbbaaaaaaa3620 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲 በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ መምህራችን እግዚአብሔር ይባሪክልኝ በእውነት አሜን 🤲🤲🤲
@ተመስገንአምላክ
አሜንአሜንአሜንአሜን
@tesfayabay
@tesfayabay 2 месяца назад
ቃለሐይወት ያሠማልን
@የወንቅሸትወዳጅ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏👏
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Год назад
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዉትን የሰማልን ለወድማችን
@yeneneshassegid2795
@yeneneshassegid2795 Год назад
Amen Amen Amen Amen kalyewt yasemaln
@mesishume6794
@mesishume6794 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። የኔ ጥያቄ እጣኑን ከቤተክርስትያን ንዋየ ቅዱሳት መሸጫ ውስጥ ገዝተን ለአባቶች አስባርከን በቤታችን የፀሎት ቦታ ብቻ ማጠን አንችልም??
@rozaloverozalove2969
@rozaloverozalove2969 Год назад
Amen amen amen kale hiwet yasemalin memherachin edema tana yeseth
@maheltmmm635
@maheltmmm635 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@luyabh9172
@luyabh9172 Год назад
መምህር አንድ ጥያቄ አለኝ በቤተ ክርስቲያን እጣኑን ይሸጣሉ እኛ እሱን እየገዛን እናጨሳለን ግን ስረአቱ እንዲህ ከሆነ ለምን ይሸጡልናል መምህር በጣም ይቅርታ ቅዱሳን ስእል አጠገብ አስቀምጠን ማጨስ እንችላለን ወይ በቤታችን ውስጥ ጸልት ስናደርግ እሆንን መልስ መልሱልኝ መምህር
@zsahle2828
@zsahle2828 Год назад
እባክዎን አባታችን አቡነ ሐብተማርይም ብቻ ክርስቲያን የሚሸጠውን እጣን ገዝቼ ለብዙ ዓመት ሳጨስ ኖሬአለሁ በስዕለ እድህኖ እጠገብ፡፡ ንስሐ መግባት አለብኝ ወይ
@tigydubai6753
@tigydubai6753 Год назад
መምህር እኔም ከመፀሃፍ መምህርእኔምከመፀሃፍ መደበር ገዝቼ ስዕል አድኖ ሳጥን ቆይቻለሁ ምን ይሻላል በቤቴ ውስጥ
@smadit3729
@smadit3729 Год назад
ፀሎተ እጣን ያልደረሰበት ነው የሚሸጠው ማለት ነው
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
የኔም ጥያቄነው
@የማርያምልጅነኝ-ቀ7ወ
ሁላችንም ያለማወቅ ስናጥን ነበር እግዚአብሔር ማሀሪ ነው ይቅር ይለናል ካወቅን በዋላ ግን ማቆም አለብን
@AlamAlam-d7x
@AlamAlam-d7x 4 месяца назад
👏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️✝️✝️
@kassechjara2020
@kassechjara2020 Год назад
Amen qalhiwote yasemalen bedemena tena yetebeqelen
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
ሰለጣን መምህር ተስፋየ በደብ አስተምሮናል እንደናተ ያሉትን እንቁ መምህር ያብዛልን ፈትፍታችሁ ሰለምታስተምሩን ቅዱስ ዑራኤል እውቀቱን ጥበቡን ያብዛላችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Год назад
እነመስግነለን
@SamsungA20s-z4g
@SamsungA20s-z4g 6 месяцев назад
Slezi, mangnawnm etan bet wust maches chgr yelewm? Malet new?
@masimasi2725
@masimasi2725 8 месяцев назад
AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤💚💚💚💚💚💛💛💛💛♦️❤❤❤❤❤❤❤❤❤♦️❤♦️💛♦️♦️♦️♦️♦️♦️💛💛💛💛♦️♦️♦️♦️💚💚💚💛💚💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 9 месяцев назад
❤❤❤amen👏👏👏👏👏👏👏amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 Год назад
Bienvenue mes tguatanches et kale hewttes yessemalnne mon père 🤲
@daniTiktokVideo377
@daniTiktokVideo377 Год назад
ወደ ቤተክርስትያን ያልገባ እጣን ብና እያፈሉ የሚያጥኑ ምንም ችግር የለውም ?
