Тёмный

Ethiopia - ዘመነ በአስቸኳይ እንዲፈታ ተጠየቀ | አዲሱ የኬንያ መሪ ስለኢትዮጵያ ደመቀ መኮንን ስለጦርነቱ አፈረጡት | ኢትዮጵያን ያስቆጣው የተመድተግባር 

Feta Daily News
Подписаться 874 тыс.
Просмотров 134 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 395   
@hayatestifanos1170
@hayatestifanos1170 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ
@yfjvghhthdjhvgy4031
@yfjvghhthdjhvgy4031 2 года назад
አለሀምዱሊላ ደሰየሚልዜናነው አሁንምፍትህ ለዘመነ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@saadahussein3755
@saadahussein3755 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ ጀግኖች
@felahtube4108
@felahtube4108 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹 ፍትህ ለዘመነ ካሴ
@gfgf229
@gfgf229 2 года назад
ፍትህ ለዘመነ
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff 2 года назад
ማንኛውም ሰው ከህግ በታች ነው ። በሀገራችን የህግ የበላይነት ይከበር
@kalidtamam7596
@kalidtamam7596 2 года назад
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው። ምስጋና የዓለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ የተገባ ነው። የአላህ ውዳሴና ሰላም፤ የሰላም አለቃና መምህር ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ ይሁን። ድልና የበላይነት ሐቅን ለማንገስና ሀሰትን ለማርከስ፤ በደልን አጥፎቶ ፍትህን ለማስፈን ዕውቀታቸውን፣ ንብረታቸውን፣ ጉልበታቸውን፣ ጊዜያቸውንና ህይወታቸውን መስዋእት በማድረግ ለሚታገሉት ይሁን።
@አላህወኪል-ኰ2ዠ
@አላህወኪል-ኰ2ዠ 2 года назад
አሚን ያረብ s a w
@AaaAaa-mr2uc
@AaaAaa-mr2uc 2 года назад
አሚን,ሰ,አ,ወ
@wafo1054
@wafo1054 2 года назад
አላህ የኸን ጦርነት ያሳልን
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም 2 года назад
አቤት ጌታ ሆይ በቃ በለን ድል ለጀግኖቻችን
@agareth1659
@agareth1659 2 года назад
ፍትህ ለዘመነ ፍትህ ፍትህ ለዘመነ ፍትህ
@mekditube494
@mekditube494 2 года назад
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤🙏
@haileakalu1628
@haileakalu1628 2 года назад
❤️❤️❤️🙏🙏🙏 እንኩአን ለመስቀል ደመራ በዓል አደረሳችሁ ❤️❤️❤️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bekeletefera8541
@bekeletefera8541 2 года назад
)
@agareth1659
@agareth1659 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@haymanotrosa2787
@haymanotrosa2787 2 года назад
ፍትህ ለራያ ሕዝብ ተሰቃየ ምስኪኑ ህዝብ እውነት ደከመን ፍትህ ወለጋ ፍትህ ለራያ ሕዝብ ተሰቃየ
@mandefrogetnet4616
@mandefrogetnet4616 2 года назад
ፍትህ ለዘመነ ካሴ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@tebaberwelde9567
@tebaberwelde9567 2 года назад
ለመላው ለጉራጌ ማህበረሰብ እንኳ ለመስቀል በአል በሰላም አደረሳቹ
@gelawdiwosteka9439
@gelawdiwosteka9439 2 года назад