@amenesshimeles
@amenesshimeles 9 месяцев назад
ይቅርታ መምህር እና እቤትስ ቢሆን ሳይባረክ ነዉን
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ነገር ግን አሁንም ያልገባኝ ነገር በቤታችን ውስጥ የጸሎት ቦታ አዘጋጅተን እንጸልይ አለን በሳምት አንዴም እጣን እናጥናለን ይሄን እጣን ግን በካህናት አባቶች አስባርከን ነው ታድያ ይሄ ስህተት ነው ማለት ነው ?? እባከውን ያስረዱን ወይም እህት ወንድሞቸ አስረዱኝ በእርግጥ በቤታችን ቢሆንም ሴቶች እንደማናጥን አውቃለው ግን የተባረከን እጣን ወስዳሽምችሁ ቤታችሁን አታጥኑም ስላሉን መምህር ግልጽ አልሆነልኝም
@sintayehuasmamaw325
@sintayehuasmamaw325 3 месяца назад
❤😂🎉🎉😢😮😅😅😮😢😂❤
@marituakalu4821
@marituakalu4821 Год назад
Aba teyak aleg😂
@sagabeAB
@sagabeAB 11 месяцев назад
🤔🤔🙄🙄🙄
@minaseteshome3009
@minaseteshome3009 Год назад
ቃለሕይወትያሰማልን
@anegach9112
@anegach9112 Год назад
በጣም ደሰ ይላል🤔🤔 እኔም ሰለዚህ ማወቅ እፈልግ ነበር መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ቃለህወት ያሰማልን ጌታ🙏❤️
@belaybelete9693
@belaybelete9693 Год назад
እወነት ነዉ ይቅርታ መምራችን አሁን አሁን የመጣ ነገረ አለ ምክንያቱም ምንም እዉቀት የሌላቸዉ ታቦታቱ ሱወጣ ሰህል አድኖዉን እየገፉ እጣን እሚአጥኑ አለ እሱስ ሰህተት አደለም ለምን ቤትክረሰትያን አትከለከልም እባክወ መምራችን መልክቱን አሰተላልፉ ሰለ ቃሉ ቃለሂወት ያሰማልን አሜን ያገልግሎት ዘመነዉን ያርዘምልን
@abelberehanu
@abelberehanu 4 месяца назад
መምህር በየገዳሙ ተባርኮ የሚሸጥልን እጣን ለምንድነው ታዲያ ልናጨሰው አይደለም እንዴ?
@lidacall780
@lidacall780 Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🥰 አንድ ጥያቄ አለኝ መምህር ጧፍ ከቤታችን ማብራት እንችላለን ?
@treeartsteelfactorytree8644
@treeartsteelfactorytree8644 2 месяца назад
ከውጭ ገዝተን አስባርከን ለካህን ለፀሎት ቤት ብቻ መጠቀም እንችላለን ወይ መምህር?
@bezuneshalemu9092
@bezuneshalemu9092 Год назад
ገዝተን ለፀሎት ቤታችን በካሕን ማስባረክ አይቻልም ወይ
@belaybelete9693
@belaybelete9693 Год назад
እወነት ነዉ ይቅርታ መምራችን አሁን አሁን የመጣ ነገረ አለ ምክንያቱም ምንም እዉቀት የሌላቸዉ ታቦታቱ ሱወጣ ሰህል አድኖዉን እየገፉ እጣን እሚአጥኑ አለ እሱስ ሰህተት አደለም ለምን ቤትክረሰትያን አትከለከልም እባክወ መምራችን መልክቱን አሰተላልፉ ሰለ ቃሉ ቃለሂወት ያሰማልን አሜን ያገልግሎት ዘመነዉን ያርዘምልን
@mezmrtwasetakele8524
@mezmrtwasetakele8524 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ነገር ግን ዕጣን ለበረከት ትብሎ ታሽጎ እሽጣል እሱም ወደ የሚወስዱት በቤታቸው ፀሎት በሚያደርጉ ጊዜ እንድጥስ ተነግሮ ነው ስለዚህ በቤት ውስጥ ፀሎት ሲናደርግ ይህ የበረከት ዕጣን ተብሎ የሚሸጠውን ቢንጠቀም ችግር አለውነውን ?
@1momona
@1momona Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏አባታችን ቤቴ ውስጥ የፀሎት ቦታ አለኝ የቤተክርስቲያን እጣን ማጨስም አይቻልም ?
@mikimiki7194
@mikimiki7194 Год назад
መምሕራችን እናመሰግናለን በጣም ለማወቅ የምፈልገው ነገር ነበር በሚገባ ገልፀህልናል እግዚአብሔር ይስጥልኝ።🙏
@አገርዬወለተማሪያም
አሜን አሜን አሜን ይሁንለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያጠልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልንአሜን፫ ጥያቄአለኝ. እጣን በቤትዉስጥ አይቻልም. ከተባለ. ለምን በየቤተክርስቲያን ደጂይሸጣል. ?
@TsgeredaSeyfu
@TsgeredaSeyfu 5 месяцев назад
ቤት እና ቤተክርስቲያን አንድ ነውን? ደግሞ ዕጣን ሲባል ዝብሎ ሰዎች ለደስታቸው ሲባል ከሽቶ ከ ምናምን የሚቀላቀለው ሳይሆን ቤተክርስቲያን የምትታጠን በ ነጭ ና ወርቃማ ከርቤ ና ንፁ የተፈጥሮ ዕጣን ነው ❤❤
@markosmengistu2981
@markosmengistu2981 Год назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ጥያቄ አለኝ **በቤታችን ያለን የፀሎት ቤታችን ምን አይነት እጣን ነው ማጠን ያለብን??
@marytsebel8504
@marytsebel8504 Год назад
Nech yeBetekiristiyan etan
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
አንድ ጥያቄ አለኝ፡ከይቅርታ ጋር፡እጣን፡ቤተክርስቲያን፡በር፡ላይ፡የሚሸጣው፡ገዝተን፡ቤተክርስቲያን፡እንድናስገባነው፡ወይ፡አንድ አንድ፡ሰዎች፡ገዝተው፡ከዛው፡እቤት፡ሂደው፡ያጥናሉ፡ያ እጣን፡ያልተባረክ፡እጥነው፡ወይስ፡እንዴትነው? ቃለሂይዎትን፡ያሰማልን
@aynalem7004
@aynalem7004 Год назад
ቃለ ህወትን ያሰማልን አባታችን ግን ያልገባኝ ነገር የፀሎት ቤቴን ማጠን እንችላለን ???
@meheretgebretsadik8400
@meheretgebretsadik8400 Год назад
እንደገባኝ ከሆነ ከቤተ ክርስትያን የተባረከውን አምጥተሽ እስካላጠንሽ ድረስ የራስሽን ከየትም ገዝተሽ የግል ፀሎትሽን አድርሰሽበት በፀሎት ቤት እስካስቀመጥሽው አው ትችያለሽ እቤትሽንም ስህለ አድኖወችንም ማጠን ትችያለሽ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 8 месяцев назад
​@@meheretgebretsadik8400እጣኑን ከየት እናገኛለን ከገበያ ነጭ ገዝተን እጣን ብቻ ያለዉ ገዝተን ፆለት በምናደርግበት ግዜ ሁል ነጭእጣን ገዝተን ሁልግዜ በምንፅልይበት ሠሀት ማጤስ እንችላለን
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ Год назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልንመምህር እድሜና ጤናይስጥልን የሁላችን ጥያቂነበረለጠየቃችሁም ቃለህይወትያሰማልን እኛም ከመልሱእንደንማር አድርጋችሁናልና
@MuhammedMuhammed-g1n
@MuhammedMuhammed-g1n 9 месяцев назад
እኔስ ሁ ሌም ተምሬአለሁ ሚያሳዝነው እየተማርን ምናጠፋው ነገር ቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ ዕጣን ይሸጣል እኛም እየገዛን ስዕለ አድህኖ ያጠናሉ. ማጠንም ማጤስም ከቤተክርስቲያን አምጥቶ ሴቶች እኛ ሴቶች ማጠን አንችልም ስንል ሚመለስልኝ አይ ይህ ከቤተክርስቲያን አይደለን የምናመጣ ከውጭ ተገስቶ ነው የምናመጣ ግን ተባርኩል ይሉናል ይሄስ እንደምን ይታያል ከብዙዎች ጋር ያነጋግረኛል በጣም ከውጭ ገዘው አባቶችን አስባረከውነው ቤቤተክርስቲያን ዘንድ ሚሽጡልን ይሄስ ይቻላልወይ የቤት እኮ ሌላ ዕጣን አለ ምንድነው ሚያምታቱን ቆይ የቤተ . ክ የቤት ዕጣን ፍፁም ይለያል ከውጭም ካመጡ ለቤት ይጫሳል ለስዕለ አድህኖ አታጩሱ በለውም ለይተው አያስርደውም ኑጩን እጣን የቤተ. ክ ዕጣነው ሚሽጡ ሲጀመር ሴት ልጅ ዝም ብላ ገዝታውም ስዕል አድህኖ ማጠን አትችልም ዝም ብሎ ዕጣም አይጨርስም ለዕሌቹ ለቤታችን ግን ከሱቅ ገዝተን ኖርማል ዕጣን ማጨስ ይቻላል እናም የአባታችን አስተምህሮ ትህክልነው ግን ስርአቱንን ሚያበላሹ እዛው ውስጥ ያሉት ናቸው በውጭ በቤታቸው ኖርማል እጣን መሽጥ ሲችሉ በቤተክርስቲያን ዘንድ ለምን ይሽጠሉ ነው የኔ ጥያቄ እረ ሲፈልጉም የቤተ.