ዘመነ ከማንም አይበልጥም።ካጠፋ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሕግ ፊት መቅረብ አለበት።
@yieheysalemu6290
@yieheysalemu6290 2 года назад
እኔም ዘመነ ካሴነኝ ፍትህ ለዘመነ ካሴ በኤዜማ ተንኮል ዘመነ መታሰረ የለበትም
@saadahussein3755
@saadahussein3755 2 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ኡሙአመድ
@ኡሙአመድ 2 года назад
ፈታ ጠላዉክ የፋሲል ሰካራም ሰዉዬ ወሬ እዘክ ማዉራትክ ሲቀጥል ታዋቂ የምትለዉ አዝማሪ አትልም ጅል ለአገሩ ምን ሰራ ቁረጠዉ ፊለጠዉ ከማለት ዉጪ
@Zባላገሯ
@Zባላገሯ 2 года назад
ፍትሕ ለዘመነ ካሴ በአስቸኳይ ይፈታ
@Amiexym9189
@Amiexym9189 2 года назад
ዘሜጀግናዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደሜ
@Abdulmajeed-te2yq
@Abdulmajeed-te2yq 2 года назад
Feta Daily Ilove you so much Ethiopia Lazamam
@ሞሚቲዩብሞሚቲዩብ
@ሞሚቲዩብሞሚቲዩብ 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጀግናችን ዘመነ ካሴ ሁሉም አማራ ዘመነ ነው::
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 2 года назад
እግዚአብሔር ያስፈታው
@AddisAshara
@AddisAshara 2 года назад
ዘመነ በአስቸኳይ እንዲፈታ💚💛❤
@thomasbehailu9
@thomasbehailu9 2 года назад
Zem bel ketehen Tebeda Junta 🖕🏼🖕🏼🖕🏼
@hewan676
@hewan676 2 года назад
@@thomasbehailu9 🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃
@hosainali3174
@hosainali3174 2 года назад
@@hewan676 ፍትህፍትህለዘመነካሴ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@hewan676
@hewan676 2 года назад
@@hosainali3174 ❤️
@marry6186
@marry6186 2 года назад
አረ ማንም ከህግ በታች ነው ላጠፍው ጠፍት ይጠየቅ ጎጠኞች ወዲያ በሉ
@eashaeasha4861
@eashaeasha4861 2 года назад
ፍትህ ለጀግናው ወንድማችን ዘመነ ካሴ
@askalandargie9750
@askalandargie9750 2 года назад
ዘመነ እኛ ግለሰብ ባለዉ አይደለም የሚፈታዉ። በህግ ነዉ
@fano5
@fano5 2 года назад
ዘመነ የፈታልን ክብር ላአማራ ህዝብ
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 2 года назад
ዘመነ ጀግናችን ፍቱት ብቻው ባንዳ
@kumlachewamenu6805
@kumlachewamenu6805 2 года назад
በህግ ቁጥጥር ያለን ሰዉ ይፈታ ብሎ መጠየቅ ስንፍና ነዉ።
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
ፍትህህህህ ለዘመነ ካሴ
@weloyewatube
@weloyewatube 2 года назад
አወን ዘመና ካሴ ይፈታልን እኔም ዘመነ ካሴ ነኝ
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 2 года назад
ፍትህ ለዘመነ አስቸኳይ እንዲፈታ
@حياتمعرف
@حياتمعرف 2 года назад
ፍትህለዘመነካሴ ፍትህ
@Rozi19568
@Rozi19568 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዘመነ ካሴ ፍትህ ፍትህ
@zenadz8605
@zenadz8605 2 года назад
ፍትህበሣኡድእስርቤትለሚሰቃየወገኖችሰላምለሀገራችን
@samerahey4438
@samerahey4438 2 года назад
ፍትህ ለዘመ ነካሴ ያማራ ክልል እባካችሁ።ባለስልጣኖች ዘመነንፍቱት።እህቶቸአይ ደፍሩምነውያለው።ፍትህለጀግናችን ።ጥላትከቦን ዘመንን ማሰር ፋኖን።ማሰደድ።እንቃወማለን።ሞትባሳምነውይብቃን
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 года назад
እረ በአላህ ፍትህ ለራያ እና ለውለጋ ዜጎች እረ ፍትህ ለራያ ህዝብ ምን ጉድ ነው
@mahmmadahmd8634
@mahmmadahmd8634 2 года назад
ፍትህ ለዘመነ ካሴ ፋኖ
@SaeedSaeed-yo9up
@SaeedSaeed-yo9up 2 года назад
ይገርማል የምን ጀዝባነት ነው ዘመነ ነፃ ከሆነ መርምሮ መልቀቁ የፖሊስ ስራ ነው።
@ማየትመልካም-ዘ9ዸ
@ማየትመልካም-ዘ9ዸ 2 года назад
ፍትህ ለዘመነ ካሴ
@sunlightsunlight189
@sunlightsunlight189 2 года назад
ድል ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን ፈጣሪ ሀገራችን ይጠብቅልን ሰላም ህዝቡ ይሁን
@kolekole1429
@kolekole1429 2 года назад
ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች ፍትህ ለዘመነ ካሴ
@rabiya2020
@rabiya2020 2 года назад
ድምፅህንና አቀራርብህን ስወድልህ
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 2 года назад
ፍትዝ አርበኘው ዘሜ
@gnimulloofficial1991
@gnimulloofficial1991 2 года назад
ከህግ በላይ የሚሆን ሰዉ አይኖርም
@meheretsetegn1835
@meheretsetegn1835 2 года назад
EGZIABHER Yebarkech
@SM-xu3gg
@SM-xu3gg 2 года назад
እኔም ዘመነ ካሴ ነኝ ፣ ጀግናው ካልተፈታ እመኑኝ ብልጽግና እድሜው እያጠረ መላው አማራ ነው የታሰረው ። ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ክልል ህዝብ
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 2 года назад
KKKK. koshash weyeney nech zemen kasey leba new bfano sem yemeneged leba new.
@ubaxapi5430
@ubaxapi5430 2 года назад
ዘምዬ፣ዬኔ፣ከልታማ፣ያማራው፣ክድ፣ምን፣ብዬ፣ልግለፅህ፣እግዛብሔር፣ከጎንህ፣ይሁን፣አሁንም፣ፍትህ፣ፍትህ፣ፍትህ፣በስርቤት፣ለሚገላቱት፣ለወገኖቻችን፣ያለምንሞ፣አስሮ፣እያሰቃያችው፣ነው፣በዐደን፣የተባለ፣ሆዳም፣
@ajaybjemal6814
@ajaybjemal6814 2 года назад
ታዋቂ ሰዎች ገሐነብ ግቡ በላቸው ዘመነ አይደለም ማንም ከ ሕግ በታች ነው ሁልሽም አርፈሽ ተቀመጭ ወንጀለኛ ነው ይጣራል ችግር ካለበት ይጠፈነጋታል አለቀ ታዋቂም ሆነ ታናቂ ምንም አታመጣም ጥይት ይበላሐል በለው ዋዋ
@abdosaad9933
@abdosaad9933 2 года назад
ሲር አርጎ ይነቅሽ አንች ካድሬ ሌባ የሌባ መንግስት ተባባሪ እናነደዋለን እንጅ ጥይት ብርቁ ለእንዳንች አይነት ፈሪ ነው
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹✊💕💪🇪🇹
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 2 года назад
ፍትህ ለዘመነ ካሴ ዘሜን ፍቱት መፍታት ያዋጣችኋል ፍትህ ለራያ ህዝብ
@msjoynob7764
@msjoynob7764 2 года назад
ፍትህ ለራያ አማራ ወች 🇪🇹💔😭
@zflove2490
@zflove2490 2 года назад
ፋትህ ለአርበኛ ዘመነ ካሴ
@mekdesmekdes5907
@mekdesmekdes5907 2 года назад
ፍትህ ለዘመነ ካሲ
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 2 года назад
ፍትህ ለእስረኞች😢😢😢☝
@princenatitube67
@princenatitube67 2 года назад
ኧሰ ሰው እያበደ ነው ፋትህ በስር ቤቶ