ክ ዕጣን ነው ግዙ ከውጭ አትግዙ እያሉነው ሚሽጡ ልጆቹም የተባረከ ነገር አይደል ሚፈልግ ልክነው ገዝተው ይገባሉ ቤቱንም ስዕሉንም ያጤሳሉ ለቤተክ.ክ ገቢ ሲባልም ነው ብለው ሚሽጡም መልሳቸው ይሄይሄ ነው ይሄንንስ እንዴት ይታያል መ/ር እኔ እንደ እኔ እንዲህ እያስተማራችሁን ቤተ. ክ ዘንድ ሚሽጠውን ማስቆም አለባችሁ ብዬ አምናለሁ እዚህ ታስተምራላችሁ ቤተክ ደግሞ ታስተምራለች ምንድነው እንዲህ አይኑት ነገር ሚሽጡትን አገልጋዮችን መከልከል አባቶችም እያዩ ዝም ይሌሉ ለምን አይከለክሉም ለቤተ ክ ገቢ ስባል እየተባረከ ቤተክ ዘንድ እያመጣን እንሽጣሉን ሚሉንም ትክክል ከሆነ ለቤታችን ሚጨስ ከሆነ መልካም እንግዛ እናጢስ አልያም አስቁምሉን ማይሆን ከሆነ አረብ ሀገር ሁሌም ቤተክ ዕጣን ሻጭነው ሴቶችም እየገዙ ያጤሳሉ ለስዕል አድህኖ እናም ለሁም አንድ አይነት ሙልስ እና ዕልባትን ይደርግ አይሽጥም ይባልና ይሽጣል ስርአቱን ሚንዱ እዛው ውስጥ ያሉ ናቸው
@birtukanandualem2805
@birtukanandualem2805 Год назад
ከሱቅ ገዝተን ፀሎት ቤታችን መጨስ አንችልም እንዴ?
@sarawoldu8593
@sarawoldu8593 Год назад
No ayichalim yebetecristian itan yetebareke mehon alebet
@tsehayyemaryamlij2299
@tsehayyemaryamlij2299 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እንመስግናለን ማምራቺን ፅጋውን ያብዛልቹ 🤲⛪️
@ከእግዚአብሔርበቀርየነገን
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማንውን የተማርንውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን፫💚💒💛💒❤💒🙏🙏🙏
@SintayehuMesfin-t2w
@SintayehuMesfin-t2w Месяц назад
መምሀር አባቶች ከገዳማት የመጣው አባቶች የፀለዩበት ጉዞ ስንሄድ እየፀለይን 7ቀን ቤታችንን እንድናጥን እየሰጡን ነው እነሱ ይህንን ትምህርት አያቁም ወይ አሁንም እየሰጡ ነው
@saraabata4886
@saraabata4886 7 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግን ከቤተክርስቲያን ውስጥ የምንገዛውን ማጠን አንችልም
@ብርቱካንአውግቸው
ቃለህይወት ያሰማልን የተግባር ሰዉ ያድርገን መልካም ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ፫ 🌾🌾🌾🌾
@debritudebritu5376
@debritudebritu5376 Год назад
Abtachen kalehwet yasemalen lemine gen abatwech temhret aysetwenm asebrkan yezane senmta ftrei balmawek new yadrgenw yekr yebalen
@MekidesMersha
@MekidesMersha 11 месяцев назад
መምህር ቃለህወት ያሠማልን እኛንም የሠማነውን በልቦናችን ያውልብን ያሣድርብን🙏🙏🙏
@tadelelegesse9141
@tadelelegesse9141 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። አሜን አሜን አሜን !!!