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 2 года назад
leba weyeney zem bay. zemen kasey leba new Fano malet weyeney eyegerefe yelaw new fano
@GiasBd-nl3ih
@GiasBd-nl3ih 2 года назад
ፍትህ ለጀግናቺን
@birtukana354
@birtukana354 2 года назад
ፍትህ ለጀግናዉ ዘመነ ካሴ ፍትህ ለአማረ ህዝብ
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 2 года назад
ሰላም ለአለም ሁሉም 🙏🙏 ሰላም ለአገሬ ለኢትዮጵያ 🙏🙏❤❤
@جوهرحبشي
@جوهرحبشي 2 года назад
እኔም ዘመነ ካሴ ነኝ
@hnanm4459
@hnanm4459 2 года назад
ፍትህ ለዘመኔ
@ፍትህንከአላህእንጠብቃለን
ፍትህ ለዘሜ
@lebabahussen7446
@lebabahussen7446 2 года назад
ፈትህለጀግናውዘመኔካሴ፣ፍትህ ፍትህ ፍትህ፣ይፈታ
@simegnushareju2986
@simegnushareju2986 2 года назад
ፍትህ ለመላዉ አማራ ዘመነን ማሰር አብዛኛዉን አማራ እንደማሰር ነዉ።
@mordecai4675
@mordecai4675 2 года назад
ትኩረት በዋናው ጠላታችን በአሸባሪው ህወሓት ወያኔ ላይ ✊🐅🇪🇹🐅💪💪💪 👉 ሞት ለወያኔ
@qwer5235
@qwer5235 2 года назад
ፍትህ ለዘሜ ያብይ አጋሮች እነሺመልስ አብሳ እነ ጀርማሮ በቀን ሰት ንፀሀን አማራ እየገደሉ እያሰገደሉ ዘሜ ኢትዩን ሥለጠበቀነውስ ነው አብይ ዘሜን አሰሩ የወለጋው ማሰገደል አልበቃው አለ አማራን ሁሉንም ሊሰጨርሰ ነው አላማው አልበቃው አለ የወለጋው
@ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ
@ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ 2 года назад
ፍትህ ለጀግናዉ ዘመነ ካሴ
@thomasbehailu9
@thomasbehailu9 2 года назад
Zem bey Keteshen tebegy junta 🖕🏼🖕🏼🖕🏼
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 года назад
ፍትህ ለዘሜ ፍቱልን
@zhabibaidirisi2946
@zhabibaidirisi2946 2 года назад
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ሰላሙንያምጣልን
@mulunigus1596
@mulunigus1596 2 года назад
ፈታ ሀሪፍ ናችሁ
@weyinshetabdu5655
@weyinshetabdu5655 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአርበኛ ዘመነካሴ
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 2 года назад
zemen yenender shefeta new leba
@saadaalieshatu3962
@saadaalieshatu3962 2 года назад
አወ ይፍታልን የተረገመ ህዝብ ያአማራ ህዝብ በቃ እድህ ሁኖቀረ ያሳዝናል ያሳፍራል ወላሂ
@solash5218
@solash5218 2 года назад
የህግ የበላይነት በማንኛውም ሰው ላይ ተፈጻሚ መሆን አለበት በተቃውሞ ብዛት መንግሰትን ማሰቆም አይቻልም ከወያኔ ከነ ጁዋር ልንማር ይገባል
@ቀጥተኛውመንገድ
@ቀጥተኛውመንገድ 2 года назад
ዘመነ ማነው የሱ ልሳን ማን አደረጋችሁ በጣም ትገርማላችሁ አሏህ ልብ ይሰጣችሁ መጀመሬያ ሊጠየቅ የሚገባው አጥፍቷል ወይስአላጠፋም ነው የሚባለው ይኸ ደግሞ የሚረጋገጠው በመረጃ እና በመረጃ ብቻ ነው ። ልብ"በሉ!!!!!!
@ethiopianprvails
@ethiopianprvails 2 года назад
አወ በስቸኳይ ይፈታ ፍሪሪ ዘመነ ካሴ ፍሪሪ ፍሪ ዘመነ ካሴ ፍትህ ለአማራ ህዝብ 💚💛❤💚💛❤
@henokwondimu7655
@henokwondimu7655 2 года назад
አንቺ ንፍጣም ነፍጠኛ! በፍርፋሪ ነው መሰለኝ ያደግሽው! ቆይ ከወያኔ ቀጥሉ እንዳቺ ያሉትን ፅንፈኞች ነው የምናጠፋው!!