@asnaku123
@asnaku123 8 дней назад
አሜን ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በአገልግሎት ይጠብቅልን❤🎉
@asterjahni3083
@asterjahni3083 Год назад
መምህር ሰላማ እግዝየብሔር ይድረሶ የሚገርም ትምህርት ነው ክብረት ይስጥልኝ መምህር አኔ አንድ ጥያቄ ነበረኝ የደዊት መዝሙር አንዴት ነው የሚፀለየው ሙሉውን መጨረስ ወይ የተወሰነ ወደ ን በየቀኑ እበኮን አስረዱኝ
@tigistadmasu3905
@tigistadmasu3905 Год назад
youtube lay be yesegno 1-30 yemaksegno 30-60 eyale eske kedama yekefaflewal ehud muluwn metheley alebn weym mezmur 150ne benthely enchelalen emil temhrt admechalehu
@Erebuye
@Erebuye Год назад
የኔ ጥያቄ በፀሎት ቦታችን እጣን ማጠን አንችልም ወይ?
@Mestawet-b6k
@Mestawet-b6k 2 месяца назад
ከቤቴ ክረስቲያን ውስጥ የሚሸጡ ውሰ አይቸለም ውስ
@EndaluTekilu
@EndaluTekilu Год назад
ስንዴ መገበር ያ ከገበያ ገዝተን መባ ማቅረብ ይቻላልን ?ምን ያህል ነዉ ወይስ እንደ አቋማችን መሰጠት ይቻላል ወይ ?ወንድም ዮናስ እሰከ አሁን ለሰጠኸኝ ትምሀርት ቃለ ህይወት ያሰማል ን።
@mesi370
@mesi370 Год назад
በጣም ማወቅ የምፈልገው ጥያቄ ነበር ቃለህይዎት ያሳማልን መምራችን
@peg_tube
@peg_tube Год назад
Ameen ameen ameen
@amehazerihun2828
@amehazerihun2828 Год назад
እጣ ን ለቤት ዉሰጥ ጸሎት ባባቶች አስባርከን መጠቀኒም አናንችልም?
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን
@BezawitNolawi2222
@BezawitNolawi2222 Год назад
መምህር ሁለት ብርቱ ጥያቄዎች ነበሩኝ 1ኛዉ, አንድ መነኩሴ በስጋ ፈተና ከክብሩ ቢያንስ ኋላ ላይ ጳጳስ ሆኖ መሾም ይችላልን????? 2ተኛዉ, አሁንም አንድ መነኩሴ ሙንክስናዉን ትቶ ማግባት ቢፈልግ ማግባት ይችላልን??? በእነዚህ ጥያቄዎች ላይ ስርዐተ-ቤተክርስቲያን ምን አይነት ምላሽ ይኖራታል???? እባክዎ ይህንን ማወቅ ፈልጌ ነበር።
@WubitLakewkidane
@WubitLakewkidane Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🏽🙏🏽 እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ በብሉይ ኪዳን ያሉት ትእዛዛት ብአዲስ ኪዳን ካልተገለፁ አናደርጋቸውም ወይም አንክእተላቸውም ወይ??
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 Год назад
በእዉነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@sagabeAB
@sagabeAB 11 месяцев назад
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ካለማወቅ ወድ ማዎቅ በጣም ደስ ይምል ትምህርት ነዉ 💞💞💞💞💞❤❤❤🥰🥰🥰🙏
@DerertuYusuf
@DerertuYusuf 7 месяцев назад
የኔ ጥያቄ በቤት ውስጥ ለዓለማዊ ሰይሆን ለፀሎት ቤት መጠቀም አንችልም ወይ ነውጥያቄው ለፀሎት ቤት አያስፈልግም ወይ ነው ጥያቄ
@kasye-tw6lt
@kasye-tw6lt 7 месяцев назад
የኔም
@WubitLakewkidane
@WubitLakewkidane Год назад
አባታችን ፀሎት ስናደርግም አንጠቀምም ወይም አይደረግም ማለት ነው??