@ehxjzje5789
@ehxjzje5789 2 года назад
ፍትህ ለዝመነ ፍትህ ፍትህ ለዝመነ መግስት ባችካይ ዝመንን ይፍታ ፍትህ ለዝመነ ካሴ
@Dani_Tikur
@Dani_Tikur 2 года назад
Abiy must go
@henokwondimu7655
@henokwondimu7655 2 года назад
ፋሲል ደሞዝ እሄ የማይረባ አንድ ቀን እንኳን በጦሩነቱ ስለተፈናቀሉት ስለተጨፈጨፉት ምንም ያላለ ለአንድ ግለሰብ ጡርባ መንፋት.... እሱ ብሎ ተፅኖ ፈጣሪ ሰገጤ ፋራ!!
@gfgf229
@gfgf229 2 года назад
ችግር ሳይፈጠር ዘመንን ይፍቱት
@tigtadele2424
@tigtadele2424 2 года назад
fetehi fetehi lejeginachin zemene kasi!!!!
@Yes-44
@Yes-44 2 года назад
አወ ዘመነ ይፈታ!!! ሀገር ትርምስምሷ ሳይወጣ። የአማራ ህዝብ ሲያሻኝ ጭሽ ወጋኝ መሆኑን ማወቅ አለባቸው።
@henokwondimu7655
@henokwondimu7655 2 года назад
እሺ ጁንታው! ድሮ ቀረ እሱ አገር መተረማመስ አይደለም በየመንደሩ የሚልከሰከሱ በጥባጮች ...... የተደራጁ የውጪ ሀይሎችን ድባቅ የሚመታ ሀይል የገነባች አገር ናት ኢትዮጵያ .... ድል ለአገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abeltesfaye9288
@abeltesfaye9288 2 года назад
ሀይ ሰላም ነዉ
@abeltesfaye9288
@abeltesfaye9288 2 года назад
ፋትህ ለሀገራችን ይሁን
@hadiyagarede4111
@hadiyagarede4111 2 года назад
Peace for mam Ethiopia 🇪🇹 Justice⚖️ for Zamena Kasse
@iyassujalleta7770
@iyassujalleta7770 2 года назад
ስለ ዝነኛ እና ተዋቅ ሰው ለጊዜው ተዉና ከሱ ጋር ያለው ችግር ምንድን ነው ለምን ተያዘ ሳይቆይ ተጣርቶ የክልልሉ መንግስት መፍትሔ ብሰጥ ጥሩ ነው ማንም ከህግ በታች ስለሆነ።
@aberashayele962
@aberashayele962 2 года назад
ሸኔስ?
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff 2 года назад
ትክክል አዎን ማንም ማንም ከህግ በታች ነው ።
@iyassujalleta7770
@iyassujalleta7770 2 года назад
@@aberashayele962 ሸኔ የኢትዮጵያን ሁሉ ጠላት ነው የክልሉ መንግስት ድክመት ነው እንጅ ለምን እንደም ታገል ዓላማ ያላለው ነው ። የሱማሊያ ክልል መንግስት አልሸባብን እንደት እንዳዳከመው ምሳሌ ነበር
@mesgebre9743
@mesgebre9743 2 года назад
የአውሮፓ ሕብረት እና ሌሎቹም ንቀውናል:: የኢትዮጵያን ሐቅ በአግባቡ ለአለም ቀርቶ ለሕዝቡ ማሳወቅ አቅምም ; ፍላጎት እና ቅንነት የሌላቸው ባለስልጣናት የሚመራ አገር !!!