@hanamariam1643
@hanamariam1643 Год назад
GN dgmo betachn wst yalu shle adno ltlot yemntkembachwen Matn anchlm malet new?
@shimachashwalelign1816
@shimachashwalelign1816 Год назад
BTAM IHNN TMHRT EFLGWNBER KALHIWET YASMALN
@eskedar9016
@eskedar9016 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን
@birhanewoliso7953
@birhanewoliso7953 Год назад
Be unet mamihrachin kalehiwatyasmalin bizu nager tamirenal
@kuribachwgebretsadik4980
@kuribachwgebretsadik4980 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@Sosna-re3ow
@Sosna-re3ow 3 месяца назад
ቃለ ህወት ያሰማልን 😭😭😭
@mekdestesfaye3029
@mekdestesfaye3029 Год назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርልን የአገልግሎት መነህን ቅዱስ እግዚአብሔር ያስረዝምልህ 🌿👏✅
@tig.ssemeneh7836
@tig.ssemeneh7836 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዝብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን ❤❤❤ያበርታልን🙏🙏🙏🙏🙏
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 Год назад
ወንድማችን በመስቀል አስባርከን ፀሎት ስናደርግ ስዕለ ክርስቶስ ስር አስቀምጠን 💨ማጨስ አንችልም ?
@tigest3176
@tigest3176 Год назад
Yigbeyawe gezto mate e amelkote yihonale memhre
@kidistkidst1212
@kidistkidst1212 Год назад
አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
አሜንአሜንአሜንቃለህወትንያሰማልን
@tsigereda16y12
@tsigereda16y12 Год назад
ቃልሂወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
@fentayesisay1246
@fentayesisay1246 Год назад
ቃለሂወትን ያሰማልን✝️✝️✝️🙏
@wolatzmaryma8189
@wolatzmaryma8189 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@elsatekle1095
@elsatekle1095 Год назад
Amen 🙏 kale hiwoten yasemalen wondmachen tebarek
@adinaadina6605
@adinaadina6605 Год назад
Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏qaal hiyotin yasemalin mehimirachin
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆየልን መምህራችን
@yitayshyazew7651
@yitayshyazew7651 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 7 месяцев назад
ፈጣሪ ባለማወቅ ያረኩትን ይቅር ይበለኝ ፀሎት ቦታዬላይ ምስሎች ላይ አጨስ ነበር የቤተክርስትያን እጣን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህን መልካም ትምርት 🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤🙏
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Год назад
KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin 👏👏👏
@shebreasmamaw3182
@shebreasmamaw3182 Год назад
ቃለሂወትን ያሰማልን
@erishikor
@erishikor Год назад
Kale hiwet yasmalen 🙏🙏🙏
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
መምህሬ
@asternegeri4123
@asternegeri4123 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigest3176
@tigest3176 Год назад
Kale hiwete yasemalne egezbehre yimesegne
@Teje-n2g
@Teje-n2g 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
አሜን አሜን አሜን ለአባቶቻችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለወድማችን አሜን ለስም አፀራሩ እግዚአቢሄር ይመስገን በቸርነትህ በይቃርታህ ይቅር በለን ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ታተሌላ ይቅታባይ አምላክየለም ማረን ይቅር በለን
@Yomom2kYodad3000
@Yomom2kYodad3000 Месяц назад
❤❤❤
@hao90
@hao90 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ⛪🕊🕊⛪🕊⛪🕊🌷🌷🌷🌷 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@Sara-qr8ie
@Sara-qr8ie Год назад
ሰብስክራይብ ሳደርግ ዲ ሰብስክራይብ ይላል ለምንድነዉ?
@kefelegnmemre9664
@kefelegnmemre9664 Год назад
የዲ/ን ዮናስ ማለት ነዉ ዲ ማለት ዲያቆን
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 Год назад
አሜን አሜን አሜን👐👐👐
@hymehyme7813
@hymehyme7813 Год назад
አሜን አሜን አሜን ❤🙏❤ቃለህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለእኛም ማሥተዋሉን ያድለን😥
@ayelcheshwarega5836
@ayelcheshwarega5836 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን
Далее
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Просмотров 18 млн
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 4
00:16
Просмотров 4,3 млн
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Просмотров 18 млн