@terrygetahun7518
@terrygetahun7518 2 года назад
No body is above the low ! Let him face the low and free him self
@mhmethio7546
@mhmethio7546 2 года назад
ለማንም ይሁን ለማን ፍትህ ህግና ህግን ተከትሎ መሆን አለበት ፣ በሀገራችን ውስጥ ሊኖር የሚችለው አንድና አንድ መከላከያ ብቻ ነው ይህ ያለአንዳች ጥርጥር ተግባራዊ መደረግ አለበት ለድርድር የሚቀርብ አይደለም ።
@Melegnaw90
@Melegnaw90 2 года назад
ችግሩ የገባችሁ አይመስልም ዘመነ የተጠራው በሽምግልና ነው። ሽምግልና ብሎ ህግ በአማራም ሆነ በየትኛውም ብሄር ዘንድ ተቀባይነት የለውም። ስንት የሸኔ ነፍሰገዳዮች በአባገዳ ሽምግልና ወደ ሰላማዊ ኑሯቸው ተቀላቀሉ ሲባል እንሰማለን። ዘመነ ዘር መርጦ አልገደለም፤ መንገድ አልዘጋም፤ ከጠላት ጋር ተባብሮ ሀገሩን አላጠቃም። ይልቅስ ሆን ብለው ይሄን ሽምግልና ያቀነባበረትን በብልጽግና ካባ ስም የተሰገሰገትን ሆዳም የህውሃት ካድሬዎችን ጠርጥሩ። ሆን ብለው በዚህ ወቅት የሞቀውን የህዝቡ አንድነት ላይ ቀዝቃዛ ውሃ ለመቸለስ በባህሉ መጡበት። ይሄ ደግሞ የትም አያደርስም። ታሳሪውን ሳይሆን አሳሪውን ጠርጥር!!
@aeeazz6909
@aeeazz6909 2 года назад
ፍትህ አገር ላድን ባሉ ያለ ምንም ጥፋት ለታሰሩ ፋኖወች ለተገፊው ህዝቡ ብሎ ለታሰረው ዘመነ ካሴ
@IkramIkram-nq6ey
@IkramIkram-nq6ey 2 года назад
ኢንሻአላህ ዘሜ ይፈታ 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@yetemnice4148
@yetemnice4148 2 года назад
ሰላም ለኢትዮጵያ!!!ጦርነት ይብቃ
@محمدخالد-و4ق9ظ
@محمدخالد-و4ق9ظ 2 года назад
እኛ አማራወች አብይን አነቀም
@እታቱመላዋ-ነ1ፐ
@እታቱመላዋ-ነ1ፐ 2 года назад
ያርብ በኢትዮጵያ ላይ ሰላም አውርዲ
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዘመነ
@imammohammed8038
@imammohammed8038 2 года назад
በወንጀሉ ሳይጠየቅ አይፈታም!
@Hiwya284
@Hiwya284 2 года назад
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት በአለም ዳርቻ የክርስቶስ ሰላም ይድረሳችሁ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ይመልስልን 🌻🌻🌻🙏🙏💚💚🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢
@burafelsimen7390
@burafelsimen7390 2 года назад
ዘመነካሳያ ለምን ለክልሉ መንግስት አትተውትም መልካም ስራ ከሰራ ይለቀቃል ክልሉ አጣርቶ የለቀዋል ስለዚ ሰከን በሉ።
@yassinmohammed2274
@yassinmohammed2274 2 года назад
ማንም ከህግ የበላይ መሆን አይችልም
@tesfaamen4962
@tesfaamen4962 2 года назад
ይፈታ ብሎ መጠየቅ መንጫጫት ይቻላል ማስፈታት ግን አይቻልም ። ባብሽ
@girmaamen
@girmaamen 2 года назад
የ ሀሰን ከረሙን እይነት ምሳሌ እያለን ብር አባራሪዎቹ ላይ ምነው ፍትህ ፍትህ አልን?✍️🇪🇹
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 2 года назад
ዘመነ ማለት ሽፍታ ነው ጀግና ስትሉ እፈሩ እውነተኛ ፋኖ ለእናት ሀገሩ ኢትዮጵያ እየተዋደቀ ያሉት ናቸው ለኛ ኢትዮጵያዊ🇪🇹👈 ጀግኖች።
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 года назад
አላዋቂ ሳሚ
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 2 года назад
​@@bezatamirat1161 👎👎👎
@fasisass5378
@fasisass5378 2 года назад
Don't ever stop z war, u should defeat them, that is z only. Solution
@peacelove6150
@peacelove6150 2 года назад
Can you go to the battlefield and fight ?
Далее